text,label በጣም እናመሰግናለን እኛ ከፍተኛ ጥራት ጋር የመረጃ አገልግሎት በመጠቀም ላይ ቀጥል ,1 መልካም ተግባር እኛም ላብሮነታችሁ እናመሰግናለን,1 ጥሩ ስራ,1 ኢንተርኔት ጭራሽ አታስቡትም ልትሰሙንም ፈቃደኛ አይደላችሁም,0 የገዛዉት ጥቅል መቀየር ፈልጌ ነበር እንቢ አለኝ ,1 በጣም ወድጀዋለሁ ቀልጣፋ አገልግሎት በቴክኖሎጂ ዋው በርቱ,1 አንደኛ,1 ብዙ ወኪል ነን ብለው የለጠፉ ሰቆች አሉ ግን አገልግሎት አይሰጡ አሁን ብቻ አምስት ሱቅ በረንዳ አካባቢ ጠይቄ አልተለቀቀልንም ምላሹ ለምን ? አካውንች አልከፍችልኝ አለ,0 ኢትዮቴሌ በጣም አንጋፋ ግዙፍና መጠነ ሰፊ ስራ የሚሰራ ትልቅ ተቋም መሆኑ ለማንም ግልፅ ለዚህም እናመሰግናለን,1 ቴሌዎች አገልግሎትታቹ እንደ ትልቅነታቹ አይደለም,0 ዝግጁ ነን ሁሌም ቀዳሚ ኢትዮ ቴሌኮም እናመሰግናለን,1 ምተወሩት ነገርና ተግባራችሁ አይገነኝም,0 በእውነቱ መመስገን አለባችሁ እስኪ ግን እባካችሁ ከመብራት ኃይል ጋር የስራ እና የአሰራር ልምድ ልውውጥ አድርጉ,1 የሀገራችን ተቋሞች እደናንተ ቢሠሩ ትልቅ ደረጃ በደረሥነ ነበር,1 እንኮራለን ኢትዮ ቴሌኮም ስራ አስኪያጅ እና የሰራተኞቹ ቀጥሉበት,1 እኛ ሃገር ሁሉም ድርጅቶች እንደ ኢትዮ ቴሌኮም ለለዉጥ ቢተጉ በብዙ ለውጥ እናይ ነበር,1 የኢድ አልፊጥር የበዓል ጥያቄ ውድድር በፌስቡክ የ አሸናፊ ነበርሁ ነገር ግን እስካሁን አልተላከልኝም ለምንድን ?,0 እሺ አመሰግናለሁ ስለ ትብብራችሁ,1 ጥሩ ጥሩ ማደንዘዣ ለመስጠት እየተሞከረ ,0 መልካም ለውጥ ዋጋ ብቻ ሳይሆን የብዙ አገልግሎት ዓይነቶችም,1 በጣም ርካሽ በኢቲዮቴልኮም እንኮራለን ,1 አረ ታሪፍ ቀንሱልን ሌቦች,0 በአማሐራ ክልል ኮሽ ባለች ቁጥር ህዝቡ መረጃ እንዳያገኝ እንዳይነቃ የተለያዩ መረጃ እንዳያገኝ ኔትወርክ በማፈንና በመዝጋት የህዝብን ድምፅ በማፈን እንከሳችኋለን ,0 አፑ አልሰራም አለኝ ለማውረድም እምቢ አለኝ,0 በእውነቱ ከሆነ ቴሌዎች በአገልግሎታቹ በጣም እናመሰግናለን በርቱ,1 በነገራችን ላይ ኢትዮ ቴሌኮም መስራት ያለበትን ያህል እየሰራ በርቱልን,1  የኢንተርኔት ፓኬጅ ገዝተን በደቂቃ ውስጥ አለቀ የሚል መልክት ይደርሳል አንድ በሉት አይመጥንም,0 እኔ ምለው ሰውን ለምን ትዋሻላቹ ለ ሰዎች ጋብዤ ፍሌክስ አልተሰጠኝም ለምን ግን,0 ለምን የቀን ገደብ አደረጋችሁበት,0 እኛ ሃገር ሁሉም ድርጅቶች እንደ ኢትዮ ቴሌኮም ለለዉጥ ቢተጉ በብዙ ለውጥ እናይ ነበር ,1 በቴሌ ብር የኢንተርኔት ዳታ እና የድምፅ ወርሃዊ የ ቅናሽ ነበረውከትላንት ጀምሮ ግን ልዩነት የለውም,0 በእውነት ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋል,1 የገዛ ጥቅል አገልግሎት ሳያለቅ ያለን ቀሪ ሂሳብ እየተቆረጠብን ,0 ጥሩ እርምጃ እየተራመዳችሁ ,1 ውድ ቴሌ ብር በጣም እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ አሪፍ ደንበኛችሁም ነኝ,1 ሰራተኞቻችሁ የድርጅቱ መመሪያ አያውቁትም ,0 በዛሬው ዕለት የኢንተርኔት መስመሬ መዘጋቱን አርድታችሁኛል ነገር ግን መንስኤውን ማወቅ አለቻልኩም,0 የኔ ,1 እምነታችሁን በልባችሁና በቤታችሁ አርጉት የሴኩላር መንግስት ድርጅት በመጠቀም አንድን እምነት መስበክ ህገ መንግስቱን መቃረን ,0 ሁላችሁም አመሰግናለሁ,1 አረ ቴሌ ተመቻችሁኝ ,1 ከሰጣቹህ ሰጣቹህ የሰአት ገደቡ ለምን አስፈለገ ወይስ ሳንጠቀምበት መልሳቹህ ለመውሰድ እንዲያመቻቹህ ሲጀመር ሰው በብዛት እሚጠቀመው ከቀኑ ሌሊቱ ሰአት ከሰአት ቡሃላ ሰው ይተኛል ቀንም ስራ ይገርማል ቴሌም እንደግለሰብ ህዝብ ለማታለል ሲሞክር ማየት ያስገርማል ,0 እባካችሁ ኔትዎርኩን በነካ እጃችሁ ቢስተካከል,1 ጥሩ ነበር ግን ለምን ምሽት እንዳንጠቀምባችሁ እረ ዘይገረም ብልጦች ከምር እንዴት ቢያንስ ሶስት ቀን ለመልቀቅ,0 አዲስ አበባ ሆነን እስካሁን አልደረሰንም እንጂ ,1 አብዛኛው አከባቢ የቴሌ ምርት አይደርስም,0 በኛው ክፍለ ዘመን ምንም ኔትወርክ የማይሰራበት ቦታዎች አሉ ለህመምተኛ እንኳን አንቡላንስ ለመጠየቅ የምትቸገርበት,0 ፓኬጅ ለመግዛት ፈልጌ እያለ እያስቸገረኝ መፍትሔው ምን ይሆን ,0 እስቲ መጀመሪያ በአግባቡ ለሁሉም አዳርሱ,0 በጣም እናመሰግናለን ፍጥነቱ ጥሩ ,1 ባለፈው ቀን አካባቢ ከሲቢኢ ወደ ቴሌብር ብር አስተላልፌ ነበር ግን ከሲቢኢ ብሩን ቀንሶ ቴሌብር ላይ አልሞላልኝም,0 የሚትሉ k ከመጣ ወዲህ እኛ የሚንጠቀመት ፍጥነቷን ቀነሰች,0 በቅደሚያ ጥራት ያለው ኢንተርኔት ይቀድማል ባይ ነኝ,1 ጥቅሉ አንዴ ከተገዛ በኋላ ሲያልቅ በራሳችሁ መግዛት ትችላላችሁ ተብሎ ነበር ግን እስከአሁን አልተቻለም,0 ? እኛ እንጨት እያወጣን እንደውላለን እናንተ ግን አውሩ ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ ,0 ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ላይ ኢንተርኔት ፍጥነት ቀንሷል በጂ በሰአት ወርዶ አያልቅም,0 ውድ ፍላጎትዎን የገለፁበት መንገድ ተገቢ አይደለም የበርካታ ሃይማኖታዊ ዓለማዊ አገሮች ባለቤት ነን ከተለያየ ሃይማኖት የመጡ አለባበሶቻችሁ አገልግሎታችሁን የምትጠቀሙበት የንግድ ድርጅቶችም አሉ ከሁሉም የእምነት ሥርዓቶች ገለልተኝነትንና እኩል ርቀትን መጠበቅ ይኖርባችኋል,0 ስንደውል ስልክ የሚያነሳልን አጣን,0 ቴክኖሎጂ ማስፋፋቱ የሚበረታታ ቢሆንም ከህዝቡ አቅም ጋር የማይሄድና አሳፋሪ የሆነ ታሪፍ ያለን ሀገር መሆናችንም መዘንጋት የለብንም,0 ጥሩ ስራ በርቱ ተበራቱ በተጨማሪ አስተያዬትና ጥያቄ አሉኝ ከሰማችሁኝ በየጊዜው ሪፓርት ማውጣችሁ አሪፍ ግን በምስሉ ላይ ያለውን መረጃ በፁሁፍ ብታወጡት እላለሁኝ ሌላው ባለፈው ለብሄራዊ ፈተና ዳታ ስቋጥ በአማካይ በየቀኑሚሊየን ገቢ እንደምናጣ ጠቅሷልየናንተ ሪፖርት ተቀደሚ ቢሆንም ግን ልዩነቱ በጣም ሰፍቷል በሰአት እስከ ሚሊየን ብርም ተብሏልየመረጃው ልዩነት ከ ይበልጣል ለምን እንዴት? አመሰግናለሁኝ,1 ሰራተኛውን ያላካተተ ውይይት ከንቱ የሚሰራው ሰራተኛው የሚያጨበጭበው አመራሩ አብዛኛውን ትርፍ የሚቋደሰው አመራሩ ከዚህ ድርጊት ተቆጠቡ,0 እባኮት ቴለብር ላይ ብር ከሠራን በኃላ ተይዞብን ይለቀቃል እየተባለ እስካሁን አልተለቀቀም,0 ምናምን አታበረክቱም እንደ ዘንድሮ ምን እየሆናቹ ,0 ከሳምት ወድህ በጣም የንትወርክ ችግር አለየችግሩ መንስኤ የምያስታውቅ አካል የለም,0 እናመሰግናለን አመሰግናለሁ እናመሰግናለን እናመሰግናለን,1 አብዛኛውን ጊዜ ዩቲዩብ በደንብ አያጫውትም ይቆራረጣል,0 ወራቤ ይረሳህ አዝናለሁ,0 መልካም ተግባር እኛም ላብሮነታችሁ እናመሰግናለን,1 ጥሩ የቴክኖሎጂ እድገት,1 አገልግሎት ለመጠቀም በምሞክርበት ጊዜ ተደጋጋሚ እና አሰልቺ የሆነ ሙከራ ተደርጎ የሚሰራ መሆኑ በተለይ በዚህ ሰሞን ጭራሽ እየባሰበት ሄዶ ዛሬ ሙሉ ለሙሉ ተቋርጧል ,0 እናመሰግናለን እና ቀጥሉበት,1 በጥሩ ሁኔታ እያሳለፍን ግን ከይቅርታ ጋር ጥቅሉ ገዝተን ሊቆይ አልቻለም ም,0 ሸልሙን ተብላችሁ ሳይሆን እንሸልማለን ብላችሁ ዕደለኞችን አሳውቃችሁ የውሃ ሽታ መሆናችሁ ለምንድን ?,0 ከልብ እናመሰግናለን ,1 ቲሽሲጀመር ቴሌ ብር መች ይሠራልናዝም ብላችሁ አትቀደዱ,0 በርቱልን በጣም አሪፍ አፕ ደግሞ ጊዜንና ጉልበትን ይቆጥባል,1 መጀመሪያ ን ወደ ሥራ አስገቡ ,0 ሲምካርዴ ,0 መልካም ጅማሮ ,1 አውርጀው ነበረ አይሠራም,0 ትልቅ ላይክ ከሞያሌ ,1 በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት በቅርቡ የአገልግሎታችሁ ተጠቃሚ እሆናለሁ,1 "ታሪፍ በተለይ የዳታ አሻሽሉ እጅግ ዝርፊያ የሆነብን ሊሻሻል ይገባል ",0 በእጃቹ ላይ ያለዉን እንኳን በጥራት ማቅረብ አልቸላቹም ,0 ገንዘብ ማስተላለፍ ቀላል እና አሪፍ ስርዓት ,1 በየ ከተማው ያሉ የቴሌ ብር ወኪሎች ምንም እየሰሩ አይደለም,0 እውነት ለመናገር ታሪፉ አይደለም ምን እንዳደረክ እንኳ ሳታውቅ ይላል ፌክ ካለበት ኮሮና እስክሄድ እነኳ ግፍ ተው መጋባይት ጨምሮ ሜባ ማድረግ እንደሚቻል የማያውቅ አለ?,0 ይሔ ሥልክ ጥቅል አልገዛ አለኝ በተለይ በጤና ይቆዩ የሚለውን አልገዛልኝ ብሏል,0 ለማን አቤት እንበል,0 እንኳን ደስ አላችሁ,1 ኢትዮ ቴሌ ከልቡ የህዝብ አገልጋይ እናመሰግናለን,1 ይሄ በጣም የሚበረታታ ስራ ,1 ኔትወርካችን በጣም አቸግሮናል አረመፍትሄ ካላችሁ ሳምንት ሆነዉ ለምድነዉ መልስ የማይሰጠን,0 በውስጥ መስመር ፅፌያለሁ ለቀልጣፋ አገልግሎታችሁ እናመሰግናለን,1 ኢትዮ ቴሌኮም አሁን አሁን ላየሰ ወኪል ብላችሁ ባስቀመጣችኋቸው ሱቆች ስማችሁ እየጠለሸ ይመስለኛል,0 እናመሰግናለን,1 በርቱ እናመሰግናለን ,1 እባካችሁ ወርሃዊ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል ቅናሽ አድርጉልን,1 አርፍ ሁሌም በዓል በሆነ የእናንተ በዓል ፓኬጅ ለመጠቀም,1 ለሰጣችሁት ምላሽ እናመሰግናለን የሌሎችን አስተያየት እያነበብኩ እናንተም በትህትና ምላሽ ሰጥታችኋል,1 ተቋርጦብኝ ደጋግሜ ቴሌ ብደው አታነሱም ስልክ,0 ብራቮ የእኔ ጀግኒት በርቺልን ,1 በጠም የሚደነቅ ስራ እየሰራችሁ ,1 ስላም ኢትዬ ቴሌኮም ሁልግዜ ቀደማችሁ የምትስሩ እናንተ የፍለጋችሁትን አካባቢ ለምን ከቅርብ ከመጀመረ ከሩቅ አትጅምሩም ለህዝብ ሲባል እንጅ ለእናንት ቅርብ ስለሆነ ብቻ መሆን የለበትም ስሜን ምዕራብ ሪጅን አይታችሁት አታውቁም ታሳዝናላችሁ አማራ ክልል በጌ ምድር አልስራችሁትም የፌስቡክ እና የታይታ ስራ ለኢትዬጵያ አይጠቅማትም ሁሉንም የኢትዬጵያን ክልሎች በእኩል አይን እዩት,0 እወዳችኃለሁ,1 በቂ መልስ ካለ እጣ ምባለው እንዴት አልገባኝም አስረዱን እስቲ,0 ጥሩ ስራ የቴሌቢር አገልግሎቶችን ለማፋጠን ሞክሩ,1 እኔ ተመዝግቤያለሁ ፓከጅም ገዝቼ እየተጠቀምኩ ነዉ ነገር ግን እስካሁን ምንም ነጥብ የለኝም ,0 አሁንም ድረስ ኔትወርክ የማይሰራበት ቦታ አለ,0 በቴሌ ብር የአየር ስዓት ሰንገዛ ቦነስ በገዛ ልክ መኖሩ ይታወቃል የተሰጠው ቦነሱ ግን ጥቅል መግዛት አይችልም እና የተሰጠው ተጨማሪ ስጦታ ጥቅልመግዛት እንዲችል ቢያደርግ መልካም ,1 ኧረ ገመድ አልባ ዋጋ ቀንሱልን ለማስገባት እንፈልጋለን,0 የገመድ አልባ ዋይፋይ አገልግሎት ወርሀዊ ክፍያ ቢስተካከልንን,0 የዓለም ክፍል የቴሌኮም ኩባንያመሪ የቴሌኮም ንግድ በቅርቡ ይሆናል,1 በጣም ጥሩ,1 ምን ያህል ዃላ ቀር እንደነበርን ማሳያ ነዉ እንጅ እንደትልቅ ስኬት የምነገር አይደለም,0 የኢንተርኔት ጥቅል መግዛት አልቻልንም ምርጫ የለውም የድምፅ ብቻ ያለው ሲስተም ካለው ብትነግሩን ,0 በዚህ ኑሮ ውድነት ላይ ሌላ ተጨማሪ ወጪ?,0 የሰለጠነ ድርጅት በየወቅቱ አዳዲስ ነገሮች ይዞ ከች ይላል,1 በጣም ጥሩ ግን አብዛኞቻችን የተመቸን በቤቶ ይቆዩ ጥቅል ምትለዋን ግን አቻ አማርኛ ቃል አታቹለት ? ለምሳሌ ተለዋዋጭ ተለዋጭ ማለት ትችላላችሁ,1 እየሰራ አይደለም የምጠቀመውም በዳታ ነበር ጎግልም ሆነ ዩትውብ መጠቀም አልቻለኩም,0 ኔት ዎርክ ሲማቺንን አስቀይረን ነበር ሊስራልን አልቻለም ስም ብቻ የተረፈን,0 ክቡርነቶ በዚህ አያያዞ በቴሌ ብር መተግበሪይ ችግኝ ምንተክልበትን መንገድ ያበጁልናል ,0 ምናለበት ሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤት ከኢትዮቴሌኮም ልምድ ብቀስም በርቱ ደስ ብሎናል,1 አማራጮቻችን እንደ ሰማይ ክዋክብት ቡዙ ናቸው,1 ኢትዩቴሌኮም የሀገራችን ታላቅ ተቋም ከመሆኑም በላይ የሀገር ኩራት ,1 ኧረ ኔትወርክ አስተካክሉ እባካችሁ ስላወራችሁ ብቻ ሰራችሁ ማለት አይደለም,0 አሁን ላይ በትክክል ለውጥ እያመጣችሁ ከዚህ በበለጠ ቀጥሉበት ,1 እውነትም አንጀት አርስ ቢሆንም ግን ብዙ ነገሮች ይቀሩታል በጊዜ ሂደት ብዙ ማሻሻያ እንደምታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ,1 ፓኬጅ ስገዛ ሚቀረኝን አላሳውቅ እያለኝ ,0 ብርቱ ስራ እየሰራችሁ ለሌሎች ደግሞ መልካም አርያ ስለ ሆናችሁ እናመሰግናለን ,1 ሌቦች,0 በጣም ብዙ ሰው ጋበዝኩኝ ግን ስጦታው የለም,0 ላደረጋችሁት ጥረት እናመሰግናለን ነገር ግን ማስፋፊያውን እየሰራችሁ መሆኑን መስማት የሚያስገርም የጥገና ቢሮአችሁ በአንድ ወር ውስጥ ለቅሬታዎች ምላሽ አይሰጥም የእርስዎ ቢሮ ቅሬታ ያሰማል አሁን ጥራት እና የተሻለ ደንበኞች አገልግሎት ላይ ማተኮር ያስፈልግዎታል,0 በጣም ጥሩ ነገር በዚሁ ቀጥሉ,1 ከትላንት ጀምር አይሰራም,0 ጥሩ ግን ዋጋው ማስተካከል ያስፈልጋል ውድ ,1 ስጦታው ቀርቶብን በብራችን ገዝተን በአግባቡ መጠቀም አልቻልንም እባካችሁ አታጭበርብሩን,0 እውነተኛነት ለዘላቂ ደንበኝነት,1 በላቀ ደረጃ ምርጥ ምርጡን ለህዝባችንበላቀ ደረጃ ምርጥ ምርጡን ለህዝባችን,1 እረ ተው እናንተ የቴሌ ሰራተኛ ቢያንስ ለምትጠየቁት ጥያቄ በቂ የሆነ ማብራሪያ ስጡን እኔ እንኳን ስንት ጊዜ ወደ የደወልኩት ነገር ግን ሲነሳም የተለያየ ሀሳብ ,0 መች በትክክል ሰራ ምናምን እኛ ስሙ ነይቶሪክ አይሆነንም አትቀልዱብን ጭራሽ ,0 በጣም ጥሩ አማራጭ ,1 የቴሌ ብር ጉዳይ በጣም የሌብነት በር ተከፍቶአል መላ በሉት,0 አሪፍ ,1 የዳታም ሆነ ዋይፋይ ኢንተርኔት አገልግሎታችሁ በጣም ዉድ ነዉ ሌላዉም አገልግሎት ቢሆን በቅናሽ እያላችሁ የምትሸጧቸዉ የስልክ ቀፎዎች ካለዉ ገበያ ዉድ ናቸዉ እኛ ብቻ ነን ያለነዉ ብላችሁ ህዝቡን አታማሩት,0 በጣም አሪፍና ፈጣን አገልግሎት በርቱ,1 የመረጃ አጠቃቀሜን ከ ወደ በማሻሸጉ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ,1 በጣም ጥሩ ነገር ግን k ገዝቸ ነጥብ አልተመዘገበልኝም,1 ወርሀዊ የድምፅ ጥቅል ነበር የምጠቀመዉ አሁን የተማሪ ጥቅል ተመዝግቤ ግን የሚሞላው የዱሮውን የድምፅ ጥቅል ,0 ውድ ኢትዮ ቴሌኮም ያልተጀመረበትን አካባቢ እየሰራ አይደለም,0 ከተሞች ጂ መስራት ጀምሯል ኢየተባሌ ይሠማል አንድ አንድ ከተሞች ጂ እራሱ ኢየሠራ አይዴለም እነዛ ከተሞች ለምሣሌሲዳማ ክልል ዉስጥ በንሳ ዳዬ ሲሆን በአሁ ጊዜ እንኳን ጂ ኢየሠራ አይዴለም,0 ከህዝቡ ጎን በመሆን በአላትን በኢትዮጵያዊነታችን እንድናከብር የሚያስታውሰን ሁሌም በአል ሲመጣ በ የምናስታውሰው ተቋም በመሆኑ እናመሰግናለን መልካም በአል,1