en
stringlengths
3
1.39k
am
stringlengths
1
1.24k
6 those prophets included abraham's grandson jacob.
6 ከእነዚህ ነቢያት መካከል የአብርሃም የልጅ ልጅ የሆነው ያእቆብ ይገኝበታል።
sophia: they would die.
ሃና፥ ትሞታላችሁ ብሏቸዋል።
joshua: 1 24
ኢያሱ፥ 1 24
whatever the local attitude or situation, our kingdom hall should be exemplary when it comes to being well kept, since it bears the name of jehovah and is a place of pure worship.
በአካባቢው ያለው አመለካከት ወይም ሁኔታ ምንም ይሁን ምን፣ የመንግስት አዳራሾቻችን ንጹህና ስርአታማ በመሆን ረገድ አርአያ ሊሆኑ ይገባል፤ ምክንያቱም የያህዌ ስም የሚጠራባቸው ከመሆኑም ሌላ የንጹህ አምልኮ ማእከል ናቸው።
the biosphere consists of living things and the environment the atmosphere, the land, and the oceans from which they derive the energy and nutrients needed for life.
የህይወት ክልል ህይወት ያላቸውን ነገሮችና የሚኖሩበትን አካባቢ የያዘ ነው፤ ይህም ህይወት ያላቸው ነገሮች በህይወት ለመቀጠል የሚያስፈልጋቸውን ሃይልና ምግብ የሚያገኙበትን የከባቢ አየር፣ የመሬትና የውቅያኖስ ክፍል ያጠቃልላል።
david spoke these encouraging words to the king about goliath: "let no one lose heart because of him."
ዳዊት ጎልያድን አስመልክቶ "በዚህ ሰው የተነሳ የማንም ሰው ልብ አይቅለጥ" በማለት ለሳኦል አበረታች ሃሳብ ተናገረ።
in 2008, they moved to russia.
በ 2008 ወደ ሩሲያ ሄዱ።
is not wisdom calling out?
ጥበብ እየተጣራች አይደለም?
4 refugees may face danger when fleeing or when living in a refugee camp. "
4 ስደተኞች በሚሸሹበት ጊዜም ሆነ በስደተኞች መጠለያ ውስጥ በሚኖሩበት ወቅት አደገኛ ሁኔታዎች ሊያጋጥሟቸው ይችላሉ።
(1 pet. 5: 7) we can take to heart what god told the israelites, that his mighty 'hand is not too short to save' his loyal servants.
(1 ጴጥ 5፥ 7) አምላክ ለእስራኤላውያን የተናገረውን ነገር ማስታወሳችን ይጠቅመናል፤ ያህዌ፣ ታማኝ አገልጋዮቹን 'ለማዳን' ሃያል የሆነው 'እጁ አጭር' እንዳልሆነ ገልጿል።
so isaiah the prophet called out to jehovah, and he made the shadow on the stairway of ahaz go back ten steps after it had already descended the steps.
ስለዚህ ነቢዩ ኢሳይያስ ወደ ያህዌ ጮኸ፤ እሱም በአካዝ ደረጃ ላይ ወደ ታች ወርዶ የነበረው ጥላ አስር ደረጃ ወደ ኋላ እንዲመለስ አደረገ።
i appreciate my family more and enjoy doing things to make them happy.
ለቤተሰቤ ያለኝ ፍቅር ያደገ ሲሆን እነሱን የሚያስደስታቸውን ነገር ማድረግ ደስ ይለኛል።
cotton now dominates the uzbek textile market.
በአሁኑ ጊዜ በኡዝቤክ የጨርቃ ጨርቅ ገበያ ላይ ትልቁን ቦታ የያዘው ጥጥ ነው።
clue: ephesians 6: 1 3; hebrews 13: 7, 17.
ፍንጭ፥ ኤፌሶን 6፥ 1 3፤ እብራውያን 13፥ 7, 17
that is what we should remember about jesus, and we need to tell it to others.
ኢየሱስን በአእምሯችን ልናስበው የሚገባው እንዲህ አድርገን ነው፤ ይህንንም ለሌሎች መንገር ያስፈልገናል።
(ruth 1: 8, 16, 17) why?
(ሩት 1፥ 8, 16, 17) ለምን?
each basin measured four cubits.
እያንዳንዱ ገንዳ አራት ክንድ ነበር።
what are some tools that you can use to strengthen your faith?
እምነታችሁን ለማጠናከር ልትጠቀሙባቸው የምትችሏቸው አንዳንድ መሳሪያዎች የትኞቹ ናቸው?
in the bible we find these words: "there should not be found in you anyone who employs divination, anyone practicing magic, anyone who looks for omens, a sorcerer, anyone binding others with a spell, anyone who consults a spirit medium or a fortune teller, or anyone who inquires of the dead.
መጽሃፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፥ "ሟርተኛ፣ አስማተኛ፣ ሞራ ገላጭ፣ ምትሃተኛ፣ ድግምተኛ፣ መናፍስት ጠሪ፣ ጠንቋይ ወይም ሙታን አነጋጋሪ በመካከልህ አይገኝ።
1 thessalonians 5: 17.
1 ተሰሎንቄ 5፥ 17
what helped joseph to keep his spiritual defenses intact under such tempting circumstances?
ዮሴፍ እንዲህ ያለ ፈታኝ ሁኔታ ሲያጋጥመው ስነ ምግባራዊ አቋሙን እንዳያላላ የረዳው ምንድን ነው?
the nuns allowed us only half an hour to talk after meals.
መነኮሳቱ ከምግብ በኋላ ለግማሽ ሰአት ያህል ብቻ እንድናወራ ይፈቅዱልን ነበር።
ephraim is joined to idols.
ኤፍሬም ከጣኦቶች ጋር ተቆራኝቷል።
(ex. 23: 14 17) recognizing the great spiritual value of these festivals, many family heads attended with their entire family.
(ዘጸ 23፥ 14 17፤ ዘዳ 16፥ 16) በርካታ የቤተሰብ ራሶች፣ እነዚህ በአላት ያላቸውን መንፈሳዊ ጥቅም ስለተገነዘቡ ቤተሰባቸውን በሙሉ ይዘው በቦታው ይገኙ ነበር።
what will my parents think of me?
ወላጆቼ ስለ እኔ ምን ይሰማቸዋል?
we can draw what important lessons from the accounts of the first passover and the exodus?
በዘጸአት መጽሃፍ ላይ ከሚገኘው ታሪክና ከመጀመሪያው ፋሲካ ምን አስፈላጊ ትምህርቶች ማግኘት እንችላለን?
the part he will present as his offering made by fire to jehovah is the fat that covers the intestines, all the fat that surrounds the intestines, and the two kidneys with the fat on them that is near the loins.
ለያህዌ በእሳት የሚቃጠል መባ አድርጎ የሚያቀርበውም እነዚህን ነው፥ አንጀቱን የሸፈነውን ስብ፣ በአንጀቱ ዙሪያ ያለውን ስብ በሙሉ፣ ሁለቱን ኩላሊቶችና በእነሱ ላይ ማለትም በሽንጡ አካባቢ ያለውን ስብ ያቀርባል።
the israelites offered animal sacrifices, and christians have always been well known for their "sacrifice of praise."
እስራኤላውያን የእንስሳት መስዋእት ያቀርቡ የነበረ ሲሆን ክርስቲያኖችም የሚታወቁት "የውዳሴ መስዋእት" በማቅረብ ነው።
why is there so much suffering on this earth?
በምድር ላይ ይህን ያህል መከራ የበዛው ለምንድን ነው?
what problems?
ችግሩ ምን ነበር?
but i now felt that my eyes were being opened!
አሁን ግን አይኔ የተከፈተ ያህል ሆኖ ተሰማኝ!
absolutely not! god expects you to exercise headship lovingly, in imitation of jesus.
በጭራሽ! አምላክ የራስነት ስልጣንህን ልክ እንደ ኢየሱስ ፍቅር በሚንጸባረቅበት መንገድ እንድትጠቀምበት ይጠብቅብሃል።
the enemies of jehovah will vanish like glorious pastures;
የያህዌ ጠላቶች እንደ መስክ ውበት ይከስማሉ፤
seeing what was happening, nehemiah had the city gates closed at dusk on the sixth day, chasing the foreign merchants away before the sabbath began.
ነህምያ ይህን ሁኔታ ሲመለከት ከሌላ አካባቢ የሚመጡ ነጋዴዎችን፣ ሰንበት ከመጀመሩ በፊት ከከተማይቱ ካስወጣ በኋላ ልክ ጸሃይ ስትጠልቅ የከተማይቱ በሮች እንዲዘጉ አደረገ።
(matt. 24: 3, 21) this unparalleled tribulation will start when jehovah brings destruction on "babylon the great," the world empire of false religion, by using the political powers.
(ማቴ 24፥ 3, 21) ያህዌ በአለም ላይ ያሉ የሃሰት ሃይማኖቶችን በሙሉ የምታመለክተውን 'ታላቂቱን ባቢሎን' በፖለቲካ ሃይሎች በመጠቀም ሲያጠፋት ከዚህ በፊት ሆኖ የማያውቀው ይህ ታላቅ መከራ ይጀምራል።
that may have happened when you first saw god's name, jehovah, in the bible.
እንዲህ የተሰማህ ያህዌ የሚለውን የአምላክ ስም በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ባየህበት ወቅት ሊሆን ይችላል።
(matthew 4: 8, 9) jesus rejected that temptation, but he later described the devil as "the ruler of the world."
(ማቴዎስ 4፥ 8, 9) ኢየሱስ ይህንን የሰይጣንን ግብዣ አልተቀበለም፤ ኢየሱስ ቆየት ብሎም "የዚህ አለም ገዥ" ዲያብሎስ እንደሆነ ተናግሯል።
our goal was to emigrate eventually to sydney, australia, where my uncle lived.
ይህን ያደረግነው አጎቴ ወደሚኖርበት ወደ ሲድኒ፣ አውስትራሊያ ለመሄድ ስላሰብን ነበር።
the domestics refer to the same anointed ones as individuals.
አገልጋዮቹ ደግሞ ቅቡአኑን ራሳቸውን በግለሰብ ደረጃ ያመለክታሉ።
but he said to them: "i must also declare the good news of the kingdom of god to other cities, because for this i was sent."
እሱ ግን "ለሌሎች ከተሞችም የአምላክን መንግስት ምስራች ማወጅ አለብኝ፤ ምክንያቱም የተላክሁት ለዚህ አላማ ነው" አላቸው።
there i met a mother who asked me to study the bible with her deaf twin daughters, jean and joan rothenberger, who were students at the same school for the deaf that i once attended.
በዚያም አንዲት እናት፣ ጂን እና ጆአን ሮተንበርገር የተባሉ መስማት የተሳናቸው መንትያ ልጆቿን መጽሃፍ ቅዱስ እንዳስጠናላት ጠየቀችኝ፤ እነዚህ እህትማማቾች የሚማሩት እኔ በተማርኩበት መስማት ለተሳናቸው የተዘጋጀ ትምህርት ቤት ውስጥ ነበር።
4. how is it possible to have a strong and happy marriage?
4. ትዳርን ጠንካራና አስደሳች ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?
philippians 1: 9, 10.
ፊልጵስዩስ 1፥ 9, 10
in my opinion, ethiopia fulfills this requirement, and there's no chance that makes ethiopia out of the list, he said.
በእኔ አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ይህን መስፈርት ታሟላለች ያሉት ሚስተር ኦጂክ ኢትዮጵያ ከሊስቱ እንድትወጣ የሚያደርጋት አጋጣሚ የመኖሩ ሁኔታ የሚታይ አይደለም ብለዋል።
that message also foretells the unification of god's people that started to take place during the last days.
ይህ ትንቢት፣ በፍጻሜው ዘመን የሚኖሩ የአምላክ ህዝቦችም አንድ እንደሚሆኑ ይጠቁማል።
at that time, the catholic church and the theologians in paris opposed the use of translations of the bible in common languages.
በወቅቱ፣ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንና በፓሪስ የሚገኙት የሃይማኖት ምሁራን ተራው ህዝብ በሚግባባበት ቋንቋ የተተረጎሙ የመጽሃፍ ቅዱስ ትርጉሞችን መጠቀምን ይቃወሙ ነበር።
is there any reason to believe that this age old enemy will be brought to nothing?
ታዲያ ይህ የረጅም ዘመን ጠላታችን ይደመሰሳል ብለን ለማመን የሚያስችል ምክንያት አለ?
in 805 a.d., caliph harun ar rashid established a hospital in his capital, baghdad.
ከሊፋ ሃሩን አልራሺድ መዲናው በሆነችው በባግዳድ በ 805 አ.ም አንድ ሆስፒታል አቋቋመ።
he would bless them, keep them, and assign peace to them.
ይባርካቸው፣ ይጠብቃቸውና ሰላም ይሰጣቸው ነበር።
author p. d. mehta wrote: "a vast amount of suffering is due to our own lust, to our feverish pleasure seeking and self indulgence, to our greed and our ambition."
ደራሲ ፊሮዝ ሜታ "ብዙውን ጊዜ ለመከራ ምክንያት የሆነው፣ በምኞት መቋመጣችን እንዲሁም ተድላን በማሳደድና ስጋዊ ፍላጎትን በማርካት ላይ ማተኮራችን ብሎም ስግብግብና የስልጣን ጥመኞች መሆናችን ነው" በማለት ጽፈዋል።
may those seeking to take my life
ህይወቴን ለማጥፋት የሚሹ
their collective effort has resulted in hundreds of thousands of new disciples being added to the ranks of kingdom proclaimers each year, making the preaching and teaching work an outstanding feature of the sign of jesus' presence in kingdom power.
የኢየሱስ ተከታዮች በህብረት የሚያካሂዱት ስራ በየአመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ የመንግስቱ አስፋፊዎች እንዲጨመሩ አድርጓል፤ በዚህም ምክንያት የስብከቱና የማስተማሩ ስራ፣ ኢየሱስ በመንግስቱ ስልጣን መገኘቱን የሚያሳየው ምልክት አንዱ ጉልህ ገጽታ መሆን ችሏል።
although you do not have to lead a nation as joshua did, you have your own challenges to face.
እርግጥ ነው፣ አንተ እንደ ኢያሱ አንድን ብሄር የመምራት ሃላፊነት ባይጣልብህም በግለሰብ ደረጃ የምትጋፈጣቸው ተፈታታኝ ሁኔታዎች እንዳሉብህ የታወቀ ነው።
the word of jehovah came to jeremiah the second time, while he was still confined in the courtyard of the guard, saying: "this is what jehovah the maker of earth says, jehovah who formed it and firmly established it; jehovah is his name, 'call to me, and i will answer you and readily tell you great and incomprehensible things that you have not known.'"
ኤርምያስ በክብር ዘቦቹ ግቢ ታስሮ ሳለ የያህዌ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል ወደ እሱ መጣ፥ "ምድርን የሰራት ያህዌ፣ አዎ፣ ያበጃትና አጽንቶ የመሰረታት ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ስሙ ያህዌ ነው፤ 'ጥራኝ፤ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተ የማታውቀውን ታላቅና ለመረዳት አዳጋች የሆነ ነገር ወዲያውኑ እነግርሃለሁ።'"
indeed, which one of you, if his son asks for bread, will hand him a stone?
ደግሞስ ከእናንተ መካከል ልጁ ዳቦ ቢለምነው ድንጋይ የሚሰጠው አለ?
who have taunted my people and made boasts against their territory.
እነሱ በህዝቤ ላይ ተሳልቀዋል፤ ግዛታቸውንም ለመውሰድ በእብሪት ዝተዋል።
col. 3: 12 14.
ቆላ 3፥ 12 14
one father says, "when i am prepared, everyone has a more meaningful study session."
አንድ አባት "እኔ ተዘጋጅቼ ከመጣሁ የቤተሰብ ጥናቱ ለሁሉም የቤተሰቡ አባል ትርጉም ያለው ይሆንለታል" ብሏል።
8 it took ten plagues and the destruction of pharaoh and his armed forces in the waters of the red sea to deliver the sons of israel from egyptian oppression.
8 እስራኤላውያንን ከግብጽ ባርነት ነጻ ለማውጣት ያህዌ አስር መቅሰፍቶች ማምጣት ብሎም ፈርኦንንና ሰራዊቱን ቀይ ባህር ውስጥ ማስመጥ ግድ ሆኖበት ነበር።
they wept and sat there before jehovah, and they fasted on that day until the evening and offered up burnt offerings and communion offerings before jehovah.
በዚያም እያለቀሱ በያህዌ ፊት ተቀመጡ፤ እንዲሁም በዚያ ቀን እስኪመሽ ድረስ ጾሙ፤ በያህዌም ፊት የሚቃጠሉ መባዎችንና የህብረት መባዎችን አቀረቡ።
why did god not fight for the jews, as he had in the past?
አምላክ ጥንት እንዳደረገው ለአይሁዳውያን ያልተዋጋላቸው ለምንድን ነው?
14 the mosaic law governed israel's affairs for over 1,500 years.
14 የሙሴ ህግ ከ 1,500 ለሚበልጡ አመታት ለእስራኤላውያን መመሪያ ሆኖ አገልግሏል።
similarly, as we repeat this cycle of learning jehovah's counsel, following it, and then reaping the benefits, our trust in jehovah grows.
በተመሳሳይም የያህዌን መመሪያዎች ስንማርና የተማርነውን ተግባራዊ ስናደርግ እንዲሁም በዚህ ምክንያት በረከት ስናገኝ በያህዌ ላይ ያለን የመተማመን ስሜት እየጨመረ ይመጣል።
carefully watch that no one fails to obtain the undeserved kindness of god, so that no poisonous root springs up to cause trouble and many are defiled by it; and watch that among you there is no one who is sexually immoral nor anyone who does not appreciate sacred things, like esau, who gave up his rights as firstborn in exchange for one meal.
ማንም የአምላክን ጸጋ እንዳያጣ ብሎም መርዛማ ስር በቅሎ ችግር እንዳይፈጥርና ብዙዎችን እንዳይበክል ተጠንቀቁ፤ በተጨማሪም በመካከላችሁ ሴሰኛ ሰውም ሆነ ለአንድ ጊዜ መብል ሲል የብኩርና መብቱን አሳልፎ እንደሰጠው እንደ ኤሳው ቅዱስ ነገሮችን የማያደንቅ ሰው እንዳይገኝ ተጠንቀቁ።
it tells us that someone really is listening to prayers that are made in the right way and for the right things.
መጽሃፍ ቅዱስ በጸሎታችን ላይ ትክክለኛውን ነገር በትክክለኛ መንገድ ከጠየቅን በእርግጥ የሚሰማን አካል እንዳለ ይናገራል።
whatever sprouts produces no flour.
እህሉ፣ ዱቄት አላስገኘም።
israel has rejected what is good.
እስራኤል መልካም የሆነውን ነገር ገሸሽ አድርጓል።
this should not surprise us.
ይህም ሊያስገርመን አይገባም።
being honest in a dishonest world calls for courage.
ሃቀኝነት በጎደለው አለም ውስጥ ሃቀኛ መሆን ድፍረት ይጠይቃል።
afterward it was the heart's desire of jehoash to renovate the house of jehovah.
ከጊዜ በኋላ ኢዮአስ የያህዌን ቤት ለማደስ ልባዊ ፍላጎት አደረበት።
after i was appointed, brother thompson was the first district overseer i served with.
የወረዳ የበላይ ተመልካች ሆኜ ከተሾምኩ በኋላ አብሬው ያገለገልኩት የመጀመሪያው የአውራጃ የበላይ ተመልካች ወንድም ቶምሰን ነው።
1, 2. (a) why can we take courage from the examples of noah, daniel, and job?
1, 2. (ሃ) ኖህ፣ ዳንኤልና ኢዮብ የተዉት ምሳሌ የብርታት ምንጭ ይሆነናል የምንለው ለምንድን ነው?
sometime during king jeroboam's reign, jehovah sent a certain prophet from judah to deliver a scathing judgment message to that apostate king of israel.
ኢዮርብአም ንጉስ በነበረበት ዘመን ያህዌ ለዚህ ከሃዲ ንጉስ ከባድ የፍርድ መልእክት እንዲያስተላልፍ አንድ ነቢይ ከይሁዳ ላከ።
it can begin as early as age eight or as late as the mid teens. "
ጉርምስና ፈጠነ ከተባለ በስምንት አመት፣ ዘገየ ከተባለ ደግሞ በአስራዎቹ አጋማሽ ላይ ሊጀምር ይችላል።
doctors and medical students, who frequently did autopsies before going to the maternity ward, had unwittingly been transmitting the disease to expectant mothers during obstetric examinations or childbirth! mortality in the second ward was lower because students of midwifery did not perform autopsies.
ለካስ ወደ ማዋለጃ ክፍል ከመሄዳቸው በፊት የአስከሬን ምርመራ የሚያደርጉ ሃኪሞችና የህክምና ተማሪዎች፣ ሊወልዱ በተቃረቡ ነፍሰ ጡሮች ላይ የማህጸን ምርመራ በሚያደርጉበት ወይም እነሱን በሚያዋልዱበት ጊዜ ሳያስቡት በሽታውን ያስተላልፉ ነበር! በሁለተኛው ክሊኒክ ውስጥ የሚደርሰው ሞት በጣም አነስተኛ የሆነው ለአዋላጅነት የሚሰለጥኑት ተማሪዎች የአስከሬን ምርመራ ስለማያደርጉ ነበር።
our taking those words to heart will empower us to face the great tribulation just ahead and contribute to the paradise to follow.
እኛም ይህን ጥቅስ ልብ ማለታችን፣ ከፊታችን የሚጠብቀንን ታላቅ መከራ ለማለፍ የሚያስችል ብርታት እንድናገኝና ገነት በምትሆነው ምድር ላይ ለሚኖረው ሰላምና አንድነት አስተዋጽኦ እንድናደርግ ይረዳናል።
using my book of bible stories, she explained how the account of shadrach, meshach, and abednego had a bearing on her decision.
የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሃፌ የተሰኘውን መጽሃፍ ተጠቅማ የሲድራቅ፣ ሚሳቅና አብደናጎ ታሪክ ውሳኔ ለማድረግ እንዴት እንደረዳት አብራራች።
12, 13. why did david pour out the water that three of his men brought to him?
12, 13. ዳዊት ሶስቱ ሰዎች ያመጡለትን ውሃ መሬት ላይ ያፈሰሰው ለምንድን ነው?
take sleep, for example.
እንቅልፍን እንደ ምሳሌ እንውሰድ።
15 subject index for 2015 awake!
15 የ 2015 ንቁ! ርእስ ማውጫ
epilepsy, 10 / 13
የሚጥል በሽታ፣ 10 / 13
by misrepresenting god's viewpoint, jewish religious leaders instilled a contempt for women in many men.
የአይሁድ ሃይማኖታዊ መሪዎች፣ አምላክ ለሴቶች ያለውን አመለካከት አዛብተው በማቅረባቸው ብዙ ወንዶች ሴቶችን እንዲንቁ አድርገዋል።
since, then, we have gifts that differ according to the undeserved kindness given to us, if it is of prophecy, let us prophesy in proportion to our faith; or if it is a ministry, let us be at this ministry; or the one who teaches, let him be at his teaching; or the one who encourages, let him give encouragement; the one who distributes, let him do it liberally; the one who presides, let him do it diligently; the one who shows mercy, let him do it cheerfully.
በመሆኑም በተሰጠን ጸጋ መሰረት የተለያዩ ስጦታዎች ስላሉን ስጦታችን ትንቢት መናገር ከሆነ በተሰጠን እምነት መሰረት ትንቢት እንናገር፤ ማገልገል ከሆነ ማገልገላችንን እንቀጥል፤ የሚያስተምርም ቢሆን ማስተማሩን ይቀጥል፤ የሚያበረታታም ቢሆን ማበረታቻ መስጠቱን ይቀጥል፤ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ፤ የሚያስተዳድር በትጋት ያስተዳድር፤ የሚምር በደስታ ይማር።
however, the text of the bible was not ready for printing.
ይሁን እንጂ ለህትመት የተዘጋጀ የመጽሃፍ ቅዱስ ጽሁፍ አልነበረም።
then he began to tell the people this illustration: "a man planted a vineyard and leased it to cultivators, and he traveled abroad for a considerable time.
ከዚያም ለህዝቡ የሚከተለውን ምሳሌ ይነግራቸው ጀመር፥ "አንድ ሰው የወይን እርሻ አለማና ለገበሬዎች አከራየ፤ ወደ ሌላ አገር ሄዶም ረዘም ላለ ጊዜ ቆየ።
they grope in darkness, where there is no light;
ብርሃን በሌለበት ጨለማ፣ በዳበሳ ይሄዳሉ፤
of course, the elders are not miracle workers.
እርግጥ ነው፣ ሽማግሌዎች ተአምር አይሰሩም።
(jas. 2: 15, 16) similarly, love for jehovah and our neighbor moves us not only to ask god 'to send out workers into the harvest' but also to have a full share in the preaching work.
(ያእ 2፥ 15, 16) በተጨማሪም ለያህዌና ለባልንጀራችን ያለን ፍቅር፣ አምላክ "ወደ መከሩ፣ ሰራተኞች እንዲልክ" ከመለመን ባለፈ በስብከቱ ስራ ሙሉ ተሳትፎ እንድናደርግ ሊያነሳሳን ይገባል።
david said to the true god: "was it not i who said to number the people?
ዳዊትም እውነተኛውን አምላክ እንዲህ አለ፥ "ህዝቡ እንዲቆጠር ያዘዝኩት እኔ አይደለሁም?
the prodigal son learned the hard way that life outside his father's home was empty and heartless.
አባካኙ ልጅ ከአባቱ ቤት መውጣቱ ምን ያህል ስቃይ እንዳለው የተረዳው ከደረሰበት መከራ ነው።
2 that same evening, these two disciples returned to jerusalem.
2 እነዚህ ሁለት ደቀ መዛሙርት የዚያኑ እለት ምሽት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።
for aaron's descendants (9 19)
ለአሮን ዘሮች (9 19)
(ps. 25: 1, 2) what helped david to develop such trust in his heavenly father?
(መዝ 25፥ 1, 2) ዳዊት በሰማይ በሚገኘው አባቱ ላይ እንዲህ ያለ የመተማመን መንፈስ እንዲያዳብር የረዳው ምንድን ነው?
since fruit bats may cover long distances during the night, they can disperse seeds over a wide area.
ፍሬ በል የሌሊት ወፍ ዝርያዎች በሌሊት የሚያደርጉት በረራ ብዙ ርቀት ሊሸፍን ስለሚችል በጣም ሰፊ በሆነ አካባቢ ዘር ያሰራጫሉ።
fear of the unknown, then, may hinder or even paralyze a person's efforts to care for an ill family member.
ስለ ሞት ያላቸው ግንዛቤ ውስን መሆኑ እንዲፈሩና እንዲጨነቁ ሊያደርጋቸው ይችላል፤ ይህ ደግሞ የታመመውን የቤተሰብ አባል ከመንከባከብ ወደኋላ እንዲሉ ተጽእኖ ያሳድርባቸው ይሆናል።
song of songs 8: 1 14
መሃልየ መሃልይ 8፥ 1 14
for by them his portion is rich,
በእነሱ የተነሳ ድርሻው በቅባት ተሞልቷል፤
after christopher columbus returned from his first voyage to the americas in 1493, the kings of spain and portugal disagreed on who should control trade and colonization of the newly discovered lands.
ክሪስቶፈር ኮሎምበስ ወደ አሜሪካ አህጉራት ለመጀመሪያ ጊዜ ካደረገው ጉዞ በ 1493 ከተመለሰ በኋላ በስፔንና በፖርቱጋል ነገስታት መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ ነበር፤ ይህም የሆነው አዲስ ከተገኙት አገሮች ጋር በተያያዘ የሚካሄደውን የንግድ እንቅስቃሴ የሚቆጣጠረው እንዲሁም በቅኝ ግዛት የሚያስተዳድራቸው ማን እንደሆነ መስማማት ስላልቻሉ ነው።
9 by word and example, jesus trained his disciples to serve others humbly.
9 ኢየሱስ፣ ሌሎችን በትህትና እንዲያገለግሉ በቃልም ሆነ በድርጊት ደቀ መዛሙርቱን አሰልጥኗቸዋል።
after he had removed him from the road, all the men followed joab to chase after sheba the son of bichri.
አሜሳይን ከመንገዱ ላይ ካነሳው በኋላ ሰዉ ሁሉ የቢክሪን ልጅ ሳባን ለማሳደድ ኢዮአብን ተከትሎ ሄደ።