client_id
stringclasses 1
value | path
stringlengths 28
28
| sentence
stringlengths 11
86
| up_votes
int64 2
3
| down_votes
int64 0
1
| age
stringclasses 1
value | gender
stringclasses 1
value | accents
float64 | variant
float64 | locale
stringclasses 1
value | segment
float64 |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782188.mp3 | እንዲህ እያለም ይፈትነው ጀመር፡፡ | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782216.mp3 | ባልየው ፍቅረኛዋን ሊይዘው ሲሞክር ፍቅረኛው ደግሞ ለማምለጥ ሲሞክር ትግል ተጀመረ፡፡ | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782218.mp3 | ቅድመ ንጋት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ጾም መያዣው ሰዓት ደግሞ ሱሁር ይባላል። | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782219.mp3 | ለዚህ ነው ወደዚህ የመጣነው፡፡ | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782308.mp3 | በሱዳን የሚሆነው ነገር ሁለቱ ሃገራት በሚኖራቸው ግንኙነት ላይ የራሱ ተጽዕኖ ይኖረዋል። | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782309.mp3 | በካርቱምና ካይሮ መካከል ቢያንስ ሀያ አምስት አውቶብሶች በየዕለቱ ይጓጓዛሉ። | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782310.mp3 | የመጽሐፉ ርዕስ ከዚህ ተቀዳ። | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782319.mp3 | ይህ የሕጻናት ዕድገት ባለሙያዋ ጆርጎ ድሪባም የሚስማሙበት ነው። | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782320.mp3 | ከጄኔራል ሰዓረ የሀገር ፍቅርን በታማኝነት ማገልገልን እንዲሁም ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትን ይማራሉ ነው ያሉት ከንቲባዋ በንግግራቸው፡፡ | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782321.mp3 | ልጄ እንጂ እኔ አልሞት! ልጅ ደግሞ የለኝም፡፡ | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782318.mp3 | ዶናልድ ትራምፕ የሰሞኑ ዜና ነበሩ። | 2 | 0 | null | null | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782576.mp3 | ይህም ሲባል ለሓቆች እንዲህ ሆኖ መገኘትና፣ እንደዚያ ሆኖ አለመገኘት አስገዳጅ አመክንዮ የለም። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782575.mp3 | ካርቱም ያለው የአሜሪካ ኤምባሲ እንደተዘጋ ባይደን አረጋግጠዋል | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782579.mp3 | ስለዚህ የሱሑር ሰዓት ምግብ በቂ ካርቦሃይድሬት ያለው እንዲሆን ይመከራል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782577.mp3 | በመጨረሻም ተመስገን አለ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782580.mp3 | የተመድ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ሰራተኛ የሆነ ሱዳናዊም ህይወቱን አጥቷል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782581.mp3 | ይሁንና የሞራሌስ ፓርቲ በቀጣዩ ዓመት ጠቅላላ ምርጫ አሸነፈና ሞራሌ ከተሰደዱበት አርጀንቲና ተመለሱ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782585.mp3 | አንድ ሳምቡሳ በአማካይ ሁለት መቶ ሀምሳ ካሎሪ አለው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37782587.mp3 | በአንዳንድ ሁኔታዎች ወታደሮች ሞታቸውን ለማፋጠን የሚያደርጉት የጉልበታቸውን ቋንጃ በመምታት እግራቸውን መስበር ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790322.mp3 | የፖለቲካ ተንታኙ አደም ካሴ በሱዳን ግጭት የተቀሰቀሰው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር ባለበት ወቅት መሆኑን ይጠቅሳሉ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790355.mp3 | ላብና ትንፋሽ ይጠይቃል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790332.mp3 | ይህንንም ተከትሎ በመንግሥት እና በቤተክርስቲያኗ መሪዎች ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ውይይት መደረጉም ይታወሳል | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790335.mp3 | ከጤና ሚኒስቴር ጋር አብረው በአይን ህክምናና በሌሎች የጤና አገልግሎቶች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790336.mp3 | በተለይ ሲጋራ ስጡኝ ማለት ሲያቆሙ ቤተሰቡ ግራ ተጋብቷል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790340.mp3 | ባንኩ በቀጣይም ይህን መሰል የማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እንደሚሰራ ነው የተገለፀው፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790338.mp3 | እርሷም አዎ ከመለወጥ አምልጬ የመጣሁት እኔ ብቻ ነኝ አለችው፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790347.mp3 | የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለነበራቸው ቆይታ ምስጋና አቅርቧል፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790346.mp3 | መዘንጋት የሌለብን ይላሉ አቶ ሰኢድ የማንዳስሰው የልጆች ሥነልቦናዊ ጤና የዕድገታቸው ወሳኝ ክፍል መሆኑን ነው | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790350.mp3 | አርሰናል እንዳደረገው ሩዋንዳን ይጎብኙ ብለው ማሊያቸው ላይ ይለጥፋሉ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790354.mp3 | ሁለተኛው ሰው ደግሞ በከፊል እምነት ያለው ነው፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790353.mp3 | መልሶቹን እስከ ነገ ድረስ እንድታመጣ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790349.mp3 | ብሎ ወደ ጫካው ሮጦ ሄደ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790432.mp3 | በአሜሪካ ታሪክ በወንጀል የተከሰሱ የመጀመርያው የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሆነዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790431.mp3 | ስለዚህ እነዚህ ነገሮችን ግጭቱን ሊያወሳስቡ ይችላሉ ሲሉ አቦ ሓሽም ያስረዳሉ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790433.mp3 | በውድድሩ መጀመሪያ አካባቢ ሲፈን የሕመም ምልክት እያሳያች ሩጫዋን እያቆመች ሰውነቷን ለማፍታት ስትሞክር ታይታ ነበር። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790445.mp3 | አሜሪካ በስህተት ነው የታሰረው ስትል የፈረጀች ሲሆን ከእስር ለማስፈታትም በርካታ ጥረቶች እየተደረጉ ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790447.mp3 | ፍላቪየስ በጻፈው ዘገባ በ ሰማኒያ ስምንት ዓመተ ዓለም አካባቢ የጅምላ ስቅለቶች ይፈጸሙ እንደነበር ጠቅሷል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790449.mp3 | አባት ልጁን ካደ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790455.mp3 | ውጤት ለመገመት ከሚከብዱ ጨዋታዎች መካከል አንዱ ይህ ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790457.mp3 | እናትየውም ይህንን ማድረግ እንዴት ይቻልሃል ብላ ጠየቀችው፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790454.mp3 | በኤፍኤ ዋንጫ ጥሩ ተጉዘዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790470.mp3 | የብልጽግና ጉዞ ሁሉም አሸናፊ የሚሆንበት የኅብረት ጉዞ እንጂ ጥቂቶች የሚያሸንፉበት የጥሎ ማለፍ ሩጫ አይደለም። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790560.mp3 | በኢትዮጵያ የተወሰኑ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የተጣለው ገደብ እንዲነሳ የመብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790561.mp3 | የመጽሔቱ አሳታሚ ዋና ዳይሬክተር ቢያንካ ፖልማን ተናግራለች። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790568.mp3 | የሰው ልጆች ምናልባትም ከመቶ ዓመት በላይም ሊኖሩ ይችላሉ ብለው ሳይንቲስቶች እንዲያስቡ አድርጓል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790569.mp3 | ይህ ደግሞ አካላዊ ዕድገትን ብቻ የሚመለከት ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790584.mp3 | ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ ተወያይትል | 3 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790592.mp3 | እርሱም ወደቤቱ ወስዷቸው ምግብ እንዲበሉ ሰውየው ሚስቱ ምግብ እንድታቀርብ አዘዛት፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790596.mp3 | የተሰበረን ልብ ለመጠገን ግን ጊዜ ይወስዳል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790602.mp3 | ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ሥም ስለማይወድ አዎ ብቻ ካልከው ትሸለማለህ አለችው፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790605.mp3 | ይህ ብቻ በቂ ስላልሆነ ለምን አንድ ቀን አብረን አናድርም?” | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790612.mp3 | ነገር ግን እሱን እንደ አደጋ መመልከታቸው በጣም የሚያስደንቅ ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790614.mp3 | ሱዳን ላለፉት ቀናት በግጭት እየታመሰች ነው ሁለት ጀነራሎች አንጃ ፈጥረው ለስልጣን ሽሚያ ግጭት ውስጥ ገብተዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790622.mp3 | የሕዋስ ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ጃኔት ሎርድ ብዙ ዓመት መኖር ጥሩ ኑሮ መግፋት ማለት አይደለም ይላሉ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37790624.mp3 | እንዲያውም ሲጋራ ካልሰጣችሁኝ ራሴ እየወጣሁ እገዛለሁ ብለው ማስፈራራት ጀመሩ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791277.mp3 | በቅሎዋ በድንገት ተደናቅፋ ስትወድቅ ጌታውም ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ ክፉኛ ተጎዳ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791278.mp3 | እኔ ግን ገንዘብ የለኝም አለው፡፡ | 2 | 1 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791282.mp3 | እንዲሁም ኬንያዊቷ አትሌት ፔሬስ ጄፕቺርቺር ሦስተኛ ደረጃ ወጥታለች፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791288.mp3 | የሌላ የእምነት ተከታዮች በእምነታቸው ምክንያት ለእስር ለስደትና እንደሚዳረጉ ይነገራል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791290.mp3 | ይህ ሁሉ ሲሆን የሚሰቀለው ሰው ላይ የሚፈጠረው ህመም በቃላት ለመግለጽ የማይቻል አሰቃቂ ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791291.mp3 | የሪዮ ኦሊምፒክ የአስር ሺህ ሜትር ወርቅ አሸናፊ አልማዝ አያና ተወዳዳሪ አትሌት ናት። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791293.mp3 | ፎርሙላ አንድ ያሸነፈው በቤንተን ሥር ሆኖ ሲሆን አምስት ጊዜ ያሸነፈው በፌራሪ ሥር ሆኖ ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791298.mp3 | እኔ ደግሞ ከፍተኛ አደጋ ባጋጠመህ ጊዜ አድንሃለሁ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791297.mp3 | በማግስቱም ሌላ ማግኘት እችላለሁ አለ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791294.mp3 | በዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ የተሠራ ጥናት እንደሚያሳየው በዚህ ምዕተ ዓመት የሰዎች በሕይወት መቆያ ዕድሜ ይጨምራል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791301.mp3 | እንደምናስተውለው ከሆነ ሠራተኞች ልጆች ዝም ጭጭ እንዲሉላቸው ነው የሚፈልጉት | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791302.mp3 | ፈተናው ተሸናፊ ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791303.mp3 | በመጨረሻም ያለን ብቸኛ እድል መሰቀል ብቻ ነው አሉት፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37791305.mp3 | ለዚህ ነው የልጅ ልጄም ቢሆን ሽማግሌና ደካማ የሆነው፡፡ ለዚህም ነው ነገሮች የተገላቢጦሽ የሆኑት፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802159.mp3 | ኡሁሩ ኬንያታ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮንዚሌ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት ተመስግነዋል | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802160.mp3 | ከአንድ ሳምንታት በፊት በኬንያ ምሥራቃዊ ክፍል ኪሊፊ በሚባለው የባሕር ዳርቻ ግዛት ተመሳሳይ ነገር ተፈጥሯል | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802164.mp3 | አባታቸው እና ወንድማቸው የሲሚላኔን መቀበር ሳያዩ አልፈዋል ነገር ግን እናታቸው አስከሬኗ ተገኝቶ እንደሚቀብሯት ተስፋ ያደርጋሉ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802191.mp3 | ናታንያሁ ራሳቸው ጉቦ በመስጠት እመነት በማጉደልና በሙስና ያልተቋጨ ክስ አለባቸው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802195.mp3 | ይህ አንድን ሃገር ለመጠበቅና ለመከላከል አቅም አይሰጥም ሲሉ ያክላሉ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802219.mp3 | ስምንቱም ወንድማማቾች እንደርሱ ጀግና አለመሆናቸው እንደማያስደስታቸው ለእናታቸው ነገሯት፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802244.mp3 | ከተማዋ የማያቋርጥ የፍንዳታ ድምጽ በብርሃን ቢሞላትም የህይወት እንቅስቃሴዎች ቀጥለዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802245.mp3 | ፓስተር ማኬንዚ ንቴንጌ የተባለ የሃይማኖት ሰባኪ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሏል | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802246.mp3 | ከዚህ ኦፕሬሽን በፊት የቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ሲቢኤስ ኒውስ ሰባ የመንግሥት ሠራተኞችን ለማስወጣት ዕቅድ እንዳለ ዘግቧል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802247.mp3 | ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ሁለት ቢሊዮን ዶላር የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉም ተመላክቷል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802261.mp3 | ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይል ስድስት አውሮፕላኖች ዜጎችን ለማስወጣት ጥቅም ላይ እንደዋሉና ከአሜሪካ ጋር እንደተባበረም ገልጿል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802291.mp3 | ቁልፍ የተከላካይ መስመር ተጫዋቾቹን በጉዳት ያጣው ዩናይትድ በዌምብሌ ፈተና እንደሚገጥመው እሰጋለሁ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802293.mp3 | ጠቃሚው ነገር ለሰውነታችን የሚያስፈልገው የተመጣጠነ ምግብን በመጠኑ ማግኘት ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802310.mp3 | ሁለቱም ወገኖች የዜሮ ድምር ውጤት ውስጥ ገብተዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802308.mp3 | በቀጣይ ቀናት የሁሉንም ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮችን ያካተተ ቡድን ጉዞ ያደርጋል | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802342.mp3 | ብዙ ጊዜ ሴቶች በማያዘወትሩት ሥራ ላይ በመሰማራት የማኅበረሰቡን የቆዩ የሥርዓተ ጾታ አመለካከቶችን እየተገዳደሩ ይገኛሉ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802350.mp3 | ለምን የተለዩ እንደሆኑ ገና አልታወቀም ይላሉ ፕሮፌሰሯ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802625.mp3 | እነርሱም የመጀመሪያው አዋቂ ሰው እጅግ በጣም ያረጀ ስለነበረ ታላቅ ወንድም እንዳለው ሲያወቁ ተገረሙ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802626.mp3 | ሆኖም የክሊዮፓትራ ፊልም ማስተዋወቂያ ባለፈው ሳምንት መውጣቱን ተከትሎ ግብጻውያንን አወዛግቧል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802628.mp3 | የመጀመሪያዎቹ ቀናት ከባድ ሊሆኑ ይችላሉ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802653.mp3 | ሰዎቹም ስማቸው እንዳይጠፋ በመፍራት ሶስት ስልቻ ጤፍ ሰጥተውት ጤፉን ይዞ ወደ መንደሩ ተመለሰ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802651.mp3 | ሉላ ዳ ሲልቫ ፕሬዝዳንት ነበሩ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802683.mp3 | ካይሮ ምን ዓይነት እርምጃ እንደምትወስድ እናያለን። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802681.mp3 | ሚሊዮኖች ትምህርት ቤት ዝር እንዳይሉ ተገድደው በየቤታቸው ተወስነው አማራጭ በሆነው የዲጂታል መንገዶች እንዲማሩ ሆነዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802682.mp3 | ከፍተኛ መጠን ያለውን ብድር ለማግኘት እየሞከረች መሆኑን የዜና ወኪሉ ጉዳዩን የሚያውቁ አራት ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802698.mp3 | ልጆቹንም ሰብስቦ እኔ አሁን አርጅቻለሁና ሞቴን የምጠብቅ ሰው ነኝ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802697.mp3 | ነገር ግን እንደ የትወና ጥበብ ዘርፍነቱ በተለይ እንደ ድራማ በተዋናዮች የሚቀርበውን ብቻ ይገልፃል። | 2 | 1 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802715.mp3 | ስለ ክርስቶስ መምጣት ለአዳም ልጆች የመሥዋዕት በግ ሆኖ ስለመቅረቡና ሞቶ ስለ መነሣቱ አስቀድሞ ትንቢቶች ተነግረዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802737.mp3 | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802738.mp3 | ማሰብና መወሰን አለብን። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802756.mp3 | እንደዚህ እንደዚህ ከተባለ ቦታ ነው የወደቀው አለው፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
Subsets and Splits