id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
32751
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%81%E1%88%AB%E1%88%AA%E1%89%B5
እንቁራሪት
እንቁራሪት የአምፊቢያን አይነት ስትሆን መልኳ እንደ ሌላ ጓጉንቸር ነው። ሆኖም፣ ከሌላ ጓጉንቸር በተለየ መልኩ፣ ከውሃ ዳር ይልቅ በደረቅ ቦታ መኖርን ታዘወትራለች፣ ቆዳዋም እየቆረበጠ የሚሻክር ነው። የኋላ እግሮቿ አጭር ስለሆኑ፣ ከመዝለል ይልቅ መራመድን ታዘወትራለች። ከጓጉንቸር ክፍለመደብ ብዙ አስተኔዎች «እንቊራሪት» ተብለዋል። ጉርጥ አንዱ የእንቁራሪት አስተኔ ሲሆን የብዙ ጉርጦች ቀለም ወደ ቡኒ የተጠጋ ነው። እንቁራሪት በውሃ ና በየብስ ትኖራለች። ወደ በየብስ ስትወጣ በሳምባዋ ትተነፍሳለች። በውሃ ውስጥ ደግሞ በስንጥብ(ጊል)ነው።
31224
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8B%A8%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%85
ማየ አይህ
ማየ ኣይህ ልሳነ ግዕዝ ሲሆን በአማርኛ ደግሞ «የጥፋት ውሃ» ይባላል። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ይህ የኖህ መርከብ፣ የኖህ ቤተሠብና የኖህ ልጆች ያመለጡበት ጥፋት ዘመን ሆነ። እንዲሁም በዓለም ዙሪያ በተለያዩ እምነቶች ወይም ልማዶች ውስጥ፣ ለምሳሌ በጥንቱ ሱመር፣ ሕንድ ወይም በሜክሲኮ ኗሪዎች ልማድ፣ ተመሣሣይ ድርጊቶች እንደ ተከሠቱ ስለ ማየ አይህ ይነገራል። መጽሐፍ ቅዱስ
15590
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%8C%8D%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A3%E1%88%8B%E1%88%9D
ሳይደግስ አይጣላም
ሳይደግስ አይጣላም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ብዙ ጊዜ መጥፎ ነገር ከጥሩ ነገር ጋር ተቀላቅሎ በሂወት መከሰቱን የሚያስተውል ንግግር። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22348
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%8C%82
ጉጂ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ጉጂ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
20051
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%9E%E1%89%A5%E1%88%8D%20%E1%88%98%E1%89%83%E1%89%A5%E1%88%AD
የዞብል መቃብር
የዞብል መቃብር የፈረሱ ዞብል መቃብር ነው። ከፋሲል መዋኛ አጠገብ በስተምስራቅ ይገኛል። ዞብል በአንዳንዶች ዘንድ ተወዳጁ የአጼ ፋሲለደስ ፈረስ መሆኑ ሲታመን አልፎ አልፎ ሌሎች ሰዎች ፈረሱ የፋሲለደስ ልጅ የቀዳማዊ ዮሐንስ ፈረስ ነው ይላሉ። ሆነም ቀረም የዞብል መቃብር በክብ ቅርጽ በቅምብብ የተሰራ መታሰቢያ ሲሆን ከቆይታ ብዛት ጉዳት እየደረሰበትና ዛፎች በመካከሉ እየበቀሉበት እየፈረሰ ያለ ምናልባት ብቸኛው የኢትዮጵያ ፈረስ መዘክር ነው።
13396
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8A%AD%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%84%E1%88%8E%20%E1%88%B5%E1%88%AB%E1%8B%8E%E1%89%BD%20%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%8D%8A%E1%88%8D
የማይክል አንጄሎ ስራዎች በከፊል
ከዚህ በታች የሚታዩት ዝርዝር ስራዎች የቅርጽ የስእል እና የሕንጻ ስራዎች የኢጣሊያዊው እንደገና መወለድ አርቲስት ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ. የጠፉ ስራዎቹም ታክለዋል ነገር ግን ውል ተዋውሎ ያልሰራቸው አልታከሉም። ማይክል አንጄሎ ብዙ የስእል እና የግጥም ስራዎችን ለአለም አበርክቶ አልፏል። የስእል ስራዎቹ የህንጻ ስራዎቹ
16682
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%84%E1%88%B1%E1%88%9D%20%E1%8B%9D%E1%88%9D%20%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%80%E1%8D%89%E1%88%9D%20%E1%8B%9D%E1%88%9D
ቄሱም ዝም መጽሀፉም ዝም
ቄሱም ዝም መጽሀፉም ዝም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መልስ ሲታጣ፣ ዝምታ ሲሰፍን የሚባል መደብ : ተረትና ምሳሌ
50453
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5%20%E1%89%82%E1%88%AD%E1%89%86%E1%88%B5%20%E1%8B%88%E1%8A%A5%E1%88%99%20%E1%89%85%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8B%AB%E1%88%89%E1%8C%A3
ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣ
ቅዱስ ቂርቆስ (በእንግሊዘኛ :) (በአራማይክ : ፤ በተጨማሪ ) ሀገሩ ሮም አንጌቤን ነው ። አባቱ ቆዝሞስ ይባላል ። እናቱ ቅድስት እያሉጣ (በእንግሊዘኛ : ) (በግሪክ: ) (በአራማይክ ) በትውልዷ ከአዝማደ ነገሥት ነች ። እኒህ ሁለት ሰማዕታት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና የልጇ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ናቸው። የሚታወቁበትም ታሪካቸው እንደሚከተለው ነው ። ዲዮቅልጥያኖስ በነገሠ በ፳ኛው ዓመት በአባ ባጋግዮስ ምክኒያት "የጣዖታት ቤቶች ሁሉ ይከፈቱ ፣ ቤተክርስቲያኖች ሁሉ ይዘጉ" ብሎ በ፫፻፫ ዓ ም አወጀ ። በዚህ ጊዜ እኩሌቶቹ ተሰደዱ ቅድስት እያሉጣም ልጇ የ፫ ዓመት ሕፃን ነበረና ለርሱ ብላ ከሁለት አገልጋዮችዋ ጋር ሆና ወደ ኢቆንዮን ሸሸች ። የዚችም ሀገር ክርስቲያኖች የባሰ ስቃይ ውስጥ ነበሩ ። መስፍነ ብሔሩ እስክንድሮስም ፣ ክርስቶስን ካጂ ለጣዖት ስገጂ አላት ። እሷም ዓይን እያለው የማያይ ጆሮ እያለው ለማይሰማ በቃልህ አዘህ በእጅህ ሠርተህ ላቆምከው ምስል አልሰግድም አለች ። አይሆንም ካልሽማ በሰይፍ ትቀጫለሽ ብሎ አስፈራራት ። እስኪ ይህንን ሕፃን ጠይቀው አለችው ። አንተ ሕፃን ወርቅ እሰጥሀለሁ ለዚህ ጣዖት ስገድ አለው ። መንፈስ ቅዱስ አድሮበታልና ፣ ራሳቸውን እንኳን ማዳን ለማይችሉ ርኩሳን ጣዖታትህ አልሰግድም አለው ። እንዲህም በመለሰለት ጊዜ ተበሳጭቶ በብረት ጋን ውሀ አፍልታቹህ ከዚያ ውስጥ ጣሏቸው አለ ታዛዦቹም በብረት ጋን ውሀ አፈሉ ድምፁም እንደ ክረምት ነጎድጉዋድ ፵፪ ምዕራፍ ድረስ ይሰማ ነበር ። ሊከቷቸውም ሲወስዱዋቸው እያሉጣ ልቧ በፍርሀት ታወከ ቂርቆስ ግን ፍርሀቷን አርቅላት እያለ ይጸልይላት እሷንም "ሁለተኛ ሞት አያገኘንምና እናቴ ሆይ በርቺ ጨክኚ በዚያውስ ላይ አናንያ አዛርያ ሚሳኤልን ያዳነ አምላካችን እኛንስ ያድነን የለምን" እያለ እያጽናናት ልብሷን እየጎተተ ከእሳቱ ቀረቡ ከዚህም በኋላ እሷም ጨክና በፍፁም ልብ ሆነው ተያይዘው ከፈላው ውኃ ውስጥ ገብተዋል ።" በዚህም ጊዜም ከዐላውያን ነገሥታት ከዐላውያን መናፍስት ቀርበው የመሰከሩለት በስሙ መከራ የተቀበሉለት ጌታ መድኃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ በበትረ መስቀሉ እሳቱን አጥፍቶ የፈላውን ውኃ አቀዝቅዞ አውጥቷቸዋል ። በወጡም ጊዜ ልብሳቸው ሳይለበለብ ሰውነታቸው ሳይሸበሸብ ቢያዩ ከአሕዛብ ብዙዎቹ አምነው አንገታቸውን ለስለት ሰጥተው በሰማዕትነት ዐርፈዋል ። ከመዝገበ ታሪክ
21521
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%88%E1%89%B7%E1%89%B5%20%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%89%A1%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%8C%AA%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8C%A1%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የፈቷት ሴት ያጠቡት ወጪት የወጡበት ቤት አንድ ነው
የፈቷት ሴት ያጠቡት ወጪት የወጡበት ቤት አንድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የፈቷት ሴት ያጠቡት ወጪት የወጡበት ቤት አንድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
19563
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%9D%20%E1%8A%A8%E1%88%9B%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%88%B5%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%9D%20%E1%88%9B%E1%88%88%E1%89%B5
ነገር አለኝ ከማለት ስራ አለኝ ማለት
ነገር አለኝ ከማለት ስራ አለኝ ማለት የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
50095
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%89%85%E1%8C%A5
አረቅጥ
አረቅት የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልና የጉራጌ ዞን ከተማ ነው። የጉመር ወረዳ ከተማ ነው። የኢትዮጵያ ከተሞች
30849
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%A8%E1%8B%8B%20%E1%8A%A0%E1%88%AE%E1%8C%8C%20%E1%8A%A8%E1%8B%B0%E1%8C%80%20%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D%20%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%88%88%E1%8C%8C%20%E1%8A%A0%E1%88%AE%E1%8C%8C%20%E1%8A%A8%E1%88%8B%E1%88%9D
የጨዋ አሮጌ ከደጀ ሰላም የባለጌ አሮጌ ከላም
የጨዋ አሮጌ ከደጀ ሰላም የባለጌ አሮጌ ከላም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የጨዋ አሮጌ ከደጀ ሰላም የባለጌ አሮጌ ከላም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
3703
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AA%E1%8C%8B
ሪጋ
ሪጋ የላትቪያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 867,700 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 706,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በድሮ ዘመን የሊቭ ጎሣ መንደር ሲሆን ከ1193 ዓ.ም. ጀምሮ ከተማነት ይዞአል። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
16965
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%8C%A5%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%88%98%E1%8B%B1%E1%89%B5%20%E1%8D%88%E1%8C%A5%E1%8A%96%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%8C%A0%E1%88%B3%E1%88%8D
ፈጥነው የገመዱት ፈጥኖ ይበጠሳል
ፈጥነው የገመዱት ፈጥኖ ይበጠሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል መደብ :ተረትና ምሳሌ
45587
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8C%8D%E1%8A%90%E1%8B%9D%20%E1%88%9E
አግነዝ ሞ
የአ ለነበሩ (ኢንዶኔዥኛ፦ /አግነዝ ሞ/) (1986 እ.ኤ.አ. ተወለደች) የኢንዶኔዥያ ዘፋኝ ነች። የኢንዶኔዥያ ዘፋኞች
44503
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%B8%E1%89%B0%E1%8D%95%E1%8A%AB%E1%88%AC%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%8D%8D
ሰኸተፕካሬ አንተፍ
ሰኸተፕካሬ አንተፍ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1754 እስከ 1744 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የስመንኽካሬ ኢሚረመሻው ተከታይ ነበረ። ስሙ በቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ እንዲሁም በካርናክ ነገሥታት ዝርዝር ላይ ተዘገበ። ሕልውናውም ከአንዳንድ ቅርስ ተረጋግጧል። ብዙ ሌላ መረጃ አይታወቅም። ዋቢ ምንጭ የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
31610
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%AE%E1%8A%95%20%28%E1%8A%A0%E1%8D%88%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%8B%8A%20%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%A5%29
ሳሮን (አፈታሪካዊ ንጉሥ)
ሳሮን በ1490 ዓ.ም. አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ የተባለው ጣልያናዊ መነኮሴ ባሳተመው ዜና ማዋዕል ዘንድ፣ የኬልቶች (በጋሊያ፣ አሁንም ፈረንሳይ አገር) ሦስተኛ ንጉሥ ነበረ። የማጉስ ልጅና ተከታይ ሲሆን ለ61 ዓመት (ምናልባት 2214-2153 ዓክልበ. ግድም) እንደ ነገሠ ተብሏል። ዜና መዋዕሉም እንደሚለው፣ ንጉሥ ሳሮን የሰውን ልጅ ጸባይ ለማሰልጠን ጽሕፈትንም ለማስተምር በጋሊያ ትምህርት ቤቶች መጀመርያ የመሠረተ ነው። ዲዮዶሮስ ሲኩሉስና ሌሎች የታሪክ ጸሐፍት ስለ ድሩዊዶች (የጥንታዊ ኬልቶች አረመኔ ቄሳውንት) ሲገልጹ፣ ከክፍሎቻቸው አንዱ «ሳሮኒዴስ» እንደተባለ ጽፈዋል። በብሪታንያ ደግሞ ሲገዛ ሳሊስቡሪ ከተማ (ኦልድ ሳሩም ወይም ጥንታዊ ሳሩም) እንዳቆመ አንዳንድ ጸሐፊ አስቧል። እንዲሁም በስቴፋኑስ ፎርካቱሉስ (ፈረንሳዊው ኤትየን ፎርካዴል) ዘንድ ሳሮን ጋሊያን እስከ ጋሮን ወንዝ ድረስ ገዛ፤ በቱሉስ ከተማ አንድ ዩኒቨርሲቴ እንደ መሠረተ የሚል ልማድ አለ። ለግብጽም ንግሥት ኢሲስ ጉብኝት አድርጎ ሲመለስ በጉዞው ላይ በቆሮንቶስ ልሳነ ምድር (ግሪክ አገር) አጋዘን አሳድዶ በሳሮኒክ ወሽመት ሰመጠና ልጁ (ወይም እንደ አኒዩስ ሓረግ በሞት የቀደመው የልጁ ናምኔስ ልጅ) ድሩዊስ ተከተለው። በግሪክ አፈታሪክ ደግሞ ንጉሥ ሳሮን አጋዘን አሳድዶ በሳሮኒክ ወሽመት እንደ ሰመጠ ይታወሳል። በዚህ ትውፊት ግን የትሮይዜና (የፔሎፖኔሶስ ከተማ) ንጉሥ ይባላል። የፈረንሣይ አፈታሪካዊ ነገሥታት የግሪክ አፈታሪክ
21255
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%8C%A3%E1%8B%B1%20%E1%8A%A5%E1%8B%AB%E1%88%88%20%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%85%E1%89%A1%20%E1%89%B0%E1%8A%95%E1%8C%A3%E1%8C%A3
የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ
የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48978
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8B%8D%E1%89%AB%E1%8B%B6%E1%88%AD%20%E1%8B%B3%20%E1%89%A3%E1%8B%92%E1%8B%A8
ሳውቫዶር ዳ ባዒየ
ሳውቫዶር ዳ ባዒየ (ፖርቱጊዝኛ፦ ) የብራዚል ከተማ ነው። የደቡብ አሜሪካ ከተሞች
16920
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%89%A0%E1%88%AB%E1%88%AA%20%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8E%20%E1%88%B0%E1%8C%8B%E1%88%AA
ፈረስ በራሪ በቅሎ ሰጋሪ
ፈረስ በራሪ በቅሎ ሰጋሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
10839
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%BB%E1%88%8B%E1%8C%8A
ጻላጊ
ጻላጊ ወይም ቼሮኪ (ጻላጊኛ፦ ፣ ወይም /አኒይዊያ/) በስሜን አሜሪካ የሚገኝ ታላቅ ኗሪ ጎሣ ነው። ደግሞ ይዩ፦ የዕምባዎች ጎዳና የስሜን አሜሪካ ኗሪ ብሔሮች
14172
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%88%9C%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD%20%E1%8A%A8%E1%8B%B5%E1%88%80%E1%88%9D%20%E1%89%A4%E1%89%B5
ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት
ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት' የአማርኛ ምሳሌ ነው። - ሀሜተኛ ከሁሉም ቦት በሁሉም ቤት አለ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
9945
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%8D%E1%8B%B0%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%A8%20%E1%88%9E%E1%89%B5
ከልደት እስከ ሞት
ከልደት እስከ ሞት ከደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን የተደረሰ መንፈሳዊና ፍልስፍና መጽሐፍ ሲሆን፤ ግንቦት 17 ቀን 1964 ዓመት ምህረት በትንሳኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ታተመ። የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ
53205
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A4%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D
አቤል ያለው
አቤል ያለው ጥላሁን (መጋቢት 23 ቀን 1996 የተወለደው) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ሆኖ የሚጫወት ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ነው።
12108
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B1%E1%88%89%E1%8B%9D
ቱሉዝ
ቱሉዝ () በደቡብ ምዕራብ የምትገኝ የፈረንሳይበስፋትዋ አራተኛ ከተማ ስትሆን አብዛኛዎቹ ህንፃዎችዋ የተሰሩት ከሸክላ በመሆኑ «ፅጌረዳማ ቀለሟ ከተማ» የሚለውን የቅፅል ስም እንድታገኝ አድርጓታል። ቱሉዝ በተማሪ ብዛትዋ በዩንቨርስቲዎችዋ በወይን–ጠጅ በሚመስለው አበባዋ፣የኤይር ባስ () ዋና መቀመጫ በመሆንዋ ከምትታወቅባቸው ነገሮች ጥቂቶቹ ናቸው። በ1998 የነዋርዎችዋ ብዛት 437 715 ሲደርስ በዙሪያዋ ያሉት ነዋርዎችዋ ሲጨመሩ 819 000 ይደርስ ነበር። ቱሉዝ የሚለው ቃል ከየት እንደመጣ እርግጠኛበ ባይሆንም ቶሎዛ () ከሚለው የላቲን ቃል የመጣ ነው በሚለው ሀሳብ ብዙዎች ይስማማሉ። ከቶሎዛ ወደ () ከዛም፡ በኦክሲታንኛ፡ () የአነጋገር ዘይቤ ምክንያት ቱሉዝ እንደተባለች ይገመታል። የአየር፡ ጸባይ ቱሉስ፡ በአመት፡ ውስጥ፡ አብዛናዎን፡ ገዛ፡ ፀሐያማ፡ ስትሆን፣ በየፈረንሳይ፡ ሞቃታማ፡ ከሚባሉት፡ ከተማዎች፡ ውስጥ፡ ትመደባለች፡፡ ከፍተኛ፡ ሙቀትዋ፡ ከ28° እስከ 33° ሲሆን፣ (እስከ 44° የደረስበት፡ አመታት፡ ተመዝግበዋል) ዝቅተኛው፡ 0° እስከ 3°፡ ይደርሳል ። ጸደይ- ዝናባማና፡ መብረቅ፡ የበዛበት። በጋ- ደረቅና፡ ሞቃታማ። ክረምት- እርጦብና፡ ቀዝቃዛ፡ (በብዛት፡ ካለ፡ በረዶ)። የፈረንሣይ ከተሞች
14504
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%88%B3%E1%8B%A9%E1%89%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ሆድ እንዳሳዩት ነው
ሆድ እንዳሳዩት ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ እንዳሳዩት ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። በተፈጥሮ የተወሰነ ነገር የለም፣ ይልቁኑ የሰው ልጅ በራሱ ላይ ሙሉ ቁጥጥር አለው የሚል ተረትና ምሳሌ ነው መደብ : ተረትና ምሳሌ
41939
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%8B%8A%E1%8A%95
ክዊን
ክዊን (እንግሊዝኛ፦ ) በለንደን የተመሠረተ እጅግ ስመ ጥሩ የሆነ የሮክ ሙዚቃ ቡድን ነበረ። አባሎቹ ፍሬዲ መርኩሪ፣ ብራይን መይ፣ ጆን ዲኮን እና ሮጀር ተይለር ነበሩ። ዩናይትድ ኪንግደም
13831
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%8A%90%E1%89%B0%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
ገነተ ማርያም
ገነተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በዓፄ ይኩኖ አምላክ የታነጸ፣ እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከወጥ ድንጋይ የተቀረጸ ነው። የሚገኘውም ከላሊበላ በሰሜን-ምሥራቅ አቅጣጫ፣ ፳፬ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፣ በድሮው የወልዲያ- ላሊበላ መንገድ አጠገብ ነው። ቤተ ክርስቲያኑ ፳፬ የውጭ እና ፬ የውስጥ አምዶች፣ ፳፬ መስኮቶች እና ፫ በሮች አሉት። በዚህ ቤተ ክርስቲያን የሚገኙት ስዕሎች በጥንታዊነታቸው ቀደምትነት ያላቸው ሲሆን በትክክልም ጊዜያቸው ይህ ነው ተብሎ ለመታወቅ ይመቻሉ። አቡነ ዮሴፍ ተራራ የኢትዮጵያ ታሪክ አብያተ ክርስቲያናት
21122
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%8C%8D%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%89%A0%E1%8B%B5%E1%88%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%88%BD%E1%88%9B%E1%8C%8D%E1%88%8C%20%E1%8A%A0%E1%89%B3%E1%89%85%E1%88%8D
የሚያድግ ልጅ አትበድል የሚሞት ሽማግሌ አታቅል
የሚያድግ ልጅ አትበድል የሚሞት ሽማግሌ አታቅል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚያድግ ልጅ አትበድል የሚሞት ሽማግሌ አታቅል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
38690
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%88%E1%89%A0%E1%88%8D
አወበል
አወበል በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው። አዋበል ወረዳ በ28 ቀበሌወች የተዋቀረች እና ዋና የወረዳው ከተማ ሉማሜ ትባላለች። አዎበል ወረዳ በጤፍ አምራችነቷ የታወቀች ወረዳ ነች። ከደጀን እስከ አምበር ኦነድድ ወረዳ ያሉት አርሶ አደሮች በከተማዋ ልዩ የገበያ ንግድ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ። ህዝብ ቆጠራ አማራ ክልል የኢትዮጵያ ወረዳዎች
21453
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AE%20%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%B1%20%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%88%9D%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%88%B1%20%E1%8B%AB%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%88%B5
የዝንጀሮ ንጉስ እሱ ይከምር እሱ ያፈርስ
የዝንጀሮ ንጉስ እሱ ይከምር እሱ ያፈርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የዝንጀሮ ንጉስ እሱ ይከምር እሱ ያፈርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20611
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8D%8D%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8A%A8%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%8A%90%E1%88%9D%E1%8A%93%E1%88%8D
እፍረት ያከሳል ያመነምናል
እፍረት ያከሳል ያመነምናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። እፍረት ያከሳል ያመነምናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2406
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%8A%E1%8B%9D%E1%8A%9B
እንግሊዝኛ
እንግሊዝኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይችሉታል። እንግሊዝኛ በእንግሊዝ አገር ጀመረ። አንግል እና ሴያክስ የተባሉ ጀርመናዊ ጐሣዎች መጀመርያ የተናገሩት ጥንታዊ እንግሊዝኛ ይባላል። ነገር ግን ይህ እንደ ዛሬው እንግሊዝኛ በጣም አልመሰለም። በ441 አ.ም. ጀምረው እነዚህ ጐሣዎች ከጀርመን ወጥተው በብሪታኒያ ደሴት ሰፈሩ። ቋንቋቸውም የተጻፈበት «ሩን» በተባለው ጽሕፈት ነበር። በ7ኛ መቶ ዘመን ክርስትና ከተቀበሉ በኋላ ግን ቋንቋው በላቲን ፊደል ሊጻፍ ጀመረ። ከ9ኛ መቶ ዘመን ጀምሮ ብዙ ሠራዊት ከዴንማርክና ከኖርዌ ወደ እንግሊዝ ስለ መጡ ተመሳሳይ ቋንቋ ስለነበራቸው ያን ጊዜ እንግሊዝኛ ከጥንታዊ ኖርስ አያሌ ቃሎች ተበደረ። በ1058 ዓ.ም. ዊሊያም 1 «አሸናፊ» ከነሠራዊቱ እንግሊዝ አገርን ወርሮ ንጉስ ከሆነ በኋላ አዲስ መንግሥት ለማቆም መኳንንቶቹን ከፈረንሳይ ከሱ ጋራ አመጣ። የእንግሊዝ መንግሥት ቋንቋ ፈረንሳይኛ ሲሆን ለረጅም ጊዜ (300 አመቶች) እንግሊዝኛ ከትምህርት ቤቶች ተከለክሎ ቋንቋው ለጽሑፍ ሳይሆን እንደ መነጋገርያ ብቻ ስለ ቀረ በዚያን ጊዜ ጠባዩ ብዙ ተለወጠ። እንግሊዝኛ በዚሁ ዘመን እጅግ ብዙ ቃላት ከፈረንሳይኛ ስለተበደረ በፍጹም ሌላ መልክ ይዞ አሁን መካከለኛ እንግሊዝኛ ይባላል። ቻውሰር የተባለው አንድ ስመ ጥሩ የመካከለኛ እንግሊዝኛ ጸሐፊ ነበር። በ15ኛ መቶ ዘመን «ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ» በሚባለው ለውጥ ምክንያት፡ አናባቢዎቹ ተለውጠው የቋንቋው ድምጽ እንደገና ሌላ መልክ ያዘና ከዊሊያም ሼክስፒር ዘመን ጀምሮ «ዘመናዊ እንግሊዝኛ» ተብሏል። እንግሊዝኛ ከሌሎቹ ልሣናት ለምሳሌ ከቻይንኛ፥ ከህንዲ፥ ከጃፓንኛ እና ከእስፓንኛ አንዳንድ አዲስ ቃላት ከመውሰድ አላቋረጠም። ከተለያዩ አገሮች የነበሩት ሊቃውንት እርስ በርስ ለመነጋገር የቻሉ የጋራ ካወቁት ልሳናት ከሮማይስጥና ከግሪክ የጥናቶቻቸውን ቃሎች በመምረጥ ነበር። እነዚያ የተክኖሎጂ ቃሎች ደግሞ ወደ እንግሊዝኛ ገቡ፤ ለምሳሌ፣ (ፎቶግራፍ) ከግሪክ - ፎቶ (ብርሀን) እና - ግራፍ (ሰዕል)፤ ወይም (ተለፎን) ስልክ። ስለዚህ እንግሊዝኛ ከብዙ ቋንቋዎች ይሠራል ሊባል ይችላል። ከሷዴሽ ዝርዝር 207 ዘመናዊ እንግሊዝኛ ቃላት፣ 161 ወይም 78% በቀጥታ ከጥንታዊ እንግሊዝኛ ቃላት ተደረጁ። ከተረፉትም 46 ቃላት መኃል፤ 11 ወይም 5% ከፈረንሳይኛ መጡ እንዲያውም "" ከጥንታዊ እንግሊዝኛ + ፈረንሳይኛ የሚገኝ ውሁድ ነው። 10 ወይም 5% ከኖርስኛ መጡ ( 2 ቃላት ወይም 1% ከሮማይስጥ መጡ ( 2 ቃላት ወይም 1% ከሆላንድኛ መጡ ( የተረፉት 21 ቃላት ወይም 10% የመጡ ከጥንታዊ እንግሊዝና ሲሆን፣ ከጥንታዊ እንግሊዝኛ አዲስ ትርጉም ተሰጡ። ደግሞ ይዩ :የእንግሊዝኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - ሷዴሽ ዝርዝር ዩናይትድ ኪንግደም የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች
32849
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%8A%A4%E1%88%AA%E1%8A%AD
1 ኤሪክ
1 ኤሪክ በስዊድን አፈ ታሪክ የጎታውያን ንጉሥ ነበረ። በ1546 ዓ.ም. በኡፕሳላ ኤጲስ ቆጶስ በዮሓንስ ማግኑስ በታተመው የስዊድን ታሪክ መጽሐፍ እንደሚለው፣ 1 ሲጎ በስዊዶች ላይ እየነገሠ ኤሪክ በጎታውያን ነገድ ላይ ተመረጠ፤ ለ68 ዓመታት (2201-2133 ዓክልበ. ገደማ) እንደ ነገሠ ይባላል። ይህ ኤሪክ የ1 ጌጣር (ጎጉስ) ልጅ ወይም ልጅ-ልጅ ነበረ። ሕግጋትን አወጣ፤ ግዛቱንም በሩቅ አገራት አስፋፋ፤ ሰውም ገና ወደማይኖርበት ወደ «ቬታላ» (የአሁኑ ዴንማርክ) ሰፈረኞችን ሰደደ። ስለዚሁ ድርጊት ማግኑስ «የኤሪክ ዘፈን» የተባለውን ድርሰት በሮማይስጥ አሳተመ። በማግኑስ ዘንድ፣ ከኤሪክ ዘመን በኋላ ግን ጎታውያን ጣኦታትን ተከተሉ፤ ዴንማርክና ስዊዶችም ለ660 ዓመታት ያህል በፈራጆች ተገዙ። አፈ ታሪክ
14053
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8A%95%E1%88%98%E1%89%A3%E1%88%AB%E1%8C%88%E1%88%B2
ኤንመባራገሲ
ኤንመባራገሲ (ወይም መ-ባራገሲ፣ ኤን-መን-ባራገ-ሲ፣ ኤንመባራጊሲ) በ24ኛው ክፍለ ዘመን አክልበ. ግድም የኪሽ ንጉሥ (ሉጋል) በሱመር ነበረ። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ «የኤላምን ጦር ያጠፋው» ሲባል 900 ዓመታት ከነገሠ በኋላ በኡሩክ ንጉሥ በዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ እጅ እንደ ተማረከ ይላል። እንዲያውም ከ2384-2383 ዓክልበ. ያሕል በኪሽ ላይ እንደ ነገሠ ይመስላል። የኤንመባራገሲ መንግሥት ለመስጴጦምያ መጀመርያው በሥነ ቅርስ የተረጋገጠው ነው። በኒፑር ከተማ ፍርስራሽ ስሙ በአራት የአልቤስጥሮስ ስብርባሪ ላይ «መባራግሲ ሉጋል ኪሽ» ተብሎ ተገኝቷል፤ እርሱም በዚያ ከተማ መጀመርያውን ቤተ መቅደስ እንዳሠራ የቱማል ዜና መዋዕል የተባለው ሱመርኛ ሰነድ ይለናል። የኤንመባራገሲ ስም እንደገና በ«ቢልጋመሽና አጋ» (ከሱመርኛው የጊልጋመሽ ትውፊት አንድ ምዕራፍ) ይገኛል፤ በዚህ ጽላት ኡሩክን የከበበው የኪሽ ንጉሥ አጋ አባት ይባላል። የአጋ መንግሥት ደግሞ ከሥነ ቅርስ ተረጋግጧል። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር እና የቱማል ዜና መዋዕል በዚህ ይስማማሉ፤ በሁላቸው ዘንድ የኤንመባራገሲ ተከታይ ልጁ አጋ ነው ይላሉ። የኪሽ ንጉሥ ኤንመባራገሲ በኡሩክ ንጉሥ በዱሙዚድ እጅ ከተማረከ፣ ከዚያም የዱሙዚድ ተከታይ ጊልጋመሽ ከልጁ ከአጋ ጋር ከታገለ፣ እንግዲህ የኡሩክ ነገሥታት ዱሙዚድና ጊልጋመሽ ታሪካዊ ኅልውና እንደነበራቸው መገመት ይቻላል። በኋላ ዘመን፣ የኡር ንጉሥ ሹልጊ በጻፈ መዝሙር ጊልጋመሽን በማመስገን ሲሄድ፣ ጊልጋመሽ እራሱ ኤንመባራገሲን የማረከውና ያሸነፈው ነበር ይላል። ይህ ግን ከሌላው ምንጭ ጋር አይስማማም፤ ኤንመባራገሲ የተማረከው ጊልጋመሽን በቀደመው በዱሙዚድ መሆኑ ስለሚባል። በጊልጋመሽ ትውፊት በሌላ ምዕራፍ፣ ጊልጋመሽ «እኅቱን» ኤንመባራገሲ ለአስፈሪው አውሬ ለሁምባባ እንደ ሚስት ያቀርባል። ስለዚህ ስለ ኤንመባራገሲ ጾታ ትንሽ ክርክር ቢነሣም፣ በአብዛኛው ዘንድ ይህ ለቀልድ የተጻፈው አይቀርም። የውጭ መያያዣዎች - «ጊልጋመሽና አጋ» ( የሱመር ነገሥታት
18312
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%8E%E1%8A%95
ብሎን
ብሎን የተጠማዘዙ ተዳፋቶች በአንድ ቀጥ ያለ ምሶሶ ላይ የተጠመጠሙበት ማሽን ነው። ብሎን፣ ክምንነት አንጻር፣ የተዳፋት አይነት ነው። ክብ እንቅስቃሴን ወደ ቀጥተኛ እንቅስቃሴ የመቀየር ችሎታ አለው። ስለሆነም አንድ ብሎን በካቻቢቴ ሲዘወር፣ እራሱ እየሰረሰረ ወደ እንጨት የመግባት ሁኔታ ያሳያል።
49291
https://am.wikipedia.org/wiki/14%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%8B%B3%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%88%8B%E1%88%9B
14ኛው ዳላይ ላማ
14ኛው ዳላይ ላማ ተንዚን ግያጾ ከ1932 ዓም ጀምሮ እስካሁን ድረስ የቲቤት ቡዲስም ዋና መሪ መኖኩሴ ወይም ዳላይ ላማ ሆነዋል። ከ1951 ዓም በስደት በሕንድ ኑረዋል።
7570
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%92%E1%8B%B5%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%89%B5%E1%8A%9B
ፒድሞንትኛ
ፒድሞንትኛ () በስሜን ጣልያ የሚናገር የጣልኛ ቀበሌኛ ወይም ዘመድ ነው። በስሜን ጣልያ ውስጥ ምናልባት የሕዝቡ ግማሽ (2 ሚሊዮን) ይችሉታል። ሮማንስ ቋንቋዎች
14485
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B3%E1%88%9D%20%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%89%85%E1%88%9D
ሆዳም ፍቅር አያውቅም
ሆዳም ፍቅር አያውቅም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆዳም ፍቅር አያውቅም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥቅመኛ ሰው ከጥቅም አንጻር እንጂ ከፍቅር አንጻር አይገባውም፣ ጥቅም ሲያገኝ ዘወር ይላል መደብ : ተረትና ምሳሌ
36619
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AD
ብር
የኢትዮጵያ ብር ብር (ብረታብረት)
21119
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%80%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%88%E1%88%9D
የሚያብረቀርቅ ሁሉ ወርቅ አይደለም
የሚያብረቀርቅ ሁሉ ወርቅ አይደለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚያብረቀርቅ ሁሉ ወርቅ አይደለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
41498
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%89%E1%8B%AD%20%E1%8A%AA%E1%8B%B3%E1%8A%95
ብሉይ ኪዳን
ብሉይ ኪዳን ከክርስቶስ ልደት በፊት በልዩ ልዩ ሰዎች እንደ ሙሴ፣ ዳዊት፣ ሰሎሞን፣ ወይም ነቢያት እንደ ዳንኤል የተጸፈው የመጽሐፍ ቅዱስ መጀመሪያ ክፍል ነው ። እነዚህ መጻሕፍት በጠቅላላ በአይሁድና እና በክርስትና ይቀበላሉ። መጽሐፍ ቅዱስ
49034
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B5%20%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%85%E1%89%B5
የአለም ንግድ ድርጅት
የአለም ንግድ ድርጅት (እንግሊዝኛ፦ ወይም ) በዠኔቭ ስዊስ የተመሠረተ ድርጅት ሲሆን 164 አባላት አገራትና 23 ተመልካች መንግሥታት አሉት። ኢትዮጵያም ከተመልካች መንግሥታት መካከል ነች። ምጣኔ ሀብት
31148
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B9%E1%88%AE
ቹሮ
ቹሮ በኮሪያ የነገሠ ንጉሥ ነበር። ዋቢ መጽሐፍት የኮሪያ ነገሥታት
16047
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%88%B5%E1%89%B3%20%E1%8D%89%E1%88%AD%E1%8A%96
ፓስታ ፉርኖ
አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች ግማሽ ኪሎ ግራም ተቀቅሎ በደንብ የተጠነፈፈ ፓስታ 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) ቺዝ 4 የሾርባ ማንኪያ (100 ግራም) የገበታ ቅቤ 5 መካከለኛ ጭልፋ ቢሻሜል ሶስ 5 መካከለኛ ጭልፋ ቦሎኔዝ ሶስ 3 እንቁላል 1. ፓስታውን ትልቅ ብረት ድስት ውስጥ በማድረግ ቦሎኔዝ ሶስና ሦስት ጭልፋ ቢሻሜል ሶስ መጨመር፤ 2. በጭልፋ አገላብጦ በደንብ ማቀላቀልና እንቁላሉን መትቶ በመጨመር ማዋሃድ፤ 3. የዳቦ መጋገሪያ ትሪ ዘይት ቀብቶ የተዘጋጀውን ውሁድ እንደ ዳቦ መጠፍጠፍ፤ 4. የተረፈውን ቦሎኔዝ ሶስና ቢሻሜል ሶስ በላዩ ላይ በመቀባት መሸፈንና ቺዝ ላዩ ላይ መነስነስ፤ 5. የገበታ ቅቤውን በማንኪያ ቆራርጦ ላዩ ላይ እያራራቁ ማድረግ፤ 6. ዳቦ መጋገሪያ (ፉርኖ ቤት) ውስጥ ከቶ ማብሰል፣ ወይም በትልቅ ብረት ድስት በመጠፍጠፍ በላይና በታች ከሰል አድርጐ መሥራት፤ 7. ወርቃማ ቀለም ሲያመጣ ማውጣት፤ 8. ቀዝቀዝ ሲል እንደ ዳቦ በደንብ አስተካክሎ ስምንት ቦታ ቆርጦ ማቅረብ፡፡
43722
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%89%A6%E1%88%8E%E1%88%B5
ዲያቦሎስ
ዲያቦሎስ በግሪክኛ ሰይጣን ማለት ነው።
16437
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%8B%AB
የዓይነት ክፍያ
የዓይነት ክፍያ በአንድ ግብይት ውስጥ ለሸቀጥ (አሰፈላጊ እቃ) ና አገልግሎት መግዢያ እንዲሁም እዳ መክፈያ የሚሆን ከገንዘብ ውጭ ያለ ክፍያ ነው። ማህበራዊ ግብይት
39353
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%AA%E1%8A%93
ሚሪና
ሚሪና (ግሪክኛ፦ /ሚውሪና/) በግሪክ አፈ ታሪክ ውስጥ በሊብያ የተገኙት የአማዞኖች ንግሥት ነበረች። ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ (በ51 ዓክልበ. ጽፎ) እንደሚተርከው፣ ሚሪና መጀመርያ በትሪቶኒስ ሀይቅ ዙሪያ ዘምታ ቄሮኔሶስ («ልሳነ ምድር») የተባለች ከተማ መሠረተች። ከ፴ ሺህ ሴት ወታደሮችና ፫ ሺህ ሴት ፈረሰኞች ጋራ ወደ አትላንቲስ ተጉዘው ወረረችና ከተማቸውን ኬርኔ አጠፋች። አታላንቲስን ካሸነፈች በኋላ በአትላንቲስ ጎረቤት በጎርጎኖች ላይ ስትዘምት ከጎርጎኖቹ ፫ ሺህ ማረከች፣ ነገር ግን የቀሩት ጎርጎኖች ወደ ጫካ አምልጠው ጫካውን ለማቃጠል ስትሞክር አልቻለችምና ወደ አገሯ ተመለሰች። ከዚህ በኋላ ሚሪና ከሥራዊቷ ጋር ወደ ምሥራቅ ዘመተች። ከግብጽ ፈርዖን ጋራ ስምምነት ስለነበራት በአገሩ መካከል በነጻ አለፈችና ዓረቢያንና ሶርያን ያዘች። ከዚያም ኪልቅያን ወረረችና ከኪልቅያ ሰዎች በፈቃድ ዕጅ የሠጡት ሁሉ በነጻ እንዲኖሩ ተወቻቸው። ፍርግያንና ትንሹ እስያን እስከ ካይኮስ ወንዝ ድረስ ያዘች። በዚያ አገር ሚሪና የተባለ ከተማ በሚስያ ሠራች፣ በአለቆቿም ስሞች ሌሎች ከተሞች ኩሜ፣ ፒታኔ እና ፕሪዬኔ ተሠሩ። እንዲሁም በኤጊያን ባህር ውስጥ አንዳንድ ደሴት ያዘች። በእርሷ ስም ሌላ ሚሪና ከተማ በሌምኖስ ደሴት፣ በእኅቷም ስም ደግሞ ሚቲሌኔ የተባለው ከተማ በለስቦስ ደሴት ተሠሩ። ከዚህ በኋላ በባህሩ ስትዘምት አውሎ ነፋስ ተነሥቶ ሳሞትራቄ በተባለ ደሴት ላይ ጣላት፣ እዚህም ለአረመኔ ጣኦታቷ ቤተ መቅደስ መሠረተች። በመጨረሻ ግን የጥራክያ ሰው የሞፕሶስና የእስኩቴስ ሰው የሲፑሉስ ሃያላት በታላቅ ውጊያ አሸነፉአት። የቀሩትም አማዞኖች ወደ ሊብያ ሸሽተው ተመለሱ። የግሪክ አፈታሪክ
12333
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%8C%8B%E1%8B%9D%20%E1%8A%AD%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%8B%8E%E1%88%AD%E1%89%85
አበጋዝ ክብረዎርቅ
አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ በኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ሙዚቃ አቀናባሪዎችና ኪቦርድ ተጫዋጮች አንዱ ነው። {ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን ሰርቷል። የሙዚቃው ኢንጅነር . ሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ አቀናባሪ፣ መምህር እንዲሁም ሙዚቀኛ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሺኦታ ;የሙዚቃ አቀናባሪዎች አንድን ግጥምና ዜማ አቀናብረው፣ ለጆሮ ለየት የሚሉና ልብን የሚማርኩ፣ ሰዎችን በተመስጦ ወደ ሌላ ቦታ የሚወስዱ ዘፈኖችን መፍጠር ይችላሉ፡፡ ለሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ አቀናባሪ፣ መምህር እንዲሁም ሙዚቀኛ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሺኦታ እውነተኛ ሙዚቃ ጆሮን ኮርኩሮ ልብን የሚመስጥ እንዲሁም የነፍስ ምግብ የሚሆን ነው፡፡ ዘመን ከማይሽራቸው ዜማዎች ጀርባ ያለው አበጋዝ ነው፡፡ በሙዚቃው የተለያየ ትውልድን ማገናኘት ችሏል፡፡ ለሀገራችን ሙዚቃ የተሰጠ ልዩ አአቀናባሪ መሆኑን ብዙዎች ይመሰክሩለታል።ብዙ ጊዜውን የሚያሳልፈው ስቱዲዮው ነው፡፡ ስለ ውልደቱ ግማሽ ኢትዮጲያዊ ግማሽ ጃፓናዊ ነው የተወለደው ጃፓን ሲሆን ቀኑም እ.ኤ.አ ሰኔ 14;1976 ነው። ያደገው በኢትዮጲያ ሲሆን ገና የአንድ ዓመት ልጅ እያለ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ሲሆን በቅዱስ ዮሴፍ እና በሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ተምሯል፡፡ የመጀመሪያ የተጫወተበት ፕሮፌሽናል ባንድ ዳህላክ ነበር፡፡ ከዛም በኢትዮ-ስታር፡ በዋቢሸበሌ ባንድ ተጫውቷል፡፡ ከሀገር ከወጣ በኋላ ከሙሉቀን መለሰ ጋር ለኹለት ዓመታት ተጫውቷል፡፡የሙዚቃ ትምህርትን በበርክሌ ዩኒቨርሲቲ ሙዚቃ ተምሯል፡፡ …….. ትህትናው፡ ብሔራዊ ስሜቱና ለሌሎች ያለውን አድናቆት ብዙዎች ያወሱለታል፡፡ በዚኽም ያከብሩታል፡፡ ከ100 በላይ አልበሞችን አቀናብሯል ጥላሁን ገሰሰ፣ማህሙድ አህመድ፣አስቴር አወቀ፣አሊ ቢራ፣ቴዋድሮስ ታደሰ፣ኤፍሬም ታምሩ፣ንዋይ ደበበ፣ፀሀዬ ዮሀንስ፣አረጋኝ ወራሽ፣ሀመልማል አባተ፣ኩኩ ሰብስቤ፣ነፃነት መለሰ。。。 ከአሁኑ ድምፃውያን ደግሞ ቴዎድሮስ ካሳሁን፣ጎሳዬ ተስፋዬ፣ህብስት ጥሩነህ፣ሚካሄል በላይነህ፣ታምራት ደስታ፣ዳዊት መለሰ፣ግርማ ተፈራ፣ሀይልዬ ታደሰ፣ሸዋንዳኝ ሀይሉ፣ሄለን በርሄ፣የኛ。。。እሱ ከሰራላቸው ሙዚቀኞች ውስጥ በጣም ጥቂቶቹ ናቸው። ከዚህም በተጨማሪ በፊልም የተሳተፈበት ቀሚስ የለበስኩለት ፊልም በ2ተኛው ጉማ አዋርድ ምርጥ ስኮር አሸናፊ ነበር አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ። @ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ
45149
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AA%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%89%A3%E1%88%95%E1%88%AD
ካሪቢያን ባሕር
ካሪቢያን ባሕር የአትላንቲክ ውቅያኖስ ባህር ነው። ከስሜን አሜሪካና ደቡብ አሜሪካ መካከል ይገኛል፤ በበሕሩ ውስጥ አያሌው ደሴቶችና አገራት አሉ። መላው ባሕርና በውስጡ ያሉት ደሴቶች የካሪቢያን ዙሪያ ይባላል። የፖም መረቅን በ ቢ ከፃፉ የአፕል መረቅ ብለው ሊጠሩት ይችላሉ። የውሃ አካል ስሜን አሜሪካ ደቡብ አሜሪካ
22373
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%8D%8B
ከፋ
የካፊቾ ብሔረሰብ ታሪክ ካፋ የሚለዉ ስያሜ በደቡብ ኢትዮጵያ ከነበሩት የቀድሞ የቦንጋ ግዛት የሚካተቱ ሰፊ ህዝቦች ናቸዉ። የጎንጋ ህዝቦች የሚባሉት የእናሪያ፣ የቦሾ ወይም ጋሮ ፣ካፋ ፤ ሽናሻ ወይም ቦሮ ሽናሻ እና አኒፊሎ ወይም ቡሽሽ ናቸዉ።የካፋ ህዝቦች አመጣጥ ከግብፅ ነዉ የሚሉ ያሉ ሲሆን ሌሎች የጎንጋ ማህበረሰቦች ቀደምት ግዛቶች አመጣጥ ትግረ እንዲሁም ከእስራኤልና የመን እንደሆነ ይገልፃሉ።በሁለተኛው ሀሳብ የሚስማሙ ምሁራን እስራኤሎች በግብጹ ንጉስ ፈርዖን ቅኝ አገዛዝ ዘመን በነበረዉ ረሀብና ድርቅ ተሰደዉ የአባይን ወንዝ ተከትለዉ ለእርሻ ተስማሚ ወደ ሆነ ለም መሬት እንደተጓዙ ይህም ጉዞ ካፋ እንደተባለ ያብራራሉ።ካፋ ማለት ከሞት ወደ ህይወት ጉዞ እንደማለት ነዉ!። ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ካፋ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
20345
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%88%8D%E1%89%A5%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8A%90%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%88%8D%E1%89%A5%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%89%A0%E1%88%AB%E1%8C%85
እንደ ልብ የለም ነዳጅ እንደ ልብ የለም በራጅ
እንደ ልብ የለም ነዳጅ እንደ ልብ የለም በራጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
45152
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%8C%89%E1%88%AD
ብጉር
ብጉር ማለት የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎች ከቆዳ ስር በሚገኙ የወዝ እጢዎች በሚመነጭ ቅባት ወይም ወዝ እና በሞቱ የቆዳ ህዋሳት በብዛት መከማቸትና በቀዳዳው መደፈን የሚፈጠር እባጭ ነው። በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ። ብጉር በጣም ከተለመዱት የቆዳ ችግሮች ውስጥ አንዱ ነው። ዕድሜ ዘርና ጾታ ሳይገድበው ሁሉንም ያጠቃል። ቆዳችን ላይ ብዙ ጥቃቅን ቀዳዳዎች አሉ። በነዚህ ቀዳዳዎች ውስጥ ደግሞ ቅባታማ ፈሳሽ የሚያመነጩ ዕጢዎች አሉ። የቅባታማ ፈሳሽና የቀዳዳዎቹ ጥቅም የሞቱ የቆዳችን ህዋሳትን ለማስወገድ ነው፡፡ ሆኖም በተለያዩ ምክንያቶች እነዚህ ቀዳዳዎች ሲዘጉ ቅባታማ ፈሳሹ በቆዳችን ውስጥ ስለሚጠራቀም ብጉር ይፈጠራል፡፡ የተጠራቀመው ቅባትም ለህዋሳት መራባት ዕድል ስለሚከፍት አንዳነዴ መግል ይይዛል፡፡ የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎች ከ 'ስቤሸስ ግላንድ' () ጋር የተያያዙ ናቸው፡ እነዚህ እጢዎች ሴበም () የሚባል ንጥረነገር ሲያመነጩ ንጥረነገሩም በጸጉር መውጫ ቀዳዳ ወደላይ ወደቆዳ የሚወጣ እና ቆዳችን ላይ የሚያርፍ ነው። የብጉር መፈጠር የቆዳ ህዋሳትን ያበዛል። ይህ እባጭ የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎችን ግርግዳ በመግፋት () ነጫጭ የብጉር ሽፍታዎች ሲፈጥር የቀዳዳዎችን ግርግዳ በመጎተት ደግሞ ጥቋቁር የብጉር ሽፍታዎች () ቆዳችን ላይ ሊፈጥር ይችላል። ብጉር በብዛት ሊወጣ የሚችልባቸው ቦታዎች፣ ፊት ላይ፣በደረት፣በኣንገት፣በትከሻ ፣እና በጀርባ ላይ ነው:: የብጉር መፈጠሪያ መንስዔዎች ፩ ከሚገባው በላይ የሆነ የቆዳ ወዝ መመንጨት ሲኖር ፪ በሞቱ የቆዳ ህዋሳት መፈግፈግ ምክንያት በፀጉር መውጫ ቀዳዳዎች ላይ የሚፈጠር ያልተለመደ ዐይነት የሞቱ የቆዳ ህዋሳት መከማቸት ነው፡ ብጉር ማን ላይ ሊወጣ ይችላል • ጉርምስና እድሜ ላይ በደረሱ ልጆች • እርጉዝ / ነፍሰጡር ሴቶች • እንዲሁም በሌላ አጋጣሚዎች ማንኛውም ሰው ላይ ብጉርን ማባባስ የሚችሉ ነገሮች • ሆርሞኖች ወይም ዕንድሮጅን • እንዳንድ ሀክምናዎች • ቆዳን በጣም መፈተግ፣ ጥሩ ያልሆኑ የፊት ማጽጃ ሳሙናዎች እና ለኛ የማይስማማ የጺም መቁረጫ መከላከያዎች • ቆዳችንን በንጹህና በጥሩ የቆዳ ማጽጃ በመጠቀም፡እንዲሁም በብጉር የተጠቃውን የቆዳ ክፍል በእጅ ባለመነካካት ብጉርን መከላከል እንችላለን፡ • ብጉር ያጠቃውን የቆዳ ክፍል በቀን ለሁለት ጊዜ ያህል መታጠብ፡ መታጠብ ብዙ ቅባት እና የሞቱ የቆዳ ህዋሶችን ያስወግዳል በጣም መታጠብ ግን ቆዳችን እንዲፈገፈግ ያደርገዋል። • ከባድ ማቆንጃን አለመጠቀም። • ከ ዱቄት መኳኳያ በተሻለ የ ቅባት ምርቶችን ይጠቀሙ፡ ምክንያቱም የቆዳ መፈግፈግን ይቀንሳሉ። • ወደ መኝታ ከመሄድዎ በፊት የተጠቀሙበትን መኳኳያ ማስወገድ/ መታጠብ፡፡ • የመኳኳያ መጠቀሚያዎችን በየጊዜው ማንጻት። • ከእስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወይም ከከባድ ስራ በኋላ ሰውነትን መታጠብ:፡ በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ፡፡ ዋቢ ምንጭ ዶ/ር ጸደቀ አሳምነው ፣
21651
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%A8%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%8B%88%E1%89%80%E1%88%A8%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%89%85%E1%88%9D
ያልተማረ አይምርም ያልተወቀረ አያደቅም
ያልተማረ አይምርም ያልተወቀረ አያደቅም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተማረ አይምርም ያልተወቀረ አያደቅም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
40968
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8B%B3%20%E1%8B%B4%20%E1%8A%A4%E1%89%A5%E1%88%AE
ሚራንዳ ዴ ኤብሮ
ሚራንዳ ዴ ኤብሮ (እስፓንኛ፦ ) የእስፓንያ መንደር ነው። የእስፓንያ ከተሞች
4231
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%8A%AB%20%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%85%20%E1%88%9B%E1%8A%85%E1%89%B0%E1%88%9D
የአሜሪካ ታላቅ ማኅተም
የአሜሪካ ብሔራዊ ምልክት የአሜሪካ ታላቅ ማኅተም ይባላል። መጀመርያው የተገለጸው በ1774 ዓ.ም. ነበር። እንዲያውም በይፋ 'አርማ' ሳይሆን 'ማኅተም' ነው። ነገር ግን ይፋዊ አርማ ስለማይኖር በዘልማድ ይህ ማኅተም እንደ አርማ ይጠቀማል። በአሜሪካ ዶላር ላይ (ከ1927 ዓ.ም. ጀምሮ) እንዲሁም በአሜሪካ ፓስፖርት ላይ ይታያል። በማኅተሙ ፊት ላይ ክንፎቹን የሚዘረጋ የመላጣ ንሥር ስዕል እሱም የአሜሪካ ምልክት ይታያል። በግራው ጥፍሩ (ከንሥሩ አንጻር) ውስጥ አሥራ ሦስት ፍላጻ ይዟል። እነርሱም ከእንግሊዝ ያመጹ የመጀመርያ 13 ክፍላገሮች ያመልክታሉ። በቀኙም ጥፍር የወይራ ቅርንጫፍ ይይዛል። ይህ 13 ቅጠልና 13 ፍሬዎች አሉበት። ፍላጻ የጦር ምልክትና ወይራ የሰላም ምልክት በመሆኑ የንሥሩ ራስ ወደሱ ቀኝ ሲዞር ስላምን ይመርጣል እንደ ማለት ነው። በመንቁራው ውስጥ ደግሞ የሚለውን መፈክር ይይዛል። ይህም በሮማይስጥ ማለት 'አንድ ከብዙ' ነው። ከራሱ በላይ 13 ከዋክብት በሰማያዊ በስተኋላ መደብ አለ። እኚህ ከዋክብት የዳዊት ኮከብ ይሠራሉ። በፍርምባው ላይ የሚሸክመው ጋሻ እንደ አሜሪካ ሰንደቅ አለማ ዝንጉርጉር ነው። በማኅተሙ ጀርባ ላይ ያልተጨረሰ ሀረም (ፒራሚድ) ይታያል። ይህ 13 ደረጃዎች ሲኖሩት በመሠረቱ ላይ ይላል። ይህ በሮማይስጥ ቁጥሮች ማለት '፼፯፻፸፮' ወይም 1776 ሲሆን በአውሮጳውያን አቆጣጠር የአሜሪካ ነጻነት አዋጅ የተፈረመበት አመት (1768 ዓ.ም.) ለማመልከት ነው። በሀረሙ ጫፍ ፈንታ 'የእግዚአብሔር ጥበቃ ዓይን' የሚባል ምልክት ይታያል። በዚሁ ዙሪያ «» የሚለው መፈክር አለ፤ ይህም በሮማይስጥ 'የተጀመረው ተስማምቶታል' ለማለት ነው። በግርጌው ደግሞ «» የሚል መፈክር እያለ ይህ ትርጉም 'የዘመናት አዲስ ሥርዓት' ነው። ብሄራዊ አርማ የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች
53190
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%90%E1%88%AD%E1%88%BA%E1%8B%AB%20%E1%8C%83%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%B3
ፐርሺያ ጃካርታ
ፐርሳቱዋን ሴፓክቦላ ኢንዶኔዥያ ጃካርታ ( የጃካርታ የኢንዶኔዥያ እግር ኳስ ማህበር; ምህጻረ ቃል ፐርሲጃ ቀደም ሲል ፐርሲጃ ፑሳት በመባል የሚታወቀው) በኢንዶኔዥያ ዋና ከተማ ጃካርታ ውስጥ የሚገኝ የኢንዶኔዥያ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ክለብ ነው። ፐርሲጃ ጃካርታ በኢንዶኔዥያ ውስጥ 2 የኢንዶኔዥያ ሊግ እና 9 የፐርሴሪካታን ዋንጫዎች ካሉት በጣም ስኬታማ የእግር ኳስ ክለቦች አንዱ ነው። በ1930 ኢንዶኔዢያ ነፃ አገር ከመሆኗ አሥራ አምስት ዓመታት በፊት አገር አቀፍ ውድድር ከተጀመረ ወዲህ ዝቅተኛ ሊግ ውስጥ ሆኖ አያውቅም። ፐርሲጃ ከሌሎች ስድስት ክለቦች ጋር የኢንዶኔዥያ እግር ኳስ ማህበር መሥራቾች አንዱ ነው። የፔርሲጃ ከ መስራች ፐርሲብ ባንዱንግ ጋር ያለው ፉክክር ለአስርተ አመታት አልፏል፣ አልፎ አልፎም በአመጽ ተበላሽቷል።
22775
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8B%88%E1%8A%92%20%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%88%AD
ደወኒ ግራር
ደወኒ ግራር () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት
44516
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A1%E1%88%AD%E1%8B%B1%E1%8A%A9%E1%8C%8B
ኡርዱኩጋ
ኡርዱኩጋ ከ1744 እስከ 1741 ዓክልበ. ድረስ የኢሲን ንጉሥ ነበረ። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር መሠረት ለ4 አመት ብቻ ነገሠ። ከተገኙትም የአመት ስሞች የተነሣ ከ3 ወይም 4 አመት በላይ እንዳልነገሠ ይመስላል። ኡርዱኩጋ ኢተር-ፒሻን ተከተለው። ከእርሱ በኋላ ሱመርኛ ስም ያለው ንጉሥ በመስጴጦምያ አልነገሠም፤ በዚህ ወቅት ሱመርኛ መነጋገሪያ ከመሆን ቢጠፋም ተማሪዎች ግን ይማሩት ነበር። ከዘመኑ አንዳንድ ቅርስ ተገኝቷል። ከዚያ በኋላ ሲን-ማጊር ኡርዱኩጋን በኢሲን ተከተለው። የውጭ መያያዣ የኡርዱኩጋ ዓመት ስሞች የኢሲን ነገሥታት
48997
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%20%E1%8A%93%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%89%80%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%AE%E1%8D%95%E1%88%8B%E1%8A%95%20%E1%88%9B%E1%88%A8%E1%8D%8A%E1%8B%AB
ዳ ናንግ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ
ዳ ናንግ አለም አቀፍ አይሮፕላን ማረፊያ በዳ ናንግ ቬትናም የሚገኝ አውሮፕላን ማረፊያ ነው። የአውሮፕላን ማረፊያዎች
15277
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8E%E1%88%9A%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%88%98%E1%8C%A0%E1%8C%A1%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%9D%E1%89%A7%E1%8B%AD%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ሎሚ ካልመጠጡት እምቧይ ነው
ሎሚ ካልመጠጡት እምቧይ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። አንድ ነገር ምንነቱ ከሚሰጠው ግልጋሎት አንጻር ይወሰናል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
44980
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AB%E1%8C%A6%E1%88%B5
ማራጦስ
ማራጢዮስ (ግሪክ፦ ሮማይስጥ፦ ) በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአፒያ (በኋላ ሲክዮን) ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች ማራጢዮስ 20 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ። ከማራጦኒዮስ በኋላ እና ከተከታዩ ኤቂውረውስ በፊት ገዛ። በፓውሳኒዩስ ጽሑፍ ግን ከኦርጦፖሊስ ቀጥሎ ያለው ቅድም-ተከተል ከሌሎች ምንጮች ይለያያል፤ ማራጦስም በዚያ አይጠቀሰም። በጀሮም ዜና መዋዕል ዘንድ፣ የዴውካልዮን ጐርፍና የፋይጦን እሳት በዚሁ ዘመን ፬ኛው ዓመት በግሪክ አገር ላይ ደረሱ፤ በ፯ኛውም ዓመት ተስቦ በአይቲዮፒያ ይዘገባል። የሲክዮን ነገሥታት
42753
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%88%8E%E1%8A%95%E1%8A%9B
ዋሎንኛ
ዋሎንኛ በደቡብ ቤልጅግ የሚነገር የፈረንሳይኛ ቀበሌኛ ነው። አሁን ብዙ ሊቃውንት እንደ ልዩ ቋንቋ ይቆጥሩታል።
31624
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%8B%9E%E1%8A%95
ሞንዞን
ሞንዞን (እስፓንኛ፦ ) በእስፓንያ የሚገኝ መንደር ነው። አምባው በእስልምና ግዛት በ8ኛው ክፍለ ዘመን ዓ.ም. ተሠራ። ክርስቲያኖች በ1075 ዓ.ም. መለሱት። ከ1081 እስከ 1135 ዓ.ም. ድረስ ራስ-ገዥ የሞንዞን መንግሥት ዋና ከተማ ነበር። እስላሞች ግን ከ1118 እስከ 1122 እና ከ1128 እስከ 1133 ዓ.ም. ድረስ እንደገና ያዙት። በ1135 ዓ.ም. ከተማው ለቴምፕላርስ ተሸጠ። ከዚያ በኋላ የአራጎን መንግሥት ግቢ፣ ችሎት ወይም ፓርላማ አንዳንዴ በሞንዞን ይገኝ ነበር። የእስፓንያ ከተሞች
11987
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8E%E1%89%B2
ሎቲ
ሎቲ (ብዙሀን ማሎቲ) የ ሌሶቶ ንጉዛት ገንዘብ ነው።. አንዱ ሌቶ አንድ መቶ ሊሴንቴ (ነጠላ ሴንቴ) ማለት ነው። ይሄ ገንዘብ ከደቡብ አፍሪቃው ራንድ ጋር የተያያዘ ሲሆን በንጉዛቱ ሁለቱም ገንዘቦች በዕኩልነት ሕጋዊ ገንዘቦች ናቸው። የአትም ዘመናቸው ፲፱፻፸፪ የሆነ የ አንድ፤ ሁለት፤ አምሥት፤ አሥር፤ ሃያ አምሥት እና አምሣ ሊሴንቴ እንዲሁም የ አንድ ሎቲ ሳንቲሞች በ ፲፱፻፹ ዓ.ም. ተሠራጩ። የሃያ ሊሴንቴ ሳንቲም ደግሞ ከስምንት ዓመት በኋላ ተሠራጭቷል። የወረቀት ገንዘብ በስርጭት ላይ ያሉ የባንክ የወረቀት ገንዘቦች አስር ማሎቲ ሃያ ማሎቲ አምሣ ማሎቲ መቶ ማሎቲ ሁለት መቶ ማሎቲ የአፍሪቃ ገንዘቦች
15785
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%89%E1%88%8D
ሉል
በሂሳብ ጥናት ሉል ማለት ዙሪያው በትክክል ክብ የሆነ 3ቅጥ ያለው የጂዖሜትሪ ፍጥረት ነው። በሌላ አተረጓጎም ሂሳባዊ ሉል በኅዋ ላይ ተንጣለው ያሉ ከአንድ መካከለኛ ነጥብ በእኩል ርቀት የሚገኙ ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ እኩል እርቀት የሉሉ ራዲየስ ሲባል ሉሉን ሰንጥቀው ከሚያልፉት ቀጥተኛ መስመሮች ሁሉ ረጅም የሆነው የሉሉ ወገብ ግማሽ ነው። በሌላ ሶስተኛ አተርጓጎም ሂሳባዊ ሉል አንድን ክብ በራሱ ወገብ ስናሽከረክረው የምንፈጥረው ሶስት ቅጥ ያለው ነገር ነው። የሉል ይዘት ስንት ነው? የሉልን ይዘት ብንለው እና ራዲየሱን ብንለው፣ የሉሉ ይዘት እንግዲህ በዚህ ሂሳብ ቀመር ይገለጻል እዚህ ላይ ፓይ ተብሎ የሚታወቀው ቋሚ ቁጥር ነው። ይህን የይዘት ቀመር የፈጠረው ግሪካዊው አርኪሜድስ ነበር።. በአሁኑ ጊዜ ይኸው ቀመረ በአጠራቃሚ ካልኩለስ እንዲህ ሲባል ይገኛል፡ መጀመሪያ ሉሉን ኢምንትውፍረት ወዳላቸው ሥሥ ክቦች እንከትፋለን። እኒህን ክቦች በአግደመት መስመር ጎን ለጎን እንደረድርና፡ ማለት = 0 ሲሆን ራዲየሱ (ወይም. ) የሆነው ክብ ይቀመጣል፣ ሲሆን ደግሞ ራዲየሱ 0 (ወይም . = 0) ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መንገድ በያንዳንዷ ላይ የይዘቱለውጥ () በተቀመጠው ውድድር ክብ እና በኢምንት ውፍረቱ () ብዜት ይገኛል ማለት ነው፡ ስለዚህም አጠቃላይ ይዘቱ የያንዳንዷ ይዘት ለውጥ ድምር ነው፣ በካልኩለስ ቋንቋ፣ አጠቃላይ ይዘቱ የኢምንት ይዘቶቹ ጥርቅም ነው ማለት ነው። - ወይም ኢምንት ውፍረቱ- ወደ ዜሮ እየተጠጋ ሲሄድ እንግዲህ እናገኛለን ። በፓይታጎራስ ቴረም እያንዳንድዱ ቦታ ላይ ይህ አይነት ዝምድና ይታያል ስለዚህም ን በ እንዲህ በመተካት : የሚከተለው ይገኛል በአይነ ህሊናችን እንደምንገነዘበው፣ ይህ ይዘት ለግማሽ ሉል ብቻ ስለሚያገለግል የሙሉው ሉል ይዘት ከላይ የተጠቀሰው ቀመር እጥፍ ነው ማለት ነው። ስለዚህ በሁለት ስናበዛ የሚለውን ይሉል ይዘት ቀመር እናገኛለን። የሉል የቆዳ ስፋት የሉል የቆዳ ስፋት የተገኘው በአርኪሜድስ ሲሆን ቀመሩም እንዲህ ነው እኩልዮሽ በ በተንታኝ ጆሜትሪ፣ ላይ አስኳሉ የሚገኝ ሉል ራዲየሱ ቢሆን እና ነጥቦቹ () ላይ ቢያርፉ፣ የዚህ ሉል እኩልዮሽ እንዲህ ነው እያንዳንዱ ነጥብ በፓራሜትር ሲተረጎም ማናቸውም ራዲየስ ያለው ግን መሃከሉ 0 ላይ የሆነ ሉል በለውጥ ካልኩለስ ቀመሩ እንዲህ ይጻፋል: ሉል—የተወሰነ እኩል ይዘት ካላቸው ማናቸውም የተዘጉ ቅርጾች ሁሉ ያነሰ የቆዳ ስፋት አለው። ሉል—የተወሰነ እኩል የቆዳ ስፋት ካላችው ማናቸው የተዘጉ ቅርጾች ሁሉ የበለጠ ይዘት አለው። በዚህ ምክንያት የውሃ ጠብታወች እና ከሳሙና አረፋ የሚወጡ እፉየወች የሉል ቅርጽ አላቸው። የሉል ቆዳ ስፋት ለሉሉ ግዝፈት ሲካፈል የተወሰነ ቆዳ ስፋት ይባላል፣ ቀመሩም እንዲህ ነው
16169
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%8D
ያስተሰርያል
ያስተሰርያል በቴዲ አፍሮ በ፲፱፻፺፯ ዓ.ም. የወጣ የሙዚቃ አልበም ነው። የዜማዎች ዝርዝር ብሔራዊ ቢብሎግራፊ (መዝገበ ቀረፀ ድምፅ ወምስል)፤ ሰኔ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. ገጽ 4
3560
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8B%96%E1%88%AA%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B
ማዖሪ ቋንቋ
ማዖሪ ቋንቋ ( ወይም /ቴ ሬዖ ማዖሪ/፣ በአጭሩ «ቋንቋው») ከኒው ዚላንድ መደበኛ ቋንቋዎች አንዱ ነው። የምሥራቅ ፖሊኔዚያ ደሴቶች ቋንቋ ቤተሠብ አባል ሲሆን የታሂቲ እና የሃዋይኢ እንዲሁም የሳሞዓ እና የቶንጋ ቋንቋዎች ዘመድ ነው። የተናጋሪዎቹ ቁጥር 100,000 የሚያሕል ነው። ይፋዊ ኹኔታ ኒው ዚላንድ አሁን ሦስት መደበኛ ቋንቋዎች ያሉት ማዖሪ፣ እንግሊዝኛና የኒው ዚላንድ እጅ ቋንቋ ናቸው። ስለዚህ አብዛኛው የመንግሥት ዘርፎች ሁለት ስሞች አላቸው፤ ለምሳሌ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር (/ዴፓርትሜንት ኦቭ ኢንተርናል አፈይርዝ/) በእንግሊዝኛ፣ ደግሞም (/ቴ ታሪ ታይፌኑዋ/) በማዖሪ ተብሎ ይታወቃል። ከመጋቢት 1996 ዓ.ም. ጀምሮ የማዖሪ ቴሌቪዥን አገልግሎት በመንግስት እርዳታ ኖሯል። ማዖሪ ወደ ኒውዚላንድ ያመጡት ፖሊኔዝያውያን ሰዎች ከሌሎች ደሴቶች የደረሱ ምናልባት በታንኳ ነበር። ከ1860ዎቹ በኋላ ግን እንግሊዞች በኒው ዚላንድ በሠፈሩበት ጊዜ እንግሊዝኛ አመጡና ትምርት ቤቶች ሲከፈቱ ከ1880ዎቹ የማዖሪ ጥቅም በትምህርት ቤት ውስጥ ተከለከለ። በዚህ ብዙዎች የማዖሪ ሕዝብ እንግሊዝኛ በግዴታ ተማሩ። ነገር ግን እቤት ውስጥ፥ በአምልኮት፥ በፖለቲካ ስብሰባ ወዘተ. የማዖሪ ቋንቋ መናገሩ ፈጽሞ አልተቋረጠም። ከዚያ በላይ አንዳንድ የማዖሪ ጋዜጣም ሆነ መጽሐፍ ይታተም ነበር። በ1980ዎቹ 20 ከመቶ ማዖሪዎች ብቻ እንደ ኗሪ ቋንቋ ይችሉት ነበር። በዚያን ጊዜ ቋንቋው ለዘለቄታ እንዳይጠፋ አዲስ የማዖሪ ቋንቋ እንቅስቃሴ ተጀመረና የማዖሪ ትምህርት ቤቶች ተከፈቱ። ማዖሪ የሚጻፍበት በላቲን ጽሕፈት አይነት አልፋቤት ሲሆን ፊደሎች እንዲህ 20 ናቸው፦ ሁላቸው እንደ ተለመደ ድምጾች አላቸው '' የሚያሰማው ድምጽ ግን እንደ 'ፍ' ይመስላል። የአብዛኛው ስሞች ቁጥር የሚታይበት ዘዴ የተወሰነ መስተጻምር በመለወጡ ነው። ለነጠላ ቁጥር መስተጻምሩ 'ቴ' ሲሆን ለብዙ ቁጥር 'ንጋ' ይሆናል። ስለዚህ፦ (ኢካ) - ዓሣ፤ (ራካው) - ዛፍ (ቴ ኢካ) - ዓሣው፤ (ቴ ራካው) - ዛፉ (ንጋ ኢካ) - ዓሦቹ፤ (ንጋ ራካው) - ዛፎቹ ኪያ ዖራ - ሰላምታ፤ እግዜር ይስጥልኝ ኸይ ኮነይ - ደህና ዋል / ዋይ ከይ ቴ ፔኸያ ኮዌ - እንደምን ነህ / ነሽ? ከይ ቴ (ቲኖ) ፓይ አሃው - እኔ (በጣም) ደህና ነኝ አውስትሮኔዚያን ቋንቋዎች ኒው ዚላንድ
43349
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AE%E1%88%9E%E1%8B%B2%E1%89%B2%20%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%8B%AB
የኮሞዲቲ ገበያ
በገበያ የሚነገዱ ኮሞዲቲዎች እንደምን ሰንብታችዋል የተከበራችሁ አንባብያን። በዚህ ገፅ ላይ ስለ ኮሞዲቲ ገበያ በተመለከተ እንዴት በዓለም የንግድ መለዋወጫ ቦታዎች ላይ፤ በይበልጥም በሰሜን አሜሪካ እና በአውሮፓ፡ እንዲሁም በእስያ እና በአውስትራልያ ያሉትን ፣ የቅባት እና የጥራጥሬ እህሎች፣የእንሥሳ ፤ የከብትና የዶሮ ስጋዎች፣ የከብት ምግብና የአትክልት ማዳበሪያ ሸቀጦች፣ በኢኮኖሚ የአደጉ አገሮችን የገንዘብ ምንዛሪ አለዋወጥ ዘዴ ፣ የነዳጅ ዘይትንና የድፍድፍ ዘይትን አገዛዝ ስልቶች ለማሳወቅ በአጭሩ ለመተንተን የተዘጋጀ የዊኪ ገጽ ነው። (ይህ ገጽ በመታደስ እና በመስተካከል ሁኔታ ላይ ነው።) እነዚህ ከበታች የተዘረዘሩት፤ በኮሞዲቲ ገበያ ውስጥ በየጊዜውና አንዳንዴም በየቀኑ ለመገዛትና ለመሸጥ በብዛት ተፈላጊነት ያላቸው ሲሆኑ ፤ በእንግሊዘኛው አጠራር - አክቲቭ ሙቨርስ ኤንድ ሼከርስ በመባል ታውቀው በተጨማሪም ገበያውን ለሚያውቅና ለማያውቅ ሰው ፤ በዙ ትርፍን እና የብዛት ኪሳራንም የሚሰጡ ናቸው። የኮሞዲቲ ገበያ ውስጥ መሸጫና መግዣ መተመኛዎች (ይህ ገጽ በመታደስ እና በመስተካከል ሁኔታ ላይ ነው።) በኮሞዲቲ ገበያ ውስጥ ሻጭም ሆነ ገዢ የሚዋዋልበትና የመነጋገጃው ዘዴ ከሌላው ገበያ አይነት ለየት የሚያደርገው ውሉ በኮንትራት ነው። ይህም ማለት መጀመሪያ ለመገበያየት በኮምፒውተር ላይ ፤ አካውንት መክፈት ያስፈልጋል። በአካውንት መክፈቻ ጊዜ የኢንቬስትመንት ባንኩ የሚጠይቀው የመነሻ መጠን አለ። ብዙ ጊዜ ከአምስት ሺህ ዶላር በላይ ነው። ይህ መጠን ለአንድ ኮንትራት በቂ ነው። ለምሳሌ አንድ ኮንትራክት እንደየ ኮሞዲቲው አይነት እስከ ሦስት ሺህ እና ከዚያም በላይ ይደርሳል። በአንድ ቀን ጥዋት ውስጥ ሁሉም ለማጣት ወይንም ሁለት እጥፍ አድርጎ ለማርፈድ ይቻላል። ለዚህ ነው ብዙ ጊዜ የኢንቬስትመንቱ ባንክ ደላላ በቅድሚያ ስለገበያው ሁኔታ ማወቃችሁን ማረጋገጥ የሚፈልገው። ዋናው መሠረቱ ከሚገዛው የኮሞዲቲ ኮንትራት እኩል ስለ ገበያው አካሄድ ሁኔታ ማወቅ ያስፈልጋል። በኮሞዲቲው ዋጋ ላይ የትንሽ ሳንቲሞች ልዩነት በኮንትራቱ ይዘት ላይ ቶሎ ለውጥን ያሳያል። ከመቶዎች ዶላር እስከ ሺህ በላይ በአንድ ኮንትራክት ውስጥ። አብዛኛው ኮሞዲቲ የሚገዛና የሚሸጥ ሰው ፤ ትርፉንም ሆነ ኪሳራውን በቶሎ አውቆ ወይ መሸጥ ወይም መቆየት ይችላል። መጀመሪያ አካውንቱ ውስጥ ካለው ገንዘብ ላይ ኮሞዲቲውን በኮንትራት ይገዛል። ኮንትራቱም የሚለው የዚህ አይነት ኮሞዲቲ ኮንትራክት በዚህ ወር ላይ የሚያልቀውን በዝህ ያክል ዋጋ ገዝቷል ፤ ወይም የዚህ አይነት ኮሞዲቲ በዚህ ወር ላይ ኮንትራቱ የሚያልቀውን በዚህ ያክል ዋጋ ይሸጣል ነው የሚለው። እና ገዢው ወይም ሻጩ ሰው የኮንትራቱ ጊዜ ሳያልቅ በፊት ትርፉን ወይም ኪሳራውን ተገንዝቦ ከኮንትራቱ መውጣት ይገባዋል። ካለበለዚያ ኮንትራቱ ካለቀ በኋላ እዳ ውስጥ ገብቶም ቢሆን መግዛትና ወዳ ቤቱ ለማስጫን በኮንትራቱ ይገደዳል። ነገር ግን በኮሞዲቲ ገበያ ውስጥ ፤ አብዛኛው የገበያ ተዋናኝ ፤ ማለትም ከዘጠና በመቶው በላይ ፤ የኮንትራቱ ቀን እስከሚደርስ ሳይጠብቅ ኪሳራውን አምኖ ወይንም እጥፍ ትርፉን ወስዶ ከኮንትራክቱ ውስጥ ይወጣል። ከዚያም ወደ ሌላ ኮሞዲቲ በመሄድ ግዥ እና ሽያጩን ያካሄዳል። (በዚህ አርስት ላይ በተለያይ ጊዜ ጨማምሬ ለመፃፍ እሞክራለሁ። በቶሎ ይሚገባ ሊሆን አይችልም ፤ ቢሆንም ብዙ የማወቅ ልምምድ ያስፈልገዋል ካለበለዚያ ውጤቱ በጣም አክሳሪ ነው የሚሆነው።) የእህልና የዘር ተክሎችየእህልና የዘር ተክሎች የቅባት እህሎችየቅባት እህሎች የሶፍት ኮሞዲቲየሶፍት ኮሞዲቲ የከብት ስጋየከብት ስጋ የብረት ማዕድኖች የብረት ማዕድኖች የብረት ማዕድናት በሁለት ይከፈላሉ። እነሱም ፕሪሽየስ ሜታል መደብ እና ቤዝ ሜታል መደብ ናቸው። የድፍድፍ ነዳጅ ዘይትክሩድ ዘይት ክሩድ ዘይት በሁለት ዓይነት ልዩነት መደብ የተደረገበት ዋንኛው ምክንያት ክሩድ ዘይቱ በውፍረትና በሠልፈር ፐርሰንት መጠን የተለየ ስለሆነ ነው። የአገሮች ገንዘብ ምንዛሪየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪ ንግድና ኢኮኖሚ የአሜሪካን ዶላር ኢንዴክስ ሌሎች የትላልቅ ካምፓኒ ኢንዴክሶች መመልከት የገበያን ሁኔታ በቅድሚያ ለመገንዘብ ይረዳል።
13030
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%89%A6%20%E1%89%86%E1%88%8E
ዳቦ ቆሎ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከስንዴ ዱቄት፣ ዘይት እና ስኳር ነው። ድብልቁ ውሃ ተጨምሮበት ከተቦካ በኋላ በረጃጅሙ ይድቦለቦልና በትናንሹ ተቆርጦ ይቆላል። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ ዳቦ አይነቶች
8387
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%93%E1%8B%B2%E1%8A%95%20%E1%8C%8E%E1%88%AD%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%88%AD
ናዲን ጎርድመር
ናዲን ጎርድመር () ደቡብ አፍሪካዊት የልብ ወለድ ጸሐፊ ናቸው። የአፍሪካ ጸሓፊዎች ደቡብ አፍሪካ
8526
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%B6%E1%8A%95%20%E1%89%BC%E1%8A%BE%E1%89%AD
አንቶን ቼኾቭ
አንቷን ቼኾቭ (1852 ዓ.ም.-1896 ዓ.ም.) ስመ ጥሩ የሩስያ ጸሐፊና ሀኪም ነበሩ። የሩስያ ጸሓፊዎች
47372
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%88%B7%20%E1%8A%A6%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5
ፍራንሷ ኦላንድ
ፍራንሷ ኦላንድ (ፈረንሳይኛ፦ ) ከ2004 እስከ 2009 ዓም ድረስ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ነበር። የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት
21163
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8D%8D%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%89%A0%E1%8A%9B%20%E1%8A%A8%E1%8B%8B%E1%88%AD%E1%8A%AB%20%E1%88%B5%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%9D
የማያልፍለት ዘበኛ ከዋርካ ስር አይጠፋም
የማያልፍለት ዘበኛ ከዋርካ ስር አይጠፋም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማያልፍለት ዘበኛ ከዋርካ ስር አይጠፋም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21417
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%89%A5%E1%8B%B5%20%E1%8C%88%E1%88%8B%E1%8C%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%AB%E1%89%80%E1%89%A5%E1%88%8B%E1%88%8D
የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል
የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
36347
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%AD%E1%88%AD%E1%88%8D%20%E1%88%88%E1%89%AA%E1%8A%95
አቭርል ለቪን
አቭርል ራሞና ለቪን ካናዳዊት ዘፋኝ ነች።
18192
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%8A%E1%8B%9D%E1%8A%9B%20%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B%20%E1%88%98%E1%8B%9D%E1%8C%88%E1%89%A0%20%E1%89%83%E1%88%8B%E1%89%B5%201972
እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972
እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972 ፡ በወፍ ልሳል የተደረሰ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ መዝገበ ቃላት ሲሆን ባጠቃላይ 1503 ገጾችን ይዟል። መጽሐፉ ከሌሎች መዝገበ ቃላት ለየት የሚለው ቃላትን በቃላት ሳይሆን የሚተረጉመው፣ በአገባባቸው ነው። ስለሆነም ለእንግሊዝኛ ተማሪዎች ከሁሉ መዝገበ ቃላት በተለየ ከፍተኛ ጥቅም አለው። መጽሐፉ በ1972 ታተመ። የሚታዩት ገጾች ላይ ፊደሉን ለይተው ቢጫኑ የመጽሃፉን 1503 ገጾች ማንበብ ይችላሉ። መዝገበ ቃላት
47462
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8A%BB%E1%8B%AD%E1%88%8D%20%E1%8C%8E%E1%88%AD%E1%89%A3%E1%89%BE%E1%89%AD
ምኻይል ጎርባቾቭ
ምኻይል ጎርባቾቭ (ሩስኛ፦ 1923-2022 ) የቀድሞ ሶቭየት ኅብረት ከ1980 እስከ 1984 ዓም ድረስ መጨረሻ ፕሬዚዳንት / ሊቀ መንበር ነበር። እንዲሁም ከ1977 ዓም. ጀምሮ የኰሙኒስት ፓርቲ ሊቀ መንበር በመሆኑ የሀገሩ ላይኛ መሪ ነበር። የሩሲያ ፖለቲከኞች
21850
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B5
ያገር ልማት የገበሬ ሀብት
ያገር ልማት የገበሬ ሀብት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያገር ልማት የገበሬ ሀብት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21548
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%89%A3%E1%88%8B%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%8B%B0%20%E1%8B%AB%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%8C%88%E1%89%A3
ያ በሬ ባላገደደ ያ በሬ ገደል ባልገባ
ያ በሬ ባላገደደ ያ በሬ ገደል ባልገባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያ በሬ ባላገደደ ያ በሬ ገደል ባልገባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14774
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%98%E1%88%80%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%88%9D%E1%8B%AC%20%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%88%8D%E1%8C%8B%E1%8B%AD%20%E1%8A%A5%E1%89%B5%E1%8B%AC%20%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%89%8B%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ለመሀን እምዬ ለአገልጋይ እትዬ ብርቋ ነው
ለመሀን እምዬ ለአገልጋይ እትዬ ብርቋ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መሆን ያለባቸው ነገሮች ተቃራኒያቸው ሲሆን ለመግለጽ የሚያገለግል መደብ : ተረትና ምሳሌ
31314
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%89%A5%E1%8C%A3%E1%8A%BD%20%E1%8A%AE%E1%8B%95%E1%88%8D%20%E1%89%A5%E1%88%AC%E1%8C%8D
ኮብጣኽ ኮዕል ብሬግ
ኮብጣክ ኮኤል ብሬግ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ364 እስከ 314 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኮብጣኽ ዘመን ለ50 ዓመታት ቆየ። በሌቦር ጋባላ ኤረን አቆጣጠር ዘንድ፣ በግብጽ ፈርዖን በጥሊሞስ ፊላዴልፎስ ዘመን (289-254 ዓክልበ.) ገዛ፤ በሌላ ቦታ ግን ኮብጣኽ የሞተበት በልደት በዓል 307 አመት ከክርስቶስ ልደት በፊት (1 እ.ኤ.አ. ወይም ታህሳስ 7 ዓክልበ. እንደ ተቆጠረ) ይለናል። ይህም የድሮ መቆጠሪያ የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) ይመስላል። በኋላ የነገሠው የሩድራይጌ ማክ ሲጥሪጊ ዘመን 70 አመታት ሳይሆን 30 ዓመት ብቻ ከሆነ (111-81 ዓክልበ.) ድምሩ ልክ ይሆናል። በ17ኛው ክፍለ ዘመን የታተመው የአራት ሊቃውንት ዜና መዋዕል እንደ ቆጠረው ግን፣ የኮብጣኽ ዘመን ከ600 እስከ 550 ድረስ ነበረ። የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
12659
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%88%9D
ላም
ላሞች በዋነኛነት ለማዳ የሆኑ የቤት እንስሳት ናቸው። በሮማይስጥ ከሚባሉት ዝርያዎች እጅግ በከፍተኛ መጠን ከተስፋፉት ዋነኞቹ ናቸው። በአጠቃላይም ተብለው ይጠራሉ። በአገልግሎታቸው ለርቢ፣ ለወተት ምርት፣ ለስጋ፣ ለቆዳ ውጤቶች፣ ለዘይት ምርት፣ እንዲሁም እንደ ህንድ ባሉ ሀገራት ደግሞ እንደ አምልኮ ይጠቀሙባቸዋል። ደግሞ ይዩ የከብት ስጋ ለማዳ እንስሶች የቶራ አስተኔ
14941
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%88%A8%E1%8B%B3%20%E1%8A%A8%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%8B%B3
ለንጉስ ያልረዳ ከባህር የማይቀዳ
ለንጉስ ያልረዳ ከባህር የማይቀዳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21414
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8D%8D%20%E1%8B%88%E1%88%88%E1%88%9D%E1%89%B3%20%E1%89%A0%E1%8D%96%E1%88%8A%E1%88%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%88%BB%E1%88%8D
የአፍ ወለምታ በፖሊስ ይታሻል
የአፍ ወለምታ በፖሊስ ይታሻል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የአፍ ወለምታ በፖሊስ ይታሻል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
8809
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5%20%E1%8D%B3
ግንቦት ፳
ግንቦት ፳ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፭ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፹፯ ዓ/ም - የአየርላንድ ተወላጁ ደራሲና ባለቅኔው ኦስካር ዋይልድ () በግብረ ሰዶማዊነት ተፈርዶበት ታሰረ። ፲፰፻፺፯ ዓ/ም - ጃፓን የሩስያን የባሕር ኃይል አጠፋ። ፲፱፻፵፮ ዓ/ም - ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በዚህ ዕለት ለአሜሪካን 'ሴናተሮች' እና የሕዝብ ተወካዮች ጥምር ሸንጎ ንግግር አደረጉ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የጠቅላይ ሚኒስትር እንዳልካቸው መኮንን መንግሥት የሚኒስትሮችን ለውጥ ይፋ አደረገ። ከነዚህም አንዱ የአገር ግዛት ሚኒስትር የነበሩትን ደጃዝማች ዘውዴ ገብረ ሥላሴን ወደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መዛወር ያካትታል። ፲፱፻፹፫ ዓ/ም - ኢሕአዴግ በዘመቻ ወጋገን አዲስ አበባን ተቆጣጠረ። አቶ መለስ ዜናዊ የሽግግሩ መንግሥት ፕሬዚዳንት ሆኑ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች ኪንና ባህል፡ ሳምንቱ በታሪክ
41015
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%88%AC
ትምህርት ለመሪካሬ
ትምህርት ለመሪካሬ በመካከለኛ ግብጽኛ የተጻፈ ጽሑፍ ሲሆን በጥንታዊ ግብጽ ጨለማ ዘመን የነገሡት የሄራክሌውፖሊስ ፈርዖኖች (9ኛ-10ኛ ሥርወ መንግሥታት በማኔጦን አከፋፈል) የአገዛዝ ሰነድ ነው። የፓፒሩስ መጀመርያ ስለ ተቀደደ፤ የሚናግረው ንጉሥ ስም ጠፍቷል፤ «ለልጁ መሪካሬ» ማንበብ ተችሎ የግብጽ ንጉሥ መሪካሬ ከአባቱ የተቀበለው ትምህርት እንደ ሆነ ይመስላል። ይህ የትኛው ፈርዖን እንደ ነበር ለማለት አስቸጋሪ ነው፤ ነገር ግን በይዘቱ የቀደሙት የሄራክሌውፖሊስ ፈርዖኖች ቀቲ (አቅቶይ) እና መሪብሬ ስሞች ይጠቀሳሉ። «በደቡባዊ ክፍላገር ላይ ክፉ አታድርግ፤ ስለርሱ የተናገረውን የመኖሪያውን ትንቢት ታውቀዋለህና... እኔ ለጢኒስ ደቡብ ጠረፉን በታወር መለስኩት። ንጉሥ መሪብሬ ያላደረገውን አድርጌ ከተማውን እንደ ጐርፍ ማረክሁት።» «የቀድሞ ንጉሥ አቅቶይ በትምህርት ያዋጀ፦ ለግፈኛው ዝም ማለት መሥዋዕቱን ያፈርሳል...» (ለተጨማሪ ቀቲ (አቅቶይ)ን ይዩ።) ትምህርት ለመሪካሬ ጥንታዊ ግብፅ ሥነ ጽሁፍ
13322
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8B%E1%8A%AD%E1%89%B6%E1%88%AA%E1%8B%AB%E1%88%8D
ፋክቶሪያል
ፋክቶሪያል በሂሳብ፣ ያንድ ሙሉ ቁጥር፣ ለምሳሌ «ቀ» (ፖዘቲቭ) ፋክቶሪአል ማለት በ «ቀ!» ሲመሰል፣ ትርጉሙም የተሰጠን ቁጥርና ከሱ በታች ያሉ ድርድር ቁጥሮች (እስከ 1) ተባዝተው የሚሰጡት ውጤት ማለት ነው። ቀ! = ቀ*(ቀ-1)! = ቀ*(ቀ-1)*(ቀ-2)! =..... = ቀ.(ቀ-1).(ቀ-2).(ቀ-3).(ቀ-4).(ቀ-5) ..... የዜሮ ፋክቶሪያል ለየት ያለ ትርጉም ሲኖርው ውጤቱም 1 ነው ተብሎ በስምምነት ተተርጉሟል። ሥነ ቁጥር
15210
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AE%E1%89%BD%20%E1%8B%A8%E1%88%B5%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5
ባንኮች የስፖርት ክለብ
ባንኮች የስፖርት ክለብ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን ስታዲየሙ አዲስ አበባ ስታዲየም ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች
16841
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8B%A8%E1%88%9D
ይትሪየም
ይትሪየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 39 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
42900
https://am.wikipedia.org/wiki/1656
1656
1656 አመተ ምኅረት የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር አመት ነበር። በጎርጎርያን ካሌንዳር የ1663 እ.ኤ.አ. መጨረሻና የ1664 እ.ኤ.አ. መጀመርያ ይቆጠራል። በዚሁ ዓመት እንግሊዞች ኒው አምስተርዳም («አዲስ አምስተርዳም») አሜሪካዊ ቅኝ አገር ከሆላንድ ያዙትና ስሙን ወደ ኒው ዮርክ («አዲስ ዮርክ») ቀየሩት።
44097
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%88%BB%E1%88%AD-%E1%8B%B3%E1%88%99
ኢሻር-ዳሙ
ኢሻር-ዳሙ ከ2109-2074 ዓክልበ. ግድም የኤብላ መጨረሻ ንጉሥ ነበር። የኤብላ ጽላቶች የተባሉት ሰነዶች ክምችት ይህን ዘመን ይጠቅላል። የኢሻር-ዳሙ አባት ኢርካብ-ዳሙ ሲሆን እናቱ ንግሥት ዱሲጉ ተባለች። በ2111 ዓክልበ. ግ. ኢብሪዩም ዋና ሚኒስትር ወይም አማካሪ ሆኖ ነበር። ንጉሡ ሕጻን እንደ ነበር ይመስላል፣ የእናቱና የኤብሪዩም ስሞች በሰነዶቹ ላይ ከስሙ ይቀድማሉና። አሦር አሁን ነጻ እንደ ነበር ይታያል፤ የአሦር መጀመርያ ንጉሥ ቱዲያ ከኤብሪዩም ጋር የስምምነት ውል ተዋዋለ። በ2100 ዓክልበ. ግድም የኤብላ ጎረቤት ናጋር በማሪ ንጉሥ ተያዘ። ኤብሪዩም ከማሪ ጋር ደግሞ ስምምነት ተዋውሎ ነበር፣ የናጋር አልጋ ወራሽ ኡልቱም-ሁሁ ግን የኢሻር-ዳሙ ሴት ልጅ ልዕልት ታግሪስ-ዳሙን አግብቶ ነበር። በ2095 ዓክልበ. ግድም ኢሻር-ዳሙ ሚስቱን ታቡር-ዳሙን አገባ። ልጆቹ ግን ከዚህ በፊት ከሌላ ቁባት ተወለዱ። በ2092 ዓክልበ. ግ. የኤብሪዩም ልጅ ኢቢ-ዚኪር በአማካሪነቱ ተከተለው። በ2089 የኢሻር-ዳሙ እናት ዱጊሱ ዓረፉ። በ2077 ዓክልበ. ግ. ኢቢ-ዚኪር የማሪ ንጉሥ ሒዳዓርን አሸነፈ። በ2074 ዓክልበ. ግ. የአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን ኃያላት ኤብላን አቃጠሉ። የእስያ ታሪክ
4045
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%93%E1%8A%95%E1%8C%8B%20%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%A3%E1%89%B5
ናንጋ ፓርባት
ናንጋ ፓርባት (በሌላ አጠራሩ ናንጋፓርባት ጫፍ ወይም ዲያሚር) ከባህር በላይ ባለው ከፍታ ካለም 9ኛ ደረጃ ላይ ሲሆን ከፓኪስታን 2ኛ ነው።
14245
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8A%AA%E1%88%9E%E1%89%BD%20%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%AA%E1%88%98%E1%8A%AB%E1%8A%A8%E1%88%A9%20%E1%89%A0%E1%88%BD%E1%89%B0%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%8B%AD%E1%88%9E%E1%89%B3%E1%88%8D
ሀኪሞች እስኪመካከሩ በሽተኛው ይሞታል
ሀኪሞች እስኪመካከሩ በሽተኛው ይሞታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። - ብዙ አዋቂወች ሲመካከሩ ከአንድ ጠቃሚ ውሳኔ ላይ ከመድረስ ይልቅ ጠቃሚ ወዳልሆነ ክርክር እንደሚገቡ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22312
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AE%20%E1%88%B5%E1%89%A5%E1%88%B0%E1%89%A3%20%E1%89%A0%E1%8B%8D%E1%88%BB%20%E1%8C%A9%E1%8A%B8%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%88%8D
የዝንጀሮ ስብሰባ በውሻ ጩኸት ይበተናል
የዝንጀሮ ስብሰባ በውሻ ጩኸት ይበተናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የዝንጀሮ ስብሰባ በውሻ ጩኸት ይበተናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
36786
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A1%E1%88%AA%E1%88%9B%E1%89%86%E1%88%B5
ጡሪማቆስ
ጡሪማቆስ (ግሪክ፦ ) በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአይጊያሌያ (በኋላ ሲክዮን) ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች 45 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ። ይህ ምናልባት 2157-2112 ዓክልበ. ግድም ያህል ነው። በእርሱ ዘመን ኢናቆስ የአርጎስ (ኢናቂያ) ከተማ-አገር መጀመርያ ንጉሥ ሆነ። በዝርዝሩ ላይ ጡሪማቆስ ከአይጊሮስ ቀጥሎና ከሌውኪፖስ በፊት ይገኛል። ፓውሳኒዩስም የአይጊሮስ ልጅና የሌውኪፖስ አባት ይለዋል። የሲክዮን ነገሥታት
18616
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8A%AA%E1%8A%A0%E1%8C%9D-%E1%8A%91%E1%8A%93
መስኪአጝ-ኑና
መስኪአጝ-ኑና በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ በሱመር በኡር ከተማ ላይ የንጉሥ መስ-አኔ-ፓዳ ልጅና ተከታይ ነበረ። 36 አመት ሙሉ እንደ ነገሠ ሲል ይህ ግን ታማኝ መረጃ አይደለም። ከሥነ ቅርስ ኅልውነቱ ተረጋገጠ፣ ስሙ በአንድ አካድኛ ጽሑፍ በንግሥቱ እቃ ላይ በኡር ተገኝቷል። የቱማል ጽሑፍ በሚባለውም መዝገብ መሠረት መስኪአጝ-ኑና ከአባቱ መስ-አኔ-ፓዳ ቀጥሎ የኒፑር መቅደስ ጠባቂ ነበረ። በዝርዝሩ ዘንድ ከመስኪአጝ-ኑና በኋላ ኤሉሉ እና ባሉሉ በኡር ነገሡ፣ ከዚያ ኤላማዊው የአዋን ሥርወ መንግሥት ተነሥቶ ሱመርን ለጊዜው ያዘ። ኤሉሉ በኤሪዱ ግንብ ላይ ሥራውን እንዳስቀጠለው የሚል አንድ ቅርስ ብቻ አለ። ስለ ባሉሉም አንዳችም ቅርስ ወይም ጥቅስ አልተገኘምና ኤሉሉና ባሉሉ በመላ ሱመር ላዕላይነቱን እንደ ያዙ አጠያያቂ ነው። ስለዚህ ኤላም የገባው በመስኪአጝ-ኑና ዘመን መጨረሻ (ምናልባት 2310 ዓክልበ. ግድም) እንደ ነበር ይመስላል፤ ኤሉሉ እና ባሉሉም ምናልባት የኡር ከተማ ገዢዎች ብቻ ሊሆኑ ይቻላል። የሱመር ነገሥታት
14554
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%82%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%89%81%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ጥቂት ያለው ሁሉ ብርቁ ነው
ጥቂት ያለው ሁሉ ብርቁ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥቂት ያለው ሁሉ ብርቁ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድህነትን አስከፊነት የሚገልጽ ተረትና ምሳሌ መደብ : ተረትና ምሳሌ
45810
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%81%E1%88%8D%E1%88%B5%20%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%8A%95
ጁልስ ቨርን
ጁልስ ቨርን ( 1828-1905 እ.እ.አ.) ፈረንሳዊ ፀሐፊ ነበር። ከሥራዎቹም መሃከል "በዓለም ዙሪያ በሰማኒያ ቀናት"፤ "ወደ ምድር መሀል ጉዞ" እና "አንድ ሺ ሊግ ከባህር በታች" የተባሉት ይጠቀሳሉ። አብዛኞቹ መፅሐፎቹ ከሳይንስ ዕውቀት ይልቅ በዓይነ-ሕሊና ላይ ቢያተኩሩም አንዳንዶቹ ለምሳሌ የህዋ ጉዞ እና የመረጃ መስኮት (ቴሌቪዥን) እውን ሆነዋል። የፈረንሳይ ጸሓፊዎች
22374
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%AA%E1%88%9E%E1%8C%86%E1%8A%95
ከሪሞጆን
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ከሪሞጆን የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች