clean_tweet
stringlengths
3
181
label
class label
2 classes
አንተ ሰውየ ትንሽ ነካ ያደርጋሃል
0negative
Trump ስለ ግድቡ አንድም ነገር አላለም!ስለ ግድቡ መሆን አለበት እያወራ ያለው ሚሉት ሌሎች ናቸው።
0negative
- ሐሰተኛ የእውቅና ፍቃድ እያሳተሙ ተማሪዎችን ተቀብለው የሚያስተምሩ ተቋማት በተደጋጋሚ ተገኝተዋል፡፡ - ያለ ምንም የተግባር ልምምድ የሚመረቁ የጤና ተማሪዎችም አሉ፤ ከብቃት ማነስ የተነሳም የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ተብሏል፡፡ 3/3
1positive
እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ብርቱ ሰው!!!!!
1positive
መደመር ሰው ሰራሽና መዋቅራዊ ጭቆናን ማስወገድ ብሔራዊ መግባባትን ማምጣት ዕርቀ ሰላምን መፍጠርና ፍትህና ርትዕን የማስፈን ዓላማ አለው ብለዋል።
0negative
መልካም አክሱም ፅዮን::💚💛❤️
1positive
Dave! መውረድ ጥሩ አይደለም!!! ወርቅ የሚያዘንብ መንግስት የለም::
0negative
የብአዴን ሀውስ ኒገሮች ቀርቶ ተሽኮርማሚ አብኖች እንኳን አንተ እና እኔን ቀርቶ ዘመዶቻቸውን የሚወክሉ አይደሉም! በተፈጥሮ ሆድ አደሮች ናቸው!
0negative
ሀገር እንዲህ የወንበዴዎች ማላገጫ ሆና ማየት በጣም ያናድዳል 🤨🤨
0negative
ማምታታት :) ይሄ የለጠፍከውን ዶክመንት መቼ እና በማን እንደታተመ የሚግልፅ የፊት ገፅ አለው:: ለጥፌልሃለው:: አይ ካልክ የፊት ገፁን ቁጭ እዚችው 🤷🏾‍♂️
0negative
ለምን ሦስት ወር ይፈጃል በመደበኛው ፓስፓርት መሠረታዊ መገልገያ ሆኖ ሣለ!የመንቀሣቀስ እና የመስራት መብትን ይገድባል!!!
0negative
እርስዎ እንዳሉት ይሁን😜
1positive
የሚገርም አርቲስት የወጣው ነበር ያለቦታው ገብቶ ሀገሪቷን አጨማለቃት።
0negative
ግባ በለው ሸዋ በአይነቱ እና ከ6ሺ ሰው በላይ የተሳተፈበት ሙዚቃ ነገ ስምንት ሰዓት በየኛ ቱዩብ ይለቀቃል። እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ Balehageru Teshome
1positive
መላው ኢትዮጵያዊያን አመፅንና በቀልን በመተው ለአገራቸው ሰላምና መረጋጋት እንዲተጉ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡
1positive
ግን ባለፈው በጃነኖይ ራስ ጉግሳ ወሌ ናቸው መጀመሪያ በኢትዮጵያ አየር ሃይል የተደበዱት። ከባድ ጦርነት ነበር፣ የቴጌ ጣይጡ cousin ነበረ። ሚደንቀው የኦሮሞው ታላቁ ጉግሳ ዘር ናቸው። እናንተ ግን amahara chauvnist በሉ ዝምብላቹ
0negative
በርቺ ይሄ ትክክል አይደለም
0negative
: ✝️ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። አባታችን ቅዱስ አማኑኤል በያለንበት ይጠብቀን ሁላችሁም በያላችሁበት የተቀደሰ ብሩህ ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ!!…
1positive
"እነኾ ለሕዝብ ኹሉ የሚኾን ታላቅ ደስታን የምሥራች እነግራችዃለኹ እና አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የኾነ ተወልዶላችኋል " ሉቃስ ፪፥፲-፲፮ “ተወልደ እምአመቱ ወሰላመ ገብረ በልደቱ” ቅዱስ ያሬድ መልካም የልደት በዓል
1positive
የሰው ልጅ የመስከንን ጥቅም ከቡና መማር አለበት። 😊
1positive
በውነት የሚያስደስት ስራ ነው !!ከተማ ውጪ ላለው ህብረተሠብ የሚሠሩ ስራዎች ቢበዙ ግድብ መስኖ ከብት እርባታ በያካባቢው ያለውን ውሃ ብንጠቀም ለማለት ነው ብዙ ትኩረት ለሠፊው ማህበረሠብ ይሠጥ!!!እነዛም ስራዎች በየሣምንቱ ይጎብኙ !
1positive
🤎የገና ልዩ ዝግጅት! ግጥም እና ወጎች፤ በዓል እና ናፍቆትን የተመለከተ የጋራ ትውስታ፤ በጉራጌ ማኅበረሰብ ዘንድ የገና ዋዜማ አከባበር ዳሰናል። የሚያሸልም ጥያቄ አለን። 27 ደቂቃዎች አብራችሁን ቆዩ! Ethiopia ጠይምበረንዳ
1positive
አንቺ ብለሽማ አስሬ አይቼው ቢሆን እንኳ ላስራአንደኛ ጊዜም እንዳዲስ ነው የማየው 😀
1positive
በመንደር ደረጃ ብቻ ማሰብ የሚችሉ እብሪተኛች መመለስ የሚጠሉት ጥያቄ ይህ ነው! ይህ በውል የመለሰ ስለ መቻቻል ስለ አገር ማሰብ ይቻለዋል!
0negative
እውነት ነው ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ! 💒💚💛❤🙏🙏
1positive
እኔ እምለው አሁን ወተው መናገር ስለቻሉ ነው ወይስ ድሮም አንዲ ደደቡ ብዙ ነበረ? 😕
0negative
ይህ ዓለም በአማርኛ በጣም ጨካኝ ይመስላል። በጣም አዝኛለሁ
0negative
🤡 ይቅርታህን 'ልማታዊ ጋዜጠኞች' በልልን ..እየተዋወቅን
1positive
ለአሻሚነት ያቀረብካቸውን ጥያቄዎችንም ቢሆን ለሶስቱም የሚሆን ጥሩ መልስ ነው።
1positive
ለምሳሌ 'የሁሉ' ስህተት ነው 'የኹሉ' ትክክለኛ አፃፃፍ ነው
0negative
ቢያንስ መናገር ይችላሉ ልያታይ ክልመ ፍሃሾማ አሁን የፍርሃት ጊዜ አይደለም ይዴይሜ ,ይዴይሜ
0negative
ምን ለማለት ፈልገህ ነው? እኛ የምንፈራው የሳውዲ አይነት በሀጉራችን ሽብርተኝነትን እና አክራሪዎችን የሚደግፉ ምንግስታትን እንጂ ዲሞክራሲያዊ ሀገራትን አይደለም
0negative
: የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሹና ለመክፈል አጠራጣሪ ብድሮች ላይ እያደረገ ባለው ክትትልና ቁጥጥር ውጤት እያሳየ በመሆኑ የበለጠ ጠንክሮ መስራት እንዳለበት ተጠቆመ፡፡
1positive
ለወደቁት ምርኩዝ፣ለደከሙት ብርታት መሆን ከቻልክ አንተ አሸናፊ ነህ።አሸናፊነት አንደኛ መውጣት አይደለም።አሸናፊነት ሰው መሆን ነው። ሰው ስትሆን ሁሌም አሸናፊ ነህ!
1positive
ወይ አልጠቆርን ወይ አልቀላን ምን እንደሚሻለን 😩😩😩
0negative
የዘመኑ "ኢትዮጵያዊነት" እና "ፌደራላዊነት" አቀንቃኞች ድሮ መለስ ዜናዊ "ትምክህተኛ" ና "ጥገኛ" ካላቸው የሚለዩት በምንድን ነው?
0negative
''ብልፅግና ፓርቲ አዲስ ፓርቲ እንጂ የኢሕአዴግ ውህድ አይደለም'' ኦቦ በቀለ ገርባ ለ ኦ ኤም ኤን የሰጡት አስተያየት
0negative
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት-1 Peter :1 23 ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።
1positive
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደሰው የማያስቡትን እንደሰው እንዲያስቡ አድርጋቸው
1positive
መቶ ቀናት እንኳን የመፍትሄ ሃሳብ ለማቅረብ ይቅርና ችግሮቹን ራሱ ለመለየት ይበቃ ይሆን? ከህዝቡ ጋር መተዋወቅና ችግሩን ማዳመጥ ራሱ ጊዜ ይወስዳል::
1positive
እብድ
0negative
ኣይ የኣእምሮ ድህነት
0negative
አዎ እሱ ነው ገብያ የዘጋው 😜
0negative
ላንተ ሰው ማለት እንዴት ነው ባክህ? እንዳንተ ያሉ ናቸው አሁን ያስቸገሩት:: ጥልዝ
0negative
እንኳዕ ናብ ኣክሱም ፅዬን (ሕዳር ፅዬን ) ብሰላም ኣብፀሓና:: ናይ ኣዴና ቕድስቲ ድንግል ማርያም ፀሎትን በረከትን ምሳና ይኹን::ኣሜን!
1positive
አዎ እነሱም በነካ እጃቸው የዘረፉትን የህዝብ ንብረቶች ለኢትዮጵያ ህዝብ ይመልሱ !!!
0negative
😂😂.... ምቀኛ አይጥፋ እውነት
0negative
ውድ ኦስማን፤ የቴሌኮም አገልግሎት ወርኃዊ ሂሳብ መክፈያ አማራጮች በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች ለአገልግሎት የቀረበ ነው፡፡ በቀዳሚነት የሚመርጡትን የመክፈያ አማራጭ በመጠቀም መክፈል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን!
1positive
በጣም ገራሚ ነው። ከምስራቅ የመጡ ሰብአሰገል በትክክል ጥቁር አፍሪካውያን ኢትዮጵያውያን የአክሱሟ ንግስተሳባና አጃቢዎቿ ናቸው❤
1positive
አንተ ከላይ ያነሳሀቸው በሙሉ ልክ ሆነው ሳለ ሲራክ ያነሳውም በእርግጥ ወሳኝ ነገር ነው። በድህነት እየማቀቀ ያለው ገበሬ መሬቱን ህይወቱን ሊቀይር በማይችል ገንዘብ ለባለሃብት ሸጦ መልሶ ለባለሀብቱ ጭሰኛ ላለመሆኑ ምን ዋስትና ይኖራል?
1positive
ለኛ በቂ ውሃ ሳናገኝ ለጠላት አረብ የምናጠጣበት ጎዳይ ሊቆም ይገባል። እኛ የምንጠጣው አተን፣ ሰውነታችን የምንጣጠብበት ውሃ አተን እየገማን እየኖርን! በኛ ውሃ አረቦች በቀን ከ5 ግዜ በላይ ይታጠቡበታል ተትረፍርፏቸው። የአባይ ልጅ ውሃ ጠማው።
0negative
ቢኒ እኔ ደንበኝነቴን ለማጽናት ቃል ገብቼ ነው፥ አንተስ? 😊😊
1positive
"...እንደኔ ዕምነት ..." እያለ ራሱን ድንጋይ ላይ እንደተከመረ አር (አዎ የአረኛ ዓይነምድር) ከቁመናው በላይ አድርጎ ለሃጩን ሊቀባን የሚሞክረው ይህ አጋሰስ የማን ይሉታል እባካችሁ?! በመጀመርያ የአመሳዮች፣ የአድርባዮችና የሆድ አደሮች የጢም ...
0negative
ወዳጄ በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደርና በብዙሃኑ ካርድ የሚመረጥ ህዝባዊ መሪ ሲኖረን ያልካት ነገር በሙሉ ትተገበራለች የህልውና ጉዳይ ስለሆነ ...ስለአጎብዳጆች አትጨነቅ መጡ ቀሩ አይጠቅሙህም
1positive
ለመላው የዕስልምና ተከታዮች በሙሉ የዛሬው ጁምአ ሠላማዊ ፍቅርና መስጠት የተሞላበት እንዲሆን ተመኘን
1positive
የኔ ፅኑቃል(ፁ) እንኳን ተወለድሽልን!!!
1positive
የውብዳርዬ እንኳን እግዜር አተረፈሽ የኔ ቆንጆ
1positive
ኣይሰለቻችሁም ግን ፡ "ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ" እያሉ ሰው ኣገር ማልቀስ? ለዛውም፡ የፊረንጅ ኣገር ሆናችሁ ገንዘባቸውን እየበላችሁ ጥገኛ ሆኖ፡ መለመን? የውንድ ስራ መሰላችሁ? እነ ኢሳያስ እኮ በ 20 ኣመታቸው ነው የወንድ ስራ ይሰሩ የነበሩ። ኣታሳፍሩን
0negative
: የኢዜማን ቴሌግራም ቻናል እከታተላለሁ። በፖሊሲ በደንብ የተዘጋጀ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው። የሃገሪቷ ችግር በስሜት በመነዳት እንደማይፈታም ገብቷቸው ሊያሳዩን እየሞከሩ ነው። ሁሉም አማራጩ…
0negative
በዚህ ቪዲዮ ዘና እንደምትሉ አምናለሁ መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ
1positive
በድንገተኛ ሕመም ሆስፒታል የተወሰዱ መምህራንና ተማሪዎች ጉዳይ እየተመረመረ ነው
1positive
መሰሪው ሃይለስላሴ ወደ ወሎ ድርቅ ተፈጥሯል ብለውት መጣ። የት እንደተገኘ የማይታወቅ ቄጠማ አስጎዘጎዘ።አገሩ ለም ነው ድርቅ የለም አስባለ።ከመጣሁ አይቀር ብሎ አንዳንድ ዳቦ በነፍስወከፍ ሰጦ ሄዴ። እሾህ!
0negative
የኦሮሞ ሕዝብ ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ጋር ተከባብሮ እራሱን በራሱ ከማስተዳደርና የመልካም አስተዳደር ችግር ተፈቶለት ከመልማት ውጭ ኦዲፒ ብቻውን የሚመልስለት ምን ጥያቄ ነበረው?
0negative
"ደሙን አፍሶ አጥንቱን ከስክሶ የገነባትና ከብት አየነዳ ድንገት ያረፈባት ብትፈርስ እኩል አይሰማውም" ዳመነ በላይነህ
0negative
ይሄንን የናገረው እኮ ኣማራ ኣይደለም ታምራት ነገራ ቶላ ይባላል😁😁
0negative
ኢትዮ-ጃዝ ከተፈጠረ 50 አመት ሞላው❤️ ጋሽ ሙላቱን የምታውቁ የእርስዎ ሙዚቃ ቀልቧን ለመሰብሰብና ለማንበብ እጅጉን የሚረዳት አንዲት ግለሰብ "ለ50ኛ አመቱም ለገና በአልም እንኳን አደረስዎት! ለእኔ ሲሉ እንኳን የሞዘቁ!" ብላዎታለች በሉልኝ እስቲ 😀
1positive
እንዲህ እንግዳ እንደሚያከብሩ አብረዋቸው የሚኖሩትን ሙስሊሞች ቢያከብሩ ጥሩ ነበር::
1positive
"በክልሎች ግንኙነት ላይ ያተኮረ ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥሪ ቢያቀርብም የአንድም ክልል ተወካይ አልተገኘም።" Via ኢ.ፕ.ድ
0negative
ወይ ጉድ! አውቆ አብድ ነው ባክህ
0negative
እኛ እኮ... መተሳሰብ ያነበረን መረዳዳት ያጀገነን ልዩነት ያልለያዬን ፍቅር ያሻገረን በውብ ቀለም የተቀለምን ኢትዮጵያውያን ነን!❤
1positive
Gebissa Odda የመሸታ ቤት ብልግናህን Twitter ላይ ይዘህ መቅረብ የለብህም ስለትራፊክ ሲነሳ ከነፍጠኛው ጋር ምን አያያዘው? አስር ጊዜ ነፍጠኛ የሚል ሰው ንፍጣም የሆነ ሰው ነው የደንቆሮ ለቅሶ አደረከው ከጊዜው ጋር ዘምን አትጃጃል
0negative
የኢራን መንግስት በቀል ምን አልበት በስህተት የተመታው አዉሮፕላን እንዳይሆን። ➜የተፈጠረው ህዝባዊ ቁጣ የሚቀለብስበት መንገድም matter ያደርጋል። በፋርስ ይህን ልል ወደድኩ ➜ ይሄዉላችሁ ሁሌም ጠላቶቻችሁ ሁሉን ነገርና against you ይወረዉሩታል
0negative
የጥዋት እሳቤ ለውብ ቀን 💚💛❤ ፈገግታ በጣም ፍቱን ከሆኑ የውበት መድኃኒቶች አንዱ ነው! መልካም ሥራን ለመሥራት ከምትችልባቸው መንገዶች አንዱ ፈገግታ ማሳየት ሲሆን ይህ ደግሞ ከአቅምህ በላይ የሆነ ነገር አይደለም! ሌሎች
1positive
በነገራችን ላይ ኢትዮጲያ 1.5 ትሪሊዮን ብር ብድር አለባት። ህዝቡ ግን ሲታይ ያበደረ እንጂ የተበደረ አይመስልም 😂😂
0negative
: በኢትዮጵያ እና በህዝቧ ላይገና ያልተቋጨ መከራ አለ) የዶክተር አቢይ ብልፅግና የሰሜን ኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ርስ በርስ ካና ከሰ ብኋላ ኢትዮጵያውያንን ለማሸማቀቅ ኢትዮጵያን ቀጥቅጦ ለመግ…
0negative
Wow!! ድል ለዲሞክራሲ!! ድል ለኢትዮጵያዊነት!! 💚💛❤
1positive
አንተኮ ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ መሪ ነህ!!!! ለምንጊዜውም ተባረከ!!!!
1positive
🇪🇹 የእኔ የአሁኑም ሆነ ቀጣዩ ምርጫዬ አብይና ብልፅግና ብቻ ነው። የእናንተስ? ❤🇪🇹ጥሌ-ዘመቂ
1positive
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የስድስት ወራት አፈጻጸም
1positive
በትክክል ። ዎናውን የተፈጥሮ ህግ ሳያሞላ ስለ ሌላ ህግ ይቀባጥራል እንዴ
0negative
መወደድ ሲያንስህ ነው😍 ማ ላይ ምን መሰራት እንዳለበት የገባህ አንተ ብቻ ነህ ለተማሪዎች _የምታደረገውን እገዛ የሚደነቅ ነው
1positive
😅 የሌባ ደረቅ
0negative
ኬር ይሁን ሀገረኛ💚💛❤ 💚💛❤ ሰላም ይሁን ሀገራችን
1positive
5)ቀላል የሚመስሉ የተለመዱ ጉዳታቸውን ያልተረዳናቸው ነገር ግን በማድረጋችን ጥቂቶች የሚሰሩትን ከባድ ክፉ ስራ ያሚያመጡ እራሳቸውም አየጎዱን ያሉ በሁለተናችን ሒወታችን ምሣሌ ስድብ :ስርቆት ውሸት ወዘተ ከቀላሎች እንቆጠብ ከባዱ ይጠፋል ።
1positive
Ethiopia : ሰላምና ደህንነት ከሌለ ብልጽግና አይታሰብም ካለ ሴቶች ሰላም የለም ፤ ካለ ሰላም ደህንነት የለም ። የሰላምና የደህንነት ቁርኝት ለብልጽግና መሰረት ነው
1positive
የዓለም ፡ ካቶሊኮች ፡ መሪ ፡ ተሣሥቼለሁ ይቅርታ ፡ አርጉልኝ ፡ አሉ። ላፍሪካ ፡ መሪ ፡ መሣሣት ፡ ሠዉ ፡ መሆን ፡ ነው። ማረምም ፡ ሠዉ ፡ መሆን ፡ ነው። ማለታቸው ፡ ነው።
1positive
እስክንድር የአገሩን ልጆች ሞትና ደም መፋሰስ ‹ጽድቅ› እና ‹ዕኩይ› እያለ በደረጃ የሚያስቀምጥ፣ ጥፋታቸውን የዠግና እና የአሸባሪ የሚያደርግ ዱኩማን ሆኖልን ብቅ አለ።» —— . እስክንድርነጋ ጥላቻ የሙስሊምጥላቻ የኦሮሞጥላቻ ባልደራስ
0negative
ኢትዮጲያ በአውሮፖውያን ቅኝ ግዛት ያልተገዛች ብቸኛዋ የጥቁሮች ኩራት የሆነች ሀገር ናት
1positive
ለ120 አቅመ ደካማ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የተገነቡ 25 ቤቶችን የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ ዛሬ ለነዋሪዎቹ አስረከቡ
1positive
የራይድ አሽከርካሪዎች ታንቀው መኪኖቻቸውን እንደተዘረፉ ለኢቶዮ አውቶሞቲቭ ገለጹ።
0negative
Huh?..."...ናቸው ብሎ ያስባልን?..." ደመቀ መኮንን አስቦ ያውቃል እንዴ ለመሆኑ?
0negative
ወላሂ አንተን ቅር ከሚልህ ባለ መቶ ካርድ ቃል እገባለሁ። እባክዎትን ቁጥሩዎን በ DM ይላኩልን?
0negative
ቃልሲ ንሰብኣዊ ሓርነት ህዝቢ ኤርትራ ያኢ ብእቋቑሖን ሓሩጭን ጠጠው ክብል! ንህቡብ ተቓላሳይ ኣማኑኤል ኢያሱ ብብጽባጽ እንቋቑሖን ሓሩጭን ዝለኸይዎ ሰባት እዚኦም 'ዮም፤ ይሰነድ ዴሞክራሲያዊት ኤርትራ ፍርዲ ከተዕርፈሎም 'ያ። Amanuel briefed!!
0negative
ይህንበእስልምና የቀን አቆጣጠር መሰረት ሀገሪቱ 1 ሺህ 442ኛ ዓመት ላይ ትገኛለች።
1positive
ሕውሃት ከነጁዋር ጋር ከተቀላቀሉ! ስልጣን ላይ ከወጡ ሁሉንም የብልጽግና ሰዎችን ነው በየእስር ቤት የሚስቀምጡትና የሚገድሉት። ብልጽግና ንቃ ሳትበላ ብላ ነው የምልክ። እነዚህን እየለቀምክ ካላስወገድክ ሰበቡ ለራስክ ነው። ምክሬን ስማ
0negative
⃣Realtime Photography አቢሲኒያውያን ጨለንቆ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ከጨፈጨፉ በሗላ ለሽንፈታቸው ቋሚ ማስታወሻ እንዲሆን እና የትውልዱን ሞራል እንዲሰበር በሐረር ከተማ በትልቅነት ሁለተኛ ደረጃ ላይ የነበረውን የሸይኽ ባዚኽ መስጂድን1/3
0negative
እንዳንተ አይነት የተስፋፊነት አቀንቃኝ ከኢዜማ ጋር መሳፈጥ ምን ይጠቅምሃል? ከብሄረተኞችም ተጣልተህ: ከኢዜማም ተጣልተህ..... Take a chill pill bru 😉
0negative
የአማራ ክልል መንግስር ድሮም ትቶናል የገረመኝ ግን ያ ፉኖ ነኝ እያለ ጎንደር ከተማ ላይ ጥይት ሲተኩስ የሚውለው ለምን አርማጭሆ ወረድ አይልም። ጉራ ብቻ
0negative
ታይቶ የማይጠገብ ከልብ 💛 የሚፈነጭ ደስታ ሲያሳዩት ማማሩ ሣቅና ፈገግታ 🙏
1positive
የወንድ ቆንጆም ምርጥ ስራ ነው፤ ውሸታምን ጊዜ ወስደህ ስማው። የሰቀላት እኮ የመጀመሪያ አልበሟ ገበያ ላይ አዲስና ምርጥ ሳውንድ ይዞ መምጣቱ ነው(በዚህ ተስማምተናል?)። አውርደን ለመዘርጠጥ(ከወይሶ ጋር ለማወዳደር) ቀጣይ አልበሟን ብንጠብቅስ??
1positive