Datasets:
audio
audioduration (s) 1.79
24.2
| transcription
stringlengths 10
163
|
---|---|
ያንደኛ ደረጃ ትምህርታቸው ን ጐንደር ተ ም ረዋል |
|
የተ ለቀቁት ምርኮኞች በ አካባቢያቸው ሰላማዊ ኑሮ እንዲ ኖሩ የ ትራንስፖርት ና መጓጓዣ ገንዘብ ተሰጥቷ ቸው መሸኘታቸው ን አመልክቶ በ የ ዞ ናቸው እንደ ደረሱ መቃቋሚያ እንደሚ ሰጣቸው ም አስ ታውቋል |
|
በ አዲስ አበባው ስታዲየም በ ተካሄዱ ት ሁለት ግጥሚያ ዎች በ መጀመሪያ የ ተገናኙ ት መድን ና ሙገር ሲሚንቶ ሲ ሆኑ በ ውጤቱ ም ሶስት ለ ሶስት ተለያይ ተዋል |
|
ወሬው ን ወሬ ያደረጉ ምስጢረ ኞች ናቸው |
|
ኢትዮጵያዊ ቷ በ ብሄራዊ ባህላዊ አለባበስ ከ አለም አንደኝነት ን ተቀዳጀ ች |
|
ከ ትምክህት እንዳይ ቆጠር ብን እንጂ በ አለም ታሪክ ውስጥ በ ነጮች ያል ተረገጠ ች አገር ኢትዮጵያ ና ት |
|
እህቶቹ የኤርትራ ዜጐች ና የ ሻእቢያ ደጋፊዎች ናቸው |
|
እናንተ ም መቀበሪያ እንዳ ታጡ ተጠንቀቁ |
|
አንቶኔሊ በ አጼ ምንሊክ ፊት የ ፈጸመው ድፍረት በ ኢጣሊያ ን ምክር ቤት አስተ ቸው |
|
ግን ወደ ኋላው ላይ ኢሳያስ እንደ ልማ ዳቸው ሁሉን ም የ መልከ ፍ ዲፕሎማሲ ያቸው እስራኤል ንም ያስ ወር ፋቸው ጀመር |
|
ከ የ አቅጣጫ ው እየ ደረሷቸው ያሉ መረጃዎች አሳሳቢ ችግሮች እየ ደረሱ መሆናቸው ን የሚ ጠቁሙ መሆናቸው ን ፕሬዝዳንቱ ተናግረ ዋል |
|
ከ ማወቁ በፊት እንደ ተበጠበጠ ገበያ እንዳይ በታተን ይህ ነው አጀንዳ ችን ሌላ አጀንዳ የ ለ ንም |
|
ኢትዮጵያ ም ሰራዊቷ በ ኤርትራ እንደሚ ገኝ አል ካደ ችም |
|
ላቁኦተ ትምህርት ቤት መንገድ ና ሆስፒታል ተ ገንብቷል |
|
ኦስሪያን በ ሀገሩ አንድ ለ ዜሮ አሸንፎ ሶስት ነጥብ ይ ዟል |
|
ሁሴን አይዲድ እንደ ገለጹት ኢትዮጵያ ሁኔታዎች ከ ተመቻቹ ላት ሶማሊያ ን ከ መውረር ስለማ ት መለስ ከ እርቁ ይልቅ ሶማሊያ ን ከ ኢትዩጵያ ና ኢትዮጵያ ካ ደራጀ ቻቸው ሀይሎች ለ መጠበቅ መዘጋጀት ያስፈልጋ ል |
|
በ ሙስና ክስ የ ተመሰረተባቸው ነጋዴዎች መገናኛ ብዙሀን ን ከሰሱ |
|
ኢትዮጵያ የመን ና ሱዳን ኢሳያስ ን ለ ማውረድ ተስማም ተዋል ተ ባለ |
|
ለማ ን አቤት ማለት እንደሚ ቻል ም ግራ ገብቶ ናል በ ማለት ነጋዴ ዎቹ ብሶ ታቸውን ገልጸዋል |
|
በ ኢትዮጵያውያ ን ብቻ ሳን ወሰን የ ኢትዮጵያ ወዳጆች የሆኑ የ ኢትዮጵያ ታሪክ አዋቂዎች ም በ ውጪ የሚገኙ በዚህ ስራ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረት አድርገ ናል |
|
ኢትዮጵያ ውስጥ የ ነበሩት ኤርትራውያን ም ተመሳሳይ እድል ነበራቸው |
|
የ ደህንነት ኢሚግሬሽን ና ስደተኞች ባለስልጣን ሰራተኞች በ በኩላቸው ተጓዦቹ ሰነዱ ን እንዲ ያሟሉ ለ ቀይ መስቀል ኮሚቴው ማስታወ ቃቸው ን ተናግረ ዋል |
|
ሁለት መቶ ሺ ያህሉ ደግሞ አብዛኛዎቹ ሲ ሰደዱ ቀሪዎቹ ሞ ተዋል ወይን ም ተ ሸሽገ ዋል |
|
ዛሬ ም ደግ መ ን ይህንኑ እን ላለን |
|
በ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጸረ ናርኮቲክ የ ቁጥጥር ክፍል አደገኛ እጾች አዘዋዋሪ ዎች ኢትዮጵያ ን መሸጋገሪያ እንዳያ ደርጓት ማሳሰቡ ን በ ዘገባው አ ስፍሯል |
|
ዘጠና ሁለት ኢትዮጵያውያ ን የ ደረሱበት ጠፉ |
|
መረጃ ያልተገኘ ባቸው ቤታቸው ናቸው በ ማለት ምላሽ ሰጥተዋል |
|
ኮንፍረንሱ ን የ መሩት ስር ዊሊያም ራሪ አዲስ ፎረ ም ለአፍሪካ ኢንቬስተመንት አዲስ ራእይ እንደሆነ ገልጸዋል |
|
መላእክት ያጀቡ ት ህጻን ቦረና ህጻናት ን የሚጠብቁ ና የሚንከባከ ቧቸው መላእክት አሉ ይባላል |
|
እውቅና ን መ ጐናጸፍ መጥፎ ጐን እንዳለው በሚገባ ተረድ ቻለሁ |
|
እውቅና ን ማግኘቴ ለ እኔ ትልቅ ክብር ነው |
|
ም ን ለማ ለት ነው ግልጽ አድርገው |
|
ከዚያ በ ተጨማሪ የ ስልጠና ውን ሂደት የሚ ያሻሽል ላቸው ይ ሻሉ |
|
ጨዋታው ቀጥሎ ፔናልቲ ውስጥ ቺላቬርት ኳስ ያገኝ ና ሳ ያውቅ ለ ፓሌርሞ ያቀ ብለዋል |
|
አንዋር ጊዮርጊስ ሊገባ ነው |
|
ሆን ተብሎ ም እየተደረገ ብኝ ነው |
|
ጨዋታው የሚ ከናወነው ሚያዝያ አስራ ስምንት ቀን ነው |
|
ኢንጂነር ግዛው ተክለ ማሪያም ግልጽ ባልሆነ ምክንያት ከ ተጫዋቾቹ ጋር ሳይ ተዋወቁ ቀር ተዋል |
|
ደንቡ ን ያጸደቀ ው የ ፌዴራል እ ስፖርት ምክር ቤት ነው |
|
ያን ን ማ ፕሮግራም ያወጡ ት እ ኮ እነ ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ናቸው |
|
እንዲያ ውም እንደሚ ወራው ሊፒ ጁቬንትስ ዘንድሮ ለ ቻምፒየንስ ሊግ ድል ማብቃት ና ስማቸው ን መጠበቅ ነው አላማቸው |
|
ሞዛምቢክ ን ያሸነፈ ው ታዳጊ ቡድናችን ትላንት ጠዋት አዲስ አባ ገባ |
|
በ አቶ ወንድሙ እምነት ኢትዮጵያውያኑ በ አገራቸው የተደላደለ ኑሮ ሊኖሩ በ ቻሉ |
|
ስንት ና ስንት ጀግኖች እንደ ወጡ ቀር ተዋል |
|
በ ኢትዮጵያ በ ድርቅ ለ ተጐዱ እስካሁን የተገኘው አርባ ሺ ዶላር ብቻ ነው |
|
ተጨማሪ የ ኢትዮጵያ ወታደሮች ሰሞኑ ን ሱማሊያ ገቡ |
|
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ በ ሰጡበት ወቅት ወረራው በ ሰላማዊ መንገድ ሊ ወገድ ስለ መቻሉ እስካሁን ፍንጭ አለማ የ ታቸውን ገልጠዋል |
|
የ ኢትዮጵያ ና የኤርትራ ባለስልጣናት ነገ ይገናኛ ሉ |
|
በ ስምንት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ብር እዳ ክስ ሊ መሰረት ነው |
|
የ ኢትዮጵያ ሚሊሺያ ዎች የ ኬንያ ን ድንበር ጥሰው ጉዳት ማድረሳቸው ን እናውቃለን ብለዋል |
|
ሚኒስትሩ አቶ ስዩም መስፍን ን ለ ማሳመን እየ ጣሩ መሆኑን ለ ጉዳዩ ቅርበት ያ ላቸው ምንጮች ተናግረ ዋል |
|
ይህም በ ኢትዮጵያ የ ዋጋ መውደቅ ን ያስከትላል |
|
ምርጫ ችን ደግሞ የማ ያቋርጥ ስደት ሆነ |
|
ወደ ትንተና ውስጥ ነበር የ ገባው |
|
እንዲ ህ እንደ ሱ የማከብራቸው ሰዎች ብዙ አይደሉም |
|
ማን ሞቶ ማን ነጻ እንዲ ወጣ ነው የሚ ፈለገው እዚህ አገር ውስጥ እ ያንዳንዳችን ለ ራሳችን መቆም አለ ብን የሚሉ ነበሩ |
|
በ ዋሽንግተን ዲሲ ና በ አካባቢ ዋ ማለት ም በ ሜሪላንድ ና በ ቨርጂኒያ ስቴ ቶች ላሉ ኤርትራውያን ና ለ ኢትዮጵያውያ ንም ጭምር ለ ፕሮፖጋንዳ የሚ ጠቅመው የ ሬዲዮ አገልግሎት ጀም ሯል |
|
አስከሬ ን አጃቢ ዎች በ ዱላ ተ ደበደቡ |
|
ህገወጥ ግድያ ና እስራት እንዲ ቆም ተጠየቀ |
|
ሻእቢያ ከ ስድስት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያ ን አስሮ እ ያሰቃ የ ነው |
|
መንግስት በ ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ የ ተከሰቱ የ ፖሊሲ ና የ አሰራር ግድፈቶች ን ለ ማስወገድ እርምጃ መውሰዱ ከ ግሉ ኢንቨስትመንት ፍሰት የ ሚገኘው ን ድርሻ እንደሚያ ሻሽለው ም ገለጹ |
|
እኔ ግን ነፍጠኛ ም መድፈኛ ም እንዳል ሆ ኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳል ሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተ ን ላሳምናችሁ አል ሞክር ም |
|
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የ አማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የ ዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተ ገልጿ ል |
|
የ መስተዳድሩ መግለጫ ከተማዋ ስር ነቀል ለውጥ እንደሚ ያስፈልጋት ገልጾ ህዝቡ በዚህ እንዲ ሳተፍ ቢ ጠይቅ ም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የ መዋቅር ለውጡ ን ያስፈጽማል ተብሎ አይጠበቅ ም |
|
ለወደፊቱ በሚ ዘጋጀው ጉባኤ የ በ ኩሌን ሀሳብ ለ ካድሬው ይዤ አቀርባ ለሁ |
|
ኤኤፍፒ ከ ሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማ ዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በ መግባት የኤርትራ ሰራዊት በ ሀይል እየ መለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝ ረዋል |
|
ዋናው አላማችን አባላ ቶቻችን በ ስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ና ለ ሀገራችን ስፖርት የ በኩላቸው ን አስተዋጽኦ እንዲ ያበረክቱ እንጂ እንደ አንዳንድ ክለቦች ድርጅት ን ለ ማስተዋወቅ አይደለም |
|
በ ማጠቃለያ ውም በ እርዳታ አ ሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በ በጐ አይ ን የማ ይመለከታቸው ና በ አሸባሪነት ጠርጥሬ ያ ቸዋለሁ የሚ ላቸው ኢትዮጵያውያ ን የ ህግ ታራሚዎች ሳይ ቀሩ በ እርዳታው ተሳትፎ ማድረጋቸው ን አመልክ ቷል |
|
አውደ ጥናቱ ችግሩ ን ለ መቅረፍ የ ተጀመሩ ጥረቶች ን ለ ማገዝ የ ሚያስችል እንደሆነ ም ገልጸዋል |
|
የሚ ሆነው እውነተኛ ወሬ ዜና ነው |
|
ይሄን ኛው ን አዋጅ እንዴት እንደ ተቀበሉት ባ ና ውቅም ቅሉ እንዲ ህ ተነቦ ነበር |
|
ኢህአዲግ ያለ ተወዳዳሪ ብቻ ውን ሮጦ ብቻ ውን ነው ያሸነፈ ው |
|
ይህ ስ ከ ተጽእኖ ዎቹ አንዱ ሊሆን አይችልም |
|
ይሁን እንጂ ውሳኔው ቀደም ብሎ የተጻፈ ና የ ተፈረመ በመሆኑ የ እለቱ ን ችሎት እንደማያስ ተጓጉለው አቶ መንበረ ጸሀይ ገልጸው ብይኑ ንና ትእዛዙ ን ማሰማት ቀጥ ለዋል |
|
አስራ ሁለታችን ን ከ ማእከላዊ ኮሚቴ ለ ማገድ የተወሰደ እርምጃ ነው |
|
አዲስ አበባ ውስጥ ያሉት ሰራተኞች ተቃውሞ የሚያቀርቡ ት ከ ከተማ ላለ መውጣት ነው |
|
የ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በ አውሮፕላን እንዳይ ሳ ፈሩ ተከለከለ |
|
ምግቡ ለ ኢትዮጵያ ሰራዊት እንዳይደርስ ዋስትና መሰጠት አለ በት |
|
የ ኢትዮጵያ ና የኤርትራ ልኡካን አሜሪካ ውስጥ ሊ ነጋገሩ ነው |
|
አጽማቸው አፋር ክልል እንዳረፈ ም የሚናገሩ ምንጮች አሉ |
|
የ ማህበሩ መሪ ዶክተር ታዬ ወልደሰማያት ማስረጃ በ ሌለው ና ባል ተጣራ ምክንያት ለ እስር በቅ ተዋል |
|
በ ደጀን ሙስሊሞች ብሩህ ተስፋ ይታ ያል |
|
ማክሰኞ አዲስ አበባ ላይ በ አስር ሰአት ባንኮች ከ ትራንስ ኢትዮጵያ ነበር የ ተጫወቱ ት |
|
አ ና ም ዶክተር ሊ ዲዮ ቶሌዶ ከ ረዳታቸው ከ ዶክተር ጆ ሀኪም ዳ ሞታ ጋር በ መሆን ሮናልዶ ን ወደ ሊ ላስ ክሊኒክ ይወስዱ ታል |
|
ለ ምሳሌ ዲዮ ን ደብሊን ን ፓትሪክ ኩላይቨርት ን ን ሮናልድ ዴ ቦዬርን ና የኢንተሩ ን ንዋንክዎ ካኑ ን ለ መውሰድ ድርድር ጀምረው መጨረሻው ን ሳያዩ ት ተዋል |
|
እ ውን ኢትዮጵያ ቡና ልት ገባ ነው ላንተ ያለ ኝ አድናቆት ፍጹም ልዩ ነው |
|
ካፍ በ ግንቦት ወር ለ ሶስት እጩ ኢንስ ትራክተሮች በ ግብጽ ኮርስ እንደሚ ሰጥ አያይዘው አስረድ ተዋል |
|
በ ኔ ላይ እምነት እንዳለው ገለጸ ልኝ |
|
የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖቹ ን በ ሁለት ና በ ሶስት አመታት ውስጥ በ አዲሶቹ ለ መተካት እቅድ እንዳለው ገለጠ |
|
እርስዎ ስ ንግድ ዎን ለ ማስፋፋት ይኸ ን ን የ መገናኛ መሳሪያ አስብ ው በታል ን |
|
ኩባንያው ሰባ አንድ ነጥብ ሰማኒያ አምስት አክሲዮ ኖች ሲ ኖሩት እ ያንዳንዷ አክሲዮን አምስት ሺ ብር ዋጋ አላ ት |
|
የመንግስት መዋቅሮች ደካሞች ናቸው |
|
አንዳንዴ ም ሲያ ቃዣ ቸው የ ጐሰኛ ኢትዮጵያ ን ፈጥረ ናል ህዝቦች ፈንጥዘው በ ኢትዮጵያዊ ነታቸው ኮር ተው ተቀብለው ናል ለማ ለት ይዳዳ ቸዋል |
|
ስለዚህ ም እንደ ገና የ ረሀቡ ን ቁልቁለት ይ ያያ ዘዋል |
|
እነዚህ ና የ መሳሰሉት ድሎች የ ዚያ ትውልድ አባላት እንደ ጧፍ በር ተው እንደ ሰም ቀል ጠው የ ተገኙ ድሎች ናቸው |
|
እድሜ አቸው ጠና ያሉ አንድ አዛውንት ገበሬ እንዲ ህ አሉ |
|
ስንቅ ማቅረብ እጅግ አ ዳግ ቶታል |
|
እኔ ም ዛሬ አንድ ያደረገ ን ምክንያት በ መፈጠሩ ደስ ብሎ ኛል |
|
እነሆ ከ አስር አመት በኋላ ሼህ አላሙዲ ን ያቺ ን ወጣት እዚያ ው የ ተዋወቁ በት ዋሽንግተን ውስጥ በ ደመቀ ሰርግ አገ ቧት |
|
አለቃ የጻፏቸው መጽሀፍት ውድ ና ጣፋጭ ከ መሆናቸው የተነሳ በ ህትመታቸው ወቅት ገዝተው ከሚ ጠቀሙ ት ብልህ ዎች በስተቀር ዘግይተው የ ሚፈልጓቸው ሰዎች አ ያገኟቸው ም |
End of preview. Expand
in Dataset Viewer.
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 56