id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
480
title
stringlengths
1
60
text
stringlengths
9
36.4k
46516
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8C%8E%20%E1%8B%B4%20%E1%8A%AE%E1%88%9D%E1%8D%96%E1%88%B5%E1%89%B4%E1%88%8B
ሳንቲያጎ ዴ ኮምፖስቴላ
ሳንቲያጎ ዴ ኮምፖስቴላ (እስፓንኛ፦ ) የእስፓንያ ከተማ ነው። የእስፓንያ ከተሞች
3299
https://am.wikipedia.org/wiki/1936
1936
1936 አመተ ምኅረት መስከረም 1 ቀን - የጀርመን ሃያላት ሙሶሊኒን ከእስር በት እንዲያመልጥ ነጻ አወጡት። መስከረም 12 ቀን - ሙሶሊኒ አዲስ መንግሥት 'የጣልያን ህብረተሰባዊ ሬፑብሊክ' በስሜን ጣልያን ጀመረ። መስከረም 20 ቀን - የአሜሪካ ሃያላት ወደ ናፖሊ በጣልያን ገቡ። ኅዳር 12 ቀን - ሊባኖስ ከፈረንሳይ ነጻነት አገኘ። ነሐሴ 19 ቀን - ፓሪስ ከተማ በጓደኞች አርበኞች ከጀርመን ነጻ ወጣች። ታኅሣሥ 22 ቀን - ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር
16969
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%8C%AD%E1%89%B3%20%E1%8B%A8%E1%8A%90%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%89%BD%20%E1%88%8B%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%88%8E%20%E1%8A%AE%E1%88%AB%E1%89%BD
ፈጭታ የነበረች ላመልማሎ ኮራች
ፈጭታ የነበረች ላመልማሎ ኮራች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
14176
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%88%9D%E1%88%8C%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%89%A5%E1%8C%A3%E1%88%AA%20%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%A5%E1%88%AD%E1%8C%A3%E1%88%AA
ሐምሌን በብጣሪ ነሐሴን በእንጥርጣሪ
ሐምሌን በብጣሪ ነሐሴን በእንጥርጣሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20296
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%94%20%E1%8A%A8%E1%88%9E%E1%89%B5%E1%8A%A9%20%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB%E1%8B%8D%20%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%A8%E1%8B%9B%E1%88%8D
እኔ ከሞትኩ ምርጫው ይሰረዛል
እኔ ከሞትኩ ምርጫው ይሰረዛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
16441
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%8B%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%88%8D
የግብይት አካል
የግብይት አካላት የሚባሉት በግብይት ሂደት ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዙት አካላት ናቸው። አገልግሎት ሰጭ ማህበራዊ ግብይት
13734
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8C%83%E1%89%B8%E1%8B%8D
በጃቸው
አለቃ በጣም ሴሰኛ መሆናቸው ይነገራል። በአንድ ወቅት አንዲት ወጣት አይተዋት በመውደዳቸው ወላጆችዋን እንደምንም ብለው በማስፈቀድ ያገቧታል። አንሶላ የመጋፈፊያው ጊዜ ሲደርስ አለቃ ወረድ ብለው ስራ ሊጀምሩ ሲሉ እንትናቸው ተኝቶ አልነሳ እምቢ ይላቸዋል። ቢታገሉ ቢታገሉ አልተሳካላቸውም። ስለዚህ ሌላ አማራጭ በመውሰድ ለእጃቸው ተጨማሪ ስራ ሰጥተው ሲያሰሩ ያድራሉ። መከራዋን ስታይ ያደረች ልጅም ጠዋት ለሽንት እንደወጣች በዚያው ጠፍታ ወደ ወላጆችዋ ትሄዳለች። ችግሯን ግን ደፍራ አልነገረቻቸውም። ይሁንና አለቃ ሳያፍሩ ሽማግሌ ሰብስበው ወደ ልጂቱ ቤት ይመጣሉ። ሽምግልናም ይጀመራል። ለምን ትተሻቸው እንደመጣሽ፤ ምን እንደበደሉሽ ንገሪን ትባላለች። እንዴት ደፍራ ትናገር! ተቸገረች። በመጨረሻም ሲያዋክቧት ግራ ገባትና በእጃቸው .....ብላ የሚቀጥለውን መጨረስ ሳትችል ትቀራለች። አለቃም ምን ለማለት እንደፈለገች ይረዱና ወዲያውኑ ለሽማግሌዎች እስቲ እግዜር ያሳያችሁ! ድሮውንስ ላይበጀኝ ነው ያገባኋት በጃቸው የምትለኝ? ብለው ለጊዜው ጉዳቸው ሳይወጣ አሸንፈው ወሰዷት ይባላል። የኢትዮጵያ ቀልዶች
16815
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%8A%AD%E1%88%B2%E1%89%B3%E1%8A%95%E1%8A%9B
ኦክሲታንኛ
ኦክሲታንኛ () በደቡብ ፈረንሳይ የሚነገር የፈረንሳይኛ ቀበሌኛ ነው። ሮማንስ ቋንቋዎች
14814
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%89%81%E1%88%BD%20%E1%89%B3%E1%8C%A5%E1%89%A0%E1%88%BD%20%E1%89%85%E1%88%A8%E1%89%A2
ለማያውቁሽ ታጥበሽ ቅረቢ
ለማያውቁሽ ታጥበሽ ቅረቢ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለማያውቅሽ ታጥነሽ ቅረቢ መደብ : ተረትና ምሳሌ
44648
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%8A%AB%E1%8B%8D
ክራካው
ክራካው (ፖሎንኛ፡- /ክራኩፍ/) በፖሎኝ የሚገኝ ከተማ ነው። 758,334 ሰዎች ይኖሩበታል። የፖላንድ ከተሞች
20262
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%89%A5%E1%8B%B5%20%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%BD%E1%88%9D
እብድ ቀን አይመሽም
እብድ ቀን አይመሽም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
16024
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B9%E1%88%98%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%89%81%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%88%8D%E1%8A%A9%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8D%8D%E1%88%9D
ሹመትና ቁመት ከልኩ አያልፍም
ሹመትና ቁመት ከልኩ አያልፍም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሹመትና ቁመት አይገኝ በምኞት መደብ : ተረትና ምሳሌ
15600
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%9B%E1%8C%80%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%89%BD%E1%88%8E%E1%89%B5
ሴት በማጀት ወንድ በችሎት
ሴት በማጀት ወንድ በችሎት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሴትና የወንድን የድሮ የስራ ክፍፍል ያሳያል መደብ : ተረትና ምሳሌ
41080
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B1%E1%89%AB%E1%88%89
ቱቫሉ
ቱቫሉ በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ፉናፉቲ ነው።
20342
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8A%B3%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%89%BD%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8B%9D%E1%88%9D%E1%89%A5%20%E1%8C%A0%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%88%AB%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%8B%8D%E1%89%83%E1%88%88%E1%8A%95
እንኳን ይችን የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን
እንኳን ይችን የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
51189
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%A2%E1%8B%AB%20%E1%89%B5%E1%8A%AD%E1%88%8D%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8B%AD
የጢያ ትክል ድንጋይ
የጢያ ትክል ድንጋይ የጢያ ትክል ድንጋይ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን በተለይም ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጂራ በሚወስደው መንገድ 88 ኪሎ ሜትር ርቃ ከምትገኘው ሶዶ ወረዳ በጥያ ከተማ ይገኛል፡፡ ጢያ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ከምድር ሰቅ (ኢክዌተር) 8026′ ሰሜን 38037′ ምሥራቅ እንደሆነ የዩኔስኮ ዘገባዎች ያመለክታሉ፡፡ የጢያ ታሪካዊ ድንጋይ በቁጥር 44 የሚደርሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 32 ያህሉ ልዩ ልዩ ቅርጾች ምስሎች ያሉባቸው ናቸው፡፡ ሁሉም ድንጋዮች የተለያየ ርዝመት፣ ስፋትና ውፍረት አላቸው፡፡ ይሁንና በሌሎቹ ሥፍራዎች ማለትም በአገር ውስጥ በስልጢ ወይም በግብፅ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በሩቅ ምሥራቅ፣ በአውሮፓና በላቲን አሜሪካ እንደምናያቸው የመቃብር ድንጋዮች አንድም አራት ማዕዘን ወይም ድቡልቡል አይደሉም፡፡ በአብዛኛው ከታች ሰፋ ብለው ወደ ላይ እየሾጠጡ የሚሄዱ ናቸው፡፡ የአንዳንዶቹ ትክል ድንጋዮች ቁመትም ከ1-5 ሜትር ሊረዝም እንደሚችል የአርኪዮሎጂ አጥኚዎች ሥራዎች ያመለክታሉ፡፡ በድንጋዮቹ ላይ የተቀረጹት ምስሎችም የጎራዴ ወይም የሰይፍ ወይም የጩቤ፣ የጦር፣ የትራስ እንጨት፣ ክብ ዳቦ ወይም ፀሐይ መሰል ቅርጾች፣ የግማሽ ጨረቃ ምስሎች እጆቹን ወደላይ የዘረጋ ሰው ክንዶች ናቸው፡፡ በቅድመ ታሪክ ይኖሩ የነበሩት ኢትዮጵያውያን ድንጋዮቹን ለምን እንደተከሏቸው ባይታወቅም ትልቅ የጦር መሪዎች፣ ገዥዎችና ታላላቅ ሰዎች የተቀበሩባቸው ሥፍራዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ይገመታል፡፡ ሊቃውንቱ ይህን ግምት የወሰዱት በአሁኑ ጊዜ በሶዶ፣ በስልጢና በጌድኦ ካሉት የመቃብር ድንጋዮች እንደሆነም ያስረዳሉ፡፡ ምንም እንኳን ትክል ድንጋዮቹ መች እንደተተከሉ በትክክል ማወቅ ባይቻልም አንዳንድ አጥኝዎች ከ800 ዓመት በፊት እንደተተከሉ ይገምታሉ፡፡ ሌሎቹ ደግሞ ከቅድመ ታሪክ በፊት የነበሩ ኢትዮጵያውያን የተሠሩ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይገምታሉ፡፡ የተወሰኑ ትክል ድንጋዮቹ ለብዙ ዓመት ሳይወድቁ የቀሩበትን ምክንያት ሲያብራሩም ከመሬት በታች ስምንት ሜትር ርዝመት ስላላቸው እንደሆነ ይገልጣሉ፡፡ በድንጋዮቹ ላይ ያለው የሰይፍ ብዛት ሟች ምን ያህል ልጆች እንዳሉት እና ምን ያህል አውሬ እንደገደለ ያሳያሉ፡፡ የጢያ ትክል ድንጋይ የአውሮፓውያንን ዓይን መሳብ ከጀመረ ብዙ ዓመትን ያስቆጠረ ሲሆን ኢጣሊያውያን የአርኪዮሎጂ ባለሙያዎች ጥልቅ ጥናት ባያካሂዱም ከ70 ዓመት በፊት ኢትዮጵያን ወርራ በነበረችበት ጊዜ የመጡ ተመራማሪዎች ስለድንጋዮቹ መኖር ዘግበዋል፡፡ የዛሬ 84 ዓመት ወደኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው ጀርመናዊ አጥኚም በዚህ ሥፍራ በኩል አልፎ እንደነበረና የጎራዴ ምስል ያላቸው የድንጋይ ትክሎች እንዳየ በጥናቱ አመልክቷል፡፡ ከዚህ አጥኚ ቀደም ሲልም ኑቪለ እና ፔር ዛይስ የተባሉ አውሮፓውያን ጥያን መጎብኘታቸውን የዩኔስኮ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ትራቭል አፍሪካ በተሰኘው የጎብኝዎች የኢንተርኔት መረጃ ምንጭም ጢያ የሚገኙት ትክል ድንጋዮች አዳዲ ማርያም ከተባለው ከድንጋይ ፍልፍል የተሠራው ቤተ ክርስቲያን፣ ሀረ ሸይጣን ከተባለው ክሬተር ሐይቅ፣ ከመልካ አዋሽ መስመር ጋር ስለሚገኙ ለጎብኝዎች በአንድ ጉዞ ብዙ ታሪካዊ ቦታዎችን ለመጎብኘት ያስችለዋል በማለት አስፍሯል፡፡ ፊሊፕ በሪግ የተሰኙት አጥኚም የጥያ ትክል ድንጋይ ጥንታዊነትን ለዓለም በማስተዋወቅ አዎንታዊ አስተዋጽኦ ማበርከታቸው ይታወቃል፡፡ የፈረንሳይ አርኪዮሎጂ ባለሙያዎች መረጃ እንደሚያመለክተው የጢያ ትክል ድንጋይ ባለበት ቦታ ዕድሜያቸው ከ18-30 የሚገመቱ ብዙ ወጣቶች በአንድ ላይ የተቀበሩበት ሥፍራ ነው፡፡ የፈረንሳይ ሊቃውንት እንደሚሉት ሥፍራው የመቃብር ቦታ ከሆነ ከዓለም የመቃብር ሥፍራዎች አኳያ የምንመለከተው ይሆናል፡፡ በኦክስፎርድ ጁኔር ኢንሳይክሎፒዲያ (ቅጽ 12፡1957) ‹‹ቱምስ›› () በሚል ርዕስ ሰፍሮ እንደምናገኘው ደግሞ በጥንታዊት ግሪክ ሦስት ዓይነት የመቃብር ዓይነቶች ነበሩ፡፡ እነሱም ‹‹ስቴል››፣ ‹‹ሙስሊየም››እና ‹‹ሳርኮፋገስ›› የሚባሉት ናቸው፡፡ ‹‹ስቴል›› የሚባለው የመቃብር ዓይነት የሟቹ ምስል ቁም ለቁም የተቀረጸበት ወይም የቤተሰቡ አጠቃላይ ሁኔታ የሚያመለክት ድንጋይ ተቀርጾ የሚተከልበት ሲሆን ይህም ከክርስቶስ ልደት በፊት ከስድስተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ የነበረ ነው፡፡ ትራቭል አፍሪካ የተሰኘው መጽሐፍ እንደሚያወሳው ከጥያ ጋር የሚመሳሰሉ ትክል ድንጋዮች በሶዶ ወረዳ 160 ሥፍራዎች ሲኖሩ ከነዚህም ድንጋዮች በኢማም አሕመድ ኢብራሂም (አሕመድ ግራኝ) እንደተተከሉ በአፈ ታሪክ ቢነገርም በትክክል ማን እንደተከላቸው ግን አይታወቅም፡፡ የአርኪዮሎጂ አጥኚዎች እንደሚሉት የጢያ ትክል ድንጋዮች ከሰሐራ በታች ካሉ ትክል ድንጋዮች ከአክሱም በስተቀር በዕድሜ የሚበልጣቸው የለም፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን ምክንያቶች መሠረት በማድረግ ቦታው እ.ኤ.አ ከ1980 ጀምሮ በዓለም የቅርስ መዝገብ ሰፍሮ ይገኛል፡፡
47868
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%89%83%E1%8A%95%E1%8B%B5
ሳማርቃንድ
ሳማርካንድ በኡዝቤኪስታን የሚገኝ ከተማ ነው። ስሙ ከጥንታዊ ሶግድኛ /አስመረ/ «ድንጋይ» እና /ካንድ/ «አምባ» እንደመጣ ይታሥባል። የእስያ ከተሞች
20303
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B2%E1%89%B1%20%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%8D%E1%8C%85%E1%8B%8B%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8B%9B%20%E1%8C%93%E1%88%AE%20%E1%88%88%E1%8C%93%E1%88%AE
እናቲቱ ዶሮ ልጅዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ
እናቲቱ ዶሮ ልጅዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
3700
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A9%E1%8B%8C%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B
ኩዌት ከተማ
ኩዌት ከተማ የኩዌት ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨመር 1,709,800 (ዙሪያ) ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 32,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
17106
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%89%85%20%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%88%B3%20%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8C%A5%E1%89%A5%20%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%8B%B3%E1%88%8D
በደረቅ አበሳ እርጥብ ይነዳል
በደረቅ አበሳ እርጥብ ይነዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለሃጣን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል ተረትና ምሳሌ
3724
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A1%E1%88%8B%E1%8B%93%E1%8A%95%20%E1%89%A3%E1%8B%93%E1%89%B3%E1%88%AD
ኡላዓን ባዓታር
ኡላዓን ባዓታር የሞንጎሊያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 804,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
49805
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8E%E1%89%B6%E1%8A%95%E1%8B%AB%E1%88%8D
ጎቶንያል
ጎቶንያል (ዕብራይስጥ፦ /ዖትኒየል/፣ ግሪክኛ፦ /ጎጦኒዬል/) በመጽሐፈ መሳፍንት 3:9-11 መሠረት የእስራኤል ፈራጅ ነበር። መጽሐፉ እንደሚተርከው ዕብራውያን ለስምንት አመት ለመስጴጦምያ (አራም-ናሓራይም) ንጉሥ ኲሰርሰቴም ከተገዙለት በኋላ፣ ለእግዜር ስለ ጮኹ እርሱ የቄኔዝ ልጅ ጎቶንያልን እንደ መሪ አስነሣላቸው። ጎቶንያልም በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ እስራኤላውያን ንጉሥ ኲሰርሰቴምን ድል ለማድረግ ቻሉና ጎቶንያል ከዚያ ለአርባ ዓመት በሰላም መራቸው። ይህ ዘመን ምናልባት ከ1497 እስከ 1457 ዓ.ክ.ል.በ. ያሕል ሊሆን ይችላል። ከጎቶንያል አርባ ዓመታት በኋላ፣ የእስራኤል ልጆች እንደገና ክፉ ስለ ሠሩ፣ እግዚአብሔር የሞዓብን ንጉሥ ኤግሎም ከነሞዓባውያን፣ አሞንና አማሌቅ ጋራ አበረታባቸው፣ ለርሱም ለ18 ዓመታት አገለገሉ። እነዚህም ከሴም የተወለዱ አረመኔ ብሔሮች ነበሩ። ስለ ጎቶንያል ቤተሠብ ያለን መረጃ በመጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 15:15-17 እና እንደገና በመሳፍንት 1:11-13 ይጠቀሳል። በዚያ ታሪክ ኢያሱ ፈራጅ እየሆነ የጎቶንያል አጐት ካሌብ የሴት ልጁን የዓክሳ እጅ ቅርያትሤፍርን ከከነዓናውያን ለሚይዘው ጎበዝ ሚስት እንዲሰጣት የሚል ቃል ገባ። ይህን ያደረገው ጎበዝ ጎቶንያል ስለ ሆነ የአጐቱን ልጅ ዓክሳን አገባት ይላል። የቅርያትሤፍር ስም በኋላ ዳቤር እንደ ሆነ ይላል። በኬብሮን አካባቢ የተገኙት ኗሪዎች እንደ ረዥም ዘመን ልማዳቸው የጎቶንያል መቃብር በአንድ የኬብሮን ዋሻ ውስጥ ይገኛል። የብሉይ ኪዳን ሰዎች
18742
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%89%B0%E1%88%AD%20%E1%88%AA%E1%89%AD
አርተር ሪቭ
አርተር ሪቭ (እ.አ.አ. ከ1880 – 1936) ታዋቂ አሜሪካዊ ደራሲ ነው። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራው ይታወቃል። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
19913
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%88%81%E1%88%A0%E1%88%AD%E1%88%8D
ኤድመንድ ሁሠርል
ኤድመንድ ጉስታቭ አልብሬክት ሁሠርል (ሚያዚያ 8, 1859 እ.ኤ.አ. – 26, 1938 እ.ኤ.አ.) ኦስትሪያ ተወልዶ ጀርመን ያረፈ ፈላስፋና የሥነ ክስተት (ፌኖሜኖሎጂ) መስራች ነበር። በጊዜው ይሰራበት የነበረውን የፖዚቲቪስት አስተሳሰብ በመካድ ተመክሮ የሁሉ ዕውቀት ምንጭ ነው በማለት የራሱን ፍልስፍና ያራመደ ሰው ነበር። ሁሠርል ከካርል ዌይስትራስ ሂሳብ በመማር ዶክትሬት ያገኘ ሲሆን ፍልስፍናም እንዲሁ አጥንቷል። ከዚያም የፍልስፍና አስተማሪ ሆኖ ሰርቷል። ሁሠርል በምናባዊ ክስተትና በተጨባጭ አለም ክስተት መካከል ያለው ልዩነት ትኩረት (ኢንቴንሺናሊቲ) እንደሆነ አስረድቷል። በሁሠርል አስተያየት ማናቸውም የአዕምሮ ስራወች ትኩረት አላቸው ማለትም ማናቸውም እምነቶች ወይም ፍላጎቶች ወይንም ሃሳቦች ስለ አንድ ነገር ወይም ስሌላ ነገር ነው። ያ ነገር ትኩረታቸው ነው። ነገር ግን ተጨባጩ አለም እንዲህ ያለ ትኩረት የለውም። በሌላ በኩል ሁሠርል በደንበኛና ደንበኛ ያልሆነ አቀራረብ ባላቸው የነገር አቀርቦት ላይ ጽፏል። ለምሳሌ አንድ ቤት ፊት ለፊት የቆመ ሰው ቤቱን በደንበኛ አቀራረብ ይገነዘባል። በተጻራሪ ከሌላ ቦታ ሆኖ አድራሻ ሲጠይቅ እዚህ እዚህ ቦታ ላይ ይገኛል ሲሉት «ደንበኛ ያልሆነ» አቀራረብ በማለት ይተነትናል። የኦስትሪያ ሰዎች ሥነ ክስተት
52495
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%88%AD%E1%89%A8%E1%88%AD%20%E1%8A%AE%E1%88%9D%E1%8D%92%E1%8B%A9%E1%89%B0%E1%88%AD
ሰርቨር ኮምፒዩተር
ሰርቨር ኮምፒዩተር አገልጋይ ለሌላ የኮምፒዩተር ፕሮግራም እና ለተጠቃሚው አገልግሎት የሚሰጥ የኮምፒውተር ፕሮግራም ወይም መሳሪያ ነው። በዳታ ሴንተር ውስጥ የአገልጋይ ፕሮግራም የሚሠራበት ፊዚካል ኮምፒዩተር እንዲሁ አገልጋይ ተብሎ ይጠራል። ያ ማሽን ራሱን የቻለ አገልጋይ ሊሆን ይችላል ወይም ለሌላ ዓላማዎች ሊውል ይችላል። በደንበኛ/አገልጋይ ፕሮግራሚንግ ሞዴል የአገልጋይ ፕሮግራም ይጠብቃል እና ከደንበኛ ፕሮግራሞች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን ያሟላል። በኮምፒዩተር ውስጥ የተሰጠው አፕሊኬሽን እንደ ደንበኛ ከሌሎች ፕሮግራሞች የአገልግሎቶች ጥያቄዎች እና እንደ ሌሎች ፕሮግራሞች የጥያቄ አገልጋይ ሆኖ ሊሠራ ይችላል። አገልጋዮች እንዴት እንደሚሠሩ አገልጋይ የሚለው ቃል አካላዊ ማሽንን፣ ቨርቹዋል ማሽንን ወይም የአገልጋይ አገልግሎቶችን የሚሰራ ሶፍትዌርን ሊያመለክት ይችላል። አገልጋይ የሚለው ቃል እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል ላይ በመመስረት አገልጋይ የሚሰራበት መንገድ በእጅጉ ይለያያል።
22835
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%B5%E1%88%8B
ተኵላ
ተኵላ አለም ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ የለማዳ ውሻ () ከዚህ ዝርያ ወጣ። ሌሎች ዘመዶች ብዙ ጊዜ «ተኩላ» ተብለዋል፣ ግን ሌሎች ዝርያዎች ወይም ወገኖች ናቸው፤ በተለይም፦ ቀይ ተኩላ ወርቃማ ተኩላ አውሬ ውሻ ባለጋማ ተኩላ (ደቡብ አሜሪካ) በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ የእንስሳው ጥቅም አጥቢ እንስሳት የዱር አራዊት
16080
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%AD%E1%88%9D%E1%89%A5%E1%88%8D
ጭምብል
ጭምብል በአብዛሃኛው በፊት ላይ የሚጠለቅ መሸፈኛ ነው።
16867
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%88%B5%E1%8A%AE%E1%89%AA%E1%8B%A8%E1%88%9D
ሞስኮቪየም
ሞስኮቪየም ወይም ከ2008 ዓም ቀድሞ ዩኔንፔንቲየም () በየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ጊዜያዊ ኬሚካዊ ውክሉ እና አቶማዊ ቁጥሩ 115 ለሆነ ሲንተቲክ በጣም ከባድ ንጥረ ነገር የተሰጠ ስያሜ ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
9831
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8C%A5%20%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5%20%E1%8C%8A%E1%8B%AE%E1%88%AD%E1%8C%8A%E1%88%B5
የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት፤ በከሰም ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ነው። ማረጋገጫ ጽሑፍ ባይገኝም፤ አፈ ታሪኩ፣ የጊዮርጊስ ታቦት በቡልጋ የለጥ የተተከለው በዓጼ ዮሐንስ ዘመን ነው ይላል። እስከ ፲፱፻፵፫ ዓ.ም. ድረስ የቤተ ክርስቲያኑ ሕንጻ ክብ የሳር ክዳን ሕንጻ እንደነበር ይነገራል። እስከ እዚያም ዘመን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ከድንግል ማርያም፣ ቅዱስ ፋሲለደስ እና መድሃኔ ዓለም ታቦታት ሌላ 13 ታቦታት እዚያው እሳር ክዳን ቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ እንደነበሩ ይነገራል። በ ፲፱፻፵፫ ዓ.ም ንቦች ጣሪያው ውስጥ ሰፍረው ኖሮ ከሳር ክዳኑ ውስጥ ሲገቡ ሲወጡ ይታዩ ነበር። የጊዜውም ካህናት በምስጢር ይሸራረሩኩና ማሩን በድብቅ ለመቁረጥ ይስማማሉ፣ ከዕለታት አንድ ቀን በምሽት ፍም ይዘው ሳር ክዳኑ ላይ ይወጡና ማሩን ቆርጠው ይወርዳሉ፣ ያልተገነዘቡት ግን ፍሙ ለካ እጣራው ወራጅ ላይ ወድቆ ኖሮ አንድ ሳምንት ሙሉ ካፈጋ በኋላ ተያይዞ ቤተ ክርስቲያኑን ያቃጥለዋል። ቤቱ ሲቃጠል የዋንዛ ዋልታው እመንበሩ ላይ ይወድቃና ታቦቱን ሸፍኖ ቀብሮ ያድነዋል። በየለጥ አካባቢ ሀዘንና ትካዜ ሰፈረ፣ ሕዝቡ ታቦታቱን ሲፈልግ ሰንብቶ በዚያ ጊዜ ከነበሩት አሥራ ሰባት ታቦታት ውስጥ የጊዮርጊስ ታቦትና የማሪያም፣ የመድሃኔዓለም፤ የፋሲለደስ ታቦታት ብቻ ሳይቃጠሉ ድነው ተገኙ ይላሉ ቄስ ሰርጸወልድ ተሰማ። ይኸኔ ልዩ ስሟ ቡሄ አምባ በምትባለው የየለጥ መንደር በ ፲፱፻፯ ዓ.ም ተወልደው በአምስቱ የኢጣሊያ ዘመን በአርበኝነት ተሰማርተው ሀገራቸውን ያገለገሉት ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን ቤተ ክርስቲያኑን እንዲያሰሩላቸው ጠይቀዋቸው ደጃዝማች ኪዳኔም ቤተ ክርስቲያኑን አሰርተው ከጨረሱ በኋላ ሕንጻው አሰራሩ ቅሬታ ስላሰማቸው አስፈርሰው እንደገና አሰርተው ታቦቱን ሚያዝያ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፱) ዓ.ም አዲሱ ቤተ ክርስቲያን ሊያስገቡ ቻሉ። ይኼ ቤተ ክርስቲያን በዘማናዊ መልክ በአራት ማእዘን ተሰርቶ በአካባቢው ቡልጋ ውስጥ በቆርቆሮ የተሰራ የመጀመሪያው ሕንጻ ነበር። በ ፲፱፻፺፭ ዓ.ም ለሚያዝያ ጊዮርጊስ በዓል በተደረገው የሕንጻ ምርመራ ቤተ ክርስቲያኑ አርጅቶ ተሰናጣጥቆ፣ ተበላሽቶ ስለነበር ሕንጻውን አፍርሶ እንደገና በዘማናዊ መልክ ለማሠራት ተወሰነ። ለዚኽም ሥራ:- (ሀ) ገበሬው አሸዋ ከከሰም ወንዝና ከአማሪት ወንዝ፤ ድንጋይ ከልዩ ስሙ በር ከሚባለው ሠፈር ፈንቅለው በሰው ትከሻና በአህያ ሸክም (ለ) ሲሚንቶ፤ የሕንጻ ብረት፤ ግንበኞችና ሌላም የሕንጻ ሥራ ባለሙያዎች ከአዲስ አበባ እስከ ሐሙስ ገበያ (አንዳንዴም እስከ ኮረማሽ) ድረስ በጭነት መኪና ተጉዞ ከዚያ በታች በሰው ሸክምና በአህያ ጭነት እስከ ቤተ ክርስቲያኑ ግቢ ይቀርባል። (ሐ) በዚህ ቆላ አካባቢ የውሐ እጥረት ስላለ ከቤተ ክርስቲያኑ በላይ አንድ ኪሎሜትር ርቀት ያለው ምንጭ ተገኝቶ ሦሥት ሜትር ተኩል በሁለት ሜትር ስፋት እና የ ሁለት ሜትር ጥልቀት ያለው ማቆሪያ ከተገነባ በኋላ የተጠራቀመውን ውሐ በ ፔትሮል ፐምፕ እየተሳበ በላስቲክ ቧንቧ ቤተ ክርስቲያኑ ግቢ ድረስ ገብቶ ለሥራው አገልግሏል። አዲሱ ቤተ ክርስቲያን ባለ ስምንት ማእዘን ሕንጻ ሲሆን፤ የመሬቱን ገደላማነት በመጠቀም ግምጃ ቤትና ቢሮ የሚሆን ምድር ቤት ተሠርቶለታል። ሕንጻው ሙሉ በሙሉ በድንጋይ የተገነባ ሲሆን፤ ጣራውን በዘመናዊ ሸክላ መሰል ቆርቆሮ ተደፍኗል። ከአካባቢውም ጋር በቀለም እንዲዋሃድ አረንጓዴ ቀለም ተመርጧል። ደጃዝማች ኪዳኔ ያሠሩት ቤተ ክርስቲያን ተገጥመው የነበሩት የሙገሬ ጽድ መዝጊያና መስኮቶች ከታደሱ በኋላ አዲሱ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ተመልሰው ሊገጠሙ ችለዋል። ሥራው በሁለት ዓመት ተኩል ተጠናቆ ቅዳሜ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፳፻ ዓ.ም ታቦታቱን አዲሱ ቤተ ክርስቲያን አስገብተናል። በዚህም ዕለት ጸበሉን አስባረክን። ኢትዮጵያዊ የገጠር ሕዝብ በአንድነት የጋራ ኃይማኖቱን፤ ባህሉንም ሆነ ሰብዓዊ ሕይወቱን የሚኖረው በኃይማኖቱ ማስተናገጃ ቤት ነው። እነሆ በጋራ የዚህን ገጠር ሕዝብ "የለጤ" እና ሕዝበ ክርስቲያን አስብሎ የሚያስጠራውን የየለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በቅድሚያ ተሠርቶለታል፤ ከዚህ በኋል ትምህርት ቤት፤ ክሊኒክ፤ ወዘተ. ሊከተል ይችላል። ይኼንንና የመሳሰሉትንም ተግባራት ለማስፈጸም እግዚአብሔር ፈቃዱ ይኹን። አብያተ ክርስቲያናት
19282
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%8B%88%E1%88%8B%E1%8C%88%E1%8B%B5
የብርሃን መወላገድ
ሞገዶች እንቅፋት ሲያጋጥማቸው፣ በእንቅፋቱ ዙርያ የመጠምዘም ባህርይ ያሳያሉ። ከዚህ በተጻራሪ የዕለት ተለት ተመክሯችን እንደሚያረጋግጥልን ብርሃን በቀጥተኛ መንገድ እንደሚጓዝ ነው። ነገር ግን በጥንቃቄ ስናስተውል ይሄ ሙሉ በሙሉ እውነት ሆኖ አናገኘውም። ለምሳሌ ያንድን ቁስ ጥላ ስንመረመር ከሁለት አይነት ጥላወች እንደተሰራ እንረዳለን። ። አንደኛው ክፍል በጣም ጭለማ ሲሆን፣ ሌላው ብዙ ሳይጨልም ደብዘዝ ያለ ሆኖ እናገኛለን። ብርሃን በቀጥታ መንገድ ከተጓዘ ለምን ሁለት አይነት ጥላ ሊኖር ቻለ? ስለሆነም ብርሃን ምንጊዜም በቀጥታ መንገድ አይጓዝም። ይልቁኑ የብርሃን ጨረር ስል የሆነ ጠርዝ ሲያጋጥመው ወይም ጠባብ ክፍተት ውስጥ ሲገባ ይጎብጣል። ይህ ኩነት የብርሃን መወላገድ ይሰኛል። በጠባብ ቀዳዳዎች አጮልቀን ስንመለከት ነገሮች ተንጋደው የሚታዩት ስለዚህ ምክንያት ነው።
49022
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AA%E1%89%A1
ካሪቡ
ካሪቡ () የፈረንጅ አጋዘን አይነት ነው። ዝርያው በተለይ በካናዳ እና በሩስያ አገራት ይገኛል። በእንግሊዝኛ እንስሳው በስሜን አሜሪካ ሲገኝ /ካሪቡ/ ይባላል። ይህ በፈረንሳይኛ በኩል ከሚግማቅኛ /ቃሊፑ/ ደረሰ። እንስሳው በአውርስያ ሲገኝ ግን፣ በእንግሊዝኛ በሌላ ስም /ረይንዲር/ ይባላል፤ ይህም ከጥንታዊ ኖርስኛ /ሕረይን/ ደረሰ። ሆኖም ሁላቸው አንድ ዝርያ ናቸው፤ በስሜን አሜሪካ ከሚኖሩትና በአውርስያ ከሚኖሩት ካሪቡ መካከል ያሉት ልዩነቶች ጥቃቅን ብቻ ናቸው። አጥቢ እንስሳት
15186
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%89%A0%E1%88%89%E1%8B%8B%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%8B%8B%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%9E%E1%88%AB%20%E1%8B%AD%E1%88%8F%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%8C%82%E1%8C%8D%E1%88%AB
ሊበሉዋት ያሰብዋትን አሞራ ይሏታል ጂግራ
የአንድን ነገር መጥፎ መጥፎ ጎኖች ወደጎን ትቶ ጥቅም ለማግኘት ሲባል ብቻ የሚጠቅመንን ጎን መርጠን ስንመለከት፣ ያንን ስህተት ለማመላከት የሚጠቅም ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20396
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%A8%E1%8A%95%20%E1%8C%A4%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%8C%8B%E1%8B%A8%E1%8A%95
እንዳየን ጤፍ አጋየን
እንዳየን ጤፍ አጋየን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
4016
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8A%AB%E1%8C%93
አኮንካጓ
አኮንካጓ በሜንዶዛ ክፍለ ሃገር አርጀንቲና የሚገኝ በከፍታ ከአለም 2ኛ ደረጃውን የያዘ ተራራ ነው።
43657
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%89%B0%E1%89%B5%20%E1%8A%A3%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%89%B5
ወተት ኣንጀት
ወተት ኣንጀት ሳር የሚያመነዥጉ እንስሳት ኣራተኛው ሆድ ነው። የወተት አንጀት ሥራው ኣንድ ሆድ ካላቸው እንስሳት ጋር ኣንድ ሲሆን ጥጆችና የመሳሰሉት ወተት ሲጠቡ ሌሎቹ ሦስት የሆድ ክፍሎች ሳይሄድ በኣቋራጭ ወደ ወተት ኣንጀት ይገባል። ሥነ ሕይወት
46447
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8C%89%E1%88%88%E1%89%B5
ተጉለት
ሳሲት ከተማ ከደብረ ብርሃን ከተማ በስተሰሜን 92 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ የምትገኝ ተጉለቴ ነች፡፡ ከሞጃና ወደራ ወረዳ መዲናዋ ከሰላድንጋይ ደግሞ 20 ኪ.ሜ ትርቃለች፡፡ ሰላድንጋይን ብዙ ሰው በጻድቃኔ ማሪያም ገዳም ያውቃታል፡፡ አማራ ክልል
11425
https://am.wikipedia.org/wiki/1933
1933
ጥቅምት 25 ቀን - ፍራንክሊን ሮዘቨልት በምርጫ ለሦስተኛ ዘመን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ተመረጡ። የካቲት 29 ቀን - የእንግሊዝ ሃያላት ከጣልያ ሞቃዲሾን ያዙት። መጋቢት 2 ቀን - ከኮንጎ የመጣ የቤልጅግ ሠራዊት የጣልያንን ሠራዊት አሸንፎት 1500 ወታደሮች ማርኮ አሶሳን ያዘ። ሚያዝያ 27 ቀን - የጣልያን ሠራዊት በኢትዮጵያውያን አርበኞች ተደናቅፎ በእንግሊዝ ጭፍሮች ዕርዳታ በታላቅ ከተሸነፈ በኋላ፤ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ። አምሐራ ሳዩንት፣ አዛቦ፣ ላስታ፣ ራያ፣ ዋግ እና የጁ ግዛቶች ወደ ወሎ ተጨመሩ።
8797
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%8A%92
ኮርትኒ
ኮርትኒ (እንግሊዝኛ፡ ) አንድ የሚሰጥ ስም ነው። የቤተሰብ ስም ወይም የሴት ወይም የወንድ ልጅ መጀመርያ ስም ሊሆን ይችላል። 'ኮርትኒ' የሚለው ስም መነሻ ከእንግሊዝኛ ሲሆን፣ ትርጕሙ የግቢ (ቤተ መንግሥት) ዐጃቢ ነው። ኮርትኒ አክት - የአውስትራልያዊት ዘፋኝ ሸይን ጄኔክ የመድረክ ሰም ኮርትኒ አለክሳንደር - አሜሪካዊ ቀማ ተጫዋች ኮርትኒ ኮክስ አርኬት - አሜሪካዊት ተዋናይ ኮርትኒ ባብኮክ - ካናዳዊት ሯጭ ኮርትኒ ብላክመን - ባርባዶሳዊ ኤኮኖሚስት ኮርትኒ ብራውን - የአሜሪካ ፉትቦል ኳስ ተጫዋች ኮርትኒ ቼትዊንድ - በደራሲው ዲጀይ መክሄይል ልቦለድ ፔንድራጎን ኮርትኒ ክሩምሪን - በደራሲው ቴድ ናይፌ ልቦለድ ኮርትኒ ፍሪየል - አሜሪካዊት ትይዕንተ መስኮት ኮርትኒ ገይንስ - አሜሪካዊ ተዋናይ ኮርትኒ ሃንሰን - አሜሪካዊት ተዋናይ፣ የትይዕንተ መስኮት ማንነት ኮርትኒ ኬነዲ - አሜሪካዊት በረዶ ገና ተጫዋች ኮርትኒ አን ኩፔትስ - አሜሪካዊት ጅምናስት ኮርትኒ ዊሊየምስ - አሜሪካዊ ሙዚቀኛ የሚሰጥ ስሞች
2800
https://am.wikipedia.org/wiki/1890
1890
1890 አመተ ምኅረት መስከረም 1 - በላቲመር ፔንሲልቬኒያ ፖሊሶች 19 የማዕደን ሰራተኞች በእልቂት ገደሉ። መስከረም 2 - የዳግማዊ ምኒልክ ሻለቆች የካፋን ንጉስ ጋኪ ሸሮቾ በማማረክ ያንን መንግስት ጨረሱ። ታኅሣሥ 22 - እንግሊዞች በደቡብ አፍሪካ የዙሉ አገር ወደ ናታል አውራጃ አስቀጠሉ። የካቲት 9 - የአሜሪካ መርከብ "መይን" በሃቫና ወደብ ኩባ ባልታወቀ ምክንያት ተፈነዳ። ሚያዝያ 15 - የአሜሪካ መርከብ ሃይል የኩባ ወደቦችን ማገድ ጀመረ። ሚያዝያ 18 - የአሜሪካ ምክር ቤት ከመይን መፈንዳት የተነሣ ጦርነት ከሚያዝያ 14 ጀምሮ እንደ ነበር በእስጳንያ ላይ አዋጃ። ሚያዝያ 30 - በጣልያ አበጋዙ ባቫ-በካሪስ ብዙ መቶ ሰልፈኞች በመድፍ ገደላቸው። ግንቦት 21 - ሴኮንዶ ፒያ የሚባል የፎቶ አንሺ የቶሪኖ ከፈን ፎቶ ሲታጠብ ኦሪጂናሉ ኔጋቲቭ መሆኑን አገኘ። ሰኔ 6 - ፊሊፒንስ ደሴቶች ነጻነት ከስፓንያ አዋጀ። ሐምሌ 1 - አሜሪካ የሃዋይኢ ደሴቶችን አስቀጠለ። ሐምሌ 11 - አሜሪካውያን በስፓኒሾች ላይ በሳንቲያጎ ፍልሚያ ኩባ አሸነፉ። ሐምሌ 19 - አሜሪካውያን ፕወርቶ ሪኮ ደሴት ወርረው ከስፓንያ ማረኩዋት። ነሐሴ 7 - በኩባ በስፓንያውያንና በአሜሪካውያን መካከል ያለው መታገል ጨረሰ። ነሐሴ 28 - በኦምዱርማን ውግያ ሱዳን የእንግሊዝ ሠራዊት ድል በማድረግ በሙሉ ቅኝ አገር አደረጉት። ያልተወሰነ ቀን፦ የ ቦሊቪያ መንግሥት መቀመጫ ከሱክሬ ወደ ላፓዝ ተዛወረ። 'ሎሬንሶ ማርኬስ' ከተማ (አሁን ማፑቶ) የፖርቱጋል ቅኝ አገር ሞዛምቢክ መቀመጫ ተደረገ። እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር: እስከ ታኅሣሥ 23 ቀን 1890 ድረስ = 1897 እ.ኤ.አ. ከታኅሣሥ 24 ቀን 1890 ጀምሮ = 1898 እ.ኤ.አ.
8224
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%88%9D%E1%89%A1%E1%88%AD%E1%8C%8D%E1%8A%9B
ሊምቡርግኛ
ሊምቡርግኛ () በደቡብ ነዘርላንድና በምሥራቅ በልጅግ የሚናገር የነዘርላንድኛ ቀበሌኛ ነው። ጀርመናዊ ቋንቋዎች
9181
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%8C%8D
ደርግ
ደርግ ከሰኔ 21፣ 1966 እስከ 1983ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሰፍኖ የነበር የወታደራዊ አገዛዝ ስርዓት አይነት ነበር። ደርግ የሚለው ቃል ከግዕዝ የተወሰደ ሲሆን ትርጓሜውም ቡድን ወይንም ኮሚቴ ማለት ነው። ይህን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ለስርዓቱ መገለጫነት የተጠቀመው ግለሰብ ሻለቃ ናደው ዘካሪያስ ሲባል ይሄውም ሰኔ 21፣ 1966 ዓ.ም. ነበር። በዚህ ወቅት፣ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የአራተኛ እግረኛ ክፍለ ጦር መምሪያ ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ መለዮ ለባሾች በየካቲት ወር ስለፈነዳው አብዮት ከሰኔ 19 ጀምሮ ውይይት የሚያካሂዱበት ጊዜ የነበር ሲሆን፤ ሻለቃ ናደው የዚህ ኮሚቴ ማስታወቂያ ጉዳይ ሠራተኛ ነበር። ደርግ በዚህ ሁኔታ በዝቅተኛ መኮንኖች (ከኮሎኔል ማዕረግ በታች) ከተመሰረተ በኋላ በዚያው ቀን ሻለቃ መንግስቱ ኃይለማርያም የደርግ ሊቀመንበር በመሆን ተመርጦ እስከ ስርዓቱ ማብቂያ ድረስ በዚያ ስልጣን አገልግሏል። የአብዮቱ ዋዜማ የታኅሣሥ ግርግር ተብሎ በሚታወቀውና በ1953 ዓ.ም. የተካሄደው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከከሸፈ በኋላ የቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ዘውዳዊ መንግስት የተለያዩ ማሻሻያ ለውጦችን ለስርዓቱ አስተዋወቀ። አብዛኛዎቹ ማሻሻያዎች መፈንቅለ መንግስቱን እንዲደግፉ ለሚጠረጠሩ የጦርና የፖሊስ ሃይሎች የመሬት ስጦታ በማድረግ ላይ ያተኮረ ነበር። ስለሆነም የአገሪቱ መሰረታዊ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ሁኔታ በቋሚ ሁኔታ ሊሻሻል አልቻለም። በ1958ዓ.ም. የባለ ርስቱን መደብ ጉልበት ለመቀነስ በማሰብ የዘውዱ ሥርዓት አዲስ አይነት የመሬት ግብር ለማስተዋወቅ ሞከረ። ሆኖም ፓርላማው ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረገው። በምትኩ፣ በሚቀጥለው ዓመት የእርሻ ውጤቶች ግብር ለፓርላማ ቀርቦ ጸደቀ። ምንም እንኳ የጸደቀው ግብር መንግስት ካቀረበው በጣም የተለወጠ ቢሆንም፣ በባለርስቱ መደብ አመጽ ማስነሳቱ አልቀረም። በተለይ በጎጃም ባለርስቶች በተነሳ አመጽ ምክንያት የሁለት አመት ወታደራዊ ዘመቻ በጎጃም ተደርጎ አመጹን ለማሸነፍ ስላልተቻለ መንግስት ወታደሩን ከጎጃም በማውጣት ግብሩን ሙሉ በሙሉ መሰርዝ ግድ አለው። እንዲያውም ወደኋላ፣ እስከ 1932ዓ.ም. የነበር የግብር እዳ በሙሉ ተሰረዘ። የጎጃሙ ሽንፈት ሌሎች ለውጥን የሚቃወሙ ክፍሎች እንዲያምጹ ከማበረታቱም በላይ ስርዓቱን ለሌላ አጣብቂኝ ዳረገው። ለውጥን እሚቃወሙ ኃይሎች በሚያምጹበት በዚያው ወቅት፣ በተቃራኒው ለውጥን የሚፈልጉ ተማሪዎች፣ ገበሬዎችና፣ የሰራተኞች ማህበራት ባንጻሩ የኑሮ ውድነትን፣ ጉቦንና፣ የመሬት ሥርዓቱን በመቃዎም ማደም ጀመሩ። ይህ የተወሳሰበ ሁኔታ በእድሜ እየገፉ የሄዱት ንጉሱ ፊታቸውን ወደ ውጭ ጉዳይ እንዲያዞሩና የአገሪቱን የውስጥ ጉዳይ በጠቅላይ ሚንስትራቸው አክሊሉ ሃብተወልድ ጫንቃ ላይ እንዲያስቀምጡ አደረጋቸው። ሥርዓቱ በሁለት ተጻራሪ አጣብቂኞች ውስጥ ገብቶ ባለበት በዚህ ወቅት በተፈጠረ የርሃብ፣ የኑሮ ውድነት፣ ሙስናና አጠቃላይ ቅሬታ የ1966ቱ አብዮት እንዲፈነዳ ግድ ሆነ። አብዮቱን ሀ ብሎ የጀመረው የወታደሩ መደብ ሲሆን፣ ጥር፣1966 ዓ.ም. ነገሌ፣ ሲዳሞ ላይ ሰፍሮ የነበረው የምድር ጦር ሠራዊት አዛዥ መኮንኖቻቸውን ሲያግቱ ይጀምራል። ጉዳዩ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚኖሩ የሰራዊቱ ክፍሎች ድጋፍን በማግኘቱ በወታደሩ መደብ ከመዛመቱም ባሻገር ወደ ተቀረው ዜጋም በመዝለል በመጋባቱ በብዙ ከተማዎች አመጽ መነሳት ጀመረ። የዘውዱ መንግስት ለዚህ መልስ ይሆናል ብሎ ያስበውን ብዙ ጥቃቅን ለውጦችን አድርጓል፤ ለምሳሌ አክሊሉ ሃብተወልድን አንስቶ እንዳልካቸው መኮንንን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጓል፣ ለወታደሩ ልዩ ደመዎዝ ጭማሪ አድርጓል፣ ሊተገበር የነበር የትምህርት ስርዓት ማሻሻያ ለውጥን በተነሳበት ተቃውሞ ምክንያት አስቁሟል፣ የካቲት ወር ላይ እንዲሁ የመልስቱን ሕገ መንግስት ለማሻሻል ሞክሯል። ምንም እንኳ እኒህ ለውጦች ውጥረቱን ቢያረግቡም፣ በኋላ ላይ በኮሎኔል አለም ዘውድ የሚመራ የዘውዱ ተቆርቋሪ ቡድን የእንዳልካቸውን አስተዳደር ለመጥቀም በማሰብ ብዙ የአየር ኃይል መኮንኖችን ለእስር ዳረገ። በዚህ ሁኔታ የተበሳጨውና ተከፋፍሎ የነበረው የጦር ሠራዊቱ ክፍል፣ ኮ/ል አለም ዘውድ ከሚመራው ቡድን በማፈንገጥ በአንድ ልብ አመጽ ጀመረ። ሻለቃና ከሻለቃ በታች የሆኑት እነዚህ መኮንኖች በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የአገሪቱ ሰራዊት ሶስት ሶስት ተወካዮች ወደ አዲስ አበባ እንዲልኩ በማድረግ፣እርስ በርሳቸው በመሰባሰብ፣ ደርግን መሰረቱ። የደርግ አመሰራረት ኮ/ል አለም ዘውድ የዘውዱ ተቆርቋሪ እንደሆነ ከታመነበት በኋላ በኮ/ል አጥናፉ አባተ የሚመራ፣ ባብዛኛው ከሆለታ ጦር ማሰልጠኛ የተመረቀ ቡድንና ጥቂት የሐረር መኮንኖች ማስለጠኛ ምሩቆች ሁነው አክራሪ አብዮተኛ ቡድን መስርተው ከአለም ዘውድ ቡድን ተገንጥለው ወጡ። ይህ ቡድን በኮሚቴ በመዋቀር በአገሪቱ ከሚገኙ 42 የጦር ክፍሎች ሦስት ሦስት ወኪሎች ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡ ካደረገ በኋላ ከሰኔ '66 ጀምሮ መደበኛ ስብስባ በማድረግ ደርግ' እንዲቋቋም አደረገ። በአነጋገር ጥንካሬው፣ ውሳኔ ለመወሰን ባለምፍራቱና ባለማመንታቱ ታዋቂነት ያተረፈው መንግስቱ ኃይለማርያም ኢትዮጵያ ትቅደም የሚለውን መፈክር ካስተዋወቀ በኋላ በጣም ተቀባይነትን በማግኘቱ የዚሁ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆኖ ተመረጠ። ኢትዮጵያ ትቅደም የሚለውን መፈክር ባስተዋወቀበት ንግግሩ ኮሚቴው ኢትዮጵያን ከመበታተን አደጋ ለማዳን የቆመ ኃይል አድርጎ በማቅረብ ለተዘበራረቀው አብዮት አቅጣጫ ከመስጠቱም በተጨማሪ የአገሪቱን አንድነት ለማስጠበቅ የሚችል ሃይል ይሄው ኮሚቴ እንደሆነ በማሳየት ለኮሚቴው የሃገር ጠባቂነትን አላማ ለማሰጠት ችሎ ነበር። መንግስቱ፣ ምንም እንኳ በወታደሩ ዘንድ ተቀባይነት ቢያገኝም፣ በመላው ሃገሪቱ ዘንድ ሙሉ ተቀባይነትን ማግኘት እንደማይችል ስለተረዳ ለዚህ ተግባር እንዲረዳው ጄኔራል አማን አንዶምን የስርዓቱ መሪ እንዲሆን በመጋበዝ የጊዜያዊው አስተዳደር ደርግ መሪ እንዲሆን አደረገ። ቀጥሎም ለዓፄ ኃይለሥላሴ 5 ጥያቄዎችን በማቅረብ ንጉሱ አምስቱንም ስለፈቀዱ የደርግ ሃይል በቅጽበት እንዲያድግ አደረገ። በመቀጠል፣ በሃይል የጎለበተው ደርግ ጠቅላይ ሚንስትር እንዳልካቸው ከስልጣን እንዲነሱ አድርጎ ሚካኤል እምሩን ተካ። አማን አንዶም መከላከያ ሚንስትር ሆነው ከተሾሙ በኋላ እንዳልካቸውና የርሳቸው ደጋፊዎች እንዲታሰሩ ተደረገ። በዚህ መልኩ ቀስ ብሎ ይካሄድ የነበረው ለውጥ ፍጥነት ጨመረ። መንግስቱ፣ ንጉሱ እራሳቸውን በቀጥታ መጋፈጥ ስላልፈለገ ቀስ በቀስ የኃይላቻውን መዋቅር በማፈራረስ፣ የክብር ዘበኛን መሪ በማሳሰር፣ በኋላም የጆናታን ዲምብሊን የወሎ ረሃብ ቪዲዮ በቴሌቪዥን በማቅረብ ንጉሱ ተጠያቂ መሆናቸውን በማሳየት፣ ሙሉው ስራ ከተሰራ በኋላ ያለምንም ችግር ንጉሱን ከስልጣን ማስወገድ ቻለ። የጊዚያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ንጉሱ ከስልጣን ከተነሱ በኋላ ጄኔራል አማን አንዶም የጊዚያዊ ወታደራዊ ደርግ ዋና ሊቀመንበር ሆኖ በመሾም፣ አዲሱ ስርዓት መስከረም፣ 1967 ተጀመረ። ደርግ በዚህ አኳሃን ስልጣን ላይ እንደወጣ አዲስ ረቆ የነብረውን ሕገ መንግሥት እና የነበረውን ፓርላማ ወዲያው ሰረዘ። የአማን ተግባር በተለይ ለአለም ፈገግ የሚል መልክ ማሳየትና እጅ መጨበጥ ነበርና ከሁለት ወር በኋላ መንግስቱ አስገድሎት ሌላ አሻንጉሊት መሪ ተፈሪ በንቲ በሥፍራው አስቆመ። አመሠራረት እና ዕድገት የመንግስቱ አመራር መረሳ በ1982 የ1977 ረሃብ ዕርዳታና ውዝግቡ የደርግ ማብቂያ የተመሰረተው በጥቂት ዝቅተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ሲሆን ደርግ የአጼ ኃይለ ስላሴ መንግስትን ገርሦ በምትኩ ወታደራዊ ጁንታ በመመስረት ስሙን በመቀያየር አገዛዙ ለ17 ዓመታት ኢትዮጵያን አስተዳድሮአል። የተመሠረተበትም ቀን ሰኔ 20 1966 ነው ደግሞ ይዩ፦ 1974 እ.ኤ.አ. 1987 እ.ኤ.አ. 1991 እ.ኤ.አ. መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵያ ታሪክ
19733
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8C%A4%20%E1%8A%90%E1%8A%AD
ቀጤ ነክ
ሁለት መስመሮች ቀጤ ነክ ናቸው የሚባሉት እኩል የሆኑ ጎረቤት ማዕዘኖች መፍጠር ሲችሉ ነው። ስለሆነም መስመር ለመስመር ነጥብ ላይ ቀጤ ነክ ነው። አንድ መስመርና አንድ ጠለለል፣ ወይንም ሁለት ጠለሎች ቀጤ ነክ ሊሆኑ ይችላሉ። አንድ መስመር ለሌላ መስመር ቀጤ ነክ ከሆነ በሁለቱ መስመሮች መቋረጥ የሚፈጠሩት ማዕዘኖች /2 ራዲያን ወይንም 90° ናቸው። ይህ አረፍተነገር ሲዞር ሁለት መስመሮች መገናኛቸው ላይ 90 ዲግሪ ከፈጠሩ፣ ቀጤ-ነክ ናቸው ይባላሉ። ሁለት መስመሮች ቀጤ ነክ ከሆኑ በሂሳብ አጻጻፍ እንዲህ ይወከላሉ፦ ። የቀጤ ነክነት ምልክት ነው። ቀጤ ነክ ከኩርባ አንጻር ሁለት ቀጥተኛ መስመሮች እና በሚከተሉት እኩልዮሾች ቢሰጡን፡ እና የሁለቱ መስመሮች ኩርባ ይሰኛሉ። ሁለቱ መስመሮች እና ቀጤ ነክ የሚሆኑት፣ የኩርባቸው ብዜት ውጤት -1 (ማለት፡ ) ከሆነና ከሆነ ብቻ ነው፡:
12560
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%86%E1%88%AD%E1%89%86%E1%88%AE
ቆርቆሮ
ቆርቆሮ ወይም ቲን የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 50 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
35380
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BA%E1%8A%95%E1%8B%A0%E1%8A%95%E1%8C%8D
ሺንዠንግ
ሺንዠንግ (ቻይንኛ፦ ) የቻይና ከተማ ነው። የኋንግ ዲ ዋና ከተማ ዮሾንግ በጥንት እዚህ እንደ ነበር ይታመናል። ፐይሊጋንግ የተባለው የጥንታዊ ሥነ ቅርስ ዙሪያ ውስጥ አለ። የቻይና ከተሞች
36336
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8A%AD%E1%89%B2%E1%8A%AD
አርክቲክ
አርክቲክ የተባለው አውራጃ ማለት አርክቲክ ውቅያኖስና በአርክቲክ ክበብ ውስጥ ያለው መሬት በሩስያ፣ ካናዳ፣ አሜሪካ፣ ፊንላንድ፣ ግሪንላንድ፣ አይስላንድ፣ ኖርዌና ስዊድን ስሜን ክፍሎች ያሉበት አውራጃ ነው። መልክዐ ምድር
13336
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%93%E1%8B%8A%20%E1%8D%8D%E1%88%8D%E1%88%B5%E1%8D%8D%E1%8A%93
ዘመናዊ ፍልስፍና
ዘመናዊ ፍልስፍና () የሚባለው የምዕራባውያን ፍልስፍና ከ17ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ ያለው ሲሆን፣ ይህን አዲሱን ዘመን ጀመረ ተብሎ የሚታወቀው ፈረንሳዊው ደካርት ነው።
15152
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8C%88%E1%89%A2%E1%88%85%20%E1%89%B0%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%8C%88%E1%89%A5
ለገቢህ ተንገብገብ
ጥቅመኝነትን የሚያበረታታ ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
18063
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%AD%20%E1%8D%B3%E1%8D%AB
ጥር ፳፫
ጥር ፳፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፪ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፸፭ ዓ/ም - የብሪታኒያ ሞተር አሽከርካሪዎችንና የጋቢና ተሳፋሪዎችን ከዚህ ዕለት ጀምሮ የወንበር ቀበቶ እንዲያስሩ የሚያስገድድ ሕግ ተተገበረ። ፲፱፻፺፮ ዓ/ም መካ ላይ በሕዝብ ግፊትና ትርምስ ምክንያት ፪፻፩ ሀጂዎች ሲሞቱ፣ ፪፻፵፬ ተሳላሚዎች ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ፳፻፩ ዓ/ም - በኬንያ፣ ሞሎ በሚባል ስፍራ የፈሰሰ ነዳጅ ተቀጣጠሎ ፻፲፫ ሰዎች ሲሞቱ ከ ፪፻ በላይ ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
49065
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AB%E1%89%BB%E1%8B%AD-%E1%89%B8%E1%88%AD%E1%8A%A8%E1%88%A2%E1%8B%AB
ካራቻይ-ቸርከሢያ
ካራቻይ-ቸርከሢያ» በሩሲያ ውስጥ የሚገኝ ክፍላገር («ሪፐብሊክ») ነው። የሩስያ ክፍላገራት
16301
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5%20%E1%88%85%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%89%B5
አዲስ ህይወት
አዲስ ህይወት የኢትዮጵያ ፊልም ነው። የኢትዮጵያ ፊልሞች
46336
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%99%E1%88%89%E1%8C%8C%E1%89%B3%20%E1%89%A0%E1%89%80%E1%88%88
ሙሉጌታ በቀለ
ሙሉጌታ በቀለ (1939 ዓም ተወልዶ) የኢትዮጵያ ፊዚክስ ሳይንቲስትና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሦር ናቸው። ሙሉጌታ በቀለ የተወለደው በአርሲ፣ ኢትዮጵያ ነው። የኢትዮጵያ ሰዎች ፈለቀ ክንፈ
15462
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8D%88%E1%89%B5%E1%89%B6%20%E1%8A%AB%E1%88%9B%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%89%80%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%89%A0%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8D%89%E1%89%85%E1%89%85%20%E1%88%98%E1%88%84%E1%8B%B5
ሚስት ፈትቶ ካማት መቀለብ በእንፉቅቅ መሄድ
ሚስት ፈትቶ ካማት መቀለብ በእንፉቅቅ መሄድ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
18213
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%89%A2%E1%89%B5%20%E1%8D%AE
መጋቢት ፮
መጋቢት ፮፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፮ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፩ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፱ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እና አልጋ ወራሽ መርድ አዝማች አስፋ ወሰን በደቡብ ኢትዮጵያ የእርሻ ልማት ሊጎበኙ ሄደው፣ የተሳፈሩበት የሩሲያ ኤም ፰ ሄሊኮፕተር ተሽከርካሪው በድንገት ተሰብሮ ሲከሰከስ ሦስት ተመልካቾች ሞተዋል፡ ንጉሠ ነገሥቱ እና አልጋ ወራሹ ግን ምንም ሳይሆኑ ተርፈው ጉዟቸውን በመኪና ቀጥለዋል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
17945
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%8B%B1%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%89%20%E1%88%9C%E1%8B%B3
ተወደዱ ወዲያ ገደሉ ሜዳ
ተወደዱ ወዲያ ገደሉ ሜዳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
44720
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%8A%93%E1%88%B2%E1%8B%AE%E1%8A%93%E1%88%8D
ስፖርት ክለብ ኢንተርናሲዮናል
ስፖርት ክለብ ኢንተርናሲዮናል (ፖርቱጊዝኛ፦ ) በፖርቶ አሌግሬ፣ ብራዚል የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። የብራዚል እግር ኳስ ክለቦች
23225
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%B2%E1%8D%AD
ሰኔ ፲፭
ሰኔ ፲፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፭ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፩ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፫ ዓ/ም - ግርማዊ ጆርጅ ፭ኛ እና ንግሥት ሜሪ የታላቋ ብሪታኒያን ዘውድ ጭነው ሲነግሡ ደጃዝማች (በኋላ ልዑል ራስ) ካሣ ኃይሉ የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ተወካይ ሆነው በሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል። ፲፱፻፴፫ ዓ/ም - የአዶልፍ ሂትለር ናዚያዊ ሠራዊት የሶቪዬት ሕብረትን ወረረ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
15825
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%8B%8A%20%E1%88%B0%E1%8A%90%E1%8B%B6%E1%89%BD
ታሪካዊ ሰነዶች
እዚህ ገጽ ላይ ከልዩ ልዩ ምንጮች የተገኙ ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ታሪካዊ ሰነዶች በፎቶግራፍ መልክ እየቀረቡ፣ ለአንባብያን ቀጥታ መረጃ በመሆን ያገለግላሉ። የኢህአዴግ ዘመን ሰነዶች የደርግ ዘመን ሰነዶች የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ሰነዶች የንግሥት ዘውዲቱ ዘመን ሰነዶች የልጅ ኢያሱ ዘመን ሰነዶች የዳግማዊ ምኒልክ ዘመን ሰነዶች የዓፄ ዮሐንስ ዘመን ሰነዶች የዓፄ ቴዎድሮስ ዘመን ሰነዶች አባ ማቴዎስ ፣ "ደብረ ሥልጣን በኢየሩሳሌም" ፣ ፲፱፻፹፰ ዓ/ም የኢትዮጵያ ታሪክ
31158
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A1%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8C%8D
ኡያንግ
ኡያንግ በኮሪያ የነገሠ ንጉሥ ነበር። ዋቢ መጽሐፍት የኮሪያ ነገሥታት
31716
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%94%E1%88%98%E1%88%95%E1%8A%95
ኔመሕን
ኔመሕን (ሆላንድኛ፦ የሆላንድ ከተሞች
52268
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%88%B1%E1%89%A3
ገሱባ
ገሱባ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ከተማ ሲሆን የሚገኘው በወላይታ ዞን ነው። ከሶዶ ከተማ ያለው ግምታዊ ርቀት ወደ ደቡብ ምዕራብ 33 ኪሎ ሜትር ያህል ነው። እንዲሁም ከአዲስ አበባ እስከ ገሱባ ያለው ርቀት 352 ኪሎ ሜትር በቡታጅራ-ሶዶ በኩል ወደ በስተደቡብ በኩል ይገኛል። ገሱባ ከተማ የኦፋ ወረዳ አስተዳደር ዋና ከተማ ሆና ታገለግላለች። ከፍታው ከባህር ጠለል በላይ በ1,549 ሜትር ላይ ትገኛለች። በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ዞን ከሚገኙት ስድስት ከተማ መስተዳደር ከተሞች መካከል ገሱባ ከተማ አንዱ ነው። ከ30,000 በላይ ህዝብ ያላት ከተማ ሲሆን ሁለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ያሏት። በከተማዋ ያሉት አገልግሎቶች የ24 ሰአት የኤሌክትሪክ መብራት፣ የንፁህ ውሃ አገልግሎት፣ አፀደ ህጻናት፣ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ ጤና ጣቢያ፣ የእለት ተእለት የህዝብ ገበያ እና ሌሎችም ናቸው። ገሱባ በ6°43'27" 37°33'24"ኢ መካከል ትገኛለች። የህዝብ ቁጥር ገሱባ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ብዙ ህዝብ ተጠጋግተው ከሚኖርባቸው ቦታዎች አንዱ ነው። በ2018 የኢትዮጵያ የማዕከላዊ ስታቲስቲካዊ ኤጀንሲ የህዝብ ቁጥር ትንበያ መሰረት፣ ገሱባ ከተማዋ በድምሩ 13,927 ሕዝብ አላት:: ከእነዚህም መካከል ወንዶች 6,870 እና ሴቶች 7,057 ናቸው። የኢትዮጵያ ከተሞች የወላይታ ከተሞች
15554
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%8A%90%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8B%A8%E1%8B%98%E1%8C%88%E1%8A%90
ሰው ያመነ ውሀ የዘገነ
ሰው ያመነ ውሀ የዘገነ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሰው ማመን ቀብሮ ነው መደብ : ተረትና ምሳሌ
18306
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%BD%E1%8A%95
ማሽን
ማሽን፡ አቅምን በመጠቀም ተግባር የሚከውን መሳሪያ ነው። ቀላል ማሽን ደግሞ በተራው የጉልበትን አቅጣጫ ወይም መጠን የሚቀይር እቃ ማለትነው። ኢንጅን የማሽን አይነት ሲሆን፣ ሙቀትን ወይም ሌላ አይነት አቅሞችን ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ብዙ ጊዜ ኢንጅኖች የበላይ ማሽኖች አካል ሁነው ይታያሉ፣ ለምሳሌ ተቀጣጣይ ኢንጅን የመኪና አካል እንደሆነ። የማሽን አይነቶች
13617
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BB%E1%89%BA%20%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%88%B0
ቻቺ ታደሰ
ቻቺ ታደሰ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
22899
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%88%9D%E1%88%B3%E1%88%8C%E1%8D%A1%20%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%8A%A4%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%88%AB
ተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራ
የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎች በ ዳንኤል አበራ በ1998 ዓ.ም የተጻፈ የተረትና ምሳሌ ስብስብ ነው። የሚከተለው ፒ.ዲ.ኤፍ፣ ፻፮ ገጾቹ ይገኛሉ። ተረትና ምሳሌ
15456
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%89%A3%E1%89%B3%E1%89%A5%E1%88%8D%20%E1%89%A3%E1%88%8F%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B3%E1%88%88%E1%89%BD
ሚስት ባታብል ባሏን ትወልዳለች
ሚስት ባታብል ባሏን ትወልዳለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22543
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E%20%E1%8D%8C%E1%8B%B4%E1%88%AB%E1%88%8A%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8B%8A%20%E1%8A%95%E1%89%85%E1%8A%93%E1%89%84
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
46956
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A8%E1%8B%8D%20%E1%89%A3%E1%88%95%E1%88%AD
ጨው ባሕር
ጨው ባሕር ደግሞ ሙት ባህር ወይም ይባላል። ይሄን ስያሜዉን ያገኘዉ በቅርቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ጨዉ ባህር በመባል ይታወቅ ነበር። በዮርዳኖስና በእየሩሳሌም መካከል ይገኛል። የሚገርመዉ ነገር ምንድነዉ ይህ ባህር ከተለመዱት የባህር አካላት በተቃራኒዉ ማንሳፈፍ እንጂ ማስመጥ አያዉቅም በዚህ ምክንያት በየቀኑ ብዙ ሺህ ቱሪስቶች ይጎበኙታል። እድሉን አግኝተህ ይህን አስገራሚ ባህር ለመጎብኘት ከበቃህ ዋና መቻል አይጠበቅበህም ምክንያቱም ሙት ባህር ላይ እንኳንስ መዋኘት ተኝተህ ጋዜጣ ማንበብ ትችላለህና። ሙት ባህር የሚለውን ስያሜውን ያገኘው ምንም አይነ ህይወት ያለው ነገር በውስጡ ስለማይኖር ነው ። የሙት ባህር ውሃ ለመጠጥ አይሆንም ምክንያቱ ደግሞ በጣም የሚያስጠላ ሽታ ስላለው ነው። በዚሁ ምክንያት ሙት ባህር ውስጥ ታጥበው ሲወጡ ማንም ሊጠጋዎት አይፈልግም ።
12271
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%80%E1%88%A8%E1%88%9D%20%E1%8C%BD%E1%88%95%E1%8D%88%E1%89%B6%E1%89%BD
የሀረም ጽሕፈቶች
የሀረም ጽሕፈቶች በጥንታዊ ግብፅ መንግሥት ሀረሞች (ፒራሚዶች) ውስጥ፣ በውስጣዊ ግድግዳዎች ላይ የተቀረጹ የሃይሮግሊፍ መዝሙሮች ናቸው። እነዚህ አረመኔ መዝሙሮች ከ2845 ዓክልበ. ግ. ጀመሮ ተጽፈው፣ እስከሚታስብ ድረስ ከዓለሙ መጀመርያው ሃይማኖታዊ ሰነዶች እነዚህ ናቸው። ጽሑፉ ሲተረጐም፣ የ«ሔሩ» ተከታዮች ወገን (ወይም ደቂቃ ሔሩ) በ«ሴት» ተከታዮች ወገን ላይ የፈጸመውን ጨካኝ የጭራቅነት ሥነ ስርዓት የሚመሠክር ነው። በጥንታዊ ግብፅ አፈ ታሪክ ዘንድ፣ ይኸው ሴትና ቄንቲያመንቱ (ዖሴሮስ) ወንድሞች ሲሆኑ፣ ሔሩ የቄንቲያመንቱ ልጅ ነበረ። የጥንቱ መንግሥት ፈርዖኖችም ከሔሩና ከሴት ውኅደት እንደ ተወለዱ ያምኑ ነበር። ጥንታዊ ግብፅ ሥነ ጽሁፍ
16264
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8B%9D%E1%89%83%E1%8B%9B%20%E1%8B%88%E1%88%8B%E1%8D%88%E1%8A%95
ቀዝቃዛ ወላፈን
ቀዝቃዛ ወላፈን የኢትዮጵያ ፊልም ነው። ፊልሙ በኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። የኢትዮጵያ ፊልሞች
9012
https://am.wikipedia.org/wiki/1997
1997
ግንቦት 7 ቀን - የምክር ቤት ምርጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ። ሐምሌ 25 ቀን - የሳዑዲ አረቢያ ንጉሥ ፋህድ ነሐሴ 28 ቀን - ዊልየም ረንኲስት - የአሜሪካ ዋነኛ ችሎት ዳኛ
49689
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8C%8D%E1%8A%95
ዝግን
ዝግን የኢትዮጵያ የምግብ አይነት ነው፤ ከበሬ ስጋ ይዘጋጃል። የኢትዮጵያ አበሳሰል
16531
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%89%A0%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%89%86%E1%88%88%E1%8C%A5%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B5%E1%89%85%E1%88%8D%E1%8A%9B%E1%88%8D%20%E1%89%A5%E1%88%8B%20%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%8D%20%E1%8B%8B%E1%88%88%E1%89%BD
ቀበሮ የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች
ቀበሮ የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
31022
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%8A%A0%E1%88%B9%E1%88%AD-%E1%8A%A1%E1%89%A3%E1%88%8A%E1%89%B5
1 አሹር-ኡባሊት
1 አሹር-ኡባሊት ከ1366 እስከ 1331 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ። ዘመኑ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ እንዳለው ለ35 ዓመታት ነበረ። የአሦር ነገሥታት
50518
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D%20%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%B4%20%E1%8C%88%E1%8D%85%20%E1%8D%AD
የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፭
፳፬ ፤ እናስተውል ። ፳፭ ፤ አንቺን የወደደ እግዚአብሔር አብ ቅዱስነው ፣ በመኀፀንሽ ያደረ ወልድ ዋህድም ቅዱስ ነው ፣ ያጸናሽም የጽድቅ መንፈስ ጰራቅሊጦስ ቅዱስ ነው ። ፳፮ ፤ ተሰጥዎውን መልሱ ። ፳፯ ፤ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ፍጹም አሸናፊ እግዚአብሔር የጌትነትህ ምስጋና በሰማይና በምድር የመላ ነው ። ፳፰ ፤ ምስጋናን የተመላሽ ድንግል ሆይ በማንና በማንስ ምሳሌ እንመስልሻለን ። አማኑኤልየማይተረጎም የሥጋን ልብስነት ከአንቺ የለበሳት መሣሪያ ነሽ ። ዝሐውን ከአዳም ጥንተ ሥጋ አደረገ ማጉም ያንቺ ሥጋ ነው ። መወርወሪያውም ቃል እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። መሕኑም ከልዕልና የወረደ የልዑል እግዚአብሔር አምሳል ነው ሠሪውም መንፈስ ቅዱስ ነው ። ፳፱ ፤ ወዮ ይህ ነገር ዕፁብ ድንቅ ነው የቀደሙ አባቶች ከሞት ወደ ሕይወት የተሸጋገሩባሽ ድልድይ ሆይ ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርሽ መሰላል ሆይ የፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ ባንቺ ታደሰ ። ፴ ፤ ከገነት በተሰደደ ጊዜ ለአዳም ተስፋው አንቺ ነሽ ። በግፍ የተገደለ የአቤል የውሃቱ አንቺ ነሽ ። የሴት ቸርነት አንቺ ነሽ ። የሄኖክም ሥራዎቹ ከክፉ ጥፋት የዳነባት ። የኖህ መርከብ ፣ የሴም ቡራኬ ዕድል ፈንታውም አንቺ ነሽ ። ፴፩ ፤ የአብርሃም እንግድነት የያዕቆብ መሰላል አንቺ ነሽ ። ዮሴፍን የምታረጋጊው አንቺ ነሽ ። ←ወደ ገፅ ፬ ወደ ገፅ ፮→
39993
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%88%8A%E1%88%B4%E1%88%B5
ሴሊሴስ
ሴሊሴስ (እስፓንኛ፦ ) በእስፓንያ የሚገኝ ከተማ ነው። የእስፓንያ ከተሞች
9383
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%84%E1%8A%96%E1%89%AB%20%E1%89%85%E1%8B%B1%E1%88%B5%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AD
የጄኖቫ ቅዱስ መልክ
የጄኖቫ ቅዱስ መልክ በጄኖቫ፣ ጣልያን በተገኘው ቅዱስ በርተሎሜዎስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚገኝ ስዕል ነው። ይህ ስዕል የኢየሱስ ክርስቶስ መልክ ለመግለጽ እንደታሠበ ይታመናል። በአንድ ትውፊት ዘንድ፣ ኢየሱስ በሕይወቱ ስብከት ሳለ የኦስሮኤኔ (በሶርያ) ንጉሥ 5 አብጋር በበሽታ ታምመው ኢየሱስ መጥቶ እንዲፈውሳቸው አንድን መልእክተኛ (ሐናን) ወደ ኢየሩሳሌም ልከው ነበር። ኢየሱስ ወደ ከተማው ወደ ኤደሣ ለመሔድ ጊዜ ስላልነበረው፣ ባንድ ጨርቅ ላይ መልኩን በተአምር አሳተመና ሐናን ስዕሉን ይዞ ወደ ንጉሡ እንዲሔድ ላከው። እንዲህም ሆኖ አብጋር ይህን ስዕል አይተው ከበሽታቸው ተፈወሱና ወዲያው ምዕመን ሆኑ። ስዕሉ ደግሞ በተአምር በመፈጠሩ 'ያለ እጅ የተሠራው' ተብሏል። በጥንታዊ ታሪክ መጻሕፍት መሠረት ይህ ታምራዊ መልክ ያለበት ስዕል እስከ 936 ዓ.ም. በኤደሣ ቆይቶ በዚያ አመት ወደ ቢዛንታይን ዋና ከተማ ወደ ቊስጥንጥንያ ተዛወረ። እዚህም ፈረንጆች (መስቀለኞች) ከተማውን እስከ ዘረፉት አመት እስከ 1196 ድረስ እንዳደረ ይባላል። ከዚያ በኋላ ምን እንደሆነበት ባይታወቀም ብዙ ቅጂዎች ስለተደረጉበት በአውሮጳ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ አንዳንድ ቅጂ ዕውነተኛው መልኩ እንዳሉ የሚል ልማድ አለ። እንግዲህ በጄኖቫ ብቻ ሳይሆን በቫቲካን ከተማ ሮማ ተመሳሳይ ስዕል ቢገኝ እሱ እውነተኛው መሆኑ የሚያምኑ አሉ። በጄኖቫ ያለው ስዕል መገኛ የጄኖቫ ዶጄ (መስፍን) ሌዮናርዶ ሞንታልዶ በ1376 ዓ.ም. ለበርተሎሜዎስ ቤተክርስቲያን እንዳወረሰው ይባላል። በተጨማሪ ሞንታልዶ ያገኘው፣ የቢዛንታይን ንጉሥ 5 ዮሐንስን ቱርኮች በወረሩበት ዘመን እርዳታ ስለ ሰጠ፣ ዮሐንስ ስዕሉን ስለ ወሮታው በምላሽ እንደ ሠጡት ይታመናል። የጣልያዊት ሊቅ ኮለት ዱፎር ቦዞ በ1961 ዓ.ም. ብዙ ልዩ ትንትና አድርጋ፣ የጄኖቫ ስዕል በሳንቃ ላይ የተለጠፈ ጨርቅ ከወርቃም ከፈፍ በታች መሆኑን ገለጠች። ደግሞ ይዩ፦ የቶሪኖ ከፈን ዋቢ መጽሕፍት ዋቢ ድረገጽ
17068
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%AB%E1%88%9B%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8A%9D%E1%88%9D%20%E1%89%A5%E1%88%88%E1%88%85%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%8B%98%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%93
ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የሌለው አለና
ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የሌለው አለና የአማርኛ ምሳሌ ነው። የህይወትክን ጥሩ ጎን አስብ መደብ :ተረትና ምሳሌ
12938
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%8A%A9%E1%8A%96%20%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%88%8B%E1%8A%AD
ይኩኖ አምላክ
ዓጼ ይኵኖ አምላክ (የዘውድ ስም ተስፋ እየሱስ) ከነሐሴ ፫ ቀን ፲፪፻፵፭ ዓ/ም ጀምሮ ለ አሥራ አምስት ዓመታት ነግሠዋል። በአባታቸው በተስፋ እየሱስ በኩል ከዛግዌ ስርወ መንግስት መነሳት በፊተ ከነበሩት የአክሱም ንጉስ የአጼ ድል ናኦድ ጋር እንደሚዛመዱ ይጠቀሳል። ይኩኖ አምላክ ማለት አምላክ ጠባቂና ረዳት ይሁነው ሲሆን የተወለዱበትም እዚያው ወሎ ውስጥ ከደሴ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው ሰገርት የምትባል ከተማ ነበር። ትህምህርታቸውንም ያጠናቀቁት ከአምባሰል ቀረብ ብሎ በሚገኘው ሃይቅ በሚባለው አካባቢ በ ሃይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ነበር። ትምህርታቸውን በቅዱስ እየሱስ ሞዓ ወይም በቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ወይም በሁለቱ ስር እንደወሰዱ የተጻፉ የተለያየ ዘመን ገድላቶች አሉ። ይሁንና የዛግዌን ስርወ መንግስት በሰለሞናዊ ስርወ መንግስት ከትምህርታቸው መገባደድ በኋላ ወይ በጦርነት ወይ በሰላም እንደቀየሩ ታሪክ ይመዘግባል። ምንም በማያጠረጣር ሁኔታ፣ ጸሃፊው ዋሊስ በድጅ እንደመዘገበ፣ ይኩኖ አምላክ ከቢዛንታይን ንጉስ ሚካኤል 8ኛ ጋር ደብዳቤ ተቀያይሯል እንዲሁም ለቤዛንታይኑ ንጉስ ብዙ ቀጭኔወችን በስጦታ እንደላከ አሁን ድረስ ማስረጃ አለ። ለግብጹ ማምሉክ ሱልጣን ባይባርስም ከእስክንድርያ ፓትሪያርክ ሾሞ እንዲልክለት በ1273 በተደጋጋሚ እንደጻፈ ታሪክ መዝግቦ አልፏል። የተፈገውም ጳጳስ በጊዜው ስላለመጣ ከጎረቤት እስላም መሪወች በመጀመሪያው የመንግስቱ ዘመን የነበረው ስለማዊ ግንኙነት ተቋረጠ። ቀጥሎም የ ቆብጥ ፓትሪያርክ ባለመምጣቱ ይኩኖ አምላክ ወደ ሶሪያ ቄሶች እንዳዘነበለ ታደሰ ታምራት መዝግቧል። እናም በዚህ ንጉስ ዘመን ከግብጾች ይልቅ የሶሪያወች ተሳትፎ በቤተክርቲያን ዙሪያ ይታይ ነበር። ወሎ ውስጥ፣ ገነተ ማርያም የተሰኘውን ቤ/ክርስቲያን ያሰሩ እኒሁ ንጉስ ናቸው ። ባረፉ ጊዜ የተቀበሩትም ደጋ ደሴት ተብላ በምትታወቀው የጣና ሃይቅ ደሴት ውስጥ የወንድማቸው ልጅ ሂሩተ አምላክ ባሰራው ደጋ እስጢፋኖስ ነው። የኢትዮጵያ ነገሥታት
48137
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8B%8D%20%E1%8C%8A%E1%8A%92
ኒው ጊኒ
ኒው ጊኒ በኦሺያኒያ የተገኘ ታላቅ ደሴት ነው። አሁን በኢንዶኔዥያና በፓፑዋ ኒው ጊኒ ይካፈላል። ደሴቱ የሸንኮራ ኣገዳ እንዲሁም የሙዝ መነሻ እንደ ሆነ ይታመናል። ከዚህም በላይ በአትክልትም ሆነ በእንስሳት በኩል ብዙ ብርቅዬ ዝርዮች አሉ። መልክዐ ምድር
44214
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%BC%E1%88%8D%20%E1%89%A3%E1%89%BC%E1%88%8C%E1%89%B5
ሚሼል ባቼሌት
ሚሼል ባቼሌት የቺሌ ፕሬዚዳንት ናቸው።
38446
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%88%90%E1%88%BA
ማርሐሺ
ማርሐሺ (ባርሐሺ፣ ዋራሕሼ) በጥንት በኤላም አጠገብ የተገኘ አገር ነበር። በአዳብ ንጉሥ ሉጋል-አኔ-ሙንዱ ግዛት ከ፯ቱ ክፍላገራት ከኤላምና ጉቲዩም መካከል በአንድ መዝገብ ቢቆጠርም፣ ከእላም ምሥራቅ በጂሮፍት አካባቢ እንደ ነበር ይታሥባል። ደግሞ የማርሐሺ አለቃ ሚጊር-ኤንሊል በአመጽ ተነሥቶ ሉጋል-አኔ-ሙንዱ እንደ ተወጋው ይላል። በኋላ የአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን ማሐሺን ያዘ። ሆኖም በሳርጎን ልጅ በሪሙሽ ላይ የማርሐሺ ገዢ አባልጋማሽና ሻለቃው ሲድጋው ከአዋን ገዥ ኤማህሲኒ ጋር እንደገና በአመጽ ተነሥተው ተሸነፉ። የሪሙሽም ተከታይ ናራም-ሲን ደግሞ ማርሐሲን ድል አደረገ። ከዚህም በኋላ በኡር መንግሥት ዘመን የኡር ንጉሥ ሹልጊ በ18ኛው ዓመት ሴት ልጁን ኒያሊሚዳሹን ለማርሐሺ ንጉሥ ሊባኑክሻባሽ በጋብቻ ስምምነት ሰጣት። ይሁንና ይህ ሰላም አጭር ነበር፤ የሹልጊ ተከታይ አማር-ሲን በማርሐሺ አዲስ ንጉሥ በአርዊሉክፒ ላይ እንደ ዘመተ ይመዝገባልና። የባቢሎን ንጉሥ ሐሙራቢ ፴ኛው የዓመት ስም ሐሙራቢ የኤላምን ሠራዊት እንዲሁም ከማርሐሺ፣ ሱባርቱ፣ ጉቲዩም፣ ቱፕሊያሽ (ኤሽኑና) እና ከማጊዩም ጠረፎች የተሰበሰበውን ብዛት በዘመቻ ያሸነፈበት ዓመት ይባል ነበር። ታሪካዊ አገሮች የፋርስ ታሪክ
17925
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%95%E1%8A%AE%E1%88%88%E1%8A%9B%20%E1%88%98%E1%89%A0%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8C%BE%E1%88%9D%20%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%89%A0%E1%8D%8B%E1%88%B2%E1%8A%AB%20%E1%8A%A5%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5
ተንኮለኛ መበለት በጾም ዶሮ በፋሲካ እልበት
ተንኮለኛ መበለት በጾም ዶሮ በፋሲካ እልበት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
16787
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%88%20%E1%8A%A0%E1%8A%A8%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%88%AA
ባለ አከርካሪ
የጀርባ አጥንት ያላቸው እንሥሳት ወይም በእንግሊዝኛው የሚባሉት በጀርባቸው የሚያልፈውን ህብለ-ሰረሰር ለመሸፈን የሚረዳ የአጥንት መዋቅር ያላቸው እንሥሳት ናቸው። ደግሞ ይዩ
20388
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%88%9D%20%E1%89%A0%E1%88%98%E1%88%8B%20%E1%8D%88%E1%88%B5%20%E1%8B%B3%E1%88%88%E1%89%BB%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
እንዲያውም በመላ ፈስ ዳለቻ ነው
እንዲያውም በመላ ፈስ ዳለቻ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
3536
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%8B%98%E1%8B%AD%E1%89%B5
ደብረ ዘይት
ደብረ ዘይት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በአድአ ጨዘላ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ131,159 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 64,642 ወንዶችና 66,517 ሴቶች ይገኙበታል። በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ104,537 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ ላይ ነው። የኢትዮጵያ ከተሞች ኦሮሚያ ክልል
15946
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%88%B6%E1%88%9B%E1%88%8A%E1%8B%AB%20%E1%8C%A6%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5
የኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነት
የኦጋዴን ጦርነት እየተባለ የሚታወቀው የ1977 እ.ኤ.አ./1978 እ.ኤ.አ. ጦርነት በኢትዮጵያና በሶማሊያ መንግስታት የተካሄደ ግቡም ኦጋዴን የተባለውን ስፍራ ለመያዝ ነው። በዚህ ጦርነት ሶቪየት ህብረት መጀመሪያ ሶማሊያን ትደግፍ እንጂ በኋላ ላይ ወደ ኢትዮጵያ በማዘንበል ኢትዮጵያን ረድታለች። ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ዙር በአሜሪካ ስትረዳ ቆይታ በኋላ ላይ አሜሪካ ሶማሊያን ረድታለች። ጦርነቱ የቆመው የሶማሊያ ጦር ወደ ድንበሩ ሲመለስና የሰላም ስምምነት ሲፈጠር ነበር። የሶማሊያ መንግስትና ሕውሃት የዚያድባሬ መንግስትና የሕውሃት ግንኙነት በጊዜው የሕወሓት አባል የነበረውን አሰገደ ገ/ስላሴን እንዲህ ጻፈ « ከሶማሌ መንግሥት ጋር ግንኙነት የተጀመረው ሕወሓት ሱዳን ውስጥ ጽ/ቤቷን ከከፈተችበት ከ1969 መጨረሻ ጀምሮ ነው። የግንኝነቱ አመሰራረት የተጀመረው ሱዳን ውስጥ ከነበረው የሶማሊያ ኤምባሲ ሲሆን፤ጥቂት ሳይቆይ ከሶማሊ መንግሥት ጋር በቀጥታ ግንኙነቱን መሠረተ። ግንኙነቱ እንደተመሠረተ ማንኛውም የውጭ አገር ግንኙነትና እንቅስቃሴ፤የወያኔ አባሎች ወደ ውጭ አገር ለሥራ ጉዳይ ሲንቀሳቀሱ በሶማሌ ዜግነትና የሶማሌዎች ስም የያዘ ቪዛ እና ፓስፖርት በመያዝ ነበር የሚንቀሳቀሱት። የሶማሌ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር በሃይለኛ ጦርነት ተወጥሮ እያለ፤መሳርያ እንደሚያስፈልገውና በዛ ሃይለኛ ውግያ የመሳርያ ቁጠባ ማድረግ እንዳለበትና በችግር እንደተወጠረ እያወቀም ቢሆን ለህወሓት ያደረገው ዕርዳታ ወደር ለውም። በጥቂቱ የሚተለው ነው። 1- ሁሉም የወያኔ መሪዎችም ሆኑ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ ለማስፋትና ለማጠናከር የሚላኩ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ወደ አውሮጳ፤አሜሪካና ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ሲንቀሳቀሱ ሰላማዊ የዜግነት ዓለም ዓቀፍ ሕጋዊ የመንቀሳቀሻ ሰነድ መያዝ ስለሚኖርባቸው፤ ወደ 50% የሚጠጉ የወያኔ የማዐከላዊ ኮሚቴ አባሎች እና ካድሬዎች የሶማሌ ባለሥልጣኖች / ቪ አይ ቪ/ ቪዛ ተሰጥቶአቸው ስማቸውን ቀይረው በመላው ዓለም እንዲንቀሳቀሱበት የሚያስችላቸው በመፍቀድ በውጭው ዓለም ያለ ምንም ችግር ትልእኮአቸው እንዲያከናውኑ ከፍተኛ አስዋጽኦ አድርጓል። 2- ከ15 በላይ የሚሆኑ የወያኔ ታጋዮች ምግባቸው፤መኝታቸው፤ወጪአቸውና አስፈላጊው በጀት ሁሉ የሶማሌ መንግሥት በመሸፈን አለ የተባለ የከባድ ብረት ማሣሪያዎች፤መድፎች፤ታንኮች፤ሞርታሮች፤ዓየር መቃወሚያ -ሚሳይሎች ታንከኛ፤እና ሁሉም ዓይነት ያካተተ ፀረ ታንክ ፤ፀረ ተሽከርካሪ፤ፀረ ሰው ፈንጂ ለረዢም ጊዜ አሰልጥለውልናል። (ገጽ 144) ለምሳሌ እነ ጀላኒ ወዲ ፈረጅ፤ እነ ገብረ ሓፂን፤ብርሃነ አርብጂ የመሳሰሉት ታጋዮች ለአንድ ዓመት ሙሉ 12 ሰዎች ሶማሌ ሄደው ማንኛውንም ዓይነት ከባድ መሳርያ ሰልጥነው ለድርጅቱ ከባድ መሳርያ ስልጠና ወሳኝ ሚና የተጫወተው ይኸኛው ክፍል ነበር(ገጽ18)። 3- እነኚህ ሶማሌ ውስጥ የሰለጠኑ ታጋዮች ወደ ትግራይ ሜዳ በመመለስ የወያኔ ታጋዮችን በሰለጠኑበት የዘመናዊ ከባድ መሳርያዎች ስልጠና አሰልጥነው በርከት ያሉ የከባድ ብረት መሳሪያ ተኳሽ በታሊዮን ቡድን ማነፅ ተጀመረ። 4- የሶማሌ መንግሥት ህወሓት ከውጭ አገር አምባሳደሮች ጋር እንደ አንድ ራሱን የቻለ አገር ተደርጎ እውቅና እንዲያገኝ በማለት ሶማሊያ ዋና ከተማ መቃዲሾ ከተማ ውስጥ እንደማንኛቸውም አገሮች ወያነ ትግራይም ኤምባሲ ጽ/ቤት ተከፍቶለት ከተቀሩት የመላ ዓለም አገሮች አምባሳደሮች ጋር ጎን ለጎን በማስቀመጥ እንዲታወቅ አጽተዋጽኦ አድርጓል። 5- ህወሓት የሶማሌ መንግሥት የሰጠውን ሰፊ የመንቀሳቀስ ዕድል ተጠቅሞ አስፋሃ ሓጎስ የሚባል የወያኔ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ከመላው ዓለም ጋር ለመገናኘት የሚያስችለው የራዲዩ ግንኙነት መስመር በመዘርጋት ከነረዳቶቹ ጋር ሶማሌ ውስጥ አስፈላጊው ግንኙነት ማድረግ ቻለ። 6- ያ ሶማሊያ ውስጥ አምባሲ ተከፍቶለት የነበረው የወያነ ትግራይ አምባሳደር ጽ/ቤቱን እንደ የዘመቻ መምሪያ (ቤዝ/መዋፈሪ) በመጠቀም የደርግን የዕለት ተለት ሁኔታ ዘገባ በማግኘት ብዙ ሥራዎችን እንዲከናወኑ ትልቅ ዕርዳታ አድርገውልናል። 7- ህወሓት ከቻይና መሣርያዎችን በመግዛትም ሆነ የግዢውን ገንዘብ ማስተላለፍ በኩል ሶማሌዎች ዕርዳታ አድርገዋል። መሣሪያዎቹ ከቻይና ተጭነው ወደ ሶማሌ ካቀኑ በሗላ ጭነቱን ተመልሰው የሶማሊ መኮንኖችና ሠራዊቶች እስከ ፖርትሱዳን በመሸኘት ያስረክቡን ነበር። ያ በጥቁር ገበያ /ኮንትሮባንድ ግዢ የተገኘው መሣርያ ግን በጋህዲ ቁጥር 1 እንደገለጽኩት ሻዕቢያዎች ሆን ብለው በሌብነት ዘርፈውታል። “ሆኖም ተጀምሮ ደርግ እስከ ተደመሰሰበት ድረስ በሕግም በኮንትሮባንድም በሶማሌ ስም ከውጭ ዓለም መሳርያ እየተገዛ በኤርትራ በኩል ይተላለፍልን ነበር። ሶማሌ ያደረገልን ዕርዳታ መተኪያ የሌለው ነበር።(ገጽ 16) 8- ለምሳሌ በሶማሌ ቪዛ ዜግነታቸው “ሶማሊያዊ” ተብለው በሶማሊ ቪዛ ሲጠቀሙ ከነበሩት 1- ግደይ ዘርአፅዮን 2- ስብሓት ነጋ 3- አስፋሃ ሓጎስ 4- አደም 5- ካሕሳይ በርሀ/ዶክተር ምስግና 6- ገብረመድህን መሐመድ ያሲን 7- ሥዩም መስፍን 8- መለስ ዜናዊ 9- ወረደ ገሠሠ 10- ጃማይካ ኪዳነ 11- ፀጋይ ጦማለው እና ብዙ በርከት ያሉ ታጋዮችና መሪዎች ነበሩ። የኢትዮጵያ ታሪክ
15709
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%B3%E1%8C%8D%E1%88%9B%E1%8B%8A%20%E1%8A%A0%E1%8C%BC%20%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%88%83%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%8A%96%E1%89%B5%20%E1%8B%9C%E1%8A%93%20%E1%88%98%E1%8B%8B%E1%8B%95%E1%88%8D
የዳግማዊ አጼ ተክለሃይማኖት ዜና መዋዕል
የዳግማዊ አጼ ተክለሃይማኖት ዜና መዋዕል በግዕዝ እንደተጻፈና በኸርበርት ጆሴፍና ዌልድ ብለንዴል ወደ እንግሊዝኛ እንደተተረጎመ ፣ በ1922 በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝ እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ ዘመነ መሳፍንት ተብሎ በሚታወቀው ጊዜ የተነሱትን የተለያዩ ነገሥታት ግዛት በግዕዝ በኢትዮጵያውያዊ አይን እማኞች የሚመዘግብና ወደ እንግሊዝኛ የሚተረጉም ነው። የግዕዙ የአጼ ተክለ ሃይማኖት ዜና መዋዕል ከገጽ 7 ይጀምራል፣ የእንግሊዝኛ ትርጉሙ ከገጽ 203 ይጀምራል። ዳግማዊ አጼ ተክለሃይማኖት የኢትዮጵያ ዜና መዋዕል
33814
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD%20%E1%8C%88%E1%88%8D%20%E1%88%B5%E1%89%A3%E1%88%AA
የሰማይ ገል ስባሪ
የሰማይ ገል ስባሪ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። በጣም ግዙፍ፣ ትልቅ፣ ግብዳ። አንተነህ ከውፍረቱ የተነሳ የሰማይ ገል ስባሪ ያክላል ፈሊጣዊ አነጋገር
42079
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5
ሮድ አይላንድ
ሮድ አይላንድ () ከአሜሪካ 50 ክፍላገራት 1ዱ ነው። መቀመጫው በፕሮቪደንስ ከተማ ይገኛል። የአሜሪካ ክፍላገራት
16660
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%8D%8D%20%E1%89%81%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%B0%E1%8A%98%E1%88%BD%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%89%84%E1%89%A5%20%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%AB%20%E1%88%8B%E1%88%B3%E1%88%AD%E1%88%BD%20%E1%8A%96%E1%88%AE
ቁፍ ቁፍ አሰኘሽ እንደቄብ ዶሮ ለመከራ ላሳርሽ ኖሮ
ቁፍ ቁፍ አሰኘሽ እንደቄብ ዶሮ ለመከራ ላሳርሽ ኖሮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
17026
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8A%92%E1%88%8D%E1%8A%AD%20%E1%8B%88%E1%88%B5%E1%8A%93%E1%89%B8%E1%8B%8D
ምኒልክ ወስናቸው
ምኒልክ ወስናቸው ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ሲሆኑ ጋሽ ጀምበሬ በመባልም ይጠራሉ። የህይወት ታሪክ በአዲስ አበባ ከተማ ተወልደው ሐረርጌ ያደጉት ምኒልክ ወስናቸው የ፪ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጋምሰው ለ፭ ዓመታት ያህል በፈረንሣይ ትምህርት ቤት ካጠኑ በኋላ በ፲፰ ዓመት ዕድሜያቸው በቀ.ኃ.ሥ. ቲያትር ቤት በድምፃዊነት ተቀጠሩ። ምኒልክ የመድረክ ላይ ጧፏቸውን «አልማዝ እያሰብኩሽ» በሚል ምርጥ ዜማ ካበሩ በኋላ በአጭር ጊዜ ውስጥ ፋጣን የሆነ የኪነ ጥበብ ሰውነታቸውን በማስመስከር አንቱ ከሚያሰኝ ደረጃ ደርሰዋል። የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ ስልት በሱዳን፣ በኡጋንዳ፣ በታንዛኒያ፣ በኬኒያ፣ በሶቭየት ሕብረትና በአሜሪካ በመሳሰሉት አገሮች በመዘዋወር ያስተዋወቁ የባህል አምባሳደር ነበሩ። ምኒልክ የሚደነቁት ቀደም ሲል ባቀረቡት የአማርኛ ሙዚቃቸው ብቻ ሳይሆን የተዋጣላቸው ዓለም አቀፍ ወይም በሙዚቃ ባለሙያዎች አጠራር የኦፔራ ዜማዎችን የሚጫወቱ ልዩ ተሰጥኦ የነበራቸው የኪነ ጥበብ ፈርጥ ሲሆኑ ቀደም ሲል በሸክላ፣ ካሴትና ሲዲ ያስቀረጿቸው ሙዚቃዎች ለትውልድ የሚተላለፉ ቅርሶች ሆነው ሲዘከሩ ይኖራሉ። ምኒልክ የብሔራዊ ቲያትር ቤት የድምፃውያን ቁንጮ የነበሩ ሲሆን ቆየት ሲሉ ካቀረቡዋቸው ዜማዎች «አፈር አትንፈጊኝ» የተሰኘው እና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ከዘፈኑዋቸው ውስጥ «እትት በረደኝ፣ ፍቅር ይበርዳል እንዴ» እና «ጋሽ ጀምበሬ» የተሰኙ ከፍተኛ ተደማጭነትን አግኝተዋል። የኢትዮጵያ ዘፋኞች
49389
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%89%A2
ፍርዝቢ
ፍርዝቢ ውይም በራሪ ዲስክ የሚወረወር የፕላስቲክ ጨወታ ነው። በቅርጹ ምክንያት ዲስኩ ሲወረወር በፍጥነት እየተሽከረከረ ይበርራል። በመጣሉና በመያዙ ብዙ የጨወታና የስፖርት አይነቶች ይወደዳሉ። ፍርዝቢ መጀመርያ ባለፈው ክፍለዘመን ዘመናዊ ሆነ። በ1930 ዓም በካሊፎርኒያ ውቅያኖስ ዳር ፍሬድ ሞሪሦን የተባለ አሜሪካዊ ሰው የፈንዲሻ ቆርቆሮ ክዳን ከእጮኛው ጋራ እርስ በርስ ይወራወሩ ነበር። ከትንሽ በኋላ ክብ የኬክ መጥበሻ ከፈንዲሻ ክዳን ይልቅ መወርወሩን አገኙ እና በውቅያኖስ ዳር ላይ «በራሪ ኬክ ድስት» ይሸጡ ጀመር። ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ጊዜ በኋላ በ1938 ዓም ሞሪሦን «ውርሎ-ወይ» የሚባል የፕላስቲክ በራሪ ጨዋታ ነደፈ። በ1940 ዓም «ፍላይን ሶሰር» ተብሎ ይሠራ ጀመር፣ ብዙ ግን አልሸጡም። በ1947 ዓም ሞሪሦኖች የተሻለ ንድፍ «ፕሉቶ ፕላተር» ተብሎ አወጡ። በ1949 ዓም ዋም-ኦ የሚባል ጨዋታ ድርጅት መብቶቹን ገዙ። በኒው ኢንግላንድ አቅራቢያ ደግሞ ወጣቶች እንዳጋጣሚ የፍርዝቢ ሳንቡሳ ድርጅት ቆርቆሮች ይወረወሩ ነበር። በጨወታቸው ሲወረወሩ «ፍርዝቢ» ብለው ይጮሁ ነበር፤ ዲስኩንም «ፍርዝቢ» ስላሉት የዋም-ኦ ፕላስቲክ «ፕሉቶ ፕላተር» ደግሞ «ፍርዝቢ"" ይሉት ነበር። ስለዚህ፣ በ1949 ዓም የ«ፕሉቶ ፕላተር» ስም በይፋ «ፍርዝቢ» ሆነ። በ1956 ዓም ኤድዋርድ ኸድሪክ ንድፉን እንደገና አሻሸለ። ዛሬ የ«ፍርዝቢ» ስም በትክክል የዋም-ኦ ድርጅት መብት ቢባልም፣ እንዲህ የሚመስል የሌላ ድርጅት ተወርዋሪ ፕላስቲክ ዲስኮች በጠቅላላ «ፍርዝቢ» በመባል ታውቀዋል።
44154
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%9B%20%E1%89%B5%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8C%8D
ኛ ትራንግ
ኛ ትራንግ በደቡብ ቬትናም የሚገኝ ከተማ ሲሆን 350,000 ሰዎች ያህል አሁን ይገኙበታል። የውጭ መያያዣ የቬትናም ከተሞች
17636
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B4%E1%8B%AB%E1%89%B5%E1%88%AD
ቴያትር
ቴያትር የትወና ጥበብ ክፍል ሲሆን ማንኛውም በተዘጋጀ መድረክ ላይ የሚቀርብ ነገር ሁሉ ቲያትርሊባል ይችላል። ነገር ግን እንደ የትወና ጥበብ ዘርፍነቱ በተለይ እንደ ድራማ በ[[ተዋናይ|ተዋናዮች የሚቀርበውን ብቻ ይገልፃል። ምንም ፈጽሞ :) ስነ ጥበብ
43157
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%A8%E1%8B%B6%E1%8A%95
ማከዶን
ማከዶን (ግሪክኛ፦ ) ወይም ማከድኖስ (ግሪክ፦ ) በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክ የመቄዶን አገር መሥራች። ይህ አገር ቀድሞ ኤማጥያ ይባል ነበር። ጸሐፊው ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ እንደሚለን፣ ማከዶንና አኑቢስ የኦሲሪስ አፒስ ልጆች ነበሩ፤ ከኦሲሪስ ጋር ወደ አገሮች ሁሉ፣ በአፍሪቃ እስያና አውሮፓ ይጓዙ ነበር። አኑቢስ የውሻ ቆዳ እንደ ካባ ይለብስ ነበር፤ ማከዶንም የተኲላ ፍርምባ ለበሰ። በኋላ ኦሲሪስ ልጁን ማከዶን በመቄዶን አገር ላይ እንደ ንጉሥ ለቀቀው። በሌሎች ምንጮች ማከዶን ወይም ማከድኖስ ከዚውስና ጡያ (የዲውካልዮን ሤት ልጅ) ተወለደ። በልዩ ልዩ ተቃራኒ ምንጮች ደግሞ የማከዶን አባት አዮሉስ፣ ሉካዎን፣ ወይም አያኮስ ይባላል። የግሪክ አፈታሪክ
2400
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8A%AA%E1%89%B6
ሚስኪቶ
ሚስኪቶ በማዕከል አሜሪካ የሚኖር ብሔር ነው። መሬታቸው ከካሜሮን ርእሰ ምድር ሆንዱራስ ጀምሮ እስከ ሪዮ ግራንዴ ወንዝ ኒካራጓ ድረስ ይዘረጋል። የራሳቸው ሚስኪቶ ቋንቋ አለ። ነገር ግን የእስፓንኛ እና የሚስኪቶ እንግሊዝኛ ፓቷ ተናጋሪዎች በትልቅ ወገን ይገኛሉ። የሚስኪቶ እንግሊዝኛ ፓቷ የመጣ ከእንግሊዞች ጋራ ብዙ ጊዜ በማገናኘታቸው ነበር። ብዙዎቹ ክርስቲያኖች ናቸው። በጊዜ ላይ ያመለጡ ባርዮች ከነሱ ጋር ስደት ስላገኙ ዘራቸው ተደባልቆ ክልስ ሆነ። መሬታቸውን ለመድረስ አስቸጋሪ በመሆኑ እስፓንያውያን ሰፊ አገሩን ሲወረሩ ለሚስኪቶዎቹ ብዙ ውጤት አልነበረም። የሚስኪቶ ባሕላዊ ኅብረተሠብ በጣም የተደራጀ ነውና የተወሰነ ፖለቲካዊ ሥራዓት አለው። ንጉስ ቢኖሯቸውም ሙሉ ሥልጣን ግን አልነበራቸውም። ከነገስታታቸው ብዙዎች የሚታወቁ ከአፈታሪክ ስለሆነ የነሱ ታሪካዊ መረጃ ሁልጊዜ ግልጽ አይደለም። መንግሥታቸው ከ1617 ዓ.ም. በፊት ጀምሮ በታሪኩ መጀመርያ የተመዘገቡት ንጉሳቸው ኦልድማን ነበሩ። በአባታቸው ዘመን ከእንግሊዞች ተገናኝተው ኦልድማን ወደ እንግሊዝ አገር ተልከው ከእንግሊዝ ንጉስ ከ1ኛ ቻርልስ ጋር ተዋወቁ። በ1732 ዓ.ም. የሚስኪቶ ንጉሥ የወዳጅነት ውል ከእንግሊዝ ጋራ ተፈራርመው በ1741 ዓ.ም. በእንግሊዝ መከታ ውስጥ ገብተው "ኗሪ ተቆጣጣሪ" ተሾመላቸው። ሥልጣን በንጉሱና በአገረ ገዥ በሻለቃ ከ1740ዎቹም ጀምሮ በባሕር ኃይል አለቃ መካከል ተከፋፍሎ ነበር። በአሜሪካ ነጻነት ጦርነት ጊዜ የሚስኪቶ መንግሥት በእንግሊዞች ዘንድ አገልግሎ በስፓንያ ቅኝ አገሮች ላይ አደጋ በመጣል ብዙ ድል አገኘ። ነገር ግን በ1775 ዓ.ም. እንግሊዝ ድል ስለሆነ በፓሪስ ሰላም ቃል ኪዳን ውል የባሕር ዳር ክልል መልቀቅ ነበረበት። በ1779 ዓ.ም. እንግሊዞች በሙሉ ወጥተው ጨርሰው ስፓንያውያን መጀመርያ በሚስኪቶ መሬት ቢደርሱም ሚስኪቶዎቹ ግን ስለ ቁጥራቸውና ስለ አርበኞቻቸው አውራጃቸውን ከማሰልጠናቸው አልተዉም። እንግሊዞች ቢወጡም የሚስኪቶ አገር ይፋዊ ባልሆነው መከታ ወስጥ ቀረችና ብዙ ጊዜ ከእስፓንያውያን ጋር ሲከራክሩ ብሪታኒያ በጉዳዩ ውስጥ ጥልቅ ብላ ገብታለች። እንግሊዝ አገር በማዕከል አሜሪካ በተለይም በቤሊዝ የምጣኔ ሀብት ሀሳብ ስለነበራት ሚስኪቶዎቹ ጠመንጃ እና ሌሎች አዲስ መሣሪያዎች ሊያገኙ ቻሉ። ከዚያ በኋላ ሚስኪቶዎቹ "ዛምቦ" ከሚባሉት ክልሶች ጋር በስፓንያውያን መስፈርያዎች በሆንዱራስ ላይ አደጋ በመጣል የተማረኩትን ኗሪዎች በባርነት ወደ አውሮፓ ሳይወሰዱ ያድኗቸው ነበር። ደግሞ የሌሎቹን ጐሣዎች ሰዎች ሲማርኩ ወደ ጃማይካ ይሸጧቸው ወይም ሴቶቻቸውን ያግቧቸው ነበር። ከዚህ የተነሣ በባሕላቸውም ካንድ የበለጠ ሚስት ማግባት ስለ ተፈቀደ ቁጥራቸውን ቶሎ አበዙ። ፖለቲካዊ ሥራዓታቸው በስፓንያውያን ግዛት ዘመንና በማእከል አሜሪካ አገሮች ፌዴራሲዮን አገዛዝ ዘመን ላይ ሚስኪቶዎች ነፃነታቸውን እንዲጠብቁ አስቻላቸው። ከ1851 ጀምሮ የእንግሊዝ መንግሥት መከታ ለሆንዱራስ በሚከተለውም አመት ለኒካራጓ ተሰጠ። የሚስኪቶ መንግሥት ራስ-ገዥ ሁኔታ ምንም ቢሰጥም ኒካራጓ ግን ወደፊት ንጉሶቻቸውን አልተቀበለችም። በ1886 ዓ.ም. ምድራቸው በኒካራጓ መንግሥት ተያዘ። በኒካራጓ መንግሥት መቸም አልተሰለጠኑምና እስከ ዛሬ ድረስ ብዙዎች የኒካራጓ ዜጎች መሆናቸውን እራሳችውን አይቆጠሩም። በ1970ዎቹና 1980ዎቹ, የኒካራጓ ኰሙኒስት ሳንዳኒስታ መንግሥት በጦርነት 8500 ሚስኪቶዎች ከቤቶቻቸው ሲያሳድዱ እስከ መቶ መንደሮችም ድረስ ሲያጥፉ ሚስኪቶዎቹ ከጎረቤቶቻቸው ከራማና ሱሙ ጐሣዎች ጋራ ሲያባብሩ ሚሱራሳታ የሚባል ግምባር አቆሙ። ይህ ጸረ-መንግሥት ወገን የኮንትራዎች ወንበዶች ክፍል ነበረ። የሞስኪቶ ንጉሶች 1617-1679 - ኦልድማ 1679-1710 1ኛ ጀረሚ የሞስኪቶ ንጉስ 1710-1721 2ኛ ጀረሚ የሞስኪቶ ንጉ 1721-1731 1ኛ ፒተር 1731-1747 1ኛ ኤድዋርድ 1747-1768 1ኛ ጆርጅ 1768-1793 2ኛ ጆርጅ ፍሬደሪክ 1793-1816 1ኛ ጆርጅ ፍሬደሪክ አውግስጦስ 1816-1834 ሮበርት ቻርለስ ፍሬደሪክ 1834-1857 2ኛ ጆርጅ አውግስጦስ ፍሬደሪክ ወራሽ አለቆች 1857-1871 ዊሊያም ሄንሪ ክላረንስ 1871-1880 ጆርጅ ዊሊያም አልበርት ሄንዲ 1880-1881 አንድረው ሄንዲ 1881-1882 ጆናታን ቻርልስ ፍሬደርክ 1882-1900 ሮበርት ሄንሪ ክላረንስ 1900-1920 ሮበርት ፍሬደሪክ ከ1970 ጀምሮ ኖርቶን ከስበርት ክላረንስ የስሜን አሜሪካ ኗሪ ብሔሮች
16520
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%8D%E1%8B%B5%E1%8A%93%20%E1%89%85%E1%8B%98%E1%8A%95%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%88%BB%E1%88%8D
ቀልድና ቅዘን ቤት ያበላሻል
ቀልድና ቅዘን ቤት ያበላሻል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቀልድ ሲበዛ ጥሩ አይደለም መደብ : ተረትና ምሳሌ
33723
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%8A%E1%8C%A3%E1%8B%8A%20%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%8C%8B%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%88%98
ፈሊጣዊ አነጋገር መ
መልኬ ጠፋኝ ምላስ መለመጥ ምድር ላሽ ምድር የለቀቀ ጠጅ ሞፈር ረገጠ ፈሊጣዊ አነጋገር
8486
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%B8%E1%88%AD%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%89%AA%E1%88%8D
ኸርማን መልቪል
ኸርማን መልቪል የአሜሪካ ጸሓፊ ነበር። የአሜሪካ ጸሓፊዎች
16539
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD%20%E1%89%B3%E1%8A%95%E1%89%86%20%E1%8C%A3%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%89%B5%20%E1%89%B3%E1%88%AD%E1%89%86%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D
ቀንበር ታንቆ ጣውንት ታርቆ ምን ይሆናል
ቀንበር ታንቆ ጣውንት ታርቆ ምን ይሆናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ