id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
480
title
stringlengths
1
60
text
stringlengths
9
36.4k
47016
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%AA%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%8D%8D%E1%8C%A5%E1%88%A8%E1%89%B5
ኦሪት ዘፍጥረት
ኦሪት ዘፍጥረት የመጽሐፍ ቅዱስ፣ የብሉይ ኪዳንና የኦሪት የመጀመሪያው መፅሐፍ ነው። በዚሁ መጽሐፍ ከሥነ-ፍጥረት፣ የዔድን ገነት ጀምሮ እስከ ዮሴፍ ዕረፍት በጌሤም ድረስ ይተረካል። በተለይ ለአብርሃም፣ ለወላጆቹና ለተወላጆቹ ትኩረት ይሰጣል። ማየ አይኅ፣ የኖህ መርከብ የኖኅ ልጆች፣ የባቢሎን ግንብ ከዚህ ጥቂት ክፍለዘመናት በኋላ አብርሃም ከአረመኔነት ወደ እግዚአብሔር ዞረ። ስለ ሰዶም፣ እስማኤል ይስሐቅ፣ ያዕቆብና ልጆቹ ይተርካል፣ በመጽሐፉ መጨረሻ ዕብራውያን በጌሤም (ስሜን ወይም ላይኛ ግብጽ በአባይ ወንዛፍ ዙሪያ) ይገኛሉ። በልማድ መሠረት፣ እንደ ሌሎቹ የኦሪት መጻሕፍት፣ የመጽሐፉ ደራሲ ወይም አቀነባባሪ ሙሴ እንደ ነበር ይባላል። እንዲሁም ሌላው መጽሐፍ፣ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለነዚህ ታሪኮችና ዘመኖች ሲተርክ፣ መላዕክት ለሙሴ በደብረ ሲና በቀጥታ እንዳቀረቡት ይላሉ። በኦሪት ዘፍጥረት ውስጥ ካለው መረጃ፣ ግማሹ ያህል ከኩፋሌ ውስጥ ደግሞ ይገኛል። በዘፍጥረት ውስጥ ሌላው ግማሽ ካልታወቁት ምንጮች ወይም ጥንታዊ ልማዶች ሊሆኑ ይቻላል። መጽሐፍ ቅዱስ
20213
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%89%A5%20%E1%88%B2%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%8C%A5%E1%88%A9%E1%8A%95%20%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%A8%E1%89%B5
ንብ ሲሰማራ አጥሩን ተመልከት
ንብ ሲሰማራ አጥሩን ተመልከት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
42519
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B5%20%E1%88%89%E1%88%BB
ሰይንት ሉሻ
ሰይንት ሉሻ የካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ካስትሪስ ነው። የደሴት ስም «ቅድሥት ሉሲያ» ማለት ነው። የስሜን አሜሪካ አገራት
12046
https://am.wikipedia.org/wiki/2000%E1%8B%8E%E1%89%B9
2000ዎቹ
2000ዎቹ ዓመተ ምኅረት ከ2000 ዓም ጀምሮ እስከ 2009 ዓም ድረስ ያሉት ዓመታት ናቸው።
14928
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%89%B0%E1%88%BE%E1%88%98%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B0%E1%8A%AD%E1%88%A9%E1%88%88%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%88%88%E1%89%B0%E1%88%BB%E1%88%A8%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B0%E1%8A%AD%E1%88%A9%E1%89%A0%E1%89%B3%E1%88%8D
ለተሾመ ይመሰክሩለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል
ለተሾመ ይመሰክሩለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለተሾመ ይሟገቱለታል ለተሻረ ይመስክሩበታል መደብ : ተረትና ምሳሌ
16741
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%86%E1%8C%A5%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%8C%A5%20%E1%88%8C%E1%89%A3%20%E1%89%86%E1%8C%A5%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%89%A0%E1%88%8D%20%E1%88%8C%E1%89%A3
ቆጥሮ የማይሰጥ ሌባ ቆጥሮ የማይቀበል ሌባ
ቆጥሮ የማይሰጥ ሌባ ቆጥሮ የማይቀበል ሌባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለመተማመን መረጋገጥ (ማረጋገጥ) ወሳኝ ነው መደብ : ተረትና ምሳሌ
45981
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8C%E1%8D%95%E1%89%B6%E1%88%B5%E1%8D%93%E1%8B%AD%E1%88%AE%E1%88%B2%E1%88%B5
ሌፕቶስፓይሮሲስ
ሌፕቶስፓይሮሲስ ( የመስክ ትኩሳት በመባል ይታወቃል፤ ህመሙ በሰዎች ላይ ወደ ቢጫ ከተቀየረ፣ [[የኩላሊት አለመስራት]]ካመጣና የመድማት ነገር ካለው ይህ የዊልስ በሽታ ተብሎ ይታወቃል፡፡ ከፍተኛ የሳንባ መድማት ካመጣ ይህ ከፍተኛ የመተንፈሻ አካለት ስቃይ ሁኔታ ይባላል፡፡ መንስኤና ምርመራ እስከ 13 የሚደርሱ የተለያዩ የሌፕቶስፓይራ ዝርያዎች በሰዎች ላይ ህመም ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ በዱርና በለማዳ እንስሳት ይተላለፋል፡፡ በሽታውን ሚያስተላልፉ እንስሳት አብዛኛዎቹ አይጦች ናቸው፡፡ በአብዛኛው በእንስሳት ሽንት ይተላለፋል ወይም በእንስሳው ሽንት የተበከለ ውሀ ወይም አፈር በስንጥቅቆዳ, አይኖች፣ አፍ፣ወይም አፍንጫ ጋር ንክኪ ሲኖር ነው፡፡ በታዳጊ ሀገራት በአብዛኛው በሽታው የሚከሰተው በገበሬዎችና በከተማ ውስጥ በሚኖሩ ድሀ ህዝቦች ነው፡፡ በአደጉ ሀገሮች ደግሞ በሽታው በአብዛኛው የሚከሰተው በቀዝቃዛና በሞቃት የቤት ውጭ ስራዎች ላይ በሚያዘወትሩት ነው፡፡ ምርመራው በአብዛኛው ፀረ አካላትን የሆኑ ባክቴሪያዎችን በመመልከት ወይም በደም ውስጥ ዲኤንኤን በመፈተሸ ነው፡፡ መከላከያና ህክምና በሽታውን ለመከላከል በተለይም በበሽታው ከተለከፉ እንስሳት ጋር ሲሰሩ ከንክኪ የሚከላከሉ መሳሪያዎችን መጠቀም፣ ከንክኪ በኋላ መታጠብና ሰዎች በሚሰሩበትም ሆነ በሚኖሩበት አካባቢ አይጦችን መቀነስ፡፡<የማጣቀሻ ስም=ኤአፍፒ2010/> ፀረ ባክቴሪያ ዶክሲላይን, መንገዶኞችን ለመከላከል የምንጠቀምበት ጥቅም ግልፅ አይደለም፡፡ የሌፕቶስፓይራየእንስሳት ክትባት ወደ ሰዎች የመሸጋገሩን ሁኔታ ይቀንሳል፡፡<የማጣቀሻ ስም=ኤኤፍፒ2010/> በበሽታው ከተያዙ ህክምናው የሚከተሉትን ፀረ ባክቴሪያዎችን መጠቀም ነው፡ ዶክሳይሊይን፣ ፒንሲሊን፣ ወይም ሴፍትራይክሶን፡፡ የዌይልስ በሽታና አሰቃቂ የሳንባ ደም ፍሰት ሁኔታ ውጤቱ ህክምናው ቢኖር እንኳን የዌይልስ በሽታ 10% እና አሰቃቂ የሳንባ ደም ፍሰት 50% ሞት ያስከትላሉ፡፡ የበሽታ አመጣጥ ጥናት በአመት ውስጥ በሊፕቶስፓይሮሲስ የሚያዘው ሰው ቁጥር ከ 7 እስከ 10 ሚሊዮን ይደርሳል፡፡ በዚህ መንስኤ የሞቱት ቁጥር ግልጽ አይደለም፡፡ በሽታው በየትኛውም የአለም ክፍል የሚከሰት ቢሆንም ይበልጥ ጎልቶ የሚታየው በሞቃታማ ክፍሎች ነው፡፡ መከሰት በታዳጊ ሀገሮች ውስጥ በደሳሳ ቦታዎች፡፡ በሽታው ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በጀርመን በዊል አማካኝነት በ1886 ውስጥ ነው፡፡ በበሽታው የተያዙ እንስሳት ምንም ምልክት፣ መጠነኛ ምልክት፣ ወይም ከፍተኛ ስቃይ ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡ ምልክቶች በእንስሳው አይነት ሊለያዩ ይችላሉ፡፡ በተወሰኑ እንስሳት ሊፕቶስፓይራ በመራቢያ አካባቢ ሊገኙ ይችላሉ፣ እናም በተራክቦ ግኑኝነት ጊዜ ሊተላለፍ
50742
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%98%E1%8B%9E
አዘዞ
ስለ አዘዞ ከተማ የሚያመለክት ትንሽ ሃተታ አዘዞ የተባለችው ከተማ በሽማግሌዎችና ሊቃውንት አንደበት ሲነገር የነበረው አፈ ታሪክ የስሟ ትርጓሜ አንዲህ ነው፡፡ ይህች አዘዞ የተባለች ከተማ የጎንደር ነገስታት በሞቱ ጊዜ ይቀበሩባት ነበር፡፡ የን ግዜም ሲሞቱ የትዕዛዛቸውና የኑዛዜአቸው ቃል ከመቃብረ መንግስት መዝገብ ውስጥ እንዲገኝ እያሉ ከሞቱ በኋላ የሚሆነውን የኑዛዜአቸውንና የትዕዛዛቸውን ቃል ስለሚያስቀምጡበት ያዘዙበት ወይም የተናዘዙበት ቦታ በማለት ፈንታ ከዘመን ብዛት አዘዞ ተባለች እንጂ ጥን ስሟ አዝዞ ወይም ተናዝዞ ሞተ ማለት ነው፡፡ ምንጭ፡ አባ ጋስፖሪኒ ጉማ፤ የኢትዮጵያ ታሪክ፤ ከረጅሙ ባጭሩ የተውጣጣ፡፡
10626
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%95%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%8B%8E%E1%89%BD%20%E1%8C%8E%E1%8B%B3%E1%8A%93
የዕምባዎች ጎዳና
የዕምባዎች ጎዳና ከ1823 ዓ.ም. እስከ 1830 ዓ.ም. የአሜሪካ መንግሥት ኗሪ ጎሣዎችን ('ቀይ ሕንድ' የተባሉ) ከአገር ቤታቸው በግድ አስነቅሎ እስከ ኦክላሆማ ያሳደዳቸውበት መንገድ ነበር። እነዚህ ኗሪ ብሔሮች ቾክታው፣ ሴሚኖል፣ ክሪክ፣ ቺካሳው እና ቼሮኪ ናቸው። በመንገዳቸው ላይ ብዙ ኗሪዎች ከበሽታ ወይም ከረሃብ ጠፉ። የአሜሪካ ታሪክ የስሜን አሜሪካ ኗሪ ብሔሮች
13309
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%8B%E1%8B%B4%E1%88%BD
ባንግላዴሽ
ባንግላዴሽ በእስያ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ዳካ ነው።
36861
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%88%8D%E1%89%B3%20%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%88%9C%E1%88%BD%E1%8A%95%20%E1%88%9B%E1%8B%95%E1%8A%A8%E1%88%8D
ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል
ዋልታ ኢንፎርሜሽንና የሕዝብ ግንኙነት ማዕከል አ.ማ. የኢትዮጵያ ድርጅቶች
20241
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8B%A8%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%8B%B0%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%88%AD%E1%8A%A8%E1%89%A5%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%89%A0%E1%89%B5%20%28%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%29
ንጉስ የፈረደበት መርከብ የተሰበረበት (አንድ ነው)
ንጉስ የፈረደበት መርከብ የተሰበረበት (አንድ ነው) የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
22979
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%88%9B%E1%89%B0%20%E1%8C%B3%E1%8C%B3%E1%88%B3%E1%89%B0%20%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB
አስማተ ጳጳሳተ ኢትዮጵያ
አስማተ ጳጳሳተ ኢትዮጵያ ከአቡነ ፍሪምናጦስ ጀምሮ እስከ 1850ዎቹ ድረስ የነበሩትን የኢትዮጵያ ፓትሪያርኮች የሚዘረዝር ጽሑፍ ነው። በ1864 ተደርሶ በ1891 የታተመው ይህ ዝርዝር ከስር ቀርቧል። በዚያውም ግዕዝና የአማርኛ ሥነ ጽሑፍም አካቶ ይዟል። መደብ :19ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ
13678
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%A9%20%E1%89%80%E1%8A%9C
ባህሩ ቀኜ
ባህሩ ቀኜ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆኑ ብዙ ባህላዊ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ ይታወቃሉ። አርቲስት ባህሩ ቀኜ ኢትዮጵያ ውስጥ በማሲንቆ አገራረፋቸውና በድምፃቸው ቃና ከሚታወቁት አንጋፋ ባለሙያዎች አንዱ ነበሩ። አርቲስት ባህሩ በሀገር ውስጥ በአገር ፍቅር ቲያትርና ከሀገር ውጭም በአፍሪካ፣ በአውሮፓና በሰሜን አሜሪካ ሙያቸውን አቅርበዋል። የህይወት ታሪክ አርቲስት ባህሩ ቀኜ ቸኮል በሰሜን ወሎ በዋድላ ደላንታ ልዩ ስሙ ወገል ጤና ከተባለው ስፍራ በ፲፱፻፳፪ ዓ.ም. ተወልደው በልጅነት እድሜአቸው በመንፈሳዊ ት/ቤት ገብተው ዳዊት፣ ፀዋተወ ዜማ ተምረዋል። ከቀሰሙት ፀዋተወ ዜማ አኳያ ዝንባሌያቸው ወደ ድምፃዊነት በማምራቱ በወቅቱ ከተወለዱበት አካባቢ በሙያቸው ተመርጠው ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ በአልጋ ወራሽ ቤተ መንግስት ተመድበው በማገልገል በሙያቸው ከፍተኛ ዝና አትርፈዋል። የስራ ዝርዝር ባህሩ ቀኜ - ምርጥ ዘፈኖች ቁጥር ሁለት አልበም አውርድ ፩ ፣ 2000 ( የኢትዮጵያ ዘፋኞች
11809
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%89%B4%20%E1%88%98%E1%88%AD%E1%8A%A8%E1%89%A5
የዳንቴ መርከብ
የዳንቴ መርከብ (በ ፈረንሳይኛ ፡ ፣ « ላ ባርክ ደ ዳንቴ » ) የ እዤን ደላክሯ ሥዕል ነው።
9885
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%84%E1%8A%90%E1%88%AB%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%8D%8B%E1%8B%8D%20%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B0%20%E1%8C%8A%E1%8B%AE%E1%88%AD%E1%8C%8A%E1%88%B5
ጄነራል አስፋው ወልደ ጊዮርጊስ
እኚኽ ስመ ጥሩ አርበኛ ጠላት ኢጣልያ ኢትዮጵያን ለመውረር በመጣ ጊዜ፤ በቀድሞው ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትእዛዝ፤ በመሀል ደቡብ ክፍል የጦር ሠራዊት ደጃዝማች በየነ መርዕድ ዋና አዝማች፤ ረዳቶች በጅሮንድ ፍቅረ ሥላሴ ከተማ፤ ወንድማቸው ፊታውራሪ አጥናፍ ሰገድ ወልደጊዮርጊስ እና እሳቸው (ቀኛዝማች አስፋው ወልደጊዮርጊስ እንዲሁም 'ከጠላት ጋር ሆነን አገራችንን አንወጋም' ብለው ኢጣልያን ከድተው ከመጡት ኤርትራውያን ቀኛዝማች ሰላባና ቀኛዝማች አንዶም ጋር ዘመቱ።
44207
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%91%E1%8B%99%E1%88%AD-%E1%8A%A4%E1%88%BD%E1%89%B3%E1%88%AD
ፑዙር-ኤሽታር
ፑዙር-ኤሽታር (ወይም ፑዙር-ኢሽታር) የማሪ ሻካናካ ወይም ገዥ ነበረ። ይህ ከ1922 እስከ 1897 ዓክልበ. ግድም ድረስ ነበር። የቱሪም-ዳጋን ልጅና ተከታይ ነበር። በተለይ የሚታወቀው በሥነ ቅርስ ስለ ሁለት ሐውልቶቹ ነው። ከአንድ ሰነድ ደግሞ ፩ኛው ዓመት የኡር ንጉሥ ሹልጊ ፵፬ኛው ዓመት መሆኑ ይታወቃል። የፑዙር-ኤሽታር ልጅ ሒትላል-ኤራ በሻካናካነት ተከተለው። የማሪ ነገሥታት
48448
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8A%95%E1%89%A5%20%E1%8B%98%E1%88%AD
ክንንብ ዘር
ክንንብ ዘር ( ወይም ወይም አባቢ ተክል) ከአትክልት ስፍን ውስጥ አንድ ታላቅ የአትክልት ክፍለስፍን ነው። እነዚህ አበባ እና ፍራፍሬ የሚሰጡት አትክልት ሁሉ ናቸው። በዘመናዊ ሥነ ሕይወት ጥናት ዘንድ የክፍለስፍኑ ስምንት ዋና መደባት እነዚህ ናቸው፦ አምቦሬላ ዛፍ - አንድ ዝርያ ብቻ በኑቨል ካሌዶኒ ተገኝቷል። የቡሻይ መደብ 80 ዝርዮች የኮከብ እንስላል መደብ 100 ዝርዮች የማግኖሊያ መደብ - 9000 ዝርዮች፤ ቁንዶ በርበሬ፣ ቀረፋ፣ ሰናመኪ፣ አቡካዶ፣ ግሽጣ፣ አምበሾክ ወዘተ. የሁቱ መደብ - በገሞጂዎች ብቻ የሚገኙ 77 ዝርዮች አንድክክ - 70,000 ዝርዮች፤ እህል፣ ሣር፣ ሸንኮራ ኣገዳ፣ ዘምባባ፣ ሸምበቆ፣ ሙዝ፣ ዝንጅብል፣ እርድ፣ ኮረሪማ፣ ሰሪቲ፣ ሽንኩርት ወዘተ. የውሃ ቀንድ ቅጠል - ጨው አልባ ውሃ የሚኖሩ 6 ዝርዮች ሁለት ክክ 170,000 ዝርዮች፤ እንዳሁላ፣ ወይን፣ አኻያ፣ ግራር፣ ጽጌ ረዳ፣ እንጆሬ፣ ፖም፣ ኮክ፣ አልመንድ፣ በለስ፣ እጸ ፋርስ፣ ዱባ፣ ሃብሃብ፣ ኪያር፣ ሮማን፣ ቅርንፉድ፣ ባህር ዛፍ፣ ብርቱካን፣ ማንጎ፣ ጐመን፣ ፓፓያ፣ ሽፈራው፣ ካካዎ፣ ባሚያ፣ ጥጥ፣ ሊሻሊሾ፣ የአውጥ ወገን፣ ቡና፣ ወይራ፣ ጠንበለል፣ ሰሊጥ፣ በሶብላ ወዘተ.
22959
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%88%AD
አመድ በር
አመድ በር በአሞራ ገደል እና ደብረ ታቦር መካከል የምትገኝ በፎገራ ወረዳ ስር ያለች ትንሽ ከተማ ናት። አመድ በር ውስጥ፣ እንደ 2005 ህዝብ ቆጠራ፣ 5፣ 517 ሰዎች ይኖራሉ። እቴጌ ሰብለ ወንጌል 1560 ዓ.ም. አመድ በር ላይ እንዳረፈች ይጠቀሳል። ከዚያ ዘመን ጀምሮ ነገሥታቱ ክረምትን በ አመድ በርና በአካባቢው በሚገኙት አሪንጎና ቃሮዳ ያሳልፉ እንደንበር ዜና መዋዕላቸው ያትታል። ይሄውም እንደይባባ፣ አይባ፣ እንፍራዝ፣ ጣዳ፣ ወይናረብ፣ መንዘሮ ወዘተ መሆኑ ነው ። ሐዋርያ የተሰኘው የአምባሰል መሪ በዣንጥራር ተስፋ እየሱስ ተይዞ እንዲመጣ ታላቁ እያሱ የላከው ከዚሁ ከአመድ በር ነበር ። በ1769ዓ.ም. ራስ አሊ] የሚመራው ከላስታ፣ አምባሰልና ዋግ የተሰባሰበ የየጁ ፈረሰኛ በአንድ ጎን፣ በወልደ ገብርኤል የሚመራው መድፍና ጠመንጃ የታጠቀ ከሰሜን፣ ደምበያ፣ ትግሬና ጎጃም የተሰባሰበ የክርስቲያን ክፍል በሌላ ጎን፣ ከፍተኛ ጦርነት አድርገው የጁዎች ጦርነቱን ያሸነፉበት ቦታ ነው። ይህ የአመድ በር ጦርነት ሽንፈት በጎንደር ከተማ ስር እየሰደደ የነበረው ስልጣኔ በዘመኑ የአውሮጳውያን ስልጣኔ መስፋፋት አይነት በተለያየ አገሪቱ ክፍል እንዳይሰራጭ ያቀጨጨው አንድ ትልቅ እንቅፋት እንደነበር በታሪክ አጥኝወች ዘንድ ይጠቀሳል ደብረ ታቦር ሰብለ ወንጌል
42155
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A8
ላንግረ
ላንግረ (ፈረንሳይኛ፦ ) የፈረንሳይ ከተማ ነው። በጥንት የኬልቶች ብሐር ሊንጎናውያን ዋና ከተማቸውን አንደማንቱኑም በዚህ ሥፍራ ነበራቸው። ዩሊዩስ ቄሣር ወደ ሮሜ መንግሥት ጨመረውና በተከታዩ አውግሥጦስ ዘመን ስሙ «ሊንጎኔስ» ሆነ። የፈረንሣይ ከተሞች
44225
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%8D%91%E1%8B%99%E1%88%AD-%E1%8A%A0%E1%88%B9%E1%88%AD
1 ፑዙር-አሹር
1 ፑዙር-አሹር (ወይም ፑዙር-አሺር) የአሹር ገዥ ወይም ንጉሥ ነበር። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ቢጠቅሰውም ሕልውናው ከሥነ ቅርስ ገና አልተረጋገጠም። ምናልባት 1914-1907 ዓክልበ. አካባቢ ገዛ። ስሙ ሴማዊ ስለሆነ («የአሹር አገልጋይ»)፣ በአሦር ነገሥታት ዝርዝርም ላይ ከእርሱ የቀደሙት ስሞች ሴማዊ ስለማይመስሉ፤ በዚህ ወቅት አዲስ ሴማዊ (አሞራውያን ወይም አካድ) ሥርወ መንግሥት በአሦር እንደ መሠረተ ይገመታል። ነገር ግን በዝርዝሩ ያልተገኘ ሰው ዛሪቁም በኡር ንጉሥ አማር-ሲን ዘመን የአሹር ገዥ እንደ ነበር ከቅርስ ስለሚታወቅ፤ እሱ የፑዙር-አሹር ቀዳሚ ይሆናል። ዛሪቁምም ሴማዊ ስም ነው። ከነገሥታት ዝርዝሩ ውጭ፣ በኋላ የነገሡት የአሦር ነገሥታት አንዳንዴ በጽሑፋቸው ይጠቅሱት ነበር። አሹር-ረዕም-ኒሸሹ (1409-1402 ዓክልበ.)ና 3 ስልማናሶር (866-831 ዓክልበ.) እንደ መዘገቡት፣ይህ ፑዙር-አዙር ቀድሞ ኪኪያ የሠራውን የከተማው ግድግዳ ካሳደሱት ነገሥታት መካከል ነበረ። የአሦር ነገሥታት
51692
https://am.wikipedia.org/wiki/Tadbaba%20Maryam
Tadbaba Maryam
ተድባበ ማርያም (በቀዳሚ ስሟ ተድባበ ጽዮን). በደቡብ ወሎ በቀድሞው ቦረናና ሳይንት አውራጃ የምትገኘኝ በኢትዮጵያ ከሁሉም ቀድማ የተመሰረተች ታሪካዊ አድባር ናት፡፡ ተድባበ ማርያም በኦሪት ዘመን በቤተመቅደስ (ምኩራብ) አምልኮተ እግዚአብሔርና ፣መስዋዕተ ኦሪት ከተሰዋባቸው ቀደምት አድባራት መካከል አንዷና ዋናዋ ናት።}}). የምስረታ ታሪክ ተድባበ ማርያም በ982 ዓመተ ዓለም (ከእየሱስ ልደት በፊት) የተመሰረተች ሲሆን መስራቹ ደግሞ የቤተልሔም ተወላጅና የአሚናዳብ ዘር የሆነው ሳቤቅ ነው። ሳቤቅ የቅዱስ ዳዊት የወንድም ልጅ ሲሆን፤ በአዛሪያስ መሪነት ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ታቦተ ጽዮንን ተከትለው ከመጡት 12,000 (አስራ ሁለት ሺህ) ነገደ እስራል መካከል አንዱ ነው። አዛሪያስ ደግሞ የተድባበ ማርያም የመጀመሪያው ፓትርያርክ ነው። በመጻህፍትም እንደተደነገገው ተድባበ ማርያም የፓትርያርክ መቀመጫ ነበረች። በመፅሐፈ ሱባኤ ዘአማኑኤል ካልእ ገጽ 2:6 ላይ እንደተጻፈው፤ ከሳቤቅ ጋር ከኢየሩሳሌም ወደ ኢትዮጵያ አብረውት ከመጡት መካከል ሊቀ ካህን አዛርያስ፣ የዳዊት ልጅ ከአቢያጥ የተወለደው ጌዴዎን፣ የእሴይ ልጅ የሰሎሞን አጎት ኤልያብ፣ የዳዊት የልጅ ልጅ የአምኖን ልጅ ሔት፣ ኢዩኤል፣ ከነገደ ቢኒያም የተወለደው አብሔል፣ ከከነዓን የተወለደው በልዳድ፣ ከነገደ ይሁዳ የተወለደው አሴር፣ ከመሳፍንት ወገን የሆኑት ሱርባ እና ጉርባ ጥቂቶቹ ናቸው። ከሌዋዊያኑ ካህናት ጋር ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት መሣፍንት፣ መኳንንትና፣ ወይዛዝርት መካከል 1,500 (አንድ ሺህ አመስት መቶ) የሚሆኑት በተግባረ ዕድ የሰለጠኑ የወርቅና የብር፣ የብረትና የመዳብ፣ እንዲሁም የነሐስ አንጥረኞች አዋቂዎች ጠቢባን ፀበርተ ዕፀውና ወቀርተ አዕባን ናቸው፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡም በኋላ 2,500 (ሁለት ሺህ አመስት መቶ) የሚሆኑት የሌዋዊያን ካህናትና ነገደ እስራል ተከዜን ተሻግረው በየጁ በኩል አድርገው ተጉዘው በጥንቱ አጠራር አምሐራ ሳይንት የሚባለው አካባቢ ላይ ሰፍረዋል። አማራ ሳይንት፣ የአሁኗ ተድባበ ማርያም ካለችበት አምባ ላይ እንደደረሱ 12 በር ባለው ታቦር ተራራ ላይ ለእግዚብሔር ቤተ መቅደስ ሰርተው የአምልኮ ስርዓታቸውን ማከናወን ጀመሩ። ቦታዋንም በሀገሩ ስም ገሊላ ብሎ ጠራት፡፡ ፓትርያርክ አዛሪያስ ደስ አለውና ስሙን በቡራኬ አፀደቀለት፡፡ ቤተ መቅደሱን ሰርቶ ሲጨርስ ከሌዋውያኑም ከካህናቱም ከፍሎ መስዋተ ኦሪት የሚሰው ካህናትና ሌዋውያንንም ሾመ፡፡ መስፍኑ ሳቤቅ ቤተልሄማዊም በገፀ ንጉስ በወርቅ ወንበር የሚቀመጥ ነበር፡፡ በኋላም ሌዋዊያኑ ካህናት ግማሾቹ ደብር ደባብ እንበላት አሉ አዛርያስ እና የዳዊት የወንድም ልጆች ሳቤቅ ይህቺማ የኢየሩሳሌም የዳዊት መታሰቢያ ከተማ ትሆን ዘንድ ተድባበ ጽዮን እንበላት ብለው እንደሰየሟት ይነገራል፡፡ በኋላም በዘመነ ሐዲስ ክርስትና ሲስፋፋ አማሮች ተድባበ ጽዮን የሚለውን ስያሚ እንዲቀይሩ የአክሱም ነገስታት የነበሩት አብረሃ ወአጽበሃ አሰገደዷቸው፡፡ ነገስታቱም ተድባብ ጽዮንን ተድባበ ማርያም ብለው ሰየሙ፡፡ ትርጓሜውም ለእግዚአብሔር የተመረጠ ከፍተኛ ቦታ ማለት ነው፡፡ ተድባበ ማርያም የተመሰረተችበት ተራራ 12 በሮች ሲኖሩት፣ ወደ ተራራው መዝለቅ ወይም መግባት የሚቻለው ግን በሁለት የተፈጥሮ በር ብቻ ነው። እነዚህ 12 በሮችም ለነገደ እስራኤል መታሰቢያ ይሆኑ ዘንድ ሳቤቅ አገሮቹን አሻግሮ እያየ በሀገሩ ምሳሌ ሰይሟዋቸዋል፡፡ እነዚህም በሮች ገሊላ፣ደብረ ዘይት፣ ኬብሮን፣እያሪኮ፣ሎዛ፣ታቦር፤ ቦረና መግቢያ ላይ ሊባኖስ፣ ደማስቆ፣ አርሞንኤም፣ ደብር ፋራን፤ በሰሜን በኩል ደግሞ ኮሬብ ፣ቃዴስ ደብረ ፍጌህ፣ ቂሣርያ፣ ቢታኒያ፣ ጋዛ፣ ጎልጎታ፣ ፌልስጥኤም በመባል ይታወቃሉ፡፡ ሳቤቅ አማራ ሳይንትን ያስተዳድር እንደነበር ተጽፏል።ዙፋኑ፣ ዳታኑና፣ ወንበሩ የብረት ዙፋን በመባል ይታወቃል።/ያሬድ ግርማ ጎንደር ታሪክ 1999 ዓ.ም ርዕስ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም በብሉይ ኪዳን ስለመመስረቷ ምስክር የሚሆኑ አንዳንድ የኦሪት ሥረዓቶች ሲከናወኑ ይስተዋላሉ ታቦታቱ በበሚነግሱበት ወቅት በምስራቅ ያሉ ምዕመናን ነዋያተ ቅዱሳቱን ይዘው በምዕራብ ካህናት ተሰልፈው በሰሜን ያሉ ምዕመናን መጋረጃን ይዘው በደቡብ ያሉ ምዕመናን ጎራዴውንና ካሰማውን ይዘው መንቀሳቀሳቸው በኦሪት ዚሁልቁ ፪፣፫-፬ ያለውን የኦሪት ሥርዓት ያመለክታል። አጼ ይኩኖ አምላክ በ13ኛው ክ/ዘ ቤተመንግስታቸውን በታቦር ተራራ አድርገው በብሉይ ዘመን የፍርድ መስጫ የነበረውን አደባባይ (ጉላቴ) እንዳሉት ይነገራል። በተራራው በስተቀኝ በኩል በሚገኘው በዚህ አደባባይ በ1270 አጼ ይኩኖ አምላክ የአማርኛ ቋንቋን ብሄራዊ ቋንቋ እንዲሆን አውጀውበታል። በተጨማሪም በተጋር ተራራ ዮሐንስ ገብላዊ የቅኔ መድብል ያዘጋጁበት ብሉያተ ካህናት የተናገሩበት ጽዋተ ዜማ የተዘመረበት ቦታ ነው። የአፄ ይኩኖ አምላክ ቤተ-መንግስት ፍርስራሽ ይገኝበታል ተብሎ የሚታመነዉ በታቦር ተራራ ነው። ህንጻ ቤተክርስቲያን ተድባበ ማርያም ስትመሰረት በኦሪት ዘመን በነበረው ስርዓተ አምልኮተ ስለነበር አመሰራረቷ እንደ ቤተመቅደስ (ምኩራብ፣ አድባር) ነበር። በገድለ ገላውዲዎስ ላይ እንደተመለከተው ግን፣ ለዘመናት በድንኳን ውስጥ እንደነበረች ተገልጿል። የኋላ ኋላ በዘመነ ሃዲስ የክርስትና መስፋፋትን ተከትሎ ህንጻ ቤተክርስቲያን ተሰርቶላታል። የተድባበ ማርያምን የመጀመሪያ ህንጻ ቤተ ክርስቲያን ያሰሩት አጼ ገላውድዎስ ናቸው። በስማቸውም ጽላት ተቀርጾለቸው በየአመቱ ግንቦት 2 እየተከበረ ይገኛል። ህንጻ ቤተክርስቲያኑ በየዘመናቱ በተነሱ ነገስታት ሲሰራና ሲፈርስ ኖሮ አሁን ያለውና ከነሞገሱ የሚታየው ህንጻ ዘጠነኛው ህንጻ ሲሆን የተሰራው በንጉሥ ሚካኤል ነው፡፡ የሳር ጣሪያዋ ደግሞ በ1955 ዓ.ም. በእቴጌ መነን መልካም ፍቃድና ገንዘብ ቆርቆሮ እንዲለብስ ተደርጓል፡፡ አጼ ገላውድዎስ አባታቸውን አጼ ልብነ ድንግልን ተክተው አገራችን ኢትዮጵያ ከ1533 አስከ 1551 ዓ.ም ድረስ ለ19 አመታት አስተዳድረዋል ፡፡ አጼ ገላውድዎስ በልዩ ልዩ ስፍራዎች ከግራኝ አህመድ ጋር ጦርነት አካሂደዋል፡፡ በመጨረሻም አጼ ገላውድዎስ የተድባበ ማርያምን ጽላት በመያዝ ዘምተው በ1535 ዓ.ም በበጌምድር ግዛት ግራኝን ድል አድርገው አሸንፈዋል፡፡ ጽላቷን ይዘው ከአጼ ገላውዴዎስ ጎን የተሰለፉት በወቅቱ የተድባበ ማርያም ፓትርያርክ የነበሩት አባ ዮሐንስ ናቸው። ከዚያም አጼ ገላውድዎስ ዋና ከተማቸውን ተድባበ ማርያም ካስማ ከተባለ ቦታ ላይ አደረጉ፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ተድባበ ማርያም በአካባቢው ህብረተሰብ ‹‹የግራኝ እመቤት›› እየተባለች ትጠራለች፡፡ ቤተክርስቲያኑ አራት በሮች (> 3 ሜትር ቁመት) እና 32 መስኮቶች (> 2 ሜትር ቁመት) በውጭ በኩል ክብ ክብ ነው። በንድፍ ፣ ቤተክርስቲያኑ በሦስት ክፍሎች በተሰበሰቡ ክበቦች ተደራጅቷል። በማዕከሉ ውስጥ ያለው አብዛኛው ክፍል ውስጠ ቅድስት (ቅድስተ ቅዱሳን) እና ዲያሜትር 24 ሜትር ያህል ነው። ታቦቱ በግልጽ ድንኳን ውስጥ (ድንኳን) ውስጥ እንደሚቀመጥ የታመነበት ይህ ነው። አሁን ባለችበት ሁኔታ ፣ ቤተክርስቲያኑ በአጠቃላይ ወደ 34 ሜትር ዲያሜትር ትለካለች። ሥርዓተ በዓላት በዘመነ አራት የቂጣ በዓል የአይሁድ ፋሲካ ይከበር ነበር፡፡ በዘመነ አብረሃ ወአጽብሃ ተድባበ ማርያምን አንጽው ካበቁ በኋላ ጥር 21 ቀን በአሏን ለማክበር ደንግገው ነበር፡፡ ይህም የበአል አከባበር እስከ ዐፄ ገላውዴዎስ ከቆየ በኋላ ዐፄ ገላውዴዎስ ግራኝ አህመድን ድል አድርጎ ሲመለስ ግንቦት ፩ ቀን ተድባበ ማርያም በመግባቱ የገባሁት በልደቷ እለቱ የእመቤታችን ልደቷ ነው በማለት የልደታን ጽላት አሰገብቶ የተድባበ ማርያምን በአል ግንቦት ፩ ቀን እንዲሆን አዋጅ አስነገረ፡፡ ከዚያን ዘመን ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ግንቦት አንድ ቀን በደማቆ ሁኔታ ይከበራል፡፡ በማግስቱ ግንቦት ሁለት የገላውዴዎስ ልደት በመሆን ተከብሮ ይውላል፡፡ ከክብረ በአሏ በተጨማሪ ከዓመት እስከ ዓመት ሰብሀተ ነግህና ሠዓታት ቅዳሴና መዓልት ሰዓታት አይቋረጥባትም፡፡ አሁን በሌላው ደብር ዓመት እስከ ዓመት ይቀድስ ነበር፣ ሰብሀተ ነግህ ይቆምበት ነበር ተብሎ ይነገርበታል እንጀ ሲሆን አይታይም ተድባበ ማርያም ግን እስከ አሁን ድረስ ቅደዳሴና ስብሐተ ነግህ ሰዓታትና መዓልት ሰዓታት ዓመት እስከ ዓመት አይቋረጥም፡፡ ዋዜማው ከጧቱ ሦስት ሰአት ተጀምሮ ከቀኑ አስር ሰአት ያልቃል ማህሌቱ ማታ ሁለት ሰአት ተጀምሮ እስከ ቅዳሴ መግቢያ ይቀጥላል በማህሌት ሰርዓቱ ላይ የሚቆመው እንደሌላ ቦታ መልክዓ ማርያም ሳይሆን የራሷ ሌቃውንት የደረሱት መልከዓ ልደታ ነው፡፡ ለአብነት ያህል ሰላም ለህንብርትኪ ዘአርያሁ ሰሌዳ ወለ ማህጸንኪ ቤቴል ማህደረ ክርስቶስ እንግዳ በእንቲአኪ ይብሉ ማርያም ሠራዊተ ንጉስ ይሁዳ ዳዊት ዘመዳ ኤያቄም ወለዳ ኤያቄም ወለዳ ዳዊት ዘመዳ፡፡ እያሉ የራሷን ድርሰት ይቆማሉ ፡፡ ይህም በሌላ ቦታ አይባልም፡፡ ሊቀ ካህኑ ሁል ጊዜ የአይሁድ ዘሮች እንደሆኑ ከታመነ ከካህናት ክፍል ጎሳዎች ይመረጣሉ። በተጨማሪም ፣ ዲያቆኖች ፣ ዕድሜያቸው ከ 9 ዓመት በታች ብቻ ፣ አገልግሎት እንዲሰጡ ይፈቀድላቸዋል። በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ጥቅም ላይ የዋሉት አብዛኛዎቹ ቅርሶች እና መገልገያዎች ዕጣን ማቃጠያ (ማጣሪያ በሰንሰለት) ጨምሮ ከንፁህ ወርቅ የተሠሩ ናቸው። ወደ ቅድስተ ቅዱሳን በሚገቡበት ጊዜ ረዳቶች በአደጋ ጊዜ የሊቀ ካህናቱን አካል በደህና ከውስጣዊው ቅድስት ውስጥ እንዲወጡ ለማድረግ ከሊቀ ካህኑ ጋር ታስሯል። የኢ / ኦ / ተ / ቤ / ክ 3 ኛ ፓትርያርክ አቡነ ታክላ ሃይማኖት ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለመግባት ሞክረው በገመድ ተጎትተው ቢወጡም ከአንድ ዓመት በኋላ በ 1988 ዓ.ም. በዓመታዊ በዓላት ወቅት በታቦቱ ፊት የመጥፎ አደጋን ተከትሎ መሬቱን ስለወረረ ወረርሽኝ አንድ ታሪክ ይነገራል። በኋላ የአገሩ ሰዎችም በእብጠት እና በበሽታ ተሠቃዩ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ታቦቱ ከድንኳኑ ውጭ ተሸክሞ ወይም በጉባኤ ወቅት ለሕዝቡ ታይቷል። የቅርስ ክምችት ተድባበ ማርያም እድሜ ጠገብና አያሌ ታሪክ ያስተናገደች እጅግ ጥንታዊ መካነ ቅርስ ናት፡፡ የሚታዩና፣ የማይታዩ፤ ብሎም የተሰወሩና፣ ያልተነገሩ አያሌ ድንቅ የኢትዮጵያ ታሪኮችና ቅርሶችን ጠብቃ ዘመን ያሻገረች ህያው ሙዚየም ናት፡፡ ነገሥታት ዘውዳቸውን አውልቀው የሰጧት፣ ካባቸውን የደረቡላት፣ ደስታቸውን በድንቅ ስጦታዎቻቸው የገለጹላት ስፍራ ናት፡፡ አፄ ገላውደወስ፣ አፄ ዘርአያእቆብ፣ አፄ በዕደማርያም፣ አፄ እስክንድርና፣ ንጉስ ሚካኤልና ሌሎች ነገስታትም ልብሰ መንግስታቸውን፣ እንቁ፣ አልማዝ፣ ወርቅ፣ ብርና፣ ሌሎች የከበሩ ማእድናትንም ለቤተክርስትያኗ አበርክተዋል። ተድባበ ማርያም እጅግ ብዙ ውድ ሀብቶች አሏት ፣ አንዳንዶቹም ከድሮው መጽሐፍ ቅዱስ (ኦሪት) ጀምሮ ናቸው። ክምችቶቹ አሁን በአብያተ ክርስቲያናት ግቢ ውስጥ ባለው ሙዚየም ውስጥ ይታያሉ። እጅግ ልዩ ከሆኑት ቅርሶች መካከልም የበግ ምስልና የተቁለመለመ የበግ ቀንድ ያለበት መስቀል በዚያ ይገኛል፡፡ የዚህ መስቀል ብርሀን የሚያስገርምና ዓይንን የሚያንፀባርቅ ሲሆን ከምን አይነት ማእድን እንደተሰራ አይታወቅም፡፡ ከጥንታዊያን ነገስታትም መካከል ዐፄ ካሌብ ወደ ደቡብ አረቢያ የናግራንን ክርስቲያኖች ለመርዳት ሲዘምቱ ፓትርያርክ ዘሙሴ እሱም የኦየሩሳሌምን ገዳም ያቀናና በመጨረሻም በአባ ጴንጠሌዎን ገዳም ገብቶ ያረፈ አባት ጋር ዘምተው ድል አድርገው ሲመለሱ ይዘው የሄዱትን ጋሻ በስዕለት ለተድባባ ማርያም አስገብተውት በቦታው ይገኛል፡፡ እንዲሁም የእብራይጥ ሲኖዶስና የአረማይክ ቅዳሴ እግዚእ በቦታው ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ ገዳም ከ1000 ያላነሱ የብራና ጥንታዊያን መጸህፍት ይገኛሉ እነዚህም መጻህፍት ክፊሎቹ በጥንታዊት የአክሱም ዘመን መንግስት የተጻፈ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግም በመካከለኛ ዘመን የተጻፉ ናቸው፡፡ ተድባበ ማርያም ለትውልድ ካቆየቻቸው ቅርሶች መካከልም የሚታዩትና የሚዳሰሱት በጥቂቱ ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1. የበግ ምስልና እንደ ኮኮብ የሚያበራ የተቁለመለመ የበግ ቀንድ ያለበት መስቀል 2. ዐፄ ካሌብ ወደ ደቡብ አረቢያ የናግራንን (የመን) ክርስቲያኖች ለመርዳት ይዘውት የዘመቱት ጋሻ 3. የእብራይጥ ሲኖዶስና 4. የአረማይክ ቅዳሴ እግዚእ (ገበታ ቅዳሴ) 5. በአረማክ ቋንቋ የተጻፉ የስሌዳ መጻህፍት 6. 4. በአረበኛና በግእዝ የተጻፉ መጻህፍት 7. ወንጌል ዘወርቅ እየተባለ የሚጠራ ትልቅ የወርቅ ጉብጉብታ ያለበት ቅዱስ ወንጌል 8. የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ጳጳስ የቀደሰበት የእጅ መስቀል 9. የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ መስቀል 10. የዕጨጌ ዮሐንስ በትረ ሆሳዕና እና የእጅ መስቀል 11. የአቡነ አኖሪዎስ የእጅ መስቀል 12. የአቡነ ቄርሎስ የእጅ መስቀል 13. ስእርተ ሀና (የማርያም እናት፣ ቅድስት ሀና ጸጉር)፣ የተቀመጠበት የሽክላ ገንቦ ጥንታዊና በስነ-ጥበባዊ ይዘቱ የሚያስገርም ነው 14. ሄሮድስ የጨፈጨፋቸው ህጻናት ዓጽም በክፊል 15. የቅዱስ ጊዩርጊስ አወራ ጣት 16. 13. በአጠቃላይ የ28 ሰማእታት ዓጽም ይገኛል 17. የዐፄ ገላውዴዎስን ጨምሮ የስድስት ነገስታትና የአራት እጨጌዎች ዓጽም ይገኛል 18. የአጼ ዳዊት ዙፋን 19. የቅዱስ የሬድ ድጓ እና ጊዩርጊስ ወልደ አሚድ፣ ገድለ አዳም 20. ከ1000 የሚበልጡ ጥንታዊ የብራና መጻህፍት 21. ሉቃስ እንዳሳላት የሚነገርላት የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድህኖ 22. በርካታ ጥንታዊ የእጅና የመጾር መስቀል 23. 20.ልዩ ልዩ ንዋየ ቅድሳት 24. የነገስታት ዘውዶች፣ወንበርና አልባሳት 25. ባለ 3 ተከፍች የገበታ ስእልና ጥንታዊና ስነ ጥበባዊ ቅርሶች ይገኛሉ ስነ-ፅሁፍና ኪነ-ጥበብ ርእስ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም የሐዲስ ኪዳን የስርዓት መነሻ የቅኔ ምንጭ የደጔ ምልክት ነቅ ደጔ ከጠፋ በኋላ የድጔን ምልክት በመፍጠር ለትወልድ ያሰተላልፉ አዛዢ ጌራንና አዛዢ ዘራጉኤልን ያፈራች ዙሪያዋን በታላቅ ገዳማት እና አድባራት የተከበበች የአማርኛ ቋንቋ መገኛ እንደሆነች የሚነገርላት የጎንደር የጎጃምና የሽዋ እንዲሁም የወሎ መገናኛ ማእከል የሆነች ለስነ ልሳን ተመራማሪዎች ትልቅ የቅርስ ስፍራ የሆነችው ርእስ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርይም የታቦር ተራራ የቅኔ መገኛ ሰማንያ ጋሻ መሬት የሸፈነ የደንቆር ብሔራዊ ፓርክ ክልል የሚገኝባት ስትሆን ለኢትዮጵያ ታላቅ የታሪክ ማህደር ናት፡፡ ለበርካታ ጊዜያት በተፈጠሩ ክስተቶችና ወረራዎች አያሌ የቤተክርስትያን ንዋያተ ቅድሳት፣ ቅርሶች፣ መጸህፍትና፣ ሌሎችም ተቃጥለዋል፣ ወድመዋልም። በነዚህም ወረራዎች በርካታ ገዳማትና አድባራት ሲቃጠሉና ሲመዘበሩ ተድባበ ማርያም ግን ምንም አይነት ቃጠሎና የቅርስ ዝርፊያ አልደረሰባትም፡፡ ለዐዋቂዎች ጥበብን እንናግራቸዋለን ነገር ግን የዚህን ዓለም ጥበብ ወይም ያልፉ ዘንድ ያላቸውን የዚህን ዓለም ሹመች ጥበብ አይደለም፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን የወሰነውን ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን ጥበብ በምስጢር እንናገራለን፡፡ የእመቤታችን የፅዮን ማርያም ቤተክርስቲያን የንጉስ ጉላውዴዎስ ዜና መዋዕል ፣ ሰለሞን ገብረየስ። ጎጃም ውስጥ ጉዞዎች-ቅዱስ ሉቃስ ኢኮንስ እና ብራንክሌዎን እንደገና ተገኙ። 41965874 እ.ኤ.አ. የወሎ ጠቅላይ ግዛት ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ታሪክ በኢትዮጵያ - 1769–1916። ምስጋናው ታደሰ መላኩ የኢትዮጵያ ታሪክ - ጥራዝ ) - ኑቢያ እና አቢሲኒያ ፣ ኢኤ ዎሊስ ቡጌ (ገጽ 346 ፤ 351 ፤ 350 ፤ 353)። ተድባበ ማርያም (ተድባበ ጽዮን ፣ ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም) (ጽሑፍ እና ፎቶዎች)
31997
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%20%E1%8D%B2
ነሐሴ ፲
ነሐሴ ፲ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፵ ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፵፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፳፮ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፳፭ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮታዊ ሽግግር ደርግ የንጉሠ ነገሥቱን ችሎት እና የዘውድ ምክር ቤት በመሻር ሕገ-ወጥ ከማድረጉም ባሻገር በዚሁ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ታጣቂ ወታደሮችን እና ታንክ ጭምር በማሠማራት የመሣሪያ ኃይሉን አሳየ። በተያያዘ ሁኔታ ኤርትራውያንን የሚወክሉ የፓርላማ አባላት ሥራቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ። ዕለተ ሞት ፲፱፻፺፭ ዓ/ም - የኡጋንዳ አምባ-ገነን ፕሬዚደንት የነበረው ኢዲ አሚን በስደት በሚኖርበት ሳዑዲ አረቢያ ላይ በተወለደ በ፸፰ ዓመቱ አረፈ። ዋቢ ምንጮች
22348
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%8C%82
ጉጂ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ጉጂ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
47872
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%A9%E1%88%B5%20%E1%88%8A
ብሩስ ሊ
ብሩስ ሊ ( 1933-1965 አም) ዝነኛ ቻይናዊ-አሜሪካዊ የኩንግ-ፉ ፊልም ተዋናይ ነበር። የአሜሪካ የፊልም ተዋናዮች
48564
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%9D%E1%8D%90%E1%8B%AD
ፖምፐይ
ፖምፐይ (114-56 ዓክልበ.) በሮሜ መንግሥት ሪፐብሊክ መጨረሻ ቀኖች የሮሜ መንግሥት ወደ አምባገነንነት እንዲቀየር ከጣሩት ሰዎች አንዱ ነው። በ68 ዓክልበ. ፖምፐይ፣ ዩሊዩስ ቄሳር እና ክራሶስ የተባሉት አለቆች ሦስትዮሽ መንግሥት መሰረቱ። ከዚህ በኋላ ዩሊዩስ ቄሳርና ፖምፐይ ለዋናው መሪነት ኃይል ሲታገሉ፣ ፖምፐይ በ56 ዓክልበ. በውግያ ተሸነፈ። ከዚህ በኋላ እራሱን በግብጽ ቢሸሸግም ተገኘና ተገደለ። ዩሊዩስ ቄሳር ከዚህ በኋላ ዋና አምባገነን ንጉሥ ሆነና ሪፐብሊኩ ተጨረሰ። የሮሜ መንግሥት
50345
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B8%E1%8B%8B%E1%88%B2%20%E1%8A%AA/%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%A8%E1%89%B5
ቸዋሲ ኪ/ምህረት
ከፍታ=1357 ማትር(4500ጫማ) ሕዝብ_ጠቅላላ=208 ህዝብ በግምት የሕዝብ_ጥግግት=2.5 ህዝብ ስፋት=250 ስኩዊር ኪ.ሜ የአይር ሁኔታ=ወይና ዳጋ የቦታ አቀማመጥ=ተራራማ የሕዝብ አሰፋፈር=የተራራቀ ቸዋሲ ቸዋሲ ኪ/ምህረት በአማራ ክልል አዊ ዞን ከ[ፋግታ ለኮማ] ወረዳ ከአ/ቅዳም በደቡብ-ምሥራቅ አቅጣጫ 9.5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ልዩ የቀበሌ ሥፍራ ነች። የኢትዮጵያ መልክዐ ምድር
11616
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%20%E1%8D%B2%E1%8D%AE
ነሐሴ ፲፮
ነሐሴ ፲፮ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፵፮ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፳ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፲፱ ዕለታት ይቀራሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች በዛሬው ዕለት በየዓመቱ ነሐሴ ፩ ቀን የሚጀመረውን ጾመ ፍልሰታ የሚፈቱበት ቀን ነው። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፶፮ ዓ/ም በጦርነት የተማረኩ ሰዎችን መብት ስለማስጠበቅና ስለማክበር የተዘጋጀው የጋራ ድንጋጌ (የጀኒቫ ኮንቬንሽን) በአሥራ ሁለት መሥራች አገሮች ተፈረመ። የቀይ መስቀል ማኅበርም አብሮ ተመሠረተ። ፲፱፻፷፬ ዓ/ም የዓለም አቀፍ ኦሊምፒክ ሸንጎ (እንግሊዝኛ፡ ) ሮዴዚያን (አሁን ዚምባብዌ) በዘረኛነቷ ምክንያት አባልነቷን ሠረዘ። ፲፰፻፺፮ ዓ/ም በዘጠና ሦስት ዓመታቸው እስከሞቱ ድረስ ለሀያ ሰባት ዓመታት ቻይናን የመሩት ዶንግ ዢያው ፒንግ ተወለዱ። ዕለተ ሞት ፲፱፻፸ ዓ/ም የመጀመሪያው የኬንያ መሪ ፕሬዚደንት ጆሞ ኬንያታ በተወለዱ በ ሰማንያ ስድስት ዓመታቸው አረፉ። ዋቢ ምንጮች
44132
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8C%E1%8C%8E%E1%88%B5
ሌጎስ
ሌጎስ (፣ /ሌጋስ/ ወይም /ላጎስ/) የናይጄሪያ ትልቅ ከተማ ነው።
3698
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%95%E1%8B%AE%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8C%8D
ፕዮንግያንግ
ፕዮግያንግ የስሜን ኮሪያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,222,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,767,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
16879
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%89%A4%E1%89%B7%20%E1%89%80%E1%8C%8B%20%E1%89%A0%E1%8B%8D%E1%8C%AA%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8C%8B
በቤቷ ቀጋ በውጪ አልጋ
በቤት ውስጥ መጥፎ ለውጭ ሰው ደግሞ ጥሩ የሆነ/ች ሰውን የሚገልጽ ተረትና ምሳሌ
46585
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%82%E1%88%9B%E1%88%8B%E1%8B%AB%20%E1%89%B0%E1%88%AB%E1%88%AE%E1%89%BD
ሂማላያ ተራሮች
ሂማላያ ተራሮች ደቡብ እስያን የሚለይ ከዓለም ሁሉ ታላላቅ የተራሮች ሰንሰለት ነው።
33724
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%89%80%E1%89%80%20%E1%8C%A0%E1%8C%85
ምድር የለቀቀ ጠጅ
ምድር የለቀቀ ጠጅ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ጥሩና ጠንካራ ጠጅ የይገባዋል ጠጅ ቤት ጠጅ ምድር የለቀቀ ነው። መደብ : ፈሊጣዊ አነጋገር
47678
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%90%E1%8A%95%E1%8C%83%E1%89%A5%E1%8A%9B
ፐንጃብኛ
ፐንጃብኛ (ፐንጃቢ) በፓኪስታንና በምዕራብ ሕንድ አገር ክፍሎች የሚነገር ሕንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋ ነው። በአረብኛ ጽሕፈት ወይም በሕንዳዊ ጽሕፈት (ጉርሙኪ አቡጊዳ) ሊጻፍ ይችላል። ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች
41865
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%85%E1%89%B2%E1%8D%8A
አንቅቲፊ
አንቅቲፊ በደቡብ (ላይኛ) ግብጽ በ1ኛው ጨለማ ዘመን የነቀን (3ኛው) እና የበህደት (2ኛው) ኖሞች ገዢ ነበረ። በዚያው ዘመን ከጤቤስ የራቁት ክፍሎች ወደ ደቡብም ሆነ ወደ ስሜን ከጤቤስ ፈርዖኖች (11ኛው ሥርወ መንግሥት) ያመጹ ነበር። ስለዚህ አንቅቲፊ የጤቤስ መንግሥት ተጋጣሚ እና የ«ቀቲዎች» ወገን (በ10ኛው ሥርወ መንግሥት በስሜን ግብጽ የገዙ) ደጋፊ ነበር። ይህ ምናልባት በጤቤስ ፈርዖን 1 አንተፍ ዘመን ይሆናል። የአንቅቲፊ ሕይወት ታሪክ በመቃብሩ ግድግዳዎች ስለ ተቀረጸ ይታወቃል። 1ኛው ኖም ከ2ኛውና 3ኛው ኖሞች ጋር በጤቤስ (4ኛው ኖም) ላይ እንደ ተባበሩ ይገልጻል። ሥራዊቱ ወደ ጤቤስ ዙሪያ ሄዶ የጤቤስ ሰዎች ፈርተው ከከተማቸው ለመውጣት አልደፈሩም በማለት ይመካል። የረሃብ ዘመን ሲሆን አንቅቲፊ ደቡብ ግብጽን በገብስ ይመግብ ነበር። ከዚህ በላይ ገብሱን ወደ ስሜንና ወደ ደቡብ ልኮ በንግድ ለመዋቢያ ዘይት ወይም ሌላ ሸቀጣሸቀጥ ይለዋወጥ ነበር። እንዲህ ስላደረገ፥ አንቅቲፊ ለራሱ የነበረው አስተያየት ታላቅ ነበር። «እኔ ወደር የለሽ ጀግና ነኝ... ወደ ፊት የሚመጡ ትውልዳት በ1 ሚሊዮን ዓመታት ውስጥ የእኔን ሥራዎች መወዳደር አይቻላቸውም!» በመቃብሩ ጽሑፍ ብሏል። የአንቅቲፊ ሕይወት ታሪክ ጥንታዊ ግብፅ የአፍሪካ መሪዎች
50615
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AA%E1%88%AD%E1%8C%8A%E1%8B%9D%20%E1%8A%A4%E1%8A%AE%E1%8A%96%E1%88%9A%E1%8A%AD%20%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%89%B2
ኪርጊዝ ኤኮኖሚክ ዩኒቨርሲቲ
ኪርጊዝ ኤኮኖሚክ ዩኒቨርሲቲ () በ ቢሽኬክ፣ ኪርጊዝስታን የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ነው።. የተመሰረተው በ1953 እ.ኤ.አ. ነው ። መምሪያ የኤኮኖሚ የሚሰጡዋቸውን የዓለም ኢኮኖሚ ዲፓርትምንት ኦፍ ፋይናንስ እና የገንዘብ ቁጥጥር ዲፓርትምንት ኦፍ አካውንቲንግ, ትንተና እና ቅድሚያ ዲፓርትመንት የቱሪዝም, ነፃ እና ዓይነቶች ዲፓርትምንት ኦፍ የተተገበሩ ዲፓርትምንት ኦፍ ሳይንስ ምርቶች ወደ ነው ምርቶች እና በዳግም ዲፓርትመንት ጋር ይገናኛሉ ስልቶች ውስጥ ኤኮኖሚክስ ዲፓርትምንት ኦፍ ስቴት እና አዲስ አበባ ዲፓርትምንት ኦፍ የውጭ ቋንቋዎች ዲፓርትምንት ኦፍ ፍልስፍና እና ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ዲፓርትምንት ኦፍ ኤኮኖሚክስ, ማኔጅመንት እና ግብይት ዲፓርትምንት ኦፍ የባንክ እና ኢንሹራንስ
9245
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A8%E1%8B%8D
ጨው
ጨው ማለት በጥንተ ንጥር ረገድ በተለይ (ሶዲየም ክሎሪድ) ነው። የተሠራው ከሶዲየም () እና ክሎሪን () ንጥረ ነገሮች ነው። ይህ ማዕደን በምግብ ውስጥ ይበላል። ጣዕም ለመጨመር እንዲሁም የምግብን ኹኔታ ለማስጠበቅ በጣም ይጠቅማል። ጨው የምግብን ኹኔታ ስለሚያስቆይ፣ ሥልጣኔ በግብጽ ወዘተ. እንዲጀመር የጨው ጥቅም አይነተኛ ሚና ነበረው። ከጥቅሙ የተነሣ በ1 ወራት ውስጥ የሚበላሽ ምግብ እንግዲህ ከወራቱ በኋለ እንዲቆይ ተደረገ። ከዚህም በላይ፣ እንዲህ ያለ ምግብ በረጅም ጉዞ ላይ እንደ ሥንቅ መውሰድ ከዚያ ጀምሮ ተቻለ። በጥንታዊ ዘመናት ጨው ዕጅግ ከፍ ያለ ዋጋ ስለነበረው በቻይና በግሪክ በመካከለኛ ምሥራቅም ሆነ በአፍሪቃ ውድ የንግድ ቅመም ሆኖ ተቆጠረ። በሜዲቴራኔያን ዙሪያ እንዲሁም በሮማ መንግሥት፣ ጨው እንደ ገንዘብ (አሞሌ) አገለገለ። ይሁንና ሰዎች ጨው ከውቅያኖስ ጨዋማ ውሃ ማስገኘት በተማሩበት ጊዜ፣ የጨው ዋጋ ተቀነሠ። የፊንቄ ሰዎች ብዙ የውቅያኖስ ውኃ በየብስ ላይ አፍስሰው ውኃው ከተነነ በኋላ ጨውን አከማችተው ይሽጡት ነበር። አንዳንዴ ደግሞ ጨው በጦርነት ጊዜ የከተማ ሰብል ለማበላሽ በእርሻ ላይ ተበትኖ እንደ ቅጣት መሣርያ ያገልግል ነበር። ለምሳሌ የአሦር ሰዎች ይህን በጎረቤቶቻቸው ላይ እንዳደረጉ በታሪክ መዝገቦች ይባላል።
34782
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%88%B0%E1%88%8D
አምባሰል
አምባሰል በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኝ ወረዳ ሲሆን ስሙ በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኝ አምባ ስም ይመነጫል። አምባሰል ወረዳ፣ በደቡብ ምዕራብ የባሽሎ ወንዝ ከጠንታ ወረዳ ሲለየው፣ በደቡብ የባሽሎ ገባሪ የሆነው ወላኖ ወንዝ ከኩታበር፣ እንዲሁ የ ሚሌ ወንዝ ደግሞ በስተ ደቡብ ምስራቅ ከተሁለደረ ወረዳ ይለየዋል። 44% የሚሆነው የወረዳው ክፍል ተራራማ፣ 36% ወጣ ገባ፣ 12% ገደላማ ሲሆን 7.5% ብቻ ለጥ ያለ ሜዳ ነው። ስለሆነም በዚህ ወረዳ አራት አይነት የአየር ንብረቶች ይገኛሉ፦ ውርጭ፣ ደጋ፣ ወይና ደጋ እና ቆላ፣ እያንዳንዳቸው .47%፣ 29.53%፣ 49.64%፣ 20.36% ይይዛሉ። የዚህ ወረዳ ታላቁ ከተማ ውጫሌ ሲሆን በአካባቢው በሚገኝ የተፈጥሮ ከሰል ክምችት ይታወቃል። የኢጣሊያ ወራሪ ሃይል ይህን የከሰል ክምችት አገር እስከለቀቀበት ዘመን ድረስ ይጠቀም ነበር። የዓፄ ይኩኖ አምላክ እናት ከሰገረት እንደመጣች ሲነገር፣ አባቱ ደግሞ ከዚህ ቦታ እንደመነጨ ይጠቀሳል። በዚህ ምክንያት ይመስላል፣ የዚህ አምባ ባለስልጣኖች ጃንጥራር በሚል ልዩ ማዕረግ ከጥንት ጀምሮ እስከ ንጉሳዊው ስርዓት ፍጻሜ አካባቢውን ያስተዳድሩ ነበር ( ከቅርብ ምሳሌ እቴጌ መነን የጃንጥራር አስፋው ልጅ ነበሩ)። የይኩኖ አምላክ የልጅልጅ የሆኑት ዓፄ ጅን አሰገድ ተገዳዳሪ የነገሥታት ወንድ ልጆችን በዚህ ወረዳ በሚገኘው አምባ ግሸን ላይ ማሳሰር እንደጀመሩ ታሪክ ጸሐፊው ዋሊስ ባጅ ይጠቅሳል። እኒህ የሚታሰሩት ሰዎች ቤተ እስራኤል ወይንም በቀላሉ እስራኤላውያን ይባሉ ነበር። ስለሆነም ከአምባ ግሸን አጠገብ የሚገኘው ተራራ አምባ እስራኤል ወይንም አምባ ሰል መባል ጀመረ ። በ1682 ዓ.ም. የታተመው የቪቼንዞ ኮሮኔሊ ካርታ አምባ ሰልን በአምኅራ ግዛት የሚገኝ ተራራ እና የንጉሳዊ ቤተሰቦች መያዣ እንደሆነ ያሳያል። ቆይቶ፣ የጣሊያን ወራሪዎች ከመምጣታቸው በፊት አምባሰል ከተራራ ስምነት ባሻገር የአስተዳደር ክፍል ስም በመሆን ከዋና ከተማው ማርየ ስላሴ ይተዳደር ነበር። በጣሊያን ወረራ ጊዜ የአምባሰል ዋና ከተማ ጎልቦ ሆነ፣ ለዚህም ምክንያቱ ለአዲስ አበባ - መቀሌ መንገድ ጎልቦ ስለሚቀርብ ነበር። ጣሊያኖች ሲባረሩ ዋና ከተማው ውጫሌ ተብሎ በወረዳነቱ ጸና። ቀጥሎ የአውርጃ ስርዓት ሲተገበር አምባሰል፣ ተሁለደረ እና ወረ ባቦ አንድ ላይ ሆነው የአምባሰል አውራጃን መሰረቱ። የአውራጃው ዋና ከተማ ሐይቅ ነበር። የደርግ ስርዓት በአውራጃነቱ ካስቀጠለው በኋላ የዞን ስርዓትን ሲተገብር አውራጃውን ወደ መሰረቱት ወረዳዎች በመክፍል አምባሰል በወረዳነቱ ጸና። ወረዳው በአሁኑ ወቅት 23 ቀበሌዎችን አቅፎ ይገኛል። ይሄው ከበፊት ከነበረው 34 ጭቃዎች ዝቅ ያለ ነው። ህዝብ ቆጠራ
17294
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8C%8D%E1%88%9B%E1%8B%8A%20%E1%8A%92%E1%8A%AE%E1%88%8B%E1%8B%AD
ዳግማዊ ኒኮላይ
ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ (መስኮብኛ፦ ፣ ሙሉ ስም፦ ኒኮላይ አሊየክሳንድሮቪች ሮማኖቭ) የመጨረሻው የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። የሩሲያ ፖለቲከኞች የአውሮፓ ታሪክ
52337
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%94%E1%89%B5%E1%8D%8D%E1%88%8A%E1%8A%AD%E1%88%B5
ኔትፍሊክስ
ኔትፍሊክስ (እንግሊዝኛ: ) በመስመር ላይ ፊልሞችን እና የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ለመመልከት የሚያስችል የዥረት አገልግሎት ነው። የውጭ መያያዣዎች / - የኔትፍሊክስ ዌብሳይት
45164
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8B%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%8A%9B
ፋርስኛ
ፋርስኛ ( /ፋርሲ/) በተለይ በኢራን፣ በአፍጋኒስታንና በታጂኪስታን የሚነገር የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። ታጂክኛ በታጂኪስታን የሚገኝ የፋርስኛ ቀበሌኛ ነው። ደግሞ ይዩ የፋርስኛ ታሪክ በሷዴሽ ዝርዝር ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች
16311
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A3%E1%8B%AD%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%88%B5%20%E1%89%AC%E1%8C%8B%E1%88%B5
አባይ ወይስ ቬጋስ
አባይ ቨርሰስ ቬጋስ በኢትዮጵያዊያን እና በውጭ ሀገር ዜጎች የተሰራ ፊልም ነው። ይህ ፊልም ከኢትዮጵያ ፊልሞች ለየት የሚያደርገው በተሻለ የፊልም ዕውቀት እና የፊልም መሳሪያዎች በተለይም በተባለው ካሜራ የተቀረጸ ፊልም በመሆኑ ነው። ቀረፃዎች በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ ከተሞች ተደርገዋል። በፊልሙ ላይ ዳይሬክተሩ ቴዎድሮስ ተሾመን ጨምሮ ሌሎች አንጋፋ እና ወጣት ተዋንያን ተሳትፈውበታል። ፊልሙ በሀገሪቱ ሲኒማ ቤቶች መታየት የጀመረ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። ይህ ፊልም ሙሉ ፕሮዳክሽኑ በቴዲ ስቱዲዮ ፕሮዳክሽን የተሠራ ሲሆን የእያንዳንዱ ተሳታፊ የስራ ድርሻ ከዚህ እንደሚከተለው ነው። ደራሲ እና ዳይሬክተር፡ ቴዎድሮስ ተሾመ 1ኛ ረዳት ካሜራ፡ ሳልቫዶር ቬጋ 2ኛ ዩኒት ፎቶግራፍ ዳይሬክተር፡ ብስራት ጌታቸው የፎቶግራፍ ዳይሬክተር፡ ማቲያስ ሹበርት ረዳት ዳይሬክተር /ኢትዮጵያ/፡ ያሬድ ሹመቴ ፕሮዳክሽን ማናጀር /ኢትዮጵያ/፡ በኃይሉ ተሾመ፣ ነብዩ ታደሰ ማጀቢያ ሙዚቃ፡ ሱልጣን ኑሪ (ሶፊ)፣ ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) ላስ ቬጋስ ፕሮዲዩሰር፡ ትሬቨር ጆንስ ድምጻውያን፡ ሃመልማል አባተ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ማዲንጎ አፈወርቅ ስክሪን ፕሌይ፡ ቴዎድሮስ ተሾመ፣ ሠለሞን ቦጋለ፣ ፈለቀ አበበ፣ ያሬድ ሹመቴ፣ ማርክስ ናሽ ዋና አዘግጅ፡ ቴዎድሮስ ተሾመ የኢትዮጵያ ፊልሞች
18467
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%8D%E1%89%B8%E1%8A%AE%E1%88%89%20%E1%89%80%E1%88%B5%20%E1%89%A0%E1%89%80%E1%88%B5%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8A%9B%E1%88%8D%20%E1%88%81%E1%88%89
ታልቸኮሉ ቀስ በቀስ ይገኛል ሁሉ
ታልቸኮሉ ቀስ በቀስ ይገኛል ሁሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትግስትን የሚመክር ተረትና ምሳሌ መደብ :ተረትና ምሳሌ
3751
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8B%AB%E1%88%9C
ኒያሜ
ኒያሜ የኒጀር ዋና ከተማ ነው። በ1918 ዓ.ም. የፈረንሳይ ቅኝ መንግሥት መቀመጫ ሆነ። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር በ1994 ቆጠራ 674,950 ነበረ። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
46234
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%8D%8B%E1%89%B3%E1%88%85%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%20%E1%88%B2%E1%88%B2
አብደል ፋታህ አል ሲሲ
አብደል ፋታህ አል ሲሲ የግብጽ ፕሬዚዳንት ነው። የአፍሪካ መሪዎች
22710
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%8B%9B%E1%88%9D%E1%88%AD
ኣዛምር
ኣዛምር () ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ መልካም ሰማያዊ አበቦች ያሉበት ዛፍ ነው። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ወይናደጋ ይገኛል። የተክሉ ጥቅም የቡቃያ ውጥ ለተቅማጥና ለወስፋት ሕክምና ይጠቀማል። ጽኑ እንጨቱ በምዕራብ አፍሪካ ለቤት አሠራር ይጠቀማል። የኢትዮጵያ እጽዋት
49007
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%88%8A%E1%8A%95%20%E1%8C%8D%E1%8B%B5%E1%8C%8D%E1%8B%B3
የበርሊን ግድግዳ
የበርሊን ግድግዳ በቅዝቃዛው ጦርነት ወቅት ከ1953 እስከ 1982 ዓም ድረስ በምዕራብ በርሊን ዙሪያ ከምሥራቅ ጀርመን የለየ ግድግዳ ነበረ። የጀርመን ታሪክ ሥነ ህንጻ
50729
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8B%9B%E1%8B%9B
ሀንድዛዛ
ሀንድዛዛ (እ.ኤ.አ. በ 2009 የተወለደው) የሶሪያ ቴኒስ ተጫዋች ነው። እሱ በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ውስጥ ተወዳዳሪ የሌለው ታናሽ አትሌት ነው ፡፡ በዮርዳኖስ የምዕራብ እስያ ኦሎምፒክ ውድድር የሴቶች የሴቶች የመጨረሻ ውድድር ላይ የሊባኖስ ማሪያና ሳሃኪያንን 4 ለ 0 አሸንፋዋለች ፡፡ በኦሎምፒክ ውስጥ በጠረጴዛ ቴኒስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ተወዳዳሪ ለመሆን የቻለች ፡፡
53533
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%B2%E1%88%B5%20%E1%88%83%E1%8B%AB%E1%88%8B%E1%89%B5
የአክሲስ ሃያላት
ሃያ ዘንግ በጣም የተከለከለ ሰው ነበር እና አሳ እና ኑድል መብላት ይወድ ነበር።
51195
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8B%AB%E1%88%B5%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AB
አልያስ መልካ
ኤልያስ መልካ ገረሱ ታህሳስ 10 ቀን 1977 – ጥቅምት 4 ቀን 2019 የኢትዮጵያ ሪከርድ አዘጋጅ እና ግጥም ደራሲ ነበር። በ 1993 ዓ.ም የወጣውን የቴዲ አፍሮ የመጀመሪያ አልበም አቡጊዳ በተሳካ ሁኔታ በማቀናበር ኤልያስ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ኤልያስ ከአርባ በላይ የስቱዲዮ አልበሞችን ያቀናበረ ሲሆን በዘመናዊ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ከብዙ እና አስተዋይ ዘፋኞች ጋር ሰርቷል። እ.ኤ.አ. 4 ቀን 2019 እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል።
41113
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%8B%B4%E1%8B%8E%E1%8A%95
አራዴዎን
አራዴዎን (ዕብራይስጥ፦ አርዋዲ) ከከነዓን ልጆች አንዱ ነበረ። በፊንቄ ደሴት ላይ አራድ (አርዋድ በአሁኑ ሶርያ) የተባለው ከተማ ስሙን ከርሱ እንዳገኘው ይባላል። አለቃ ታዬ እንደ ጻፈው፣ በኩሽ ንጉሥ ሓር (ሆርካም) 15ኛ ዓመት ረሃብ በእስያ ስለ ደረሰ፥ ከዚሁ አርዋዲ ልጆች መካከል አንዱ አይነርና ሚስቱ እንተላ ከከነዓን አገር ፈልሰው ወደ ኩሽ መንግሥት ገቡ፣ በደጋም ሲኖሩ የቅማንት ብሔር ወላጆች ሆኑ። የኖህ ልጆች
15177
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8D%88%E1%88%AA%20%E1%88%9C%E1%8B%B3%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%88%B1%E1%88%9D
ለፈሪ ሜዳ አይነሱም
ለፈሪ ሜዳ አይነሱም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
3691
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%88%9B
ሮማ
ሮማ ወይም ሮሜ (ጣልያንኛ፦ ) የጣሊያን ዋና ከተማ ነው። በጥንታዊ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ከተማው የተሠራው በመንታ ወንድማማች ሮሙሉስና ሬሙስ በ761 ዓክልበ. ነበረ። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ደግሞ ይዩ፦ የሮሜ መንግሥት ዋና ከተሞች የጣልያን ከተሞች
16380
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%88%BD%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%8A%A1%E1%8A%A1%E1%89%B3%20%E1%89%A0%E1%8D%8A%E1%89%B5
ሽሽት ከኡኡታ በፊት
ሽሽት ከኡኡታ በፊት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ኡኡታ ከመድረሱ በፊት ቶሎ መሸሽ ለማምለጥ ይረዳል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
48573
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%88%AA%E1%8A%93%20%E1%89%A2%E1%88%8D%E1%8A%AD
ኢሪና ቢልክ
ኢሪና ቢልክ (1970 እ.ኤ.አ.፣ ኪየቭ፣ ሶቪዬት ሕብረት) የዩክሬን ዘፋኝ ነች።
3160
https://am.wikipedia.org/wiki/1978
1978
1978 አመተ ምኅረት ሐምሌ 20 ቀን - ሚልተን ኦቦቴ 2ኛ ጊዜ ከዑጋንዳ መሪነት ወረዱ። ነሐሴ 20 ቀን - በመርዝ ጋዝ አደጋ በካሜሩን 1700 ሰዎች ሞቱ። ጳጉሜ 2 ቀን - ዴስሞንድ ቱቱ በኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ። ፖርቱጋልና እስፓንያ ወደ አውሮፓ ህብረት ተጨመሩ።
53184
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%9C%E1%88%8E%E1%8B%B2%20%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%88%B5%20%E1%8A%A4%E1%8D%8D.%E1%88%B2
ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ኤፍ.ሲ
ማሜሎዲ ሰንዳውንስ እግር ኳስ ክለብ () (በቀላሉ ሰንዳውንስ () በመባል የሚታወቀው) በደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ሊግ ስርዓት የመጀመሪያ ደረጃ በሆነው በፕሪምየር እግር ኳስ ሊግ ውስጥ የሚጫወት ማሜሎዲ ፣ ፕሪቶሪያ በ ግዛት ውስጥ የሚገኝ የደቡብ አፍሪካ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ክለብ ነው። በ1970 ዎቹ ውስጥ የተመሰረተ, ቡድኑ በሎፍተስ ቬርስፌልድ ስታዲየም ውስጥ የቤት ውስጥ ጨዋታዎችን ይጫወታል. ሰንዳውንስ እ.ኤ.አ. በአሁኑ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ የፒኤስኤል ዘመን በጣም ስኬታማ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የ2016 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ, የ2017 አሸንፈዋል እና የ2016 የካፍ የአመቱ ምርጥ ክለብ ተመረጡ። በአገር ውስጥም ኔድባንክ ዋንጫን ስድስት ጊዜ, ኤምቲኤን 8 አራት ጊዜ እና ቴልኮም ኖክውትን አራት ጊዜ አሸንፈዋል። በፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ የተሳተፈ የመጀመሪያው የደቡብ አፍሪካ ቡድን ሲሆን 6ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። ሰንዳውንስ በደቡብ አፍሪካዊው የቢዝነስ ታጋይ ፓትሪስ ሞቴፔ ባለቤትነት የተያዘ ሲሆን በገበያ ዋጋ በአፍሪካ ውስጥ በጣም ውድ ከሆኑ ክለቦች አንዱ ነው። ክለቡ በአገር ውስጥ "ጫማ ሻይን እና ፒያኖ" በሚባለው ልዩ የአጥቂ አጨዋወት ይኮራል። ባለፉት አመታት ይህ የአጨዋወት ዘይቤ በወጣቶች ቡድኖች እና በሴቶች እግር ኳስ ቡድን ውስጥ ይንፀባረቃል። በ2021, ሰንዳውንስ ሁለቱንም የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና የካፍ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን በማሸነፍ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል።.
44438
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%8A%90%20%E1%8B%8D%E1%89%A0%E1%89%B5
ሥነ ውበት
ሥነ ውበት () ስለ ስሜታዊ ግንዛቤ የሚመረምር የፍልስፍና ዘርፍ ነው። ያንድን ነገር ጥቅም፣ ይዞታ፣ ምክንየት ወዘተ... ከመመርመር ይልቅ፤ የዚያን ነገር ስሜት ቀስቃሽነት የሚያጠና ክፍል ነው። ከዚህ አኳያ፣ የሥነ ውበት ፈላስፋዎች አጥብቀው የሚያጠይቁት ሰዎች ምን መስማት፣ ማየት፣ ማሽተት፣ መንካት እና መቅመስ እንደሚወድዱ ነው። ለስሜት ተፈላጊ የሆነ ነገር ውበት አለው ይባላል። ይሁንና ውበት በራሱ ከነገሮች የሚፈልቅ ሳይሆን ከሰው ልጅ ኅሊና ውስጣዊ ሁኔታ የሚመነጭ ነው። የተለያዩ ሰዎች አንድን ነገር ውብ ወይንም ፉንጋ ብለው ሊረዱ ይችላሉ። ምክንያቱም ውበት ከነገሩ ጋር ያለ ሳይሆን ከታዳሚው አዕምሮ የሚፈልቅ ስለሆነ። ውበት ከተፈጥሮ ብቻ ሳይሆን ከሰው ስራም ይመነጫል። ይህም የሚከናወነው በኪነ ጥበብ ነው። «ኪነ-ጥበብን ለማመንጨት የውበት ድርሻ ምንድን ነው?» «ውበትስ እንዴት ሊፈጠር ይችላል?» የሚሉት ጥያቄዎች በዚህ የፍልስፍና ዘርፍ ይመረመራሉ። በመጀመርያ ሥነ ውበት ማለት እግዚአብሔር በ፮ቱ ቀናት ውስጥ የፈጠራቸዉ ውብ የእጆቹ ስራዎቾ ናቸው። ከነዚህ ውስጥም የእፅዋትን የአበቦችን ሥነ ውበት በምንመለከትበት ጊዜ አስደናቂ ቀለማት፣ አስደናቂ የቅርፅ አጨራረሶች፣ ወቅቶችን እየጠበቁ እራሳቸውን ለእይታና መአዛቸውን ለሰው ልጅ ደስታን የሚያጎናፅፉ፣ ልዮ የስነ ውበት መድረኮችና መታያዎች፣ ዘመን የማይሽራቸዉ ዘናጮች ሊባሉ ተቻለ። በመጽሐፍ ቅዱስ ላይም የእግዚአብሔር ቃል ስለ አበቦች ስነ ዉበት ሲናገር «ጠቢቡ ሰለሞን ከእነዚህ አበቦች እንደ አንዱ አለበሰም» ተብሎ ተፅፏል ። የወፎች ዉበት አሁንም ሥነ ውበትን ስንመለከት የወፎች ሥነ ውበት በጣም ያስደንቃል። የወፎች ሥነ ውበት ከአበቦች ሥነ ውበት ጋር ብዙ ተመሣሣይነት አላቸው። ሁለቱም የብዙ የተፈጥሮ ህብረቀለማት ባለቤቶች ናቸው። የአበቦችን የወፎችን ሥነ ውበት ለመመልከት በዐይነ ህሊናችን ወደ አንድ ሰፊ የአበባ መስክ ከጥዋቱ ፩ ሰአት እስከ ፫ ወይም ከሰአት በኋላ ከ፲ እስከ ፲፪ ባለው ሰአት ብንሂድ በደንብ አይነ ህሊናችን ሊከፈት ይችላል··· አበቦችን ስንመልከት ፡ የተለያየ ቀለማቸውን፣ ቅርፃቸውን ፣ ወፎችን ስንመልከት፤ የተለያየ ቀለማቸውን፣ ቅርፃቸውን ፤ ወፎች አበቦችን እየቀሰሙ በተለያየ ውብ ድምፅ ሲያቀነቅኑ ሲያፏጩ ሲያዜሙ ስናዳምጥ ሲደንሱ ስንመለከት ፤ አበቦች ፀጥታን ተላብሰው በወፎች ሙዚቃ የሚያውደውን ውብ ጠረናቸውን ከግራ ወደቀ፣ በውዝዋዜ እየነሰነሱ ዳንሳቸውን ስንመለከት ፤ የዚህ ሁሉ ጥምር ሥነ ዉበት ይባላል። ሥነ ውበት
15160
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%8B%9C%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%80%E1%8A%93%E1%89%80%E1%8A%90%20%E1%8C%BD%E1%8B%B5%E1%89%85%20%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%80%E1%8A%93%E1%89%80%E1%8A%90%20%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%89%85
ለእግዜር የተቀናቀነ ጽድቅ ለንጉስ የተቀናቀነ ወርቅ
ለእግዜር የተቀናቀነ ጽድቅ ለንጉስ የተቀናቀነ ወርቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለንጉስና ለእግዚአብሔር አብራችሁ ተናገሩ ይመስላል የመልዕክቱ ይዘት። ተረትና ምሳሌ
2543
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%8D%8D
ፈፍ
ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ ፏ ፈፍ (ወይም አፍ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 17ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 17ኛው ፊደል "ፔ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ፋእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 17ኛ ነው። የፈፍ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአፍ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ረ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ፔ» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ፕ» ሆኖ እንዲሰማ መጣ። ኋላም «ፍ» የምለውን ተናባቢ ደግሞ አሰማ። የከነዓን «ፔ» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ፔ» የአረብኛም «ፋእ» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ፒ» () አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት () እና የቂርሎስ አልፋቤት () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ፈፍ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፹ (ሰማንያ) ከግሪኩ በመወሰዱ እሱም የ«ፈ» ዘመድ ነው።
15154
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%88%20%E1%8C%8E%E1%8D%88%E1%88%AC%20%E1%88%8B%E1%88%A8%E1%8C%8B%E1%8C%88%E1%8C%A0%20%E1%8B%88%E1%88%AC
ለገደለ ጎፈሬ ላረጋገጠ ወሬ
ለገደለ ጎፈሬ ላረጋገጠ ወሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተገቢው ናቸው ተረትና ምሳሌ
16611
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%8A%93%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8D%88%E1%88%AA%E1%8B%AB%20%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%89%A5%E1%88%AB%20%E1%88%88%E1%88%9B%E1%88%B5%E1%8A%A8%E1%88%AA%E1%8B%AB
ቁና ለመስፈሪያ ብርብራ ለማስከሪያ
ቁና ለመስፈሪያ ብርብራ ለማስከሪያ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቁና ብርብራ መደብ : ተረትና ምሳሌ
8774
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%8A%92%20%E1%89%BC%E1%89%B5%E1%8B%8A%E1%8A%95%E1%8B%B5
ኮርትኒ ቼትዊንድ
ኮርትኒ ቼትዊንድ (እንግሊዝኛ፡ ) በደራሲው ዲጀይ መክሄይል ልቦለድ ፔንድራጎን ውስጥ አንዲት ወጣት ሴት ልጅ ናት። ኮርትኒ ቼትዊንድ ናት የከንፍር ወዳጅ ለቦቢ ፔንድራጎን፣ የቀዳሚነቱ መንገደኛ በፐንድራጎኑ ልቦለድ ናት። በአንደኛው መፅሐፉ ልቦለድ (ሻጩ የሞት) ኮርትኒ የዐሥራ አራት ዓመት አሮጊት ናት፣ በሰባተኛ መፅሐፍ (የኲለኑ ጨዋታዎች) ዐሥራ ሰባት ናት። ሥነ ጽሁፍ
22670
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%8D%E1%89%A3
ተልባ
ተልባ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር በኢትዮጵያ ወይም በየትም አገር ተልባ ስለ ዘሩ ይታረሳል። የተክሉ ጥቅም ባጠቃላይ የሚያለዝብ የሚያስቀምጥ መጠጥ ሆኖ ይጠቀማል። ከሁዳዴ ጾም በኋላ ለፋሲካ ድግስ ለማዘጋጀት የሚያለዝብ ተልባ መጠጥ ይጠጣል። መጠጡም ለመስራት፣ ዘሮቹ ትንሽ ይጠበሱና ይፈጩ። የቀቀለ ዘሩ መዳን ለማፋጠን በቁስል ላይ ይደረጋል። ይህ ዘዴ ደግሞ ጥይት ከቁስል ለማውጣት እንደሚረዳ ተጽፏል። የተልባ ወጥ ይሠራል። ከዘሩ ምግብ በላይ ስለ ዘይቱ እና ስለ ጭረቱ (ተልባ እግር) ይታረሳል። ተልባን መብላት ኮሌስትሮልን ከደም ለማጥራት፣ የደም ግፊትንም ለማሳነስ እንደሚችል በዘመናዊ ሳይንስ ታውቋል። የደረቀ ተልባ ዘር መረቅ በስኳር ለትቅማጥ መስጠቱ ተዘግቧል። የኢትዮጵያ እጽዋት
3812
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%8B%AD%E1%8D%94
ታይፔ
ታይፔ የታይዋን ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 7,871,900 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,722,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ1886 ዓ.ም. በይፋ የታይዋን መቀመጫ ሆነ። በጃፓን ገዥነት (1887-1937 ዓ.ም. ስሙ ታይሆኩ ተባለ። የቻይና ከተሞች ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
48642
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8C%AD%E1%8A%95%20%E1%88%BD%E1%8A%95%E1%8A%A9%E1%88%AD%E1%89%B5
ቀጭን ሽንኩርት
ቀጭን ሹንኩርት () የሽንኩርት አስተኔ አባልና የሽንኩርት /ቀይ ሽንኩርት ዘመድ ነው። ለእስያ፣ ለአውሮፓና ለስሜን አሜሪካ ኗሪ ተክል ነው። የተከተተው አገዳውም በአበሳሰል ይጠቀማል።
48282
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%E1%88%9B%20%E1%8C%AD%E1%8B%A8%E1%8A%95
ሲማ ጭየን
ሲማ ጭየን (ቻይንኛ፦ ) ከ153 እስከ 94 ዓክልበ. ድረስ የቻይና ታሪክ ጸሐፊ ነበረ። በተለይ በ100 ዓክልበ. ግድም ስላሳተመው «የታላቁ ታሪክ ጸሐፊ መዝገቦች» ወይም «ሽጂ» ይታወቃል። በዚህ መጽሐፍ የቻይና ታሪክ ከኋንግ ዲ (2389 ዓክልበ. ግድም) ጀምሮ እስከ ራሱ ዘመን ድረስ ይጽፋል። የቻይና ሰዎች የቻይና ታሪክ
3747
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%89%B5%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%8B%B1
ካትማንዱ
ካትማንዱ የኔፓል ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,203,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 729,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
20232
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%88%B9%E1%8A%95%20%E1%89%A4%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%89%80%E1%8B%B3%E1%88%B9%E1%8A%95
ንጉስ አንጋሹን ቤተክርስቲያን ቀዳሹን
ንጉስ አንጋሹን ቤተክርስቲያን ቀዳሹን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
42013
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%89%B6%E1%88%9B%E1%8C%89%E1%88%B5
ሮቶማጉስ
ሮቶማጉስ በአሁኑ ሩዋን በፈረንሳይ አገር የተገኘ የሮሜ መንግሥት ከተማ ነበር። ከሮማውያንም በፊት ኗሪ ኬልቶች ራቶማጎስ ይሉት ነበር። የሮማውያን ከተማ በአውግስጦስ ቄሣር ዘመን ተመሠረተ። በ3ኛው ክፍለ ዘመን ዓ.ም. ከተማው በልማቱ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ነበር። ሮማውያን ታላቅ አምፊቴያትር (እንደ ስታዲዩም ከቤት ውጭ የሆነ ቴያትር) እንዲሁም ታላላቅ የፍልወሃ ባኞዎች ሠርተው ነበር፣ ከዚህ በላይ የአሣ ገበያ እንደ ኖረ ይታወቃል። የቀድሞ ከተሞች የሮሜ መንግሥት
14203
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%AD%20%E1%8D%B2%E1%8D%AB
ጥር ፲፫
ጥር ፲፫ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴፫ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፴፪ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፷፬ ዓ.ም.፣ ደጃዝማች ካሳ ምርጫ (አባ በዝብዝ) በአክሱም ጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን ስመ መንግሥታቸው "ዮሐንስ ራብዓዊ" (ዮሐንስ ፬ኛ) ተብሎ፣ በጳጳሱ በብፁዕ አቡነ አትናቴዎስ እጅ ተቀብተው በሥርዓተ መንግሥት ንጉሠ ጽዮን፣ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው ነገሡ። በታሪክ እንደተመዘገበው በዚሁ ንግሥ ምክንያት ሦስት ቀን በዓል ሆኖ፣ ለግብር ፬ ሺህ ሰንጋ ታርዶ፣ ፶ ጉንዶ ማር የፈጀ፣ ፻፶ ሺህ ገንቦ ጠጅ ቀርቦ፣ በደስታ ሲበላ ሲጠጣ ሰንብቷል። ፲፱፻፴፫ ዓ/ም የፋሺስት ኢጣሊያን ሠራዊት ጠራርጎ ለማስወጣት የተቀጣጠለውን ዘመቻ ከፍጻሜ ለማድረስ ከሱዳን ድንበር ወደ ኢትዮጵያ የዘለቁት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ አርበኞችና የእንግሊዝ ጦር፣ በኦሜድላ ላይ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ የሆነውንና የይሁዳ አንበሳ ከመሐሉ የሚገኝበት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማን ተከሉ፤ አውለበለቡ። ፲፱፻፵፬ ዓ.ም. ለአዲስ አበባ ሕዝብ የውሃ አገልግሎት የሚሰጠው የገፈርሳ ግድብ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተመረቀ። ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. ኢትዮጵያ ሦስተኛውን የአፍሪቃ እግር ኳስ ውድድር የግብፅን ቡድን አራት ለ ሁለት አሸንፋ ዋንጫውን ተሸለመች። ለኢትዮጵያ ቀዳሚውን ግብ ያስቆጠረው የቴሌው ግርማ ዘለቀ ሲኾን፣ የጊዮርጊሱ መንግሥቱ ወርቁ በ፹፬ኛውና በ፻፲፯ኛው ደቂቃ ሁለተኛና አራተኛውን፣ ኢታሎ ቫሳሎ በ፻፩ኛው ደቂቃ ሦስተኛውን ለማስገባት ችለዋል። ያልተደገመውንና ሕዝቡም እየናፈቀ ያለው የአፍሪቃ ዋንጫ ለኢትዮጵያ ያስገኙት ፩. ጊላ ሚካኤል ተስፋ ማርያም ፪. ክፍሎም አርአያ ፫. አስመላሽ በርሔ ፬. በርሔ ጎይቶም ፭. አዋድ መሐመድ ፮. ተስፋዬ ገብረ መድኅን ፯. ግርማ ዘለቀ/ተክሌ ኪዳኔ ፰. መንግሥቱ ወርቁ ፱. ሉቻኖ ቫሳሎ (አምበል) ፲. ኢታሎ ቫሳሎ ፲፩. ጌታቸው ወልዴ ሲሆኑ ተጠባባቂዎች ደግሞ ጌታቸው መኩሪያ፣ እስማኤል ጊሪሌ፣ ብርሃኔ አስፋው፣ ኃይሌ ተስፋ ጋብር፣ ነፀረ ወልደሥላሴ ነበሩ። አሰልጣኞች ይድነቃቸው ተሰማ፣ ፀሐየ ባሕረና አዳሙ ዓለሙ፣ ወጌሻው ጥላሁን እሸቴ ነበሩ፡፡ ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች ሪፖርተር፣ ኪንና ባህል - “ሳምንቱ በታሪክ”
52602
https://am.wikipedia.org/wiki/1%E1%8A%9B%20%E1%8B%A8%E1%88%A9%E1%88%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%92%E1%8A%AE%E1%88%8B%E1%88%B5
1ኛ የሩስያ ኒኮላስ
ኒኮላስ እሱ የሩሲያ ልዑል እና ከዚያ የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት ነበር።
31384
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%8B%AB%E1%8A%AB%20%E1%88%9B%E1%8A%AD%20%E1%8B%B0%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%88%85
ፍያካ ማክ ደልበህ
ፍያካ ማክ ደልበህ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። አባቱን ደልበህ ለዙፋኑ ተከተለው። ፍያካ ለ፲ ዓመታት እንደ ነገሠ ይዘገባል። በሌቦር ገባላ ኤረን አባቱ ደልበህና የፍያካ ልጅ ኦሎም በካይኸር፣ የናማ ልጅ፣ የነኽታን ወንድም ተገደሉ። በኋላ የተጻፉት የአራት መምህሮች ዜና መዋዕልና የአይርላንድ ታሪክ እንደሚሉት ግን፣ ደልበህ በገዛው ልጁና ተከታዩ በፍያካ ዕጅ ተገደለ። የፍያካ እናት ኤማስ ስትሆን ሶስት ሴት ልጆች ባንባ፣ ፎድላና ኤሪው ለፍያካ ወለደችለት፤ እነዚህም የአይርላንድ ደሴት ስያሜዎች ሆኑ። ፍያካ በራሱ በኩል ፲ አመታት ገዝቶ እርሱና የኦላም ልጅ አይ ማክ ኦላማን በዮጋን ዘእምበር እጅ ተገደሉ። ከዚያ በኋላ የዳግዳ ልጅ ከርማይት ሦስት ልጆች ማክ ኲል፣ ማክ ኬክት እና ማክ ግሬን አብረው ለንጉሥነቱ ተከተሉ። ቱዋጣ ዴ ዳናን
15464
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8C%A5%E1%88%AD%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%88%88%E1%89%A3%E1%8A%A5%E1%8B%B5%20%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%8B%E1%8B%A8%E1%8A%B8%E1%8B%8D%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8D%8A%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%88%80%20%E1%8B%AD%E1%8B%9E%20%E1%8B%A8%E1%89%B5%20%E1%88%B2%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%8A%B8%E1%8B%8D
ሚስጥርህን ለባእድ ለምን አዋየኸው ወንፊት ወሀ ይዞ የት ሲደርስ አየኸው
ሚስጥርህን ለባእድ ለምን አዋየኸው ወንፊት ወሀ ይዞ የት ሲደርስ አየኸው የአማርኛ ምሳሌ ነው። አትንገር ብየ ብነግረው አትንገር ብሎ ነገረው መደብ : ተረትና ምሳሌ
32783
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%85%20%E1%8A%AD%E1%89%A5
ታላቅ ክብ
ታላቅ ክብ በጂዎሜትሪ ማለት በማንኛውም ሉል ላይ ከሁሉ ትልቅ የሆነው ክብ ማለት ነው። እንዲያውም በሉሉ ላይ የሆኑት የታላቅ ክቦች ቁጥር ያልተወሰነ ነው። ክቡም ሉሉን በግማሽ ይለየዋል። በሉሉም ገጽ ላይ በማናቸውም 2 ነጥቦች በኩል የሚሄድ አጭሩ መስመር ሁሉ ታላቅ ክብ ላይ ይሆናል። ስለሆነም ታላቅ ክብ የሉል ጂዎዴሲክ ይሰኛል። መደብ :ሉል
20351
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%88%B3%E1%88%AD%20%E1%8A%90%E1%8C%AD%E1%89%B6%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%89%B0%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%8C%AD%E1%89%B6
እንደ ሳር ነጭቶ እንደ ውሀ ተጎንጭቶ
እንደ ሳር ነጭቶ እንደ ውሀ ተጎንጭቶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
15483
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%89%A2%E1%8B%98%E1%8C%88%E1%8B%AD%20%E1%88%B2%E1%8A%A6%E1%88%8D%20%E1%88%B5%E1%88%88%E1%88%9E%E1%88%8B%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ሞት ቢዘገይ ሲኦል ስለሞላ ነው
ሞት ቢዘገይ ሲኦል ስለሞላ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
19551
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%8A%95%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%89%85
ነገር በእርቅ ወይፈንን በድርቅ
ነገር በእርቅ ወይፈንን በድርቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
41588
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8C%8B%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%20%E1%89%A3%E1%88%AD%E1%89%A1%E1%8B%B3
አንቲጋ እና ባርቡዳ
አንቲጋ እና ባርቡዳ በካሪቢያን ባሕር ውስጥ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ሴንት ጆንስ ነው። ሁለቱ ዋና ደሴቶች አንቲጋ እና ባርቡዳ ይባላሉ። አገሩ ነጻነቱን ከእንግሊዝ ያገኘው በ1974 ዓ.ም. ነበር። የስሜን አሜሪካ አገራት
23056
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B0%E1%88%9A%E1%8A%AB%E1%8A%A4%E1%88%8D%20%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%8B%B3%E1%89%A4%E1%8B%8E%E1%89%BD
የራስ ወልደሚካኤል ደብዳቤዎች
የራስ ወልደ መካኤል ደብዳቤዎች የምንላቸው የመረብ ምላሽ አስተዳዳሪ የነበሩት ራስ ወልደ ሚካኤል ሰለሞን ለተለያዩ መሪዎች በአረብኛና በአማርኛ የላኳቸውን መልዕክቶች ነው። ከዚህ በታች በፒ.ዲ.ኤፍ መልኩ ቀርቧል። ራስ ወልደሚካኤል 19ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ
16293
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%20%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%88%B5
ፍቅር እና ዳንስ
ፍቅር እና ዳንስ የኢትዮጵያ ፊልም ነው። ፊልሙ በሀገሪቱ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። የኢትዮጵያ ፊልሞች
32853
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9B%E1%88%AC%E1%88%9B%20%E1%8C%8A%E1%8B%AE%E1%88%AD%E1%8C%8A%E1%88%B5
ዛሬማ ጊዮርጊስ
ዛሬማ ጊዮርጊይስ ከአጽቢ ሰሜን 20 ኪሎሜትር ላይ ባለው የዛሬማ መንደር የሚገኝ ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ነው። ቤተክርስቲያኑ ሁለት ክፍል ሲኖረው፣ የመጀመሪያው ክፍል የውጨኛው ህንጻ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ይተሰራና ውስጡ ያለውን ህንጻ የሚደብቅ ነው። ይሄው ክፍል አጠቃላይ ስፋቱ ሲሆን በሳር የተሸፈነ ጣሪያና ብዙም እንግዳ ያልሆነ ግድግዳ አለው። ሁለተኛውና በውስጥ ተደብቆ የሚገኘው ቀደምት ቤተክርስቲያን ሲሆን የተገነባውም ከ9-13ኛው ክፍለ ዘመን ባለው ጊዜ ውስጥ ነበር። በውጭውና በውስጡ መካከል ያለው ክፍተት እንደ ቅኔ ማህሌት ሲያገልገል ውስጠኛው አሮጌው ቤተክርስቲያ እንደ መቅደስ ያገለግላል። ውስጠኛው ቤተክርስቲያን እጅግ ብዙ በሆኑ ቅርጻቅርጾች ያሸበረቀና፣ ኢትዮጵያ ከሚገኙ አብያተክርስቲያናት ለየት ባለ መልኩ ሁለት አጥቢያ እና አጠቃላይ አቅዱ የመስቀል ቅርጽ ያለው ነው። አስራሩም እንደ ደብረ ዳሞ እና ይምርሃነ ክርስቶስ፣ በግንዶችና ጥርብ ድንጋዮች ንብብር ነው። ሆኖም ግን፣ ከነዚህ ለየት ባለ መልኩ አቋራጭ ግንድ እና የዝንጀሮ እራስ እሚባሉት የአክሱማዊ ህንጻ አሰራር ዘዴዎች በዚህ ቤተክርስቲያን አይታዩም። ታሪክ አጥኝው ለፔጅ ክላውድ፣ ከዚህ በመነሳት የዛሬማ ጊዮርጊስን ግንባታ በደብረ ዳሞ እና ይምርሃነ ክርስቶስ መካከል ያስቀምጠዋል።
31222
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%AD%20%E1%8A%B2%E1%88%8D
ማክ ኲል
ማክ ኲል በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። የዳግዳ ልጅ ከርማይት ልጅ ሲሆን ከወንድሞቹ ማክ ኬክትና ማክ ግሬን ጋር አይርላንድን ለ ፳፱ ዓመታት በጋርዮሽ ገዛ። ዕውነተኛ ስሙ ኤጡር ሲሆን ስሙን ማክ ኲል ስለ አምላኩ ኰል ወሰደ። በ1434 ዓክልበ. ማክ ኲል የአባቱን የከርማይት ቂም በቅሎ ንጉሡን ሉግን ገደለው። ከመቶ ዓመታት በኋላ በ1334 ዓክልበ. ንጉሡ ፍያካ ማክ ደልበህ በተገደለበት ጊዜ ማክ ኲልና ፪ ወንድሞቹ ለ29 ዓመታት በጋርዮሽ እንደ ገዙ ይባላል። የፍያካና የእናቱ ኤማስ ሦስት ሴት ልጆች፣ ባንባ፣ ፎድላና ኤሪው የከርማይት ልጆች ሚስቶች ሆኑ፤ እነዚህም የአይርላንድ ደሴት ስያሜዎች ሆኑ። የማክ ኲልም ሚስት ባንባ ነበረች። በጥንታዊ ታሪኮች ዘንድ ሦስቱ ወንድማማች እያንዳንዱ የደሴቱን ሲሶ እንደ ገዛ ቢለንም፣ የአይርላንድ ታሪክ የሚባለው መጽሐፍ ግን እንደሚገልጸው፣ እያንዳንዱ ወንድም በመፈራረቅ ከፈተኛ ንጉሥነቱን ለ፩ ዓመት ይይዝ ነበር። በመጨረሻ በ1305 ዓክልበ. ግ. ሚሌሲያን የተባለው ወገን አይርላንድን ከእስፓንያ ወርረው ሦስቱን የቱዋጣ ደ ዳናን ነገሥታት በታይልቲን ውግያ አሸንፈው ገደላቸው፤ የሚሌሲያንም መጀመርያ ነገስታት ኤቤር ፊን እና ኤሪሞን ተከተሉዋቸው። ቱዋጣ ዴ ዳናን
45152
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%8C%89%E1%88%AD
ብጉር
ብጉር ማለት የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎች ከቆዳ ስር በሚገኙ የወዝ እጢዎች በሚመነጭ ቅባት ወይም ወዝ እና በሞቱ የቆዳ ህዋሳት በብዛት መከማቸትና በቀዳዳው መደፈን የሚፈጠር እባጭ ነው። በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ። ብጉር በጣም ከተለመዱት የቆዳ ችግሮች ውስጥ አንዱ ነው። ዕድሜ ዘርና ጾታ ሳይገድበው ሁሉንም ያጠቃል። ቆዳችን ላይ ብዙ ጥቃቅን ቀዳዳዎች አሉ። በነዚህ ቀዳዳዎች ውስጥ ደግሞ ቅባታማ ፈሳሽ የሚያመነጩ ዕጢዎች አሉ። የቅባታማ ፈሳሽና የቀዳዳዎቹ ጥቅም የሞቱ የቆዳችን ህዋሳትን ለማስወገድ ነው፡፡ ሆኖም በተለያዩ ምክንያቶች እነዚህ ቀዳዳዎች ሲዘጉ ቅባታማ ፈሳሹ በቆዳችን ውስጥ ስለሚጠራቀም ብጉር ይፈጠራል፡፡ የተጠራቀመው ቅባትም ለህዋሳት መራባት ዕድል ስለሚከፍት አንዳነዴ መግል ይይዛል፡፡ የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎች ከ 'ስቤሸስ ግላንድ' () ጋር የተያያዙ ናቸው፡ እነዚህ እጢዎች ሴበም () የሚባል ንጥረነገር ሲያመነጩ ንጥረነገሩም በጸጉር መውጫ ቀዳዳ ወደላይ ወደቆዳ የሚወጣ እና ቆዳችን ላይ የሚያርፍ ነው። የብጉር መፈጠር የቆዳ ህዋሳትን ያበዛል። ይህ እባጭ የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎችን ግርግዳ በመግፋት () ነጫጭ የብጉር ሽፍታዎች ሲፈጥር የቀዳዳዎችን ግርግዳ በመጎተት ደግሞ ጥቋቁር የብጉር ሽፍታዎች () ቆዳችን ላይ ሊፈጥር ይችላል። ብጉር በብዛት ሊወጣ የሚችልባቸው ቦታዎች፣ ፊት ላይ፣በደረት፣በኣንገት፣በትከሻ ፣እና በጀርባ ላይ ነው:: የብጉር መፈጠሪያ መንስዔዎች ፩ ከሚገባው በላይ የሆነ የቆዳ ወዝ መመንጨት ሲኖር ፪ በሞቱ የቆዳ ህዋሳት መፈግፈግ ምክንያት በፀጉር መውጫ ቀዳዳዎች ላይ የሚፈጠር ያልተለመደ ዐይነት የሞቱ የቆዳ ህዋሳት መከማቸት ነው፡ ብጉር ማን ላይ ሊወጣ ይችላል • ጉርምስና እድሜ ላይ በደረሱ ልጆች • እርጉዝ / ነፍሰጡር ሴቶች • እንዲሁም በሌላ አጋጣሚዎች ማንኛውም ሰው ላይ ብጉርን ማባባስ የሚችሉ ነገሮች • ሆርሞኖች ወይም ዕንድሮጅን • እንዳንድ ሀክምናዎች • ቆዳን በጣም መፈተግ፣ ጥሩ ያልሆኑ የፊት ማጽጃ ሳሙናዎች እና ለኛ የማይስማማ የጺም መቁረጫ መከላከያዎች • ቆዳችንን በንጹህና በጥሩ የቆዳ ማጽጃ በመጠቀም፡እንዲሁም በብጉር የተጠቃውን የቆዳ ክፍል በእጅ ባለመነካካት ብጉርን መከላከል እንችላለን፡ • ብጉር ያጠቃውን የቆዳ ክፍል በቀን ለሁለት ጊዜ ያህል መታጠብ፡ መታጠብ ብዙ ቅባት እና የሞቱ የቆዳ ህዋሶችን ያስወግዳል በጣም መታጠብ ግን ቆዳችን እንዲፈገፈግ ያደርገዋል። • ከባድ ማቆንጃን አለመጠቀም። • ከ ዱቄት መኳኳያ በተሻለ የ ቅባት ምርቶችን ይጠቀሙ፡ ምክንያቱም የቆዳ መፈግፈግን ይቀንሳሉ። • ወደ መኝታ ከመሄድዎ በፊት የተጠቀሙበትን መኳኳያ ማስወገድ/ መታጠብ፡፡ • የመኳኳያ መጠቀሚያዎችን በየጊዜው ማንጻት። • ከእስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወይም ከከባድ ስራ በኋላ ሰውነትን መታጠብ:፡ በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ፡፡ ዋቢ ምንጭ ዶ/ር ጸደቀ አሳምነው ፣
8789
https://am.wikipedia.org/wiki/1897
1897
ታኅሣሥ 24 ቀን - የጃፓን-ሩስያ ጦርነት፡ ጃፓን ፖርት አርሰር ከሩስያ ማረከ። ጥር 14 ቀን - ብዙ ሰላማዊ ሰልፈኞች በሰይንት ፒተርስቡርግ ሩስያ በፖሊስ ተገደሉ። የካቲት 26 ቀን - የሩስያ ሠራዊት በሙክደን ውግያ በጃፓን ተሸነፈ። መጋቢት 26 ቀን - በምድር መንቀጥቀጥ በህንድ 20,000 ሰዎች ሞቱ። ግንቦት 20 ቀን - ጃፓን የሩስያን መርከብ ኃይል አጠፋ። ግንቦት 30 ቀን - የኖርዌይ ምክር ቤት ነጻነት ከስዊድን አዋጀ። ነሐሴ 26 ቀን - በካናዳ ውስጥ አልቤርታና ሳስካቸዋን አዳዲስ ግዝቶች ሆኑ። ነሐሴ 30 ቀን - ጃፓን በሩሲያ ላይ አሸንፎ በፖርትስመስ ኒው ሃምፕሽር ውል ተፈራረሙ። ያልተወሰነ ቀን፦ ጣልያኖች ተከራይተው የነበረውን ሞቃዲሾን በዋጋ ገዙትና የጣልያ ሶማሊያ መቀመጫ ሆነ። ፈረንሳይ ከተደገፉት ሃይማኖቶች ተለየ። በኬንያ ዋና ከተማ ከሞምባሳ ወደ ናይሮቢ ተዛወረ። ዮፍታሄ ንጉሴ
12793
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%8A%95%E1%8C%AB
ቁንጫ
ቁንጫ በጡት አጥቢ እንስሳቶች ቆዳ ላይ በመጣበቅ ደም ለሚመጡ ክንፍ አልባ ሶስት አጽቂዎች የተሰጠ ስያሜ ነው። መጠናቸው ከ1.5 እስከ 3.3 ሚ.ሜ ያህል ሊረዝም ይችላል። በአብዛሀኛው ጊዜ የጥቁር ቀለም ሲኖራቸው አንዳንዶቹ የቀይ ቡናማ ቀለም አላቸው። ሦስት አጽቄ
39905
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%95%E1%88%99%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%95%E1%88%9B%E1%8B%B2%E1%8A%94%E1%8B%A3%E1%8B%B5
ማሕሙድ አሕማዲኔዣድ
ማሕሙድ አሕማዲኔዣድ የኢራን ፮ኛ ፕሬዚደንት ናቸው።
33675
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%85%E1%89%A5%20%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD
የጅብ ፍቅር
የጅብ ፍቅር በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ነገሮች እስከተሳኩ ድርስ ብቻ የሚዘልቅ ፍቅር። ቀን ሲበላሽ የሚጠፋ። ፈሊጣዊ አነጋገር
31703
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B8%E1%88%8D%E1%88%9D%E1%88%B5%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8B%B5
ቸልምስፎርድ
ቸልምስፎርድ (እንግሊዝኛ፦ የእንግሊዝ ከተሞች