id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
480
title
stringlengths
1
60
text
stringlengths
9
36.4k
31052
https://am.wikipedia.org/wiki/3%20%E1%8A%A4%E1%88%AA%E1%88%B9%E1%88%9D
3 ኤሪሹም
3 ኤሪሹም በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ13 ዓመታት (ከ1573 እስከ 1561 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ። የቀዳሚው የ2 ሻርማ-አዳድ ወንድም ይባላል፣ ተከታዩም 2 ሻምሺ-አዳድ ልጁ እንደ ነበር ይላል። ከዚህ ዘመን ምንም ሥነ ቅርስ ወይም ሌላ መረጃ የለንም። የአሦር ነገሥታት
35764
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B6%E1%89%BD%20%E1%89%80%E1%8A%95
የእናቶች ቀን
የእናቶች ቀን እናቶችን፣ እናትነትን እና እናቶች በህብረተሰቡ ላይ ያላቸውን ተጽዕኖ የምናስብበት ቀን ነው። በተለያዩ የአለም ክፍሎች በተለያየ ቀን ታስቦ የሚውለው ይህ በአል በሰኔ ወር ከሚከበረው የአባቶች ቀን ጋር ወላጅነትን የምናወድስበት ቀን ነው። በአሉ በዘመናዊነት በአሜሪካ መከበር ከመጀመሩ በፊት በግሪክ እና በሮም ተመሳሳይ ፌስቲቫሎች ይካሄዱ ነበር። ዘመናዊው የእናቶች ቀን የተከበረው በ1908 እ.ኤ.አ. አና ጃርቪስ የተባለች ሴት እናቷን ለመዘከር ባዘጋጀቸው ዝግጅት ነው። ከዛም የእናቶች ቀን በአሜሪካ እንዲታውቅ እና እንዲከበር የተለያዩ ቅስቀሳዎችን ማድረግ ጀመረች። ከ6 አመት በኋላ ውጤቱ ሰምሮላት በዓሉ መከበር ቢጀምርም በ1920 ዓ.ም በዓሉ ለንግድ ጥቅም በመዋሉ ተከፍታ ነበር። ==ሁሌም የሚከበረው የፈረንጆጅ ግንቦት ወር በገባ ሁለተኛው እሁድ ነው==
44381
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%8B%AE%E1%8A%95
ልዮን
ልዮን (ፈረንሳይኛ፦ ) የፈረንሳይ ከተማ ነው። የፈረንሣይ ከተሞች
12327
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B5%20%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ ካሉት ባንኮች ባለው ተቀማጭ ገንዘብም ይሁን በስርጭት ብዛት ቀዳሚው ነው። በአሁኑ ጊዜ ባንኩ ከ1.1 ብር በላይ ተቀማጭ ያለው ሲሆን 1700 የሃገር ውስጥ ቅርንጫፎች አሉት። ባንኩ በዋና ከተማዋ በአዲስ አበባ ብቻ 450 ቅርንጫፎች አሉት። ከሃገር ውጭም በጅቡቲ ቅርንጫፍ አለው። የኢትዮጵያ ድርጅቶች
32581
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%AD%E1%8C%A4%E1%88%B5
ቀርጤስ
ቀርጤስ (ግሪክ፦ /ክሬቴ/) የግሪክ ታላቁ ደሴት ነው።
16708
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%89%A4%20%E1%88%98%E1%8B%9B%E1%8A%9D%20%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8B%AB%E1%8B%88%E1%88%AB%E1%88%8D
ቅቤ መዛኝ ድርቅ ያወራል
ቅቤ መዛኝ ድርቅ ያወራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያንድን ነገር ዋጋ ክፍ ለማድረግ በብዛት አለመገኘቱን ማስታወስ ትልቅ ስልት ነው መደብ : ተረትና ምሳሌ
44480
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%88%BA%20%E1%88%98%E1%8B%93%E1%8B%AD%E1%89%A5%E1%88%AC
ሸሺ መዓይብሬ
ሸሺ መዓይብሬ ግብጽን በ፪ኛው ጨለማ ዘመን (14ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት ከ1786 እስከ 1753 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት ከሥነ ቅርስ እንደሚያስረዳው፣ ከአሙ አሆተፕሬ ቀጥሎ ሸሺ በአባይ ወንዝ አፍ ዙሪያ ለጤቤስ ፈርዖኖች ተገዥ ሆኖ ነገሠ። ሕዝቡ ከከነዓን የደረሱ ሴማዊ እረኞችና ነጋዴዎች ነበሩ። በርካታ (300 ያህል) የ«ሸሺ» ወይም የ«መዓይብሬ» ጢንዚዞች በዚያ ወቅት በዙሪያው እንደ ገዛ ይገልጻሉ፤ እነዚህም ስያሜዎች አብረው ባይታዩም ለአንዱ ፈርዖን መሆናቸው ይታስባል። ከነዚህ ቅርሶች ጥቂቶች በከነዓን፣ በአቢዶስ ወይም በኩሽ መንግሥት (ሰምና) በመገኘታቸው የንግድ ተቀባዮቹን ያመልክታል። የሸሺ ንግሥት ስም «ታቲ» ሲሆን በራይሆልት ዘንድ ይህ የኩሻዊት ስም ይመስላል፤ የልጁም ነህሲ ስም ማለት «ኩሻዊ» ስለሆነ፣ እናቱ ታቲ ኩሻዊት ልዕልት መሆኗን ያስባል። ሆኖም በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ ዘንድ፣ ሸሺ በኋላ በ15ኛው ሥርወ መንግሥት (የሂክሶስ) ውስጥ ነበር የነገሠ። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
39012
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%8C%A3
ቋንጣ
ቋንጣ ብዙውን ጊዜ ከበሬ ስጋ ተዘልዝሎ በሚጥሚጣ እና በአረቄ ወይም በጨው ታሽቶ የሚዘጋጅ የምግብ አይነት ነው። ስጋው በድርቀት ምክንያት ዕርጥበት ስለሚወጣለት ብዙ ጊዜ ሳይበላሽ ስለሚቆይ በመንገደኞች የተወደደ ነው። አንደስንቅነትም ያገለግላል። የኢትዮጵያ አበሳሰል
13683
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%80%E1%8C%8B%E1%8B%AC%20%E1%8A%A5%E1%88%B8%E1%89%B1
ፀጋዬ እሸቱ
ፀጋየ እሸቱ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
17314
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%8B%A9%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%BB%E1%88%AB%E1%8B%8A%E1%8A%90%E1%89%B5
ልዩ አንጻራዊነት
ልዩ አንጻራዊነት በአልበርት አይንስታይን የተጻፈ፣ በ፲፱፻፭ ዓ.ም. ለህትመት የበቃ የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት መጽሃፍና ርዕዮተ አለም ነው። ይህን ርዕዮተ አለም እንዲያዳብር እና እንዲያስፋፋ አይንስታይንን ከገፋፋው ዋናው ምክንያት በጊዜው የነበረው አጥጋቢ ያልሆነ የኮረንቲና ማግኔት ማዕብል ጽንሰ ሃሳብ ነበር። በአይንስታይን አስተያያት፣ በጊዜው የነበረው ርዕዮት የኮረንቲና ማግኔት ማዕበሉን ከሚከታተሉ ሰወች/መሳሪያወች መርጦ ለአንዱ የሚያደላ እንደሆነ ተገነዘበ። ሆኖም ግን ጋሊልዮ የተባለው የጣሊያን ሳይንቲስት ከ300 አመታት በፊት የአንጻራዊነት ርዕዮትን ሲገነባ በማናቸውም የተፈጥሮ ሂደቶች ውስጥ የሚከሰትን ኩነት ሁሉም ተመልካች እኩል እይታ እንዳለውና አንዱ ተመልካች ከሌሎቹ በተለየ መልኩ «ትክክል» አስተያየት እንደሌለው አስተምሯል። ስለሆነም አይንስታይን ከላይ የተጠቀሰውን አድሏዊ አስተያየት ለማስተካከል ነበር ልዩ አንጻራዊነትን የጻፈው። ሀሳቡም የአይዛክ ኒውተን ፍፁማዊ እረፍት እና ፍፁማዊ ጊዜን () የሚቃረን ሲሆን በ ኒውተን ሀሳብ ላይ የተመረኮዘው ዩኒቨርስ ላይ በማንኛውም ቦታ ላይ በፈለግን ፍጥነት ብንጓዝ ለሁሉም አካል ጊዜ በእኩል ፍጥነት የሚጓዝ የሚጓዝ ነው የሚል ሲሆን ማንኛውም አካል በፈለገው ፍጥነት መጓዝ በበቂ ግፊት () መጓዝ ይችላል የሚለውን ሀሳብ የሚቃረን ነው። የ ሀሳብ በ " " እና "" ጥናት ወይም ሙከራ ይህ ሀሳብ ፍፁም ስህተት መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን እንዲሁም የብርሃን ፍጥነት የፍጥነት ሁሉ መጨረሻ መሆኑን ያሳያል። እንደዚሁም በተለያዩ ጥናቶች እንደተረጋገጠው የአንድ አካል ፍጥነት በጨመረ ቁጥር እርሱ ጋር ያለው ጊዜ እያዘገመ ወይም እየዘገየ የሚሄድ መሆኑን ተረጋግጧል ። በአጠቃላይ ልዩ አንፃራዊነት በ አይዛክ ኒውተን ትክክል ናቸው ያላቸውን የ እና የ ን ሀሳብ የሚቃወም ሲሆን 1, የብርሃን ፍጥነት የፍጥነት ሁሉ የበላይ መሆኑን 2,በዩኒቨርስአችን ውስጥ በፍጥነት የሚሄዱ አካላት የሚቆጠሩት ጊዜ በእረፍት ላይ ካሉት የሚበልጥ መሆኑን 3, ለብርሃን ፍጥነት በቀረበ ፎጥነት የሚጓዝ አካል እረፍት ላይ ከነበረበት ትልቀት የሚያጥር መሆኑን ያሳያል
12664
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8C%8B
ስጋ
ስጋ የዓሣን ሳይጨምር በውስጡ ጡንቻ፣ አጥንት እና ስብ ሊኖረው የሚችል የእንስሳት አካል ነው። የከብት ስጋ ሥነ አካል
20427
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8E%E1%89%BB%20%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%8A%A8%E1%88%AB%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%8C%88%E1%88%B3%E1%88%8D
እንጎቻ የበላ ከራት ይታገሳል
እንጎቻ የበላ ከራት ይታገሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
43320
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%88%85%E1%88%A9%E1%8A%BD%20%E1%8A%BB%E1%8A%95
ሻህሩኽ ኻን
ሻህሩኽ ኻን (ሂንዲ ፡ ) ህንዳዊ ተዋናይ ናቸው። ህንዳዊ ተዋናይ
20398
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%A9%20%E1%88%98%E1%8C%89%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%8B%B5%E1%88%85%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B5
እንዳዩ መጉረስ እድህነት ያደርስ
እንዳዩ መጉረስ እድህነት ያደርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
13115
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%8A%92
ቡኒ
ቡኒ የቀለም አይነት ሲሆን የሞገድ ርዝመት የለውም ምክንያቱም ከተለያዩ ቀለማት የሚፈጠር ስለሆነ። ማለት የተለያዩ የሞገድ ርዝመት ያላቸው ቀለማት ሚስጦ ነው።
37177
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8E%E1%8C%88%E1%88%AB
ፎገራ
ፎገራ በደቡብ ጎንደር የሚገኝ ወረዳ ሲሆን፣ የወረዳው አስተዳደር ማዕከል ወረታ ይሰኛል። በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ ታዋቂ ትናንሽ ከተሞች ውስጥ አመድ በር እና አውራአምባ ይገኛሉ። ጉማራ እና ርብ ወንዝ ይህን ክፍል ሲያካልሉት ለጣና ሐይቅ ያለው ቅርበት ደግሞ የውሃ ሃብቱን ያጎላዋል። 490 ስኩየር ኪ.ሜ. እሚያክለው የዚህ ወረዳ መሬት በየአመቱ በጣና ሐይቅ ሙላት ምክንያት የጎርፍ ተጠቂ ነው። ጤፍ፣ ማሽላ፣ ዳጉሳ፣ ጥጥ፣ ሰሊጥ ዋናዎቹ የዚህ ወረዳ ምርቶች ናቸው። የፎገራ ላም ለየት ያለ የላም ዝርያ ዓይነት ሲሆን በግዙፍነቱና በከፍተኛ የወተት ምርቱ ይታወቃል። ሆኖም በበጋ ወራት ከከምከም እና ደራ ወረዳዎች ላሞች ወደዚህ ወረዳ ለግጦሽ ስለሚመጡ የዚህ ዝርያ ላም በመዳቀል ኅልውናው አስጊ ሆኗል። ፎገራ የአለቃ ገብረሃና የትውልድ ቦታ በመሆኑም ይታዎቃል። የሕዝብ ስብጥር የኢትዮጵያ ወረዳዎች
33815
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8A%AE%E1%8D%89%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%88%9D
ሰንኮፉ አልወጣም
ሰንኮፉ አልወጣም በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ቂሙ አልወጣም። ቂም ይዟል። ፈሊጣዊ አነጋገር
16732
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%86%E1%88%9B%E1%8C%A3%E1%8A%95%20%E1%89%86%E1%88%9B%E1%8C%A3%20%E1%8A%AB%E1%88%8B%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%89%B6%20%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%89%B0%E1%8D%8D%E1%89%B3%E1%88%8D
ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል
ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከራስን ከማወቅ ጋር የተያያዘ ተረትና ምሳሌ ነው መደብ : ተረትና ምሳሌ
49783
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%B2%E1%88%B0%E1%88%AD%E1%88%B0%E1%89%B4%E1%88%9D
ኲሰርሰቴም
ኲሰርሰቴም (ግሪክኛ፦ /ኹሳርሳጣይም/፣ ዕብራይስጥ፦ /ኩሻን ሪሽዓተይም/) በብሉይ ኪዳን መጽሐፈ መሣፍንት 3:1-11 መሠረት ዕብራውያንን ለ8 ዓመት የገዛ የመስጴጦምያ (ዕብ.፦ አራም-ናሓራይም) ንጉሥ ነበር። በዚያ እንደሚዘገብ፣ ከኢያሱ ወልደ ነዌ መሪነት ካልተወሰነ ጊዜ በኋላ፣ ከእስራኤል ዙሪያ የቀሩት ሕዝቦች፦ ፍልስጥኤማውያን፣ ሲዶናውያን (ፊንቄ) እና ሌሎች የተረፉት የከነዓን አሕዛብ ፡ ይፈተኑዋቸው ነበር። ከኬጥያውያን፣ አሞራውያንና ከነዓናውያን ጋር ተጋብተው ወደ ጣኦታቸውም (በአሊምና አስታሮት) ይዞሩ ጀመር። እግዚአብሔርም ዕጅግ ተቆጥቶ ወደ ኲሰርሰቴም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል። ለስምንት አመት ከተገዙለት በኋላ፣ ለእግዜር ስለ ጮኹ እርሱ የቄኔዝ ልጅ ጎቶንያልን እንደ መሪ አስነሣላቸው። ጎቶንያልም በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ የእስራኤል ልጆች ንጉሥ ኲሰርሰቴምን ድል ለማድረግ ቻሉና ጎቶንያል ከዚያ ለአርባ ዓመት በሰላም መራቸው። ፕሲውዶ-ፊሎ የተባለው ጥንታዊ አይሁድ ታሪክ መጽሐፍ እንዳለው፣ የጎቶንያል አባት ቄኔዝና ሌላ ሰው ዜቡል ለ82 ዓመት ከኢያሱ ቀጥሎ ፈራጆች ሆኑ ይላል፤ ከዚያ ታሪኩ ወደ ዲቦራ ዘመን ይዘልላል እንጂ ኲሰርሰቴምን አይጠቅሰውም። ከንጉሥ ሳኦል በፊት የተዘረዘሩት ዓመቶች በመጽሐፈ መሣፍንት ተሰጥተው ኲሰርሰቴም የገዙባቸው ስምንት ዓመታት ከ1505-1497 ገደማ ከክርስቶስ በፊት እንደ ነበሩ ይመስላል። የንጉሡ ስም በዕብራይስጡ «ኩሻን-ሪሽዓተይም» ትክክለኛ እንደሚሆን አይታስብም። ምክንያቱም «ሪሽዓተይም» የሚለው ዕብራይስጥ ቃል ሲተረጎም «ኹለት ክፋቶች» ለማለት ነው። መጠሪያው በስድብ እንደ ተለወጠ ይታስባል። እንዲሁም ሀገሩ በዕብራይስጡ «አራም-ናሓራይም» ሲባል ይህ ማለት የካራን ዙሪያ ወይም ስሜኑ መስጴጦምያ ነው፤ የ«ናሓራይም»ም ወይም እንደ አረማይክ «ናሓራይን» ትርጉም «ኹለት ወንዞች» ነው። በዚሁም ወቅት ያሕል (1512 ወይም 1508 ዓክልበ. ያሕል) «ናሕሪን» ወይም ሚታኒ የተባለ መንግሥት እዚያ በንጉሥ ኪርታ እንደ ተመሠረተ ይታመናል። «የከረት ትውፊት» የተባለው ኡጋሪትኛ ድርሰት እንደሚገልጽ፣ ይህ ንጉሥ ከረት ወይም ኪርታ (ክ-ር-ት) በሶርያ ሑራውያን ብቻ ሳይሆን በከነዓንና በሐቢሩ ወዘተ. ላይ ያንጊዜ እንደ ገዛ በቀላል ይቻላል። የብሉይ ኪዳን ሰዎች
16507
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%88%B2%E1%89%A0%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%8C%A5%20%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%8A%A5%20%E1%88%B2%E1%89%80%E1%88%A8%E1%8C%A5
ቀለም ሲበጠበጥ ብርእ ሲቀረጥ
ቀለም ሲበጠበጥ ብርእ ሲቀረጥ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
18279
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%89%A2%E1%89%B5%20%E1%8D%B2%E1%8D%AA
መጋቢት ፲፪
መጋቢት ፲፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፪ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፫ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በአፓርታይዳዊ ደቡብ አፍሪቃ፣ በታሪክ ዘገባ ‘የሻርፕቪል ፍጅት’ () በሚባለው ክስተት ፖሊሶች በጥቁር ሕዝብ ላይ ተኩስ ሲከፍቱ ፷፱ ጥቁሮች ሲገደሉ ፻፹ ሰዎች በጥይት የቁስል አደጋ ደርሶባቸዋል። ፲፱፻፹፪ ዓ/ም - የደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ ትባል የነበረችው አገር ከሰባ አምሥት ዓመታት የቅኝ ግዛትነት በኋላ ናሚቢያ ተብላ ከአፓርታይዳዊ ደቡብ አፍሪቃ ነጻ ወጣች ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
37104
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%88%B5%E1%88%9B%E1%8B%95%E1%8A%A8%20%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%89%81
ይስማዕከ ወርቁ
ይስማዕከ ወርቁ ኢትዮጵያዊ ወጣት ደራሲ ሲሆን ዴርቶጋዳ በተባለዉ መፅሀፉ በአንባቢዎቹ ዘንድ ታዋቂነትን አግኝቷል፡፡ ይስማዕከ እስካሁን አስራ ሶስት መፅሀፍትን ለህትመት አብቅቷል፡፡ ተከርቸም (የመጀመርያ መፅሀፉ)፣ ሁለተኛ መፅሀፉ የወንድ ምጥ ዴርቶጋዳ ራማቶሓራ ዣንቶዣራ ዮራቶራድ ዮቶድ ሜሎስ ተልሚድ ክቡር ድንጋይ፣ የኦጋዴን ድመቶች፣ ደህንነቱ እና በመጨረሻም ዛምራ የተሰኘ ልብወለድ አበርክቶልናል፡፡ ,ሚሊዮን . የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
14880
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B5%E1%88%9F%20%E1%88%98%E1%8C%A0%E1%88%AA%E1%8B%AB%20%E1%89%81%E1%8A%93%20%E1%88%B0%E1%8D%8B%E1%89%BD
ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች
ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
6259
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%93%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B6%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8A%9B
ጓንግዶንግኛ
ጓንግዶንግኛ ወይም ይውኛ ( /ይውት ይው/) በደቡብ ቻይና የሚናገር ቋንቋ ነው። ደግሞ ይዩ የቻይንኛ ሷዴሽ በዊኪ-መዝገበ-ቃላት
16688
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%84%E1%88%B5%20%E1%8A%AB%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B0%20%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%89%86%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%8A%A8%E1%88%B0
ቄስ ካፈረሰ ዲያቆን ከረከሰ
ቄስ ካፈረሰ ዲያቆን ከረከሰ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅል ካመረረ በግ ከበረረ መመለሻ የለውም መደብ : ተረትና ምሳሌ
46666
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%8A%95%E1%89%A1%E1%88%AD%E1%8A%AD-%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8D%96%E1%88%98%E1%88%AD%E1%8A%95
መክለንቡርክ-ፎርፖመርን
መክለንቡርክ-ፎርፖመርን (ጀርመንኛ፦ ) የጀርመን ክፍላገር ነው። መቀመጫው ሽቨሪን ነው። የጀርመን ክፍላገራት
33593
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%B2%E1%8D%B1%E1%8D%BB%E1%8D%B9%E1%8D%B1%20%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%88%AB%20%E1%8C%A0%E1%88%88%E1%8D%8B
የ፲፱፻፹፱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ጠለፋ
ዓለማየሁ በቀለ በላይነህ ፣ ማትያስ ሰሎሞን በላይ እና ሱልጣን አሊ ሁሴን የተባሉ ሦስት ኢትዮጵያውያን፣ ከአዲስ አበባ ተነስቶ በናይሮቢ በኩል ወደ ቦምቤይ በረራ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁ. ፱፻፷፩ በአየር ላይ ኅዳር ፲፬ ቀን 1989 ዓ.ም ጠለፉ። በጠላፊዎቹም ትእዛዝ ወደ አውስትራሊያ ሲያመራ ነዳጅ በመጨረሱ ምክንያት በረራው በሕንድ ውቅያኖስ ላይ ወደምትገኘው የቆሞሮስ ደሴት ተጠግቶ ከደሴቷ ግማሽ ኪሎሜትር ውቅያኖሱ ላይ ሊያርፍ ሲሞክር የአየር ተሽከርካሪው ተሰባብሮ ፈነዳ። ከመንገደኖቹም ውስጥ፣ ጠላፊዎቹን ጨምሮ መቶ ሃያ ሦሥት ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ። ከሞቱት መንገደኞች አንዱ፣ ኬንያዊው የፎቶ-ጋዜጠኛ ሞሐመድ አሚን ነበር። የኢትዮጵያ አየር መንገድ
10269
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%8A%90%E1%89%B5
ገነት
ገነት እነዚህ ትርጉሞች አሉት ፦ የዔድን ገነት - የአዳምና የሕይዋን መጀመርያ መኖርያ መንግሥተ ሰማያት - የዘለዓለም መኖሪያ፡ የእግዚአብሄር ሰዎች ለዘላለዓለም የሚኖሩበት፡ ማንኛውም የአትክልት ቦታ ወይም አጸድ የኢትዮጵያ ሴት ስም የሚሰጥ ስሞች
20234
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%88%B5%20%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%89%80%E1%88%B5
ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ አባት አይወቀስ
ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ አባት አይወቀስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
31080
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%B9%E1%88%AD-%E1%88%A8%E1%8B%95%E1%88%9D-%E1%8A%92%E1%88%B8%E1%88%B9
አሹር-ረዕም-ኒሸሹ
አሹር-ረዕም-ኒሸሹ ከ1409 እስከ 1402 ዓክልበ. ድረስ ያሕል የአሦር ገዥ (ኤንሲ) ነበረ። ለ7 አመታት እንደ ገዛ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ ተመዘገበ። የአሦር ነገሥታት
1628
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%89%A2%E1%8B%AB
ሊቢያ
ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለ42 አመታት እስከ 2003 ዓ.ም. ሕዝባዊ ጦርነት ድረስ አገሪቱን በብቸኝነት ያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም «የተባበሩት የአፍሪካ አገራት» ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምኑ ነበር።
17125
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A2%E1%8B%B0%E1%8D%8F%E1%89%B5%20%E1%89%82%E1%8C%A5%20%E1%8B%A8%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%89%A2%E1%8C%88%E1%88%88%E1%89%A5%E1%8C%A7%E1%89%B5%20%E1%8C%A1%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%8B%E1%89%B5
ቢደፏት ቂጥ የላት ቢገለብጧት ጡት የላት
ቢደፏት ቂጥ የላት ቢገለብጧት ጡት የላት የአማርኛ ምሳሌ ነው። እምብዛም ቅርጽ የሌላትን ሴት ለመግለጽ ተረትና ምሳሌ
46358
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A3%E1%89%B5
ጣት
ጣት በሰዎች እንዲሁም በሌሎች እንስሶች እጅ እና እግር ጫፍ ላይ የሚገኝ አንጓ ያለው ተንቀሳቃሽ የሰውነት ክፍል ነው። አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች በእያንዳንዱ እጆቻቸው ላይ አምስት ጣቶች አላቸው። አንዳንድ ጊዜ ግን በአፈጣጠር ችግር ቁጥሮቻቸው ሊጨምሩ እንዲሁም በአደጋ ምክንያት ቁጥሮቻቸው ሊያንሱ ይችላሉ። የመጀመሪያው ጣት አውራ ጣት ተብሎ ይጠራል። በመቀጠልም ሌሎቹ አመልካች ጣት (በተለምዶ ሌባ ጣት) ፣ የመሃል ጣት ፣ የቀለበት ጣት እናም ትንሿ ጣት (በተለምዶ ማርያም ጣት) በመባል ይታወቃሉ። ሥነ አካል ባለ አምስት ሬይ የፊት እግሮች የምድር አከርካሪ አጥንቶች ከፋይሎጀኔቲክ የዓሣ ክንፎች ሊገኙ ይችላሉ።
10457
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%AB%E1%8A%AD%20%E1%8A%A6%E1%89%A3%E1%88%9B
ባራክ ኦባማ
ባራክ ኦባማ ከኬኒያዊ አባትና ከነጭ እናቱ በሃዋይ አስቴት ሆኖሉሉ ከተማ የተወለደ በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቁር የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆን የበቃ የ56 ዓመት አሜሪካዊ ነው። የአሜሪካ መሪዎች
17128
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%8B%B3%20%E1%89%A0%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%81%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8A%93%E1%88%8D
ቡዳ በወዳጁ ይጠናል
ቡዳ በወዳጁ ይጠናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
41591
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%8A%95%E1%88%B3%E1%8B%8D
አርካንሳው
አርካንሳው በአሜሪካ የምትገኝ ክፍላገር ናት። የአሜሪካ ክፍላገራት
13062
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%8A%AD%E1%89%B6%E1%89%A0%E1%88%AD
ኦክቶበር
ኦክቶበር (እንግሊዝኛ: ) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ አሥረኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የመስከረም መጨረቫና የጥቅምት መጀመርያ ነው። የጎርጎርያን ወሮች
17231
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%8B%B6%E1%88%AE
ባልበላው ልበትነው አለች ዶሮ
ከመጠን ያለፈ ራስ ወዳድነትን የሚያሳይ። ባልጠቀምበት እንኳ ሌላው እንዳይጠቀምበት ላድርግ። ከእኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል የሚል አባባል ጠንከር ያለ ራስ ወዳድነት። መደብ :ተረትና ምሳሌ
3778
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%8A%AB%E1%88%A8%E1%88%B5%E1%89%B5
ቡካረስት
ቡካረስት (ሮማንኛ፦ /ቡኩረሽቲ/) የሮማኒያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,419,425 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,883,425 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ቡካረስት ከ1452 ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቃል። በአፈ ታሪክ ዘንድ የተመሠረተው ቡኩር በተባለ እረኛ ነበር። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
4219
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%E1%8B%B5
ቀንድ
ቀንድ በአንዳንድ አይነት እንሳሳ ራስ የሚገኝ ጫፍ ነው። ከኬራቲን የተሠራ ዕውነተኛ ቀንድ የሚገኝባቸው እንስሳት ላም በሬ ጎሽ ፍየል ሚዳቋ ዋልያ ወዘተ. (የቶራ አስተኔ) ናቸው። የአውራሪስ ቀንድና የፈረንጅ አጋዘን ቀንድ ሌሎች አይነቶች ናቸው። የፈረንጅ አጋዘን ቀንድ እንዲያውም ከኬራቲን ሳይሆን በየአመቱ የሚበቅል አጥንት ነው። በጥንት አይሁዶች ከአውራ በግ ቀንድ 'ሾፋር' የሚባል ሙዚቃ መሣርያ ይሠሩ ነበር። በብዙ ዘመናት ላይ ደግሞ ቀንዶች ለመጠጫ እንዲሁም ባሩድ ለመሸከም ይጠቅሙ ነበር። ሥነ ሕይወት
35816
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%99%E1%8A%A0%E1%88%88%20%E1%8A%95%E1%8B%8B%E1%8B%AD
ሙአለ ንዋይ
ሙአለ ንዋይ ትርፍ ለማግኘት ሲባል ካፒታልን ከሞላ ጎደል ረዘም ላለ ጊዜ በኢንዱስትሪ፣ በትራንስፖርት፣ በግንባታና በመሳሰሉት የኢኮኖሚ መስኮች የማዋል ክንዋኔ ነው። ሙአለ ንዋይ በሁለት ይከፈላል። እነሱም የገንዘብ ሙአለ ንዋይ እና እውን ሙአለ ንዋይ ናቸው። የገንዘብ ሙአለ ንዋይ የሚባለው ለአክሲዮኖችና ለሌሎች የዋስትና ሰነዶች ግዥ የሚውል ካፒታል ሲሆን እውን ሙአለ ንዋይ ደግሞ ለሕንፃዎች፣ ለልዩ ልዩ ማሽኖችና ለመሳሰሉት ቋሚ ንብረቶች ግዥ የሚውለው ካፒታል ነው። የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት ፤ ፲፱፻፸፰፤ ገጽ 73 ምጣኔ ሀብት
16358
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BA%E1%88%85%20%E1%89%A2%E1%89%B3%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%8C%88%E1%88%8C%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5
ሺህ ቢታለብ አንድ በገሌ አለች ድመት
ሺህ ቢታለብ አንድ በገሌ አለች ድመት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሺ ቢታለቡ ከገሌ አላልፍም አለች ድመት መደብ : ተረትና ምሳሌ
13294
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%88%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%8B%B3%E1%8A%9B
ወንጀለኛው ዳኛ
ወንጀለኛው ዳኛ በደራሲ ሀዲስ አለማየሁ በ1970 የተደረሰ ልብ ወለድ ነው። መደብ : የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ
47090
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%AB%E1%8D%88%20%E1%89%81%E1%88%8D%E1%89%81%E1%88%89
መጫፈ ቁልቁሉ
መጫፈ ቁልቁሉ በቅዱስ ኦነሲሞስ ነሲብ ለመጀመሪያ ጊዜ በግዕዝ ፊደል በኦሮሚፋ ቋንቋ የተጻፈ መጽሓፍ ነው። የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ
52768
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%8B%B5%E1%88%82%E1%8B%9D%E1%88%9D%20%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%8A%92%E1%8B%AB
ቡድሂዝም በኢስቶኒያ
ቡድሂዝም በኢስቶኒያ ውስጥ በኢስቶኒያ እና/ወይም በኢስቶኒያ ቋንቋ እየተካሄደ ያለ የቡድሂዝም እንቅስቃሴ ነው፣ የቡድሂዝም ጥናት (ቡዶሎጂ፣ የምስራቃዊ ጥናቶች) እና ትክክለኛ ልምምድን ጨምሮ።
49825
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%88%E1%8D%92%E1%8A%91
ተለፒኑ
ተለፒኑ ከ1488 እስከ 1483 ዓክልበ. አካባቢ ከንግሥቱ ወንድም ከ1 ሑዚያ በኋላ በሐቱሳሽ (በሐቲ አገር ወይም የኬጥያውያን መንግሥት) የገዛ ንጉሥ ነበር። ንግስቱ ኢሽታፓሪያ ስትሆን እርሷ የሑዚያ ዋና እኅትና የአሙና ልጅ ነበረች። ሑዚያም ንጉሥ ሲሆን እኅቱንና ባሏን ለመግደል አስቦ ተለፒኑ ግን ሤራውን አግኝቶ ሑዚያን ከዙፋኑ አባረረው፣ ተለፒኑም ንጉሥ ሆነ፣ ነገር ግን ሑዚያን ይቅርታ ብሎት ሑዚያ በኋላ በሌላ ሰው እጅ ይገደል ነበር። ይህን የምናውቀው ተለፒኑ በጻፈው የተለፒኑ ዐዋጅ በተባለው ሰነድ ይተረካል። በዚህ አዋጅ የቀደሙት ኬጥያውያን ነገሥታት ዘመኖች ከላባርና (ከ1582 ዓክልበ.) ጀምሮ ይተርካል። በተለይ ስለአወራረሳቸውና ከባቢሎን ውድቀት (1507 ዓክልበ.) ጀምሮ አያሌ ነገሥታት ወይም ወራሾች በአጭር ዘመን ውስጥ እንደ ተገደሉ ይተርካል። በግድያ የመጡት ነገሥታት የአማልክት ቂም እንዳገኙ ያጠቁማል። የራሱን ዘመን እንዲህ ይገልጻል፦ « አሙናም ደግሞ አምላክ ሊሆን ሲል፣ የንጉሣዊ ዘበኞች አለቃ ዙሩ በምስጢር ከገዛ ቤተሠቡ ልጁን ታሑርዋይሊን፣ «የወርቃማው ጦር ሰውዬ» የተባለውን፣ ልኮ እርሱ የቲቲያን (የአሙና በኲር) ቤተሠብ ከነልጆቹ ገደላቸው። መልእክተኛውንም ታሩሕሹን ልኮ እርሱ ሐንቲሊን (የአሙና ፪ኛ ልጅ) ከነልጆቹ ገደላቸው። ሑዚያም ንጉሥ ሆነ፣ ተለፒኑም ዋና ኢኅቱን ኢሽታፓሪያን አገባ። ሑዚያ እነሱንም ሊገድላቸው ይፈልግ ነበር፣ ሆኖም ጉዳዩ ስለ ተገለጸ ተለፒኑ አባረራቸው። ወድሞቹ አምስት ነበሩ፣ ቤቶችንም ሠራላቸው፤ ይኑሩ፣ ይብሉ፣ ይጠጡ አለላቸው፤ ማንም አይበድላቸው! ተደጋግሜ እናገራለሁ፣ እነሱ በደሉኝ፣ እኔስ አልበድላቸውም። እኔ ተለፒኑ በአባቴ ዙፋን ስቀመጥ፣ በሐሡዋ ከተማ ላይ ዘመትኩ፤ ሐሡዋንም አጠፋኋት። ሥራዊቴ ደግሞ በዚዚሊፓ ከተማ ነበሩ፣ ዚዚሊፓም ድል ሆነ። እኔ ንጉሡ ወደ ላዋዛንቲያ ከተማ በመጣሁ ጊዜ፣ ላሓ ጠላት ሆነ እሱ ከተማውን ለአመጻ አስነሣሣው። አማልክቱ በእጄ ውስጥ ሰጡት። ከመኳንንት ብዙዎች፦ የሺህ አለቃ ካሩዋ፣ የእልፍኝ አስከልካዮች አለቃ ኢናራ፣ የዋንጫ ተሸካሚዎች አለቃ ኪላ፣ የ አለቃ ታርሑሚማ፣ የምርኳዝ ተሸካሚዎች አለቃ ዚንዋሸሊ፣ እና ሌሊ፤ በምስጢር ወደ ምርኳዝ ተሸካሚ ታኑዋ ልከው ነበር። እኔ ንጉሡ ሳላውቀው፣ ሑዚያንና ወንድሞቹን ገደላቸው። እኔ ንጉሡ ስሰማው፣ ታኑዋን፣ ታሑርዋይሊንም፣ ታሩሕሹን አምጥተው ጉባኤው መሞት ፈረደባቸው። እኔ ንጉሡ ግን ለምን ይሙቱ? ዓይናቸው ይሠውሩ! ብዬ፣ እኔ ንጉሡ በውነት ገበሬዎች አደረግኋቸው። የጦርነት መሣርያ ከጫንቃቸው ወስጄ ቀንበር ሰጠኋቸው!» በዚሁ ታሪክ፣ ዙሩ «የንጉሥ ዘበኞች አለቃ» ሲባል ይህ ማዕረግ ለንጉሥ ወንድም እንደ ተሰጠና ዙሩ ታዲያ የአሙና ወንድምና የ1 ዚዳንታ ልጅ እንደ ነበር ይታመናል። ልጁም ታሑርዋይሊ «የወርቃማው ጦር ሰውዬ» ደግሞ ወደፊት ንጉሥ ሆነ። ዙሩ ቀዳሚ ወራሾቹን ቲቲያንና ሐንቲሊን ያስገደላቸው ለአሙና ሦስተኛው ልጅ ሑዚያ ወራሽነት እንዲያገኝ እንደ ነበር ይታስባል። ተለፒኑ ከቀዳሚዎቹ ይልቅ ሩኅሩኅ ይመስላል፤ ለሑዚያ ይቅርታ ሰጠ፣ በኋላም ሑዚያ ሲገደል ለሑዚያ፣ ቲቲያና ሐንቲሊ ገዳዮች ይቅርታ ሰጥቶ የእርሻ ሥራ አስገደዳቸው ይላል። ይህንን ሁሉ በቅድሚያ እንደ መሠረት ከተረከ በኋላ፣ የዐዋጁ ድንጋጌ እንዲህ ይላል፦ «በመላው ንጉሣዊ ቤተሠብ ውስጥ ደምን ማፍሰስ ተራ ነገር ሆኗል! ንግሥትም ኢሽታፓሪያ ዓርፈዋል። በኋላ ልዑል አሙና ለዕረፍት መጣ። የአማልክት ሰዎች [አረመኔ ቄሳውንት] ፦ በሐቱሳሽ አሁን ደምን ማፍሰስ ተራ ነገር ሆኗል! እያሉ ነው። እኔ ተለፒኑ በሐቱሳሽ ጉባኤ ጠራሁ። ከዚህ ሰዓት ጀምሮ፣ በሐቱሳሽ ማንም ሰው የንጉሣዊ ቤተሠብ ልጆችን አይበድላቸው ወይም ጩቤ አይዝባቸው! ልዑል አልጋ ወራሹ - በኲር ልጅ ብቻ ንጉሥ ሆኖ ይጫን! በኲር ልዑል ባይኖር፣ ሁለተኛው ወንድ ልጅ ንጉሥ ይሁን። ነገር ግን ማንም ልዑል ወንድ ልጅ ባይኖር፣ የታላቅዋን ሴት ልጅ ባለቤት ወስደው እሱ ንጉሥ ይሁን!» ተለፒኑ በራሱ በኩል ንጉሥ የሆነው ንግሥቱ የአሙና ልጅ በመሆንዋ ስለ ነበር፣ ይህን መርህ እንደ ሕግ ለማጽናት አስቦ ነበር። በአንድ መስመር ተለፒኑ «በአባቴ ዙፋን ስቀመጥ» ስላለ፣ ማለቱ የንግሥቱ አባት ይሆናል። በዐዋጁ መጨረሻ ሁለተ ተጨማሪ ሕግጋት ስለ መግደልና ስለ ጠንቋይ ቀምረው ይሰጣሉ፦ « የግድያም ጉዳይ እንዲሚከተል ነው፡ ማንም ሰው ቢገደል፣ የተገደለው ሰው ወራሽ እንዳለ ሁሉ ይደረግበታል። ይሙት ካለ ይሞታል፤ ይካሥ ካለ ግን ይካሣል። ንጉሡ በውሳኔው ውስጥ አይገባም።» « በሐቱሻ ግዛት ውስጥ ስለሚደረግ ጥንቆላ ጉዳይ፦ እነዚህን ጉዳዮች በመግለጽ ትጉበት። ማንም በንጉሣዊ ቤተሠብ ውስጥ ጥንቆላ ቢሠራ ኖሮ፣ ይዙትና ወደ ንጉሡ ግቢ አስረክቡት። ለማያስረክበው ሰው ግን መጥፎ ይሆናል።» የኬጥያውያን ሕግጋት ቋንቋ ለዚህ ጽላት ተመሳሳይ ሲሆን መጀመርያው እንደ ሕገ መንግሥት የወጣው በተለፒኑ ዘመን እንደ ሆነ ታስቧል። የኬጥያውያን ጉባኤ ወይም «ፓንኩሽ» (እንደ መኳንንት ምክር ቤት) በዚያ ተመሠረተ። ተለፒኑ ደግሞ ከኪዙዋትና ታላቅ ንጉሥ ኢሽፑታሕሹ ጋራ ስምምነት እንደ ተዋወለ ይታውቃል። የተለፒኑ ሴት ልጅ ሐራፕሺሊ ወይም ሐራፕሼኪ ስትሆን የአሉዋምና ሚስት ሆነች፣ ነገር ግን በተለፒኑ ላይ ስላመጹ እሱ ወደ ማሊታሽኩር አሳደዳቸው። የተለፒኑ መጀመርያ ተከታይ የዚዳንታ ልጅ ዙሩ ልጅ ታሑርዋይሊ እንደ ሆነ ይመስላል። በቅርብ ጊዜ ውስጥ ግን አሉዋምና ተከተላቸው። አሉዋምና ከታሑርዋይሊ እንደ ቀደመ የሚል አስተሳሰብ ደግሞ ብዙ ይታያል። የኬጥያውያን ነገሥታት
44458
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AB%E1%8C%A6%E1%8A%92%E1%8B%AE%E1%88%B5
ማራጦኒዮስ
ማራጦኒዮስ (ግሪክ፦ ) በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአፒያ (በኋላ ሲክዮን) ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች ኦርጦፖሊስ 30 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ። ከኦርጦፖሊስ በኋላ እና ከተከታዩ ማራጦስ በፊት ገዛ። በፓውሳኒዩስ ጽሑፍ ግን ከኦርጦፖሊስ ቀጥሎ ያለው ቅድም-ተከተል ከሌሎች ምንጮች ይለያያል። በማራጦኒዮስ ዘመን (ጀሮም እንደሚለን በ፬ኛው ዓመት ወይም በ1827 ዓክልበ. ግድም) ከክሮፕስ የአቴና መንግሥት መሠረተ። የሲክዮን ነገሥታት
19381
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B6%E1%8B%B6%E1%8A%9B
ሶዶኛ
ሶዶኛ ወይም ክስታኒኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። በተለይ በሶዶ ወረዳ በክስታኔ / ሶዶ ጉራጌ ብሔር የሚነገር የጉራግኛ አይነት ንው። :ጉራግኛ_ሷዴሽ - የሶዶኛ ቃላት በውክሽኔሪ ሴማዊ ቋንቋዎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች
11936
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AB%E1%88%8C%E1%88%AA%20%E1%8C%8A%E1%88%B5%E1%8A%AB%E1%88%AD%20%E1%8B%B4%E1%88%B5%E1%89%B4%E1%8A%95
ቫሌሪ ጊስካር ዴስቴን
ቫሌሪ ጊስካር ዴስቴን (በ ፈረንሳይኛ ፡ ) 20ኛ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ነበሩ። የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት
16945
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%AA%20%E1%8B%A8%E1%8A%93%E1%89%B1%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ፈሪ የናቱ ልጅ ነው
ፈሪ የናቱ ልጅ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ፈሪ ለናቱ ጀግና ለጀግንነቱ መደብ :ተረትና ምሳሌ
3830
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%89%AA%E1%88%8B
ፖርት ቪላ
ፖርት ቪላ የቫኑአቱ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 35,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች
17282
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%8D%E1%89%A3%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8E%E1%88%BD%20%E1%88%B0%E1%8A%93%E1%8D%8D%E1%8C%AD%20%E1%89%B5%E1%89%80%E1%88%9D%E1%88%BD
ተልባ መስሎሽ ሰናፍጭ ትቀምሽ
ተልባ መስሎሽ ሰናፍጭ ትቀምሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
46159
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%8C%AD%E1%89%86
ብርጭቆ
ብርጭቆ ለመቅረጽ የሚችል፣ ብዙ ጊዜ ግልጽ የሆነ ውኁድ ሲሆን ብዙ ጥቅሞች አገኝቶዋል፤ ለምሳሌ መስኮት በመሥራት ይጠቀማል። ብርጭቆ መጀመርያው በጥንት የተገኘው የሸምበቆ አመድ (አልካሊ) ከቀለጠ አሸዋ (ሲሊካ) ጋራ ሲቀላቀል ነበር። የብርጭቆ ኢንዱስትሪ የጀመረው ምናልባት 1900 ዓክልበ. በፊንቄ ሲሆን፣ ከዚያ አስቀድሞ በተመሳሳይ ዘዴ ሴራሚክ ወይም ሸካክላ በመሥራት በድንገት የተፈጠረ የብርጭቆ ዶቃ አለ። «ልማዱ፣ ነጥሮንን [እንደ ልብስ ሳሙና የጠቀመ ሶዲየም ከሰላ ወይም አምቦ አመድ] የሸከመ አንድ የንግድ መርከብ በዚህ ቦታ (በቤሎስ ወንዝ አፍ ፊንቄ) እየቆመ፣ ነጋዴዎቹም በዳር ላይ መብላቸውን እያዘጋጁ፣ ድስታቸውንም ለማቆም ድንጊያ ባለመኖራቸው፣ ከመርከቡ የነጥሮን አሞሌ ተጠቀሙ፤ ይህም ከዳሩ አሸዋ ጋር ተባብሮ ሲቀላቀል፣ አዲስ ግልጽ የሆነ ፈሳሽ ፈሰሰ፤ የብርጭቆም መነሻ እንዲህ ነበረ።»
52637
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8B%E1%8A%93%E1%88%9C%20%E1%8B%AB%E1%8A%A2
ጋናሜ ያኢ
ጋናሜ ያኢ አንዲት ኦሮሞ ሴት ለባርነት የተሸጠች፤ እሷም የኦሮምኛ ስነ ጽሁፍ መሰረት ሆናለች በ18ኛው እና በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ብዙ ቁጥር ያለው የኦሮሞ ህዝብ በተለያዩ ሀገራት ለባርነት ትሸጥ ነበር። ከእነዚህ መካከል አንዷ የሆነች ሴት ማንነቷን ሳትዘነጋ ለኦሮምኛ ቋንቋ እና ስነ-ጽሁፍ እድገት መሰረታዊ አስተዋፅኦ ስላደረገች ሴት ጠየቅናት። የትውልድ ስሟ ነው፣ በጀርመንኛ ግን ፓውሊን ፋጢማ ትባላለች። ጋናሜ ማን ናት? ለባርነት የተሸጠችውስ እንዴት ነው? ጋናሚን በ1830ዎቹ መጀመሪያ ላይ በጅማ አውራጃ በጉማ ተወለደች፣ የህይወት ታሪኳን የፃፈች ጀርመናዊት መምህር ተናግራለች። በወቅቱ በባሪያ ንግድ ወቅት ብዙ ልጆች ከቤተሰቦቻቸው ተዘርፈዋል ወይም በጎሳ መካከል በሚደረጉ ጦርነቶች ለባርነት ተወስደዋል ሲሉ የቋንቋና ስነ-ጽሁፍ መምህር ተፈሪ ንጉሴ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ጋናሚ ከቤተሰቦቿ የተሰረቀችው በባሪያ ነጋዴዎች ሊሆን እንደሚችል ተናግሯል። የጋናሚ ያኢን የሕይወት ታሪክ በመመርመር፣ ሊደርሆስ አባቷ በጦርነቱ የተገደለው በስድስት ዓመቷ እንደሆነ ጽፋለች። አንድ ቀን በ9 ዓመቷ የአባቷን መቃብር እየጎበኘች በባሪያ ነጋዴዎች ታግታለች። ከዚያም “ከጅማ ወደ ጎንደር፣ ከዚያ ወደ ግብፅ ተሸጠች” አለ ተፈሪ። በግብፅ 12 ጊዜ ደጋግማ ከተሸጠች በኋላ ወደ ካይሮ የተወሰደችው የግብፃዊው መህመት አሊ ንብረት እንደሆነ ሊዳርሆስ አንቀፅ ገልጿል። በሱ ክፍል ውስጥ እንደምትሰራ እና እስልምናን እንደምትከተል ጽፏል። “ጀርመናዊቷ ጆን ባሮን በ1847 ወደ ግብፅ በተጓዘች ጊዜ ሕይወቷን ለውጦታል” በማለት የቀድሞ ጀርመናዊ ተመራማሪና ፕሮፌሰር ዎልበርት ስሚዝ ተናግረዋል። ግብፃዊው ጋናሚ ለጆን ባሮን በስጦታ ሰጠው። ዎልበርት ስሚዝ በምርምርው ላይ እንዳሳተመዉ ጀርመን ቆርኔሌዎስ ስትደርስ ስሟ ፋጢማ ተብሎ ተቀየረ እና ከክርስትና ጥምቀት በኋላ ስሟ ወደ ፓውሊን ዮሃን ተቀየረ። የወንጌል ትምህርት እና ሕይወት በጀርመን ከተገዛች በኋላ ጋናሜ ወደ ትምህርት ቤት የሄደችው የቤት ውስጥ እንክብካቤን ለመማር እና "በትምህርቷ በጣም ጠንካራ ስለነበረች" ከሚስዮናውያን ጋር መሥራቷን ቀጠለች ይላል ታፋሪ። ከተባለው ተሰጥኦዋ አንዱ እንግሊዘኛ፣ ጀርመንኛ እና አረብኛን ጨምሮ ወደ አምስት የሚጠጉ ቋንቋዎችን አቀላጥፋ ተናግራለች። በጠዋት ክርስትናን ተቀብላ በ1852 ከተጠመቀች በኋላ ከካህናትና ከሚሲዮናውያን ጋር ተቀራርቦ መሥራት ጀመረች። ባህል እና ቋንቋን በማስተማር ላይ ያለው አስተዋፅዖ ጋናሜ በስብከተ ወንጌል እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ ሚና እንደነበራት ሚስተር ተፈሪ ተናግረዋል። ጋናሚን 'የኦሮሞ ልጅ' የተሰኘ ትዝታዎቿን መፅሃፍ ፅፋ ከሞተች በኋላ ታትሞ ከ30 በላይ ቋንቋዎች ተተርጉሟል። መጽሐፏ ተጠናቀቀ እና በጀርመን ሊደር ሃውስ ታትሟል። «ኦሮሞን ለአለም አሳውቃለች በተለይ አውሮፓ።» በሚያዝያ 1855 ጋናሜ ወንጌሉ ለህዝቦቿ እንዲደርስ ያላትን ፍላጎት በመግለጽ ለሚስዮናውያን ደብዳቤ ጻፈች። ጋናመን ለኦሮሞ ህዝብ ትልቅ ተልዕኮ ለመመስረት ዋና ምክንያት ሊሆን ይችላል ብለዋል። ተልእኮው ለኦሮሞ ህዝብ እንዲደርስ፣ ወንጌልን ወደ ኦሮምኛ ለመተርጎም ጥረት በማድረግ እና ሌሎች ተግባራት ላይ የራሱን አስተዋፅኦ አድርጓል። “የኦሮሞ ልጅ” ማለዳ መፅሃፋችንም ሲሸጥ የተገኘው ገቢ ለተልዕኮው ተሰጥቷል ተብሏል። ይህ ተልእኮ በኦሮሚያ ትምህርት ቤቶች፣ አብያተ ክርስቲያናት እና የተለያዩ ማዕከላት ግንባታ ላይ ትልቅ ሚና ተጫውቷል። ህዳር 1855 እ.ኤ.አ. ጥዋት ላይ በድንገት በመተንፈሻ አካላት በሽታ ተይዛ በየካቲት 11 ሞተች ። ወልበርት ስሚዝ ጋናመን የተቀበረው በሪየን እንደሆነ ጽፏል። የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች‎ ኢትዮጵያ በ19ኛው ክፍለ ዘመን
16061
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%8A%93%20%28%E1%88%92%E1%88%B3%E1%89%A5%29
ቁና (ሒሳብ)
ቁና በሂሳብ ጥናት በሁለት ጠፍጣፋወች መካከል የሚገኝ የሾጣጣ ክፍል ማለት ነው። በሌላ አነገጋገር ቁንጮው የተቆረጠበት ሾጣጣ ማለት ነው። ሁለቱ ከላይና ታች ያሉ ጠፍጣፋወች መሰረት ይሰኛሉ። መሰረቶቹ ክብ የሆኑ ቁና "ክባዊ ቁና"፣ የቁናው አክሲስ ሁልቱን መሰረቶች በ900 ሰንጥቋቸው ካለፈ፣ "ቀጥተኛ ቁና" ይባላል አለዚያ የተንጋደደ ይባላል። የቁናው ቁመት የሚባለው በሁለቱ ጠፍጣፋወች (መሰረቶች) መካከል ያለው ፔርፔንዲኩላር ርዝመት ነው። አንድ ቁና የአንደኛው መሰረቱ ክብ ወገብ ስፋት 20 ሳንቲ ሜቲር ቢሆን እና ሁለተኛው መሰረቱ ክብ ወገብ 40 ሳንቲ ሜትር ቢሆን፣ በሁለቱ መሰረቶች ያለው ቁመት 5 ሳንቲ ሜትር ቢሆን፣ ስንት ኪሎ ስንዴ መያዝ ይችላል? ይህንና መሰል ጥያቄወችን ለመመለስ የሂሳብ ጥናት ግድ ይላል። የመጀመሪያውን የቁናን ይዘት ቀመር ያገኘው ሄሮን የተባል የጥንቱ አሌክሳንድሪያ፣ ግብጽ ነዋሪ ነበር። እዚህላይ 1 የመጀመሪያው መሰረት ስፋት ሲሆን 2 የሁለተኛው መሰረት ስፋት ሲሆን ደግሞ በሁለቱ መሰረቶች መካከል ያለ ቁመት ነው። የዚህ ቀመር አመጣጥ እንዲህ ነው፦ የቁና ይዘት ቁናውን አቃፊ ከሆነ የአይነ ህሊና ሾጣጣ ላይ ቁናውን ለመስራት የተቆረጠውን ሾጣጣ ይዘት ስንቀንስ እናገኛለን። ይሄውም ከጂዖሜትሪ ጥናት ይህን ውድር እናስተውላለን ይህን ከላይ ካለው ስንተካ ዋናውን ቀመር እናገኛለን። ከዚህ በመነሳት የክባዊ ቁናን ይዘት ቀመር እንዲህ እናገኛለን ከዚህ በመነሳት ስለስንዴ ያነሳነውን ጥያቄ በቀላሉ መመለስ እንችላለን። ቆዳ ስፋት የቀጥተኛ ክባዊ ቁና ቆዳ ስፋት እንዲህ ነው፡ እዚህ ላይ 1 እና 2 የታችና የበላዩ ክብ መሰረቶች ራዲየስ ናቸው።
14672
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%B3%201838
የኢትዮጵያ ካርታ 1838
በ. የታተመ የኢትዮጵያ ካርታ
22403
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%83%E1%88%89
ቃሉ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ቃሉ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
32743
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A2.%E1%89%A2.%E1%88%B2.
ቢ.ቢ.ሲ.
ቢ.ቢ.ሲ. (ብሪቲሽ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን) (እንግሊዝኛ፦ )) በብሪታኒያ ንግስት በሚሰየሙ 12 ገዥዎች የሚተዳደር የብሪታኒያ መንግስት ራዲዮ፣ ቴሌቭዥን እና ኢንተርኔት ዜናና መሰል መረጃዎች ማስረጫ ተቋም ነው። ገቢውን የሚያገኘው ከብሪታኒያ ዜጎች ከሚሰበሰብ የላይሰንስ ገንዘብ ስለሆነ፣ ማስታወቂያ እና ከኮርፖሬሽኖች የሚሰበሰብ ገንዘብ አያገኝም። የውጭ ማያያዣ የቢቢሲ ዋና ድረ ገጽ
46403
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%94%E1%8D%95%E1%88%B2%20%E1%8A%AE%E1%88%8B
ፔፕሲ ኮላ
ፔፕሲ-ኮላ (ወይም ፔፕሲ) በአለም ዙሪያ የሚሸጥ ለሥላሣ መጠጥ ነው። የርሱ ዋና መሥሪያ ቤት በኒው ዮርክ አሜሪካ ነው።
15541
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8B%AB%E1%88%BD%20%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AE%20%E1%88%B2%E1%88%B5%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%8D
ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲስል ያድራል
ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲስል ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መሰራት ያላበትን ነገር ያልሰራ ሰው በኋላ ላይ መጎዳቱ አይቀርም። መደብ : ተረትና ምሳሌ
44709
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%88%AE%E1%8B%B5%E1%88%AA%E1%8C%8C%E1%8B%9D
ክርስቲያን ሮድሪጌዝ
ክርስቲያን ገብርኤል ሮድሪጌዝ ባሮቲ () (መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለአትሌቲኮ ማድሪድ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው። ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች
14996
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%89%A1%E1%88%BD%20%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8C%89%E1%88%BD%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%9D
ለዋንጫ ቡሽ ለውሀ ጉሽ የለውም
ለዋንጫ ቡሽ ለውሀ ጉሽ የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
36319
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%94%E1%88%8D%E1%88%B0%E1%8A%95%20%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%8B%B4%E1%88%8B%20%E1%89%A4%E1%8B%AD%20%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%B2%E1%8B%A8%E1%88%9D
ኔልሰን ማንዴላ ቤይ ስታዲየም
ኔልሰን ማንዴላ ቤይ ስታዲየም በፖርት ኤልሳቤጥ፣ ደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ስታዲየም ሲሆን 48,459 ተመልካቾችን ይይዛል። ደቡብ አፍሪካ
47002
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%89%83%E1%88%AB%E1%8A%92
ተቃራኒ
ተቃራኒዎች ማለት የማይጣጣም ሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ነገሮች ማለት ነው። በለት ተለት ልማድ፣ ሁለት ነገሮች ወይንም ቃላቶች ተቃራኒ ናቸው ሲባል፡ ተቃርኖዋቸው ካላቸው ዝምድና አንጻር ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የድመት ተቃራኒ አይጥ ይሆናል። ሌላኛው ዓይነት ተቃርኖ፣ ሁለት ሆነው፣ ግን ከሁለት አንዱ ብቻ ባንድ ጊዜ ሊሆን ሲችል ይሆናል። ለምሳሌ የመግፋት ተቃራኒ መሳብ እንደሆነ። ሦስተኛው የመቃረን አይነት ቀስ ብሎ በሚቀያየር ባህርይ ላይ ጫፍና ጫፍ የያዙ ሁለት ነገሮች ማለት ነው። ለምሳሌ ሙቅና ቀዝቃዛ ተቃራኒ እንደሆኑ ነገር ግን በመካከላቸው የተለያየ የሙቀት ዓይነት እንዳለ ማለት ነው። በተለምዶ የሚሰራበት የተቃርኖ ሃሳብ፣ ለዕለት ተለት ንግግርና ግንዛቤ ቢረዳም፣ ለፍልስፍና እና ለሂሳብ ለመሳሰሉ ዕውቀቶች ግን የማምታታት እና የማደናቀፍ ችግር ይፈጥራል። ስለሆነም ከዘመናዊ ሥነ አምክንዮ አንጻር፣ ተቃርኖ ማለት መጣረስ ማለትን ይወክላል። በሌላ አነጋገር፣ የአንድ ነገር ተቃራኒ፣ ያ ነገር ያልሆነ የሚል ትርጓሜን ይይዛል። ስለሆነ የድመት ተቃራኒ፣ ድመት ያልሆነ ነው ማለት ነው። በዚህ አስተሳሰብ፣ ድንጋይ ድመት ስላልሆነ፣ አይጥ ብቻ ሳይሆን ድንጋይም የድመት ተቃራኒ ነው ይባላል። የሙቅ ተቃራኒ ሙቅ ያልሆነ ስለሆነ፣ ለምሳሌ ሰማያዊ ቀለም ሙቅ ስላልሆነ ሰማያዊ የሙቅ ተቃራኒ ነው ይባላል።
45007
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%88%AB%E1%89%B2%E1%8B%A9%E1%88%B5
ሆራቲዩስ
(ሮማይስጥ፦ //) ከ65 ዓክልበ. እስከ 8 ዓክልበ. ድረስ የኖረ የጥንቱ ሮሜ ባለቅኔና ደራሲ ነበር። የሮሜ ሰዎች
45042
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BB%E1%88%AD%E1%88%8D%E1%88%B5%20%E1%8B%B2%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%88%B5
ቻርልስ ዲከንስ
ቻርልስ ዲከንስ (እንግሊዝኛ፦ ) (1804-1862 ዓም) የእንግላንድ ደራሲ ነበር። የእንግሊዝ ጸሓፊዎች
16727
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%86%E1%88%8E%20%E1%88%88%E1%8B%98%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B6%E1%8B%B5%20%E1%88%88%E1%8B%B5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%95%E1%88%9D
ቆሎ ለዘር እንዶድ ለድግር አይሆንም
ቆሎ ለዘር እንዶድ ለድግር አይሆንም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
15388
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%89%B3%E1%8B%8D%E1%8A%B3
ሻታውኳ
ሻታውኳ በአሜሪካ አገር በ1866 ዓ.ም. የተመሰረተ የትምህርት እንቅስቃሴ ነው። በተለይ የታወቀው በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻና በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ ሲሆን፣ አንዳንድ የሻታውኳ ተቋም እስከ ዛሬው ድረስ ስብስባ ያደርጋል። ሻታውኳ ከማስተማር በላይ ብዙ አይነት ባህላዊ መዝናናት፣ ንግግር፣ ሙዚቃ፣ ስብከት፣ ወዘተ. በማቅረቡ በተለይ ይታወቅ ነበር። «ሻታውኳ» በክረምት ወራት (ጁን፣ ጁላይና ኦገስት) የተሰበሰበ ማኅበር ነበር። መጀመርያው ማኅበር በሻታውኳ ሐይቅ፣ ኒው ዮርክ ክፍላገር ነበረ። (የሐይቁ መሃል ከጫፎቹ ይልቅ ጠባብ ስለሆነ፣ የሻታውኳ ትርጉም በኗሪዎች ቋንቋ «የታሰረ ከረጢት» ነው።) ይኸው ሻታውኳ ማኅበር «የእሁድ ትምህርት ቤት» (የክርስትና ትምህርት) አስተማሪዎች መልመጃ እንዲያገኙ የታሰበ «የክረምት ሠፈር» (ካምፕ) ነበር። መጀመርያው የሻታውኳ ተቋም የተመሠረተው በሜቶዲስት ሰባኪው ጆን ሄይል ቪንሰንት እና በንግድ ሽሪኩ ሉዊስ ሚለር ነበር። ይህም ተቋም በኒው ዮርክ እስካሁን ይገኛል። ለቤተሠብ ሁሉ ያገለገለ የትምህርት ክረምት ሠፈር ዕጅግ የተወደደ ሀሣብ ሆኖ፣ በአስር አመታት ውስጥ የሻታውኳ ማኅበሮች በአኅጉሩ በሙሉ ቶሎ ይስፋፋ ጀመር። በአገር ቤት በባቡር በሚደርሰው ሥፍራ አጠገብ ይገኙ ነበር። በቋሚ ሥፍራዎች ከተሰበሰቡት ሻታውኳዎች በላይ፣ በየመንደሩ በድንኳኖች የሚዛወሩ ሻታውኳዎች ነበሩ። ምንም ማእከላዊ ሥልጣን አልነበራቸውም፤ ስለዚህ «ነፃ ሻታውኳዎች» ተባሉ። አብዛኞቹ ሃይማኖታዊ ወይም የክርስቲያን መርሃግብር ቢኖራቸውም፣ ሌሎች ደግሞ በተለይ አለማዊ ዕውቀትና መዝናናት ያቅርቡ ነበር። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መኪና፣ ራዲዮን፣ ፊልም፣ ቴሌቪዥንም ስለ ተፈጠሩ፤ ሕዝቡም በቀላሉ መዝናናትና ትምህርት ለማግኘት ስለ ቻሉ፣ በየጥቂቱ የዚህ አይነት መኅበር አስፈላጊነቱን ተወ። አሁን የሻታውኳ ታዋቂነት እጅግ ቀንሶ፣ ቢታወስ ለታሪካዊ ትዝታ ብቻ ይሆናል። የአሜሪካ ታሪክ
14636
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%AD%20%E1%8B%9B%E1%8D%8D
ባህር ዛፍ
ባህር ዛፍ () በተፈጥሮው ከአውስትራሊያ የሚገኝ አበባ ሚያብብ የዛፍ ወገን ነው። በአለም ላይ 700 አይነት የባህር ዛፍ ዝርያዎች አሉ፣ ከነዚህ ውስጥ 15ቱ ከአዉስትራሊያ ውጭ በተፈጥሮ ሲገኙ ከ700ው 9ኙ ዘር ብቻ አውስትራሊያ ውስጥ በተፈጥሮ አይገኝም። በኢትዮጵያ በተለይ የታወቁት፦ ነጭ ባሕር ዛፍ ቀይ ባሕር ዛፍ በአዲስ አበባ ከተማ ዳግማዊ ምኒልክ የባህር ዛፍ ፍሬ አስመጥተው ካስተከሉ በኋላ ይሄ አዲስ ዕጽ ዓየሩ ተስማምቶት ለከተማዋ የአረንጓዴ መቀነት ይመስል በጥቂት ዓመታት አሸበረቃት። በ፲፱፻፵ ዎቹ ይሄ መቀነት እስከ አርባ ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት በመያዙ ከተማዋን በሰፊው "" (የባህር ዛፍ ከተማ) የተባለ ቅጽል ስምን አትርፎላት ነበር። በአሁኑ ወቅት ባህር ዛፍ አለም አቀፍ ተፈላጊነት አግኝቷል። ይህም የሆነበት ምክንያት ቶሎ በማደግ አስፈላጊ እንጨት ይሰጣል የዛፉ ዘይት ለጽዳት እና እንዲሁም በራሪ ትንኞችን ለማባረር እንዲሁም ለመግደል ይረዳል አልፎ አልፎ ለወባ ትንኝ ማደግ ምቹ የሆኑ አረንቋወችን ለማድረቅ ይረዳል። ሆኖም ግን ባህር ዛፍ ከላይ ለተጠቀሱት አላማወች ቢያገለግልም ትልቁ ችግሩ ውሃ በጣም ይወዳል። ስለሆንም እርሱ በተተከለበት ሌሎች አትክልቶች የማደግ እድላቸው ዝቅተኛ ነው። ኢትዮጵያም ውስጥ በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች ምንጮችን እንዳደረቀ መረጃ አለ። አፄ ምኒልክ አዲስ አበባ የመንግሥታቸው መቀመጫ እንድትሆን መወሰን የቻሉት ከአውስትራሊያ የመጣው ባህር ዛፍ ለማገዶ ችግር አፋጣኝ ምላሽ የሚሰጥ ሆኖ በመገኘቱ ነበር፡፡ ባህር ዛፍን ጨምሮ የደን ልማት ለአገርና ለሕዝብ ያለውን ጠቀሜታ የተረዳው የአፄ ኃይለሥላሴም መንግሥት ከሐምሌ 9 ቀን 1948 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የደን በዓል ቀን ሆኖ እንዲከበር ወስኖ እንደነበር “ፍሬ ከናፍር 3ኛ መፅሐፍ” በሚል ርእስ በ1957 ዓ.ም የታተመው ጥራዝ ውስጥ ታሪኩ ተዘግቧል፡፡ በዘመኑ በሆለታ ከተማ በተከበረው የደን በዓል ቀን ላይ ንግግር ያደረጉት የእርሻ ሚኒስትሩ ባላምባራስ ማህተመሥላሴ ወልደመስቀል ለበዓሉ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ችግኝ መዘጋጀቱን፣ ችግኞቹን መትከያ 120,000 ሜትር ካሬ መሬት መሰናዳቱን፣ ከሚተከሉትም ችግኞች የሚበዙት ከውጭ አገር የመጡ መሆናቸውን፣ ለፕሮጀክቱ መሳካት የተባበሩት መንግሥታት የእርሻና የምግብ ድርጅት እገዛ ማድረጉን ገልፀዋል፡፡ የደን በዓል ቀን ተቆርጦለት መከበር ከመጀመሩ በፊት በተሰራው ሥራም ወደ አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ እፅዋት መተከላቸውን ያመለከቱት አፄ ኃይለሥላሴ በበኩላቸው ባደረጉት ንግግር “አስፈላጊውን ችግኝ ምንም እንኳን የእርሻ ሚኒስቴር እንዲሰጥ ቢታዘዝ ከእርሻ ሚኒስቴር እየተወሰዱ የሚተከሉት ዛፎች ሁሉ የባለርስቱ ንብረት ናቸውና ይህን ሥራ ያለማቋረጥ በትጋት መፈፀም ግዴታ ነው፡፡” የእርሻ ሚኒስትሩና ንጉሠ ነገሥቱ “በሆለታ ዛፍ ተክል መፈተኛ ጣቢያ” ተገኝተው ካደረጉት ንግግር መረዳት እንደሚቻለው ካለፈው ብቻ ሳይሆን ዛሬ ከሚታየውም እውነታ ጋር እያያዝን ብዙ ጥያቄ እንድናነሳ ግድ የሚሉ መረጃዎች ሰፍረዋል፡፡ ለሐምሌ 9 ቀን 1948 ዓ.ም የደን በዓል ቀን እንዲተከሉ የቀረቡት እፅዋት የሚበዙት ከውጭ የመጡ ከሆነ አሁን ባህር ዛፍን በአገር በቀል እፅዋት የመተካቱ ተግባር በዚያ ዘመን በብዛት ወደ አገር ውስጥ የገቡትንም ያካትት ይሆን? “የሆለታ ዛፍ ተክል መፈተኛ ጣቢያ” ጥናትና ምርምር ዛሬ ተግባራዊ እየሆነ ላለው ተግባር ምን አስተዋፅኦ አድርጓል? ለ1948 ዓ.ም የደን በዓል ቀን የተባበሩት መንግሥታት የእርሻና የምግብ ድርጅት እገዛ ዛሬም ለተመሳሳይ ዓላማ እያገኘናቸው ካሉ እርዳታዎች ጋር ስናነፃፅረው ስለነገ መድረሻችን ምን ያሳየናል? በዘመኑ አፄ ኃይለሥላሴና የእለቱ የክብር እንግዶች የተከሏቸው ችግኞች አሁን ይኖሩ ይሆን? ዛፍ እንደ ቅርስ፣ እንደ ሐውልት ታሪክ ማስተላለፊያ ሆኖም አገልግሏል፡፡ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሕንፃ ፊት ለፊት በ”አፍሪካ ፓርክ” ውስጥ ያሉት እፅዋት በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ለአፍሪካ አንድነት ስብሰባ ወደ አዲስ አበባ የመጡ የአህጉሪቱ መሪዎች የተከሏቸው ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ሳይሆን በክልል ከተሞችም በታዋቂ ሰዎች የተተከሉ እፅዋት እንዳሉ መረጃ ከሚሰጡን መፃሕፍት አንዱ የሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው “ዐፈር ያነሳ ሥጋ” የግጥም ስብስብ መድብል ነው፡፡ በ1964 ዓ.ም የታተመው ይህ መፅሐፍ ጥር 24 ቀን 1961 ዓ.ም የተፃፈና “አንድ ያልታደለ ዛፍ” የሚል ርእስ ያለው ግጥምን ይዟል፡፡ በዘመኑ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ሆነው ያገለግሉ የነበሩት ኡ፡ታንት በኢትዮጵያ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት በደብረዘይት ከተማ የዛፍ ተከላ ሥነ ሥርዓት አከናውነዋል የቅጠሉ ጥቅሞች የቅጠሉ ተናኝ ዘይት ለጉንፋን ይረዳል። ትንኞችንም ለማባረር ይረዳል። ቅጠሎቹ በወለሎች ላይ የሚዘረጉ ናቸው። የቅጠሉም ውጥ ለማጅራት ገትር ተጉመጠመጠ። በአውስትራሊያ ለቅጠሉ ሱስነት ያለ ኪሴ እንስሳ ወይም «ኮዋላ» ይገኛል።
53365
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%8B%98%E1%8A%B8%E1%88%AB%20%E1%89%B5/%E1%89%A4%E1%89%B5
ገዘኸራ ት/ቤት
የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል። ስሜን አሜሪካ ሉዐላዊ ነጻ አገሮች
20140
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%8C%A5%E1%89%80%E1%88%85%20%E1%89%B3%E1%8C%88%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%89%B5%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%88%8B%E1%89%B3%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8B%8D%E1%88%88%E1%88%85%20%E1%89%B0%E1%88%9F%E1%8C%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%89%B5%E1%88%A8%E1%89%B3
ታጥቀህ ታገል እንዳትንገላታ አስተውለህ ተሟገት እንዳትረታ
ታጥቀህ ታገል እንዳትንገላታ አስተውለህ ተሟገት እንዳትረታ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
52428
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A1%E1%89%A5%20%E1%8A%A6%E1%88%9E
ደቡብ ኦሞ
የደቡብ ኦሞ ዞን <በኢትዮጵያ> መንግስት በደቡብ ብሔር ብሔርሰቦችና ሕዝቦቸ ክልላዊ መንግስት የሚገኝ ዞን ሲሆን በውስጡ ወደ 16 የሚሆኑ ብሔርሰቦችን ያቀፈች ዞን ነው።
13207
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D%20%E1%89%A7%E1%8A%95%E1%89%A7
የደም ቧንቧ
የደም ቧንቧዎች የሥርዓተ ደም ዝውውር አካል ሲሆኑ ደምን በሙሉ አካል የሚሠራጭባቸው መንገዶች ናቸው። ሶስት ዓይነት የደም ቧንቧ ዓይነቶች አሉ። የመጀመሪያው የደም ቧንቧ ዓይነት ደም ቅዳ ወይም የሚባለው ሲሆን ደምን ከልብ ወደተለያዩ የሠውነት ክፍሎች የሚወስዱትን የደም ቧንቧዎች የሚወክል ነው። ሁለተኛው ደግሞ ፀጉር ደምስር ወይም ርቂት () የሚባሉት ሲሆኑ ደም ከህዋሳቶች ጋር እንዲገናኝ ለተለያዩ ኬሚካላዊ አፀግብሮቶች መንገድ የሚያመቻቹ ናቸው። የሦስተኛው እና የመጨረሻው ደግሞ ደም መልስ ወይም የሚባሉት ሲሆኑ ደምን ከተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ናቸው። ሥነ አካል
19872
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%95%E1%88%8B%E1%89%B6
ፕላቶ
ፕላቶ በጣም ዋና የጥንት ግሪክ ፈላስፋ ነበር፣ የኖረበትም ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት 427ዓ.ዓ. እስከ 348 ዓ.ዓ. ነበር። የሶቅራጠስ ተማሪና የአሪስጣጣሊስ አስተማሪ ነበር። ፕላቶ ብዙ የፍልስፍና ሃሳቦችን በመጻፍ ይታወቃል። እንዲያውም አልፍሬድ ዋይትሄድ የተሰኘው ዘመናዊ የእንግሊዝ ፈላስፋ ሲናገር "ከፕላቶ በኋላ የተጻፉ ፍልስፍናወች በሙሉ በፕላቶ ስራ ላይ የተነሱ አስተያየቶች" ናቸው በማለት የፕላቶን የሃሳብ ስፋትና ጥልቀት አስምሮበታል። የፕላቶ መጽሐፎች የሁለት ሰው ውይይት ቅርጽ ነበራቸው። ሰወች እርስ በርስ ስለ ሃሳቦች እያወሩ፣ አልፎ አልፎም እየተቃወሙ፣ በሚያሳይ ሁኔታ ይቀርቡ ነበር። ስለሆነም የፕላቶን መጻህፍት ለማንበብ ደስ ይላሉ። አብዛኛው የፕላቶ መጽሐፍ ዋና ተናጋሪ ሶቅራጠስ ሲሆን፣ ይህ ተዋናይ ሌሎችን ሰወች ሲጠይቅ፣ ከሚያምኑት ነገር አምክንዮ የሌለውን ክፍል ለማግኘት ሲሞክርና ሰዎቹ በተራቸው በዚህ ምክንያት ሲበሳጩ ያስነብባል። ያሁን ዘመን ተመራማሪወች የፕላቶው ሶቅራጠስ ንግግሮች እውነት የሶቅራጠስ ንግግሮች ይሁን ወይንም ፕላቶ የፈጠረው ገጸ ባህርይ፣ ለመወሰን አዳጋች መሆኑን ይገልጻሉ። ከፕላቶ መጻሕፍት ውስት ሪፐብሊክ የተሰኘው በዋናነት ተጠቃሽ ነው። በዚህ ስራው ሶቅራጠስ ለሰው ልጅ የተስተካከለ አገር ብሎ ያሰበውን ምናባዊ አለም ገልጿል። በዚያውም ታዋቂውን የሶቅራጠስ ዘዴ ተብሎ የሚታወቀን የምርምር ስልት አስተዋውቋል። ከዚህ በተረፈ [[የፕላቶ ህግ|ህጎች| የተሰኘውን መጽሃፍ ይሄው ፈላስፋ ደርሷል። ዋቢ መጻህፍት የ ፕላቶ አሰተዋዖኦ ሥነ ውበት ሥነ ዕውቀት (ኢፒስቲሞሎጅ ) ሥነ ምግባር የግሪክ ሰዎች
46507
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AE%E1%8A%AE%E1%88%83%E1%88%9B
ዮኮሃማ
ዮኮሃማ (በጃፓንኛ: ) የጃፓን ከተማ ነው። የጃፓን ከተሞች
49162
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%AD%E1%89%B2%E1%88%B5%20%E1%89%A5%E1%88%8E
ከርቲስ ብሎ
ከርቲስ ብሎው (1951 ዓም / 1959 እ.ኤ.አ. ተወለደ፤ ልደት ስም ከርቲስ ዋልከር) ዝነኛ አሜሪካዊ ዘፋኝ ሲሆን አሁን በተጨማሪ የክርስትና ሰባኪ ሆኖአል። ራፕ ሙዚቃ ለተባለው ሙዚቃዊ ዘርፍ ግምባር ቀደምትነት የያዘ አንጋፋ ራፐር ሆኗል። ይህ በ1972 ዓም በቀረጸው ራፕ ዘፈን «ዘ ብረይክስ» ሆነ። ለአለም ሕዝብ እንዲህ አይነት ቄንጥ ሰምተው ባያውቁም በዚያን ጊዜ ደግሞ ሌላ ራፕ ቡድን ሹገር ሂል ጋንግ በዘፈናቸው «ራፐርዝ ዲላይት» ቄንጡን ለአለም እንዳሳወቁት በታሪክ ይታወሳል። በቅርብ ጊዜ ውስጥ በርካታ «ራፕ» እና «ሂፕ-ሆፕ» ሙዚቃ ዘመናዊ ሆነ። ከዚያ በኋላ ከርቲስ ብሎው ሌሎችን ተወዳጅ ራፕ ዘፈኖች ከማስገኘቱ አላቋረጠም፤ በተለይም «ፓርቲ ታይም» (1975 ዓም) እና «ባስከትባል» (1976 ዓም) ተወደዱ። ስምንት የራፕ አልበሞች ሰርተው ነበር። በኋላ እንደ ተከተሉት እንደ ብዙ ራፐሮች ሳይሆን ዘፈኖቹ የብልግና ቃላት የተሞሉባቸው አይደሉም። በ1986 ዓም ከርቲስ ብሎው መጽሐፍ ቅዱስንና ክርስቶስን ተቀብሎ ተጠመቀ። ከ1999 ዓም እስካሁን አራት የክርስቲያን ራፕ አልበሞች ከነቡድኑ «ዘ ትሪኒቲ» (ሥላሴው) ቀርጿል። በ2001 ዓም ደግሞ እንደ ወንጌል ሰባኪ ተካነ፤ የ«ሂፕ-ሆፕ ቤተክርስቲያን» በኒው ዮርክ ከተማ መሥራች ሆነ፤ ወንጌሉን በራፕ ሙዚቃ በኩል ይሰብካሉ። የአሜሪካ ዘፋኞች
3231
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8C%84%E1%88%AD
ኒጄር
ኒጄር የአፍሪካ አገር ነች። ኒጄር የዓለም ዋና ዩራኒየም ማዕድን ምንጭ በመሆንዋ ከፍ ያለ ሚና አላት። ኒጄር ከዓለም አገራት ሁሉ ለሰው ልጆች ምንጊዜም ከፍተኛው ወላድነት ምጣኔ አላት።
52746
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%89%A3%20%E1%88%9D%E1%8A%95%E1%8C%AD%20%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%89%B2%20%E1%8B%8B%E1%8A%93%20%E1%8C%8D%E1%89%A2%20-%20%E1%8C%8D%E1%89%A2%20%E1%8C%89%E1%89%A3%E1%8A%A4
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ግቢ ጉባኤ በ1985 ዓ.ም የተመሠረተ ሲሆን
40937
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%88%9D
ሆርካም
ሆርካም (ወይም ሃር፣ ታርኪም) በጥንታዊ የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ከንግሥት ነሕሴት ናይስ ቀጥሎና ከንጉሥ 1 ሳባ አስቀድሞ ለ29 ዓመታት የኩሽ (ኢትዮጵያ) ንጉሥ ነበረ። የነገሠበት ዘመን በየምንጩ የሚለያይ ነው፤ ለምሳሌ በተክለጻድቅ መኩሪያ ዝርዝር ከ2404 እስከ 2375 ዓክልበ. ነበረ። በሌላ ቁጠራ ከ2123 እስከ 2094 ዓክልበ. ነገሠ። አለቃ ታዬ እንደ ጻፈው ንጉሥ ሃር ሲለው በ15ኛ ዓመቱ በከነዓን አገር ላይ ረሃብ ስለ ጸና ከከነዓን ልጆች የአራዴዎን (አርዋዲ) ልጅ አይነር (ወይም አናየር) እና ሚስቱ ኤንቴላ ከከነዓን ወደ ኩሽ ገቡ። የቅማንት ብሔር ከነርሱ እንደ ተወለዱ ይተረካል። የኢትዮጵያ ነገሥታት
10043
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%88%BB%20%E1%8A%AC%E1%88%AD
አበሻ ኬር
አበሻ ኬር የበጎ አድራጎት ድርጅት በኤችአይቪ/ኤድስ ዙሪያ ላይ መረጃ ለመስጠት እና በዛ ዙሪያ ላይ ለሚመጡ ችግሮች ለመወያየትና ለመቅረፍ የሚሰራ ድርጅት ነው። የውጭ መያያዣዎች አበሻ ኬር አበሻ ኬር የኢትዮጵያ ድርጅቶች
49204
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%8C%E1%8A%93%20%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%89%AA%E1%8C%AD
ሚሌና ድራቪጭ
ሚሌና ድራዊጭ (ሰርብኛ፦ ) የሰርቢያ ተዋናይ ነች። ኮዛራ ኡና
49566
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8A%AD%20%E1%8D%94%E1%8A%95%E1%88%B5
ማይክ ፔንስ
ማይክ ፔንስ ከጥር 2009 ዓም ጀምሮ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነዋል። የአሜሪካ መሪዎች
33818
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8A%95%E1%8B%9D%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%88%B0%E1%8C%A1%E1%89%B5%20%E1%8C%8B%E1%89%B5
ስንዝር ሲሰጡት ጋት
ስንዝር ሲሰጡት ጋት በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ትንሽ ሲፈቅዱለት፣ ብዙ የሚፈልግ። ፈሊጣዊ አነጋገር ተረትና ምሳሌ
19557
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D%20%E1%8A%95%E1%89%A5%20%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%AB%E1%8B%8D
ነገር በዋናው ንብ በአውራው
ነገር በዋናው ንብ በአውራው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
49254
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%88%B3%E1%8B%8A%E1%8A%90%E1%89%B5
ቁሳዊነት
ቁሳዊነት ዓለም ሙሉ በሙሉ አካላዊ ናት፣ ከዚህ ውጭ ምንም ነገር በዓለም የለም የሚል የፍልስፍና ዓይነት ነው። ይህ አስተሳሰብ ከቁስ አካላዊነት ጋር በጣም የተቀራረበ ሲሆን ትንሽ የሚለየው አቅምን እና የተፈጥሮ ኅግጋትንም ከቁስ አካላት ጋር አብሮ ስለሚቀበል ነው። መደብ :ፍልስፍና
35375
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%99%E1%8A%93%20%E1%8C%A5%E1%88%AB%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%88%88%E1%8A%AA%E1%8B%AB
ሳሙና ጥራት መለኪያ
የልብስ ሳሙና ጥራት ምልኪያ ሙከራዎች ብዙ ናቸው። ለምሳሌ የስሜን አሜሪካውን () ብናይ የሚከተለውን ይመስላሉ
18252
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD%E1%8A%93%20%E1%88%9D%E1%88%B3%E1%88%8C%20%E1%8D%AA
ታሪክና ምሳሌ ፪
ታሪክና ምሳሌ ፪ በከበደ ሚካኤል ከተደረሱት ሁለት ክፍል ታሪክና ምሳሌ መጽሃፎች ሁለተኛው ክፍል ነው። መጽሃፉ ስለ ሃገርና ቀን ተቀን አኗኗር ዘይቤወች ምክሮችን በምሳሌ የሚያቀርብ ነው። መደብ :ከበደ ሚካኤል 20ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ
9326
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%B5%E1%88%93%20%E1%8A%A0%E1%8C%A5%E1%88%8B%E1%8B%8D
ፍስሓ አጥላው
ኢንጂኔር ፍሥሓ አጥላው መጀመርያውን የግዕዝ ኢትዮጲክ / ፊደል ሶፍትዌር እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ1980 ዎቹ ሊቅ ናቸው። የውጭ መያያዣ የኢትዮጵያ ሰዎች
17053
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%8B%A8%E1%88%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8A%9D%20%E1%8A%A8%E1%8A%90%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8C%A3%E1%88%8B%E1%8A%9D
ፍየል የለኝ ከነብር ምን አጣላኝ
ፍየል የለኝ ከነብር ምን አጣላኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ምን አገባኝ መደብ :ተረትና ምሳሌ
22903
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%89%B5%E1%88%8C%E1%8C%8E%20%E1%88%9D%E1%8D%8C%E1%88%8B
ካትሌጎ ምፌላ
ካትሌጎ አቤል ምፌላ (ኅዳር ፳ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል። መደብ :የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ተጫዋቾች
49808
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8B%AD%E1%8D%89%20%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%A2%E1%8A%A4%E1%88%B5
ሰይፉ በኢቢኤስ
ሰይፉ በኢቢኤስ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላይ በየእሑድ ሌሊት ከኢትዮጵያ አዲስ አበባ እስቱዲዮ የሚሠራጭ የሌሊት ውይይት ትርዒት ነው። ከ2006 ዓም ጀምሮ ለዘጠና ደቂቃ ከአስተናጋጁ ሰይፉ ፋንታሁን ይቀርባል። እንደ አሜሪካ አገር የሌሊት-ውይይት ልማድ በመምሰል፣ አስቂኝ ክፍሎች፣ የቀልድ ንግግሮች፣ ሙዚቃዊ ትርዕይቶችና የዝነኛ ቆይታዎችም ያቀርባል። እንደ በርካታ አሜሪካዊ ትዕይንቶች ስልት፣ የተመሠረተውን ስድስት ክፍል ፎርማት ይከተላል። በዘልማድ እነኚህም ፮ ክፍሎች፡ ክፍል ፩ - ንግግር ክፍል ፪ - አስቂኝ ክፍሎች ክፍል ፫ - የዝነኛ ቆይታ 1 ክፍል ፬ - የዝነኛ ቆይታ 1 ተቀጥሎአል ክፍል ፭ - የዝነኛ ቆይታ 2 ክፍል ፮ - ሙዚቃዊ ወይም ኮሜዲ እንግዳ፣ መጨረሻ የሰይፉ መጀመርያ ንግግር ከወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀም ነው። አንዳንዴም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተገኙ ስዕሎች ወይም ክሊፖች ያሳያል። በአስቂኝ ክፍሎቹ በዘልማድ ሰይፉ ከተመልካቾች ጋራ ጨዋታ ያደርጋል፣ ወይም ከእንግዳው ጋር አስቂኝ ትርዒት ያደርጋል። ዝነኛ እንግዶቹ ከሰፊ ባሕላዊ ምንጮች የሚመጡ ሲሆን ተዋናውያን፣ ደራስያን፣ አትሌቶችና ፖለቲከኞች ሆነዋል። እንዲሁም ትርዒቱ የራሱን «ሀበሻ ባንድ» ይኖረዋል። ዋቢ ምንጮች ድረገጽ - የቴሌቪዥን ትርዒት
15964
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%B5%E1%8C%A1%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%9D%E1%88%B5
ሴትና ፈረስ የስጡትን ይቀምስ
ሴትና ፈረስ የስጡትን ይቀምስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
13199
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%9B
ሳማ
ሳማ () በኢትዮጵያ ውስጥ የሚበቅል ቁጥቋጦ እፅዋት ወገን ነው። ይህ አትክልት ከሠውነት ቆዳ ጋር ግንኙነት ሲኖረው በሚፈጥረው የማቃጠል ስሜት ይታወቃል። ዶቢ () የሳማ ዝርያ ነው። በአንድ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የቅጠሉ እንፋሎት ለልብ ድካም ይናፈሳል። የቅጠሉም ጭማቂ በቁስል ይቀባል። የስኳር በሽታ መድሃኒት የሳማ ቅጠል እንደ ሻይ አፍልቶ ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ነው።
18660
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B0%E1%8A%95
ፖል አንደርሰን
ፖል አንደርሰን ከእ.አ.አ. 1926 እስከ 2001 የኖረ ታዋቂ አሜሪካዊ ደራሲ ነው። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራው ይታወቃል። የአሜሪካ ጸሓፊዎች
16752
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%88%86%E1%8B%AD%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%88%86%E1%8B%AD%20%E1%88%9E%E1%8A%99%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%88%86%E1%8B%AD%20%E1%88%B3%E1%88%A9%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%85%E1%8A%93%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%89%E1%8A%95%20%E1%88%B3%E1%89%B3%E1%8B%AD%20%E1%8A%A5%E1%88%8D%E1%88%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%89%85%E1%8A%AD%E1%89%A5%E1%8A%95%20%E1%8B%88%E1%8B%AD
በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሞኙ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ እልም ካለው ገደል ወደቅክብን ወይ
በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሞኙ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ እልም ካለው ገደል ወደቅክብን ወይ የአማርኛ ምሳሌ ነው። አንድን ነገር ከሁሉ አቅጣጫ የማያይ ጭፍን ሰው የሚገልጽ መደብ : ተረትና ምሳሌ
4029
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%90%E1%8A%95%E1%89%BB%E1%8A%AD%20%E1%8C%83%E1%8B%AB
ፐንቻክ ጃያ
ፐንቻክ ጃያ በኢንዶኔዢያ የሚገኝ አንጋፋ ተራራ ሲሆን በከፍታ ከአለም 9ኛ ደረጃውን በመያዝ ይታወቃል።
17132
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%88%E1%8C%8C%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8B%B0%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%88%20%E1%8C%B8%E1%8B%B0%E1%89%80
ባለጌን ከወለደ የገደለ ጸደቀ
ባለጌን ከወለደ የገደለ ጸደቀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
44711
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%B5.%E1%8A%A4%E1%88%8D.%20%E1%89%A4%E1%8A%95%E1%8D%8A%E1%8A%AB
ኤስ.ኤል. ቤንፊካ
ኤስ.ኤል. ቤንፊካ (ፖርቱጊዝኛ፦ ) በሊዝበን፣ ፖርቱጋል የሚገኝ በእግር ኳስ ቡድኑ የታወቀ የስፖርት ክለብ ነው። የፖርቱጋል እግር ኳስ ክለቦች
38273
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A2%E1%8C%8D%20%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8C%8D
ቢግ ባንግ
"ቢግ ባንግ" ወይንም ዐቢይ ፍንዳታ በሳይንቲስቶች ዘንድ የመላው ዓለም መነሻ ኩነትን ይገልጻል ተብሎ የሚታመንበት ኅልዮት ነው። አጠቃላይ አንጻራዊነት የተባለውን የአልበርት አይንስታይን ሳይንሳዊ ቀመር በመጠቀም ከአሁን ከአለንበት ጊዜ ወደኋላ ስንምለስ አንድ ወቅት ላይ ዓለም በሙሉ ተጨምቆ፣ አንዲት ትንሽ እኑስ እንደነበር እንረዳለን። ይህ እኑስ በውስጡ ምንም አይነት አቶም፣ መዋቅርም ሆነ ቅጥ አልነበረውም። ይልቁኑ እጅግ ሞቃት፣ እጅግ ትንሽ እና አዕላፍ ጭፍገት ነበረው። ከዛሬ 13.7 ቢሊዮን ዓመት በፊት፣ ይህ ጥንጥ ጠጣር ነገር ድንገት በመፈንዳት በመበታተኑ ኅዋ እና አቶሞች ተፈጠሩ። እንዲሁም አቶሞቹ እየጓጎሉ ኮኮቦችን ፈጠሩ። በዚህ ሁኔታ ከፍንዳታው በኋላ የተፈጠረው ዓለም እየሰፋና እና እየቀዘቀዘ በመሄዱ እንደ መሬት ያሉ ፈለኮች (ፕላኔቶች) በሂደት ቀስ እያሉ ተፈጠሩ። በአሁኑ ወቅት፣ ምንም እንኳ ቀስ ብሎ ቢሆንም፣ ኅዋ እና በውስጡ ታቅፎ ያለው ቁስ እየተለጠጠና ሙቀቱም እየቀነሰ ይገኛል። ይህን እሚያጠናው የሳይንስ ክፍል ኮስሞሎጂ ሲባል በዚህ የጥናት ዘርፍ ተቀባይነት ያገኜው የ ቢግ ባንግ ኅልዮት በብዙ ሳይንቲስቶች ዘንድ ተቀባይነትን አግኝቷል። ሥነ ፈለክ
2843
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%88%B2%E1%8A%AD%20%28BASIC%29
ቤሲክ (BASIC)
በኮምፒውተር ፍርገማ (ፕሮግራሚንግ) ዘርፍ ቤሲክ () የሚሰኘው የከፍተኛ ደረጃ ፍርገማ ቋንቋዎችን የሚያዝል ቤተሰብ ነው። የቃሉም ትርጉም 'መሰረታዊ' ወይም 'ቀላል' ቢሆን የተሰየመው ግን ከእንግሊዝኛው አኅጽሮተ ቃል ነበረ። ይህም ማለት "የጀማሪዎች ሙሉ-ምክንያት ምልክታዊ ትምህርታዊ ኮድ" የሚያሕል ነው። ቤሲክ መጀመሪያ በ1963 እ.ኤ.አ. ከኮምፒውተር ዘርፍ ውጭ የሚያጥኑ ተማሪዎች ኮምፒውተሮች ይጠቀሙ ዘንድ ጆን ጆርጅ ኬሜኒና ቶማስ ዩጂን ኩርትዝ አበጅተው በዳርትመስ ከሌጅ አቀረቡት። በጊዜው እያንዳንዱ ኮምፒውተር ሌሱ የሚሆን ሶፍትዌር መጻፍ ይጠይቅ በነበረበት ሁኔታ በሳይንስና በሂሳብ የተሰማሩ ሰዎች ብቻ የመስራት ዝንባሌ ነበሯቸው። ቤሲክ በሰማኒያዎቹ (እ.ኤ.አ.) በቤት ኮምፒውተሮች የተሰራጨ ሲሆን፥ ዛሬም በአንዳንድ በጣም በተለወጡ ቋንቋዎች አማካኝነት ተጠቃሚዎች አሉት። ክ1960ዎቹ (እ.ኤ.አ.) አመታት መሃክል በፊት ኮምፒተሮች በጣም ውድና ለተወሰኑ አላማ ባላችው ስራሞች ላይ የተወሰኑ መሳሪያዎች ነበሩ። ቀላል የባች ሂደቶች () አይነቶችን በመጥቀም በአንድ ጊዜ አንድ ስራ ብቻ ይሰሩ ነበር። በ1960ዎቹ ውስጥ የኮምፒውትር ዋጋ የትንንሽ ድርጅቶት የግዢ አቅም እስከሚፈቅደው ድረስ አሽቆለቆል። ፍትነታቸውም ክመጨመሩ የተነሳ የለስሯ የሚቀመጡበት ጊዜ ይበዛ ጀመር። የዘመኑ የፕሮግራም ቋንቋዎች አሰራር ልክ እንደ ማሽኖቹ ለተውሰኑ ሰራዎች የታለሙ (እንደ ሳይንስ ነቅ ፎርሙላዎች ወይም የጽሁፍ ሰሌዳዎች) ነበሩ። እነዚህ ባንድ ስራ የተወሰኑ ማሽኖች በመወደዳቸው፥ የቋንቋዎቹ የአሰራር ፍጥነት ከሁሉም ግጽታዎች የላቀ ወሳኝነት ነበረው። ባብዛኛው እነዚህን ቋንቋዎች መጠቀም አስቸጋሪና ሥርአት አገባችው () በጣም የተለያየ ነበር። በዚህ ጊዜ ነው የጊዜ መጋራት () ሃሳብ ተቀባይነት እያገኘ የመጣው። በዚህ ሲስተም ስር የዋና ማሽን የስራ አቅም ይከፋፈልና እያንዳንዱ ተጠቃሚ በየተራው አነስተኛ ጊዜ ይሰጠዋል። እነዚህ ማሽኖች በቂ ፍጥነት ስለነበራቸው አብዛኛው ተጠቃሚ ለራሱ አንድ ማሽን የተመደበለት ያስመስሉት ነበር። በቴዎሪ ደረጃ የጊዜ መጋሯት ለኮምፒውትር የሚወጣውን ወጪ በእጭጉ ቅንሰዋል:: በመቶ ለሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች አንድ ማሺን ይበቃ ስለነበር። የመጀመሪያዎቹ አመታት ታላቅ እድገት ። የቤት ኮምፒውትር ዘመን ብስለት — የግል ኮምፒውተር ዘመን ሥርአት አገብ ( የቤሲክ አረፍተ የመስመር መቀጠያ ፊደል ከሌለ መስመር መጨረሻ ላይ ያልቃሉ። በጣም አነስተኛ ቤሲክ የሚሉት ትእዛዞች ይበቁታል:: የመስመር ቁጥሮች የቤት ኮምፒውተር ቤሲክን ከሚለዩ ገጽታዎች አንዱ ነው። አንዳንድ ቆይተው የመጡ የቤሲክ ተርጓሚዎች () አምበሮ የሚመጡ የሚባል መስመር ቆጣሪ ትእዛዝ ነበራችው ። አንዳንድ ዘምዝናዊ ባሲኮች የመስመር ቁጥርን ትተው አብዛኛው በሌሎች ቋንቋዎች (እንደ ሲ ና ፓስካል) የሚታወቁትን የመዝገብና () የመቆጣጠሪያ () አቀማመጥን አስገብተዋል። (አንዳንድ በመስመር ቁጥር ላይ የተመሰረቱም ቋንቋዎች እነዚህን አቀማመጦች ማስገባታችውን መመዝገብ ያሻል።) በቅርብ የተሰሩ እንደ ቪሱአል ቤሲክ () የቤሲክ ተዛማጆች እቃ አዘል ገጽታዎችን እንደ ያሉ አቀማመጦችን ሰብስቦችና ተርታዎችን በጥምዝ () ለመፈተሽ ቪሱአል ቤሲክ 4 አንስቶ ሲያስገቡ ብእቃ አዘለ ፍርግምና ውርስ ተብሎ የሚታወቀውን አሰራር በመቅረብ አስገብተዋል። የማህደረ እውስታ () አስተዳደር ዘዴው ካብዛኛው የተደራጁ ቋንቋዎች የቀለለ ነው። ይህም ሊሆን የቻለው ቋንቋው ወይም የቆሻሻ ሰብሳቢ ይዞ ስለሚመጣ ነው:: አደረጃጀትና የፍሳሽ ቁጥጥር ቤሲክ እንደ ሲ የውጭ ቤተ መጻህፍት () የለውም። የቋንቋው ተርጓሚ () ሰፊ ቤተ መጻህፍትና አብረውት የተገነቡ ፕሮሲጀሮች () ይይዛል: ለነዚህ ፕሮሲጀሮች አንድ ፈርጋሚ ሙያውን ለመማርም ሆነ ቀለል ያሉ ፕሮግራሞችን ለመጻፍ የሚያስፈልጉትን አብዛኞቹን መሳሪያዎች (የሂሳብ ተግባሯትን፥ የፊደል ክር-, የማስገቢያና የማሶጪያ መስኮት፥ የስዕልና የመዘገብ መሳሪያ) ያካትታል። አንዳንድ የቤሲክ ቤተሰብ አባል ቋንቋዎች ፈርጋሚው የራሱን ፕሮሲጀሮች እንዲጽፍ አይፈቅዱም:: ፈርጋሚው ከአንድ ቅርንጫፍ ወደሌላ ለመዘዋወር በዛት ን በመጠቀም ፕሮግራሙን ይጽፋል። የዚህ ውጤት ደግሞ ለአንባቢ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ የፕሮግራም ምንጭ ()፥ በተለምዶ "እንደ ፓስታ የተወሳሰበ" ወይም ፥ አይነት ይሆናል። የቅርንጫፍ ዝውውሩን የሚያደርገው ወደ ንዑስ ክንውኖች (አነስተኛ የፕሮግራም አካሎች) ሲሆን ባብዛኛው ያለግቤት ()ና ያለሰፈር ተለዋጭ () ነው። ዘመናዊ የቤሲክ ስሪቶች እንደ ሚክሮሶፍት ኪክ ቤሲክ ሙሉ ንዑስ ክንውኖችንና () ተግባራትን () አስገብተዋል። ይህ ቤሲክ ከሌሎች ቋንቋዎች የሚለይበት አንዱ ገጽታው ነው። ቤሲክ፥ እንደ ፓስካል፥ መልስ በማይጠበቅባቸው ፕሮሴጀሮችና (ንዑስ ክንውኖች የምንላቸው) መልስ በሚሰጡት (ተግባራት) መሃከል ልዩነት ያደርጋል። ሌሎች እንደ ሁሉንም በተግባራት ስያሜ (አንዳንዶቹን ባለ ባዶ መልስ በማለት) ለዩነትን አያደርጉም። የመዝገብ አይነቶች ቤሲክ ለፊደል ክሮች () ስሪ የሚያገለግሉ ጥሩ ተግባራት ያለው ቋንቋ እንደሆነ ይታወቃል። የቀድሞው የዚሁ ቤተሰብ ቋንቋዎች እንደ የመሳሰሉት መሰረታዊ ተግባራት በማቀፍ የፊደል ክሮችን የሚመለከቱትን ስራዎች ያቃልላሉ። የፊደል ክሮች የለት ተለት ስራዎች ላይ በተደጋጋሚ ሰላሚያጋጥሙ ከሌሎች የዘመኑ ቋንቋዎች በዚህ ረገድ ብልጫ አሳይቷል። የቀድሞው የዳርትሙንት ቤሲክ ለቁጥርና ለፊደል ክር አይነቶችን ብቻ ድጋፍ ይሰጥ ነበር። የሙሉ ቁጥሮች () አይነቶች አልነበሩም። ቁጥሮች በሙሉ ባለነጥብ () ነበሩ። የፊደል ክሮች አለ ተለዋዋጭ ርዝመት ነበሩ። ቤሲክ የፊደል ክርም ሆነ የቁጥር ተርታዎችን () እንዲሁ ባለሁለት ማአዘን ተርታዎችን የሚደግፍ ወይም የሚይዝ ቋንቋ ነበር። ማንኛው ዘምዝናዊ የቤሲክ ቤተሰብ ቋንቋ ቢያንስ ቁጥሮችንና የፊደል ክሮችን ይይዛል። የመጀመሪያ የቤሲክ ፕሮግራም ወይም ፍርግም ጀማሪ የቤሲክ ፈርጋሚዎች የቤት ኮምፒውትሯቸው ላይ የሚጀምሩት በ ከርኒጋንና ሪቺ አማካኝነት እውቅና ያገኘውን ሰላም አለም ፍርግም አይደለም። ይልቁኑ የሚቀጥለውን የማያባራ ጥምዝ የሚመስል ነው። ክላሲክ ወይም የቀድሞው ቤሲክ ክላሲክ ወይም የቀድሞው ቤሲክ፤ ይህ ምሳሌ በስራአት የተደራጀ መሆኑን ን መጠቀም የግድ ወደተመሰቃቀለ የፍርግም እንደማያመሯ ያሳያል። ዘምዝናዊ ቤሲክ "ዘምዝናዊ" የተደፘጀው ቤሲክ (ለምሳሌ፥ ኩኢክቤሲክ ና ፓወርቤሲክ), የተሰኘውን ቃል በዘመናዊ ቃላት ተክተው።