id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
31228
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A9%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%8B%AD%E1%8C%8C%20%E1%88%9B%E1%8A%AD%20%E1%88%B2%E1%8C%A5%E1%88%AA%E1%8C%8A
ሩድራይጌ ማክ ሲጥሪጊ
ሩድራይጌ ማክ ሲጥሪጊ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ111 እስከ 81 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። አብዛኞቹ የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሩድራይጌ ዘመን ለ70 ዓመታት ቆየ፤ ጥቂቶች ግን 30 ዓመት ይላሉ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ እስከ78 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) ዘመኑ 30 ዓመት ከሆነ፣ በተረፈ በሌቦር ጋባላ ኤረን እንደሚለው ኮብጣክ ኮኤል ብሬግ በ314 ዓክልበ. እንደ ሞተ ይስማማል። የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
20315
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%A5%E1%88%8B%E1%88%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%8B%E1%89%BD%E1%88%81%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%A5%E1%88%8B%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%A5%E1%88%8B%E1%88%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%8B%E1%89%BD%E1%88%81%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%A5%E1%88%8B%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%20%E1%8C%85%E1%89%A6
እንብላም ካላችሁ እንብላ አንብላም ካላችሁ እንብላ አለች አያ ጅቦ
እንብላም ካላችሁ እንብላ አንብላም ካላችሁ እንብላ አለች አያ ጅቦ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
16783
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%83%E1%8A%92%E1%89%B5
መድኃኒት
መድሃኒት ወይም ዕፅ ጠቅለል ባለ አነጋገር በሰውነት አካል ውስጥ ሲገባ መደበኛውን የሰውነት ተግባር የሚቀይር ውህድ ነው። ደግሞ ይዩ ባሕላዊ መድኃኒት
22063
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%88%B2%E1%89%80%E1%88%98%E1%8C%A5%20%E1%8A%A5%E1%8C%81%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%88%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%88%E1%8B%9B%E1%8B%8D%E1%8B%98%E1%8B%8D
ድሀ ሲቀመጥ እጁን ይዘህ አወዛውዘው
ድሀ ሲቀመጥ እጁን ይዘህ አወዛውዘው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ ሲቀመጥ እጁን ይዘህ አወዛውዘው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21616
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%88%E1%88%A8%20%E1%8A%95%E1%8D%89%E1%8C%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%88%9D
ያለውን የወረወረ ንፉግ አይባልም
ያለውን የወረወረ ንፉግ አይባልም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያለውን የወረወረ ንፉግ አይባልም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20938
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AE%E1%8A%93%20%E1%8C%A5%E1%8B%8B%20%E1%8A%AB%E1%8D%89%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8B%9D
ዝንጀሮና ጥዋ ካፉ ነው የሚያዝ
ዝንጀሮና ጥዋ ካፉ ነው የሚያዝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝንጀሮና ጥዋ ካፉ ነው የሚያዝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13546
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8D%83%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%88%88%E1%88%B0
ነፃነት መለሰ
ነፃነት የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች። መሀሙድ አህመድ= የህይወት ታሪክ = የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
13688
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%BE%E1%88%98%20%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B4
ተሾመ ወልዴ
ተሾመ ወልዴ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
15530
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%AB%E1%88%AB%E1%88%9D%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%AB%E1%88%9D
ሰካራም ቤት አይሰራም
ሰካራም ቤት አይሰራም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሰካራምን ፍሬ ቢስነት ያሳያል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
4130
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8B%8A%E1%8B%B5%E1%8A%95
ስዊድን
ስዊድን (ወይም በይፋ የስዊድን ግዛት) በሰሜን አውሮፓ ክፍል ያለች ሀገር ናት። ይህችም ሀገር የስካንዲኒቭያ እና የኖርዲክ ሀገራት ዋነኛ አባል ናት። ስቶክሆልም ዋና ከተማዋ ሲሆን 10.4 ሚልየን የሚያክል ህዝብ የሚኖሩባት ሀገር ናት። ይህም ከኖርዲክ ሀገራት ትልቁን ድርሻ ስትይዝ 25.5% የሚያክሉ ህዝብ ትንሽ ይዘት አላቸው። ስቶክሆልም ዋና ከተማዋ ነው። ከብዙ ዘመናት በኋላ የወደቁት ጀርመናዊ ጎሳዎች ጊት እና ስዊድስ የተባሉ ሁለት የህብረተሰብ ክፍሎች በቫይኪንግ ዘመን ተመሰረቱ። ጣኦታዊውና ሰይጣናዊው የቫይኪን ዘመን በ12ተኛው ክፍለ ዘመን ሲያበቃ ስዊድን እንደ አንድ ሉአለዊ ሀገር መሆን ጀመረች። በ14ተኛው ክፍለ ዘመን አንድ ሶስተኛው የሚያክሉ የስዊድን ስካንዲኒቭያ ክፍል በጥቁር ሞት የተጠቃበት ግዜ ነው። በተጨማሪም የሃንሲቲክ ሊግ ሀገሪቱን ሲመራ ትልቅ ቀውስ አጋጥሟታል። ይህም የካልማር ህብረት በ1397 ዓም ሲመሰረት ሲዊድን በ1523 ዓም ከአባልነቱ ልትለቅ ችላለች። በሰላሳ አመት ጦርነት ስዊድን ለፕሮቴስታን ወገን ስትቆም በተከታታይነት የስዊድን ግዛት ሊቋቋም ችሏል። ይህም እስከ 18ተኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ሀያላን ሆኖ የቆየ ነበር። በ1814 ዝም ስዊድን የመጨረሻ ጦርነቷን ስታካሂድ ኖርዌን ወደ ግዛቷ በማጠቃለል በመጨረሻም በ1905 ዓም በሰላማዊ መንገድ ተገነጠለች። ከዛም ወዲህ ስዊድን በአለም ዙርያ ግዕዝ ሀገር መሆን ጀመረች። ስዊድን የኔቶ አባል ባትሆንም ግን በህብረት የምትሰራ ሀገር ናት። ስዊድን በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካና ማህበራዊ ጉዳዮች እጅግ በጣም የበለፀገች ሀገር ናት። ስዊድን ከየትኛውም ሀገራት የሚየጡ ስደተኞችና ዲያስፖራ መናገሻ ናት። ስዊድን ሰይጣናዊ ወይም ጣኦታዊ አምልኮዎች በእጅጉ የምትደግፍና ማንኛውም መሰረታዊ ሀይማኖቶችን (ማለትም እንደ ክርስትናና እስልምና) የምትጠየፍ ሀገር ናት። ልክ እንደ ሌሎች ስካንዲኒቭያ ሀገራት፣ ስዊድን የሀይማኖት መጥፋት ላይ በንቃት ድምፃዋን የምታሰማ ጭምር ናት። በፒው ምርምር ጥናት መሰረት ስዊድን ማንኛውም ሃይማኖታዊ ተቋማቶችን የምትጠላ ሀገር እንደሆነች ማረጋገጥ ችሏል። "የስዊድን ሀጥያት" የተባለ የሚጠራው የፀረ ሃይማኖታዊ ዘመቻ በስካንዲኒቭያ ሀገር መንግስታት ድጋፍ የሚደረግ ሲሆን ለተባበሩት መንግስታት የሀይማኖትን መብት ህግ እንዲሻርና ማንኛውም ምዕመናን በግፍ እንዲበዘበዝ የሚድርግ እደገኛ ፕሮጀክት ነው። ስዊድን በብዙ ጥናት መሰረት በሴት ፅንፈኝነትና ሰብአዊ መብት የሚል አክራሪነት የምትታወቅ ናት። "የስዌዲሽ ሴጣኒዝም" ዋነኛ የስዊድን ሀይማኖት ነው። የኖርዲክ ዘር የበላይነትን ለማምጣት የምትሰራዋ ስዊድን ወደፊት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በመጣመር ወደፊት በአለም ላይ የሚመሰረተውን ኒው ወርልድ ኦርደር አምባገነናዊ መንግስት ላይ ፈር ቀዳጅ ናት። በ2021 ስዊድን በኮሮና ቫይረስ ጊዜ፣ የኮቪድ ማይክሮቺፕ ፓስፖርት ለመጀመሪያ ግዜ የነደፈች ሀገር ናት። ይህም በአውሮፓ ህብረትና በመላው ምዕራባውያን ድጋፍ የሚደረግለት የሰዎችን አእምሮ ለመቆጣጠር የታለመ ፕሮጀክት ነው። ስዊድን እራስ ወዳድነትና፣ ኢሰብአዊ ድርጊትን የምትደግፍ ናት። ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ ዩታኔዥያ እና በሀኪም የታገዘ እራስ የማጥፋት ወንጀል ድጋፍ አርጋለች።
21237
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%88%B3%E1%8C%A3%20%E1%88%9B%E1%8A%A5%E1%89%80%E1%89%A5%20%E1%88%8A%E1%8C%A3%E1%88%8D%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የምበላው ሳጣ ማእቀብ ሊጣል ነው
የምበላው ሳጣ ማእቀብ ሊጣል ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የምበላው ሳጣ ማእቀብ ሊጣል ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22526
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
1578
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%9B%E1%88%AD%20%E1%88%80%E1%88%B3%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%8D-%E1%89%A0%E1%88%BD%E1%88%AD
ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር
ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር የሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ባናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. (. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ መጡ። በሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ( 30, 1989 እ.ኤ.አ.) የሱዳን ፕሬዝዳንት ሆኑ። የአፍሪካ መሪዎች
15583
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%99%20%E1%8B%88%E1%88%AC%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%88%89%20%E1%8C%8E%E1%8D%88%E1%88%AC
ሳይሰሙ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ
ሳይሰሙ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልሰሙትን ሰማን ያልሆኑትን ሆንን ለሚሉ ሰወች መግለጫ መደብ : ተረትና ምሳሌ
41902
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AE%E1%88%90%E1%8A%95%20%E1%88%B4%E1%89%A3%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%89%A3%E1%8A%AD
ዮሐን ሴባስትያን ባክ
ዮሃን ሰባስቲያን ባች (, ማርች 21 ፣ 1685 - ሐምሌ 28 ፣ 1750) የባሮክ ዘመን የጀርመን አቀናባሪ ነበር። እሱ በምዕራባዊ ታሪክ ውስጥ ካሉ ታላላቅ ሙዚቀኞች አንዱ እንደሆነ በሰፊው ይታመናል። ባች እንደ ሞዛርት ፣ ቤትሆቨን እና ብራህስ ባሉ ሙዚቀኞች ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል ፣ እናም የዘመኑ ሙዚቃን ወደ ከፍተኛ ጥራት እና ፍጽምና አምጥቷል። ባች በምዕራባዊያን ታሪክ ውስጥ በጣም አስፈላጊ ከሆኑት አርቲስቶች መካከል አንዱ ሲሆን የእሱ ሙዚቃ በዓለም ዙሪያ ይከናወናል። የጀርመን ሰዎች
2417
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%AC%E1%8B%B3%E1%8B%8B
ድሬዳዋ
ድሬ ዳዋ ከሁለቱ የኢትዮጵያ አስተዳደር አካባቢዎች አንዷ ናት (ሌላዋ አዲስ አበባ ናት)። በ1994 እ.ኤ.አ. የድሬዳዋ ሕዝብ ብዛት 164,851 ነበር። አቶ መርሻ ናሁሰናይ የድሬዳዋ ቆርቋሪና የመጀመሪያ አስተዳዳሪ (1894 - 1898 እንድ ኢትዮጵያ አቆጣጠር) (1902 - 1906 እንድ አውሮጳ አቆጣጠር) ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት የኢትዮጵያ ከተሞች
48042
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%89%B0%E1%8A%95%20%E1%88%A9%E1%8B%A5
ባተን ሩዥ
ባተን ሩዥ (እንግሊዝኛ፦ ) የሉዊዚያና አሜሪካ ከተማ ነው። ባተን ሩዥ ወይም በፈረንሳይኛ አጠረር /ባቶን ሩዥ/ ማለት «ቀይ በትር» ነው። ፈረንሳዮች መጀመርያ በደረሱበት ጊዜ (1691 ዓም)፣ ቀይ እንጨት ምሰሶዎች በምድር ተሳክተው አገኙ፣ ይህም የሁለት ብሔሮች የሁማ እና የባዩጉላ ብሔሮች ደንበር ለማመልከት ነበርና። በኋላ በ1713 ዓም ምሽግ በዚህ ሠፈር መሠረቱ። የአሜሪካ ከተሞች
21723
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%AB%E1%88%B7%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8C%89%E1%8B%99%E1%8B%8B
ያራሷን በርጉዙዋ
ያራሷን በርጉዙዋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያራሷን በርጉዙዋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20903
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%88%9D%E1%89%B3%20%E1%88%AB%E1%88%B1%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ዝምታ ራሱ መልስ ነው
ዝምታ ራሱ መልስ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝምታ ራሱ መልስ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21961
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%89%85%20%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%98%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8C%A5%E1%89%A5%20%E1%8B%AD%E1%8C%8E%E1%89%A5%E1%8C%A3%E1%88%8D
ደረቅ ይቀመጠላል እርጥብ ይጎብጣል
ደረቅ ይቀመጠላል እርጥብ ይጎብጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደረቅ ይቀመጠላል እርጥብ ይጎብጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
38732
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%AD%E1%88%8D%E1%8C%8B
ጭልጋ
በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው። ህዝብ ቆጠራ በብዛት ቅማንቶች የሚኖሩበት ቦታ ነው። የከተማው መጠሪያም አይከል ይባላል በኖህ ሚስት የተገኘ ስያሜ ነው። አማራ ክልል የኢትዮጵያ ወረዳዎች
14466
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%85%E1%88%98%E1%88%99%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%88%B8%E1%88%B8%E1%8C%88%20%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%88%80%E1%8A%92%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%9D
ህመሙን የሸሸገ መድሀኒት የለውም
ህመሙን የሸሸገ መድሀኒት የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ህመሙን የሸሸገ መድሀኒት የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ችግርክን ከደበቅክ መፍትሔ አይገኝለትም መደብ : ተረትና ምሳሌ
11726
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%85%E1%88%9D%E1%89%B5%20%E1%8D%B0
ጥቅምት ፰
ጥቅምት ፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፴፰ኛው ዕለት እና የመፀው ፲፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፳፰ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፯ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፺፩ ዓ.ም. - ፑኤርቶ ሪኮ በአሜሪካ መንግሥት አስተዳደር ሥር ሆነች። ፲፱፻፲፭ ዓ.ም. - ቢቢሲ በብሪታንያ አገር ውስጥ የራዲዮ ስርጭት አገልግሎት እንዲሰጥ ተመሠረተ። ፲፱፻፸ ዓ.ም. - የምዕራብ ጀርመን ወታደራዊ ጸረ ሽብርታዊ ቡድን በሽብርተኞት ተጠልፎ ሞጋዲሹላይ ያረፈውን የሉፍትሃንሳ አውሮፕላን ካስገደዱት አራት ሽብርተኞች መኻል ሦስቱን በመግደል የተያዙትን ፹፮ ሰላማዊ ተሳፋሪዎች ነጻ አወጣ። ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. - በቀድሞው የምሥራቃዊ ጀርመን ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ መሪ የነበሩት ኤሪክ ሆኔካ ከሥልጣን ወረዱ። ፲፱፻፴፩ ዓ.ም. - የአሜሪካውን ፴፭ኛ ፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲን ገድለሃል በመባል የተያዘው ሊ ሃርቪ ኦዝዋልድ በዛሬው ዕለት ተወለደ። ኬኔዲ በሞቱ በሁለተኛው ቀን እሱም ተገደለ። ዕለተ ሞት ፲፱፻፳፬ ዓ.ም. - የኤሌክትሪክ መብራትን እንዲሁም አምፑልን በመፍጠር የሚታወቀው አሜሪካዊው ቶማስ አልቫ ኤዲሰን በ ኒው ጀርሲ ክልል ዌስት ኦሬንጅ ላይ በተወለደ በ ፹፬ ዓመቱ አረፈ። ዋቢ ምንጮች
44706
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8C%80%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8A%96%E1%88%B5%20%E1%8C%81%E1%8A%92%E1%8B%A8%E1%88%AD%E1%88%B5
አርጀንቲኖስ ጁኒየርስ
አርጀንቲኖስ ጁኒየርስ አትሌቲክ ማህበር በአርጀንቲና የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። የአርጀንቲና እግር ኳስ ክለቦች
16955
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%9D%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%BD%E1%88%8D%E1%88%9D
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቂጡን የተወጋ ውሻ እንደልቡ አይጮህም መደብ :ተረትና ምሳሌ
31465
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%20%E1%8B%A5%E1%8B%95
ዲ ዥዕ
ዲ ዥዕ (ቻይንኛ፦ ) በቻይና አፈ ታሪክ የጥንታዊ ቻይና ንጉሥ ነበር። በ100 ዓክልበ. ሲማ ጭየን የጻፈው የታላቁ ታሪክ ጸሐፊ መዝገቦች (ሽጂ) እና የቀርከሃ ዜና መዋዕል ስለ ዲ ዥዕ ብዙ ባይሉንም 2ቱ መጻሕፍት ይስማማሉ። አባቱ ዲ ኩ («ንጉሥ ኩ») ካረፈ በኋላ የተመረጠው ልጁ የታንግ ልዑል (ያው) ያንጊዜ አልተከተለም፣ ነገር ግን የኩ ሌላ ልጅ የያው ወንድም ዥዕ ዙፋኑን ያዘ። ዲ («ንጉሥ») ዥዕ መጥፎ ንጉሥ ሲሆን ለ9 ዓመታት ብቻ (2142-2133 ዓክልበ. ግድም) ነግሦ ከዙፋኑ ተጣለና ወንድሙ ያው ተተካ። የኋሥያ ነገሥታት
47842
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8A%94
የዝሆን አስተኔ
የዝሆን አስተኔ () በክፍለመደብ («ባለ ኩምቢዎች») ውስጥ የሆነ አስተኔ ነው። ከአሁኑ ዝሆን ጭምር አንዳንድ በጥንት የጠፉት ነባር ዝርያዎች በተለይም ማሞጥ ወይም ቀንደ መሬት በዝሆን አስተኔ ውስጥ ተመድበዋል። የዱር አራዊት
13685
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%8C%8B%E1%8B%8D%20%E1%89%A0%E1%8B%B3%E1%88%B6
አራጋው በዳሶ
አራርሶ በዳሶ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
21389
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%90%E1%89%B6%E1%88%8E%20%E1%89%B6%E1%88%8E%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8C%8D%E1%8B%B5%E1%8C%8D%E1%8B%B3%E1%8B%8D%20%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%8C%E1%8C%A5
የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ
የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21964
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%8C%83%20%E1%88%88%E1%8D%8D%E1%89%B6%20%E1%88%98%E1%88%84%E1%8C%83
ደረጃ ለፍቶ መሄጃ
ደረጃ ለፍቶ መሄጃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደረጃ ለፍቶ መሄጃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20040
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8C%A3%E1%8C%A3%E1%88%9A%20%E1%88%9A%E1%8A%AB%E1%8A%A4%E1%88%8D
አጣጣሚ ሚካኤል
አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል ፋሲል ግቢ ውስጥ በስሜን ክፍል ሲገኝ፣ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፯፻፰ ዓመተ ምሕረት ተመርቆ የተከፈተ ቤተ ክርስቲያን ነው። ወደቤተክርስቲያኑ የሚገባው በእልፍኝ በር አድርጎ ነው። ፋሲል ግቢ አብያተ ክርስቲያናት
46234
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%8D%8B%E1%89%B3%E1%88%85%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%20%E1%88%B2%E1%88%B2
አብደል ፋታህ አል ሲሲ
አብደል ፋታህ አል ሲሲ የግብጽ ፕሬዚዳንት ነው። የአፍሪካ መሪዎች
47424
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%88%8D-%E1%8B%B0-%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%88%B5
ኢል-ደ-ፍራንስ
ኢል-ደ-ፍራንስ (ፈረንሳይኛ፦ ) የፈረንሳይ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማ ፓሪስ የሚገኝበት ዙሪያ ነው። የፈረንሣይ ክፍላገራት
14816
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%8C%A5%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%B5%E1%8C%A1%E1%8A%9D%20%E1%88%9B%E1%88%88%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%A8%E1%8B%8D
ለማይሰጥ ሰው ስጡኝ ማለትን ማን አስተማረው
ለማይሰጥ ሰው ስጡኝ ማለትን ማን አስተማረው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ገብጋባን ሰው በምጸት ለመሸንቆጥ ይመስላል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
32014
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%A9%E1%89%B4%E1%88%B5
እስኩቴስ
እስኩቴስ (ግሪክ፦ /ስኩጢያ/) በአውሮጳና በእስያ የተገኘ ጥንታዊ አገር ነበረ። የእስኩቴስ ሰዎች (ግሪክ፦ /ስኩጠስ/) በታሪክ መዝገቦች መጀመርያ የሚታዩ በ700ዎቹ ዓክልበ. ሲሆን በአሦር ሰነዶች ውስጥ አሽኩዝ ተብለው ነው። ዳሩ ግን በኋላ ዘመን በጻፉት መምህሮች አፈ ታሪክ ዘንድ ከማየ አይኅ ቀጥሎ ከሁሉ አስቀድሞ የኖረ አገር ነበሩ። በቋንቋቸው በእስኩቴስኛ ለራሳቸው የነበራቸው ስያሜ ስኩዳ እንደ ነበር ይመስላል። በምሥራቅ አገሮች ግን ሳካዎች (ፋርስኛ፦ ሳካ፣ ቻይንኛ፦ /ሳይ/) ተባሉ። ግዛታቸው እጅግ ሰፊ ሆኖ ለረጅም ዘመን ከዳኑብ ወንዝ በአውሮጳ እስከ ሞንጎልያ፣ ቻይናና ሕንድ ጠረፍ ድረስ ይስፋፋ ነበር። በአውሮጳም ሆነ በእስያ ከአይርላንድ እስከ ካምቦድያ ድረስ በጣም ብዙ ብሔሮች ከእስኩቴሳውያን እንደተወለዱ የሚል ልማድ አላቸው። የአውሮፓ ታሪካዊ አገሮች የእስያ ታሪክ
12268
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%AE%E1%89%B9%20%E1%88%98%E1%8A%B3%E1%8B%AB%20%E1%88%B0%E1%88%8C%E1%8B%B3
የመንደሮቹ መኳያ ሰሌዳ
የመንደሮቹ መኳያ ሰሌዳ ከጥንታዊ ግብጽ የተገኘ ቅርስ ሲሆን፣ ኩልን ወዘተ. ለማደባለቅ ከተጠቀሙት ሠሌዳዎች አንድ ነው። የተሠራበት ዘመን 3100 ዓክልበ. አካባቢ መሆኑ ይታመናል። ይህም በፈርዖኖች ቅድመ-ዘመን ነበረ፤ በአባይ ወንዝ ሸለቆ የነበሩት ሀገራት በአንድ የግብጽ መንግሥት ገና ሳይዋሀዱ ማለት ነው። በሠሌዳው ፊት ላይ፣ በሦስት መስመሮች የሚራመዱ እንስሶች (ከብት፣ አህያና ፍየል) ይታያሉ። አራተኛውም መስመር አትክልትን ያሳያል። በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ ዘንድ፣ በአትክልቱ አጠገብ አንዱ ምልክት «ቴሄኑ» (ልብያ) የሚባል ሃይሮግሊፍ ነው፤ ስለዚህ ሠሌዳው ደግሞ የቴሄኑ ሠሌዳ ወይም የሊብያ ሠሌዳ ተብሏል። ሌሎች ሊቃውንት ግን ምልክቱ «ቴሄኑ» አይደለምና የግዮን ሸለቆ ከቶሞች ይሆናሉ ብለዋል። በሠሌዳው ጀርባ ሰባት መንደሮች ወይም ከተሞች አሉ። እነዚህ 7 ከተሞች በግድግዳዎች ውስጥ ሲሆኑ እያንዳንዱ ከተማ በውስጡና በላዩ ልዩ ልዩ ምልክት አለበት። በላዩ ያለው ምልክት መኰትኰቻ የያዘ አውሬ፣ ተኋን ወይም ወፍ አይነት ነው። ከዚህ ጭምር በየከተማው የቅያስ ምልክቶች በልዩ ልዩ መጠኖች አሉ። በድምሩ 28 ቅያሶች አሉ፤ ይህ ምናልባት የሕዝብ ወይም የሕንፃ ብዛት ያመልክታል። 1ኛው - ላይኛው ምልክት ጠፍቷል፤ የውስጡ ምልክት ጢንዚዛ፤ 4 ቅያሶች፤ 2ኛው - ላይኛው ምልክት የለም፤ የውስጡ ምልክት 2 ሰዎች ሲታገሉ፤ ቅያስ የለም፤ 3ኛው - ላይኛው ምልክት የለም፤ የውስጡ ምልክት ሺመላ፤ 7 ቅያሶች፤ 4ኛው - ላይኛው ምልክት ጭላት፤ የውስጡ ምልክት ጉጉት፤ 8 ቅያሶች፤ 5ኛው - ላይኛው ምልክት 2 ጭላቶች በዓላማዎች ላይ፣ ማረሻዎች ይዘው፤ የውስጡ ምልክት የወረቀት ተክል፤ 3 ቅያሶች፤ 6ኛው - ላይኛው ምልክት ጊንጥ ነው፤ የውስጡ ምልክት ቤተመንግሥት፤ 3 ቅያሶች፤ 7ኛው - ላይኛው ምልክት አንበሳ ነው፤ የውስጡ ምልክት የ«ካ» (ነፍስ) እጆች፣ 3 ቅያሶች። ሥነ ቅርስ ጥንታዊ ግብፅ
31348
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B1%E1%8B%8A%20%E1%8D%8A%E1%8A%95
ዱዊ ፊን
ዱዊ ፊን በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ644 እስከ 634 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የዱዊ ዘመን ለ10 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ644 እስከ 634 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
49265
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%8B%95%E1%88%8D%E1%89%B5%20%E1%8B%B3%E1%8B%AB%E1%8A%93
ልዕልት ዳያና
ልዕልት ዳያና (1953-1989 ዓም) የዩናይትድ ኪንግደም አልጋ ወራሽ የልዑል ቻርልስ ቀድሞ ባለቤት ነበሩ። በ1973 አጋብተው በኋላ በ1988 ዓም ተፈቱ። ከዚህ በኋላ በ1989 ዓም በ36ኛው ዓመታቸው ልዕልቱ በመኪና አደጋ አረፉ። የዩናይትድ ኪንግደም ልዕልቶች
46447
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8C%89%E1%88%88%E1%89%B5
ተጉለት
ሳሲት ከተማ ከደብረ ብርሃን ከተማ በስተሰሜን 92 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ የምትገኝ ተጉለቴ ነች፡፡ ከሞጃና ወደራ ወረዳ መዲናዋ ከሰላድንጋይ ደግሞ 20 ኪ.ሜ ትርቃለች፡፡ ሰላድንጋይን ብዙ ሰው በጻድቃኔ ማሪያም ገዳም ያውቃታል፡፡ አማራ ክልል
15935
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%88%AE%20%E1%8B%98%E1%8B%B4
ኑሮ ዘዴ
አጠቃላይ የኑሮ ዘዴ መደብ ዝርዝር
15999
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B6%E1%88%B5%E1%89%B4%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8D%8D%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B4%20%E1%88%98%E1%89%85%E1%8B%98%E1%8A%95
ሶስቴ ከመፍሳት አንዴ መቅዘን
ሶስቴ ከመፍሳት አንዴ መቅዘን የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
31410
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8E%20%E1%8B%B2%E1%8A%95%E1%8C%8D
ዎ ዲንግ
ዎ ዲንግ (ቻይንኛ፦ ) በጥንታዊ ቻይና የሻንግ ሥርወ መንግሥት ንጉሥ ነበር። በቀርቀሃ ዜና መዋዕል እና በሢማ ጭየን ታሪካዊ መዝገቦችም ዘንድ ለ19 ዓመት ከአባቱ ታይ ጅያ ቀጥሎ ነገሠ፤ ወንድሙም ታይ ገንግ ተከተለው። ሢማ ጭየን እንዳለ ዪ ዪን እስከዚህ ዘመን ድረስ የሻንግ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቀረ፣ በዘመኑም ዓረፈ። የቀርቀሃ ዜና መዋዕል ደግሞ ዎ ዲንግ በመጀመርያው ዓመት አዲስ ሚኒስትሩን ጪንግ ሺን ሾመ፣ በ8ኛውም አመት ለዪ ዪን መቃብር ሠዋ ይላል። ዳሩ ግን በሥነ ቅርስ ከ1200 ዓክልበ. የተገኙት «ንግርተኛ አጥንቶች» ጽሑፎች ላለፉት ነገሥታት መሥዋዕት ሲዘረዝሩ ዎ ዲንግን አይጠቅሱትም፤ ታይ ገንግም ከቡ ቢንግ (ዋይ ቢንግ) ቀጥሎ ያደርጉታል። የሻንግ ሥርወ መንግሥት
14565
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%88%AE%E1%8A%95%20%E1%8C%8C%E1%89%B5%E1%8A%90%E1%89%B5
ሜሮን ጌትነት
ሜሮን ጌትነት ታዋቂ የኢትዮጵያ ገጣሚና ተዋናይ ስትሆን በመድረክ አስተዋዋቂነትም ትታወቃለች። የኢትዮጵያ ተዋናዮች የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
49779
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AA%E1%88%AD%E1%89%B3
ኪርታ
ኪርታ እንደሚታመን በሑራውያን ላይ የነገሡት የሚታኒ መሣፍንት መስራች ነበር። እንዲህ ከሆነ ዘመኑ ምናልባት 1512 ወይም 1507 እስከ 1497 ዓክልበ. ነበር። ስሙ ኪርታ የሚታወቀው በአላላኽ በተገኘው በልጁ 1 ሹታርና ማኅተም ብቻ ነው፤ «ሹታርና የኪርታ ልጅ» ብቻ ይላል። ሆኖም የያምኻድና የባቢሎን መንግሥታት በ1508-7 ዓክልበ. ለኬጥያውያን መንግሥት ንጉሥ 1 ሙርሲሊ በወደቁበት ጊዜ ያህል የሚታኒ መንግሥት በኪርታ እንደ ተመሠረተ ይታስባል። ወይም የጥንታዊ ግብጽ ፈርዖን 1 ቱትሞስ ከዚያ ትንሽ በፊት (1512 ዓክልበ.) ከኤፍራጥስ ወንዝ ማዶ በ«ናሓሪን» ላይ ዘምቶ ነበርና በአንዱ ጽሑፍ «መታኒ» ሲል ከዚህ ዘመቻ እንደ ሆነ ይታመናል፤ ቀደም-ተከትሉ እንዲህ ከሆነ ምናልባት ኪርታና የሚታኒ ባለሥልጣናት ከሙርሲሊ ዘመቻ ጥቂት አመታት በፊት በሑራውያን አገር ወይም ሐኒጋልባት ተመሠረቱ። «ናሓሪን» የሚለው ግብጽኛ ስያሜ ደግሞ በእብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ አራም-ናሓራይም (አረማይክ ናሓራይን ወይም «ኹለት ወንዞች») ይታያል። እንዲሁም በኪርታ ዘመን ያሕል የአራም-ናሓራይም ወይም እንደ ግሪክኛው የ«መስጴጦምያ» ንጉሥ ኲሰርሰቴም እስራኤልን አሸንፎ ለስምንት አመት (1505-1497 ዓክልበ. ግ.) እንደ ገዛ ይለናል (መጽሐፈ መሣፍንት 3:8)። በመጨረሻ በዕብራዊው ፈራጅ ጎቶንያል ተሸነፈ። «ኲሰርሰቴም» የሚለው ከዕብራይስጥ ስድብ ስለ ተዛበ ትክክል የንጉሥ ስም አይታስብምና የዚህ «ኲሰርሰቴም» መታወቂያ በእርግጡ ገና አልተፈታም። በተጨማሪ በኡጋሪት የተገኘው ኡጋሪትኛ ድርሰት «የከረት ትውፊት» (ከ1350 ዓክልበ. ያሕል) ስለዚሁ ንጉሥ ኪርታ እንደ ሆነ የሚል አስተሳስብ አለ። በዚህ ትውፊት ዘንደ «ከረት» «በባሕሩ አጠገብ ያለው የሐበር አገር ንጉሥ» ይባላል። ሆኖም ግን የከረት ወራሾች ሁሉ በሕጻንነታቸው አርፈው በጣም አዝኖ ለአምላኩ ኤል ይጮሃል። እንደ ተማከረ፣ በጎረቤቱ በ«ኡዱም» ንጉሥ ፐበለ ላይ ጦርነት አድርጎ የፐበል ለምለም ሴት ልጅ ሐረየ እንደ ሚስቱ እንድትሰጥ ያስገደዋል። ድል ለማድረግ ከረት ለሴት ጣኦት «አጢራት» ሲጸልይ ብዙ ወርቅና ብር ለመቅደሷ ለመስጠት መሃላ ይገባል። በኋላ ልጆቹ አድገው ከረት መሃላውን ስላልጠበቀ ጣኦቷ አጢራት ትቆጣበታለች። በመጨረሻም ከረት በኲሩን «ያጺብ» ስላመጸበት ያጺብን በ«አጋንንት አለቃ ሖሮኑ» ዕጅ ያስገድለዋል። መደምደምያው ያለበት የጽላቱ መጨረሻ ክፍል ተሰብሮ ጠፋ። እነዚህ ሕዝቦች - «ሐበር» እና «ኡዱም» - እንዲሁም ትውፊቱን የጻፉት የኡጋሪት ሰዎች - በብዙ አማልክት ያመኑ አረመኔዎች ቢሆኑም እንደ እብራውያን በመምሰል የ«ኤል» አምልኮት በድረው ከአምላኮቻቸው መካከል ያኖሩት ነበር። ሴት ጣዖቷም «አጢራት» ብዙ ጊዜ «አሸራሕ» ተብላ በእብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ከጣዖታት ሲያስጠንቀቅ ትገኛለች፤ በአማርኛ ብሉይ ኪዳን ይች ስያሜ «አስታሮት» ሲሆን ብዙ ጊዜም እንደ «ማምላኪያ ዐፀዶች» ወይም በመሰለው ይተረጎማል። «ሐበር» እና ጎረቤቱ «ኡዱም» ደግሞ ሐቢሩ / እብራዊ እና ኤዶም(ያስ)ን በጣም በመምሰላቸው ይሄ ትውፊት በሥነ ቅርስ በተገኘው ጊዜ ብዙ ትኩረት አገኘ። የዛሬውኑስ ሊቃውንት ግን መጽሐፍ ቅዱሱን በምንም ማጽደቅ ስለማይወዱ አሁን ከሐቢሩና ኤዶም ሌሎች መፍትሄዎች አግኝተዋል። ከሐቢሩ ወገን መካከል የሑርኛ ቋንቋ እስከዚያ ድረስ በሰፊ እንደ ተነገረ ይመስላል። ስለዚህ ለነዚህ ስምንት አመት የሚታኒ አረመኔ መስፍን ኪርታ የሑራውያንን ነገዶች እያዋኸደ እስከ ከነዓን ምድር ድረስ እንዳስፋፋ በቀላሉ ሊታሠብ ይቻላል። የሚታኒ ነገሥታት
22061
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%88%B0%E1%88%AB%E1%88%88%E1%88%85%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%82%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%88%88%E1%88%85%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9D
ድሀ ምን ትሰራለህ እንጂ ምን ትበላለህ የሚለው የለም
ድሀ ምን ትሰራለህ እንጂ ምን ትበላለህ የሚለው የለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ ምን ትሰራለህ እንጂ ምን ትበላለህ የሚለው የለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
31704
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%AC%E1%8B%AD%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8B%B5
ክሬይፎርድ
ክሬይፎርድ (እንግሊዝኛ፦ የእንግሊዝ ከተሞች
23086
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8D%8D%E1%88%8D%E1%8D%8D%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%AB%E1%89%B0%20%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%93%E1%89%B5
የኢትዮጵያ አለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት
የኢትዮጵያ አለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ከአለት ተፈልፈለው የተሰሩ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትን ዝርዝር የሚያመላክት ነው። ከዚህ በታች የፈረንሳይ ተማሪዎች ዝርዝሩን እንዳዘጋጁት ቀርቧል። የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት
38136
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8A%E1%8C%82
ፊጂ
ፊጂ በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ሱቫ ነው።
12515
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%88%8B%E1%8B%B2%E1%8B%A8%E1%88%9D
ፓላዲየም
ፓላዲየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 46 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
19467
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AA%E1%89%BC%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D
ቪቼግዳ ወንዝ
ቪቼግዳ ወንዝ በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,006 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 142ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ሩሲያ ውስጥ ተንጣሎ ይገኛል። ይህንን ያህል ርዝመት በሀገሪቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ሰሜናዊ ቪና ወንዝን ይቀላቀላል።
47275
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%AB%20%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8A%93%E1%88%AD%E1%89%B5
ሳራ በርናርት
ሳራ በርናርት (ፈረንሳይኛ፦ ) ከ1837 እስከ 1915 ዓም ድረስ የኖረች የፈረንሳይ ተዋናይት ነበረች። የፈረንሳይ ሰዎች
16008
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%88%9B%E1%8A%94%20%E1%8B%B5%E1%8B%8D%E1%88%A9%E1%8A%95%20%E1%89%A3%E1%88%88%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%8A%95%20%E1%8A%AD%E1%89%A5%E1%88%A9%E1%8A%95
ሸማኔ ድውሩን ባለስልጣን ክብሩን
ሸማኔ ድውሩን ባለስልጣን ክብሩን የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
18305
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%B2%E1%88%8A%E1%88%9D
መሲሊም
መሲሊም ከሥነ ቅርስ የሚታወቅ የሱመር ንጉሥ ሲሆን ማዕረጉ «የኪሽ ንጉስ» ይባላል። ከኪሽ በላይ በአዳብና በላጋሽ ላይ ሥልጣን እንደ ያዘ ይመስላል፤ በነዚህም ከተሞች ቤተ መቅደሶች እንደ ሠራ ይዘገባል። በእርሱ ዘመን ከላጋሽ ከንቲባ ሉጋል-ሻ-ኤንጉር እና ከተወዳዳሪው ከተማ ኡማ መካከል በጠረፋቸው ላይ ስለ ነበረው መስኖ አንድ ጠብ ተነሣ። መሲሊም ዕርቅና በመስጠቱ የሁለቱን ከተሞች ጠረፍ በዓምድ አስተካከለ። ሆኖም ከመሲሊም ዘመን በኋላ፣ የኡማ ንጉሥ ኡሽ ዓምዱን አፈረሰው። በመምህሩ ኤድመንድ ጎርዶን (በ1950ዎቹ) አስተሳሰብ፣ ይህ መሲሊምና የኡር ንጉሥ መስ-አኔ-ፓዳ አንድ ንጉሥ ነበሩ። በዚያው ዘመን ያህል፣ የመስ-አኔ-ፓዳ መንግሥት እስከ ኡሩክ፣ ኒፑር፣ ኪሽና መላ ሱመር ድረስ ከተስፋፋ በኋላ እርሱ «የኪሽ ንጉሥ» የሚል ስያሜ ወሰደ። በተጨማሪ፣ አንድ ተረት በሱመርኛ፦ «መሲሊም ያሰራ የነበረውን የላጋሽ መቅደስ፣ ዘሩ የተቋረጠበት አናኔ አፈረሰው» ይላል። እንደ አጋጣሚ ግን አንድ የአካድኛ ተረት እንዲህ፦ «መስ-አኔ-ፓዳ ያሰራ የነበረውን መቅደስ፣ ዘሩ የተለቀመበት ናኔ አፈረሰው» ይላል። ስለዚህ ጎርዶን እንዳሰበው፣ የመሲሊምና የመስ-አኔ-ፓዳ ስሞች በዚህ ስለሚለዋወጡ፣ አንድ ንጉሥ ይሆናሉ። የውጭ መያያዣዎች የመሲሊም ዱላ - ሥነ ቅርስ የሱመር ነገሥታት
13627
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%88%9D%E1%89%A0%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%88%85
ሻምበል በላይነህ
ሻምበል በላይነህ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ባህላዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
10548
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8A%E1%8B%9B%20%E1%88%9C%E1%8B%B3
ጊዛ ሜዳ
የጊዛ ሜዳ የጊዛ ሃረሞች ጣቢያ የሚገኝበት ሜዳ ነው። በካይሮ ዙሪያ በግብጽ አገር ይገኛል። ታላቁ ሃረም (ታላቁ ፒራሚድ) በዚህም ሜዳ ሲገኝ፣ በጥንት ዘመን ከከበሩት ከ«ሰባቱ የዓለም ድንቆች» መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የቆየው እሱ ብቻ ነው። ከሃረሞች ጭምር ብዙ ሌሎች መቃብሮችና የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ እዚህ ይታያሉ። ሥነ ቅርስ ሥነ ህንጻ
3817
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%8A%A9%E1%8A%A0%E1%88%8E%E1%8D%8B
ኑኩአሎፋ
ኑኩአሎፋ () የቶንጋ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 22,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ኑኩአሎፋ በ1787 ዓ.ም. በቱኢ ካኖኩፖሉ ሙሙኢ ለመኖሪያቸው ተመረጠ። ይሁንና የቤተ መንግሥት ግቢ በሙዓ ከተማ ስለ ቀረ ኑኩአሎፋ ዋና ከተማ እስከ 1837 ዓ.ም. ድረስ አልሆነም። ዋና ከተሞች
33842
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%93%20%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8A%AD
አና ፍራንክ
አና ፍራንክ ጀርመን በምትገኘው ፍራንክፈርት ከተማ ተወልዳ ያደገች፣በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ በሆላንድ ዋና ከተማ አምስተርዳም ትኖር የነበረች አይሁዳዊት ልጅ ነች። አና ከአባቷ ኦቶ ፍራንክ እና ከእናቷ አዲት ፍራንክ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1929 ዓ/ም ተወለደች።አባቷ ኦቶ ፍራንክ ትምህርት ወዳድ የቢዝነስ ሰው ነበሩ።የናዚ ጀርመን መንግስት ሆላንድን በወረራ ከተቆጣጠረ በሗላ ፣በግዛቱ ያሉ አይሁዳዊያንን እያሳደደ በማሰበር እና በማገት ወደ ለይቶ ማቆያ ካምፖች መላኩን አጠናክሮ ቀጠለ።እንደ አውሮጳዊያንን አቆጣጠር በ1942 የአና ፍራንክ ቤተሰቦችም ወደ ለይቶ ማቆያ ካምፖች እንዲላኩ ትእዛዝ ወጣባቸው።በዚህ ወቅት ሙሉ ቤተሰቧ ወደ ሲዊዘርላንድ ሸሽተው ከምድር በታች በሚገኝ መደበቂያ ቦታ መኖር ጀመሩ። በ1944 ዓ/ም ቤተሰቦቿ በተደረገባቸው ጥቆማዎች በናዚ ወታደሮች ተይዘው ለእስር ተዳረጉ።አና ፍራንክም የናዚ እስረኛ በመሆን በደረሰባት ግፍና መከራ በእስር ቤቱ የተነሳን ወረርሽኝ በሽታ መቋቋም አቅቷት በ15 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። ሆኖም ግን ባለፉት አመቷ የጻፈቻቸው የግል ማስታወሻወች ዓለም አቀፍ ታዋቂነትን አትርፎላታል።
21203
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%98%E1%8A%91%20%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AE%E1%89%BD%20%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%99%20%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%88%9B%E1%88%8B%E1%88%89
የማይተማመኑ ባልንጀሮች እየወንዙ ይማማላሉ
የማይተማመኑ ባልንጀሮች እየወንዙ ይማማላሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይተማመኑ ባልንጀሮች እየወንዙ ይማማላሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16722
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8A%95%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%8A%90%E1%8D%8D%E1%88%B5%20%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%88%80%E1%8A%92%E1%89%B5
ቅንነት ለነፍስ መድሀኒት
ቅንነት ለነፍስ መድሀኒት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቅንነት ጥሩ ነው የሚል መደብ : ተረትና ምሳሌ
47617
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%81%20%E1%89%82%E1%88%AE%E1%88%B5
ታላቁ ቂሮስ
ታላቁ ቂሮስ (ጥንታዊ ፋርስኛ፦ /ኩሩሽ/፤ 608-538 ዓክልበ.) የፋርስ አኻይመኒድ መንግሥት መሥራች ነበር። ከማዕረጎቻቸው መኃል፦ ከ567-538 ዓክልበ.፦ የፋርስ ንጉሥ ከ557-538 ዓክልበ.፦ የሜዶን ንጉሥ ከ555-538 ዓክልበ.፦ የልድያ ንጉሥ ከ547-538 ዓክልበ.፦ የባቢሎን ንጉሥ የፋርስ ታሪክ
48833
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8C%8D%E1%8B%9B%E1%89%B5
አገር ግዛት
አንድ የአገር ግዛት ማለት በአገሩ መንግሥት ሥር የሚገዛ ብሔር ነው። የ«ግዛት» ትርጉም ከ«አገር»፣ ከ«መንግሥት» ወይም ከ«ብሔር» ትንሽ ይለያል፤ ባጠቃላይ የሚለዋወጡ ቃላት ሲሆኑ፣ በጽንሰ ሀሣብ ጥቃቅን እና ውስብስብ ለውጦች ሊወሰኑ ይችላሉ። አንድ ግዛት በብዙ ትውልዳት ላይ አያሌ መንግሥታት ወይም ሥርወ መንግስታት ሊኖሩት ይችላል። የሚገዛው አገርና ብሔር ማለት ነው፣ አንዳንድ አገር ወይም መሬት ግን ያለ ምንም ግዛት ቆይቶ ያውቃል። ብሔሩም የአገሩ ሕዝብ ነው። የፖለቲካ ጥናት
3786
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8A%AB%E1%88%AD
ዳካር
ዳካር () የሴኔጋል ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 2,476,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው በካፕ-ቨርት ልሳነ ምድር ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ1422 ዓ.ም. በስሜን ዳካር ዮፍ ከተማ ላየነ በተባለ ሱፊ እስላም ክፍልፋይ ተመሠረተ። በ1436 ዓ.ም. ደግሞ ፖርቱጊዝ በጎሬ ደሴት ላይ ደርሰው ሰፈሩበትና ከ1528 ዓ.ም. ጀምሮ የባርያ ፍንገላ ማእከል ሆነ። በዚሁ ጊዜ ልሳነ ምድሩ በጆሎፍ (ዎሎፍ) መንግሥት ሥልጣን ነበረ። የጆሎፍ ምዕራብ አውራጃ ካዮር ግን ከነልሳነ ምድሩ በ1541 ዓ.ም. ተገንጥሎ የራሱ መንግሥት ሆነ። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
14914
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%88%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%8C%8D%E1%88%A9%20%E1%88%88%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%89%A0%E1%88%A9
ለብልህ አይነግሩ ለድመት አያበሩ
ለብልህ አይነግሩ ለድመት አያበሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሁለቶቹን ባህርይ የሚያሞካሽ አባባል ነው። ድመት በጭለማ የማየቷ ምስጢርና ብልህ ደግሞ ከሁሉ ቅድሞ ማወቁን። መደብ : ተረትና ምሳሌ
44006
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%91%E1%8A%95%E1%89%B5
ፑንት
ፑንት (ፕወነት) ከጥንታዊ ግብጽ ጋራ ንግድ ያካሄድ የነበረ ሀገር ነበር። ግብጻዊ ተጓዦችና መርከበኞች ከዚያ ወርቅ፣ ሙጫ፣ ቆጲ፣ የዝሆን ጥርስ፣ ባርያዎችና አውሬዎች ያመጡ ነበር። ፑንት ደግሞ አንዳንዴ «ታ ነጨር» (ሀገረ አምላክ) ይባላል። ፑንት በቀይ ባሕር ዳርቻ ወይም በአፍሪቃ ወገን ወይም በአረቢያ ወገንወይም ምናልባት በሁለቱም እንደ ተገኘ ይታሰባል። በአንዳንድ ዘመናዊ መምህሮች ዘንድ ፑንት ከፉጥ (የካም ልጅ) ጋር መታወቂያ ሊኖረው ይችላል።በተለመደው ልማድ ግን ይህ ፉጥ በቀይ ባሕር አካባቢ ሳይሆን በሊብያ ነበር የሠፈረው። የግብጽ ግንኙነት ከፑንት ጋር 2950 ዓክልበ. ግድም - በፈርዖን ኁፉ ዘመን የፑንት ወርቅ ይጠቀሳል። 2900 ዓክልበ. ግድም - ፈርዖን ሳሁሬ ጉዞ ወደ ፑንት ላከ። 2003 ዓክልበ. ግድም - የ3 መንቱሆተፕ አለቃ ሃኑ የፑንት ጉዞ መራ። በ1 ሰኑስረትና 2 አመነምሃት ዘመኖች (1972-1905 ዓክልበ.) ደግሞ ጉዞዎች ወደ ፑንት ሄዱ። በዚህ ዘመን ሥነ ጽሑፍ መርከቡ የጠፋበት መርከበኛ ተረት ፑንትን ይጠቅሳል። 1478 ዓክልበ. ግድም - ንግሥት ሃትሸፕሱት ቋሚ የንግድ መርከቦች ኃይል አሠራች። በመቃብርዋ ግድግዳ የአምሥት መርከቦች ጉዞ ይዘገባል። የሃትሸፕሱት ተልእኮ ኔህሲ በፑንት ሲደርስ የፑንት መሪዎች ንጉሥ ፓራሁ እና ንግሥት አቲ ሰላምታ ሰጡት።«ፑንት» የሚለው ሥያሜ በግብጽኛ ከጥንታዊ መንግሥት መዝገቦች ከ1500 ዓመታት በፊት የተወረሰ ነበር እንጂ ኗሪዎቹ ያንጊዜ አገራቸውን «ፑንት» እንዳሉት አይሆንም። ግብጻውያን ዕጣን፣ ቆጲ፣ ከብት፣ ዝሆን ጥርስ ወዘተ. ከፑንት ገዙ። የሃትሸፕሱት ተከታዮች 3 ቱትሞሲስና 3 አመንሆተፕ ደግሞ የፑንት ንግድ አከታተሉ። እስከ 1150 ዓክልበ. ግድም ድረስ በ3 ራሜሰስ ዘመን የፑንት ጉዞ ይዘገባል። ከፑንት የተገኙት አውሬዎች ቀጭኔ፣ አንኮ፣ ጉማሬ እና ነብር ስለ ሆኑ፣ ከዚያም በላይ የንግድ ዕቃ ዞጲ እና የዝሆን ጥርስ ሆኖ፣ አብዛኛው ሊቃውንት ፑንት በተለይ በአፍሪቃዊው ዳርቻ ላይ መሆኑን ያስቡታል። ከፑንት የደረሰ አንድ የአንኮ አስካሬን ቅርስ በግብጽ ተገኝቶ፣ በ2002 ዓ.ም. ሊቃውንት የጄኔቲክ ምርመራ አድርገው አንኮው በተለይ ከኤርትራና ኢትዮጵያ አንኮዎች ጋራ እንደ ተዘመደ አስታወቁ። ዋቢ ምንጮች የአፍሪካ ታሪክ ጥንታዊ ግብፅ ታሪካዊ አገሮች
13215
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A9%E1%89%A2%E1%8A%AD%20%E1%8A%A5%E1%8A%A9%E1%88%8D%E1%8B%AE%E1%88%BD
ኩቢክ እኩልዮሽ
ኩቢች ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦ ተለዋዋጭ ዋጋን ሲወክል ና "" ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላሉ። በነገራችን ላይ ፣ "" ≠ 0 አለዚያ = 0 ከሆነ ስሌቱ ኳድራቲክ እኩልዮሽ ወይም "" ና "" = 0 ሊኒያር እኩልዮሽ ይሆናል ማለት ነው። የዚህን እኩልዮሽ ስር ለማግኘት መጀመሪያ ) = 0 ካደረግን በኋላ ≠ 0 እንዳይደሉ ስናረጋግጥ የሚከተለውን እናገኛለን: ይህን ጥያቄ ለመመለስ ብዙ ጥረት በክፍለ ዘመኖች በሚቆጠር ተደርጎአል። በከፊልም ሆነ በሙሉ መልሱን በማግኘት የሚታወቁት የግሪኩ አርኪሜድስ፣ ኢራናዊወቺ ኦማር ካያምና ሻሪፍ አላዲን፣ ጣልያናዊውቹ ታርታግሊያ፣ ካርዳኖ፣ ፊቦናቺ ይገኙበታል። ስሮቹን ማግኛ አጠቃላይ ዘዴ
34023
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AC%E1%89%B1%E1%88%8E%E1%8A%92%E1%8B%AB
ቬቱሎኒያ
ቬቱሎኒያ () በጣልያን አገር የጥንታዊ የኤትሩስካውያን ከተማ ፍርስራሽ ያለበት መንደር ነው። በጥንታዊ ኤትሩስክኛ ቋንቋ ስሙ ቫትሉም ተባለ፣ በሮማይስጥም ዌቱሎኒዩም ሆነ። የጣልያን ከተሞች
37849
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%83%E1%88%9B%E1%88%B5
ባሃማስ
ባሃማስ (እንግሊዝኛ፦ /ዘ በሃመዝ/) በካሪቢያን ባህር የተገኘ የደሴቶች አገር ሲሆን ዋና ከተማው ናሶ ነው። ኢኮኖሚዋ በቱሪዝም ላይ የተመሰረተ ነው። የስሜን አሜሪካ አገራት
19404
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%E1%8B%B3%E1%88%9D%E1%8A%9B
ሲዳምኛ
ሲዳምኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። ኩሺቲክ ቋንቋዎች ሎዎሆ=ትልቅ ነው ኢሲ ሌዶ=ከሱ ጋር መኑ በሲራና ሀቂቾ ዛፍ ሎሶ ሥራ ጎጃሞ ጠንቋይ ሌካ እግር ኡዱኔ ልብስ ጪራንካ በጭራሽ ጠጊቾ መድኀኒት ዳንጉሞ መጣን ሃሺኪ ሳይመሽ ማለቤ ለምን በል ሙደሜሞ ቸኩያለዉ መኪቶ ሌጣ
22080
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%89%A0%E1%88%BD%E1%89%B3%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%89%85%E1%88%9D%20%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%8C%A4%E1%8A%93%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%9D
ድሀ በሽታ አያውቅም ሀብታም ጤና የለውም
ድሀ በሽታ አያውቅም ሀብታም ጤና የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ በሽታ አያውቅም ሀብታም ጤና የለውም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
46247
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B6%E1%8A%AD%E1%89%B6%E1%88%AD%20%E1%88%81
ዶክቶር ሁ
ዶክቶር ሁ (በእንግሊዝኛ: ) የእንግሊዝ ቢ.ቢ.ሲ. ሳይ-ፋይ ቴሌቭዥን ድራማ ነው። ዶክቶሩም ከውጭ አለም (ከሌላ ኮከብ) የመጣ፣ በጠፈር ብቻ ሳይሆን በጊዜ በኩል ከአንዱ ወቅት ወደ ሌላው ወቅት መጓዝ የሚችል ዝርያ ነው። ከ1963 እ.ኤ.አ. ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፣ 13 ተዋንያን የዶክቶሩን ሚና አጫውተዋል። የ «መጀመርያው ዶክቶር» ክፍሎች (እስከ "" ድረስ) በኢትዮጵያ ከ1970 እስከ 1972 እ.ኤ.አ. ድረስ በ ይታዩ ነበር። ከነዚህም ክፍሎች መካከል ሦስቱ "" እና "" በማናቸውም አገር በኢንግላንድ ቢሆንም ምንም ቅጂ ሳይገኝላቸው የማይተርፉ ተብለዋል። የቴሌቪዥን ትርዒት
44346
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%B8%E1%88%9D%E1%88%AC%20%E1%8A%B9%E1%89%B3%E1%8B%8A%201%20%E1%88%B6%E1%89%A0%E1%8A%AD%E1%88%86%E1%89%B0%E1%8D%95
ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ
ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) መጀመርያ ከ1819 እስከ 1816 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የንግሥት ሶበክነፈሩ ተከታይ ነበረ። መቃብሩና ብዙ ቅርሶች በቅርቡ (2005 ዓ.ም.) ተገኝተዋል። የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ፈርዖኖች ዝርዝር መሠረት በዚሁ ሥርወ መንግሥት በ19ኛው ሥፍራ ነገሠ፤ የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት ከሥነ ቅርስ ሰነዶች እንደሚያስረዳው ግን፣ በመጀመርያ ሥፍራ ከሶበክነፈሩ ቀጥሎ እንደ ነገሠ ይመስላል። አባቱ «አመነምሃት» ሲባል በራይሆልት አስተሳሰብ ይህ 4 አመነምሃት ሳይሆን አይቀርም። ስለዚህ ሶበክነፈሩ አክስቱ ትሆናለች። በእርሱ ዘመን የ14ኛው ሥርወ መንግሥት መጀመርያ ፈርዖን ያክቢም ሰኻኤንሬ በአባይ ወንዝ አፍ ዙሪያ ለእርሱ ተገዥ ሆኖ ነገሠ። እነዚህ ከከነዓን የደረሱ ሴማዊ እረኞችና ነጋዴዎች ነበሩ። በጤቤስ ፈርዖኖች ፈቃድና ስምምነት ግዛታቸው በስሜን ግብጽ የንግድ ማዕከል ሆነ፤ ይህም በብሉይ ኪዳን ጌሤም የተባለው ሀገር ነው። ግብጽ እንደገና ተከፋፍሎ ይህ ወቅት የመካከለኛው መንግሥት መጨረሻ እና የ፪ኛው ጨለማ ዘመን መጀመርያ ይቆጠራል። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
13083
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%89%85%E1%88%AA
ቡቅሪ
ቡቅሪ የሚባለው መጠጥ እንደ ጠላ ከብቅል የሚሰራ ሆኖ ነገር ግን ጌሾም ሆኖ አልኮሆል የለውም። ስለዚህም አያሰክርም። የኢትዮጵያ መጠጦች
13687
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8B%8A%E1%89%B5%20%E1%8C%BD%E1%8C%8C
ዳዊት ጽጌ
ዳዊት ጽጌ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
10239
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AA%E1%8B%B2%E1%8B%AE%20%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5
ቪዲዮ ኮንፈረስ
ቪዲዮ ኮንፈረስ የርቀት ትምህርት ማለት ነው፡፡ ቪዲዮ ኮንፈረስ ምንድን ነው? ቪዲዮ ኮንፈረስ እንዴት ይሰራል? ቪዲዮ ኮንፈረስ ለመጠቀም የሚያስፈልጉ ነገሮች ? ቪዲዮ ኮንፈረስ የሚጠቀሙ የኢትዮጵያ የመንግስትና ዓለም አቀፍ መ/ቤቶች ዝርዘር የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ የኮሌጁ ድረ ገጽ
42081
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%96%E1%88%AD%E1%8B%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%AE%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%93
ኖርዝ ካሮላይና
ኖርዝ ካሮላይና () ከአሜሪካ 50 ክፍላገራት 1ዱ ነው። የአሜሪካ ክፍላገራት
15201
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%88%88%E1%8D%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%AD%E1%88%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%AB%E1%88%9D
ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራም
ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራለትም መደብ : ተረትና ምሳሌ
9882
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤቱ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አየር መንገድ ድርጅት ነው። አየር መንገዱ ከቀድሞው ትራንስ ወርልድ ኤይርዌይስ/ ) ጋር በጋራ የተመሠረተ ሲሆን አስተዳደሩ በአሜሪካኖች እጅ ነበር፤ ድርጅቱ ታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ተመሥርቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ በረራውን መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ካይሮ ድረስ አከናወነ። አየር መንገዱ ሲመሠረት ከአሜሪካ ወታደራዊ ኃይል የተገዙና በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ያገለገሉ አምስት ዲ.ሲ. ፫ አውሮፕላኖች ነበሩት። በዓለም ዙሪያ በአፍሪካ፤ በእስያ፤ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ክፍለ አህጉራት ወደ ፶ የመንገደኛና የጭነት አገልግሎት ሲሰጥ፤ በሀገር ውስጥ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ፲፮ መድረሻዎችን ያገለግላል። ዋና የጣቢያው ማዕከል በአዲስ አበባ የሚገኘው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የራሱ የአውሮፕላን አብራሪዎች ማሰልጠኛ ትምሕርት ቤት ሲኖረው የግል አብራሪ እና የንግድ አውሮፕላን አብራሪ ፈቃድ በመስጠት የሀገር ልጆችንም ሆነ የውጭ ዜጎችን በማሰልጠን እስከ አርባ ዓመት ልምድ አለው። እንዲሁም ለብዙ የአፍሪካ ሀገር ብሔራዊ አየር መንገዶችና የግል አውሮፕላኖች የጥገና አገልግሎት ይሰጣል። አየር መንገዱ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግሥት የተያዘ የኢትዮጵያውያን ሀብት ሲሆን፤ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ ለሽያጭ እና ለግዢ እንዲሁም ለብድር አመቺ እንዲሆን ተብሎ በአየር መንገዱ ሙሉ ቁጥጥር ሥር በኬይማን ደሴቶች የተመሠረተ ድርጅት ባለቤት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ለመንገደኞች አገልግሎት አዲሱንና ዘመናዊውን የቦይንግ ፯፻፹፯ ድሪምላይነር አውሮፕላን በማዘዝና ጥቅም ላይ በማዋል ከአፍሪካ የመጀመሪያው አየር መንገድ ሊሆን ነው። የታዘዙትን አሥር ቦይንግ ፯፻፹፯ ድሪምላይነር () አውሮፕላኖች እ.አ.አ. በ2009 መጨረሻ ላይ እንደሚረከብና ጥቅም ላይ እንደሚያውል ይጠበቃል። ከዚህ በተጨማሪ አየር መንገዱ 8 ቕ400 አውሮፕላኖች ከቦምባርዲየር ( ለሀገር ውስጥ መንገደኞት አገልግሎት አዟል። በ፲፱፻፹፱ ዓ.ም. ዓለማየሁ በቀለ በላይነህ፣ ማትያስ ሰሎሞን በላይ እና ሱልጣን አሊ ሁሴን የተባሉ ሦስት ኢትዮጵያውያን፣ ከአዲስ አበባ ተነስቶ በናይሮቢ በኩል ወደ ቦምቤይ በረራ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በረራ ቁ. ፱፻፷፩ በዓየር ላይ ጠለፉ። በጠላፊዎቹም ትእዛዝ ወደ አውስትራሊያ ሲያመራ ነዳጅ በመጨረሱ ምክንያት በረራው በሕንድ ውቅያኖስ ላይ ወደምትገኘው የቆሞሮስ ደሴት ተጠግቶ ከደሴቷ ግማሽ ኪሎሜትር ውቅያኖሱ ላይ ሊያርፍ ሲሞክር የዓየር ተሽከርካሪው ተሰባብሮ ፈነዳ። ከመንገደኖቹም ውስጥ፣ ጠላፊዎቹን ጨምሮ መቶ ሃያ ሦሥት ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ። ከሞቱት መንገደኞች አንዱ፣ ኬንያዊው የፎቶ-ጋዜጠኛ ሞሐመድ አሚን ነበር። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ፬፻፱ ጥር ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ/ም ከቤይሩት በተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ባልታወቀ አደጋ ምክንያት በሜድትራኒያን ባሕር ላይ ውድቆ የሰመጠ በረራ ነበር። ደግሞ ይዩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋዎች ድረ ገጽ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ
21919
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%8A%AB%E1%8C%A3%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8C%A3
ይበላው ካጣ ይበላበት ያጣ
ይበላው ካጣ ይበላበት ያጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይበላው ካጣ ይበላበት ያጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
52452
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%B8%E1%89%B1%20%E1%88%98%E1%88%88%E1%88%B5
እሸቱ መለስ
እሸቱ ወይም ሙሉ ስም፡- እሸቱ መለስ (በፕሮፌሽናልነት በኮሜዲያን እሸቱ የሚታወቁት) ኢትዮጵያዊ ኮሜዲያን እና የቀድሞ የቴሌቭዥን አቅራቢ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን (የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት) የጨዋታ ሾው ነው። ኢቢኤስን ትቶ አህያ ቲዩብ የተሰኘ የዩቲዩብ ቻናል ፈጠረ ይህም ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተመዝጋቢዎችን አፍርቷል።
49213
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%8D%E1%88%8D%E1%88%B5%E1%8C%A5%E1%8A%A4%E1%88%9D%20%E1%89%A3%E1%88%95%E1%88%8D%20%E1%89%A4%E1%89%B0-%E1%88%98%E1%8B%98%E1%8A%AD%E1%88%AD
የፍልስጥኤም ባሕል ቤተ-መዘክር
) በአዛጦድ, እስራኤል ውስጥ የአርኪኦሎጂ ሙዚየም ነው. በከተማው ውስጥ የኖሩትን የፍልስጥኤማውያንን ባሕል ያመላክታል. ሙዚየሙ ለፍልስጤማውያን ባህል ብቻ የቆመው ሙዚየም ብቻ ነው. ይህ በ 1990 በአዝዶዶ ውስጥ የተከፈተው የመጀመሪያው ሙዚየም ነው.
48592
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%AB%20%E1%8B%90%E1%88%8C%E1%8A%93%20%E1%8A%AA%E1%88%AA%E1%8A%A0%E1%8A%A9
ማሪያ ዐሌና ኪሪአኩ
ማሪያ ዐሌና ኪሪአኩ (ግሪክኛ፦ ) (1984 እ.ኤ.አ.፣ ቆጵሮስ) የግሪክ ዘፋኝ ነች።
19736
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AC%E1%88%9B%20%E1%8B%B0%E1%88%B4%E1%89%B5
ሬማ ደሴት
ሬማ ደሴት በደቡባዊ ምስራቅ ጣና ሐይቅ የምትገኝ ደሴት ናት። በዚህ ደሴት ሬማ መድሃኒ አለም የተሰኘው ቤ/ክርስቲያን ሲገኝ፣ አጼ ሠርፀ ድንግል በቤተክርስቲያኑ መቀበራቸው ይጠቀሳል።
12625
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9B
መገናኛ
መገናኛ መረጃን ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ የማስተላለፍ ሂደት ነው። ይህም ምልክትን ያማከሉ መረጃዎችን በትንሹ በሁለት አልያም በብዙ ምልክቶቹን መረዳት በሚችሉ ተቀባይ እና ላኪዎች መካከል ይተላለፋል።
16701
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%88%9B%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%8C%A5%E1%8D%8D%E1%88%AD%20%E1%89%A2%E1%8B%B5%E1%8C%A7%E1%89%B5%20%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%8B%B0%E1%88%85%E1%8A%93%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%BD
ቅማል በጥፍር ቢድጧት ራስ ደህና አለች
ቅማል በጥፍር ቢድጧት ራስ ደህና አለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20174
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%88%98%E1%8C%AB%E1%8A%9B%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%88%B3%E1%8C%A0%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%88%9D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%88%B5%E1%88%A8%E1%8B%98%E1%88%99%E1%89%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ነገር መጫኛ እንዳሳጠሩት ወይም እንዳስረዘሙት ነው
ነገር መጫኛ እንዳሳጠሩት ወይም እንዳስረዘሙት ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
22653
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%B6%E1%89%A5%E1%88%8B
በሶብላ
በሶብላ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የቅጠሉ ጭማቂ ለራስ ምታት ወይም ለወባ ተሰጥቷል፤ ቅጠሉም ለሆድ ቁርጠት ይኘካል። የኢትዮጵያ እጽዋት
48136
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AA%E1%89%B2%E1%88%BD%20%E1%89%AD%E1%88%AD%E1%8C%82%E1%8A%95%20%E1%8B%B0%E1%88%B4%E1%89%B6%E1%89%BD
ብሪቲሽ ቭርጂን ደሴቶች
የብሪቲሽ ቪርጂን ደሴቶች በካሪቢያን ባህር የሚገኝ የዩናይትድ ኪንግደም ደሴቶች ግዛት ነው። ዩናይትድ ኪንግደም
22119
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%89%81%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%89%A3%E1%8B%B6%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%88%8D
ድመትና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል
ድመትና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድመትና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44565
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%8E%E1%88%8B%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8D%8C%E1%8B%B4%E1%88%AC%E1%88%BD%E1%8A%95
የአንጎላ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
የአንጎላ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፖርቱጊዝኛ፦ ) የአንጎላ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የአንጎላ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።
20897
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%E1%8A%93%20%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%8C%A3%E1%88%89%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%8E%E1%8B%B3%E1%8B%8D%20%E1%88%B3%E1%88%A9
ዝሆንና ዝሆን ቢጣሉ የሚጎዳው ሳሩ
ዝሆንና ዝሆን ቢጣሉ የሚጎዳው ሳሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝሆንና ዝሆን ቢጣሉ የሚጎዳው ሳሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
49475
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8D%95%E1%88%AA%E1%88%9D%E1%8B%A8%E1%88%AD%20%E1%88%8A%E1%8C%8D%202017-18
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2017-18
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2017-18 ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
16380
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%88%BD%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%8A%A1%E1%8A%A1%E1%89%B3%20%E1%89%A0%E1%8D%8A%E1%89%B5
ሽሽት ከኡኡታ በፊት
ሽሽት ከኡኡታ በፊት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ኡኡታ ከመድረሱ በፊት ቶሎ መሸሽ ለማምለጥ ይረዳል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22765
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%81%E1%88%AB%20%E1%88%9D%E1%88%B3%20%E1%88%90%E1%88%A8%E1%8C%8D
የቁራ ምሳ ሐረግ
የቁራ ምሳ ሐረግ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም በባሕላዊ መድኃኒት፣ ለ«ዙረሽ» (የሕፃናት ሕመም)፣ በተደቀቀው ሥር ውስጥ ማጠብ ይደረጋል። የኢትዮጵያ እጽዋት
12977
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%8A%AD%20%E1%8B%88%E1%8C%A5
ክክ ወጥ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከባቄላ ወይም አተር ነው። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ አበሳሰል
20289
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%94%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%8B%B3%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%BA%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%8B%B3%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8C%A3%E1%88%8B%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%8A%95%E1%8B%B3
እኔም አራዳ አንቺም አራዳ ምን ያጣላናል በሰው በረንዳ
እኔም አራዳ አንቺም አራዳ ምን ያጣላናል በሰው በረንዳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
21518
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%88%E1%88%B3%20%E1%8B%A8%E1%8C%A5%E1%8C%8B%E1%89%A5%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%88%B2%E1%88%A8%E1%88%B3
የፈሳ የጥጋብም አይደል ሲረሳ
የፈሳ የጥጋብም አይደል ሲረሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የፈሳ የጥጋብም አይደል ሲረሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
43323
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%8A%BB%E1%8A%95
ሳልማን ኻን
ሳልማን ኻን (ሂንዲ ፡ ) ህንዳዊ ተዋናይ ናቸው። ካራን አርጁን ሃም ዲል ዴ ቹኬ ሳናም ህንዳዊ ተዋናይ
21053
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%AB%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%88%81%E1%88%8D%20%E1%8C%8A%E1%8B%9C%20%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%AB%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8E%20%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%8B%AB%E1%88%8D
የመከራ ልጅ ሁል ጊዜ መከራ መስሎ ይታያል
የመከራ ልጅ ሁል ጊዜ መከራ መስሎ ይታያል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመከራ ልጅ ሁል ጊዜ መከራ መስሎ ይታያል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
10146
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%88%9C%E1%88%AD
ሆሜር
ሆሜር (ወይም ኦሚሮስ፣ ግሪክ፦ ) የጥንታዊ ግሪክ (ምናልባት 850 አክልበ.) ባለቅኔ ነበረ። ስመ ጥሩ የሆኑ ግጥሞቹ ኢሊያዳና ኦዴሲያ ናቸው። የግሪክ ሰዎች
12479
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%88%B2%E1%8B%A8%E1%88%9D
ሀሲየም
ሀሲየም() የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 108 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች