id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
51370
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8A%AB%20%E1%89%80%E1%8A%95%E1%8B%B5
የአፍሪካ ቀንድ
የአፍሪካ ቀንድ ኢትዮጵያ ሶማልያ ኤርትራ ጅቡቲ ናቸው ከፊል የምስራፍ አፍሪካ አገራትን ይይዛል ከ 160 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይኖርበታል ተብሎ ይገመታል:: በዚህ ባለንበት ወቅት በጦርነት እና ርሀብ እየተሰቃዩ ነው አለም ወደ ጥፋት እያመራች ነው የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት የቻይናና የታይዋን ፍጥጫ እንዲሁም የአሜሪካ የውክልና ጦርነት በአለም ሀገራት ላይ ለምሳሌ ብንጠቅስ ጎረቤታችን ሱዳን ተጠቃሽ ነች
2281
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8C%E1%8A%92%E1%8B%A8%E1%88%B5%20%E1%8D%8B%E1%88%AD%E1%88%B3
ፌኒየስ ፋርሳ
ፌኒየስ ፋርሳ (ወይም ፋርሳይድ) በአይርላንድ አፈ ታሪክ የእስኩቴስ ንጉስ ነበሩ። የኦጋም ጽሕፈትና የጎይደልክ ቋንቋ የፈጠሩ እንደ ነበሩ ይባላል። («ጎይደልክ» የአይርላንድና የስኮትላንድ ጥንታዊ ቋንቋ ነው።) በ11ኛ መቶ ዘመን በወጣው መጽሐፍ ሌቦር ጋባላ ኤረን ዘንድ፣ ለናምሩድ የባቢሎን ግንብ ከሠሩት 72 አለቆች አንድ ሆነው ግንቡ ከወደቀ በኋላ ወደ እስኩቴስ ተጓዙ። ደግሞ በአውራከፕት ና ኔከሽ በተባለው ጥንታዊ መጽሐፍ ዘንድ ፌኒየስ ከጒደል ማክ ኤሆር፣ ከያር ማክ ኔማና ከ72 ሊቅውንት ጋራ ከእስኩቴስ ተጓዙ። በናምሩድ ግንብ በኩል የተደባለቁትን ልሣናት ለማጥናት ወደ ሰናዖር ሜዳ ደረሱ። ነገር ግን ከዚያ አስቀድሞ እንደ ተበተኑ አገኝተው፣ ፌኒየስ 72ቱን ሊቃውንት ቋንቋዎቻቸውን እንዲያጥኑ ወደ ተበተኑት ሕዝቦች ልከው በግንቡ ሥፍራ ቆይተው ሥራውን አስተባበሩ። ከ10 አመታት በኋላ ትንትናው ተፈጽሞ ከተደባለቁት ልሣናት የተሻለውን መርጠው «ምርጥ ቋንቋ» ፈጥሮ በጓደኛው ጒደል ስም ቋንቋውን «ጎይደልክ» አሉት። ደግሞ ኦጋም የሚባል ጽሕፈት ፈጠሩለት። አፈ ታሪክ
17255
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%89%B0%20%E1%88%B0%E1%88%AA%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%88%A8%E1%89%80%20%E1%89%A6%E1%89%B3%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8B%9B%E1%88%9D
ቤተ ሰሪ የተሰረቀ ቦታ አይገዛም
ቤተ ሰሪ የተሰረቀ ቦታ አይገዛም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
20710
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%88%E1%89%80%E1%88%B0%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%89%A5%20%E1%88%9D%E1%89%B3%E1%8B%8D
ካለቀሰ አይቀር በደንብ ምታው
ካለቀሰ አይቀር በደንብ ምታው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ካለቀሰ አይቀር በደንብ ምታው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16765
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%8A%AB%E1%8A%9B
ኮርሲካኛ
ኮርሲካኛ ( /ኮርሱ/) በኮርሲካ ደሴት (የፈረንሳይ ደሴት በሜድትራኒያን ባሕር) የሚሰማ ቋንቋ ሲሆን የተነሣ ከጣልኛ ነበር። ሮማንስ ቋንቋዎች
15938
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8B%B5%E1%8B%8A%E1%8A%95%20%E1%88%B5%E1%88%9A%E1%88%B5%20%E1%8D%93%E1%8D%92%E1%88%AA
ኤድዊን ስሚስ ፓፒሪ
የኤድዊን ስሚስ ፓፒሪ በአለም ላይ ካሉ የቀዶ ጥገና መጻህፍት ሁሉ ቀደምት የሆነ ነው። በጥንቱ የግብፅ ሄራቲክ የአጻጻፍ ስልት ከክርስቶስ ልደት በፊት በ17ኛው ክፍለ ዘመን ተጻፈ። ለ48 የበሽታ አይነቶች ምልክቶችና መፍትሄወች የተብራራ ጽሁፍ አቅርቧል። መደብ :ሕክምና ሥነ ጽሁፍ ጥንታዊ ግብፅ
44419
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%B6
ሳክራመንቶ
ሳክራመንቶ (እንግሊዝኛ፦ ፣ አጠራሩ /ሳክረ'መኖ/) በአሜሪካ የካሊፎርኒያ ክፍላገር ዋና ከተማ ነው። 466,488 ሰዎች ይኖሩበታል። የካሊፎርኒያ ከተሞች
49530
https://am.wikipedia.org/wiki/2%20%E1%8B%B0%E1%8B%B1%E1%88%9E%E1%88%B5
2 ደዱሞስ
ጀድነፈሬ 2 ደዱሞስ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1591-1590 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የሚታወቅ ከአንድ ጽላትና «ጀድነፈሬ» ከሚል ጥንዚዛ እንቁ ነው። በዚያ ጽላት ከሂክሶስ ጋራ ጦርነት እንዳደረገ ይጠቅሳል። በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ ከሰኸምሬ ሸድዋሰት ቀጥሎ አምስት የፈርዖን ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ጀድነፈሬ በነዚህ አምስት መካከል ነበሩ። ቅደም-ተከተላቸው ግን አይታወቅም። በፍላቪዩስ ዮሴፉስ ዘንድ ማኔቶንን ሲጠቅስ ሂክሶስ የገቡት በፈርዖን «ቱቲማዮስ» ዘመን ሲሆን ከዚያ ሂክሶስ ከሥልጣን አወረዱት ይላል። በአንድ አስተሳስብ የ«ቱቲማዮስ» መታወቂያ 2 ደዱሞስ ነው። ያም ሆነ ይህ የሂክሶስ ፈርዖን አፐፒ ከ1590 እስከ1588 ዓክልበ. ድረስ ጤቤስን እንደ ያዘና 16ኛውን ሥርወ መንግሥት እንዳስጨረሰ ይታመናል። ከ2 አመት በኋላ በ1588 ዓክልበ. አዲስ ግብጻዊ ፈርዖን ራሆተፕ ተነሥቶ የ17ኛው ሥርወ መንግሥት መስራች ይባላል። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
21950
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%98%E1%8A%93%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%8C%A8%E1%89%A0%E1%8C%A0%20%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%89%A7%E1%8C%A0%E1%8C%A0%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9D
ደመናን የጨበጠ ሰማይን የቧጠጠ የለም
ደመናን የጨበጠ ሰማይን የቧጠጠ የለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደመናን የጨበጠ ሰማይን የቧጠጠ የለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2473
https://am.wikipedia.org/wiki/1960%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.
1960 እ.ኤ.አ.
1960 እ.ኤ.ኣ. = 1952 አ.ም. 1960 እ.ኤ.ኣ. = 1953 አ.ም.
19893
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%89%A3%20%E1%89%81%E1%8D%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%88%B8%E1%89%B5%20%E1%89%B0%E1%89%A0%E1%88%8D%E1%89%B6%E1%88%88%E1%89%B5
ታባ ቁፍር እሸት ተበልቶለት
ታባ ቁፍር እሸት ተበልቶለት የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
21193
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%A5%E1%88%8B%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%8B%B3%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%88%8B
የማይሰራ አይብላ የማይረዳ አይጥላ
የማይሰራ አይብላ የማይረዳ አይጥላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይሰራ አይብላ የማይረዳ አይጥላ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
31603
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%88%9D%E1%88%8C%20%E1%8D%B3%E1%8D%A9
ሐምሌ ፳፩
ሐምሌ ፳፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፩ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፳፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፵፭ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፵፬ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፰ ዓ/ም - ልጅ ኢያሱ ዓርብ በሌሊት ከአዲስ አበባ ተነሥተው በምድር ባቡር ድሬ ዳዋ ገቡ። የእንግሊዝ ዋና መላክተኛ ሚኒስትር ዊልፍሬድ ተሲገር ወደሎንዶን በላከው ምስጢራዊ ደብዳቤ ላይ ከልጅ ኢያሱ ጋር ራስ ልዑል ሰገድ እና ደጃዝማች ባልቻ ከሌሎች ተከታዮች ጋር አቃቂ ባቡር ጣቢያ ቅዳሜ ጧት ተሳፈሩ ብሏል። ልጅ ኢያሱ፤ በወቅቱ አላወቁትም እንጂ፣ ርዕሰ ከተማዋን ለመጨረሻ ጊዜ ያዩዋትም በዚህ ዕለት ሲሆን እዚያው ሐረርጌ ውስጥ እያሉ በመጪው መስከረም የመስቀል ዕለት ከሥልጣናቸው ተሻሩ። ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ለቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ዶ/ር ዊሊያም ተብማን የቀብር ሥነ ሥርዓት ሞንሮቪያ ከተማ ገቡ። ፲፱፻፷፰ ዓ/ም - በቻይና፤ ከቤዪጂንግ ሰሜናዊ ምሥራቅ በምትገኘው ታንግሻን የተባለች ከተማ አካባቢ የተከሰተው የመሬት እንቅጥቅጥ እስከ ፯፻፶ ሺ ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ተገምቷል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ ‘ሕይወቴ እና የኢትዮጵያ እርምጃ’ (፲፱፻፳፱ ዓ/ም)
35041
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%BA%20%E1%8C%85%E1%88%A8%E1%89%B5
አመንቺ ጅረት
አመንቺ ጅረት የኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሄድበትን አቅጣጫ እየቀየረ ሲጓዝ የሚፈጠር ጅረት ነው። ቀጥተኛ ጅረት የኤሌክትሪክ ቻርጅ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ሲጓዝ የሚፈጠር ጅረት ነው። ምንጨት፣ ስርጭት፣ የመኖሪያ ቤት ሃይል ስርጭት ኤሌክትሪክ ዑደት
48879
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8D%8D.%E1%89%A2.%E1%8A%A0%E1%8B%AD%203
ኤፍ.ቢ.አይ 3
ኤፍ.ቢ.አይ.3 በ2010 ዓም አዲስ የወጣ የኢትዮጵያ አስቂኝ ድራማ ፊልም ነው። ዋቢ ምንጭ የኢትዮጵያ ፊልሞች
43994
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8D%8B
ታሪፋ
ታሪፋ (እስፓንኛ፦ ) በእስፓንያ ደቡባዊ ጫፍ የሚገኝ ከተማ ነው። የእስፓንያ ከተሞች
3595
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AB
ካንበራ
ካንቤራ የአውስትራሊያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 339,900 ሆኖ ይገመታል። በዚህም በሀገሪቱ ካሉት የየብስ ከተሞች ትልቁ ሲሆን በአጠቃላይ ደግሞ ፰ኛው ከፍተኛ የህዝብ ብዛት የሚገኝበት ከተማ ነው። ካምቤራ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ነጮች መጀመርያ የሠፈሩበት በ1818 ዓ.ም. ገደማ ነው። ዋና ከተሞች የአውስትራልያ ከተሞች
44379
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%8A%95%E1%8C%8D
ካይፈንግ
ካይፈንግ (ቻይንኛ፦ ) የቻይና ከተማ ነው። የቻይና ከተሞች
48341
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%8A%92%E1%8A%AD
ታይታኒክ
ለፊልሙ፣ ታይታኒክ (ፊልም) ይዩ። ታይታኒክ (እንግሊዝኛ፦ ) የዩናይትድ ኪንግደም ታላቅ መርከብ ነበረች። በ1904 ዓም ከኢንግላንድ ወደ ኒው ዮርክ ከተማ ስትሄድ ግጭት ከበረዶ አለት ጋር ደርሶባት ተሰመጠች። ዩናይትድ ኪንግደም
21901
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%88%89%E1%8A%9D%E1%89%B3%20%E1%8B%A8%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%8A%E1%8A%95%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8D%88%E1%89%B3
ይሉኝታ የራስ አሊን ቤት ፈታ
ይሉኝታ የራስ አሊን ቤት ፈታ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይሉኝታ የራስ አሊን ቤት ፈታ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20292
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%94%20%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%8A%A9%20%E1%8B%AD%E1%88%8D%E1%8A%A9%E1%8A%93%20%E1%8B%AD%E1%88%8B%E1%8A%A9
እኔ ባልኩ ይልኩና ይላኩ
እኔ ባልኩ ይልኩና ይላኩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
15993
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8C%8D%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%8B%8B%20%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%88%B5%E1%89%BD%E1%8B%8D
ስትወልድ የምትበላውን በርግዝናዋ ጨረስችው
ስትወልድ የምትበላውን በርግዝናዋ ጨረስችው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ትዕግስት የሌላትን ሴት ያሳያል መደብ : ተረትና ምሳሌ
22725
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8B%B5
እርድ
እርድ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም በምግብ ተጨምሮ እንደ ቅመም ከመጠቀሙ በላይ የእርድ መድኅኒታዊ ጥቅም እንዳለው በተለይ በሕንድ ባህላዊ መድኃኒቶች ይታመናል። ለሆድ፣ ጉበት ወይም ቆዳ ችግሮች እንደሚረዳ ታስቧል። አሁንም እርድ ለስኳር በሽታ (ዲያቤት) እና ለቁርጥማት ወዘተ. በውኑ የሚፈውስ መድኃኒት ከሆነ ለማወቅ ሳይንቲስቶች ምርመራዎች አድርገው እስካሁን ምንም አላረጋገጡም። የኢትዮጵያ እጽዋት [[መደብ:የመድኃኒት እጽዋት ብቻዉን
1975
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%8A
ማሊ
የማሊ ሪፐብሊክ (ማሊ) በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ የለሽ ሀገር ናት። ከምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች በስፋት ሁለተኛ ናት። ከአልጄሪያ፣ ኒጄር፣ ቡርኪና ፋሶ፣ አይቮሪ ኮስት፣ ጊኔ፣ ሴኔጋል እና ሞሪታኒያ ጋር ድንበር ትዋሰናለች። ማንዴ ሕዝቦች አውራጃውን ሠፍረው ተከታታይ መንግሥታት አጸኑ። እነዚህም የጋና መንግሥት፣ የማሊ መንግሥትና የሶንግሃይ መንግሥት ያጠቅልላሉ። በነዚህ መንግሥታት ውስጥ ቲምቡክቱ ለትምርትና ለመገበያየት ቁልፍ ከተማ ነበረች። በ1583 ዓ.ም. በሞሮኮ በተካሄደ ወረራ የሶንግሃይ መንግሥት ኃይል ለማነስ ጀመር። ማሊ በ1880 እ.ኤ.አ. በፈረንሣይ ቅኝ ተገዝታ «ፈረንሳያዊ ሱዳን» ወይም «የሱዳን ሪፐብሊክ» ትባል ነበር። ፈረንሳያዊ ሱዳን በኅዳር 16 ቀን 1951 ዓ.ም. በፈረንሳያዊ ማሕበረሠብ ውስጥ 'ራስ-ገዥ ሁኔታ' አገኝታ በመጋቢት 26 1951 ዓ.ም. ከሴኔጋል ጋር አንድላይ የማሊ ፌደሬሽን ሆኑ። ይህ የማሊ ፌዴሬሽን በሰኔ 13 ቀን 1952 ነጻነት አገኘ። ነገር ግን በነሐሴ 14 ቀን ሴኔጋል ከፌዴሬሽኑ ወጣች። በመስከረም 12 ቀን 1953 ዓ.ም. ፈረንሳያዊ ሱዳን በሞዲቦ ኪየታ ስር ራሷን 'የማሊ ሬፑብሊክ' አዋጀችና ከማሕበረሰቡ ወጣች። ሞዲቦ ኪየታ በ1968 እ.ኤ.ኣ. በተደረገው መፈንቅለ መንግሥት ከወረደ በኋላ እስከ 1991 እ.ኤ.አ. ድረስ ማሊ በማውሳ ትራዎሬ ተመራች። በ1991 እ.ኤ.አ. የተካሄዱ ተቃውሞች ወደ መፈንቅለ-መንግሥት አመሩ። ከዚያም የተሸጋጋሪ መንግሥት ተቋቋመና አዲስ ሥነ-መንግሥት ተጻፈ። በ1992 እ.ኤ.አ. አልፋ ዑመር ኮናሬ የማሊን የመጀመሪያ ዴሞክራሲያዊ ምርጫን አሸነፉ። ማሊ ከባሕር ጋር ግንኙነት የላትም። የሀገሩ አብዛኛው ክፍል በሰሐራ በረሃ ውስጥ ይገኛል። ከተፈጥሮ ሀብቶች ውስጥ ወርቅ፣ ዩራኒየም፣ ፎስፌት፣ ካዎሊን፣ ጨው፣ ኖራ (ላይምስቶን) ይጠቀሳሉ። የማሊ ፓርላማ 147 ሰዎች ሲኖረው እነዚህ ተወካዮች በህዝብ ብዛት ነው የሚመረጡት። አስተዳደራዊ ክልልሎች ማሊ በስምንት ክፍለ-ሀገሮችና አንድ ከተማ ተከፋፍላለች። ባማኮ (ከተማ) ማሊ ከዓለም ደሀ ሀገሮች አንዷ ስትሆን 65 ከመቶ የሚሆነው መሬት በረሃ ነው። አብዛኛው የኤኮኖሚ እንቅስቃሴ በኒጅር ወንዝ አካባቢ ነው የሚካሄደው። 10 ከመቶ የሚሆነው ሕዝብ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሰ የሚኖር ሲሆን 80 ከመቶ የሚሆነው የሥራ ሃይል በእርሻና ዓሣ ማጥመድ ተሰማርቷል። የኢንዱስትሪው እንቅስቃሴ በእርሻ ምርቶች ላይ ያተኩራል። የሸክላ ሥራ በሴቶች የሚከናወን ሲሆን በነጋዴዎች በገበያዎች ይሸጣል። ሸክላዎቹ የሚሰሩበት ባሕላዊ ሂደት የቱሪስት መሳቢያ ነው።
33736
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%89%A3%E1%8B%AD%20%E1%89%B0%E1%8C%8B%E1%8B%B3%E1%8B%AD
አልሞት ባይ ተጋዳይ
አልሞት ባይ ተጋዳይ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። እራሱን ለመከላከል የሚታገል ሰው አለሙ ማጥቃት እምቢ ሲለው አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆነ። መደብ : ፈሊጣዊ አነጋገር
47726
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%8A%95%E1%8C%85%20%E1%8C%A5%E1%8B%B5
የፈረንጅ ጥድ
የፈረንጅ ጽድ () በውጭ አገር የሚገኝ ሁሌ ለምለም የዛፍ ወገን ነው።
14558
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%8C%83%20%E1%89%A2%E1%8D%88%E1%8A%90%E1%8C%AD%20%E1%89%A0%E1%88%9C%E1%8B%B3%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%89%A2%E1%88%84%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%8C%8E%E1%8B%B5%E1%8C%93%E1%8B%B3
ጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውሀ ቢሄድ በጎድጓዳ
ጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውሀ ቢሄድ በጎድጓዳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውሀ ቢሄድ በጎድጓዳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የነገሮችን ቋሚ ተፈጥሮ ለመግለጽ የሚጠቅም ተረትና ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
12945
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%88%AE%20%E1%88%B5%E1%8A%82%E1%8A%95%20%E1%8A%AE%E1%88%8C%E1%8C%85
ወይዘሮ ስኂን ኮሌጅ
ወይዘሮ ስኂን ኮሌጅ በደሴ ከተማ የሚገኝ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ነው።
30820
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%89%B0%E1%88%8B%E1%88%9D%20%E1%8A%90%E1%8B%B5%E1%8B%8B%E1%89%B5
አህያን ተላም ነድዋት
አህያን ተላም ነድዋት የአማርኛ ምሳሌ ነው። አህያን ተላም ነድዋት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48572
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%86%E1%88%AE%20%E1%8C%A0%E1%89%A2%20%E1%89%83%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8C%A3%E1%8D%8B%E1%8C%AD%20%E1%88%98%E1%89%A5%E1%88%8D%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
የጆሮ ጠቢ ቃል እንደ ጣፋጭ መብል ነው
«የጆሮ ጠቢ ቃል እንደ ጣፋጭ መብል ነው» የመጽሐፍ ቅዱስ (የንጉሥ ሠሎሞን) ምሳሌ ነው። (መጽሐፈ ምሳሌ 26:22) «የጆሮ ጠቢ ቃል እንደ ጣፋጭ መብል ነው፤ እስከ ሆድ ጒርጆች ድረስ ይደርሳል።» የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች
21060
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8C%A0%E1%8C%A1%E1%89%B5%20%E1%89%85%E1%88%8D%E1%8C%A5%E1%88%9D%20%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%8A%95%E1%8B%B6%20%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%88%9D
የመጠጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም
የመጠጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመጠጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
31242
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8C%8B
ስላንጋ
ስላንጋ ወይም ስላይንገ (ስላይኔ) ማክ ዴላ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ መጀመርያ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ስላንጋ የዴላ ልጅና የነመድ ዘር ነበር። ሚስቱ ፉዋድ ተባለች። ፎሞራውያን የነመድ ወገን ካሸነፉ በኋላ የቀሩት ነመዳውያን ተበተኑ፤ አንድ ሢሶ ወደ ታላቅ ብሪታንያ ገባ፤ አንዱም ወደ ስሜን ሄዶ ቱአጣ ዴ ዳናን ሆኑ፤ ሦስተኛውም ወገን ከነመድ ተወላጅ ስምዖን ጋራ ወደ ግሪክ አገር ገባ። ግሪኮች ግን ባርዮች አደረጉዋቸው፤ አፈር በቦርሳዎች ውስጥ ወደ ተራራ ጫፍ መሸከም ነበረባቸው። ስለዚህ ስማቸው «ፊር ቦልግ» (የቦርሳ ሰዎች) ተባለ። ከ200 ዓመታት በኋላ የነመድ ተወላጆች የነበሩት 5000 ፊር ቦልግ ከግሪክ አገር በ1,130 መርከቦች አመለጡ። መርከቦቹንም ወይም ከቦርሳዎች ፈጠሩ ወይም ከግሪኮች ሰረቁ፤ እንደ ልማዱ ዝርዝሩ ይለያያል። መጀመርያ በእስፓንያ ደርሰው ከዚያ ወደ ነመድ አገር ወደ አይርላንድ ተመልሰው በ፭ አለቆቻቸው ሥር ወረሩ። ዋና አለቃቸው ስላንጋ እንዲሆን ተመረጠ። ስላንጋ እና አራት ወንድሞቹ — ሩድራይግ፣ ጋን፣ ጌናንና ሴንጋን — ሻለቆች ሆነው አይርላንድን (ወይም የዛኔው ስም ኢኒስ ኤልጋ) በአምስት ክፍሎች ከፋፈሉ። የስላንጋ ወገን «ጋይሊዮይን» በስላይኔ ወንዝ አፍ በወክስፎርድ ወደብ ደሴቱን ገቡ። የስላንጋ ክፍል ሌንስተር የሚባል ክፍላገር ሆነ። ባብዛኛው ታሪኮች ዘንድ ስላንጋ ከአንድ አመት በኋላ ዓረፈና ወንድሙ ሩድራይግ ተከተለው። ከሁሉ ቀድሞ የተቀነባበረው ዝርዝር የላውድ አቆጣጠሮች (1021 ዓም) ፪ አመታት ይሰጠዋል። የጊላ ኮማይን 1064 ዓም ግጥም (በሌቦር ጋባላ ኤረን እንደ ታተመ) እንዲህ አለው፦ «አንድ አመት ለስላይነ፣ ለጀግናው፤ ከባድ ድንገት በሽታ እስከ ገደለው ድረስ፣ በዱማ ስላይነ ተቀበረው፣ መጀመርያው የአይርላንድ ነጭ ፈረሶች ንጉሥ።» የተቀበረበት ቦታ እስከ አሁን ስለይን፣ አይርላንድ ይባላል። ፊር ቦልግ
15489
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%9D%E1%8A%93%20%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%89%80%E1%89%B5%20%E1%88%8A%E1%8B%B0%E1%88%AB%E1%8B%B0%E1%88%A9%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ሞኝና ወረቀት ሊደራደሩ ነው
ሞኝና ወረቀት ሊደራደሩ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
51293
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%88%8C%E1%8B%B3
ሰሌዳ
ሰሌዳ (እንግሊዝኛ፦ , ፈረንሳይኛ፦ ) ― በትንሽ የሃይድሮሊክ ክሬኖች ማንሳትን እና አያያዝን የሚያመቻች በመሆኑ በጭነት እንቅስቃሴ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውል የእንጨት ፍሬም ፡ በጣም የተለመዱት እርምጃዎች የሚከተሉት ናቸው 1200 ለሁሉም የፍጆታ ዕቃዎች ፣ 1200 ለፈሳሽ ምርቶች ፣ እና በጥቂቱ 800 በሸቀጣሸቀጥ ምርቶች ውስጥ ጥቅም ላይ ውሏል ፣ 1000 ለፈሳሽ አነስተኛ ጥቅም ላይ የዋለ ፣ ኢንዱስትሪዎች አንዳንድ ጊዜ ሌሎች የተለዩ ደረጃዎች ወይም መጠኖች አላቸው ፣ በተለይም የኬሚካል ዘርፍ ። የ 1000 1200 ልኬት ግን በጣም የተጠቃለለ ነው። የኪራይ ፓሌት በኢንዱስትሪው ውስጥ በዓመት በአማካይ 3.9 ሽክርክሪቶችን እና በስርጭት ውስጥ እስከ 8 ማዞሪያዎችን ያደርጋል ተብሏል ፡ እጅግ በጣም የተስፋፋው የእቃ መጫኛ ስርዓት በመድረሻ ቦታዎች ላይ እነሱን ለመሰብሰብ እና እንደገና ለአምራቹ እንዲያቀርብ ሃላፊነት ባለው ‹ገንዳ› ኪራይ ነው ። ከትላልቅ ገንዳዎች መካከል አንዱ ቼፕ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በአውሮፓ ውስጥ ለመከራየት የ 140 ሚሊዮን ፓልቶች መርከብ አለው። ትራንስፖርት ምህንድስና
52288
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%8C
በሌ
በሌ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በወላይታ ዞን የሚገኝ ከተማ ነው። ከተማውም በወላይታ ዞን የኪንዶ ኮይሻ ወረዳ የአስተዳደር ዋና ከተማ ሆኖ ያገለግላል። በሌ ከአዲስ አበባ ወደ ደቡብ በአዲስ ቡታጅራ-ሶዶ መንገድ ስከሄድ እስከ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ይደርሳል። ከወላይታ ዞን ዋና ከተማ ከሶዶ በ38 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። ከተማው በአማካይ ከባህር ጠለል በላይ 1500 ሜትር ከፍታ አላው። በሌ በካርታ ስታይ በ6°55'05" ሰሜን እና በ37°31'55" ምስራቅ መካከል ይገኛል። የህዝብ ቁጥር በሌ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ሕዝብ ተጠጋግተው ከሚኖርባቸው ቦታዎች አንዱ ነው። እ.ኤ.አ. በ 2020 የህዝብ ብዛት ትንበያ በማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ በተካሄደው የከተማው አጠቃላይ የህዝብ ብዛት 16,926 ይይዛል። ከኢነዚህም ወንዶች 8,217 ሲሆኑ ሴቶች ደግሞ 8,709 ይቆጥራሉ። የኢትዮጵያ ከተሞች የወላይታ ከተሞች
41106
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8E%E1%88%AE%E1%8A%94%E1%8B%8E%E1%88%B5
ፎሮኔዎስ
ፎሮኔዎስ () በግሪክ አፈ ታሪክ የኢናቆስ እና የመሊያ ልጅ ሲሆን የአርጎስ ንጉሥ ሆነ። ጸሃፊዎቹ ጄሮምና አውሳብዮስ እንደሚሉ ፎሮኔዎስ የአርጎስ ንጉሥ ሆኖ ለ60 ዓመታት ነገሠ፣ በርሱ ዘመን ኦጊጌስ ኤሌውሲስን በአቲካ መሠረተ። ጄሮምም፦ «ፎሮኔዎስ የኢናቆስ ልጅ መጀመርያ ሕግጋት አወጣ። በ20ኛው አመት የቴልቂስና የካርያቲስ ወገኖች በፎሮኔዎስና በፓራሲዮስ ላይ ጦርነት አደረጉ» በማለት ጽፏል። ተከታዩ አፒስ በአንዳንድ ምንጭ ዘንድ ልጁ (ወይም የሴት ልጁ የኒዮቤ ልጅ) ይባላል። ፓውሳኒዩስ፦ «እስከዚያ ጊዜ ድረስ ተበትነው እንደ ተለዩ ቤተሠቦች የኖሩትን ኗሪዎች መጀመርያው የሰበሰባቸው የኢናቆስ ልጅ ፎሮኔዎስ ነበር። መጀመርያ የተሰበሰቡበት ቦታ 'ፎሮኔዎስ ከተማ' ተሰየመ» ብሎ ይጽፋል። ፓውሳኒዩስ ደግሞ እንደሚጽፍ፥ በአርጎስ ሰዎች እምነት የእሳት ጥቅም መጀመርያ ያስተማረው ፕሮሜቴዎስ ሳይሆን ፎሮኔዎስ ስለ ሆነ፣ እርሱን ለማስታወስ የዘወትር ነበልባል በአርጎስ ሁልጊዜ ይጠበቅ ነበር። የፎሮኔዎስ ሚስት ስም «ከርዶ» ይላታል፣ ከልጆቻቸውም አንዱ «ካር» ተብሎ የሜጋራ ንጉሥ ሆነ ይላል። ቢብሊዮጤኬ፦ «ኢናቆስ እና የውቅያኖስ ሴት ልጅ መሊያ ወንድ ልጆች ፎሮኔዎስና አይጊያሌዎስ ነበሯቸው አይጊያሌዎስ ያለ ልጅ አርፎ መላው አገር አይጊያሊያ ተባለ፤ ፎሮኔዎስም በኋላ ፔሎፖኔሶስ በተባለው አገር ሁሉ ነግሦ አፒስንና ኒዮቤን በሴት አድባሩ ቴሌዲኬ ወለዳቸው።» ሲለን ከሌሎቹ ምንጮች ቅድም-ተከተል ትንሽ ተዛብቶ ይመስላል። የአርጎስ ነገሥታት
20418
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%8B%B0%E1%88%AB%E1%88%BD%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8D%88%E1%88%B3%E1%88%BD
እንግዳ ደራሽ ውሀ ፈሳሽ
እንግዳ ደራሽ ውሀ ፈሳሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
31367
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8A%E1%8A%95%20%E1%88%9B%E1%8A%AD%20%E1%89%A5%E1%88%8B%E1%8C%A3
ፊን ማክ ብላጣ
ፊን ማክ ብላጣ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ690 እስከ 670 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፊን ዘመን ለ20 ወይም 22 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እንዳለው 20 ነበር፣ እርሱንና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ690 እስከ 670 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
33819
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8C%8E%20%E1%8C%88%E1%89%A3
ሰጎ ገባ
ሰጎ ገባ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። በድንገት ዘው ብሎ ገባ አንድ ቀን በምሳ ሰዓት ጊዜ እንደለመደው ከአንድ ሰው ቤት ለመቀላወጥ ሰገገና ከተፍ አለ። ፈሊጣዊ አነጋገር
19625
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%84%20%E1%88%8D%E1%89%A4%E1%8A%93%20%E1%88%8C%E1%88%8E%E1%89%BD
ወዳጄ ልቤና ሌሎች
ወዳጄ ልቤና ሌሎች በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የተደረሱ 5 መጻህፍትን አንድ ላይ የያዘ መጽሐፍ ነው። እኒህ ድርሰቶች እንዲህ ይዘረዘራሉ፦ ለልጅ ምክር፣ ለአባት መታሰቢያ-- ለመጀመሪያ ጊዜ 1910ዓ.ም. የታተመ ወዳጄ ልቤ፣ የሰውን ጠባይና ኑሮ በምሳሌ የሚገልጽ -- 1915 ታተመ ስሓርና ወተት፣ የልጆች ማሳደጊያ -- 1922 ታተመ የልብ አሳብ፣ የብርሃኔና የጽዮን ሞገሳ ጋብቻ -- 1923 ታተመ አዲስ አለም፣ የቅኖችና የደግ አድራጊዎች መኖሪያ -- 1925 ታተመ ኅሩይ ወልደሥላሴ የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ መደብ :20ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ
10417
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8C%8B
ወለጋ
ወለጋ ከኢትዮጵያ ክፍለሃገሮች በስተምዕራብ የሚገኝ አንዱ ነው። የኢትዮጵያ ታሪካዊ ክፍሎች
14589
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%BE%E1%88%9B%20%E1%8C%BE%E1%88%9B%20%E1%88%88%E1%8C%B8%E1%88%8E%E1%89%B0%20%E1%88%80%E1%88%99%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8C%8E%20%E1%89%B5%E1%88%8D%E1%88%B5
ጾማ ጾማ ለጸሎተ ሀሙስ እርጎ ትልስ
ጾማ ጾማ ለጸሎተ ሀሙስ እርጎ ትልስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጾማ ጾማ ለጸሎተ ሀሙስ እርጎ ትልስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሰርቶ ለፍቶ በመጨረሻ ላይ ስህተት የሚፈጽምን ሰው የሚገልጽ አባባል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16838
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AE%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8B%A8%E1%88%9D
ስትሮንቲየም
ስትሮንቲየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 38 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
52578
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%8D%8D%E1%89%B5
ማይንክራፍት
ማይንክክራፍት (እንግሊዝኛ እና ስዊድንኛ: ) በ2009 የተፈጠረ ማጠሪያ ቪዲዮ ጨዋታ ነው። የተፈጠረው በ እና ነው, እሱም ለስዊድን ኩባንያ ይሠራል. ያ አንገት! ለማዕድን ክራፍት በጣም አስደናቂ ጸሐፊ ነዎት። ውስጥ ታሪክ. ታሪክ! ሚፕ አዎ አልኩት። ይህን ታሪክ አንድ ላይ ያደረጉበት መንገድ ነበር። ቁጣን ማስተዳደር እርስዎ ሊመጡት የሚችሉት እጅግ በጣም ጥሩው ነገር ነበር። ይህ ተከታታይ በጥሩ ሁኔታ እየመጣ ነው ብዬ አስባለሁ፣ እና አስር ቦታ ለመያዝ እጓጓለሁ። ዋው መጽሐፍ አስር። እስከዚህ መድረሱን ማመን አልችልም። ተንኮለኛ ኒኮል. አንድ አይነት ስም ብቻ ሳይሆን የመጻፍ ፍላጎትም አለን። እርስዎ በጣም አስደናቂ ጸሐፊ ነዎት እና በጭራሽ አልመረጥዎትም። መፃፍዎን ይቀጥሉ እና ሁልጊዜም እንደምለው፡ ሃሳባችሁን መግለጽ አእምሮዎን ወደ ሃፒፒነት ይመራዋል። ኒኪ : ሌላ ሚኔክራፍት ግሪፈር መጽሐፍ ጻፍ። አሁን ላይክ ያድርጉ! ኧረ በቃ::-):-)!!! ይህ ተከታታይ ከሌሎቹ በተለየ መልኩ ብዙ መጽሃፍቶች በፍጥነት የሚወጡ መሆናቸው ወድጄዋለሁ! በጣም የሚያስደንቅ መጽሐፍ ነው፣ እና ክራፍት ኒኮል፡ ለአንባቢዎች አላበላሸውም፣ ነገር ግን የዚህ መጽሐፍ ሃሳብዎ ግሩም ነው! ዩት በጣም አስቂኝ ነበር። ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ (በምንም መንገድ ራስ ወዳድ ወይም ባለጌ ለመምሰል አይደለም) #1፡ ከአስደናቂ ገምጋሚዎችዎ አንዱ እኔ ሊሆን ይችላል? ስሜ ነው። #2፡ በሚቀጥለው መፅሃፍ ከአሌክስ እና ስቲቭ አስደናቂውን ሀሳብ ካፈሰሱ በኋላ (እንደገና ላለማበላሸት በመሞከር) ጋቪን የሚባል አዲስ ቻርኬት ማግኘት ይችላሉ? የወንድ ልጅ መንደርተኛ ይሆናል፣ ግን እንደሌላው የመንደር ሰው፣ አስቂኝ፣ አሪፍ፣ ባህሪ ያለው እና ሙዚቃን በብዛት ያዳምጣል። በሶም ነጥብ ላይ አሌክስ እና ጋቪን እንደገና ተሻግረው ጓደኛሞች ይሆናሉ እና እቅድ አውጥተው ሄሮብሪን እና ስቲቭን ለመበቀል እቅድ ያውጡ (እንደዚያ ብለው ከጠሩዋቸው)። አመሰግናለሁ፣ እና እባክዎን እነዚህን ሃሳቦች ከግምት ውስጥ ያስገቡ፣ እንደገናም መጽሐፎችዎ በሁሉም ላይ እንደሚገዙ፣ ታማኝ አንባቢዎ ከመጀመሪያው ጀምሮ፣ ቪዲዮ ጌም
3960
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8A%93%20%E1%8B%A8%E1%8C%85%E1%89%A1%E1%89%B2%20%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD%20%E1%89%A3%E1%89%A1%E1%88%AD%20%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%85%E1%89%B5
የኢትዮጵያና የጅቡቲ የምድር ባቡር ድርጅት
የኢትዮጵያና የጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት (የቀድሞው ፍራንኮ-ኢትዮጵያ ምድር ባቡር ድርጅት) የ784 ኪ.ሜ ርዝመት ብቸኛና ባለ አንድ መስመር ሲሆን ይህ መስመር የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባንና ጅቡቲ ከተማን የሚያያይዝ ነው። ከሐያ ዓመታት አድካሚ ስራ በኋላ በ1911 ተሰርቶ ተመርቋል።
16054
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B9%E1%88%9D%E1%8A%93%20%E1%8B%A8%E1%8C%8B%E1%88%9B%20%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8C%8A%E1%8B%9C%20%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%89%B5
ሹምና የጋማ ከብት በጊዜ ይከተት
ሹምና የጋማ ከብት በጊዜ ይከተት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ካመሹ ነገር ለመጣ ይችላል (በመጠጥ፣ ወዘተ...) መደብ : ተረትና ምሳሌ
3781
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%B5%E1%89%B4%E1%88%AD
ባስቴር
ባስቴር () የሴንት ኪትስ ኤንድ ኔቪስ ዋና ከተማ ነው። የተመሠረተው በ1619 ዓ.ም. በፈረንሳዊው ሴር ፒየር በላን ደስናምቡክ ነበረ። ከዚያ የፈረንሳይ ካሪቢያን ደሴቶች ሁሉ ዋና ከተማ ሆነ። እንግሊዞች በ1719 ሴንት ኪትስ (ቅዱስ ክሪስቶፍ) ደሴት በማረኩ ጊዜ የደሴቱ ዋና ከተማ አደረጉት። ከተማው ብዙ ጊዜ በጦርነት፣ ቤሳት፣ በምድር መንቀጥቀጥ፣ በጎርፍ፣ በሁከትና በአውሎ ንፋስ ጠፍቷል። አሁን የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1992 ዓ.ም.) 15,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች
50940
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B4%E1%89%AA%E1%8B%B5%20%E1%89%A1%E1%8A%AD%E1%88%B0%E1%8A%95
ዴቪድ ቡክሰን
ዴቪድ ቡክሰን ከ1903 እስከ 1997 ዓ.ም ድረስ የኖሩ ስነ እንስሳ ባለሙያ እና የብርታኒያ ቆንጽላ ሰራተኛ የነበሩ ሰው ናቸው። ስለ ኢትዮጵያ ጥንት አብያተክርስቲያናት፣ ሩሲያ ኪነ ህንጻ ጥበብ እና በምሥራቅ አውሮፓ ከእንጨት ስለተሰሩ አብያተክርስቲያናት በጻፉት መጽሐፍት ይታወቃሉ።
14767
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%8D%E1%8B%B0%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%88%86%E1%8A%90%20%E1%89%80%E1%88%9A%E1%88%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%B5
ለልደት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ
ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። በአስፈላጊ ጊዜ የማይደርስ ነገር ምንም ዋጋ የለውም መደብ : ተረትና ምሳሌ
48657
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%A5%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%8D%8B%E1%89%B5
ያሥር አረፋት
ያሥር አረፋት (1921-1997 ዓም) ዝነኛ የፍልስጥኤማውያን ብሔር መሪ ነበሩ።
10498
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%8A%E1%8B%AE%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8C%8B%E1%88%BB%E1%8B%8D
ሚሊዮን በጋሻው
ሚሊዮን በጋሻው የቡናና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አጥቂ የነበረ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች
52665
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%AD%20%E1%88%98%E1%89%B3%E1%8C%A0%E1%88%AD%E1%8A%95
የትግራይ መታጠርን
'የትግራይ ቀውስ ቀጥላል 'በቆዳ ቀለም' ምክንያት ችላ ተብሏል ይላሉ የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ስድስት ሚሊዮን መሰረታዊ አገልግሎቶችን ማግኘት ባለመቻላቸው ‘በዓለም ላይ ካሉት እጅግ የከፋ ሰብዓዊ ቀውስ’ ሲሉ የገለጹት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ በትግራይ ያለው ሁኔታ ከዩክሬን ግጭት ጋር ተመሳሳይ ትኩረት የማይሰጠው ለምን እንደሆነ ጠይቀዋል። በጦርነት በተናጋው የኢትዮጵያ ክልል በሰላማዊ ሰዎች ላይ ለሚደርሰው ችግር ትኩረት ካለመስጠት ጀርባ ዘረኝነት እንዳለ ቴዎድሮስ ጠቁመዋል። ‘ምናልባት ምክንያቱ የህዝቡ የቆዳ ቀለም ሊሆን ይችላል’ ሲል የትግራይ ተወላጅ የሆነው ቴድሮስ ተናግሯል። ‘የቆዳ ቀለም’፡ የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ በትግራይ ቀውስ ግድየለሽነት ተናገሩ ‘በህይወት እንዳሉ አላውቅም’፡ የትግራይ ተወላጆች ቤተሰቦች ጭንቀት በቴሌኮም መዘጋት ተቋርጧል ከትግራይ ክልል ግማሽ ያህሉ ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠዋል የሰብአዊነት ኮንቮይዎች ወደ ትግራይ እንዲገቡ ቢፈቀድም የምግብ እጦት መጠኑ ጨምሯል ይላል የአለም ምግብ ፕሮግራም። ሁኔታው ሊባባስ እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት አስጠንቅቀዋል። በትግራይ ክልል ከፌዴራል መንግስት ጋር ጦርነት ውስጥ የሚገኙት የግዛት ባለስልጣናት ባለፉት ወራት የትግራይ ቴሌቭዥን ሰራተኞች ተሾመ ተማሌው፣ ምስገና ስዩም፣ ሀበን ሃለፎም፣ ኃይለሚካኤል ገሠሠ እና ዳዊት መኮንንን ማሰራቸውን በተለያዩ ሚዲያዎች ዘግቧል ኢሳቅ ወልዳይ ከሲፒጄ ጋር ከአዲስ አበባ በስልክ ያነጋገራቸው የቀድሞ የብሮድካስት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና መታሰራቸውን የሚያውቁ፣ አጸፋውን በመፍራት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ። በመሆኑም ትግራይ መታጠር አሰር ሚሊየን ህዝብ በላይ መታጠርና ቀውስ እያስከተለ ነው።
18529
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%88%AD%E1%88%B3
ላርሳ
ላርሳ (አረብኛ፦ ተል-አስ-ሠንከረህ) ከ1844 እስከ 1675 ዓክልበ. ድረስ የሜስፖጦምያ ከተማ-ግዛት ነበረ። ከተማው በኤአናቱም ዘመን (2200 አካባቢ) መኖሩ ይታወቃል። በ1844 ግን የኢሲን መንግሥት በሱመር ላይኛ ሥልጣን እየሆነ የላርሳ አሞራዊ አለቃ ጉንጉኑም ነጻነቱን ከኢሲን አዋጀ። በ1835 ጉንጉኑም ኡርንም ያዘ። ላርሳና ኢሲን፣ ከ1807 በኋላ ባቢሎንም ተወዳዳሪዎች ነበሩ። በየጊዜ ሦስቱ እርስ በርስ ጦርነት ያድርጉ ነበር። ኢሲን በ1709 ከወደቀ በኋላ የላርሳ ንጉሥ ሪም-ሲን ለትንሽ ወቅት ላይኛ ሥልጣን ነበር። ነገር ግን የባቢሎን አዲስ ንጉሥ ሃሙራቢ በረታና በ1675 ላርሳን ያዘ። የላርሳ ነገሥታት (ኡልትራ አጭር) 1844-1817 - ጉንጉኑም 1817-1806 - አቢሳሬ 1806-1776 - ሱሙኤል 1776-1760 - ኑር-አዳድ 1760-1753 - ሲን-ኢዲናም 1753-1751 - ሲን-ኤሪባም 1751-1746 - ሲን-ኢቂሻም 1746-1745 - ሲሊ-አዳድ 1745-1734 - ዋራድ-ሲን 1734-1675 - ሪም-ሲን የሱመር ከተሞች ታሪካዊ አገሮች
36385
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8C%BD%E1%8B%8B
ምጽዋ
ምጽዋ ወደብ በኤርትራ ነው። የኤርትራ ከተሞች
4049
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%8D%8C%E1%8A%95%E1%8C%8D
ቦግዳ ፌንግ
ባግዳ ፌንግ (አንዳንዴም ቦግዳ ተራራ ተብሎ የሚታውቀው) () የቲያን ሻን የምስራቁ አካል የተራሮች ሰንሰለት በከፍታ የአንደኛውን ደረጃ በመያዝ ይታውቃል።
20528
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%B3%20%E1%8A%A8%E1%88%9C%E1%8B%B3%20%E1%88%B2%E1%88%88%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%88%A8
እዳ ከሜዳ ሲለኝ አደረ
እዳ ከሜዳ ሲለኝ አደረ የአማርኛ ምሳሌ ነው። እዳ ከሜዳ ሲለኝ አደረ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
47601
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%89%A5%E1%8A%95%20%E1%89%A3%E1%89%B1%E1%89%B3
እብን ባቱታ
እብን ባቱታ (አረብኛ፦ ‎‎ ሙሐመድ እብን ባቱታ 1296-1361 ዓም) ዝነኛ የሞሮኮ ተጓዥ ነበር። ታሪካዊ ተጓዦች
20167
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8A%90%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%8C%A5%E1%8C%8B%E1%89%A5%20%E1%88%9E%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%88%A8%E1%88%B3%E1%88%8D
ነገር ነገርን ያነሳል ጥጋብ ሞትን ያስረሳል
ነገር ነገርን ያነሳል ጥጋብ ሞትን ያስረሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
31270
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%A2%E1%88%9D%E1%88%8C%E1%8A%AD
አርት ኢምሌክ
አርት ኢምሌኽ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ752 እስከ 740 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የአርት ዘመን ለ12 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ752 እስከ 740 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
19780
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%89%B6%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5
የኦቶማን መንግሥት
የኦቶማን መንግሥት (ኦቶማን ቱርክኛ፦ ዴቭሌት-ኢ አሊየ-ኢ ኦስማኒየ) ከሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፪፻፺፩ እስከ ጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. የነበረ መንግሥት ነው። በሥልጣኑ ከፍታ በ፲፮ኛው እና ፲፯ኛው ክፍለ ዘመናት የኦቶማን መንግሥት በደቡብ ምሥራቅ ኤውሮጳ፣ ደቡብ ምዕራብ እስያና ሰሜን አፍሪቃ የሚገኙ ቦታዎችን ይቆጣጠር ነበር። ኦቶማን ቱርኮች ቱርክኛ የሚናገሩት የኦቶማን መንግሥት ህዝቦች የነበሩ ሲሆን የመንግሥቱ ወታደራዊና የባለሥልጣን የኅብረተሰብ ክፍሎች ነበሩ። ታሪካዊ አናቶሊያ የአውሮፓ ታሪካዊ አገሮች
47127
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%89%AB%E1%8B%8A%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%E1%8B%8E%E1%89%BD
ስላቫዊ ቋንቋዎች
ስላቫዊ ቋንቋዎች ወይም ስላቪክ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው። ከባልታዊ ቋንቋዎች ጋራ አንድላይ የባልቶ-ስላቫዊ ቋንቋዎች ቅርንጫፍ ይሠራሉ። ስላቫዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ስላቭኛ ደረሱ፤ እሱም ከቅድመ-ባልቶ-ስላቭኛ እንደ ደረሰ ይታስባል። የስላቫዊ ቅርንጫፍ ሦስት ክፍሎች ምሥራቅ ስላቫዊ፣ ምዕራብ ስላቫዊ እና ደቡብ ስላቫዊ ናቸው። ምሥራቅ ስላቫዊ ሩጤንኛ * ምዕራብ ስላቫዊ ሶርብኛ * ላይኛ ሶርብኛ የታችኛው ሶርብኛ ደቡብ ስላቫዊ ሰው ሠራሽ ቋንቋዎች ቸርች ስላቪክ
20743
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%88%AB%E1%8B%AB%20%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%8C%89%E1%8B%AB
ወዳጅ ይመጣል ከራያ ጠላት ይወጣል ከጉያ
ወዳጅ ይመጣል ከራያ ጠላት ይወጣል ከጉያ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ወዳጅ ይመጣል ከራያ ጠላት ይወጣል ከጉያ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21621
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8B%E1%88%A8%E1%8D%88%E1%89%BD%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%A8%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B6%20%E1%8C%89%E1%8B%B5%E1%8C%93%E1%8B%B5%20%E1%89%B5%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%BD
ያላረፈች እግር ከዘንዶ ጉድጓድ ትገባለች
ያላረፈች እግር ከዘንዶ ጉድጓድ ትገባለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያላረፈች እግር ከዘንዶ ጉድጓድ ትገባለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
41333
https://am.wikipedia.org/wiki/24%20December
24 December
በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ ታኅሣሥ 15 ቀን ማለት ነው። በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) ቀን ላይ ነው። ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል። የፈረንጅ ቀኖች
13943
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%89%85%E1%88%88%E1%89%B5%20%28%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8A%AD%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%84%E1%88%8E%20%E1%89%85%E1%88%AD%E1%8C%BD%29
ስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)
ስቅለት በማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ በ1492 ስቅለት የተባለውን ቅርጽ ከእንጨት በመቅረጽ የእንደገና መወለድ ዘመን ሰአሊ ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ በስጦታ አበርክቷል። ስቅለት የተባለው ቅርጽ አሁን የሚገኘው ቅድስት ማሪያም ዴላ ሳንቶ ስፒሪቶ ከሚባለው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመንበሩ በላይ ነው። ቅርጹ ብዙ ትኩረትን የሳበው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ እርቃነ ስጋውን በመሆኑ ነው:: ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ በቅድስት ማሪያም ሳንቶ ስፒሪቶ ቤተክርስቲያን (ፍሎሬንዝ) ስብሰባ ውስጥ በእንግዳነት ተጋብዞ ነበር እድሜውም አስራ ሰባት አመት ነበር። ከሎሬንዞ ደ ሚዲቺ ሞት በኋላ በዚህም የሰውነት ቅርጽን ትምህርቱን በሞቱ ሰዎች አስከሬን ላይ ልምምድ አድርጓል። ይህንንም ልምምድ ያደረገው በቤተ ክርስቲያኑ ንብረት ከነበረው ሆስፒታል ውስጥ ነበር። በአንጻሩም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት ከ እንጨት በመቅረጽ ለቤተ ክርስቲያኑ በስጦታ አበረከተ። ይህም ቅርጽ ዛሬ በቅድስት ማሪያም ሳንቶ ስፒሪቶ ቤተክርስቲያን ከመንበሩ በላይ ይገኛል። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እርቃነ ስጋውን የቀርጸው ምንም ሳይጋነን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንደሚለው የሮማን ወታደሮች ልብሱን ይከፋፈሉታል በእጀ ጠባቡንም እጣ ይጣጣሉበታል ብሎ የተጻፈው እንዲፈጽም ነው። መዝሙር 22፡18 በወንጌሎቹም ሁሉ ላይ ይህ ተጽፏል። ፓውሎስ ግን በዝርዝር ጽፎታል። “ወታደሮቹ ኢየሱስን ከስቀሉ በኋላ እጀ ጠባቡ ሲቀር ልብሱን ወስደው ለእያንዳንዱ አንድ አንድ እንዲዳረስ ለአራት ተከፋፈሉት እጀ ጠባቡንም ከላይ አንድ ወጥ ሆኖ ያለ ስፌት የተሰራ ነበር። ስለዚህ ዕጣ ተጣጥለን ለሚደርሰው ይድረስ እንጂ አንቅደደው ተባባሉ። ይህም የሆነው ልብሴን ተከፋፈሉት በእጀ ጠባቤም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ የሚለው የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ነው። ወታደሮቹ ያደረጉትም ይህንኑ ነው። “ ይህን የስቅለት ቅርጽ ልዩ የሚያደርገው ከመስቀሉ ላይ ያለው የጌታችን የመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክስ በ እብራይስጥ በግሪክ እና በላቲን ቋንቋ የተጻፈ ነበር። ቃሉም የሚለው ” የናዝሬቱ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉስ” የሚል ነበር። ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲም ይህን ጽሁፍ የወሰደው ከዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 19 19ነው። ጲላጦስም ጽሑፍ ጽፎ በመስቀሉ ላይ አንጠለጠለው። ጽሑፉም “የናዝሬቱ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉስ” የሚል ነበር ። የአይሁድ የካህናት አለቆች ጲላጦስን በመቃወም እርሱ “የአይሁድ ንጉስ ነኝ እንዳለ ጻፍ እንጂ “የአይሁድ ንጉስ ብለህ አትጻፍ አሉት ጲላጦስም በቃ የጻፍኩትን ጽፌአለሁ ብሎ መለሰ። ከወታደሮቹ አንዱ ኢየሱስን በጦር ወጋው ወዲያውም ደምና ዉሃ ፈሰሰ ይህን ያየው ሰው ምስክርነቱን ሰጥቶአል ምስክርነቱም እውነት ነው እውነት እንደሚናገርም ያውቃል እናንተም እንድታምኑ ይመሰክራል። ይህም የሆነው መጽሐፍ ከአጥንቴ አንድም አይሰበርም ያለው እንዲፈጸም ሌላውም መጽሐፍ የወጉትም ያዩታል ስለሚል ነው። ከቀኑ ስድስት ስዓት ያህል ነበር እስከ ዘጠኝ ሰአት ድረስም በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ የፀሓይ ብርሃን ተከልክሎአልና። የቤተ መቅደሱም መጋረጃ ተቀዶ ለሁለት ተከፈል። ኢየሱስም ድምጹን ከፍ አድርጎ “ኤሎሄ!ኤሎሄ!ላማ ሰበቅታኒ?” እያለ ጮኸ ትርጉሙም “አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ?” ማለት ነው። ኢየሱስም በታላቅ ድምጽ ጮኸ አባት ሆይ መንፈሴን በእጅህ እሰጣለሁ አለ ይህንንም ብሎ ሞተ። በእንደገና መወለድ አርቲስት ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ የተሰራው ይህ የጌታችን መድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት መሰረት ያደረገው መጽሐፍ ቅዱሱን ነው። አሁን የአለም የፍርድ ቀን ነው ። የአለም ንጉስ መከራን ይቀበላል። እኔ ከሞት እነሳለሁ ለአለም ሕዝብ ሁሉ ንስሓና የኅጢአት ስርየት በስሜ ይሰበካል። ይህን ይመልከቱ የማይክል አንጄሎ ስራዎች በከፊል
12498
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%88%8A%E1%89%A5%E1%8B%B4%E1%8A%90%E1%88%9D
ሞሊብዴነም
ሞሊብዴነም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 42 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
17839
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%8B%20%E1%89%A5%E1%8B%9C%E1%89%B5
ጥላ ብዜት
ጥላ ብዜት በሌላ ስሙ የዶት ብዜት ወይም የነጥብ ብዜት፡ በሂሳብ ጥናት፣ ሁለት እኩል አባል ያላቸውን የቁጥር ድርድሮች በመውሰድ፣ የአንዱን ድርድር በሌላው ድርድር አንድ ባንድ በማባዛትና የኒህን ውጤቶች ድምር የምናገኝበት ስሌት ነው። ይህ ስሌት በተለይ ለጨረሮች እጅግ ጠቃሚ ነው። ለምሳሌ ሁለት የቁጥር ድርድሮች ] እና ] ቢሴጡን፣ የዶት ብዜታቸው እንዲህ ይገኛል፡ እዚህ ላይ የመደመሪያ ምልክት ሲሆን ደግሞ የጨረሩ(ቬክተሩ) ቅጥ ነው። ሁለት ባለ ሁለት ቅጥ የቁጥር ድርድሮች [] እና [] ቢሰጡ፣ የዶት ብዜታቸው ይሄ ነው፡ ሁለት ባለ ሦሥት ቅጥ የቁጥር ድርድሮች [] እና [] ቢሰጡ፡ የዶት ብዜታቸው ይህን በቁጥር ለማየት፣ ለምሳሌ የሚከተሉት ባለ ሦሥት ቅጥ የቁጥር ድርድሮች እና ይሰጡ፡ የዶት ብዜታቸው እንዲህ ይሰላል የጂዖሜትሪ ትርጓሜው ቬክተር ቢሰጠን፣ የራሱ ጥላ ብዜት (ዶት ብዜት) የቬክተር ርዝመት ስኩየር ነው || (በሌላ አጻጻፍ ||) የ ርዝመት ወይም መጠን ነው። ቬክተር ቢሰጥና ከቬክተር ጥላ ጋር ቢባዛ፣ ከላይ እንዳየነው የቬክተሩን ውስጣዊ ድርድር ቁጥሮች በማብዛትና በመደመር ጥላ ብዜቱን ማግኘት ይቻላል። ሆኖም ከዚህ ዘዴ ጋር እኩል ተነጻጻሪ የሆነ ሌላ መንገድ አለ እርሱም፡ እዚህ ላይ |||| እና |||| የሚወክሉት የ ና ን ርዝመት ሲሆን ደግሞ በሁለቱ ቬክተሮች መካከል ያለውን ማዕዘን መጠን ነው። ከላይ የተጠቀሰውን ቀመር በመጠቀም ከቬክተሮቹ ርዝመትና ጥላ ብዜት ተነስተን በመካከላቸው ያለውን ማዕዘን መጠን ማወቅ ይቻላል ለምሳሌ ሁለት ቬክተሮች = <1,2> እና = <3,5> ቢሰጡን፣ በሁለቱ ቬክተሮች መካከል ያለውን ማዕዘን ለማወቅ ቢፈለግ እንዲህ ይሰላል የዶት ብዜት ጸባዮች የዶት ብዜት ተገልባጭ ነው: የዶት ብዜት ታዳይ ነው: የዶት ብዜት ባይሊኒያር ነው: የዶት ብዜት በስኬላር ሲባዛ የሚከተለውን ጸባይ ያሳያል: ሁለት ዜሮ ያልሆኑ ቬክተሮች እና እርስ በርስ ቀጤ ነክ የሚሆኑት የዶት ብዜታቸው = 0 ከሆነና ከሆነ ብቻ ነው። ዶት ብዜት በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት የጉልበትና የአቀማመጥ ቬክተር ዶት ብዜት ውጤት ነው። የማግኔት ፍለክስ የማግኔት መስክና የስፋት ቬክተሮች ዶት ብዜት ነው። መደብ :ጨረር
43430
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%8A%95%20%E1%8B%B6%E1%88%8B%E1%88%AD%20%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%8B%B4%E1%8A%AD%E1%88%B5
የአሜሪካን ዶላር ኢንዴክስ
የአሜሪዳን ዶላር ኢንዴክስ የገበያ ውስጥ ዋጋ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ለማዋቅ ይጠቅማል። ብዙ አገሮች ያላቸውን ጥሬ እቃ ለሌላ አገር በሚሸጡበት ጊዜ ዋጋቸውን የሚተምኑት በአሜሪካን ዶላር ነው። የሚገዛውም አገር ሰው ዋጋውን የሚተምነው በዶላር ነው። ስለዚህ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ መጨመርና መውረድ የሌላውንም አገር የንግድ ውጤት አቅራቢ የዋጋ ተመን አብሮ ይዞት ይሄዳል። ከዚህም በላይ የአገሮችን መቀያየሪያ ገንዘብ እንደየአገሩ የኢኮኖሚ መጠን በትንሹም ቢሆን ከፍና ዝቅ በዶላሩ ምንዛሪ ላይ ያመጣል። በዚህም የተነሳ የአሜሪካንን ዶላር እንዴክስ መመልከት የሌላውንም አገር የንግድ ሁኔታና እንቅስቅሴ፣ የወርቅና የተለያዩ ማዕድናት እንዲሁም የጥሬ ሀብት ውጤት ስንት ሊያወጣ እንደሚችል ለመገመት ያስችላል። ከአሜሪካን ዶላር ኢንዴክስ ሌላ ፤ ሌሎች የትላልቅ ካምፓኒ ኢንዴክሶችን በዚሁ አይነት ዘዴ ለመጠቀም ይቻላል። ምክንያቱም ዋነኛው የኮሞዲቲ ገበያ ላይ ንግድ፤ እንደማንኛውም የንግድ ዘርፍ፤ ትርፍ በብዛት ለማግኘትና ኪሳራን ለመቀነስ ሲሆን በኮሞዲቲ ንግድ ላይ ደግሞ የወደፊቱ ዋጋ ስንት ሊሆን እንደሚችል ለመገመትና ኪሳራን አስወግዶ አትራፊው ገበያ ይትኛው እንደሚሆን ለመጠራጠር የሌሎችን ካምፓኒ እንዴክስ መመልከት ይጠቅማል። ከትላልቅ ካምፓኒ ኢንዴክሶች መካክል ከዝህ በታች ያሉት በኮሞዲቲ ኢንዴክስ አቅራቢነታቸው ታዋቂነት አላቸው። ጎልድማን ሣክስ ኮሞዲቲ እንዴክስ ( ዳውጆንስ ኤ.ጂ.አይ. ኢንዴክስ ( ሮጀርስ እንተርናሽናል ኮሞዲት እንዴክስ (
12404
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%B1%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%8B%8A%E1%89%B5
የዱር አራዊት
የዱር ህይወት ወይም የሚባለው ማንኛውንም ለማዳ ያልሆኑ እንስሳት፣ እጽዋት እና ሌሎች ጥቃቅን ፍጥረቶችን ያጠቃልላል። ከዚህ ውስጥ ነው እንግዲህ ለማዳ ያልሆኑትን እንስሳት ለይተን የዱር እንስሳ የምንላቸው። እነዚህ እንስሳቶች በሰው ልጅ የሂዎት ዘመናቶች ሲጠበቁ ቆይተዋል። ይህም ለከባቢ አየር እና አካባቢያዊ ጤንነት አሉታዊም አወንታዊ አስተዋጽኦዎች አሉት።
22076
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%89%A0%E1%88%85%E1%88%8D%E1%88%99%20%E1%89%85%E1%89%A4%20%E1%89%A3%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8C%A3%20%E1%8A%96%E1%88%AE%20%E1%8A%A5%E1%8A%A8%E1%8A%AD%20%E1%89%A0%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%88%B0%E1%8B%8D
ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ እከክ በወረሰው
ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ እከክ በወረሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ እከክ በወረሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
45164
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8B%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%8A%9B
ፋርስኛ
ፋርስኛ ( /ፋርሲ/) በተለይ በኢራን፣ በአፍጋኒስታንና በታጂኪስታን የሚነገር የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። ታጂክኛ በታጂኪስታን የሚገኝ የፋርስኛ ቀበሌኛ ነው። ደግሞ ይዩ የፋርስኛ ታሪክ በሷዴሽ ዝርዝር ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች
48807
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%96%E1%88%AD%E1%8D%88%E1%8A%AD%20%E1%8B%B0%E1%88%B4%E1%89%B5
ኖርፈክ ደሴት
ኖርፈክ ደሴት በኦሺያኒያ የሚገኝ የአውስትራሊያ ደሴት ግዛት ነው።
14444
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%89%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%89%A3%E1%8B%B6%20%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AB%E1%88%8D
ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። == ትርጉም ብሶትን ለመግለፅ ነው መደብ : ተረትና ምሳሌ
20387
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%88%85%20%E1%8A%90%E1%8B%B5%E1%8C%84%20%E1%88%8D%E1%88%99%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%8D%8A%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%8A%8B%E1%88%8B%20%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%8E%E1%89%B5
እንዲህ ነድጄ ልሙት የፊቱን በኋላ አድርጎት
እንዲህ ነድጄ ልሙት የፊቱን በኋላ አድርጎት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
36101
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%8A%95%E1%8A%96%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%89%A0%E1%8A%95%E1%8C%BB%E1%8B%8D%20%E1%8C%82%E1%8A%95%E1%8C%8D
ሸንኖንግ በንጻው ጂንግ
ሸንኖንግ በንጻው ጂንግ () ስለ አትክልትና እርሻ በቻይንኛ የተጻፈ ጥንታዊ መጽሐፍ ነው። ከ2000 ዓክልበ. በፊት በኖረው አፈታሪካዊ ንጉሥ ሸንኖንግ እንደ ተጻፈ ይላል። የዛሬው ተመርማሪዎች ግን እንደሚያስቡ መጽሐፉ ከ300 ዓክልበ. እና ከ200 ዓ.ም. መካከል ባሉት ዘመናት ተቀነባበረ። ጽሑፉ አሁን ጠፍቷልና ይዘቱ በፍጹም አይታወቅም፤ የ365 አትክልት ጥቅም በሦስት ክፍሎች እንደ ገለጸ ይታወቃል። መጀመርያው ክፍል 120 የማይጎዱ ጠቃሚ የሆኑ ዕጽዋት ይዘርዝራል። ከነዚህም ረይሽዕ ዕንጉዳይ፣ ጂንሠንግ (የሥር አይነት)፣ ኩርኩራ፣ ብርቱካን፣ ቀረፋ እና የቻይና እንስላል () ይጠቀሳሉ። 2ኛው ክፍል 120 ሊጎዱ የሚችሉ በጥንቃቄ የሚወሰዱ መድኃኒት አትክልት ይዘረዝራል። በዚሁ መደብ ዝንጅብል፣ እና ኪያር ይገኛሉ። በመጨረሻው ክፍል 125 ጉዳት የሚያምጡ አትክልት ይዘረዝራል። ለምሳሌ ሩባርብና ኮክ እንደዚህ ይመደባሉ። ዋቢ መጻሕፍት የቻይና ታሪክ ሥነ ጽሁፍ የመድኃኒት እጽዋት
49514
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BB%E1%88%99%E1%89%84%E1%8A%91
ሻሙቄኑ
ሻሙቄኑ ወይም ሰምቀን በጥንታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን የ15ኛው ሥርወ መንግሥት (ሂክሶስ) ፈርዖን ነበር። ስሙና ሕልውናው ከአንድ ጥንዚዛ ካርቱሽ ብቻ ይታወቃል። በማኔቶን ልዩ ልዩ ቅጂዎች ስሞቹ ከግሪክኛ ተዛብተዋል፣ «ስተዓን» (አፍሪካኑስ)፣ «ሴጦስ» (ሱንቄሎስ) እና «አሴጥ» (ዮሴፉስ) የሚል አለ። 50 ወይም 49 ዓመታት ቢሰጡትም ይህ በቅርሶች ጉድለት ለሻሙቄኑ ማለት አጠያያቂ ነው። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
18019
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%89%A5%E1%88%B6%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8A%95%20%E1%89%B0%E1%8A%9D%E1%89%B0%E1%88%85%20%E1%89%80%E1%88%8B%E1%8B%8D%E1%8C%A0%E1%8B%8D
ተጎንብሶ የሚበላን ተኝተህ ቀላውጠው
ተጎንብሶ የሚበላን ተኝተህ ቀላውጠው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
43765
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%89%E1%8A%A9%E1%88%B5
ሉኩስ
ሉኩስ በ1490 ዓ.ም. አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ የተባለው ጣልያናዊ መነኮሴ ባሳተመው ዜና ማዋዕል ዘንድ፣ የኬልቶች (በጋሊያ፣ አሁንም ፈረንሳይ አገር) ስምንተኛ ንጉሥ ነበረ። የ2 ባርዱስ ተከታይ ሲሆን ለ30 ዓመት (ምናልባት 2016-1986 ዓክልበ. ግድም) እንደ ነገሠ በሌላ አፈታሪካዊ ምንጭ ተብሏል። ሉኩስ ፓሪስ የተባለውን ከተማ እንደ መሠረተ በአንዳንድ ደራሲ ይታስባል። ይህ ከተማ ከሮሜ መንግሥት ዘመን አስቀድሞ ፓሪሲ የተባለው የኬልቶች ጎሣ ዋና ከተማቸው ሉኮቶኪያ ሆኖ ነበር። እንዲሁም ሌውኪ (ወይም «ሉከንሴስ») የተባለው የኬልቶች ጎሣ እን ዋና ከተማቸው ቱል ከሉኩስ ጋራ ግንኙነት እንዳላቸው በአንዳንድ ጸሐፊ ዘንድ ይታመናል። በሌላ መጽሐፍ በኩል ሉኩስ አዳኝ ሲሆን በማደን እያለ ቤቱን በሴን ወንዝ ደሴት (የአሁን ፓሪስ ሥፍራ) ላይ ሠርቶ ነበር። ከዚያም በላይ ለዝ-አን-ኤኖ የሚባለውን ቦታ በአሁኑ ቤልጅግ እንደ መሠረተ ይላል። በብዙ ምንጮች ዘንድ ሉኩስ የ፪ ባርዱስ ልጅ ነበረ፤ የሉኩስም ልጅና ተከታይ ኬልቴስ ሆነ። አንዳንድ መጽሐፍ ግን ኬልቴስ የባርዱስ አንድያ ሕጻን ልጅ ስለ ሆነ አካለ መጠን እስከሆነበት ወቅት ድረስ ሉኩስ በእንደራሴነት ገዛ ይለናል። የፈረንሣይ አፈታሪካዊ ነገሥታት
12955
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%93%E1%8D%84%20%E1%8B%98%E1%88%AD%E1%8A%A0%20%E1%8B%AB%E1%8B%95%E1%89%86%E1%89%A5
ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ
አጼ ዘርአ ያዕቆብ በዘውድ ስማቸው ቆስጠንጥንዮስ ከአባታቸው ቀዳማዊ ዳዊት እና ከእናታቸው ንግስትክብረ እግዚ በ1399 እ.ኤ.አ. ከአዋሽ ወንዝ አጠቀብ ትገኝ በነበረው ትልቅ ተብላ በምትጠራው መንደር የድሮውፈተገር ክፍለ ሐገር ተወለዱ(ከቀኝ ያለውን ካርታ ይመልከቱ) ። የነገሡበትም ዘመን 1434 - 1468 እ.ኤ.አ. ነበር። ያረፉትም በደጋ ደሴት፣ ጣና ሃይቅ ነው። በ ኢሲራክ ዘሽሌ ገብረኪዳን ተጻፈ። ከኢልዮን የኢትዮጵያ ኅብረት የዘርዓ ያዕቆብ አባት ቀዳማዊ ዳዊት ባረፉ ጊዜ፣ እንደ ጥንቱ የኢትዮጵያ ባህል ወግ መሰረት፣ ታላቅ ወንድማቸው የነበሩት ቀዳማዊ ቴወድሮስ በ1414 ሲነግሱ ታናሽ ወንድማቸውን በግዞት ወደ አምባ ግሽን እንዲሄድ አደረጉ። አጼ ዘርዓ ያእቆብ ቆየት ብለው በጻፉት መጽሀፈ ብርሃን በተሰኘው ድርሰታቸው መሰረት እስከ ነገሱበት ሰኔ 20 ፣ 1434 ዓ.ም. ድረስ በግዞት ግሸን ተራራ (አምባ ግሸን) ላይ ለሚቀጥሉት 20 አመታት በእስር ኖሩ። ሆኖም ግን በግዞት እያሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ የደጋፊያቸው መጠን እየበዛ ሄደ። በነዚህ አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ሁኔታ ከዓመት ወደ ዓመት እይተበላሸ ሂዶ በመጨረሻ ከአምባው ላይ ለሹመት ሲወርዱ አገሪቱ በእርስበርስ ሽኩቻ እየታመሰች፣ በሃይማኖት በኩልም መከፋፈል ተፈጥሮ የውጭ ሀይሎችም ከነገ ዛሬ አጠቁን እየተባለ ይሚፈራበት ሁኔታ ገጠመው። የወደፊቱ ንጉስ ብዙ እድሜውን ያሳለፈው ከሰው ተለይቶ አምባ ላይ ስለነበር፣ የዲፕሎማሲ ጥቅሙ አልተረዳውም ነበር። ይልቁኑ ፊት ለፊት የተጋረጡትን የሃገሪቱን ችግሮች በሚያስፈራ ድፍረት እና ምንም በማያወላዳ ጽናት ተጋፈጠው። ዓፄ ዘርአ ያእቆብ ንጉስ ከሆኑ በኋላ ንግስት እሌኒን በ1434 አገቡ፣ ከዚያም በ1436 ዘውዳቸውን ጫኑ። ንግስት እሌኒ የሀድያ ንጉስ ልጅ ስትሆን በህጻንነቱዋ የእስልምና ተከታይ የነበረች ቢሆንም በጋብቻው ወቅት ክርስቲያን ሆናለች። በ1442 በሰንበት ላይ ተነስቶ የነበረውን የቤ/ክርስቲያን ክፍፍል ለማብረድ ቢችሉም እስከ 1450 ነገሩ ሲሰክን ቆይቱ በደብረ ምጥማቅ ጉባኤ (ተጉለት) ፣ የግብጾቹ ጳጳሳተ በተገኙበት ችግሩን ሊፈቱ ችለዋል ። ሌላው በዘመናቸው የተከሰተው ሃይማኖታዊ ንቅናቄ የደቀ እስጢፋ ወገኖች እምነት ነው። እነዚህ እስጢፋኖስ የተባለ መነኩሴ ባስተማራቸው መሰረት ለመስቀል መስገድና ለስእል አድኅኖ ለድንግል ማርያም መስገድ አይገባም የሚሉ ነበሩ።ተከራክረው አጼ ዘርዓ ያዕቆብ አሸንፈዋል። በ1445 እና ከዚያ በኋላ በተነሱ ጦርነቶች ላይ በመሳተፍ ሁሉን በድል በማጠናቀው ግዛታቸውን ያሁኒቷን ሶማልያን ሁሉ ያቅፍ ነበር። አጼ ዘርአ ያዕቆብ በጦር ውሎአቸው ብቻ ሳይሆን የሚታወቁት፣ ከ 20 በላይ መጻህፍትንም በመድረስና ለትውልድ በማቅረብ ጭምርም ነው። ከነዚህም መካከል 1. መጽሐፈ ብርሐን 2. መጽሐፈ ሚላድ 3. መጽሐፈ ሥላሴ 4. መጽሐፈ ባሕርይ 5. ተዓቅቦ ምስጢር 6. ጦማረ ትስብእት 7. ስብሐተ ፍቁር 8. ክሂዶተ ሰይጣን 9. እግዚአብሔር ነግሠ 10. ድርሳነ መላእክት 11. ተአምረ ማርያም 12. ዜና አይሁድ 13. ጊዮርጊስ ወልደአሚድ 14. ተአምረ ማርያም ወኢየሱስ 15. ተአምረ ትስብኢት 16. ልፉፈ ጽድቅ 17. ትርጓሜ መላእክት 18. ተአምረ ጊዮርጊስ 19. ትርጓሜ ወንጌላት 20. መልክዓ ማርያም 21. መስተብቁዕ ዘመስቀል ይገኙበታል። እነዚህ መጽሐፎች ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ናቸው። ለንግስና ብሎ ወንድሞችን በማስገደል ምንኩስና ቆቡን አውልቆ ወደ አለማዊ ንግስና ገባ። እነዚህ ድርሳናትን ፅሕፎችን ራሱ እንዳልፃፈው እና በካህናተ ደብተራ እንደተፃፉም ይነገራል። ርቱዓነ ሃይማኖት ገዳማውያኑ ደቂቀ እስጢፋኖሳውያንን ከአንድ ክርስቲያናዊ ንጉስ የማይጠበቅ በአሰቃቂ አገዳደልና መከራ እንደገደላቸው ድርሳናት ይመሰክራሉ። በተጨማሪም ብዙ ሚስቶች ስለነበሩት እንዳይቆርብ ብሎ በተአምረ ማርያም ላይ ሃይማኖትን የሚያፋልስ ስርዋጽ ተአምረ ማርያም የሰማ እንደቁርባን ይቆጠርለታል ብሎ ስሑት ትምህርትን አስገባ። መባዓ ጽዮን የተሰኘው የጥንቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጻዲቅ የኖረው በኒሁ ንጉስ ዘመን ነበር። ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ ከኢትዮጵያ ነገሥታት 265ተኛ ነበሩ። የውጭ መያያዣ አጼ ዘርአ ያዕቆብ
21756
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8B%B3%20%E1%88%88%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8B%AB%E1%8D%8D%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%8A%A5%E1%8B%B5%E1%8D%8D%20%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8D%8D%E1%8C%AE%20%E1%8A%A5%E1%8B%B3%20%E1%88%88%E1%88%98%E1%8C%85
ያባት እዳ ለልጅ ያፍንጫ እድፍ ለእጅ የወፍጮ እዳ ለመጅ
ያባት እዳ ለልጅ ያፍንጫ እድፍ ለእጅ የወፍጮ እዳ ለመጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያባት እዳ ለልጅ ያፍንጫ እድፍ ለእጅ የወፍጮ እዳ ለመጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
46894
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%89%B2%E1%88%9E%E1%88%AD
ባልቲሞር
ባልቲሞር የሜሪላንድ ክፍላገር አሜሪካ ከተማ ነው። የአሜሪካ ከተሞች
17272
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8B%9B%E1%8D%8D%20%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%89%80
ተሁለት ዛፍ የወደቀ
ተሁለት ዛፍ የወደቀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
8549
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8D%8D%E1%8A%95%20%E1%88%83%E1%89%A5%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
መስፍን ሃብተማርያም
መስፍን ሃብተማርያም (በ1945 እ.ኤ.አ. በሞጆ የተወለዱ) ደራሲ ናቸው። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጨርሰው ለ3 አመት በኤርትራ አስተምረዋል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቴ በ1970 እ.ኤ.አ. ተመርቀው በካናዳ አገር አጠኑ። (በእንግሊዝኛ) (1971 እ.ኤ.አ.) የቡና ቤት ስዕሎችና ሌሎችም ወጎች (1984 እ.ኤ.አ.) አባ ደፋርና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች (1977 ዓ.ም.) አዜብና ሌሎችም አጫጭር ልብ ወለዶች (1981 ዓ.ም.) አውዳምትና ሌሎችም ወጎች የሌሊት ድምጾች የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
14214
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%88%B3%E1%89%A5%20%E1%8A%A8%E1%8B%8D%E1%88%88%E1%89%B3%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%86%E1%8C%A0%E1%88%AD%E1%88%9D
ሀሳብ ከውለታ አይቆጠርም
ሀሳብ ከውለታ አይቆጠርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
10416
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%8A%95%E1%89%B5
ሽንት
ሽንት ከሰው ወይም ከእንስሳ የሚወጣ የተቃጠለ ውኃ ነው። ማለተም የምንጠጣው ውሃ ተጣርቶ በውስጣችን ከተዋሃደው የተረፈ ቆሻሻው ክፍል ነው። ሽንትን ከደም በማጣራት የሚሰራው ኩላሊት ነው። ሽንት በውስጡ ዩሪያ እና ሌሎች ኬሚካሎች ይገኙበታል። ሥነ ሕይወት
2444
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%93%E1%8B%8D%E1%88%A9%E1%8A%9B
ናውሩኛ
ናውሩኛ () ናውሩ በተባለው ደሴት አገር በፓሲፊክ ውቅያኖስ የሚናገር ቋንቋ ነው። የተናጋሪዎቹ ብዛት 7000 ሰዎች ይህም የደሴቲቱ ግማሽ እንደሚሆን ይገመታል። ከነዚህ ውስጥ ሁላቸው እንግሊዝኛ ደግሞ ይችላሉ። አውስትሮኔዚያን ቋንቋዎች
44558
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%88%9C%E1%88%A9%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%8D%8C%E1%8B%B4%E1%88%AC%E1%88%BD%E1%8A%95
የካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን
የካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፈረንሣይኛ፦ ) የካሜሩን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1959 እ.ኤ.አ. ሲሆን የካሜሩን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።
22804
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A0%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%88%E1%88%8D
ጠንበለል
ጠንበለል ወይም ጠምበለል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አበባ ተክል ወገን ነው። እንታቡዬ / እንጣቡዬ () በዚህ መደብ ውስጥ አለ። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም በባህል መድሃኒት፣ የትኩስ ሥሩ ጫፍ ለአንቃር ብግነት ይኘካል። ቅጠሉም እንደ ሳሙና ይጠቀማል። ቅጠሉም ቡቃያም ተደቅቆ ለቁስል ይለጠፋል። ቅጠሉም ለእባብ ነከስ ይኘካል። ቅጠሉም ተደቅቆ ለኮሶ ትል በውሃ ይጠጣል። የኢትዮጵያ እጽዋት ኮሶ በሽታ
20603
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%A0%E1%8C%A3%20%E1%88%B2%E1%88%8D%20%E1%8B%AD%E1%8B%8B%E1%8A%9B%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%88%B2%E1%88%8D%20%E1%8B%AD%E1%8B%B3%E1%8A%9B%E1%88%8D
እጠጣ ሲል ይዋኛል እበላ ሲል ይዳኛል
እጠጣ ሲል ይዋኛል እበላ ሲል ይዳኛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። እጠጣ ሲል ይዋኛል እበላ ሲል ይዳኛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2492
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8D%8D
አልፍ
አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ ኧ አልፍ (ወይም አሌፍ) በአቡጊዳ ተራ መጀመርያው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥና በሶርያ ፊደሎች መጀመርያው ፊደል አሌፍ ይባላል። በዓረብኛ ፊደል ደግሞ መጀመርያው ፊደል አሊፍ ሲሆን በግሪክም አልፋ ይባላል። በመጀመርያ በግዕዝ የዚህ ምልክት ምክንያት ተፈናጣሪ ተናባቢ ድምጽ ለማመልከት ነበር። ይህ ድምጽ ፍች «ነዛሪ የጉሮሮ እግድ» ይባላል። በዛሬው አማርኛ ግን ምንም ተናባቢ ሳይኖር አናባቢ ብቻ ሊያመለከት ይችላል። (በዘመናዊ ዕብራይስጥም «አሌፍ» እንዲህ ይጠቅማል።) በዚህ ጥቅም በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ ከዐይን (ዐ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። በአረብኛ ደግሞ «አሊፍ» ከጥንት ተፈናጣሪ ተናባቢ ድምጽ ነበር። በኋላ ግን 'አ' የሚለውን አናባቢ ብቻ ሊያመልከት መጣ። ስለዚህ ነዛሪ የጉሮሮ እግድ ለመጻፍ ሌላ አዲስ ፊደል «ኅምዛ» ተፈጠረ። በመጀመርያው (ግዕዝ) ቅርጽ (አ) በልሳነ ግዕዝ እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ«ኸ» አናባቢ ድምጽ ሆነው ነበር፤ በአማርኛ ግን ድምጹ እንደ አራተኛው (ራብዕ) ቅርጽ (ኣ) አንድላይ ነው። ቢሆንም አንዳንዴ በባዕድ ቃላት ይህ አናባቢ በቃል መጀመርያ ሲጋጠም «ኧ» የሚለው ልዩ ፊደል አለ። የአልፍ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ ስዕል መስለ። በዘመናዊ ዕብራይስጥም እስካሁን «አሉፍ» ማለት «ከብት» ማለት ነው። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ «ኢሕ» ነበር። የከነዓን «አሌፍ» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «አሌፍ» የአረብኛም «አሊፍ» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «አልፋ» () አባት ሆነ, እሱም የላቲን አልፋቤት () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የአልፍ ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፩ ከግሪኩ በመወሰዱ የ«አ» ዘመድ ነው።
2296
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%A8%20%E1%8C%88%E1%8C%BD
ድረ ገጽ
ድረ ገጽ በድረ ገጽ መረብ የሚገኝ ፋይል ነው። ይህ ድረ-ገጽ በተለያዩ የኮምፒውተር ፕሮግራም ቋንቋዎች መጻፍ ሲችል ኤች.ቲ.ኤም.ኤል. ግን ታዋቂው ነው። በድረ ገጾች ላይ ጽሁፎች እና ምስሎች ይገኛሉ። እነዚህ ጽሁፎችና ምስሎች ወደ ሌላ ድረ ገጽ ሊያገናኙ ይችላሉ። በድረ ገጽ ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ፦ ድረ ገጾች ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ ግን አይታዩም፦ ሜታ ታግ ካስኬዲንግ ስታይል ሺት በአንድ ዌብ ሰርቨር ላይ የሚገኙ የተሰባሰቡ ድረ ገጾች ዌብሳይት ይባላሉ። ዌብሳይቶች አብዛኛው ጊዜ የሚባል የማውጫ ገጽ አላቸው። የአንድ ዌብሳይት አድራሻ ብቻ ሲጻፍ (ምሳሌ፦ ) ይህ የማውጫ ገጽ ይላካል። ድረ ገጾችን ማየት ድረ ገጾችን ለማየት ብዙ መንገዶች ሲኖሩ ድረገጽ ቃኚ ግን ዋነኛው ነው። ድረ ገጾችን መፍጠር ድረ ገጾችን ለመፍጠር አንድ ጽሁፍ መጻፊያ ሶፍትዌር ወይም ድረ ገጽ መጻፊያ ሶፍትዌር ያስፈልጋል። ኢንተርኔትማይ ክሮነር
21969
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A3%E1%88%8D%20%E1%88%B2%E1%88%B5%E1%8A%90%E1%89%A5%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B5
ደባል ሲስነብት ይሆናል ባለቤት
ደባል ሲስነብት ይሆናል ባለቤት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደባል ሲስነብት ይሆናል ባለቤት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
18645
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%8B%B5%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8B%B5
ብራድፎርድ
ብራድፎርድ (እንግሊዝኛ: ) በሰሜን እንግሊዝ፣ ብራድፎርድ ከተማ እምብርት ላይ ትገኛለች። ህዝብ በብዛት ከሚኖርባቸው የእንግሊዝ ከተሞች አንዱ ነው። ይህ ከተማ በእ.አ.አ. 1847 በመዋቅር ተይዞ ከ27 ዓመት በኋላ በ1874 የከተማነትን ማዕረግ አግኝቷል። ጥበብ እና ዲዛይን ሙዚየም እና ስብስቦች ስነ ህንፃ ምግብ እና መጠጥ ሳይንስ እና ግኝቶች እህት ከተሞች የውጭ ማያያዣ የእንግሊዝ ከተሞች
15629
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5%20%E1%8D%B2%E1%8D%AF
ግንቦት ፲፯
ግንቦት ፲፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፻፱ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፰ ቀናት ይቀራሉ። የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበትን ዕለት በማስታወስ ይህ ዕለት በመላው የአፍሪቃ አኅጉር “የአፍሪቃ ቀን” ተብሎ ይከበራል። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፶፭ ዓ/ም - የ፴፪ ነጻ የአፍሪቃ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ ላይ ተሰብስበው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅትን መሠረቱ። ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - በአዲስ አበባ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ፤ በከተማው ወጥቶ-እብሶች እና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሱ። በዚህም ምክንያት አሥር ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤቶች ተዘጉ። ፲፱፻፸፯ ዓ/ም - በባንግላዴሽ ታላቅ አውሎ ነፋስ ተነስቶ ያስከተለው የዝናብ ጎርፍ ፲ ሺ የሚጠጉ ሰዎችን ገደለ። ፲፱፻፹፱ ዓ/ም - በሲዬራ ሌዎን፣ በሻምበል ጆኒ ፖል ኮሮማ የተመራ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ፕሬዚደንት አህመድ ቴጃን ካባህን ከሥልጣን አወረደ። ዋቢ ምንጮች
21951
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%98%E1%8B%88%E1%8B%99%20%E1%88%B5%E1%8A%95%E1%8B%B4%20%E1%88%B5%E1%88%AB%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8C%8D%E1%8B%B4
ደመወዙ ስንዴ ስራው ምን ግዴ
ደመወዙ ስንዴ ስራው ምን ግዴ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደመወዙ ስንዴ ስራው ምን ግዴ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16622
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8B%8D%20%E1%8B%AE%E1%88%AD%E1%8A%AD%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B
ኒው ዮርክ ከተማ
ከኒውዮርክ ግዛት ለመለየት ብዙ ጊዜ ኒውዮርክ ሲቲ () ተብሎ የሚጠራው በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በሕዝብ ብዛት የምትገኝ ከተማ ናት። እ.ኤ.አ. በ 2020 8,804,190 ህዝብ ብዛት ከ300.46 ካሬ ​​ማይል (778.2 ኪ.ሜ.2) በላይ ተሰራጭቷል) ኒው ዮርክ ከተማ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በጣም ብዙ ህዝብ የሚኖርባት ዋና ከተማ ነች። በኒውዮርክ ግዛት ደቡባዊ ጫፍ ላይ የምትገኘው ከተማዋ የኒውዮርክ ሜትሮፖሊታን አካባቢ ማእከል ናት፣ በከተማ አካባቢ በአለም ላይ ትልቁ የሜትሮፖሊታን አካባቢ ነው። በ2020 ከ20.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በሜትሮፖሊታን ስታቲስቲካዊ አካባቢ እና 23.5 ሚሊዮን በስታቲስቲክስ አካባቢዋ ከ2020 ጋር፣ ኒውዮርክ ከአለም በህዝብ ብዛት ካላቸው ሜጋሲቲዎች አንዷ ናት። ኒውዮርክ ከተማ የዓለም የባህል፣ የፋይናንስ እና የሚዲያ ዋና ከተማ ተብላ ተገልጻለች፣ በንግድ፣ በመዝናኛ፣ በምርምር፣ በቴክኖሎጂ፣ በትምህርት፣ በፖለቲካ፣ በቱሪዝም፣ በመመገቢያ፣ በሥነ ጥበብ፣ በፋሽን እና በስፖርት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረች እና በፎቶ የተደገፈች ከተማ ነች። በዚህ አለም. የተባበሩት መንግስታት ዋና መሥሪያ ቤት ኒውዮርክ ለዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ አስፈላጊ ማዕከል ነው, እና አንዳንድ ጊዜ የዓለም ዋና ከተማ ተብላ ትጠራለች. በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የተፈጥሮ ወደቦች በአንዱ ላይ የምትገኘው የኒውዮርክ ከተማ አምስት ወረዳዎችን ያቀፈች ሲሆን እያንዳንዳቸው ከኒውዮርክ ግዛት ካውንቲ ጋር አንድ ላይ ናቸው። አምስቱ ወረዳዎች-ብሩክሊን (ኪንግስ ካውንቲ)፣ ኩዊንስ (ኩዊንስ ካውንቲ)፣ ማንሃታን (ኒውዮርክ ካውንቲ)፣ ብሮንክስ (ብሮንክስ ካውንቲ) እና የስታተን አይላንድ (ሪችመንድ ካውንቲ) የተፈጠሩት የአካባቢ መንግስታት ወደ አንድ የማዘጋጃ ቤት አካል ሲዋሃዱ ነው። በ 1898 ከተማዋ እና የሜትሮፖሊታን አካባቢ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ህጋዊ ኢሚግሬሽን ዋና መግቢያን ይመሰርታሉ። በኒውዮርክ እስከ 800 የሚደርሱ ቋንቋዎች ይነገራቸዋል፣ይህም በዓለም ላይ ካሉት የቋንቋ ልዩ ልዩ ከተማ ያደርጋታል። ኒውዮርክ ከዩናይትድ ስቴትስ ውጭ የተወለዱ ከ3.2 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች መኖሪያ ነች፣ ከ2016 ጀምሮ በዓለም ላይ ካሉት ከማንኛውም ከተማዎች ትልቁ የውጭ ሀገር ህዝብ ብዛት ከ2018 ጀምሮ፣ የኒውዮርክ ሜትሮፖሊታን አካባቢ አጠቃላይ የሜትሮፖሊታን ምርት (ጂኤምፒ) እንደሚያመርት ይገመታል። ) ወደ 1.8 ትሪሊዮን ዶላር የሚጠጋ፣ በዩናይትድ ስቴትስ አንደኛ ደረጃን ይዟል። የኒውዮርክ ሜትሮፖሊታን አካባቢ ሉዓላዊ ሀገር ቢሆን ኖሮ፣ በዓለም ላይ ስምንተኛ ትልቁ ኢኮኖሚ ይኖራት ነበር። ኒውዮርክ በዓለም ላይ ካሉት የየትኛውም ከተሞች ከፍተኛው ቢሊየነሮች ቁጥር ሁለተኛ ነው። የኒውዮርክ ከተማ መነሻውን በ1624 በኔዘርላንድስ ቅኝ ገዥዎች በማንሃታን ደሴት ደቡባዊ ጫፍ ላይ የተመሰረተ የንግድ ቦታ ነው። ሰፈሩ ኒው አምስተርዳም (ደች፡ ኒዩው አምስተርዳም) በ1626 ተሰይሟል እና በ1653 እንደ ከተማ ተከራይታለች። ከተማዋ እ.ኤ.አ. በ 1664 በእንግሊዝ ቁጥጥር ስር ወደቀ እና የእንግሊዙ ንጉስ ቻርልስ ለወንድሙ ለዮርክ መስፍን መሬቶቹን ከሰጠ በኋላ ስሙ ተቀይሯል ። ከተማዋ በጁላይ 1673 በሆች ተመልሳ አዲስ ኦሬንጅ ተባለች ለአንድ አመት ከሦስት ወር; ከተማዋ ከህዳር 1674 ጀምሮ ያለማቋረጥ ኒውዮርክ ተብላ ትጠራለች።ከ1785 እስከ 1790 ድረስ ኒውዮርክ የዩናይትድ ስቴትስ ዋና ከተማ ነበረች እና ከ1790 ጀምሮ ትልቁ የአሜሪካ ከተማ ነበረች። ዩኤስ በመርከብ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ እና በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ፣ እና የአሜሪካ እና የነፃነት እና የሰላም እሳቤዎች ምልክት ነው። በ 21 ኛው ክፍለ ዘመን, ኒው ዮርክ እንደ ዓለም አቀፋዊ ፈጠራ, ሥራ ፈጣሪነት እና የአካባቢ ዘላቂነት እና የነፃነት እና የባህል ልዩነት ምልክት ሆኖ ብቅ አለ. እ.ኤ.አ. በ 2019 ኒውዮርክ የባህል ብዝሃነቷን በመጥቀስ ከ30,000 በላይ የሚሆኑ በአለም ዙሪያ ከ48 ከተሞች የተውጣጡ ከ30,000 በላይ ሰዎች በተደረገ ጥናት የአለም ታላቅ ከተማ ሆና ተመርጣለች። የአሜሪካ ከተሞች
16550
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%88%A8%E1%8B%9D%E1%88%9D%20%E1%88%8D%E1%89%A5%20%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%8A%AD%E1%88%9D
ቀን ቢረዝም ልብ ይደክም
ቀን ቢረዝም ልብ ይደክም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
1950
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B6%E1%88%8D%E1%8D%8D%20%E1%88%82%E1%89%B5%E1%88%88%E1%88%AD
አዶልፍ ሂትለር
አዶልፍ ሂትለር (ጀርመንኛ: አዶልፍ ሂትለ) እ.አ.አ. ከ1933 ጀምሮ የጀርመን ቻንስለር እንዲሁም ከ1934 ጀምሮ ደግሞ የጀርመን መሪም () ጭምር የነበረ ሰው ነው። ሂትለር በሚያዝያ 13 ቀን 1881 ዓ.ም. (20 አፕሪይል 1889 እ.ኤ.አ.) በዛሬይቷ ኦስትሪያ ተወለደ። በሚያዝያ 22 ቀን 1937 ዓ.ም. (30 አፕሪይል 1945 እ.ኤ.አ.) በርሊን ውስጥ ከአንድ ቀን በፊት ካገባት ሚስቱ ኤቫ ብራውን ጋር የራሱን ህይወት አጠፋ። በ1925 ዓ.ም. መጀመርያ የሂትለር ናዚ ወገን ከጓደኞቹ ወገን ጋር በራይክስታግ ምክር ቤት ትብብር መንግሥት ለመሥራት በቂ መንበሮች አልነበራቸውም። ተቃራኒዎቻቸው የኰሙኒስት ወገን 17% መንበሮች ስለ ነበራቸው የሂትለር ወገኖች የድምጽ ብዛት ሊያገኙ አልተቻላቸውም ነበር። በዚያው ዓመት ግን ከምርጫው ትንሽ በፊት የራይክስታግ ሕንጻ በእሳት ተቃጠለ። ይህ የኰሙኒስቶች ሥራ ነው ብለው የሂትለር ወገን ኰሙኒስት ፓርቲ ቶሎ እንዲከለከል አደረጉ። ስለዚህ ከምርጫው በኋላ የኰሙኒስትን መንበሮች ስለ አጡ የሂትለርም ወገኖች አሁን ከ50% መንበሮች በላይ ስላገኙ፣ የትብብር መንግሥት ሠሩና ወዲያው በድንጋጌ አቶ ሂትለር ባለሙሉ ሥልጣን አደረጉት። ሂትለር የጻፈው የርዮተ አለሙ ጽሑፍ «የኔ ትግል» () ሟርት ብቻ ነው። ለመጥቀስ ያህል፦ «ትኩረቴ ወደ አይሁዶች ስለ ተሳበ፣ ቪየናን ከበፊት በሌላ ብርሃን ለማየት ጀመርኩ። በሄድኩበት ሁሉ አይሁዶችን አየሁዋቸው፤ በብዛትም እያየኋቸው፣ ከሌሎች ሰዎች ፈጽሞ እንድለያቸው ጀመርኩ።»... «የግዛቱ (ኦስትሪያ-ሀንጋሪ) ዋና ከተማ የከሠተውን የዘሮች ውሑድ ጠላሁት፤ የዚህን ሁሉ የቼኮች፣ ፖሎች፣ ሀንጋርዮች፣ ሩጤኖች፣ ሰርቦች፣ ክሮዋቶች ወዘተ. የዘሮች ድብልቀት፤ በሁላቸውም መካከል፣ እንደ ሰው ልጅ መከፋፈል ሻገቶ፣ አይሁዶችና ተጨማሪ አይሁዶች።» በነበረው ዘረኛ አስተዳደሩ 6 ሚሊዮን የአውሮፓ አይሁዶችን እና 5 ሚሊዮን ሌሎች የተለያዩ ሀገራት ህዝቦችን (በተለይም ስላቮችን) በገፍ (በሆሎኮስት) አስጨርሷል። በሂትለር ሥር የናዚዎች ፍልስፍና በሂንዱኢዝም እንደሚገኘው በዘር የተከፋፈለ ካስት ሲስተም መመሥረት አይነተኛ ነበር። «አርያኖች» የተባሉት ዘሮች በተለይም የጀርመናውያን ብሔሮች ከሁሉ ላዕላይነት እንዲገኙ አሠቡ። ይህ ዝብረት የተነሣ በርግ ቬዳ ዘንድ በ1500 ዓክልበ. ያህል ወደ ሕንድ የወረሩት ነገዶች «አርያን» ስለ ተባሉ ነው፤ በጥንትም «አሪያና» የአፍጋኒስታን አካባቢ ስም የዘመናዊው ኢራንም ሞክሼ ነበር። በናዚዎቹ እንደ ተዛበው ግን ታሪካዊ ባይሆንም የ«አርያኖች» ትርጓሜ ጀርመናውያን ብቻ ነበሩ፤ ስላቮች (በተለይ የሩስያና የፖሎኝ ሕዝቦች) ግን አርያኖች ሳይሆኑ እንደ ዝቅተኞች ተቆጠሩ። የሂትለር እብደት እየተራመደ በ1926 ዓም የሀንጋሪ ሕዝብ ደግሞ «አርያኖች» ተደረጉ፣ በ1928 ዓም የጃፓን ሕዝብ እንኳን በይፋ «አርያኖች» ተደረጉ፤ በ1934 ዓም የፊንላንድ ሕዝብ ወደ «አርያኖች» በሂትለር ዐዋጅ ተጨመሩ። በሙሶሊኒ ሥር የፋሺስት ጣልያኖች እኛም አርያኖች ነን ቢሉም ጣልያኖች አርያን መሆናቸው በናዚዎች ዘንድ መቸም አልተቀበለም ነበር። የጀርመን ታሪክ የጀርመን መሪዎች
16572
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%E1%8A%93%20%E1%8C%A8%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%9D%E1%8A%95%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%85
ቀንና ጨርቅ እንደምንም ያልቅ
ቀንና ጨርቅ እንደምንም ያልቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
2547
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%B8%E1%8B%B0%E1%8B%AD
ጸደይ
ይህ መጣጥፍ ስለ ፊደሉ (ጸ) ነው። ስለ ወራቱ ለመረዳት፣ ፀደይን ይዩ። ጸ ጹ ጺ ጻ ጼ ጽ ጾ ጿ ጸደይ (ወይም ጸዳይ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 18ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 18ኛው ፊደል «ጸዴ» ይባላል። በዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል «ጻድ» አለ። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ «ጸደይ» ከ«ፀፓ» (ፀ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ። የጸደይ መነሻ ግልጽ አይደለም። ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ቢታስብም እስካሁን አልተገኝም። ለዚህም ምናልባት ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ «ነኅብ» ነበር። አንዳንድ ሊቃውንት የ«መቃ» ስዕል እንደ ነበር ይገምታል። የከነዓን «ጸዴ» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ጸዴ» የዓረብኛም «ጻድ» ወለደ። እነዚህ ሁሉ የ«ጸደይ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ ከ500 ዓክልበ. አስቀድሞ በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤትና በጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት የነበረው ፊደል «ሳን» () ደግሞ የከነዓን «ጸዴ» መጣ። የ«ጽ» ድምጽ ከግሪክኛ ጠፍቶ ስላልተሰማ፣ እንደ ሲግማ () ለ«ስ» ያሰማ ጀመር። ከ500-400 ዓክልበ. አካባቢ ጀምሮ፣ «ሳን» እንደ ትርፍ ፊደል ተቆጥሮ ተወገደ። ቢሆንም የጠፋው ፊደል ከ«ጸ» ጋር ዝምድና አለው።