id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
45409
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8E%E1%8A%AD%20%E1%8B%B1%E1%8A%AD
ሎክ ዱክ
ሎክ ዱክ በቬትናም አፈ ታሪክ በአሁኑ ስሜን ቬትናም የዙሪያው መጀመርያ መንግሥት «ሢኽ ቊ» መሥራች ነበር። ያንዲ ሚንግ የሎክ ዱክ አባት ተባለ፣ ሎክ ዱክም ከቻይና ወደ ደቡብ ፈልሶ የአገሩ መጀመርያ ንጉሥ «ኪኝ ዲውንጝ ቪውንጝ» ሆነ። ይህም ምናልባት 2387 ዓክልበ. ያህል ይመስላል። በቬትናም ልማዳዊ አቆጣጠር ግን ይህ መንግሥት ከ2887 እስከ 2802 ዓክልበ. ድረስ ቆየ። ከዚህ መንግሥት በኋላ (2301 ዓክልበ.?) ልጁ ላክ ሎንግ ኳን ንጉሥ ሆኖ የአገሩ ስም ከ«ሢኽ ቊ» ወደ ቫን ላንግ ተቀየረ። አፈ ታሪክ
22869
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%88%98%E1%88%8B
ጉመላ
ጉመላ ማለት በተፈጥሮ ቀንድ የሌላቸው ከብት ማለት ነው። የሚከተሉ ለማዳ እንስሳት አይነቶች ጉመላ ሊሆኑ ይቻላል፦ ያክ (የቲቤት በሬ) የውሃ ጎሽ ለማዳ እንስሶች የቶራ አስተኔ
14151
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%8B%98%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%B4
ራስ ዘስላሴ
ራስ ዘስላሴ ከአጼ ሠርፀ ድንግል ሞት በኋላ ነገስታትን በመሾምና በማውርድ የሚታወቁ የጦር ሰው ነበሩ። የጉራጌ ባላበት የነበሩት ራስ ዘስላሴ ከ1590 - 1595 ከጣና በስተሰሜን ጎንደር ውስጥ ይገኝ የነበረው የደምቢያ አስተዳዳሪ ሆነው ሲያገለግሉ እኤአ ሰኔ26፣ 1607 በሞት አልፈዋል። መደብ : የኢትዮጵያ ታሪክ
33757
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%89%A3%E1%88%AD
አድባር
አድባር የማይታዩ መናፍስት አይነት ሲሆን ከቦታ ጋር ተያይዞ የሚገኝ የመንፈስ አይነት ነው። አድባር፣ ጥሩም ሆነ መጥፎ እንዲሁ ሴትም ሆነ ወንድ ሊሆን ይችላል። አንድ ቦታ በጥሩ ሁኔታ ሲገኝ አድባሩ ጥሩ ይሰራል ይባላል ሆኖም በአካባቢው በሽታ እና ችጋር ከበዛ፣ ቦታው መጥፎ አድባር አለው ይባላል። የአዕምሮ በሽታ
12999
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%83%E1%89%B0%E1%8A%9B
ቃተኛ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከደረቅ እንጀራ እና ንጥር ቂቤ በበርበሬ ነው። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ አበሳሰል
48795
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8A%92%E1%8D%91%E1%88%AD
መኒፑር
መኒፑር በምሥራቅ የምትገኝ የሕንድ ክፍላገር ናት። የሕንድ ክፍላገራት
11721
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%88%9D%20%E1%8D%B2%E1%8D%A9
መስከረም ፲፩
መስከረም ፲፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲፩ ኛው ዕለት እና የክረምት ፹፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፭ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶፬ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፯፻፹፭ ዓ/ም በፈረንሲስ የዘውድ ስርዓት ተሽሮ አገሪቱ ሪፑብሊክ ሆነች። ፲፱፻፵ ዓ.ም - የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ አጽም በስደት ዘመን አርፈው ከተቀበሩበት ከእንግሊዝ አገር ወደ ውድ አገራቸው ኢትዮጵያ ተመልሶ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ተቀበረ። ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የሥራ ሚኒስትር ከአሜሪካ ጉዟቸው ሲመለሱ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት ቦይንግ ፯መቶ፳-ቢ () ጄት አውሮፕላኖች መግዣ እና ለቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የሚውል ብድር ከ ኤክሲም ባንክ () ጋር የስምምነት ውል መፈራረማቸውን ይፋ አደርጉ። ፳፻፪ ዓ/ም በምዕራብ ጐጃም የአንድነት ቅርንጫፍ ቢሮ አስተባባሪዎች ላይ ድብደባ ተፈጸመ ዕለተ ሞት ፲፮፻፳፭ ዓ/ም - በዙፋን ስማቸው "መልአክ ሰገድ" የሚባሉት ዓፄ ሱስኒዩስ በጽኑ ደዌ ታመው በዕለተ ዐርብ ሞቱ፤ አዘዞ ላይ ተቀበሩ። ዋቢ ምንጮች መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
21106
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%8D%E1%88%8D%20%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%88%9B%E1%88%88%E1%8B%B3%20%E1%8B%AD%E1%88%AD%E1%89%A0%E1%8B%8B%E1%88%8D
የሚውል ሆድ ማለዳ ይርበዋል
የሚውል ሆድ ማለዳ ይርበዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚውል ሆድ ማለዳ ይርበዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
19386
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%89%B5%E1%8A%9B
ቅማንትኛ
ቅማንትኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። ኩሺቲክ ቋንቋዎች
12323
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%8B%B3%E1%88%B5
አዲዳስ
አዲዳስ መቀመጫውን በጀርመን ያደረገ የስፖርት ትጥቅ እና አልባሳት አምራች ድርጅት ነው። ድርጅቱ አዲዳስ ግሩፕ በተባለ ኩባንያ ውስጥ ያለ ሲሆን በአውሮፓ ውስጥ ቀዳሚውን የትጥቅ ማምረት ደረጃ ይይዛል። ይህ ድርጅት በአለማችን ከናይኪ ቀጥሎ ሁለተኛው የትጥቅ አምራችም ነው። በዚህ ድርጅት ውስጥ ሪቡክ ያሚባለው ትጥቅ አምራች ይገኛል።
44707
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2.%E1%8A%A4%E1%8D%8D.%E1%8A%A0%E1%88%AD.%20%E1%8A%AD%E1%88%89%E1%8B%A5
ሲ.ኤፍ.አር. ክሉዥ
ሲ.ኤፍ.አር. ክሉዥ (ሲ.ኤፍ.አር. () ማለት የሮማንያ ባቡር መንገድ () ነው) በክሉዥ ናፖካ፣ ሮማንያ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። የሮማንያ እግር ኳስ ክለቦች
44839
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A82010%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.%20%E1%8D%8A%E1%8D%8B%20%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%89%A1%E1%8B%B5%E1%8A%96%E1%89%BD
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ቡድኖች
ምድብ ኤ አሰልጣኝ፦ ሀቪየር አግዊሬ አሰልጣኝ፦ ኦስካር ታባሬዝ ፊፋ የዓለም ዋንጫ
35795
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8E%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%AD%20%E1%8B%93%E1%8D%84%20%E1%89%B4%E1%8B%8E%E1%8B%B5%E1%88%AE%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD%20%E1%88%9B%E1%88%A8%E1%8D%8A%E1%8B%AB
ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ
ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ ጥያራ ጣቢያ በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ በስተደቡብ አሥራ ስምንት ኪሎሜትር ርቀት፣ ከባሕር ወለል ፩ሺ ፱መቶ ፺፬ ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ አየር ጣቢያ ነው። በየቀኑ በአማካይ ፭ በረራዎች ከጎንደር ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይደረጋሉ። ይህ ጥያራ ጣቢያ ለአገር ውስጥ በረራ ብቻ በማገልገል ላይ ሲሆን ማኮብኮቢያው አስፋልት የለበሰ ባለ ፪ሺ ፯መቶ ፹ ሜትር ርዝመት በ ፵፭ ሜትር ስፋት ያለው ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ ፯መቶ፴፯ እና ቦምባርዲዬ ጥያሮች በየዕለቱ ከዚህና ወደዚህ ጣቢያ ይበርራል። ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ ጥያራ ጣቢያ ታሪካዊቷን የጎንደር ከተማ እና በአካባቢው የሚገኙትን የጎብኚ ተስህቦዎችን፣ እንዲሁም ጣና ሐይቅ፤ የሰሜን ተራራን እና የመሳሰሉትን ለመጎብኘት አማካይ የሆነ ጣቢያ ነው። ጎንደር የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች
22396
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%88%A8%E1%8A%93%20%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E
ቦረና ኦሮሞ
ቦረና አምሀራ ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ቦረና ኦሮሞ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
44537
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%93%E1%88%AB%E1%88%9D-%E1%88%B2%E1%8A%95%20%28%E1%8A%A4%E1%88%BD%E1%8A%91%E1%8A%93%29
ናራም-ሲን (ኤሽኑና)
ናራም-ሲን በሱመር የኤሽኑና ንጉሥ ነበረ (1729-1719 ዓክልበ. የነገሠ)። የ2 ኢፒቅ-አዳድ ልጅና ተከታይ ነበረ። የናራም-ሲን ዘመነ መንግሥት ከዓመት ስሞቹ መሃል ፲፩ ያህል ከሥነ ቅርስ ተገኝተዋል። ከነዚህ መካከል፦ 1729 ዓክልበ. - «የናራም-ሲን በአባቱ በት በዙፋኑ የተቀመጠበት ዓመት» 1728 ዓክልበ. - «አሽናኩም ምድርና ታርኒፕ ከተማ የተያዙበት ዓመት» 1727 ዓክልበ. - «ናራም-ሲን ካኩላቱምን የያዘበት ዓመት።» 1726 ዓክልበ. - «ካኩላቱምን ከያዘበት ዓመት በኋላ የሆነው ዓመት።» 1725 ዓክልበ. - «ናራም-ሲን በቀዩ በር ላይ ሁለት የመዳብ ደራጎን ያስቆመበት ዓመት።» 1724 ዓክልበ. - «አሽታባላ የተያዘበት ዓመት።» 1723 ዓክልበ. - «ናራም-ሲን ጽላቶቹን ሁሉ የሰበረበት ዓመት።» 1722 ዓክልበ. - «ናራም-ሲን የራሱን የወርቅ ምስል ወደ ቤተ መቅደስ ያመጣበት ዓመት።» 1721 ዓክልበ. - «ናራም-ሲን ወደር የለሽ የተጌጠ ሠረገላ ያመጣበት ዓመት።» 1720 ዓክልበ. - «የናራም-ሲን ሕይወት የተሰበሰበበት ዓመት።» 1719 ዓክልበ. - «፪ የብርና ፪ የወርቅ የናራም-ሲን ምስሎች በቤተ መቅደስ የተደረጉበት ዓመት።» መጀመርያው አመት የ«አባቱ ቤት» ሲል የኢፒቅ-አዳድ ልጅ መሆኑን ይመስክራል። ሆኖም አንዳንድ መጻሕፍት ይህን የኤሽኑና ናራም-ሲን ከአሦር ንጉሥ ናራም-ሲን (የ2 ፑዙር-አሹር ልጅ፣ 1782-1730) አደናግሯል። ዋቢ ምንጮች የሱመር ነገሥታት
18457
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8C%A5%E1%88%AE%20%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%89%B0%E1%88%BE%E1%88%9E%20%E1%88%B8%E1%88%A8%E1%89%B5
ተፈጥሮ ሞት ተሾሞ ሸረት
ተፈጥሮ ሞት ተሾሞ ሸረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይቀሩ ናቸው (ማጽናኛ ተረተና ምሳሌ ይመስላል) መደብ :ተረትና ምሳሌ
10296
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8C%88%E1%88%B0%20%E1%8A%A9%E1%88%B3
ለገሰ ኩሳ
ለገሰ ኩሳ ታዋቂ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለገሰ የቀድሞ የመተሃራ፡ የፖሊስነ የመብራት አጥቂ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከኳስ የተገለለ ቢሆንም ከፍተኛ ትምህርቱን ጨርሶ በአዲስ አበባ መብራት ኃይል ባለስልጣን መስራያ ቤት በስፖርት ክለብ ውስጥ በሂሳብ ሰራተኛነት እየሰራ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች
22408
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B8%E1%8A%AE
ሸኮ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታዋቂ ሰዎች ሸኮ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
12457
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%A6%E1%8A%95
ካርቦን
ካርቦን የከሰለ ዘር ፡ ተብሎ ሊስየም ይችላል። ከእንግሊዘኛ ዉጭ፡ ያሉ ቋንቋዎች እንደ ጀርመንኛ ሆላንድኛ ሩስኛ እንዲህ የመሰለውን ትርጉም ይሰጡታል። በዘሩ ባህርይ ይዘት ወይም በንጥረ ነገሩ ባህርይ የከሰል ዘር ብለው ነው የሚጠሩት። በተፈጥሮ ዉስጥ የሚገኝበት አካል ነው፡፡ በአልማዝ ክሪስታል ውስጥ፡ በግራፊት ጥቁር አለት ዉስጥ ይገኛል። እንደዚሁም ኦርጋኒክ ነገሮች ውስጥ በናፍጣ በእንሥሳ ክፍለ አካል ኦርጋኒዝም እና በእጽዋት ውስጥ ይገኛል። አለማቀፋዊ ሲንቦል ምልክቱን የስነ ስርአት ቁጥሩን የብዛት ቁጥር ፡ ተነጻጻሪ የአቶም ስፋት ብዛት ውይም ማስ፡ እንዲሁም በፔሪኦድካዊ ክፍለ ግዚያት መደቡን ቀለም ተወስነዋል። የከሰል ዲኦክሲድ ፡ ሓይለኛ መርዝ ጋዝ በኢንዱስትሪ ጭስ እና በመኪና እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች ዉስጥ የሚገኝ ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) የካርቦን ውህዶች ካርቦን ክልቶኦክሳይድ ወይም ካርቦን ዳይኦክሳይድ ( ካርቦን ሞኖክሳይድ ( ሚቴን , ኢቴን , ፕሮፔን , ቢዩቴን , ፔንቴን ( ኢቲን , ፕሮፒን , ቢዩቲን , ፔንቲን ( ኢታይን , ፕሮፓይን , ቢዩታይን , ፔንታይን ( ንጥረ ነገሮች
47863
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%83%E1%8A%A2%20%E1%8C%8B%E1%8A%A6%E1%8A%95
ሃኢ ጋኦን
ሃኢ ጋኦን (ዕብራይስጥ፦ ) ከ931 እስከ 1030 ዓም በባቢሎን ዙሪያ የኖረ የአይሁድና እና የተልሙድ አስተማሪ ነበር። በተለይ የሚታወቀው «» («መልሶች») ስለ ተባሉ ጽሁፎች ናቸው። ለምሳሌ ያህል የሚከተለውን ጻፈ፦ «መሢህ ወልደ ዮሴፍ፣ ከዳዊት ሥርወ መንግሥት የሆነ ታላቅ ጻድቅ፣ በይሁዳ ሕዝብ መካከል ይነሣል። መሪነቱ እንደ ንጉሥ ዘመን የሚመስል፣ ለአርባ አመት የሚቆይ ይሆናል። በዚህም ዘመን መሢህ ወልደ ዮሴፍ ብዙ አይሁዶችን ወደ ኦሪት መንገድ ይመልሳችዋል።» ይህ «አርባ አመት» ጊዜያዊ መሢሃዊ መንግሥት የሚለው ትንቢት ከሃኢ ጋኦን ዘመን አስቀድሞ ለረጅም ጊዜ ይጠበቅ ነበር። ረቢ አኪቫ በን ዮሴፍ 90:15፤ የባቢሎን ተልሙድ እና የኤልያስ ራዕይ ሁላቸው የአርባ አመት ጊዜያዊ መሢሃዊ መንግሥት ትንቢት ከጥንት ዘግበዋል። እንዲሁም በእስልምና የሙሐመድ ጓደኛ አቡ ሑራይሓህ (595-673 ዓም) በሀዲስ 4310 ይህን ተመሳሳይ ትንቢት ጠቀሰ።
48373
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B4%E1%88%89%E1%8C%89%E1%8A%9B
ቴሉጉኛ
ቴሉጉኛ (ు /ቴሉጉ/) በደቡብ ሕንድ የሚነገር ቋንቋ ነው። የድራቪዲያን ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው። 74 ሚሊዮን ተናጋሪዎች ሲኖሩት ከሕንድ አገር 23 ይፋዊ ቋንቋዎች አንዱ ነው።
15807
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9E%E1%88%AB%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%88%AD
ዞራስተር
ዞራስተር በጥንቱ የፋርስ ግዛት (ያሁኑ ኢራን) የኖረ የዛራጡሽትራ ሃይማኖት መስራች ነበር። ሃይማኖቱ በጣም ረጅም ታሪክ የነበረውና በሳሳሲን ስርወ መንግስት የፋርስ አገር ብሄራዊ ሃይማኖት ነበር። አብዛኛው ተመራማሪወች እንደሚስማሙ፣ ዞራስተር በርግጥ በህይወት የነበረ ሰው ነው። በግምት ከዛሬ 3200 አመት በፊት እንደኖረ (ማለት ከክርስቶስ ልደት በፊት በ13ኛው ክፍለ ዘመን) ይተመናል። ሆኖም ግን ይህ እርግጠኛ ጊዜ አይደለም፣ አንዳንዶች የነቢዩን ዘመን ከ18ኛው እስከ 9ኛው ከክርስቶስ ልደት በፊት በነበሩ ክፍለ ዘመኖች በአንዱ ሊኖር እንዲችል ይገምታሉ። የሰው ልጅ አጠቃላይ ሁኔታ በአዕምሮው ውስጥ በሚካሄድ የ"አሻ" (እውነት)ና የ"ድሩይ" (ውሸት) ግጭቶች የሚወሰን ነው። ፈጠራ፣ ኅልውነት፣ ነጻ ፈቃድ፣ የተፈጥሮ (ሥነ ፍጥረታዊ) ሕግ -- እኒህ ሁሉ አሻ (እውነት) ይባላሉ። ባጠቃላይ መልኩ የክፉና ደግ አስተሳሰቦችን ያፈለቀ ነቢይ ነው። ሁሉም ነገር የክፉ ወይም የደግ ዋጋ ሳይሰጠው በፊት ሁሉም ነገር የተፈቀደ ነበር። የዞራስተር ፈጠራ ለራሱ ሃይማኖት ብቻ ሳይሆን በአይሁድ ሃይማኖትም ላይ ተጽዕኖ በማሳረፍ በክርስትናና አሁን በምንኖርበት አለም አስተያየቶች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያደርጋል። ብዙ ፈላስፋወች፣ እንደ ስፒኖዛ፣ ሄራክሊተስ ፣ ፕላቶ ከዚህ ሰው ትምህርት ቀስመዋል። «ፈቃድና ኃይል ሲኖረኝ፣ የአሻ ፍላጎት አስተምራለሁ።» -- ጋጣ (ያስና 28:5)
17322
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%A8%E1%8A%9B%20%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AB%E1%88%9D%20%E1%8D%88%E1%88%AB%E1%8C%85
ተመልከኛ ዳኛ መልካም ፈራጅ
ተመልከኛ ዳኛ መልካም ፈራጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከዳኝነት ይልቅ ፍርዱ ወሳኝ ነው ተረትና ምሳሌ
47233
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%8A-%E1%8A%A2%E1%88%AB%E1%8A%93%E1%8B%8A%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%E1%8B%8E%E1%89%BD
ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች
ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው። እነዚህ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ህንዳዊ-ኢራናዊ ደረሱ። የቅርንጫፉ ሦስት ክፍሎች ኢራናዊ ቋንቋዎች፣ አርያናዊ ቋንቋዎች እና ኑሪስታኒ ቋንቋዎች ናቸው። ጥንታዊ ፋርስኛ * መካከለኛ ፋርስኛ * ኩርድኛ፣ ሶራኒኛ አቨስትኛ * እስኩቴስኛ * ኢሮንኛ (ኦሤትኛ) ባክትርኛ * ሶግድኛ * አርያናዊ (ህንዳዊ)፦ ሳንስክሪት * ፓሊኛ * ኡርዱ (ህንዲና ኡርዱ በጽሕፈት እንጂ በድምጽ ስለማይለያዩ አንድላይ ሂንዱስታኒ ይባላሉ።) ሮምኛ («ጂፕሲ»)
13828
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%B5%20%E1%88%86%E1%8A%96%20%E1%89%80%E1%88%A8
ተረት ሆኖ ቀረ
ተረት ሆኖ ቀረ በታምራት ሞላ በ፲፱፻፺፯ ዓ.ም. የወጣ የሙዚቃ አልበም ነው። የዜማዎች ዝርዝር ብሔራዊ ቢብሎግራፊ (መዝገበ ቀረፀ ድምፅ ወምስል)፤ ሰኔ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም.
12696
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%90%E1%8D%88%20%E1%8A%A9%E1%8D%8B%E1%88%8C
መጽሐፈ ኩፋሌ
መጽሐፈ ኩፋሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍት አንዱ ነው። በሌሎቹ አብያታ ክርስትያናት ግን ዛሬ የማይቀበል መጽሐፍ ወይም ሲውዴፒግራፋ ይባላል። ነገር ግን ለቀድሞው የቤተ ክርስቲያን አበው ታውቆ የጥቅስ ምንጭ ሆነላቸው። የመጽሐፉ ግሪክ ትርጉም የሚታወቀው ከቅዱስ ኤፒፋንዮስ ጥቅሶች ባቻ ሳይሆን እንዲሁም በዩስቲን ሰማዕት፣ በኦሪጄን፣ በዲዮዶሮስ ዘአንጥያክያ፣ በኢሲዶር ዘሰቪላ፣ በአሲዶር ዘእስክንድርያ፣ በዩቲክዮስ (አቡነ እስክንድርያ)፣ በዮሐንስ ማላላስ፣ በጊዮርጊስ ሱንኬሎስና በቄድሬኖስ ጥቅሶች በከፊል ይታወቃል። ሆኖም መጽሐፉ በአይሁድ ሊቃውንቶች ወይምሳንሄድሪን ከ1ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እንደ ቅዱሳን መጻሕፍት መታየቱ ቆመ። የመፅሀፉ አንዳንድ ክፍል በቁምራን ዋሻ በ1939 ዓ.ም. እስከተገኘበት ዕለት ድረስ፣ የዕብራይስጥ ትርጉም ሙሉ በሙሉ ጠፍቶ ነበር።በኋላ ዘመንም በሮማ ቤተ ክርስቲያን አለቆች ተቀባይነት ሳይኖረው ቀርቷል። ሆኖም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዘንድ እንዲሁም በቤተ እስራኤል አይሁዶች ዘንድ፣ መጽሐፉ በግዕዝ ስለ ተገኘ እስከ ዛሬ ድረስ ቅዱስ ተብሎ ተከብሯል። መጽሐፉ እንደሚለው መላእክት የዓለሙን ታሪክ ከፍጥረት ጀምሮ እስከ ኦሪት ዘጸአት ድረስ (2,410 ዓመታት ሲቆጠሩ) ለሙሴ በደብረ ሲና ይተርካሉ። ዘመናት በኢዮቤልዩ ወይም በ49 ዓመታት ይከፋፈላሉ። ኢያንዳንዱ ኦዮቤልዩ 7 ሱባዔ ወይም የዓመት ሳምንት (7 አመት) ነው። ከማየ አይህ አስቀድሞ ደቂቃ ሴት ከእግዚአብሔር አምጸው ወደ ቃየን ልጆች እንደ ሔዱና እንደ ከለሱ ይላል። ክልስ ልጆቻቸውም ክፉ ረጃጅሞች (ናፊሊም) ሆነው በማየ አይህ ጠፉ። ከዚህ በኋላ የኖህን ልጆች አሳቱ። ጣኦት ሠሩ፣ መንግሥት አጸኑ፣ የኖህ ልጆች ምድርን ሁሉ ያካፈላሉ፣ የባቢሎን ግንብ ከወደቀ ቀጥሎ ወደ ርስቶቻቸው ተበተኑ። መላእክትም ለአብርሃም ቅዱስ ቋንቋን አሳውቁት። ከተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውጭ እንደ «ሲውደፒግራፋ» በመቆጠሩ አንዳንድ ሊቃውንት በ150 ዓክልበ. ገደማ እንደ ተሠራ ይገምታሉ። ለዚሁ አስተሳሰብ ግን ምንም ማስረጃ አልተገኘም። መጽሕፉን ለማንበብ የውጭ መያያዣዎች መጽሐፈ ኩፋሌ በግዕዝ መጽሐፈ ኩፋሌ በአማርኛ አዋልድ መጻሕፍት
21028
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%AD%E1%8D%8B%E1%89%B1%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%9B%E1%89%B8%E1%89%B1
የልጅ ክፋቱ አለመከማቸቱ
የልጅ ክፋቱ አለመከማቸቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የልጅ ክፋቱ አለመከማቸቱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21987
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8C%8D%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%8A%AD%E1%8D%89%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%AB
ደግ ሳይበላ ክፉ ይመራ
ደግ ሳይበላ ክፉ ይመራ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደግ ሳይበላ ክፉ ይመራ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16022
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B9%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%89%B3%20%E1%88%B5%E1%8C%8B%20%E1%89%A0%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%89%B3
ሹመት በተርታ ስጋ በገበታ
ሹመት በተርታ ስጋ በገበታ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
12331
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8A%A5%E1%8B%8D%E1%89%80%E1%89%B1%20%E1%88%B5%E1%8B%A9%E1%88%9D
በእውቀቱ ስዩም
በእውቀቱ ስዩም በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ገጣሚያንና ደራሲያን አንዱ ነው። በተለይም ኮሜዲ አዘል በሆኑ መጣጥፎቹ ይታወቃል። በአዲስ ላይቭ ኢንተርኔት ሬዲዮ በሚያቀርባቸው ትረካዎቹም ታዋቂነትን አትርፏል። በሲዲ በተለቀቁ የኮሜዲ ሥራዎች ላይም እንደ ደረጀ? እና ሌሎች ታዋቂ ኮሜዲያን ጋር ተሳትፎ አለው። “ኗሪ አልባ ጎጆዎች”፣ “በራሪ ቅጠሎች” እና “የእሳት ዳር ሀሳቦች” የተባሉ የግጥም መጻኅፍት ሲኖሩት እነዚህን በአንድ ላይ አሰባስቦ “ስብስብ ግጥሞች” ብሎ አሳትሟል። ከዚህ በተጨማሪ “መግባትና መውጣት”፣ “እንቅልፍና እድሜ” እንዲሁም በ2008 ዓ.ም. ባወጣው “ከአሜን ባሻገር” በተሰኙ ሥራዎቹ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
44847
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%8B%AE%20%E1%89%AB%E1%8B%AC%E1%8A%AB%E1%8A%96
ራዮ ቫዬካኖ
ራዮ ቫዬካኖ ዴ ማድሪድ (እስፓንኛ፦ .) በማድሪድ፣ እስፓንያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የእስፓንያ እግር ኳስ ክለቦች
22836
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%89%A0%E1%88%AB%E1%88%AD%E1%89%B5
ነበራርት
ነበራርት በውጭ አገር የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ የእንስሳው ጥቅም ታላላቅ ድመቶች
9201
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%84%E1%88%AB%E1%88%8D%E1%8B%B5%20%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8B%B5
ጄራልድ ፎርድ
ጄራልድ ሩዶልፍ ፎርድ፣ ጁንየር (እንግሊዝኛ፦ .፤ 1905 ዓ.ም. - ታኅሣሥ 17 ቀን 1999 ዓ.ም.) ከ1966 ዓ.ም. እስከ 1969 ዓ.ም. ድረስ የአሜሪካ አገር 38ኛው ፕሬዝዳንት ነበሩ። ከዚያ በፊት ከ1965 ዓ.ም. እስከ 1966 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ምትክል-ፕሬዚዳንት ነበሩ። በአሜሪካ ሕገ መንግሥት 25ኛ ማሻሻያ መሠረት ምትክል-ፕሬዚዳንት መጀመርያው የሆነው እሳቸው ነበሩ። ከዚያ በኋላ በ 1966 ዓ.ም. ፕሬዚዳንቱ ሪቻርድ ኒክሰን ማዕረጋቸውን በተዉ ጊዜ በሳቸው ፈንታ አዲስ ፕሬዚዳንት ሆኑ። ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች መካከል 5ኛው ያለ ሕዝብ ምርጫ የተመረጡ ሲሆኑ፣ እንደ ፕሬዚዳንት ወይም እንደ ምትክል-ፕሬዚዳንት መቸም ያልተመረጡት ፕሬዚዳንት እሳቸው ብቻ ሆነዋል። በዋተርጌት ቀውስ ጊዜ በመካከሉ የኒክሶንን ፪ኛ ዘመን ፈጸሙ ብቻ እንጂ ሙሉ ዘመን ከገዙት ፕሬዚዳንቶች መካከል አይቆጠሩም። በ93 ዓመታቸው በሞት ተለዩ። የአሜሪካ መሪዎች
31477
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%8B%AB%E1%8B%8D%20%E1%8C%85%E1%8B%AB
ሥያው ጅያ
ሥያው ጅያ (ቻይንኛ፦ ) በጥንታዊ ቻይና የሻንግ ሥርወ መንግሥት ንጉሥ ነበር። በቀርቀሃ ዜና መዋዕል ዘንድ ለ17 ዓመት ነገሠ። በአንዱ ምዕራፍ የሢማ ጭየን ታሪካዊ መዝገቦች የታይ ገንግ ልጅ ይለዋል፤ በሌላ ቦታ የታይ ገንግ ወንድም ነው ይላል። ተከታዩም የታይ ገንግ ልጅ ዮንግ ጂ ነበር በማለት ይስማማሉ። በሥነ ቅርስ ከ1200 ዓክልበ. የተገኙት «ንግርተኛ አጥንቶች» ጽሑፎች ላለፉት ነገሥታት መሥዋዕት ሲዘረዝሩ ደግሞ የታይ ገንግ ወንድም ያደርጉታል፣ ዮንግ ጂንም ከወንድሙ ታይ ዉ በኋላ ያደርጉታል። ታይ ዉ ግን 75 ዓመት ገዛ ሲባል ወንድሙ እንደ ተከተለው የማይመስል ነው። የሻንግ ሥርወ መንግሥት
21211
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%88%8D%E1%89%85%20%E1%88%9B%E1%88%85%E1%89%A0%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8C%A0%E1%8C%85%20%E1%8B%AD%E1%8C%80%E1%88%98%E1%88%AB%E1%88%8D
የማይዘልቅ ማህበር በጠጅ ይጀመራል
የማይዘልቅ ማህበር በጠጅ ይጀመራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይዘልቅ ማህበር በጠጅ ይጀመራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21049
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5%20%E1%8B%B3%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%88%B8%E1%89%B5%20%E1%89%A3%E1%88%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%88%B4%E1%89%B5
የመንገድ ዳር እሸት ባል የሌላት ሴት
የመንገድ ዳር እሸት ባል የሌላት ሴት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመንገድ ዳር እሸት ባል የሌላት ሴት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
35882
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%8D%91%E1%8B%8B%20%E1%8A%92%E1%8B%8D%20%E1%8C%8A%E1%8A%92
ፓፑዋ ኒው ጊኒ
ፓፑዋ ኒው ጊኒ በኦሺኒያ በኒው ጊኒ ደሴት ላይ የምትገኝ ሀገር ናት።
14304
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B1%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8A%90%E1%8A%A9%E1%88%B4%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B1
ሁለት አይወዱ ከመነኩሴ አይወልዱ
ሁለት አይወዱ ከመነኩሴ አይወልዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት አይወዱ ከመነኩሴ አይወልዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ተቃራኒ ነገሮችን ባንድ ጊዜ መውደድ አይቻልም። ይልቁኑ መምረጥ አስፈላጊ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21667
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B3%E1%8B%A8%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%82%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%88%9B%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%8C%88%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%82%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%88%88%20%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9D
ያልታየ እንጂ ያልተሰማ ያልተደረገ እንጂ ያልተባለ ነገር የለም
ያልታየ እንጂ ያልተሰማ ያልተደረገ እንጂ ያልተባለ ነገር የለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልታየ እንጂ ያልተሰማ ያልተደረገ እንጂ ያልተባለ ነገር የለም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12996
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%88%AE%E1%88%BD
አነባበሮሽ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከጤፍና ተልባ ነው። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ አበሳሰል
30922
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%84%E1%88%B5%E1%8D%94%E1%88%A9%E1%88%B5
ሄስፔሩስ
ሄስፔሩስ በአውሮጳ አፈ ታሪክ ዘንድ የሂስፓኒያ (እስፓንያ) ንጉሥ፣ ከዚያም በኋላ የጣልያን ንጉሥ ነበረ። አኒዩስ፣ አቨንቲኑስና ሌሎች ጸሐፍት እንደሚሉ ሄርኩሌስ ሊቢኩስ በ1929 ዓክልበ. ግድም በእስፓንያ ዓርፎ ሄስፔሩስ ከአለቆቹ አንድ ሲሆን ወዲያው ንጉሥ ሆነ። በኋላ ግን ወንድሙ አትላስ ኪቲም ወይም ኢታሉስ ወደ ጣልያን አባረረው፤ በዚያ መንግሥቱን ከአልቴዩስ ያዘ። «ሄስፔሪያ» የሚባል ስም ለሁለቱ አገራት ለእስፓንያ ወይም ለጣልያን ለማለት ሆነ። ሄስፔሩስና ወንድሙ አትላስ የያፔቱስ ልጆች ይባላሉ፤ ዲዮዶሮስም እንዲህ ተረከ። ግንኙነት ከማውሬታኒያ አትላንቲክ ጠረፍ ጋር (የአሁኑ ሞሮኮ) እንደ ነበራቸው ይታመን ነበር። ከጊዜ በኋላ በ1876 ዓክልበ. ግን ወንድሙ አትላስ ኪቲም ከእስፓንያ መጥቶ የጣልያንም መንግሥት ያዘበት፤ ስሙንም «ኢታሉስ» ለሀገሩ (ኢታሊያ፣ ኢጣሊያ) የሰጠው ነው ይጻፋል። የእስፓንያ አፈታሪካዊ ነገሥታት የጣልያን አፈታሪካዊ ነገሥታት
32466
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A2%E1%89%B3%E1%8A%95%E1%8B%AB
ቢታንያ
ቢታንያ (ግሪክ፦ /ቢጡኒያ/) በስሜን-ምዕራብ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አገር ነበር። ከ305 ዓክልበ. እስከ 82 ዓክልበ. ድረስ የራሱ ንጉሥ ነበረው። ቢጡናውያን () እና ጡናውያን () ከጥራክያ የፈለሱ ጥራክያውያን ነገዶች ነበሩ። ታሪካዊ አናቶሊያ
21695
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8D%8B%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%AA%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8D%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8D%8B%E1%88%8D
ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል
ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ ፈሊጣዊ አነጋገር
20526
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%B3%20%E1%88%B0%E1%88%AD%E1%8C%89%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%E1%88%AD%20%E1%88%9B%E1%8A%A5%E1%88%A8%E1%8C%89
እዳ ሰርጉ ነውር ማእረጉ
እዳ ሰርጉ ነውር ማእረጉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። እዳ ሰርጉ ነውር ማእረጉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
45021
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%89%B2%E1%8A%95%20%E1%88%89%E1%8C%A0%E1%88%AD
ማርቲን ሉጠር
ማርቲን ሉጠር (ጀርመንኛ፦ )(1476-1538 ዓም) የጀርመን መኖኩሴና የፕሮቴስታንት ንቅናቄ መሪ ነበር። የጀርመን ሰዎች
15287
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%88%8B%E1%8B%A8%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%88%9D%20%E1%88%88%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%89%85
ላላየው የሚያስገርም ለሰማው የሚያስደንቅ
ላላየው የሚያስገርም ለሰማው የሚያስደንቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
3719
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%88%89%E1%8B%8A%E1%88%B5
ፖርት ሉዊስ
ፖርት ሉዊስ (ፈረንሳይኛ፦ /ፖ፡ ሉዊ/) የሞሪሸስ ዋና ከተማ ነው። ፈረንሳዮች በ1727 ዓ.ም. ሠሩት። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨመር 577,200 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 143,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
44176
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%95%E1%89%86%E1%89%A5
ያዕቆብ
ያዕቆብ (ዕብራይስጥ፦ , /የዕቆብ/) በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የይስሐቅና የርብቃ ልጅ ነበረ። የዔሳው መንታ ወንድም ነበር። በሌላ ስማቸው ኤዶምያስ (ዔሳው)ና እስራኤል (ያዕቆብ) የተባሉትን ሁለት ብሔሮች ወለዱ። ያዕቆብ (እስራኤል) ግን የተቀደሠ የመሢህ ዘር ተስፋ ወራሽ ሆነ። ያዕቆብና ሚስቶቹ ከነቁባቶቹ የእስራኤል ፲፪ ነገዶች ወለዱ። በዕዝራ ሱቱኤል ምዕ. ፬ በአዋልድ መጻሕፍት ዕዝራ የዚህን አለም መጨረሻ ከእግዜር መንግሥት መጀመርያ ምን ይለየዋል ሲጠይቅ፣ መልዐኩ ያዕቆብ ከኤሳው ቀጥሎ እንደ ወጣ (ቅርጭምጭሚት ተጨብጦ) ይከተላል የሚል መልስ ሰጠ። የያዕቆብ ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ ያዕቆብ ሕይወት ብዙ ይጻፋል። የያዕቆብ ዕድሜ በመጽሐፈ ኩፋሌ 2046 ዓ.ዓ. - ያዕቆብ (እስራኤል)ና ዔሳው (ኤዶምያስ) ለይስሐቅ ተወለዱ። 2080 ዓ.ዓ. - ዔሳው ርስቱን ለያዕቆብ ለምስር ወጥ ይሸጣል በረሃብ ዘመን 2114 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ያዕቆብ ለዔሳው ስቶ ርስቱን ሰጠው። 2115 ዓ.ዓ. - ያዕቆብ ወደ ካራን ሸሸ፤ ዔሳውም ወደ ሴይር (ኤዶም) ሄደ። 2122 ዓ.ዓ. - ያዕቆብ ልያንና ራሔልን አገባቸው፤ በኲሩ ሮቤል ተወለደ። 2124 ዓ.ዓ. - ስምዖን ተወለደ። 2127 ዓ.ዓ. - ሌዊና ዳን ተወለዱ። 2129 ዓ.ዓ. - ይሁዳ ትወለደ። 2130 ዓ.ዓ. - ንፍታሌም ተወለደ። 2131 ዓ.ዓ. - ጋድ ተወለደ። 2132 ዓ.ዓ. - ይሳኮር ተወለደ። 2133 ዓ.ዓ. - አሴር ተወለደ። 2134 ዓ.ዓ. - ዛብሎን፣ ዮሴፍ እህታቸውም ዲና ተወለዱ። 2135 ዓ.ዓ. - እነያዕቆብ ከካራን ሸሽቶ ወደ ከነዓን ተመለሱ። 2143 ዓ.ዓ. - የያዕቆብ ቤተሠብ ኤዊያዊው ኤሞርን አሸነፈ፤ ሴኬም ሠፈር አጠፋ። ብንያም ተወለደ። 2148 ዓ.ዓ. - የያዕቆብ ቤተሠብ እንደገና የከነዓንን ነገሥታት በሴኬም አሸነፉ። 2162 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ አረፈ፤ የያዕቆብ ኃያላት ወንድሙን ዔሳውን አሸነፉ። 2171 ዓ.ዓ. - የ፯ ዓመት ረሃብ ጀመረ። (1900 ዓክልበ.) 2172 ዓ.ዓ. - እስራኤል በረሃብ ምክንያት ወደ ልጁ ዮሴፍ ወደ ግብጽ ሄደ። 2188 ዓ.ዓ. - ያዕቆብ ዓረፈ፣ በከነዓን ተቀበረ። መጽሐፍ ቅዱስ የብሉይ ኪዳን ሰዎች
38115
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%89%20%E1%88%A1%E1%8A%95
ሉ ሡን
ሉ ሡን (1874-1929 ዓ.ም.) የቻይና ጸሐፊ ነበረ። የቻይና ሰዎች
13554
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%88%AA%20%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%8B%B4
ሜሪ አርምዴ
ሜሪ አርምዴ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ባህላዊ ዘፈኖችን በወፈረ ድምጽ በማቅረብ ትታወቃለች። ማርታ አሻጋሪም ከሜሪ አርምዴ ጋር ተመሳሳይ ድምጽ እንዳላት ይነገራል። የህይወት ታሪክ ሜሪ አርምዴ ቤተሰቦቿ ያወጡላት ስም ሜሪማ የሚባል እንደነበር ይነገራል፡፡ ኋላ ላይ ዘመናዊነትን ስትነግሥበትና ፒያሳን ስትደምቅበት በራሷ ጊዜ ስሟን ሜሪ ብላ አስተካከለቸው፡፡ ሜሪ የተወለደችው በ1910 ዓ. ም. በአዲስ አበባ ከተማ ዶሮ ማነቂያ ከሚባለው ሰፈር ነው፡፡ ቤተሰቦቿ ፈረንሳይኛን የተማሩ ሲሆኑ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ይሰሩ እንደነበር ሜሪ በ1973 ዓ. ም. ለኢትዮጵያ ሬዲዮ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ላይ ተናግራለች፡፡ ምክንያቱ ባይታወቅም ሜሪ ገና በልጅነቷ አዲስ አበባን ለቃ ወደ ራያ ኮረም የሚባል ቦታ ሄዳለች፡፡ የልጅነት ጊዜዋንም በዚያው አሳለፈች፡፡ ፋሺስት ጣሊያን ኢትዮጵያን ሲወር ሜሪ የ13 ዓመት ልጅ ነበረች፡፡ መዝፈን፣ ማንጎራጎርም በዚያ ወቅት ጀምራለች፡፡ አምባላጌ ላይ የኢትዮ - ጣሊያን ጦርነት ሲጧጧፍ ሜሪ ብላታ ኅሩይ ከተባሉ አርበኛ ጋር አብራ ዘምታ ነበር፡፡ የአምባላጌውን እልህ አስጨራሽ ጦርነትን ጨምሮ ሌሎችም በአርበኞችና ፋሽስት ጣሊያን መካከል የሚደረግን ፍልሚያ በቅርበት አይታለች፡፡ በአንድ አውድ ላይም እግሯን ተመትታ የጦርነትን ዋጋ ከፍላለች፡፡ በዚህ ሁሉ ውስጥም ግን በእንጉርጉሮ ፣ በዘፈንና ሽለላዋ የአርበኞቹ የደስታ ምንጭ ነበረች፡፡ 1. ዘመናዊ ዳንስ 2. ዘመናዊ የልብስ ስፌት 3. የፀጉር ተኩስ ስራ ሙያዎች በአዲስ አበባ ሜሪን ቀደምትና ታዋቂ አድርገዋታል ፡፡ በዚያ ላይ ታንጎራጉራለች፣ ክራር ትጫወታለች፣ የዳንስ ቤት ከፍታለች፡፡ በወቅቱ ስላልተለመደ ብዙዎች ባይወዱላትም የፀጉር ተኩስ ስራን ለብዙዎች ቀስ በቀስ እንዲወዱትና እንዲለምዱት አድርጋለች፡፡ በዚህም ሜሪ በከተማው ዝናዋ የናኘ ነበር፡፡ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
35811
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%A5%E1%8B%8E%E1%88%89%20%E1%8B%8D%E1%8C%8D%E1%8B%AB
የዥዎሉ ውግያ
የዥዎሉ ውግያ በቻይና ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ በ2331 ዓክልበ. ግድም በዥዎሉ አካባቢ የተደረገ ታልቅ ውግያ ነበረ። ይህ ከባንጯን ውጊያ (2350 ዓክልበ. ግድም) በኋላ ትቂት ዓመታት በኋላ ይሆናል። በዚሁ ውግያ የኋንግ ዲ ኃያላት (የኋሥያ ወገን) በቺ ዮው ሠራዊት ላይ ድል አደረጉ። ይህ ቺ ዮው የ81 ጎሣዎች አለቃ ነበር ይባላል። በውግያው ቺ ዮው ጉምን በጥንቆላ ፈጥሮ ኋንግ ዲ «ደቡብ አመልካች ሠረገላ» የተባለውን ጠድከል ፈጠረ፣ በእርሱም እርዳታ ደብዛቸውን አገኙ። ብዙም ሌሎች ጉድ ሥራዎች እንደ ተከሠቱ የሚል ወሬ አለ። በመጨረሻ ቺ ዮው ተገድሎ ወገኑ እንደ ተከፋፈለ ይታመናል። አንዱ ወገን በያንግ-ጸ ወንዝ ደቡብ ቀርቶ የህሞንግ (ምያው) ብሔር ወላጆች ሆኑ። ነገር ግን የኮርያን ልማዳዊ አፈታሪክ የሚገልጸው መጽሐፍ ኋንዳን ጎጊ ከዚህ ሌላ ታሪክ አለው። ቺ ዮው «ጃውጂ ኋኑንግ» ተብሎ «ሺንሺ» ወይም «ፔዳል» የተባለ መንግሥት በአሁኑ ስሜን ኮርያ መሠረተ፣ የኋንግ ዲም ግዛት ከዥዎሉ ምዕራብ ነበር። በዥዎሉ (ኮሪይኛ ታክሮክ) ውግያ ድል ያደረገው ወገን የቺ ዮው ሠራዊት ነበር፣ ኋንግ ዲንም ማረኩት ለቺ ዮውም ተገዥ አደረጉት። የሺንሺ ሰዎች የኮርያ ብሔር ወላጆች እንደ ሆኑ ይላል።
21069
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%99%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%89%83%E1%88%B9%20%E1%8B%A8%E1%89%81%E1%88%9D%20%E1%8B%88%E1%88%AB%E1%88%BD
የሙት አልቃሹ የቁም ወራሽ
የሙት አልቃሹ የቁም ወራሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሙት አልቃሹ የቁም ወራሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
18324
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%AD%E1%88%B5%20%28%E1%88%9B%E1%88%BD%E1%8A%95%29
ጥርስ (ማሽን)
ጥርስ ተሽከርካሪ ማሽኝ ሲሆን እላዩ ላይ በተቀረጹ ጥርሶች የሌላን አካል ጥርስ በመንከስ ጠምዛዥ ጉልበትን ከአንድ አካል ወደ ሌላ የሚያስተላልፍ ነው። ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ጥርሶች ተባብረው ሲሰሩ አስተላላፊ(ትራንስሚሽን) ይሰኛሉ። ጥርሶች የአንድን ሃይል ምንጭ አቅጣጫ፣ መጠንና ፍጥነት ቀይረው ማስተላለፍ ይችላሉ። ስለሆነም ለመኪና ማርሽነት ግልጋሎት ይሰጣሉ። በጥርስ ቁጥሮች ልክ ትክክለኛ የፍጥነት ውድር መቀመር ስለሚቻል ጥርሶች ለሰዓት ስራ ያገለግላሉ። የተለያዩ የጥርስ አይነቶች መደብ :ማሽን መደብ :ምህንድስና
13465
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%8D
ዘድንግል
ዓፄ ዘድንግል ከ1603 እስከ 1604 እ.ኤ.አ. የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት የነበሩ ሲሆን የዙፋን ስማቸውም «ዳግማዊ አፅናፍ ሰገድ» ሲሆን የአጼ ስርፀ ድንግል ወንድም የልሳነ ክርስቶስ ልጅ ናቸው። አጼ ስርጸ ድንግል ከመሞታቸው ቀደም ብሎ የወንድማቸውን ልጅ ተተኪ ንጉስ ለማድረግ አስበው ነበር፣ ይህንንም ያሰቡት የራሳቸው ልጆች በእድሜ ህጻናት ስለነበሩና በዚህ ምክንያት የርስ በርስ ጦርነት እንዳይነሳስ ነበር። ነገር ግን ንግስት ማርያም ሰና (የንጉሱ መጀመሪያ ሚስት)ና ራስ አትናቲወስ ንጉሱ ከ ፈላሻዋ ቅምጡ ሐረግዋ የወለደውን የ7 አመቱን ያዕቆብ ንጉሰ ነገስት በ1597 እንዲሆን አደረጉ። ይህም ልጁ ህጻን ስለሆነ የሱ ሞግዚት በመሆን ስልጣኑን በተዘዋዋሪ ለመቆጣጠር ነበር። በዚህን ጊዜ ጦርነት እንዳይነሳ ዘ-ድንግልን በጣና ሃይቅ በሚገኘው ደቅ ደሴት እንዲታሰር አደረጉ። ይህ በዚህ እንዳለ ዘ-ድንግል ከእስራቱ አምልጦ በጎጃም ውስጥ ተሸሸገ። በ1603 የጉራጌው ራስዘ ስላሴ ዘ-ድንግልን ንጉሰ ነገስት አፅናፍ ሰገድ አድርጎ ሾመው። አዲሱ ንጉስ ግን በዳንካዝ ቤተ መንግስቱ የጀስዩቱን መሪ ፔድሮ ፔዝ በማስመጣት የካቶሊክ እምነት ተከታይ ሆነ። በዚህ ጊዜ ያነገሱት ራስ ዘ ስላሴ ዘድንግልን መቃወም ብቻ ሳይሆን ከስልጣኑም እንዲወርድ በጎጃም አመጽ ማነሳሳት ጀመሩ። ይን አመጽ ለማስቆም ጥቅምት 16፣ 1604 አጼ ዘድንግል ከ200 ጠብመንጃ ከታጠቁ ፖርቹጋሎች ጋር በመሆን በባርቾ ሜዳ ላይ ዘመተ። አማጺወቹ የንጉሰ ነገስቱን ጦር ከማሸነፋቸው በተጨማሪ፣ ንጉሱንም ገደሉት። ጄምስ ብሩስ እንደመዘገበው የንጉሱ ሰውነት እስከ 3 ቀን በሜዳው ላይ ካረፈ በኋላ ያካባቢው ገበሬወች ትንሽ መቃብር ሰርተው በዚያው ሜዳ እንደቀበሩት ያትትታል። ከ10 አመት በኋላም ወደጁ የነበረው የአጎቱ ልጅ ሱሰንዮስ ሬሳው ተቆፍሮ ወጥቶ በደጋ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን፣ ደጋ ደሴት፣ ጣና ሃይቅ ከሌሎች ቀደምት ነገሥታት ጎን እንዲያርፍ አድርጓል። የኢትዮጵያ ነገሥታት
52584
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%87%E1%8A%95%E1%89%87%20%E1%8C%A5%E1%8A%95%E1%89%B0%20%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8C%A5%20%E1%8B%A8%E1%8B%9D%E1%8C%8D%E1%88%98%E1%89%B0%20%E1%88%88%E1%8B%89%E1%8C%A3%E1%8B%89%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%88%8B%E1%88%9D%E1%89%B5%20%E1%89%81%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%88%8B%E1%8B%89%E1%8B%AB%E1%8A%95
የቇንቇ ጥንተ አመጣጥ የዝግመተ ለዉጣዉያን መላምት ቁስ አካላዉያን
የቇንቇ ጥንተ አመጣጥ የዝግመተ ለዉጣዉያን መላምት ቁስ አካላዉያን
33691
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%8B%88%E1%8C%8B%E1%88%9D%E1%89%A2%E1%8A%AD
ክርስቲያን ወጋምቢክ
ዶክተር ክርስቲያን ወጋምቢክ () ሃልስ፣ ኖርዌይ አገር፣ 1903ዓ.ም. በክረምት ወራት (በዚህ ወቅት ፀሐይ ለብዙ ቀናት በኖርዌይ ትደበቃለች) ተወለደ። ቤተሰቦቹ ድሃ የነበሩት ወጋምቢክ 9 ወንድምና እህቶች ነበሩት። ከጫማ ሰሪ አባቱ የእጅ ጥበብን እየቀስመ ቢያድግም በኋላ ላይ ባስየው የአዕምሮ ብሩህነት ከአድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ባገኘው የ250 ዶላር (በዓመት) ብድርና ስጦታ እየተረዳ የሕክምና ዲግሪውን እንደጨረሰ የህይወት ታሪኩ ያሳያል። ወጋምቢክ፣ በ1941 ዓ.ም. ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት የደብረታቦር ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሆስፒታል ህክምና አላፊ፣ ሐኪም እና ቀዶ ጠጋኝ በመሆን ከሚስቱ ጋር ተዛወረ። ለሚቀጥሉት 25 አመታት በዚህ ሆስፒታል ሲያገለግል ወደ ኖርዌይ የተጓዘው ሶስት ጊዜ ብቻ ነበር። ወደ አዲስ አበባም የሚጓዘው በአመት አንድ ጊዜ ለሽርሽር እና የህክምና መገልገያ እቃወችን ለመግዛት ነበር። በወቅቱ፣ ክረምት በመጣ ጊዜ ወደ አዲስ አበባ የሚያገናኘው መንገድ ሙሉ በሙሉ ይቋረጥ ነበር። ስለሆነም የህክምና እቃዎች ለ4ወራት ማግኘት አስቸጋሪ ነበር። ስለሆነም በ1950ዎቹ ይሄው ዶከተር የከተማውን ህዝብ በማስተባበር የደበረታቦር አየር ማረፊያን እንዳቋቋመ የህይወት ታሪኩ ይገልጻል። በ1962 ይሄው የአውሮፕላንም ማረፊያ በሳምንት ሁለት በረራዎችን ያስተናግድ ነበር። ወጋምቢክ የሆስፒታሉን ህንጻ እንዳስፋፋ፣ ሊስተናገዱ የሚችሉ በሽተኞችን ቁጥር እንዳሳደገና የእንጨት ማስተካከያ ማሽኖችን እንደተከለ ታሪኩ ያሳያል። በ1962 ፣ ሚስቱ ሲግኒ፣ አንድ ስዊድናዊት ነርስ እና 17 የአገሩ ሰዎች ይረዱት ነበር። በዚህ ወቅት 3 ልጆች ነበሩት። የአብዮቱን መፈንዳት ተከትሎ ፣ መስከረም 1፣ 1967 ዓ.ም. የደብረታቦር ሆስፒታል ተመዘበረ፤ እንዲሁም የዶክተሩ ቤት በእሳት ተቃጠለ። ወጋምቢክ ወደ አዲስ አበባ በመብረር ያለምንም አደጋ አመለጠ። ከዚህ በኋላ፣ ከአገር በመባረሩ በኖርዌይ አገር ኑሮውን ቀጠለ። በ1987 ዓም የካንሰር በሽታን ሲታገል ቆይቶ በተውለደ በ84 አምቱ በዚያው በኖርዌይ አለፈ። ደብረ ታቦር
31347
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B1%E1%8B%8A%20%E1%8B%B3%E1%88%8D%E1%89%B3%20%E1%8B%B4%E1%8B%B3%E1%8B%B5
ዱዊ ዳልታ ዴዳድ
ዱዊ ዳልታ ዴዳድ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ37 እስከ 27 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የዱዊ ዘመን ለ፲ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ37 እስከ 27 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
13029
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%8A%E1%8C%A5%20%E1%8B%B3%E1%89%A6
የሰሊጥ ዳቦ
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከሰሊጥና ስንዴ ነው። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ ዳቦ አይነቶች
13852
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%8C%8B%E1%8B%B4%E1%8A%95
ኦጋዴን
ኦጋዴን (ቀድሞ ውጋዴን) በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ውስጥ የሚገኝ የደቡብ-ምሥራቅ ግዛት ነው። የግዛቱ ቆዳ ስፋት ወደ ሁለት መቶ ሺህ ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን ከጅቡቲ ከኬንያ እና ከሶማልያ ጋር አዋሳኝ ድንበሮች አሉት። ጅጅጋ፣ ደጋቡር፣ ጎዴ፣ ቀብሪዳር እና ወርዲር የመሳሰሉ ከተሞች ይገኙበታል። አጭር ታሪክ ኦጋዴን በ ፲፫ኛው እና በ ፲፬ ኛው ክፍለ ዘመናት በይፋት እስላማዊ ግዛት ሥር ነበር። ከ፲፬ ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ እስከ ፲፱ ነኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ይኼው ሥፍራ የአዳል ንጉዛት እንደነበረና በየጊዜው ከአበሻ (ኢትዮጵያ) ክርስቲያናዊ ንጉዛት ጋር ሲዋጋ እንደነበር ታሪክ ይተርካል። ዓፄ ልብነ ድንግል በነገሡ በአሥራ አምስተኛው ዓመት ማለትም በ ፲፭፻፸፪ ዓ/ም ግራኝ መሐመድ በሚል ስም የሚታወቀው የአዳል ጀኔራል አህመድ ኢብን ኢብራሂም አል ጋዚ የመራው ጦር በይፋት በማፉድ በኩል መጥቶ ዓፄ ልብነ ድንግልን በየሄዱበት ሥፍራ እየተከታተለ ሲወጋቸው ንጉሠ ነገሥቱ ልጆቻቸውን እና ቤተሰባቸውን ይዘው ከሸዋ ወደ አማራው አገር በኋላም ወደ ትግራይ ኮበለሉ። ወዲያውም ትግራይ ላይ ሲሞቱ ልጃቸው ዓፄ ገላውዴዎስ ዙፋኑን ከወረሱ በኋላ በፖርቱጋል ወታደሮች ዕርዳታ መሐመድ ግራኝን ድል አድርገው ገደሉት። በ፲፱ ነኛው ክፍለ ዘመን ግዛቱ በዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ተማርኮ ከኢትዮጵያ ጋር ተዋሃደ። ሆኖም የኢትዮጵያ መንግሥት ከጅጅጋ በስተምሥራቅ ያለውን አካል ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ሳይችል ቆይቶ መጨረሻ ላይ በ ፲፱፻፳፮ ዓ/ም የእንግሊዝ እና የኢትዮጵያ መንግሥታት የድንበር ስምምነት ለማድረግ ሞክረው ነበር። ፋሽስት ኢጣልያ ኢትዮጵያን በግፍ በወረረ ጊዜ የኦጋዴንን ግዛት ከጣልያን ሶማልያ ጋር አቀላቅለውት ነበር። እንግሊዝ የጣልያን ምሥራቅ አፍሪቃን ከጣልያን በማረከች ጊዜ ኦጋዴንን እና የጣልያን ሶማልያን ከእንግሊዝ ሶማልያ ጋር ቀላቅለው «ታላቋ ሶማልያ» የሚባል ግዛት ለመፍጠር ዶልተው ነበር። ይኼንንም ኃሣብ ብዙ የኦጋዴን ሶማሌዎች ደግፈውት እንደነበር ይወሳል። በ፲፱፻፵ ዓ/ም እንግሊዞች ኦጋዴንን ለኢትዮጵያ መንግሥት መለሱ። በሙክታል ዳሂር የሚመራው የምዕራብ ሶማልያ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያን መንግሥት በደፈጣ ሲዋጋ በሲያድ ባሬ መሪነት የሶማልያ ሠራዊት ኦጋዴንን ሲወር በሁለቱ አገሮች መኻል የመጀመሪያው ጦርነት ተካሄደ።
21549
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%89%A3%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%8B%B0%20%E1%8B%AB%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%8C%88%E1%89%A3
ያ በሬ ባገደደ ያ በሬ ገደል ገባ
ያ በሬ ባገደደ ያ በሬ ገደል ገባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያ በሬ ባገደደ ያ በሬ ገደል ገባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2720
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%AA%E1%8B%AD%E1%8A%9B
ኮሪይኛ
ኮሪይኛ ( / ሃን ጉክ ኧ) የኮርያ (ስሜንና ደቡብ) መደበኛ ቋንቋ ነው። ኮሪይኛ ሷዴሽ ዝርዝር የኮሪይኛ ፊደል (ራ) (ላ) (ዓ) (ንጋ) ! (ኣን ኘንግ!) = ሰላም! ! (ኣን ኘንግ ሃ ሴ ዮ!) = ሰላምታ! ! (ኣን ኘንግ ሃ ሲፕ ኒ ካ?) = ሰላምታ! . (ጋም ሳ ሃፕ ኒ ዳ) = አመሰግናለሁ . (ጎ ማፕ ስፕ ኒ ዳ) = አመሰግናለሁ . (ዬ) = አዎ . (ኔ) = አዎ . (ኣኒኦ) = አይደለም . (ኣን ኘንግ ሂ ጋ ሴ ዮ) = ደህና ይሁኑ! (አን ኘንግ ሂ ግዬ ሴ ዮ) = ደህና ይሁኑ! . (ሚ ኣን ሃፕ ኒ ዳ) = ይቅርታ . (ሚ ኣን ሄ ዮ) = ይቅርታ . (ጅፄ ሶንግ ሃፕ ኒ ዳ) = ይቅርታ . (ቸን ማን ኤ ዮ) = ችግር የለም ! (ቹክ ሃ ሃፕ ኒ ዳ!) = ጎበዝ! (ሴንግ ሰን፥ ሙል ጎ ጊ) = ዓሣ (ናሙ) = ዛፍ (ሙል) = ውኃ (ቡል) = እሳት (ቸን ጊ) = ነጎድጓድ (ሣል) = ሩዝ (ዶሲ) = ከታማ (ቸ ኘክ) = ማታ (ሳ ሪንግ) = ፍቅር . (ሳ ሪንግ ሃፕ ኒ ዳ) = እወዶታለሁ (ናም ቻ) = ሰው (የ ቻ) = ሴት ; ፀርዮኢል) = ሰኞ ; ሗዮኢል) = ማክሰኞ ; ሱዮኢል) = ሮብ ; ሞክዮኢል) = ሐሙስ ; ግምዮኢል) = ዓርብ ; ቶዮኢል) = ቅዳሜ ; ኢርዮኢል) = እሑድ (ሃሩ / ኢሪል) = አንድ ቀን . (ኢል ኘን) = አንድ አመት (ሳም ኘን) = ሶስት አመታት (ሲብ ኘን) = 10 አመታት (ቤክ ኘን) = 100 አመታት (ቸን ኘን) = 1000 አመታት (ኢል / ሃና) = አንድ (ኢ / ዱል / ዱ) = ሁለት (ሳም / ሴት / ሰክ) = ሶስት ) = አራት ) = አምስት ) = ስድስት ) = ሰባት ) = ስምንት ) = ዘጠኝ ) = አሥር ) = አሥር አንድ ) = አሥር ሁለት ) = አሥር ሶስት ) = አሥር አራት ) = አሥር አምስት (በክ / ኦን) = መቶ (በክ ኢል) መቶ አንድ (በክ ሲብ) መቶ አስር (በክ ሲብ ኢል) መቶ አስር አንድ (ቾን / ስው ምውን) = ሺህ ) = ማን ) = የሰው ልጅ ) = ጓደኛ ) = ወታደር ) = ጀርመንኛ ( ) = ፈረንሳይኛ ( ) = እንግሊዝኛ / ) = ድልድይ ) = ባቡር ) = የባቡር መንገድ ) = ሩሲያ / ) = መስኮብ / አሜሪካ ) = ጃፓን. ) = ቶክዮ ) = ቻይና. ) = በይጂንግ ) = ሞሮኮ. ) = ራባት ሳዑዲ ዓረቢያ ) = ሪያድ ) = ደቡብ ኮርያ ) = ስሜን ኮርያ ) = ሥጋ ) = ኮከብ ) = ስኳር ) = ዲሞክራሲ ) = ኮሙኒስት !) = ኮርያ ለዘላለም! !) = ኢትዮጵያ ለዘላለም! ) = እኔ ሰላም እወዳለሁ የውጭ መያያዣዎች
47059
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%B4%E1%8A%92%E1%8B%AB%20%E1%88%AB%E1%8D%96%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B5
ክሴኒያ ራፖፖርት
ክሴኒያ ራፖፖርት (መስኮብኛ፦ ) የሩሲያ ተዋናይ ነች። አና ካሬኒና ኖርዌይ የሩስያ ሰዎች
19885
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%A8%E1%8C%81%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%8C%81
ታረጁ አይበጁ
ታረጁ አይበጁ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሽማግሌ ወይን አሮጊት የማይሆን ስራ ሲሰሩ ለመገሰጫ የሚያገለግል መደብ :ተረትና ምሳሌ
10626
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%95%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%8B%8E%E1%89%BD%20%E1%8C%8E%E1%8B%B3%E1%8A%93
የዕምባዎች ጎዳና
የዕምባዎች ጎዳና ከ1823 ዓ.ም. እስከ 1830 ዓ.ም. የአሜሪካ መንግሥት ኗሪ ጎሣዎችን ('ቀይ ሕንድ' የተባሉ) ከአገር ቤታቸው በግድ አስነቅሎ እስከ ኦክላሆማ ያሳደዳቸውበት መንገድ ነበር። እነዚህ ኗሪ ብሔሮች ቾክታው፣ ሴሚኖል፣ ክሪክ፣ ቺካሳው እና ቼሮኪ ናቸው። በመንገዳቸው ላይ ብዙ ኗሪዎች ከበሽታ ወይም ከረሃብ ጠፉ። የአሜሪካ ታሪክ የስሜን አሜሪካ ኗሪ ብሔሮች
14434
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%89%E1%88%9D%20%E1%8A%A8%E1%88%8D%E1%8A%A9%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8D%8D%E1%88%9D
ሁሉም ከልኩ አያልፍም
ሁሉም ከልኩ አያልፍም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም ከልኩ አያልፍም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም ነገር የተወሰነ ነው የሚል ይመስላል። ይታደሏል እንጂ አይታገሉም ከሚለው አባባል ጋር ይዛመዳል። አለም የተወሰነችና በጥረትና ግረት ብቻ የማትለወጥ እንደሆንች ክሚያይ የአስተሳሰብ ዘዴ የመጣ አባባል ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22037
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%89%A2%E1%8A%95%E1%89%81%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8B%AB%E1%8B%98%20%E1%8A%A5%E1%88%85%E1%88%8D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%89%81
ዳኛ ቢንቁ የተያዘ እህልን ይወቁ
ዳኛ ቢንቁ የተያዘ እህልን ይወቁ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዳኛ ቢንቁ የተያዘ እህልን ይወቁ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44428
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AE%E1%88%90%E1%8A%95%20%E1%89%AE%E1%88%8D%E1%8D%8D%E1%8C%8B%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%89%AE%E1%8A%95%20%E1%8C%8D%E1%8B%8D%E1%89%B0
ዮሐን ቮልፍጋንግ ቮን ግውተ
ዮሐን ቮልፍጋንግ ቮን ግውተ (፣ ኦገስት 28, 1749 - ማርች 22, 1832 እ.ኤ.አ.) ጀርመናዊ ጻህፊና ፈላስፋ ነበር። የጀርመን ሰዎች
32544
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%A0%E1%8A%90%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%85%E1%8D%8B%E1%89%B5
መጠነ እንቅፋት
የኤሌክትሪክ መጠነ እንቅፋት (ሬዚስታንስ) የሚባለው አንድ ኤሌክትሪክ አባል በውስጡ ሊያልፍ የሚሞክር የኤሌክትሪክ ጅረትን የሚያደናቅፍበት መጠን ልኬት ነው። የኤሌክትሪክ መጠነ እንቅፋት ከሰበቃ ጋር ተመሳሳይ ባህርይ አለው። የኤሌክትሪክ መጠነ እንቅፋት የተደረሰበት በ1819 ዓ፣ም በጆርጅ ኦም ሲሆን፤ በዚህ ሰው ጥናት መሰረት የአንድ ነገር ኤሌክትሪካዊ መጠነ እንቅፋት በዚያ ነገር ላይ ያለ የቮልቴጅ ለ በውስጡ የሚያልፍ ጅረት ሲካፈል ጋር እኩል ነው። በሒሳብ ቋንቋ፡ የኦም ህግ የነገሩ መጠነ እንቅፋት ሲሆን የሚለካ በኦም ወይንም ) ነው ነገሩን የሚሻገር ቮልቴጅ ሲሆን የሚለካውም በ ቮልት ወይንም ) ነው በነገሩ ውስጥ ሰንጥቆ ሚያልፍ የኤሌክትሪክ ጅረት ሲሆን የሚለካውም በአምፔር ወይንም ) ነው ለብዙ ቁሶችና ሁኔታዎች፣ የኤሌክትሪክ መጠነ እንቅፋት ጸንቶ የሚቆይ ቋሚ ቁጥር ነው። ማለት በኤሌክትሪክ ጅረትና በቮልቴጅ መጠን አይቀየርም። እነዚህ ነገሮች ኦማዊ ቁሶች ይባላሉ። የኤሌክትሪክ አባላት መጠነ እንቅፋት መጠን ስሌት የቀጥተኛ ጅረትመጠነ እንቅፋት የአንድ ሽቦ መጠነ እንቅፋት መጠን በርዝመቱና በስፋቱ ይወሰናል። የሽቦው ርዝመት በጨመረ ቁጥር እንቅፋቱ እየጨመረ ይሄዳል፣ በአንጻሩ ስፋቱ ሲጨምር እንቅፋቱ ይቀንሳል። ልክ ውሃ በሰፊ ቱቦ ውስጥ በቶሎ ሊሄድ እንደሚችልና፣ በረጅም ቱቦ ውስጥ ብዙ ሰበቃ ስለሚገጥመው በቀስታ እንደሚጓዝ ሁሉ። ከዚህ በተጨማሪ የሽቦው መጠነ እንቅፋት ሽቦው ከተሰራበት ዕቃ ተፈጥሮ ጋር ይዛመዳል። ስለሆነም የአንድ ሽቦን መጠነ እንቅፋት በሒሳብ ለማስላት የሚከተለው ቀመር ይጠቅማል፡ ኤዚህ ላይ፤ የሽቦው ርዝምት በሜትር የሽቦው ጎናዊ ስፋት በ ካሬ ሜትር ²], እና (ግሪክ ሮ) ሽቦው የተሰራበት ቁስ ልዩ መጠነ እንቅፋት ሲሆን የሚለካውም በ ኦም-ሜተር ወይንም ) ነው። አንድ ከመዳብ የተሰራ ሽቦ ርዝመቱ 5 ሜትር ቢሆንና ፣ የጎን ፊቱ ሬዲየስ 2 ቢሆን፣ እንቅፋቱ ስንት ነው? የመዳብ ልዩ መጠነ እንቅፋት መጠን () ከኢንተርኔት እንደሚገኝ . ነው የሽቦው የጎን ስፋት () በሒሳብ ሲሰላ ካሬ ሜትር ነው። የሽቦው ርዝመት () ደግሞ ሜትር ነው። ስለዚህ፣ የሽቦውመጠነ እንቅፋት መጠን ነው ማለት ነው። የአመንቺ ጅረት መጠነ እንቅፋት የአመንቺ ጅረት በሽቦ ውስጥ ሲፈስ የሚያጋጥመው ተቃውሞ መጠነ እንቅፋት ብቻ ሳይሆን ከጅረቱን መቀያየር ጋር የሚነሱ የየኤሌክትሪክ እና የመግነጢስ መስኮች ተቃውሞዎች ጭምር ናቸው። ይህ የኤልክትሮ መግነጢስ ተቃውሞ ሪአክታንስ ወይንም አድኅሮት ተብሎ ሲስላ፣ የመጠነ እንቅፋት ና የአድኅሮት ጥምር ተቃውሞ ኢምፔዳንስ ወይንም ተቃውሞ ይሰኛል። ተግባራዊ መጠነ እንቅፋት የኤሌክትሪክ መጠነ እንቅፋት (ሬዚስተር) በውኑ አለም የቅዋሜን ጽንሰ ሐሳብ ለመተግበር የሚረዱ መሳሪያዎች ናቸው። ዋና ጥቅማቸውም የሚመነጨው የቅዋሜያቸው መጠን አስቀድሞ ስለሚታወቅ የኤሌክትሪክ ጅረትን በተፈለገው መልኩ ለመቀያየር ያስችላሉና። ፡1. አልፎ አልፎ ያሉ አንድ አንድ ነገሮች፣ የኦምን ህግ አይከተሉም። ስለሆነም የቮልቴጃቸውና የጅረታቸው ውድር ሊቀያየር ይችልላል። ስልሆነም የ ግራፍአቸዎን ኩርባ ግልባጭ እንደ ውሱን ቋሚ መጠነ እንቅፋት መውሰድ ግድ ይላል።}} ኤሌክትሪክ ዑደት
16685
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%84%E1%88%B5%20%E1%8A%A4%E1%88%AD%E1%8A%AD%E1%88%B6%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%A9%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%89%80%E1%89%A5%E1%88%A9
ቄስ ኤርክሶን መምህሩ እናት አያስቀብሩ
ቄስ ኤርክሶን መምህሩ እናት አያስቀብሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
11813
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%85%E1%88%9D%E1%89%B5%20%E1%8D%B3%E1%8D%AE
ጥቅምት ፳፮
ጥቅምት ፳፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፮ኛ ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፱ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፵፯ ዓ/ም - በኢትዮጵያ እና በታላቋ ብሪታኒያ መኻል የስልክ ግንኙነት ተጀመረ። አገልግሎቱ በወቅቱ ከሰኞ እስከ ዓርብ ብቻ ከጧቱ ፭ ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ ፮ ሰዓት ከሩብ ድረስ የተወሰነ ሲሆን ከብሪታኒያ በደቂቃ አንድ ፓውንድ ስተርሊንግ ከሩብ ይፈጅ ነበር። ፲፱፻፵፱ ዓ.ም. - በሱዌዝ ቦይ አካባቢ በእስራኤል እና በግብጽ መካከል በተካሄደው ጦርነት ብሪታንያ እና ፈረንሳይ ሠራዊቶቻቸውን ግብጽ ላይ አሠፈሩ። ፲፱፻፺፫ ዓ.ም. - በደርግ ዘመን ሕይወታቸው የጠፋው የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የቀብር ስርዐታቸው ተፈጸመ። ፲፱፻፺፱ ዓ.ም. - የቀድሞው የኢራቅ ፕሬዚደንት ሳዳም ሁሴን በአገራቸው ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተመሠረተባቸው ክስ በሰው ዘር ላይ አድርገዋል በተባሉባቸው ወንጀሎች ኃላፊነታቸው ተረጋግጦ የስቅላት ሞት ተፈረደባቸው። ፳፻ ዓ.ም. - የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ የመጀመሪያዋ የጠረፍ መንኲራኩር በጨረቃ ዙሪያ መንሳፈፏን ጀመረች። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
13492
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%AD%E1%8C%A1%E1%88%88%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
መርጡለ ማርያም
መርጡለ ማርያም በምስራቅ ጎጃም፣ ሞጣ አውራጃ ውስጥ የሚገኝ ጥንታዊ ቤ/ክርስቲያን ሲሆን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተሰራው አክሱም ጺዮን ቀጥሎ የተሰራ ሁለተኛው ቤ/ክርስቲያን ነው። የሃድያዋ ንግስት እሌኒ ግብጻውያንን በማስመጣት በ1510 የጥንቱ ቤ/ክርስቲያን በግምብ ተሰርቶ እንዲሻሻል አደረገች ። ነገር ግን በ1529-30፣ አጠቃላይ ቤ/ክርስቲያኑ በግራኝ አህመድ እንዲፈርስ ተደረገ። በ1540ወቹ ውስጥ በአጼ ገላውዲወስ አነሳሽነት ቤ/ክርስቲያኑ እንደገና ታነጸ። ነገር ግን በ1560 ወቹ መልሶ በተንቀሳቃሽ የኦሮሞ ቡድኖች ጉዳት ደረሠበት። ለግማሽ ምዕት አመት እንደፈረሰ ቆይቶ በአጼ ሱሰኒዮስ ዘመን ጀስዩቱ ብሩኖ ብሩኒ ንግስት እሌኒ ባሰራቸው ቤ/ክርስቲያን ፍርስራሽ ድንጋይ በመጠቀመም እንደገና ቤ/ክርስቲያኗን እንዳነጸ ጻህፍት ይዘግባሉ የኢትዮጵያ መረጃ ታሪካዊ ክስተቶች ንግስት እሌኒ በመርጡለ ማሪያም እንደተቀበረች ይነገራል። በ1604 ሱሰኒዮስ በመርጡለ ማርያም የዙፋን አክሊል እንደደፋ በታሪክ ተመዝግቧል። የኢትዮጵያ ከተሞች መርጡለ ማርያም የኢትዮጵያ ታሪክ አብያተ ክርስቲያናት
30953
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%AB%E1%8A%AD%E1%8B%AB
ጥራክያ
ጥራክያ በጥንት ከግሪክ ስሜን የኖሩት የጥራክያውያን አገር ነበረ። የአውሮፓ ታሪካዊ አገሮች
47889
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%BD%E1%8A%95
አኽን
አኽን (ጀርመንኛ፦ ) የጀርመን ኖርድራይን-ቬስትፋለን ክፍላገር የሚገኝ ከተማ ነው። የሕዝቡ ቁጥር 245,885 ያህል ነው። የጀርመን ከተሞች
19009
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%86%E1%88%83%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8C%8D
ጆሃንስበርግ
ጆሃንስበርግ () የደቡብ አፍሪቃ ትልቁ ከተማ ናት። የደቡብ አፍሪካ ከተሞች
21267
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9E%E1%89%B0%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%20%E1%8B%AD%E1%88%88%E1%8B%8B%E1%88%8D
የሞተውን አያ ይለዋል
የሞተውን አያ ይለዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሞተውን አያ ይለዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12149
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%8A%95%E1%8C%83%E1%88%9A%E1%8A%95%20%E1%8D%8D%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8A%AD%E1%88%8A%E1%8A%95
ቤንጃሚን ፍራንክሊን
ቤንጃሚን ፍራንክሊን ጃንዋሪ 17 1706 እ.ኤ.አ. - አፕሪል 17 1790 እ.ኤ.አ.፦ ከአሜሪካዊ አብዮት ጀምሮ ዜግነቱ አሜሪካዊ ሲሆን የአሜሪካ 100 ዶላር ኖት ላይ በሚገኘው ምስሉ ይታወቃል። የአሜሪካ መስራች አባቶች ከሆኑ እውቅ የሃገሪቱ ሰዎች አንዱ ነው። እኚህ ሰው ለአሜሪካ ጸሃፊ፣ ፖለቲከኛ፣ ዲፕሎማት፣ ወታደር፣ ተመራማሪ፣ ፍጥረት ፈልሳፊ ወዘተ. ነበሩ። ፍራንክሊን ስለ ኅሊና ነጻነትና ስለ ግብረ ገብ ማስተማር የነበራቸው ፍቅር ከፍተኛ ነበረ። የአሜሪካን ሕገ መንግሥት ከነደፉት ዋና ሰዎች አንዱ ነበሩ። ካስፋፉት ምሳሌዎች መሃል «የክርስቶስን አራያ ምሰል» አንዱ ነው። የአሜሪካ ጸሓፊዎች
21101
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%88%E1%8B%B1%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%89%85%E1%8D%8E%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%A0%E1%88%89%E1%89%B5%E1%8A%95%20%E1%8A%90%E1%89%85%E1%8D%8E
የሚወዱትን አቅፎ የሚጠሉትን ነቅፎ
የሚወዱትን አቅፎ የሚጠሉትን ነቅፎ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚወዱትን አቅፎ የሚጠሉትን ነቅፎ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13247
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8B%B5%E1%88%AD
ውድር
ውድር () የሁለት መጠኖችን አንጻራዊ ልዩነት የምንለካበት መንገድ ነው። በበለጠ ለማስረዳት ውድር ማለት አንዱ መጠን በሌላው መጠን ስንት ጊዜ ይገኛል ብለን ለምንጠይቀው ጥያቄ የምናገኘው መልስ ነው። ለምሳሌ 3 ሜትር እንጨት በ9 ሜትር እንጨት 3 ጊዜ ይገኛል፣ ስለዚህ የትልቁ ለትንሹ ውድር 3 ነው ማለት ነው። ሥነ ቁጥር
49601
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8D%95%20%E1%8A%A9%E1%8A%AD
ሆፕ ኩክ
ሆፕ ኩክ (እንግሊዝኛ:- 1932 ዓም ተወልዳ) ከ1957 እስከ 1967 ዓም ድረስ የሲኪም መንግሥት ንግሥት ነበሩ። የአሜሪካ ተወላጅ ስትሆን በሕንድ አገር በ1951 ዓም እርሷና ባሏ ልዑል ፓልደን ጦንዱፕ ናምግያል ተዋውቀው በ1955 ዓም ተዳሩ እና ልዕልት ሆነች። በ1957 ፓልደን ዙፋናቸውን ወርሰው እርሷም የሲኪም ንግሥት ሆነች። የሲኪም መንግሥት በተግባር የሕንድ አገር ጥገኛ ነበረ። ሆኖም በ1965-1966 ዓም ንጉሥነቱን ለማስወገድና የሕንድ ክፍላገር ለመሆን የሚል እንቅስቃሴ በሕዝቡ መካከል ተነሣ። በሚያዝያ ወር 1967 ዓም መንፈቅለ መንግሥት ተከሠተ፤ ንጉሡ ለጊዜው ታሠሩ፤ ሲኪም ክፍላገር ተብሎ ወደ ሕንድ ተጨመረ፤ ንግሥቷ ወደ አሜሪካ ተመለሰች። በ1972 ዓም ትዳራቸው በይፋ ተፈታ። ሁለት ልጆች ነበሯቸው። ከዚያ በኋላ እስካሁንም ድረስ ደራሲ ሆና አንዳንድ ጽሁፍ ጽፋለች። የአሜሪካ ሰዎች
18896
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
እንዳ ማርያም
እንዳ ማርያም (ቅድስት ማርያም) በቀደመው አርባዕተ አሥመራ ተብሎ በሚታውቀው መንደር አማካይ ቦታ ላይ የተሰራ ቤተክርስቲያን ነው። አርባዕተ አሥመራ በተራው የድሮውም ሆነ የአሁኑ አስመራ አማካይ ቦታ ነው። የቀደመው እንዳ ማርያም የሂድሞ ቅርጽ የያዘ የነበር ሲሆን ግድግዳውም የደብረ ዳሞን አሰራር በሚያስታውስ-መልኩ ከድንጋይና እንጨት ንብብር የታነጸ ነበር። ይህ የጥንቱ ቤተክርስቲያን ሁለት ጊዜ የተቃጠለ ሲሆን በሁለተኛው ጊዜ ያቃጠለው ግራኝ አህመድ ነበር። በዚህ በድሮው ቤተክርስቲያን ፈንታ አዲስ ቤተክርስቲያን በጣሊያኑ አርክቴክት ኢ ጋሎ አቅድ መሰረት 1920 ላይ ተሰራ። 1938 ላይ ከእንደገና በመታነጽ ቤተክርስቲያኑ አሁን የያዘውን ቅርጽ አገኘ።
14753
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%86%E1%8B%B3%E1%88%9D%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%8C%88%E1%88%88%E1%89%A3%20%E1%8B%AB%E1%8B%9D%E1%88%88%E1%89%B3%E1%88%8D
ለሆዳም በሬ ገለባ ያዝለታል
ለሆዳም በሬ ገለባ ያዝለታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
12504
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8B%AE%E1%89%A2%E1%8B%A8%E1%88%9D
ኒዮቢየም
ኒዮቢየም () የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 42 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
47695
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%83%E1%8A%AD%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8D%A3%20%E1%88%9A%E1%88%B2%E1%88%B2%E1%8D%92
ጃክሰን፣ ሚሲሲፒ
ጃክሰን (እንግሊዝኛ፦ ) የሚሲሲፒ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1814 ዓ.ም. ተመሠረተ። የአሜሪካ ከተሞች
21528
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%8A%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%89%B5
የፊት ከብት የእጅ ወረት
የፊት ከብት የእጅ ወረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የፊት ከብት የእጅ ወረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
19371
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%96%E1%88%AD%E1%8A%9B
እኖርኛ
እኖርኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። :ጉራግኛ_ሷዴሽ - የእነሞርኛ ቃላት በውክሽኔሪ ሴማዊ ቋንቋዎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች
14964
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8A%A5%E1%89%A3%E1%89%A5%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%88%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%88%98%E1%88%8B%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8B%8D
ለእባብ እግር የለው ለሞኝ መላ የለው
ለእባብ እግር የለው ለሞኝ መላ የለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሁለቱን ተፈጥሮ የሚያሳይ መደብ : ተረትና ምሳሌ
48719
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%88%E1%89%A2%E1%88%AD%20%E1%88%9B%E1%8B%B3%E1%88%98%E1%8C%A5
ገቢር ማዳመጥ
ገቢር ማዳመጥ በመመከር፣ በዕርቅና፣ በማሠልጠን ሊጠቀም የሚችል ዘዴ ነው። ገቢር ማዳመጥ ከተገብሮ ማዳመጥ ወይም ዝም ብሎ ከማዳመጥ ይለያል፤ በገቢር ማዳመጥ አዳማጩ ምን ያህል መልእክት የሰማው እንደ መሰለው በድጋሚ ይመልሳል። «ገቢር ማዳመጥ» ወይም በእንግሊዝኛ «» የሚለው ዘዴ በአሜሪካዊው መምህር ቶማስ ጎርዶን በ1954 ዓም በፈጠረው «የወላጆች ተደማጭነት ማሠልጠን» () ውስጥ ተጀመረ። በ1962 ዓም ባሳተመው መጽሐፍ «የወላጆች ተደማጭነት ማሠልጠን» የገቢር ማዳመጥን ዘዴ አብራራ። ከዚያ በኋላ ዶ/ር ጎርዶን በሌሎች መርሃግብሮችና መጻሕፍት ውስጥ እንደ «የአስተማሮች ተደማጭነት ማሠልጠን»፣ «የመሪዎች ተደማጭነት ማሠልጠን» ዘዴውን አጠቀለለው። የተናጋሪው አጠቃላይ መልእክት በትክክል ምን እንደ ሆነ አውቆ፣ ገቢር አዳማጩ በመልሱ በራሱ ቃላት ያሳያል። ሆኖም ተናጋሪው ካላሠበው ነገር እንዲራቅ መጠንቀቅ አለበት፣ አለዚያ በአመክንዮ ሀሠት የሰውን ቃል ወደ ሌላ ማዛበቱ ሰውን ፈርቶ አዲስ የገለባ ሰው ሠርቶ እንደ ማጥፋቱ ይሆን ነበር። እንደዚህ እንዳይሆን አንዳንዴ ተንጸባራቂ ማዳመት ወይም ምንም ሳይቀየር መልእክቱን በቀጥታ ማዳገም ይሻላል። በ1962 ዓም መጽሐፉ፣ ድ/ር ጎርዶን ሲያብራራው የወላጅ ለልጁ ገቢር ማዳመጥ በምሳሌዎች አቀረበ። በመጀመርያው ምሳሌ ወላጁ ገቢር ማዳመጥን አይጠቅምም፦ ልጅ (12 ዓመት)፦ ወደ ትምህርት ቤት ልሄድ ነው! አባት፦ እየዘነበ ነው፣ የዝናብ ልብስሽንም አለበሽም። ልጅ፦ አያስፈልገኝም። አባት፦ አያስፈልግሽም? እርጥብ ትሆኛለሽ፣ ልብስሽም ይበላሻል፣ ጉንፋንም ታገኛለሽ! ልጅ፦ በጣም አይዘንብም። አባት፦ አዎ በጣም ይዘንባል! ልጅ፦ እኔ ግን የዝናብ ልብስ መልበስ አልፈልግም። ዝናብ ልብስ መልበሱን ጠላሁት! አባት፦ አሁኑኑ ተመልሰሽ በቀጥታ የዝናብ ልብስሽን ይዘሽ አድርጊው! በዚህ ዝናብ ውስጥ ያለ ዝናብ ልብስ ወደ ትምህርት ቤት ልትሄጅ አልፈቅድም! ልጅ፦ እኔ ግን አልወደውም! አባት፦ ግን አትበዪኝ! ካለበሸው እናትሽና እኔ ቅጣት እንሰጣለን! ልጅ፦ በቃ አሸነፍክ! ደደቡን ዝናብ ልብስ እለብሰዋለሁ! በሌላ ምሳሌ ያለ ገቢር ማዳመጥ ልጂቱ ታሸንፋለች፦ ልጅ፦ ...እኔ ግን የዝናብ ልብስ መልበስ አልፈልግም። ዝናብ ልብስ መልበሱን ጠላሁት! አባት፦ እንድትለብሺው እወዳለሁ እንጂ። ልጅ፦ ያንን ዝናብ ልብስ እጠላዋለሁ! አለብሰውም! ብታስገዱኝስ እናድዳለሁ! አባት፦ በቃ እንግዲህ! ያለ ዝናብ ልብስሽ ወደ ትምህርት ቤት ሂጅ፣ ከዚህ በላይ ክርክር አልፈልግም፣ አንቺ ታሸንፊያለሽ። በመጨረሻ በ«ገቢር ማዳመጥ» ዘዴ በፍጹም ሌላ መፍትሄ ይደርሳል፦ ልጅ፦ ወደ ትምህርት ቤት ልሄድ ነው! አባት፦ እየዘነበ ነው፣ የዝናብ ልብስሽንም አለበሽም። ልጅ፦ አያስፈልገኝም። አባት፦ አሁን በሃይል ሲዘነብ ነው መሰለኝ። ልብስሽ ቢበላሽ ወይም ጉንፋን ብታገኚ ለኛም መጥፎ ውጤት ይሆናል። ልጅ፦ እኔ ግን የዝናብ ልብሴን መልበስ አልፈልግም። አባት፦ ያንን ዝናብ ልብስ መልበስ በእርግጥ አትወጂም ይመስለኛል። ልጅ፦ አዎ ልክ ነው፣ ጠላሁት! አባት፦ የዝናብ ልብስሽን በውነት ጠላሸው። ልጅ፦ አዎ፣ ዝንጉርጉር ነውና! አባት፦ ስለ ዝንጉርጉርነት የጠላሽው ነገር አለ? ልጅ፦ አዎ፣ በትምህርት ቤት ማንም ሰው ዝንጉርጉርን ዝናብ ልብስ አይለብስም! አባት፦ አንቺ ተለይተሽ ብቻ ሌላ ነገር መልበስ አትወጂም... ልጅ፦ እኮ አልፈልግም! ሰው ሁሉ ነጭ ወይም ሰማያዊ ወይም አረንጓዴ ዝናብ ልብስ ይለብሳል። አባት፦ ገባኝ። እኛ ግን ችግር በዚህ አለን። አንቺ ዝናብ ልብስሽን ዝንጉርጉር ስለ ሆነ መልበስ አትፈልጊም፤ እኔ ግን ለልብስ ማጽዳት ሂሳብ መክፈል እኮ አልወድም፣ እንዲሁም አንቺ ጉንፋን ብታገኚ አይመችልኝም። ለኛ ሁለታችን ተስማሚ መፍትሄ ማሠብ ትችያለሽ? ልጅ፦ ምናልባት ዛሬ የእናቴን መኪና ካፖርት መበደር እችላለሁ። አባት፦ እሱ ምን ይመስላል? ዝንጉርጉር አይደለም? ልጅ፦ አዎ። ነጭ ነው። አባት፦ ዛሬ እንድትለብሺው ትፈቅዳለች መሰለሽ? ልጅ፦ እጠይቃታለሁ። (ከአንድ ደቂቃ በኋላ ካፖርቱን ለብሳ ተመለሰች) እናቴ እሺ ትላለች! አባት፦ ያው ነገር ላንቺ ደህና ነው? ልጅ፦ እኮ፣ ደህና ነው። አባት፦ እኔም ድርቅ ሆነሽ እንዲጠብቅሽ አምናለሁ። ስለዚህ ያው መፍትሄ ለአንቺ ደህና ከሆነ ለኔም ደህና ነው። ልጅ፦ እሺ ደህና ዋል። አባት፦ ደህና ዋይ፣ በትምህርት ቤት መልካም ቀን ይሁንሽ። ስነ ልቡና
14220
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%20%E1%89%A3%E1%88%89%20%E1%8B%B0%E1%88%9E%E1%8B%9D%20%E1%89%A0%E1%88%89
ሀ ባሉ ደሞዝ በሉ
ሀ ባሉ ደሞዝ በሉ' የአማርኛ ምሳሌ ነው። - መማር የህይወት መሻሻልን እንደሚያመጣ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
14550
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%8D%E1%89%85%20%E1%89%A5%E1%8B%AC%E1%8A%95%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8B%88%E1%88%B0%E1%8B%B3%E1%89%B5
ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት
ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት የአማርኛ ምሳሌ ነው። በነገር ውስጥ ጣልቃ መግባትን የሚያንኳሥሥ ተረትና ምሳሌ። ራስን ማግለል የሚደግፍ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
45355
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%8A%93%E1%89%B5
ጥናት
የውስጥ አርበኞች ገ የውስጥ አርበኞች ገ ከሁሉ አስቀድሞ እዚህ እንድደርስ ላደረገኝ አላህ(ሱ.ወ) ምስጋናዬን አቀርባለሁ፡፡ ከልጅነት እስከ አሁን ድረስ እዚህ ደረጃ እንድደርስ ላደረጋችሁኝ ቤተሰቦቼ አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ፡፡ ጀዛእ ኩሙላህ ኸይር ይህንን ጥናታዊ ጽሁፍ የአሁኑን መልኩን እንዲይዝ ረቂቁን በማረም በማስተካከልና ንቢ አስተያየቶችን በመስጠት እገዛ ላደረጉልኝ አማካሪዬ አቶ ቴዎድሮስ ገብሬን ከልብ ምዕራፍ አንድ የጥናቱ ዳ የጥናቱ አላማ የጥናቱ ዘዴ የጥናቱ ወሰን የጥናቱ አስፈላጊነት የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት ምዕራፍ ሁለት 2. ክለሳ ድርሳ 2.1 የተዛማጅ ጥናቶች ቅኝት 2.2 ንድፈ ሀሳባዊ ሥራ 2.2.1 የአርበኛ ምንነት ምዕራፍ ሦስት የውስጥ አርበኛ ገፀባህሪያት አቀራረብ በተመረጡ የአማርኛ ልቦለዶች 3.1 በረመጥ ል ቦለድ ውስጥ የሚገኙ የውሰጥ አርበኞች ገፀባህሪያት 3.2 ለጣምራ ጦር ልቦለድ ውጥስ የሚገኙ የውስጥ አርበኞች ገፀባህሪያት 3.3 በየልምዣት ውስጥ የሚገኘው የውስጥ አርበኛ ገፀባህሪ አቀራረብ ምዕራፍ አራት ቢ ፅሁፎች ምዕራፍ አንድ ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ በጣምራ ጦር ልቦለዶች ላይ የተሠራ ሲሆን ትኩረት የሚያደርገው በልቦለዱ ውስጥ ባሉ የውስጥ አርበኞች ገፀባህሪያት አቀራረብ ላይ ነው፡፡ ጥናታዊ ጽ ሁፍ አራት ምዕራፎች አሉት ምዕራፍ አ ንድ ላይ የጥናቱ ዳራ፣ አላማ፣የጥናቱ ዘዴ፣ የጥናቱ ወሰን፣ የጥናቱ አስፈላጊነት እና የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት ተካተዋል፡፡ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ክለሳ ድርሳና ት ማለትም የተዛማጅ ጥናቶች ቅኝት ንድፈ ሀሳባዊ ዳ ራ አለ፡፡ በምዕራፍ ሦስት ለጥናቱ በተመረጡት ሦስት ልቦለዶች ትንተና ይሰጥባቸዋል፡፡ ትንተናው የሚከናወነው የገፀባህሪያቱን አቀራረብ በማጤን ይሆናል፡፡ ጥናቱ ለትንተና ው በቀረቡት መጸሐፍት (በረመጥ፣በጣምራ ጦር እና በየልምዣት) ውስጥ የምና ገኛቸውን የውስጥ አርበኞች ገፀባህሪያት አቀራረብ ይተነትናል፡፡ የጥናቱ ዳራ ለጥናቱ የተመረጡት ልቦለዶች ጣምራ ጦር ጦርነት ታሪክ ላይ ተመሰርተው የተፃፉ ሲሆን ደግሞ የተመረጠበት ምክ ንያት በልቦለድ ታሪክ ላይ የውስጥ አርበኛ ገፀባህሪ ስለሚገኝ ነው፡፡ ታሪካዊ ልቦለድ ሲሆን ፈጠራ ታክሎበት ታሪካዊ ልቦለድ ሆኗል፡፡ መጽሐፉ የተፃፈ በቀኝ ታደሰ ዘወልዴ እና በገበየሁ አየለ ነው፡፡ የመጽሐፉ ታሪክ የሚያተኩረው በ1928ቱ ት ኢጣሊያ ወረራ ወቅት ላይ ነው፡፡ ጣምራ ጦር በገበየሁ አየለ የተፃፈ መጽሐፍ ነው፡፡ ታሪኩ 1969 70 የነበረውን ና የሶማሊያን ጦርነት መሠረት አድርጐ የተፃፈ ልቦለድ ነው፡፡ በ1980 የታተመ በሀዲ ስ አለማየሁ የተ ፃፈ ልቦለድ ነው፡፡ የጥናቱ አላማ የዚህ ጥናት አላማ በጣምራ ጦር ውስጥ የሚገኝ የውስጥ አርበኛ ገፀባህሪያት እንዴት እንደቀረቡ ማሳየት ነው፡፡ የጥናቱ ዘዴ ይህን ጥናት ለማካሄድ በመጀመሪያ የውስጥ አርበ ኛ ገፀባህሪያት የሚገኙባቸው ሦስት መጻህፍት ተመረጡ፡፡ ከተለያዩ በገፀባህሪያት ጋር በተያያዘ የተደረጉ ጥናቶ ለማየት ተሞክሯል፡፡ ጥናቱ የውስጥ አርበኛ ገፀባህሪያት እንዴት እንደቀረቡ ፎቹን በማንበብ
40767
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%AD%E1%8B%8E%E1%8A%95
ኢስታይዎን
ኢስታይዎን (ወይም ኢስትዋዮን፣ ኢስቴዎን) በጥንታዊ ጀርመናውያን ነገዶች መካከል አንዱ ዋና ክፍል ነበር። ስሙ በሮማውያን ታሪክ ጸሐፍት እንደ ታኪቱስና ፕሊኒ ዘንድ ይታወቃል። ታኪቱስ (90 ዓ.ም.) እንደሚለን፣ በጀርመናውያን «ጥንታዊ ዘፈኖች» መሠረት በጥንት ማኑስ ሶስት ልጆች ነበሩት። እነኚህም 3 ልጆች ሦስት ንዑስ-ብሔሮች ወለዱ፦ ኢንጋይዎን (በስሜን ባሕር ላይ) ኢስታይዎን (በራይን ወንዝ ዙሪያ) ሄርሚኖን (በውስጥ በኤልብ ወንዝ ዙሪያ) ናቸው። ፕሊኒ (70 ዓ.ም. ግድም) እንደ ጻፈው፣ ጀመናውያን በ5 ንዑስ-ብሔሮች ተከፋፈሉ፤ እነርሱም ዋንዲሊ፣ ኢንግዋዮን፣ ኢስትዋዮን፣ ሄርሚዮን፣ እና ባስተርናይ ናቸው። ኪምብሪ የተባለው ጎሣ በኢንግዋዮን ነገዶች መካከል መገኘቱን ቢለንም፣ የኢስትዋዮን ነገድ ደግሞ ይላቸዋል። በ820 ዓ.ም. ግድም ሂስቶሪያ ብሪቶኑም (የብሪታንያውያን ታሪክ) የሚባል መጽሐፍ ተጽፎ፣ የ«አላኑስ» ልጅ «ኢሳኮን» ይባላል፤ አራት ልጆቹም «ፍራንኩስ»፣ «ሮማኑስ»፣ «አለማኑስ»ና «ብሩቱስ» ሲሆኑ ከነዚህ ፍራንኮች፣ ላቲናውያን፣ ጀርመናውያንና ብሪቶናውያን እንደ ተወለዱ ይላል። በ1513 ግድም ጀርመናዊው መምህር ዮሐንስ አቬንቲኑስ የጀርመን አገር ዜና መዋዕል አሳተመ፤ በዚህም ውስጥ እንደሚዘግበው፣ ኢስቴዎን የኢንጌዎን ልጅና ተከታይ ነው። በኢስቴዎን ዘመን የሊብያ አማዞኖች ንግሥት ሚሪና ሶርያንና ትንሹን እስያ ይዛ በአውሮጳ ገባችና እስከ ዳኑብ ወንዝ ድረስ ዘመተች። ጀርመንን ከሠራዊቷ ጋር ለመውረር ስትል ግን፣ ኢስቴዎን 2ቱን አለቆች ሞፕሱስንና ሲፒሉስን ልኮ በሳቫ ወንዝ ላይ በትልቅ ውጊያ አሸነፉአትና ተገደለች። ተመሳሳይ አፈ ታሪክ በግሪኩ ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ መጽሐፍ ይገኛል። ኢስቴዎን ለ52 ዓመት (2144-2092 ዓክልበ. ግድም) ከነገሠ በኋላ ሞተና ልጁ (ወይም እንደ ታኪቱስ፣ ወንድሙ) ሄርሚኖን በጀርመን ዙፋን ላይ ተከተለው ይላል። የጀርመን አፈ ታሪክ
20882
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9B%E1%8D%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%89%85%E1%88%AD%E1%8A%95%E1%8C%AB%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%9D%E1%89%85%E1%88%9D%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%88%9D
ዛፍ ያለቅርንጫፍ አይደምቅም ሰው ያለሰው አይከበርም
ዛፍ ያለቅርንጫፍ አይደምቅም ሰው ያለሰው አይከበርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዛፍ ያለቅርንጫፍ አይደምቅም ሰው ያለሰው አይከበርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14042
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%88%8A%E1%89%AA%E1%8B%AB
ቦሊቪያ
ቦሊቪያ በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ላፓዝ ነው። 11 ሚሊዮን ሕዝብ ያሉበትና ምንም የባሕር ጠረፍ የሌለው አገር ነው። በ2001 ዓም ስሙ በይፋ ከ«የቦሊቪያ ሪፐብሊክ» ወደ «የቦሊቪያ ብዙ-ብሔሮች ሪፐብሊክ» ተቀየረ። ስሙ «ቦሊቪያ» ከ1817 ዓም. ጀምሮ ስለአብዮታዊው አለቃ ሲሞን ቦሊቫር ክብር ደረሰ። ከ1974 ዓም ጀምሮ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ኖርዋል። ቦሊቪያ ከፍተኛ አንዴስ ተራሮች ሰንሰለት አለው፤ ላፓዝም ከማናቸውም የአለም ዋና ከተሞች ይልቅ ከባሕር ደረጃ በላይ ከፍተኛነት አለው። በጫፎቹም አመዳይ ይታያል። በዝቅተኛ ሥፍራዎች በጣም የሞቀ በረሃ አለ። እጅግ ብዙ የተለያዩ አትክልትና እንስሳት በቦሊቪያ ይገኛሉ። አብዛኞቹ ሕዝቦች ከኗሪ ብሔሮች እንደ ቀቿና አይማራ ናቸው፤ ቋንቋዎቻቸው ሁሉ ከእስፓንኛ ጋራ መደበኛ የስራ ቋንቋዎች ሁኔታ አላቸው። ልዩ ልዩ የጨፈራና የዘፈን አይነቶች አሉ። አበሳሰሉ በተለይ ባቄላ፣ በቆሎ፣ ድንች ይጠቀማል። እግር ኳስ በተለይ የተወደደው እስፖርት ነው።
47456
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%86%E1%8A%95%20%E1%88%8C%E1%8A%96%E1%8A%95
ጆን ሌኖን
ጆን ሌኖን (1933-1973 ዓም) የኢንግላንድ ዘፋኝና ከዘ ቢተልስ መሥራቾች አንዱ ነበር። የእንግሊዝ ሰዎች
50707
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%83%E1%8C%88%E1%88%AC
ሃገሬ
ሀገሬ በ1999 እ.ኤ.አ. የወጣ የአስቴር አወቀ አልበም ነው የዜማዎች ዝርዝር
15521
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%90%E1%8D%8D%20%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8C%88%E1%89%A3%20%E1%89%A0%E1%88%AC%E1%8B%8D%20%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%89%A3
ሰነፍ ሴት ያገባ በሬው በሰኔ ገደል የገባ
ሰነፍ ሴት ያገባ በሬው በሰኔ ገደል የገባ የአማርኛ ምሳሌ ነው። (እሱም ገደል ይገባ ፣ ከነበሬውም ሞተልሽ ብሎ መርዶ ሥጋ ይዞ ይገባ) መደብ : ተረትና ምሳሌ
20915
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%89%A5%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%88%AB%20%E1%8A%A8%E1%8B%8B%E1%88%BB%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%88%8A%E1%88%BB
ዝናብ ሲያባራ ከዋሻ ምን ሊሻ
ዝናብ ሲያባራ ከዋሻ ምን ሊሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝናብ ሲያባራ ከዋሻ ምን ሊሻ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22265
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%86%E1%88%AE%20%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%88%86%E1%8B%B5%20%E1%8C%A6%E1%88%99%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%88%A8
ጆሮ በላ ሆድ ጦሙን አደረ
ጆሮ በላ ሆድ ጦሙን አደረ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ [[መደብ: ተረትና ምሳሌ]
21021
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%8C%A5%20%E1%8B%A8%E1%8D%8A%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%8D%8A%E1%89%B1%E1%8A%95
የልጅ ብልጥ የፊት የፊቱን
የልጅ ብልጥ የፊት የፊቱን የአማርኛ ምሳሌ ነው። የልጅ ብልጥ የፊት የፊቱን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14485
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%86%E1%8B%B3%E1%88%9D%20%E1%8D%8D%E1%89%85%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%89%85%E1%88%9D
ሆዳም ፍቅር አያውቅም
ሆዳም ፍቅር አያውቅም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆዳም ፍቅር አያውቅም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጥቅመኛ ሰው ከጥቅም አንጻር እንጂ ከፍቅር አንጻር አይገባውም፣ ጥቅም ሲያገኝ ዘወር ይላል መደብ : ተረትና ምሳሌ