id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
18014
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8B%B5%E1%8B%B5%E1%88%AD
ውድድር
በካልኩለስ ትምህርት፣ ውድድር ማለት አንድ አስረካቢ ግቤቱ ሲቀየር ውጤቱ የሚቀየርበት የመቅጽበት ውድር መጠን ነው። በሌላ አነጋገር፣ ውድድር ማለት አንድ መጠን በሌላ መጠን መቀየር ምክንያት የሚያሳየውን እድገት ወይም ክስመት መለኪያ ዘዴ ነው። ለምሳሌ የአንድ እቃን የአቀማመጥ ውድድር ከጊዜ አንጻር አገኘን ስንል፣ ያ እቃ በእያንዳንዷ ቅጽበት ያለውን ፍጥነት አገኘን እንደማለት ነው። የአንድ ፈንክሽን ግራፍ ውድድር በእያንዳንዷ ነጥብ ላይ ሲሰላ፣ በዚያ ነጥብ ላይ ለዚያ አስረካቢ በጣም ቀራቢ የሆነውን ቀጥተኛ መስመር ከማግኘት ጋር ምንም ለውጥ የለውም። የውኑ ቁጥር ዋጋቸው ለሆኑ አስረካቢዎች፣ በአንድ ነጥብ ላይ ያላቸው ውድድር፣ በዚያ ነጥብ ላይ ከሚያልፍ ታካኪ መስመር ኩርባ ጋር እኩል ነው። ብዙ ቅጥ ባላቸው ኅዋወች ለሚኖሩ ፈንክሽኖች፣ በአንድ ነጥብ ላይ ያለ የአንድ ፈንክሽን ውድድር በዚያ ነጥብ ላይ ካለ ሊኒያር ውድድር ጋር እኩል ነው ። ሥነ ውድድር የአንድን ፈንክሽኝ ውድድር የምናገኝበት ሂደት ነው። የዚህ ሂደት ተገልባጭ ኢውድድር ይባላል። መሠረታዊው የካልኩለስ እርግጥ እንደሚያስረዳ ኢውድድር፣ ከጥረዛ ጋር ምንም ለውጥ የላቸውም። ሥነ ውድድርና ሥነ ጥረዛ ሁለቱ ዋና የካልኩለስ መሰረታዊ መተግበሪያወች ናቸው።
21977
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%89%86%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%9B%20%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%89%A5%E1%8B%B3%E1%88%8D
ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል
ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48737
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%A8%E1%89%A5%E1%8A%9B%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8D%8B%E1%89%A4%E1%89%B5
የዓረብኛ አልፋቤት
የዓረብኛ አልፋቤት ወይም የዓረብኛ አብጃድ በተለይ አረብኛን ለመጻፍ የተደረጀው አልፋቤት (አብጃድ) ነው። 28 ፊደሎች ሲኖሩት ከቀኝ ወደ ግራ በተያያዘ ጽሕፈት ይጻፋል። የተደረጀው በስሜን አረብ ከቀደመው ናባታውያን አልፋቤት በ400 ዓም አካባቢ ነበረ። ይህም ናባታውያን አልፋቤት በፈንታው በ200 ዓክልበ. ያህል በዮርዳኖስ ከአራማይስጥ አልፋቤት ደረሰ፤ የአራማይስጥም በ800 ዓክልበ. ግድም በሶርያ ከፊንቄ አልፋቤት ተነሣ። ከአረብኛ በላይ የዓረብኛ ጽሕፈት ብዙ ሌሎችን ልሳናት ለመጻፍ በጥቅም ላይ ውሏል፤ በተለይም አሁን ኡርዱ፣ ፋርስኛ፣ ፐንጃብኛ፣ ውግርኛ በአረብ ጽሕፈት ይጻፋሉ። ለነዚህም ሌሎች ቋንቋዎች ድምጾች ተጨማሪ ልዩ ፊደላት ተለሙ።
22698
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%89%A0%E1%89%83
ኣበቃ
ኣበቃ ወይም ምስርች () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ብዙ ጊዘ ከአንድ ሜትር በላይ ይደርሳል፣ ሰማያዊ፣ ወይን ጠጅ ወይም ነጭ አበቦች አሉት። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር በቆዩ መኖርያ ቤቶችና በተፈጁ ኮረብቶች በጣም ተራ ነው። በመጀመርያ ከአፍሪካ ሲሆን በሌላ አገር እንደ አበባ ይታደጋል። የተክሉ ጥቅም ሥሮቹን በማፍላት የተሠራው መረቅ መርዝን የሚሽር መድኃኒት በመሆን ይጠጣል። እንዲሁም ተክሉ ትልን ለመግደል፣ በከብትም ለሚያስቀምጥ መድኃኒት ተጠቅሞዋል። የተክሉ መረቅ ደግሞ ለቁስል ፋሻ ይጠቀማል። ከብሳና ቡቃያና ከእምቧይ ሥር ጋራ ተቀላቅሎ፣ የሆድ ድርቀት ለማከም በአፍ ይወሰዳል። ቅቤም ለለጥፉ ይጨመራል። በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ እንደ ተዘገበ፣ «አልማዝ ባለጭራ የሚባል ልክፈት ለማከም የምስርች ቅጠል ተድቅቆ በውሃ ይለጠፋል። በፍቼ ወረዳ እንደ ተዘገበ፣ የምስርች ሥር ጭማቂ በውሃ ለማስታወክ ይጠጣል። የኢትዮጵያ እጽዋት ኮሶ በሽታ
20853
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B6%20%E1%8B%A8%E1%8B%B3%E1%8C%88%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%8B%B6
ዘንዶ የዳገት በረዶ
ዘንዶ የዳገት በረዶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘንዶ የዳገት በረዶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
52842
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%88%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%88%95%E1%8B%8B%E1%88%B5%20%E1%8B%98%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%88%8B%E1%89%B5
ባለ አንድ ሕዋስ ዘአካላት
ባለአንድ ሕዋስ ዘአካላት የተለያዩ ሥራዎችን እንደ መመገብ፣እንቅስቃሴ ማድረግ፣ፅድጃ፣ ተዋልዶ፣ሥርዓተ ልመት እና የመሳሰሉትን በአንድ ሕዋስ ብቻ ያከናውናሉ፡፡ ባለአንድ ሕዋስ ዘአካላት፡- ለምሳሌ አሜባ፣ ፖራሚስዬም፣ ባክቴሪያ እና እርሾ መዘርዘር ይቻላል፡፡እነዚህ ዘአካላት አብዛኛዎቹ በውሃማ ምቹጌ ውስጥ ይኖራሉ፡፡ ከሐይቅ፣ ከወንዝ፣ ከጉድጓድ ውሃ እና ከሌሎችምውስጥ የባለአንድ ሕዋስ ዘአካላት ናሙና በመውሰድ በማይክሮስኮፕ መመልከትይቻላል፡፡ ባለአንድ ሕዋስ ዘአካላት በአወቃቀር፣ በመጠን፣በሕዋስ አወቃቀር እና ሥራዎች ልዩነት አላቸው፡፡ከባለአንድ ሕዋስ ዘአካላት ውስጥ አሜባና ፓራሚሲየም እንስሳትን የሚመስል እንቅስቃሴ ያሳያሉ፡፡ከባለ አንድ ሕዋስ ዘአካላት ውስጥ እንደ ክሎሬላ ያሉት በብርሃን አስተፃምር ምግባቸውን ያዘጋጃሉ፡፡ ኢዮግሊና፣ አሜባናፖራሚስዬም በኘሮቴስታ ሥፍን ሥር ይመደባሉ፡፡ እንደ ኢዮግሊና ያሉት ደግሞ የእንስሳትና እፅዋት ባህሪ ያሳያሉ። ከእንስሳት ጋር የሚያመሳስለው አመጋገቡ እና እንቅስቃሴው ሲሆን፤ የፀሐይ ብርሃን ሲያገኝ እንደ አረንጓዴ እፅዋት ምግቡን ማዘጋጀት መቻሉ ከእፅዋት ጋር ያመሳስለዋል፡፡
20550
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%81%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%88%B0%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%A9%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B5
እጁን በሰንሰለት እግሩን በብረት
እጁን በሰንሰለት እግሩን በብረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። እጁን በሰንሰለት እግሩን በብረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13311
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%94%E1%8D%93%E1%88%8D
ኔፓል
ኔፓል በእስያ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ካትማንዱ ነው። የእስያ አገራት
21160
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8A%95%20%E1%8B%98%E1%88%AD%20%E1%8C%8E%E1%88%98%E1%8A%95%20%E1%8B%98%E1%88%AD
የማን ዘር ጎመን ዘር
የማን ዘር ጎመን ዘር የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማን ዘር ጎመን ዘር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13690
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3%20%E1%8B%B0%E1%88%B3%E1%88%88%E1%8A%9D
አበባ ደሳለኝ
አበባ ደሳለኝ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች። አበባ ደሳለኝን ታዋቂ ያደረጋት፤ በ1996 ከትዕግስት ፋንታሁን ጋር በጥምረት ያቀነቀነችው እርጅኝ አብሮ አደጌ የሚለው ዜማዋ ነው። ኋላ ላይም የዝና ማማ ላይ ሰቅሏት የነበረውን ሙሽራየ ቀረ አልበም እንዲሁም የለሁበትም የሚሉ ጆሮ ገብ ሙዚቃወችን ለህዝብ ማቅረብ ችላለች። የስራ ዝርዝር ወሬውን ሰምቻለሁ እርጂኝ አብሮ አደጌ (ከትዕግስት ፋንታሁን ጋር) ገና ጉድ ይሰማል ግርማ ሞገሰ የኢትዮጵያ ዘፋኞች
16872
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%89%85%E1%88%8E%20%E1%8A%A0%E1%89%A3%E1%89%B5%E1%88%85%20%E1%88%9B%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%89%A2%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B4%20%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5%20%E1%8A%90%E1%89%BD%20%E1%8A%A0%E1%88%88
በቅሎ አባትህ ማነው ቢሉት እናቴ ፈረስ ነች አለ
በቅሎ አባትህ ማነው ቢሉት እናቴ ፈረስ ነች አለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተጠየቀውን የሚመልስ ተረትና ምሳሌ
14305
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B1%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8A%90%E1%8A%AE%E1%88%B1%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8B%B1
ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱ
ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ተቃራኒ ነገሮችን በአንድ ጊዜ ማድረግ አይቻልም። ከሁለቱ አንዱን መመረጥ ግድ ይላል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
12049
https://am.wikipedia.org/wiki/17%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8B%95%E1%89%B0%20%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B5
17ኛው ምዕተ ዓመት
17ኛው ምዕጤ ዓመት ከ1601 እስከ 1700 ዓም ድረስ የነበረው ክፍለ ዘመን ነበረ። ክፍለ ዘመናት
22842
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%88%B3%E1%88%9B
ኣሳማ
አሳማ በአለም ዙሪያ የሚገኝ ለማዳ አጥቢ እንስሳ ነው። ለማዳ የተደረገው ከእሪያ () ነው። የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ የእንስሳው ጥቅም ለማዳ እንስሶች አጥቢ እንስሳት
16318
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%98%E1%8D%85%20%E1%8A%91%E1%8B%9B%E1%8B%9C
የዓመፅ ኑዛዜ
የዓመፅ ኑዛዜ በደራሲ አቤ ጉበኛ በ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. የተፃፈ ሲሆን 85 ገጾች አሉት። በመፅሐፉም የተገለፀው ታሪክ ሰፊ ሆኖ ደራሲው ባጭሩ ለመግለፅ ቀላልና አጭር በሆነ ዘዴ የፃፈው ነው። ታሪኩም አንድ ራሱን ወዳድ ሰው ታሪክ በኑዛዜ መልክ የሚገለፅበት ሲሆን፣ በአንድ የገጠር መንደር ውስጥ ጥሩ ኑሮ አላቸው ከሚባሉ ቤተሰቦች ውስጥ የወጣው ባለታሪክ ቤተሰቦቹን በድንገተኛ ህመምወያጣል። በድንገትም ያልተጠበቀ የቤተሰብ መበታተን ይደርሳል። በአጎቱ ሚስት ይፈፀምበት በነበረው ድርጊት ተማሮ ወደ ከተማ የኮበለለው ወጣት ባገኘው የትምሀርት ዕድል ተጠቅሞ አገሩንና ወገኖቹን መርዳትና መንከባከብ ሲገባው በተለያዩ ክፉ ነገሮች ተጠምዶ ይልቁንም በአልጠግብ ባይነት ከሚገባው በላይ ሃብት በማግበስበስና የወገኖቹንም ድርሻ ጭምር በመስበሰብ ለአገሩም ሆነ ለወገኖቹ የተጣለበትን ተስፋ ሳይፈፅም በሞት አፋፍ ላይ ሳለ የሚሰማውን ፀፀትና እሱን አይተው ሌሎች እንደ እርሱ ከመሆን እንዲቆጠቡ የሚናገርበት ሲሆን በተጨማሪም የርሱ ህይወት ትምህርት እንዲሆናቸው በመጨረሻም ሲበድላቸውና ሲያሳዝናቸው ለኖሩት ወንድሞቹና እንዲሁም ለወገኑ የሚያስተላልፈውን የኑዛዜ ቃል የምናይበት ነው። ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ መዝገበ ህትመት ዳሰሳ፣ ቅፅ 25፣ ቁጥር 5፣ 2000 ዓ.ም.፣ ገፅ 17-18 የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ
35923
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A82010%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.%20%E1%8D%8A%E1%8D%8B%20%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%89%A5%20%E1%89%A2
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ ከሰኔ ፭ እስከ ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የአርጀንቲና፣ ግሪክ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ናይጄሪያ ቡድኖች ነበሩ። ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት ናቸው። ደቡብ ኮሪያ እና ግሪክ አርጀንቲና እና ናይጄሪያ አርጀንቲና እና ደቡብ ኮሪያ ግሪክ እና ናይጄሪያ ናይጄሪያ እና ደቡብ ኮሪያ ግሪክ እና አርጀንቲና ፊፋ የዓለም ዋንጫ
18784
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%89%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8A%95
ጉንዳን
ጉንዳን ትንሽ እንስሳ ነው። ዳሩ ግን ከክብደቱ 20 እጥፍ በላይ ሊሸክም የሚችል ነው። በጣም ብዙ አይነት ዝርያዎች እያሉ የዝርያዎቻቸው ቁጥር ብቻ 22,000 የሚያሕል ነው። ከአንታርክቲካ በቀር፣ በየአህጉሩ እጅግ ይበዛሉ። በምድር ላይ ያሉት እንስሳት ክብደት ሁሉ ሲገመት፣ ጉንዳኖች ከክብደቱ ምናልባት 15-25 ከመቶ ይሆናሉ። 10 ኳትሪሊዮን ጉንዳኖች እንዳሉ ሲገመት ክብደታቸውም አጠቃለይ ከአለም ህዝብ እኩል ይሆናል። በአንድ ጉንዳን ነገድ ውስጥ፣ ንግሥት ጉንዳን በጎጆው መሃል ዕንቁላሎችን ስታስቀምጥ ሠራተኞች ጉንዳኖች ምግብ ያምጣሉ። - ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም - ሳንባ የላቸውም - ሰራተኛ ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች:: - እንዲያውም ባብዛኛው ዝርያ ሠራተኞቹም ሁሉ አንስት ናቸው፣ ጥቂት ብቻ የሚራቡ ወንዶች አሉ። ሦስት አጽቄ ከጉንዳን ስንነጻጸር እስኪ እኛስ ብርታታችን ምን ያክል ነው ራሳችን እስኪ እንመርምር!
17246
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%8C%A5%20%E1%88%88%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%8C%A5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%8C%A5%E1%8C%A5
ብልጥ ለብልጥ አይን ብልጥጥ
እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምስናል መደብ :ተረትና ምሳሌ
15390
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8C%8E%E1%88%AA%E1%8B%9D%E1%88%9D
አልጎሪዝም
አልጎሪዝም የአንድን ስሌት ውጤትን በአጭርና ሊደጋገም በሚቻል መንገድ ለመፈታት የሚያስችል ዘዴ ነው። ብዙውን ጊዜ የኮምፒውተር ፕሮግራም ላይ አገልግሎት ቢውልም፡ የተለያዪ የሂሳብና የሳይንስን ችግሮች ለመፍታት ይጠቅማል። ሥነ ቁጥር
15961
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B5%E1%8A%93%20%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%8B%B0%20%E1%88%9B%E1%8C%80%E1%89%B5
ሴትና ድስት ወደ ማጀት
ሴትና ድስት ወደ ማጀት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሴቶች እጣ ፈንታ ማድ ቤት ነው ብሎ የሚያስረግጥ ኋላ ቀር አባባል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21440
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8C%8C%E1%88%BB%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8B%9B%E1%8D%8D%20%E1%88%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%8D
የወጌሻ ልጅ ዛፍ ላይ ያድራል
የወጌሻ ልጅ ዛፍ ላይ ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የወጌሻ ልጅ ዛፍ ላይ ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
37997
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%B6%E1%88%9D
አቶም
አቶም ወይም አተም ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ እኑስ ነው። እንደ ግዝፈታቸው፣ መጠናቸው የተያየ ስም ያላቸው ብዙ አይነት አተሞች አሉ። እነዚህ የተያዩ አይነት አተሞች የኬሚካል ንጥር ይባላሉ። ለምሳሌ ወርቅ አንዱ የንጥር አይነት ነው። አተሞች ለአይን እማይታዩ፣ በጣም ደቃቅ ቢሆኑም ትክክለኛ መጠናቸው ግን ከንጥር ንጥር ይለያያል። በአጠቃላይ መልኩ አተሞች ከ 0.1 እስከ 0.5 ናኖ ሜትር ስፋት ሊኖራቸው ይችላል አብላጫውን ጊዜ አተሞች ብቻቸውን አይገኙም። ይልቁኑ አንዱ አቶም ከሌላ አቶም ጋር በመጋጠም ሞልኪዩል የተሰኘውን እኑስ ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ሁለት የሃይድሮጅን እና አንድ የኦክሲጅን አተሞች ሲጋጠሙ የውሃ ሞልኪዩልን ይፈጥራሉ። አተሞች በራሳቸው ከ3 አንስተኛ እኑሶች የተሰሩ ናቸው። እነዚህም ኤሌክትሮን፣ ፕሮቶን እና ኒውትሮን ይባላሉ። ፕሮቶኖችና ኒውትሮኖች አንድ ላይ ሆነው በአቶሙ መሃል ተጠጋግተው ሲቀመጡ የአተሙን ኒኩሊየስ ይፈጥራሉ። ኤሌክትሮኖች በበኩላቸው ይህን ኒኩሊየስ በደመና መልክ ከበው ይገኛሉ። ኤሌክትሮኖች ምንም እንኳ ኒኩሊየሱን እየከበቡ ቢሽከረከሩም ከኒኩሊየሱ በረው እንዳይጠፉ የኤሌክትሮመግነጢስ ጉልበት አዋዶ ይይዛቸዋል። በአተም ውስጥ የሚገኙት የፕሮቶን፣ ኒውትሮንና እና ኤሌክትሮን ብዛቶች ያ አተም ምን ንጥር እንደሆነ ይወስናል። ለምሳሌ አንድ አቶም 1 ፕሮቶን፣ 0 ኒውትሮን እና 1 ኤሌክትሮን ካለው ሃይድሮጅን ይሆናል፣ በአንጻሩ 16 ፕሮቶን፣ 16 ኒውትሮን እና 16 ኤሌክትሮን ካለው ድኝ (ሰልፈር) ይሆናል ማለት ነው። አተሞች እርስ በርሳቸው ሳይጋፉ ሰፋ ብለው ሲቀመጡ ጋዝ ወይንም አየር ይሆናሉ። በተቃራኒ፣ ጭፍግ ብለው አንድ ቦታ ላይ ሲገኙ እና መንቀሳቀስ እሚችሉ በመንቀጥቀጥ ከሆነ ጠጣር ነገር ይሆናሉ። እቶን የአቶም እሳት በአቶም ፉዝዮን ወይም አቶምን በመክፈል የሚገኝ እጂ-ትልቅ ኃይል ነው። ተጨማሪ ንባቦች የጥንተ ንጥር ጥናት ኑክሌር ፊዚክስ
31468
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%82%E1%8A%95
ጂን
ጂን (ቻይንኛ፦ ) በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። ሌላ ስሙ ዪንጅያ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት በሆ ወንዝ ምዕራብ ኖረ። በ፬ኛው ዓመት «የምዕራብ ሙዚቃ» ቃነ፤ የኩንዉና ወይ ገዥ ጂ ታን ወደ ሹዦው ተዛወረ። በ፰ኛው ዓመት (1661 ዓክልበ.) በታምራዊ ትርዒት አሥር ፀሐዮች አብረው በሰማይ ታዩ፤ በዚያም አመት ጂን ዓረፈና የአጐቱ ቡ ጅያንግ ልጅ ኮንግ ጅያ ተከተለው። የሥያ ሥርወ መንግሥት
49916
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%A5%E1%8B%AB%E1%8A%AE%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8D%8A%E1%8D%8B%E1%8A%96%E1%88%B5
አንጥያኮስ አፊፋኖስ
፬ኛ አንጥያኮስ አፊፋኖስ (ግሪክኛ፦ /አንቲዮኾስ ሆ ኤፒፋኔስ/) ከ183 እስከ 172 ዓክልበ. ድረስ የሴሌውቅያ መንግሥት ንጉሥ ነበር። «ኤፒፋኔስ» ማለት በትዕቢቱ እንደ ተመካ «የአምላክ ክሥተት» ማለት ነው። እንደ ወፋፌ እና ጨካኝ ንጉሥ ይታወሳል። አፊፋኖስ የአይሁድናን ሃይማኖት ያሳደደ ንጉሥ ነበር። ከአይሁዶቹ አያሌዎች «ግሪካዊ-አይሁዶች» ሲባሉ እነኚህ የአይሁድ ሃይማኖትና ባህል ንቀው የግሪክ ባህልና ቋንቋ ደጋፊዎች ነበሩ። ሌሎች የአይሁድ ወገኖች እንደ መቃብያን በአይሁድና ባህል ቀሩ። አፊፋኖስ አይሁድናን ለማጥፋት ከግሪካዊ-አይሁዶች ጋራ ተባብሮ ነበር። ከመቃብያን ወገን ጋር ብሔራዊ ጦርነት ሆነ፣ ብዙ አይሁዶችም ተገደሉ። ይህም ንጉሥ በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ውስጥ የግሪኮች ጣኦታት አስገባ። በግሪኩ መጻሕፍተ መቀባውያን አፊፋኖስን ይተርካል፣ በመጨረሻ የሞተው አንጀቱ ከሥፍራው ሲወድቅ ነበር። በኢትዮጵያ ያሉ መጻሕፍተ መቃብያን ደግሞ ጺሩጻይዳን ብለውት እንደ ጠቀሱት ይታመናል። በብዙ መሐለቅ ላይ ከምስሉ አጠገብ የታተመባቸው ከተሞች «ጺር (ቲሮስ) ኡ (እና) ጻይዳን (ሲዶና)» ስለተጻፈ ነበር። የ እስያ ታሪክ
40833
https://am.wikipedia.org/wiki/25%20August
25 August
በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) ምንጊዜም ነሐሴ 19 ቀን ማለት ነው። ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል። የፈረንጅ ቀኖች
30787
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD%20%E1%8B%98%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E
ታሪክ ዘኦሮሞ
ታሪክ ዘኦሮሞ ወይንም 'ታሪክ ዘጋላ የኦሮሞን ህዝብ አመጣጥ እና መስፋፋት የሚዘግብ ጽሑፍ ነው። በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተደረሰው ይሄ መጽሐፍ የዓፄ ልብነ ድንግልን ስርአተ ነገስት በመዳሰስ በርሳቸው ዘመን አገሪቱ ለመጥፋት መድረሷን ሲዘግብ ከአባ ባህረይ በተቃራኒ መልኩ የዚህን ጥፋት ምክንያት በልብነ ድንግል ሃጥያት ያሳብባል። በንጉሱ መታበይ፣ ሲጃራ ማጨስ መፍቀድን፣ የፈርስ ጉግስ መፍቀዱንና ሌሎች የአህዛብ ስራ ናቸው ተብለው ይሚገመቱ ስራዎችን በመስራቱ ሕዝቡ በእግዚአብሐር እንደተቀጣ ያትታል። መጽሐፉ በርግጥም እርስ በርሱ የሚጋጭ ሃሳብም ያቀርባል። በመጀመሪያ ደረጃ ልብነ ድንግል ለሃጢያት የበቃው የኦሮሞዎችን ባህል ስለሚኮርጅ እንደነበር ሲናገር በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ኦሮሞዎች ከግራኝ ወረራ በኋላ እንደመጡ ይናገራል። ስለሆነም የጊዜ ስሌት ግጭት ይታይበታል። ልብነ ድንግል የኢትዮጵያ ታሪክ 19ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ
16301
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5%20%E1%88%85%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%89%B5
አዲስ ህይወት
አዲስ ህይወት የኢትዮጵያ ፊልም ነው። የኢትዮጵያ ፊልሞች
44338
https://am.wikipedia.org/wiki/4%20%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8A%90%E1%88%9D%E1%88%83%E1%89%B5
4 አመነምሃት
መዓትኸሩሬ፣ ፬ አመነምሃት ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት (12ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1832 እስከ 1823 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የአባቱ 3 አመነምሃት ተከታይ ነበር። በኒመዓትሬ 3 አመናምሃት ዘመነ መንግሥት መጨረሻ ዓመት ልጁን ፬ አመነምሃት ከእርሱ ጋር በጋርዮሽ ወደ ዙፋኑ አስነሣው። የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ፈርዖኖች ዝርዝር መሠረት መዓኸሩሬ ለ፱ ዓመታት፣ ፫ ወርና ፳፯ ቀን ነገሠ። በእርሱ ዘመን የማዕድን ጉዞ ወደ ሲና ልሳነ ምድር ከመላኩ በቀር ብዙ ድርጊት አልተፈጸመም። ምንም ልጅ እንዳልነበረው ይመስላል፤ ተከታዩ ሴት ፈርዖን ሶበክነፈሩ ስትሆን ይቺ እኅቱ እንደ ነበረች ይታመናል። የመካከለኛ መንግሥት ፈርዖኖች
13026
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%81%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%89%A1%E1%8A%93
እንቁላል ቡና
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የመጠጥ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከእንቁላልና ቡና ነው። ጥቅሙም ለጉንፋን ማስታገሻ ነው። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ መጠጦች
46608
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%86%E1%88%AE%20%E1%8C%A0%E1%89%A2%20%E1%89%A0%E1%88%8C%E1%88%88%E1%89%A0%E1%89%B5%E1%88%9D%20%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8C%A0%E1%89%A5%20%E1%8C%B8%E1%8C%A5%20%E1%8B%AD%E1%88%8B%E1%88%8D
ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል
«ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል» የመጽሐፍ ቅዱስ (የንጉሥ ሠሎሞን) ምሳሌ ነው። (መጽሐፈ ምሳሌ 26:20) «እንጨት ባለቀ ጊዜ እሳት ይጠፋል፤ ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል።» የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች
23227
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%B2%E1%8D%AE
ሰኔ ፲፮
ሰኔ ፲፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፮ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፱ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የሱዳን ፕሬዚደንት ጃፋር አል ኒሜሪ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅትን ሊቀ መንበር የናይጄሪያውን ፕሬዚደንት ጄኔራል ያኩቡ ጋዋንን በመወከል በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መኻል ስለተነሳው ግጭት ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር የሁለት ቀን ውይይት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ። ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ በዚህ ዕለት ተጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ ቀን ድረስ ተካሂዷል። ፲፱፻፸፯ ዓ/ም ሕንዳዊ የሲክ አመጸኛ ቡድን ከሞንትሪያል ተነስቶ በሎንዶን በኩል ወደ ዴልሂ በረራ ላይ የነበረውን የሕንድ አየር መንገድ፣ በረራ ቁጥር ፻፹፩ ጥያራ በድብቅ በጫኑት ቦምብ ፍንዳታ አየርላንድ አጠገብ ባህር ውስጥ ሲሰምጥ ሦስት መቶ ሃያ ዘጠኙም የቦይንግ ፯፻፵፯ቱ ተሣፋሪዎች ሞተዋል። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
14239
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%88%20%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%AE%E1%88%AB%E1%88%9D%20%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%8B%AB%E1%88%88%20%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B3%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%88%9D
ሀብታም ያለ ድሀ አይኮራም ድሀ ያለ ሀብታም አይበላም
ሀብታም ያለ ድሀ አይኮራም ድሀ ያለ ሀብታም አይበላም የአማርኛ ምሳሌ ነው። - የሃብታምና የድሃን የህይወት ትሥሥር የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
22644
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%88%9D%E1%89%A6
ቅምቦ
ቅምቦ ወይም ጦቢያ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ቊጥቋጦ ወይም አነስተኛ ዛፍ፣ ወፍራም ልጥ፣ ታላቅ ቅጠል አለው። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር በቆላ ከ1500 በታች ተራ ነው። በዚህም ውስጥ ደረቅ፣ አሸዋማ ፈሳሽ መውረጃ ይመርጣል። የተክሉ ጥቅም ላስቲኩ ባጠቃላይ ለሰውም ሆነ ለከብት እንደ መርዝ ይቆጠራል። እንስሶች አይበሉትም። ሆኖም፣ ቅጠሉና ቅርንጫፎቹ በመሬት ላይ ለአንድ ሌሊት ቢደረቁ፣ ለከብት መኖ ጸጥ ይላል። ላስቲኩ የልብ ሽባነት ያደርጋል። እንድ መድሃኒት ለቁምጥና ተጠቅሟል። አረንጓዴ ቅጠሉ በአፍአዊ አምቅ ማበጥን ለመቀነስ ተጠቅሟል። ሥሩም እንደ ቶኒክ፣ ለአባላዘር በሽቶች ወይም ለእባብ ነከስ እንደሚረዳ ተብሏል። የኢትዮጵያ እጽዋት
20337
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8A%B3%E1%8A%95%20%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%A5%E1%88%BD%20%E1%8B%B5%E1%88%AE%E1%88%9D%20%E1%8C%A4%E1%8B%9B%20%E1%8A%90%E1%88%BD
እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ
እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
21190
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%89%B1%E1%89%B5%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%89%A2%E1%89%86%E1%8C%A1%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%89%85%E1%88%B3%E1%88%8D
የማይመቱት ልጅ ቢቆጡት ያለቅሳል
የማይመቱት ልጅ ቢቆጡት ያለቅሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይመቱት ልጅ ቢቆጡት ያለቅሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
11927
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%8D%20%E1%8B%B4%E1%88%BB%E1%8A%94%E1%88%8D
ፖል ዴሻኔል
ፖል ዴሻኔል (በ ፈረንሳይኛ ፡ ) 11ኛ የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ነበሩ። የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት
51991
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%8B%E1%8D%8D%20%E1%88%BE%E1%88%8D%E1%8B%9D
ኦላፍ ሾልዝ
ኦላፍ ሾልዝ (ጀርመንኛ፦ ) (1958 ዓም ተወልደው) ከ2021 ዓም ጅምሮ የጀርመን አገር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዋል። የጀርመን መሪዎች
46158
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%99%E1%8A%93
ሳሙና
ሳሙና በጥንተ ንጥር ጥናት ረገድ ከስብ አሲድና ከአልካሊ የተገኘ ጨው ነው። ለማጽዳት እጅግ ጠቀሜታ ያለበት ውኁድ ነው። በልማዱ ዘንድ፣ ሳሙና መጀመርያ በጥንት የተገኘው እንስሳን በመሠዋት ጊዜ ሞራ ከዕንጨቱ አመድ ጋር በድንገት ሲቀላቀል ነበር። እንዲሁም ነጥሮን (ሶዲየም ከሰላ ወይም አምቦ አመድ) ከዘይት (ለምሳሌ የብርጕድ፣ የሰሊጥ፣ የሰኖባር ወይም የወይራ ዘይት) ጋር በማቀላቀል የልብስ መንፅህ ሥራ ተገኘ። እነዚህ ጥንታዊ ሳሙናዎች በተለይ ጨርቅን ለማጽዳት ሲሆኑ፣ በ70 ዓ.ም. ግድም ፕሊኒ እንደ ጻፉ የጋሊያ (አሁን ፈረንሳይ) ሕዝብ ሳሙናን ወደ ፀጉራቸው ይጨምሩ ነበር። ከዚያም በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለሰውነት ተስማሚ የሆነው ሳሙና ጥቅም ደግሞ ይስፋፋ ጀመር።
49476
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8C%83%E1%8B%9D%E1%88%9B%E1%89%BD%20%E1%8A%A8%E1%89%A0%E1%8B%B0%20%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%88%9B
ደጃዝማች ከበደ ተሰማ
ደጃዝማች ከበደ ተሰማ የራስ ቢትወደድ ተሰማ ናደው ልጅ ሲሆኑ ራስ ቢትወደድ ተሰማ ናደው ደገሞ የሊቀ መኳስ ናደው እና የወይዘሮ ቆንጅት ድብነህ ልጅ ናቸው። የኢትዮጵያ ሰዎች
47375
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%84%E1%8A%95%E1%88%AA%20%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8B%B5
ሄንሪ ፎርድ
ሄንሪ ፎርድ (1855-1939 ዓም) የአሜሪካ ነጋዴና የፎርድ ሞቶር ድርጅት መስራች ሲሆኑ በመኪና ታሪክ አንጋፋ ሚና አጫውተዋል። እ.ኤ.አ. በ1972 ቮልስዋገን ሴዳን በሽያጭ እስኪያልፍ ድረስ 15 ሚሊዮን ዩኒት ያለው የአለማችን ምርጥ ሽያጭ የሚኖረውን ሞዴል ቲን በመንደፍ ይታወቃል። የአሜሪካ ሰዎች
13327
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%A5%E1%88%A8%20%E1%8A%A5%E1%88%B4%E1%89%B5
ንጥረ እሴት
ንጥረ እሴት የምንለው የተለዋዋጭ ቀ ዋጋ ሲሆን በ |ቀ| መልኩ ይፃፋል። |ቀ| የሚያጠይቀው በ"ቀ" እና ዜሮ መካከል ያለውን ርቀት ብቻ ነው። በሌላ አነጋገር የተለዋዋጭ ቀ ዋጋ ነጌቲቭም ይሁን ፖዘቲቭ ዋጋው ለምልክቱ ደንታ አይሰጥም። ለምሳሌ የ-3 ንጥረ እሴት ወይም |-3| ዋጋ 3 ነው። ሥነ ቁጥር
31975
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%8A%90%20%E1%8C%A5%E1%88%9D%E1%88%A8%E1%89%B5
ሥነ ጥምረት
ሥነ ጥምረት የሒሳብ ቅርንጫፍ ሲሆን የሚያጠናውም ሊቆጠሩ የሚችሉ ጠጣር የሂሳብ ነገሮችን (መዋቅሮችን) ነው። ሥነ ጥምረት በውሱን ወይም አእላፍ ተቆጣሪ ስብስቦች ላይ ተግባራዊ ሲሆን ይታያል። ሥነ ጥምረት የጠጣር ሒሳብ አካል ሲሆን ትኩረቱ የሚያይለው ከአንድ ስብስብ ሊወጡ የሚችሉ ምርጫዎችን በመቁጠር፣ ነገሮች ሊይዙት የሚችሉትን ቅጥ አይነት በሒሳብ በመድረስ፣ እኒህ ቅጦች እንዴት ሊደረስባቸው ይቻላል የሚለውን ጥያቄ በመመለስ ነው። በሥነ ጥምረት ስር ከሚገኙ የሒሳብ ዘርፎች፣ ግራፍ ኅልዮት እና ሥነ መካለል ዋና ዋናዎቹ ናቸው። ሥነ ጥምረት
46310
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8B%8A%E1%89%B0%E1%88%AD
ትዊተር
ትዊተር () በአሜሪካ የሚገኝ የኮምፕዩተር አገልግሎቶች የሚሰጥ ድርጅት ነው። የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሳን ፍራንሲስኮ ይገኛል።
33808
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%8A%E1%8C%A3%E1%8B%8A%20%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%8C%8B%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A0
ፈሊጣዊ አነጋገር በ
በማር የተለወሰ መርዝ በሬ ወለደ [[መደብ:በረት ገፊ
20896
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%E1%88%9D%20%E1%88%88%E1%88%86%E1%8B%B1%20%E1%8B%B5%E1%88%9D%E1%89%A2%E1%8C%A5%E1%88%9D%20%E1%88%88%E1%88%86%E1%8B%B1%20%E1%8B%88%E1%8B%B0%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D%20%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%B1
ዝሆንም ለሆዱ ድምቢጥም ለሆዱ ወደ ወንዝ ወረዱ
ዝሆንም ለሆዱ ድምቢጥም ለሆዱ ወደ ወንዝ ወረዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝሆንም ለሆዱ ድምቢጥም ለሆዱ ወደ ወንዝ ወረዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
41588
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8C%8B%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%20%E1%89%A3%E1%88%AD%E1%89%A1%E1%8B%B3
አንቲጋ እና ባርቡዳ
አንቲጋ እና ባርቡዳ በካሪቢያን ባሕር ውስጥ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ሴንት ጆንስ ነው። ሁለቱ ዋና ደሴቶች አንቲጋ እና ባርቡዳ ይባላሉ። አገሩ ነጻነቱን ከእንግሊዝ ያገኘው በ1974 ዓ.ም. ነበር። የስሜን አሜሪካ አገራት
22285
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8B%B0%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B0%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%88%AB%E1%88%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8C%A0%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8C%A3%E1%88%9D
ካልደፈረሰ አይጠራም ካልጠራ አይጠጣም
ካልደፈረሰ አይጠራም ካልጠራ አይጠጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ካልደፈረሰ አይጠራም ካልጠራ አይጠጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21770
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%8B%AD%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%89%B0%E1%88%88%E1%8B%AB%E1%8B%A8%20%E1%88%B2%E1%88%89%20%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%98
ያባይ ውሀ ተለያየ ሲሉ ተገናኘ
ያባይ ውሀ ተለያየ ሲሉ ተገናኘ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያባይ ውሀ ተለያየ ሲሉ ተገናኘ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
8337
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%88%B5
ፈረስ
ፈረስ ከጐደሎ ጣት ሸሆኔ ያለው ጡት አጥቢ እንስሳ ነው። እሱ የታክስኖሚክ ቤተሰብ () ነው እና ከሁለቱ የ() ዝርያዎች አንዱ ነው።
23199
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%89%B0%20%E1%88%9A%E1%8A%AB%E1%8A%A4%E1%88%8D
ቤተ ሚካኤል
ላሊበላ ውስጥ የሚገኝ ከአለት የተፈለፈ ቤተ ክርስቲያን ነው። ከሌሎቹ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ለየት የሚያረገው በመቅደሱ ጎንና ጎን 12 ከአለት የተቀረጹ ምስላት መያዙ ነው፡፡ ይሄው 12ቱን ደቀመዛሙርት የሚወክል ነው፡፡ የቅዱስ ላሊበላ መቃብር የሚገኘው በዚሁ ቤት ክርስቲያን ነው። አለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት
9038
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%AE%E1%8D%96%E1%88%8A%E1%88%B5
አክሮፖሊስ
አክሮፖሊስ (ከግሪክ ከፍተኛ፣ ከተማ) ማለት በትርጉሙ 'ከፍተኛ ከተማ' ነው። ከሁሉ ታዋቂ የሆነው አክሮፖሊስ በአቴና ግሪክ የሚገኝ ጥንታዊ ፍርስራሽ ነው። ሥነ ቅርስ ሥነ ህንጻ
20474
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%8D%E1%88%AD%20%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%AA%E1%8B%8D%20%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%89%B0%E1%88%98%E1%8A%AB%E1%88%AA%E1%8B%8D%20%E1%8B%AD%E1%8C%A3%E1%88%8B%E1%88%8D
እውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው ይጣላል
እውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው ይጣላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። እውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው ይጣላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16664
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%82%E1%88%8D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8C%8A%E1%8B%9C%20%E1%88%B5%E1%8B%B0%E1%89%A0%E1%8B%8D%20%E1%88%B2%E1%88%B0%E1%8B%B0%E1%89%A5%20%E1%8B%AD%E1%8A%96%E1%88%AB%E1%88%8D
ቂልን አንድ ጊዜ ስደበው ሲሰደብ ይኖራል
ቂልን አንድ ጊዜ ስደበው ሲሰደብ ይኖራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
42050
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%94%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%89%AC%E1%8A%92%E1%8B%AB
ፔንስልቬኒያ
ፔንስልቬኒያ (ወይም ፔንስልቫኒያ፣ ፔንሲልቬኒያ፣ ፔንሲልቫኒያ ) ከአሜሪካ 50 ክፍላገራት 1ዱ ነው። የአሜሪካ ክፍላገራት
19524
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%A9%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%85%20%E1%8C%A9%E1%89%A4%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%8E%E1%8B%B3%E1%88%9D
ነገሩ ነው እንጅ ጩቤ ሰው አይጎዳም
ነገሩ ነው እንጅ ጩቤ ሰው አይጎዳም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
11745
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%85%E1%88%9D%E1%89%B5%20%E1%8D%B2%E1%8D%A9
ጥቅምት ፲፩
ጥቅምት ፲፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፩ኛው እና የመፀው ፲፮ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፳፭ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፬ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፭፻፲፫ ዓ.ም - የፖርቱጋል ተወላጅ ፈርዲናንድ ማጄላን በደቡብ አሜሪካ ደቡባዊ ጫፍ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ወደ ሰላማዊ ውቅያኖስ መርከብ የሚያስተላልፍ በስሙም የሚጠራውን የማጄላን ስትሬይት () አገኘ። ፲፯፻፺፰ ዓ.ም. - በታዋቂው የብሪታንያ የባህር ኃይል አበጋዝ ሆሬሽዮ ኔልሰን መሪነት ከፈረንሳይና ከእስፓኛ ከተውጣጣ የባሕር ኃይል ጋር የትራፋልጋር ውጊያ () እየተባለ በታሪክ በሚታወቀው ጦርነት የብሪታንያ ኃይል ድልን ተቀናጀ። ሆሬሽዮ ኔልሰንም በዚሁ ውጊያ ሞተ። ፲፰፻፵፯ ዓ.ም - የመጀመሪያዋ ሐጽናሚ () በመባል ስሟ የሚታወቀው ፍሎሬንስ ናይቲንጌል ከ፴፰ ሐጽናሚያን ጋር ወደ ክራይሚያ ጦርነት ዘመቱ። ፲፰፻፸፩ ዓ.ም - ከጨሊዛ () የተሠራ ክር በመጠቀም ቶማስ አልቫ ኤዲሰን የመጀመሪያውን የጾፓስ () መብራት ብልቃጥ ሞከረ። ይኼውም መብራት ከመቃጠሉ በፊት ለ ፲፫ ሰዐት ተኩል አበራ። ፲፱፻፶፯ ዓ/ም - የሮማ ኦሊምፒክ የማራቶን ድል አድራጊው አበበ ቢቂላበቶክዮ ውድድር የራሱን የኦሊምፒክ ክብረ ወሰን በመስበር በ2 ሰዓት 12 ደቂቃ 11.2 ሰከንድ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ድልን ተቀዳጀ። ከዚህ ድል ከሰላሳ ስድስት ቀናት በፊት ትርፍ አንጀቱን በቀዶ ሕክምና አስወግዶ ስለነበረ፣ ድሉን ለሁለተኛ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሳያገግም በአዲስ ክብረ ወሰን ማሸነፉ በማራቶን ውድድር እስካሁን ድረስ አቻ የለሽ ጀግና አድርጎ አስመስክሮለታል። ፲፱፻፹፩ዓ.ም - የቀድሞው የፊሊፒንስ ፕሬዚደንት ፈርዲናንድ ማርቆስና ሚስታቸው ኢሜልዳ ማርቆስ በማጭበርበር ወንጀል ኒው ዮርክ ተከሰሱ። ፲፰፻፳፮ ዓ.ም. - ዳይናማይትን የፈጠረ፤ ፖካርሲ () ፤ መሐንዲስ እና የጦር መሣሪያ ሠሪ የነበረው እንዲሁም የኖቤል ሽልማትን የመሠረተው የስዊድን ተወላጅ አልፍረድ በርንሃርድ ኖቤልበዚህ ዕለት ተወለደ። ፲፰፻፺፰ ዓ/ም - የጋናው የመጀመሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ዶክቶር ክዋሜ ንክሩማ በዚህ ዕለት ተወለዱ። ዕለተ ሞት ፲፯፻፺፰ ዓ.ም. - ታዋቂው የብሪታንያ የባህር ኃይል አበጋዝ ሆሬሽዮ ኔልሰንበዚህ ዕለት አረፈ። ዋቢ መጻሕፍትና ማስረጃ ምንጮች
13615
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8D%8B%E1%8A%95%E1%89%B3%E1%88%81%E1%8A%95
ትግስት ፋንታሁን
ትግስት ፋንታሁን የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር ምን ተገኘ(ጊዜ አጣህ) እወድሻለሁ በለኝ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ እርጂኝ አብሮ አደጌ(ከአበባ ደሳለኝ ጋር) የቅርብ እሩቅ ምን ቀረኝ የኢትዮጵያ ዘፋኞች
13245
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%9B%E1%88%B3%E1%8B%8A
አድማሳዊ
አድማሳዊ መስመር የምንለው ያለምንም ኩርባ ወደ ጎን ለጥ ብሎ የተዘረጋን መስመር ነው። በሌላ አነጋገር ዓቀበት ወይንም ቁልቁለት የሌለው መስመር ነው።
17000
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%89%20%E1%8A%A5%E1%88%B8%E1%89%B4
በኃይሉ እሸቴ
በኃይሉ እሸቴ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ እና የዜማና ግጥም ደራሲ ነው። የህይወት ታሪክ በኃይሉ እሸቴ በ፲፱፻፭፯ ዓ.ም. በፖሊስ ሠራዊት ሙዚቃ ክፍል አገልግሎቱን የጀመረ ሲሆን ከድምፃዊነት ችሎታው በላይ ጠቃሚ መልዕክት ያዘሉ ግጥሞች ከነዜማቸው በመድረስ ተደናቂ ነው። የሥራዎች ዝርዝር በኃይሉ እስካሁን ካቀረባቸው ዜማዎች «ኮሳሳ ጎጆዬ» ና «የጥቁር ድምፅ» የተባሉት ዘፈኖች በሕዝብ ዘንድ የተወደዱ ናቸው። «የኪዎስኳ እመቤት» የተባለችው በራሱ የተደረሰቸው ዜማ የበለጠ ዝና አስገኝታለች። የኢትዮጵያ ዘፋኞች
41305
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%89%E1%8C%8B%E1%88%8D-%E1%8B%9B%E1%8C%88-%E1%88%B2
ሉጋል-ዛገ-ሲ
ሉጋል-ዛገ-ሲ ከ2107 እስከ 2077 ዓክልበ. ግድም (ኡልትራ አጭር አቆጣጠር) በሱመር የኡማ ከተማ-አገር ንጉሥ ነበረ። ከአካድ መንግሥት በፊት መጨረሻውኛው ሱመራዊ ገዢ ነበር። ኡሩክን ከያዘ በኋላ ዋና ከተማውን አድርጎት «የኡሩክ ንጉሥ» የሚለውን ስያሜ እንደ ማዕረጉ ወሰደ። በዘመኑ ላይ ሌሎቹን የሱመር ከተሞች ይዞ በመጨረሻ መላውን ሱመር በኡሩክ መንግሥት ሥር ሆነ። በ2095 ዓክልበ. ግድም ሉጋል-ዛገ-ሲ የኡማ ታሪካዊ ጠላት የሆነውን ከተማ ላጋሽን ንጉሡንም ኡሩካጊናን ድል አደረገ። ከዚህ በላይ ኡርንና ላርሳን ወደ ግዛቱ ጨመረ። በ2085 ዓክልበ. ግድም የኪሽ ገዥና የሱመር ላዕላይ ንጉሥ የሆነውን ኡር-ዛባባን ገልብጦ ኪሽንና ኒፑርን ያዘ፣ ከዚህም ጋር የሱመርን ላዕላይነት አገኘው። በአንድ ሰነድ የሉጋል-ዛገሢ ግዛት «ከላይኛው ባህር ጀምሮ እስከ ታችኛው ባህር ድረስ» ተዘረጋ። ይህ ማለት ከሜዲቴራኔያን እስከ ፋርስ ወሽመት ድረስ ይሆናል በማለት የዛሬው ሊቃውንት ቢያስቡም፣ ከዚሁ መፎከር ባሻገር በሜድትራኔአን አካባቢ ብዙ ተጽእኖ በውኑ እንዳልነበረው ይገንዘባሉ። በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ የኪሽ መንግሥት ከተሸነፈ በኋላ፣ የሱመር ላዕላይነት ወደ ኡሩክ ተዛውሮ ሉጋል-ዛገ-ሲ ለ25 አመታት እንደ ነገሠ ይላል። ከእርሱ በኋላ ግን ላዕላይነቱ ለአካድ ንጉሥ ሳርጎን ተዛወረ። አሁን ከዘመኑ ከተቀረጹት ሰነዶች ብዛት የተነሣ ዘመኑ በኡማ ለ30 ዓመታት እንደ ቆየ ለማለት እንችላለን። በ2077 ዓክልበ. ግድም 'ታላቁ ሳርጎን' የኡሩክን ግድግዳ ሰብሮ ሉጋል-ዛገ-ሲን ገለበጠው፣ ሉጋል-ዛገ-ሲም በአንገት ብረትና ሰንሰለት እስከ ኒፑር መቅደስ ድረስ ተመራ። የሱመር ነገሥታት
18406
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3%20%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%89%A3
የአዲስ አበባ ከንቲባ
ከንቲባ፦ ላንተ ይግባ፤ ማዕረጉ ከሊጋባ በታች የሆነ ዋና የራስ ከተማ ሹም፤ ዳኛ፤ገዥ፤ የከተማው ቀረጥና የዳኝነቱ ገንዘብ አንተ ዘንድ ይግባ (ይባእ ኀቤከ) ማለት ነው። ይህ ስም ጥንት ለባላባቶች፣ ለታላላቆችና አገረ ገዦች ስለተሰጠ እስከ ዛሬ ድረስ የሀሳብ ባላባት ከንቲባ ይባላል። (ደስታ ተክለወልድ ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት፡ ፷፪) በአዲስ አበባ ከተማ ከ፲፱፻፩ እስከ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም ድረስ ፳፰ ከንቲባዎች መፈራረቃቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። እነዚህም፦ አዲስ አበባ
31369
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8A%E1%8B%AB%E1%8A%A9%20%E1%89%B6%E1%88%8D%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8A%AD
ፊያኩ ቶልግራክ
ፊያኩ ቶልግራክ በአይርላንድ አፈታሪክ የነበረ ሰው ሲሆን ምናልባት የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ከመካከለኛ ዘመን በሆኑት ምንጮች ዘንድ፣ ፍያካ ንጉሡን አርት ማክ ሉግዳክ ገደለው፣ በኋላም በተከታዩ አይሊል ፊን ዘመን ደግሞ (566-557 ዓክልበ. ግ. በድሮ አቆጣጠር)፣ ፍያካ በአይርጌትማር ወገን ላይ ውግያ ሲያደርግ ተገደለ፤ እንጂ ከፍተኛ ንጉሥ ከቶ አልሆነም። በአንዳንድ ምንጭ ዘንድ በተለይ በ17ኛው ክፍለ ዘመን በወጡት ታሪኮች ዘንድ ግን፣ ፍያካ እራሱ ከአርት ማክ ሉግዳክ ቀጥሎና ከአይሊል ፊን በፊት ለ8 (ወይም 7 ወይም 10) ዓመታት ከፍተኛ ንጉሥነቱን ያዘ፣ ከዚያ አይሊል ፊን ገደለው። የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
2197
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%88%83%E1%89%AC%20%E1%8A%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8D%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%AA%E1%8B%9E%E1%8A%93
ሞሃቬ ካውንቲ፥ አሪዞና
ሞሃቬ ካውንቲ፥ አሪዞና
14545
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%8A%95%E1%8C%83%20%E1%88%AB%E1%88%B1%20%E1%88%98%E1%89%B6%20%E1%88%AB%E1%88%B1%20%E1%8B%AD%E1%8C%AE%E1%88%80%E1%88%8D
ጠበንጃ ራሱ መቶ ራሱ ይጮሀል
ጠበንጃ ራሱ መቶ ራሱ ይጮሀል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጠበንጃ ራሱ መቶ ራሱ ይጮሀል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጅራፍር እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል ከሚለው ጋር ይሄዳል መደብ : ተረትና ምሳሌ
47938
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%8B%9D%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%AD%E1%8D%A3%20%E1%88%B5%E1%88%9C%E1%8A%95%20%E1%8B%B3%E1%8A%AE%E1%89%B3
ብዝማርክ፣ ስሜን ዳኮታ
ብዝማርክ (እንግሊዝኛ፦ ) የስሜን ዳኮታ ክፍላገር አሜሪካ ከተማ ነው። በ1864 ዓ.ም. አካባቢ ተመሠረተ። የአሜሪካ ከተሞች
20402
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8C%88%E1%88%A9%20%E1%8B%AD%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%A9
እንዳገሩ ይናገሩ
እንዳገሩ ይናገሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
49933
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%9B%E1%8A%92%E1%8B%AB
አዛኒያ
አዛኒያ (ግሪክኛ፦ ) በታሪካዊ ምንጮች ውስጥ በምሥራቅ-ደቡባዊ አፍሪካ የተገኘ አገር ነበር። በሮሜ መንግሥት ዘመንና ምናልባት ከዚያም በፊት፣ ከሶማሊያና ኬንያ ጀምሮ እስከ ታንዛኒያ ድረስ ያለው የሕንድ ውቅያኖስ ዳርቻ አገር ሁሉ «አዛኒያ» ተብሎ ነበር። የባንቱ ፍልሰት እዚያ ከደረሰ በፊት በተለይ የኩሻዊ ቋንቋ ተናጋሪዎች ይገኙበት ነበር። «የቀይ ባሕር ጉዞ መዝገብ» በ50 ዓም ግድም በግሪክ ተጽፎ ስለ አዛኒያ ይገልጻል። ከአፍሪቃ ቀንድ እስከ ራፕታ ወደብ ድረስ (በአሁን ታንዛኒያ) ይዘርጋል፤ ይህም ራፕታ የአዛኒያ ደቡባዊ ጫፍና መርካቶ ይባላል። የዝሆን ጥርስና የኤሊ ቅርፊት በራፕታ ወደብ በንግድ እንደ ተገኙ ይላል። በዚህም ጽሑፍ ዘንድ የአዛኒያ ባህር ዳር እስከ አሁኑ ሞዛምቢክ ድረስ ለሒምያር (የመን) ንጉሥ ካሪብ ኢል ተገዥ ነበር። ትልቁ ፕሊኒ እንደ ጻፈ፣ «የአዛኒያ ባሕር» ከአዱሊስ መርካቶ (በአሁኑ ኤርትራ) ጀምሮ፤ ከዚያም የአፍሪካ ቀንድን ዞሮ ወደ ደቡብ ይገኝ ነበር። ከፕሊኒ በኋላ ክላውዲዎስ ቶለሚ (150 ዓም ግድም) እና ኮስማስ ኢንዲኮፕሌውስቴስ (550 ዓም) ደግሞ ጠቅሰውታል።.ኮስማስ እንዳለ በዘመኑ ለአክሱም መንግሥት ተገዥ ነበር፤ ጥጃ በወርቅ እዚያ ይገዛል ይላል። በ250 ዓም አካባቢ በተጻፉ ቻይንኛ ሰነዶች አቅራቢያው /ዜሳን/ () ተባለ። የባንቱ ፍልሰቶች ከ950 ዓም ያህል ደረሱ። ከዚህ በኋላ የባሕር ዳር አገር በአረቦች «ዘንጅ» ይባል ነበር፤ ይህም ስያሜ አሁን በዛንዚባርና በ«ታንዛኒያ» መጠሪያዎች ይታያል። ከዚህ በላይ ባለፈው ክፍለ ዘመን አንዳንድ ወገኖች በደቡብ ሱዳን፣ ደቡብ አፍሪካና ሶማሊያ «አዛኒያ» የሚለውን ስም ወድደውት ለራሳቸው በድረውታል። ደግሞ ይዩ ተዋቢ መጻሕፍትና የውጭ መያያዦች የአፍሪካ ታሪክ
20821
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B1%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A8%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%88%9D%20%E1%88%86%E1%8B%B1
ዘመድ በዘመዱ አይጨክንም ሆዱ
ዘመድ በዘመዱ አይጨክንም ሆዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘመድ በዘመዱ አይጨክንም ሆዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
18438
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8A%91%E1%88%AD%E1%89%B3-%E1%8A%A0%E1%8D%92%E1%88%8D-%E1%8A%A4%E1%8A%A9%E1%88%AD
ኒኑርታ-አፒል-ኤኩር
ኒኑርታ-አፒል-ኤኩር ከ1198 ዓክልበ. እስከ 1186 ዓክልበ. ድረስ የአሦር ንጉስ ነበረ። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ግን ስለ ዘመኑ መጠን ይለያያሉ፤ አንዳንድ እንደሚለው ለ13 ዓመት ሳይሆን ለ3 አመት ብቻ ነገሠ። ባለፈው ቅርብ ጊዜ ግን ለዚሁ ዘመን ተጨማሪ የአመት ስሞች ለሥነ ቅርስ ስለ ተገኙ፣ 13 ዓመት ትክክለኛ እንደ ሆነ ታውቋል። ዝርዝሩ ስለእርሱ «የኢላ-ሐዳ ልጅ፤ የ1 ኤሪባ-አዳድ ተወላጅ፣ ወደ ካርዱንያሽ ሄደ፤ ከካርዱንያሽም ወጥቶ ዙፋኑን ቀማ» ይላል። አባቱ ኢላ-ሐዳ በ3 አሹር-ኒራሪ ዘመን የሓኒጋልባት (ሚታኒ) አገረ ገዥ ሆኖ ነበር። ዙፋኑን የቀማው ከኤንሊል-ኩዱሪ-ኡጹር ሲሆን በካሳውያን እርዳታ እንደ ተደረገ ይመስላል። በአንድ ጽላት ዘንድ፣ የካርዱንያሽ (ባቢሎን) ንጉሥ መሊ-ሺፓክ ለኒኑርታ-አፒል-ኤኩር የፈረስ ቡድኖችና ምንጣፎች እንደ ስጦታ ላከው። በኒኑርታ-አፒል-ኤኩር ዘመን ደግሞ (በ1195 ዓክልበ. ገደማ)፣ አንድ የምድር መንቀጥቀጥ በአሹር ከተማ የነበረውን አረመኔ ቤተ መቅደስን በሙሉ አጠፋው። ከርሱ ዘመን በኋላ፣ ልጁ 1 አሹር-ዳን የአሦር ንጉሥ ሆነ። የአሦር ነገሥታት
44753
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%88%8A%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%89%B3%E1%8B%B5
ክለብ ሊበርታድ
ክለብ ሊበርታድ በአሱንሲዮን፣ ፓራጓይ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። የፓራጓይ እግር ኳስ ክለቦች
14876
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%89%A3%20%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%88%9E%E1%89%B7%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%8B%9A%E1%8B%AB%20%E1%8B%88%E1%8B%B2%E1%8B%AB%20%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B7%E1%8A%95
ለሴት ልጅ እስከአርባ ቀን ሞቷን ከዚያ ወዲያ ሀብቷን
ለሴት ልጅ እስከአርባ ቀን ሞቷን ከዚያ ወዲያ ሀብቷን የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
15179
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8D%88%E1%88%AA%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%89%83%E1%88%8D%20%E1%8D%8D%E1%88%AD%E1%8D%8B%E1%88%AA
ለፈሪ ይበቃል ፍርፋሪ
ለፈሪ ይበቃል ፍርፋሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
21661
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%88%8B%E1%89%A0%E1%8C%A0%20%E1%8B%AB%E1%88%AB%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%88%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%8B%9B%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%20%E1%8B%88%E1%8D%8D%E1%8C%AE
ያልተገላበጠ ያራል ያለ ይበዛል አለ ወፍጮ
ያልተገላበጠ ያራል ያለ ይበዛል አለ ወፍጮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተገላበጠ ያራል ያለ ይበዛል አለ ወፍጮ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48244
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%84%E1%8A%96%E1%8A%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%BA%E1%8C%A5%E1%88%8B
ሄኖክ የሺጥላ
ሄኖክ የሺጥላ የፌስቡክ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተንታኝና ጸሀፊ ነዉ። የኢትዮጵያ ሰዎች
40739
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20August
1 August
በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) ምንጊዜም ሐምሌ 25 ቀን ማለት ነው። ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል። የፈረንጅ ቀኖች
37993
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%88%AB%20%E1%8A%A4%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%88%AB%20%E1%8A%A4%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%88%AB
ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ
ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ የኤርትራ ብሔራዊ መዝሙር ነው። በዓል ደማ እንዳልቀሰ ተደምሲሱ መስዋእታ ብሓርነት ተደቢሱ መዋእል ነኺሳ አብ ዕላማ ትእምርቲ ጽንዓት ኮይኑ ስማ ኤርትራ ዛሓበን ውጹዓት አመስኪራ ሓቂ ከምትዕወት ኤርትራ ኤርትራ አብ ዓለም ጨቢጣቶ ግቡእ ክብራ ናጽነት ዘምጽኦ ልዑል ኒሕ ንህንጻ ንልምዓት ክንሰርሕ ስልጣኔ ከነልብሳ ግርማ ሕድሪ'ለና ግምጃ ክንስልማ ኤርትራ ኤርትራ አብ ዓለም ጨቢጣቶ ግቡእ ክብራ*፪
46353
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8D%93%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%9B%E1%8A%95
ስፓይደርማን
ስፓይደርማን (እንግሊዝኛ: ) የማርቨል ኮሚክስ ሱፐር-ሂሮ ባለታሪክ ነው። በስታን ሊ እና በስቲቭ ዲትኮ በአሜዚንግ ፋንታሲ ላይ ተፈጥሯል። በማርቭል ኮሚክስ ለሚታተሙ ይህ መፅሀፍ በነሀሴ 1955 በ15ተኛው መፅሀፍ ዋና ገፀባህሪ ተደርጎ በየወሩ እየተሰራበት ያለድንቅ ገፀባህርይ ነው። ስፓይደርማን በፊልሞች የ1970ው ስፓይደርማን ፊልም በኮሎምቢያ ምስሎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን ኢ. ደብሊው ስዋክ ሀመር ዳይሬክት ተደርጎ ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው። ኒኮላስ ሀመንድ ጄፍ ዶነል ሊዛ ኤልባቸር እና ሌሎች ተውነውበታል። የፊልሙን ፖስተር ለማየት እዚህ ይጫኑ። ስፓይደርማን ስትሪክስ ባክ በግንቦት 1 1971 ለእይታ የቀረበ ፊልም ነው። ኒኮላስ ሀመንድ ቺፕ ፊልድስ ሚካኤል ፓታኪ ሌሎችም ስፓይደርማን: ዘድራጎንስ ቻሌንጅ ሳም ራኢሚ ሲሪየስ የማርክ ዌብ ፊልሞች የማርቭል ፊልሞች ካፒቴን አሜሪካ: ሲቪል ዋር ስፓይደር ማን: ሆም ከሚንግ አቬንጀርስ: ኢንፊኒቲ ዋር አቬንጀርስ: ኢንድ ጌም ስፓይደር ማን: ፋር ፍሮም ሆም ስፓይደር ማን: ኖ ዌይ ሆም የቴሌቪዥን ትርዒት ተከታታይ ፊልሞች የአሜሪካ ፊልሞች
13335
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%8A%91%E1%8A%A4%E1%88%8D%20%E1%8A%AB%E1%8A%95%E1%89%B5
አማኑኤል ካንት
አማኑኤል ካንት ከ የነበረ ጀርመናዊ ፈላስፋ ሲሆን በምስራቃዊ ፕሩሲያ፣ ኮይንበርግ ከተማ ተወልዶ፣ ከዕለተ ውልደቱ እስከ እለት ሞቱ ከኮይንበርግ 50 ማልይ በላይ ሳይሄድ በዛች በትወሰነች ከተማ ኑሮውን መርቷል። ካንት በርግጥ ውጫዊ ህይወቱ ብዙ ለውጥ ያልታየበት ቢሆንም፣ በአስትሳሰብ ግን የዘመኑን ፍልስፍና ከስር-መሰረቱ ቀይሯል። "ቀኝ" እና "ግራ" በኅዋ ውስጥ እንዴት ሊለዩ ይችላሉ'' የሚለውን ጽሁፍ በ1770 ለዶክትሬቱ መመረቂያ ካቀረበ ጀምሮ ለዘመናዊ ፍልስፍና ያለመታከት ብዙ ጽሁፎችን አቅርቧል። በነዚህ ጽሁፎች ውስጥ የካንት መሪ ሃሳብ "ማንኛውም የሰው ልጅ እውቀት ከበስተጀርባው የሰው ልጅን አእምሮ በተነሳሽ () ተሳታፊነት ያጠይቃል" የሚል ሲሆን፣ በርግጥ ይህ አስተሳሰብ ቀላል መስሎ ቢታይም ውስጡ ግን ብዙ ከባድና የተወሳሰቡ ጽንሰ ሃሳቦችን በመያዙ ከሱ በኋላ ለተነሱ ፈላስፋወች የሃሳብ ውቅያኖስ በመሆን እስካሁን ዘመን ድረስ በሱ ስራ ላይ ጥናት ይካሄዳል። ትችት በአምክንዮ ላይ በ1781 እና በ1787 ባሳተመው የንጹህ አምክንዮ ትችት (ጀርመንኛ፡ ) መጽሃፉ ላይ፣ የሂሳብ፣ ሳይንስ እና ስነ ውን እውነታወችን ለመገንዘብ የሚያስፈልጉን ቅድመ ነገሮች ምንድን ናቸው? የሚለውን ጥያቄ ባማንሳት የተሟላ መልስ ለመስጠት ሞክሯል። ካንት የሰውን ልጅ ግንዛቤ በሁለት ከፍሏል፣ እነሱም ቀዳሚ (ማለት ከተሞክሮ ውጭ የሚታወቅ እውነት እና ተከታይ(ፍልስፍና) (ማለት ከተሞክሮ በኋላ የሚገኝ እውቀት ናቸው። ነገር ግን ካንት ከሁሉ ሁሉ ትኩርት የሚስቡና በርግጥም በጣም ጠቃሚ ዕውቀት ናቸው ያላቸው ተከታይ(ፍልስፍና) ቀዳማዊ ግንዛቤ ናቸው ያላቸውን ነው። እነዚህም እውነታወችን ለመገንዝብ በርግጥ የሰው አዕምሮ በምን አይነት ሁኔት እንዳለ እራሱን ማወቅ ይኖርበታል ይላል ካንት። ከዚህ በመነሳት በሂሳብም ሆነ በሳይንስም ሆነ በለት ተለት ህይወታችን ውስጥ ቁስ አካሎች በኅዋ እና ጊዜ ውስጥ ተንጣለው እንድሆኑ አድርገን የምንገነዘብበት ምክንያት አእምሯችን እራሱ ጊዜንና ኅዋን በማፍለቅ ቁስ አካላትን በዚህ እራሱ ባፈለቀው ሁለት ጽንሰ ሃሳቦች ስለሚደረድራቸው ነው ይላል። በሳይንስም በኩል ማናቸውንም ተመክሮ በ መንስዔ እና ክትለት () ሰንሰለት አያይዞ የሚያስገነዝበን አዕምሯችን ነው። ግን እነዚህ አይነት መሪ ሃሳቦች የሚሰሩት ለምናውቀው የተሞክሮው አለም እንጂ ሥነ መልኮት እና ሥነ ውን () በሚያጠኑት ከተሞክሮ ውጭ ለሆነው ለሌላው አለም አይሰራም። ግብረ ገብ <<ካንት>> ከዚህ በተጨማሪ የግብረ ገብ ፈላስፋ ነበረ። ስለሆነም በ1785 (ጀርመን፡ ) የግብረገብ መሰረት ሥነ ውን የሚለውን መጽሃፉን ለህትመት አቅርቧል። .በዚህ ትንተናው ለሁሉም የሰው ልጅ የሚሰራ ብሎ ያመነበትን ዓለም አቀፍ ግብረገብ አበርክቷል። እኒህን የግብረገብ ህጎች የሁልጊዜ ግዴታ በማለት ተንትኗል። ይህ የሁልጊዜ ግዴታ ሲብራራ እንዲህ ይላል፡ አንድ ነገር ስትፈጽም (ስታደርግ) ያ ያደረከው ስራ ዓለም አቀፋዊ ህግ እንዲሆን በመፍቀድ ይሁን ይላል። ለምሳሌ፡ ዛሬ ብትሰርቅ፣ መስረቅ ላንድ ጊዜ ብቻ የተፈቀደ ሳይሆን ለሁሉል ብሁሉም እንዲፈቀድ ፈቃድህ ይሁን፣ አለበለዚያ አትስረቅ ማለት ነው። ወይም ደግሞ እውነት ለመናገር ከወሰንክ፣ ላንድ ጊዜ ብቻና ላንተ ብቻ ሳይሆን ለሁሉ ሰው በሁሉ ቦታ እውነት እንዲናገሩ ፈቃድህ ነው ማለት ነው። በሌላ ቋንቋ፣ ላንተ ብቻ ሳይሆን ለሁሉ ሰው፣ በሁሉ ጊዜ ፣ በሁሉ ቦታ እንዲደረግ የምትፈቅደውን ነገር ብቻ አድርግ። ካንተ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው የእግዚአብሄርን መኖር፣ የነጻነትን መኖር፣ እና ዘላለማዊ ኑሮን እንደመነሻ በመውሰድ ነበር። በቀሪው ዘመኑ በቀሪው ዘመኑ፣ <<ካንት>>፣ ሳይንስና አርትን በማዋሃድ በአንድ አይን ሊመለከታቸው በቃ። (ጀርመን፡ ) . ከዚያም ስለ ሃይማንቶ በ1793 ጽሁፍ አቅርቧል (ጀርመን፡ ))። ቀጥሎም <<መማር>> ማለት ምን ማለት ነው ለሚውለው ጥያቄ (ጀርመን፡ ?" መልስ ሲስጥ በስተመጨረሻ በ1795 አለም አቀፍ ትብብር በሁሉ አለም እንዲኖር ተማጽኗል (ጀርመን፡ ) )። የጀርመን ሰዎች
21223
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8C%BD%E1%8D%8D%20%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%89%B0%E1%88%AB%20%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8D%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%8C%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%9E%E1%88%AB
የማይጽፍ ደብተራ ክንፍ የሌለው አሞራ
የማይጽፍ ደብተራ ክንፍ የሌለው አሞራ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይጽፍ ደብተራ ክንፍ የሌለው አሞራ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22013
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%89%86%E1%8A%95%20%E1%88%B2%E1%8C%A0%E1%8C%8D%E1%89%A5%20%E1%89%A0%E1%8C%A7%E1%8D%8D%20%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%8A%95%20%E1%88%B2%E1%89%A6%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%88%B3%E1%88%8D
ዲያቆን ሲጠግብ በጧፍ ይማታል ወይፈን ሲቦርቅ ድንበር ያፈርሳል
ዲያቆን ሲጠግብ በጧፍ ይማታል ወይፈን ሲቦርቅ ድንበር ያፈርሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዲያቆን ሲጠግብ በጧፍ ይማታል ወይፈን ሲቦርቅ ድንበር ያፈርሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
17365
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B%20%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%8A%AD%E1%88%85%E1%8B%B0%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%8A%90%E1%88%9D%E1%8A%93%E1%88%8D
ተስፋ ያድናል ክህደት ያመነምናል
ተስፋ ያድናል ክህደት ያመነምናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተስፋ ማድረግ ጥሩ ነው ተረትና ምሳሌ
48073
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%AD%E1%8B%9D%20%E1%88%90%E1%88%A8%E1%8C%8D
መርዝ ሐረግ
መርዝ ሐረግ (፤ እንግሊዝኛ፦ ) በምሥራቅ ካናዳና በአሜሪካ አገራት፣ እንዲሁም በጃፓን፣ ምሥራቅ ቻይናና ሩስያ በፓሲፊክ ውቅያኖስ አጠገብ፣ በብዛት የሚበቅል የዱር ዕጅግ አስቸጋሪ አረም ነው። ይህ ዝርያ ምንም ጥቅም የለውም። ቅጠሎቹ በመርዛም ዘይት ተሸፍነዋል፣ ይህም ዘይት በአብዛኛው ሰዎች ቆዳ ላይ ሃይለኛ እከክና ሽፍታ ያደርጋል። የሚታወቀው በሦስት ቅጠሊቶቹ አብረው በራሳቸው አገዳ ላይ ነው። እሾሕ የለውም። በመፀው ወራት ቅጠሎቹ ቀይ ይሆናሉ። ልጆች በተለይ የአረሙን መታወቂያ ባለማወቃቸው ወደ ዱር ሔደው ሲመለሱ በሽፍታ ይሸፈናሉ። ሽፍታው በጥቂት ሰአት ውስጥ በሳሙናና በውሃ ካልታጠበ፣ ፈሳሽ ቁስል ሊሆን ይችላል። የቁስሉ ፈሳሽ ግን እከኩን አያስፋፋም። ብዙ ደቂቃ ሳያልፍ በደንብ ቢታጠብ ቁስል አይሆንም። ያም ሆነ ይህ ቁስሉ በጣም መጥፎ ቢሆንም በሁለት ሳምንት ያህል ይድናል። ስሜን አሜሪካ
40734
https://am.wikipedia.org/wiki/30%20July
30 July
በጎርጎርያን ካሌንዳር የቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) ምንጊዜም ሐምሌ 23 ቀን ማለት ነው። ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል። የፈረንጅ ቀኖች
13726
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AC%E1%8A%95%20%E1%88%B5%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%88%9D%E1%88%81%20%281%29%282%29
አሬን ስበላ ከረምሁ (1)(2)
አሬን ስበላ ከረምሁ አለቃ የሚኖሩበት አካባቢ ድርቅ ጠንቶ ሁሉም ስደት ገባ።አለቃም ሲጓዙ ውለው ጥሩ አካባቢ ይደርሱና የግዜር መንገደኛ ነኝ ብለው አንዷን ባልቴት ለምነው ሊያድሩ ይፈቀድላቸዋል። ሌሊት ላይ ከመደባቸው ይነሱና ባልቴቱዋ ምኝታ ጋ ሄደው አይነ ምድራቸውን ተወጥተው ምኝታቸው ተመልሰው ባልቴቱዋን መጣራት ይጀምራሉ። ሴትየዋም «ምነው? ምን ሆኑ?» ስትላቸው ቤቱ አይነምድር አይነምድር ይሸታል እና መተኛት አቃተኝ ይላሉ። ሴትየዋም ኩራዟን ትለኩስና ፍለጋ ይጀመራል። አለቃም ተነስተው ወደ ባልቴቲቱ ምኝታ አካባቢ ሄደው እዚህ ነው እዚህ ነው ብለው ይጮሃሉ። «ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ እንዴት ቤት ውስጥ ትጸዳጃለሽ ባይሆን እኔ አለሁ አይደል እንውጣ አትይኝም» ብለው ድምፃቸውን የበለጠ ከፍ ያደርጋሉ። ሴትየዋም ጎረቤት እንዳይሰማባት ብላ አለቃን ትለምናቸዋለች። ከዚያም ትንሽ አጉረምርመው አክርሚኝ ይላሉ። በዚህ ተስማምተው፤ አለቃም ከርመው ያ የድርቅ ወቅት ያልፍና ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የሚያውቃቸው ሰው አግኝቷቸው «እንዴት ከረሙ?» ይላቸዋል።አለቃም «አሬን ስበላ ከረምኩ» ብለው መለሱ አሉ። አሬን ስበላ ከረምሁ አለቃ ገ /ሀና ከጎንደር አዱ ገነት አፄ ምኒልክ መናገሻ ለደጅ ጥናት ሰንቀው በወረሀው ፆም አካባቢ ይጓዛሉ። ጥኌት ወደ ቤተ መንግስት የወጡ ማታ ወደ ማደሪያቸው እየተመላለሱ የወረሀውን ፆም ጨርሰው ፍስክ ሲገባ ወደ ጠጅ ቤቶች ጎራ እያሉ መልከስከስ ይጀምራሉ። የያዙት ደረቅ ስንቅ አልቆ ወደ ማርትሬዛቸው ምንዘራ ጀምረዋል። ወርሀ ግንቦት ገብቶ ክረምቱ ሊጀምር ሲል ውሳኔ ላይ መድረስ ነበረባቸው --ደጅ ጥናቱን ትተው ወደ ጎንደር ማቅናት ወይም እየተሟጠጠች ያለችውን ኪሳቸውን የሚያደልቡበት መንገድ መፈለግና ክረምቱን አራዳ ማሳለፍ፤ ደጅ ጥናቱንም መቀጠል። ታዲያ አንዷን የጠጅ ኮማሪት መሳም ከጀመሩ ቀኖች ተቆጥረዋል። አንድ ምሽት ግን ተንኮል አዘጋጅተው ኖሮ እሆን ብለው እዳሪያቸውን ሳይወጡ አብረው ይተኛሉ። ከሥራ በኌላ (ከመሳሳም በኌላ) እንቅልፍ መጥቶ የምኝታ ጓደኛቸውን እየረፈረፈ ሳለ፤ አለቃ ቀ .. ሰ . ስ ብለው ከጠፍር አልጋው እራቅ ብለው ይኮሱና ይዘውት ወደ አልጋው ቀ --ሰ --ስ ብለው ይጋደማሉ። ከዚያ የምኝታ ጓደኛቸውን (የጠጅ ቤቱን) ባለቤት መቀመጫ አካባቢ አብሰው የቀረውን ባካባቢው ያልከሰክሱታል። ሊቆዩ አስበው ሽታው ስላስቸገራቸው ሴትዮዋን መቀስቀስ ይገባሉ። ምነው ብለው ሲነቁ ሽታው እያድቀሰቀሰ የሚያመራው ወደሳቸው ጉያ መሆኑን የተገነዘቡ ኮማሪት። አለቃን። ስለፈጠረዎ በማሪያም ይዠወታለሁ። የሚፈልጉትን ሁሉ አደርጋለሁ። ከመሀላችን እንዳይወጣ ማለት። ደጅ ጥናቱንም ቢሆን እስከሚሳካልዎ እዚሁ ከኔ ጋር መቆየት ይችላሉ አሏቸው። አለቃም አይዞሽ ምንም ችግር የለም ያለ ነው። አትሰቀቂ ብለው ያረጋጓታል። በዚህ አስባብ አለቃ ወደ ጎንደር ሳይዘልቁ ክረምቱን ያለምንም ችግር ያሳልፋሉ።በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ አካባቢ ደጅ ጠኙ ሁሉ ምኒልክ ግብር ሲገባ እሳቸውም ይገኛሉ። በመገኘታቸው የተገረሙ አፄ ምኒልክም «እንዴ አለቃ እዚህ ምን ስትበላ ከረምህ?» ብለው ሲጠይቋቸው ህ ..ም ብለው «አሬን ስበላ ከረምሁ።» ብለው መመለሳቸውን ሰምቻለሁ። መደብ : የኢትዮጵያ ቀልዶች
48727
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%89%B4%20%E1%8A%A0%E1%8C%8A%E1%88%8B
ሞንቴ አጊላ
ሞንቴ አጊላ በካብሬራ ወረዳ ውስጥ የምትገኘው፣ ከካብሬራ ከተማም 5 ኪሎሜትርየምትርቀው የቺሌ አነስተኛ ከተማ ነው። በቀድሞው ራሞን ሞንቴ አጊላ-ፖልኩራ ባቡር መንገድ በኢንዱስትሪ እውቅና የተሰጠው ቦታ ነው። 6,574 ነዋሪዎችን ያጠቃልላል።{ የውጭ መያያዣዎች የቺሌ ከተሞች
19515
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%8B%A8%E1%88%9E%E1%89%B0%20%E1%8A%A5%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8D%8D%E1%8B%A8%E1%88%8D%20%E1%88%8D%E1%8C%85%E1%8B%8B%E1%8A%95%20%E1%89%B5%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%88%E1%89%BD
ነብር የሞተ እለት ፍየል ልጅዋን ትድራለች
ነብር የሞተ እለት ፍየል ልጅዋን ትድራለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
38131
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%89%E1%88%83%E1%8A%95
ዉሃን
ዉሃን (ቻይንኛ፦ ) የቻይና ከተማ ነው። የከተማው ግድግዶች የተሠሩ በ215 ዓ.ም. ነበር። የቻይና ከተሞች
21187
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8D%20%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%88%88%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%85%20%E1%8A%A0%E1%89%B5%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%88%AD
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20770
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%89%A0%E1%88%88%E1%8B%98%E1%89%A5%E1%89%B3%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%8A%90%E1%89%85%E1%88%8B%E1%88%8D
ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል
ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
38308
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8C%8A%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%AD
ኤጊያን ባህር
ኤጊያን ባህር የሜዲትራንያን ባህር አካል ነው። የውሃ አካል
47412
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%8B%B5%E1%8B%99
ላው ድዙ
ላው ድዙ በ6ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ያህል የቻይና ፈላስፋ ነበር። የዳዊስም መሥራችና የእምነት ጽሑፉ የዳው ዴ ጂንግ («የምግባር መንገድ ጽሑፍ») ደራሲ ነበር። በኋላ (ከ2ኛ ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ጀምሮ) በዳዊስም ውስጥ እንደ አንድ አምላክ ተቆጥሯል። ልክ መቼ እንደ ኖረ በእርግጥ ባይታወቅም በኮንግ-ፉጸ ዘመን ያሕል (6ኛው ክፍለ ዘመን ክክርስቶስ በፊት) እንደ ነበር ይታመናል። (እንዲሁም ይህ በሕንድ አገር የኡዲስም መሥራች ጎታማ ቡዳና የጃይኒስም መስራች ማሃቪራ ዘመን ያሕል ነበር።) በዳዊስቶች ዘንድ፣ ላው ድዙ እና ኮንግ-ፉጸ አንዴ ተገኛኑ። ላው ድዙ የመዝገብ ጽሑፍ ዘጋቢ እንደ ነበር ይባላል። በአንዳንድ አቆጣጠር በ610 ዓክልበ ግድም ተወለደ፣ መጽሐፉን የጻፈው 540 ዓክልበ. ያሕል ነበር። ቅጂዎች ቢያንስ ከ300 ዓክልበ. ጀምሮ እንደ ተገኙ ከሥነ ቅርስ እርግጥኛ ነው። በፍልስፍና መጽሐፉ ዳው ዴ ቺንግ ከጻፈው በተለይ ታዋቂ የሆነው የዳዊስም «ሦስት ሀብቶች» (ቆጠባ፣ ምሕረት፣ ትሕትና) ናቸው። ከላው ድዙም አስቀድሞ ለእስራኤል ነቢይ ሚክያስ (700 ዓክልበ. ግድም) በትንቢተ ሚክያስ 6:8 በጣም ተመሳሣሳይ መልዕክት ተሰጠ፤ በዚያ መሠረት በእግዚአብሔር ሕግ ውስጥ ሦስቱ አስፈላጊነቶች ፍርድ፣ ምሕረትና ትሕትና ናቸው። የቻይና ሰዎች
15562
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%E1%88%98%E1%8A%AD%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%88%B0%E1%88%9B%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8C%AE%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%88%9B
ሲመክሩት ያልሰማ ሲያጮሉት ይሰማ
ሲመክሩት ያልሰማ ሲያጮሉት ይሰማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከምከረው ምከረው አለዚያ መከራ ይምከረው ከሚባለው አባባል ጋር ይቀራረባል ነገር ግን ይህኛው የጉልበትን መጠቀም ይመክራል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
44812
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%8B%8D%E1%88%9C%E1%88%AB%E1%88%B5
ፓውሜራስ
ፓውሜራስ ስፖርት ማህበር (ፖርቱጊዝኛ፦ ) በሳው ፓውሉ፣ ብራዚል የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ሲሆን በነሐሴ ፳ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም. ፓሌስትራ ኢታሊያ (ፖርቱጊዝኛ፦ ) በሚል ስም ተመሠረተ። የብራዚል እግር ኳስ ክለቦች
50121
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8B%B0%20%E1%88%AE%E1%88%9B%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95%20%E1%8D%AF
ወደ ሮማውያን ፯
ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፯ ሲሆን በ፳፭ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመን ሲኖሩ ቆይተው ክርስትና በተመሠረተበት ወቅት ፣ አይሁዳውያን ክርስቶስ እኛን ነው የመረጠን ለመንግሥቱ እናንተን አይደለም... ሲሊ ሮማውያን ደግሞ እናንተ ሰቀላችሁት እንጂ ምን አረጋቹህለት... እየተባባሉ እርስበርሳቸው ጥል ስለፈጠሩ እነሱን ለማስታረቅ ጻፈው ። የጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮማውያን ምዕራፍ ፯ ቁጥር ፩ - ፲ ቁጥር ፲፩ - ፳ ቁጥር ፳፩ - ፳፭ 24፤እኔ፡ምንኛ፡ጐስቋላ፡ሰው፡ነኝ! ለዚህ፡ሞት፡ከተሰጠ፡ሰውነት፡ማን፡ያድነኛል፧ ትኩረት የሚገባቸው በሮማውያን ፯ ቁጥር ፫ ፣ ፬ ፣ ፳፭ ትኩረት የሚገባቸው መልዕክቶች ናቸው። ብሉይ ኪዳን እንዲመለከቱ ደሞ ሮማውያን ፯ ቁ.፯ ወደ ኦሪት ዘጸ.፳ ቁ.፲፯ ኦሪት ዘዳ.፭ ቁ.፳፩ ይወስደናል ።
49597
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%88%AA%20%E1%8C%83%E1%8B%A8%E1%8B%8B%E1%88%AD%E1%8B%B0%E1%8A%90%E1%8D%91%E1%88%AB%20%E1%8A%AE%E1%89%B4
ሽሪ ጃየዋርደነፑራ ኮቴ
ሽሪ ጃየዋርደነፑራ ኮቴ ወይም ባጭሩ ኮቴ የሽሪ ላንካ ይፋዊ ዋና ከተማ ነው። ኮሎምቦ እስከ 1970 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ መቀመጫ ነበር። በ1970 የመንግሥት አስተዳደር ወደ ጎረቤቱ ከተማ ወደ ኮቴ ቢዛወርም ኮሎምቦ እስካሁን በተግባር 'የንግድ ዋና ከተማ' ይባላል። ስሪ ላንካ የእስያ ከተሞች ዋና ከተሞች
13734
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8C%83%E1%89%B8%E1%8B%8D
በጃቸው
አለቃ በጣም ሴሰኛ መሆናቸው ይነገራል። በአንድ ወቅት አንዲት ወጣት አይተዋት በመውደዳቸው ወላጆችዋን እንደምንም ብለው በማስፈቀድ ያገቧታል። አንሶላ የመጋፈፊያው ጊዜ ሲደርስ አለቃ ወረድ ብለው ስራ ሊጀምሩ ሲሉ እንትናቸው ተኝቶ አልነሳ እምቢ ይላቸዋል። ቢታገሉ ቢታገሉ አልተሳካላቸውም። ስለዚህ ሌላ አማራጭ በመውሰድ ለእጃቸው ተጨማሪ ስራ ሰጥተው ሲያሰሩ ያድራሉ። መከራዋን ስታይ ያደረች ልጅም ጠዋት ለሽንት እንደወጣች በዚያው ጠፍታ ወደ ወላጆችዋ ትሄዳለች። ችግሯን ግን ደፍራ አልነገረቻቸውም። ይሁንና አለቃ ሳያፍሩ ሽማግሌ ሰብስበው ወደ ልጂቱ ቤት ይመጣሉ። ሽምግልናም ይጀመራል። ለምን ትተሻቸው እንደመጣሽ፤ ምን እንደበደሉሽ ንገሪን ትባላለች። እንዴት ደፍራ ትናገር! ተቸገረች። በመጨረሻም ሲያዋክቧት ግራ ገባትና በእጃቸው .....ብላ የሚቀጥለውን መጨረስ ሳትችል ትቀራለች። አለቃም ምን ለማለት እንደፈለገች ይረዱና ወዲያውኑ ለሽማግሌዎች እስቲ እግዜር ያሳያችሁ! ድሮውንስ ላይበጀኝ ነው ያገባኋት በጃቸው የምትለኝ? ብለው ለጊዜው ጉዳቸው ሳይወጣ አሸንፈው ወሰዷት ይባላል። የኢትዮጵያ ቀልዶች
20817
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B1%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%88%9B%20%E1%8A%A5%E1%88%AB%E1%88%B1%20%E1%8C%88%E1%88%9B
ዘመዱን ያማ እራሱ ገማ
ዘመዱን ያማ እራሱ ገማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘመዱን ያማ እራሱ ገማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
11124
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%AE%E1%8A%92%E1%8A%AD%20%E1%89%A6%E1%8A%95%E1%8B%B5
አዮኒክ ቦንድ
አዮኒክ ቦንድ በጥንተ ንጥር ጥናት ውሑድ ሲሠራ ከሁለት ንጥረ ነገሮች አቶም መካከል የሚፈጠረው ማሠርያ ወይም መያያዣ ነው። የአንዱ ንጥረ ነገር አቶም ሌሌላው ንጥረ ነገር አቶም ኤሌክትሮን ሲሰጥ አዮን ይባላል፣ ውሑድ ይሆናል። ለምሳሌ ጨው የሚገኘው ሶዲየም () እና ክሎሪን () ንጥረ ነገሮች ሲዋሀዱ ከሶዲየም አቶም አንድ ኤሌክትሮን ሒዶ አቶሙ ስለዚህ አወንታዊ (ፖዚቲቭ) ይሆናል፣ አዮን ይባላል። የክሎሪኑ አቶም ግን ኤሌክቶኑን ተቀብሎ እሱ አሉታዊ (ኔጋቲቭ) ሆኖ ካታዮን ይባላል። አሁን ከሁለቱ መካከል አዮኒክ ቦንድ ከአወንታዊውና ከአሉታዊው መካከል እንደ ማግኔጢስ ያሠራቸዋል፤ ጨው ነው። የጥንተ ንጥር ጥናት
22796
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8B%E1%8C%83
ጋጃ
ጋጃ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ሣር ተክል ነው። በእንግሊዝኛ ሣሩ በሐውዛኛ ስሙ «ጋምባ»፣ ወይም «ጋምባ ሣር» (ጋምባ-ግራስ) በመባል ይታወቃል። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በወፍራም እጅብታ እስከ 4 ሜትር ድረስ ይበቅላል። እጅብታው ባጋማሽ 70 ሰንቲ ሜትር ይደርሳል። ቅጠሎች 30-60 ሳንቲ ሜትር ረጅም፣ እስከ 3 ሳንቲ ሜትር ሰፊ፣ በለስላሳ ጽጉር ተሸፍነው፣ ባለ ልዩ ነጭ መሃል ጎድን ናቸው። አገዳዎችም ጉልበታም፣ በለስላሳ ጽጉር ተሸፈኑ። ሥሮቹ ከአፈር ገጽታ ሳይጠልቁ ከእጅብታው እስከ አንድ ሜትር ይርቃሉ። ዘሮቹ በጥጣማ -ቅርጽ ባለ ጫፍ ይገኛሉ በዝናባማ ወቅት ያድጋል፤ ዘሮቹን ያደርጋል። አንድ ተክል በአመት 244,000 ዘሮች ያስገኛል፣ 65% በህያዊነት። በንፋስ በቀላል ይበተናሉ፤ ሆኖም 90% ከተክሉ ከ5 ሜትር ርቀት በላይ አይወድቁም። በውሃ ወይም በመኪና ላይ ጭቃ ሊስፋፉም ይቻላል። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ይህ ዝርያ በተለይ ለአፍሪካ ገሞጂማ ሣርማ ቦታዎች ኗሪ ነው። በአውስትራሊያ ግን እንደ አስቸጋሪ ወራሪ አረም ይቆጠራል። ኗሪ ሣሮቹን በብዛት ከመተካቱ በላይ፣ በቀላሉ ስለሚቃጠል የእሳት አደጋ ይታስባል። የሚገኙባቸው ሥፍራዎች ሁሉ ከ980 ሜትር ከፍታ በታች፣ ከ400-1500 ሚሊሜትር ዝናብ በያመቱ የሚቀበሉ ቦታዎች ናቸው። የተክሉ ጥቅም ከብት ይሰማሩበታል። በአንዳንድ ምዕራብ አፍሪካ ባህላዊ መድሃኒት ይጠቀማል። በማሊ ለድህረ-ወሊድ ሕማም፣ በናይጄሪያ ልጡም ለተቅማጥ መጠቀሙ ተዘገበ። የቅጠል ውጥ ግን ለሰውም ሆነ ለ ውሻ ለሚያስቀመጥ መድሃኒት ይሰጣል። በሞሪታንያ፣ ማሊ፣ ሴኔጋል ጠረፍ ለላሞች ለወተት ጉድለት ችግር ለማከም ይሰጣል። ከሌሎችም አትክልት ጋር የሚቀላቀልባቸው ዝግጅቶችም አሉ። የውጭ መያያዦች የአውስትራሊያ ኲንስላንድ መንግሥት መረጃ ስለ ጋጃ የአውስትራልያ ብሐራዊ አረሞች ማቀድ መረጃ የኢትዮጵያ እጽዋት
16656
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%8C%A5%E1%89%8B%E1%8C%A6%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%9B%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%95%E1%88%9D
ቁጥቋጦ ያለዛፍ አይሆንም
ቁጥቋጦ ያለዛፍ አይሆንም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ