id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
20420
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%88%B2%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%88%B5%20%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8C%8E%E1%88%AD%E1%88%B5
እንግዳ ሲወደስ ባለቤቱን ያጎርስ
እንግዳ ሲወደስ ባለቤቱን ያጎርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
52418
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A6%E1%88%AA%E1%88%B5%20%E1%8B%AC%E1%88%8D%E1%89%B5%E1%88%B2%E1%8A%95
ቦሪስ ዬልትሲን
ቦሪስ ኒኮላይቪች የልሲን (ሩሲያኛ: ; የካቲት 1 ቀን 1931 - 23 ኤፕሪል 2007) የሩሲያ እና የሶቪየት ፖለቲከኛ ከ 1991 እስከ 1999 የሩሲያ ፌዴሬሽን የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት ሆኖ ያገለገሉ ። የሶቪየት ኮሚኒስት ፓርቲ አባል ነበሩ። ዩኒየን ከ1961 እስከ 1990። በኋላም እንደ ፖለቲካ ገለልተኛ ሆኖ የቆመ ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ በርዕዮተ ዓለም ከሊበራሊዝም እና ከሩሲያ ብሔርተኝነት ጋር የተቆራኘ ተደርጎ ይቆጠር ነበር። ዬልሲን የተወለደው በቡቱካ ፣ ኡራል ክልል ፣ ከድሃ ቤተሰብ ነው። ያደገው በካዛን, ታታር ውስጥ ነው. በኡራል ስቴት ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ከተማረ በኋላ በግንባታ ላይ ሠርቷል. ኮሚኒስት ፓርቲን ተቀላቀለ። እሱ በደረጃው ከፍ ብሏል እና በ 1976 የፓርቲው የስቨርድሎቭስክ ክልል ኮሚቴ የመጀመሪያ ጸሐፊ ሆነ ። ዬልሲን በመጀመሪያ የሶቪየት መሪ ሚካሂል ጎርባቾቭ የፔሬስትሮይካ ማሻሻያ ደጋፊ ነበር። በኋላም ማሻሻያው በጣም መጠነኛ ነው በማለት ተችተው ወደ መድበለ ፓርቲ ተወካይ ዴሞክራሲ እንዲሸጋገር ጠይቀዋል። እ.ኤ.አ. በ 1987 ከፓርቲው አስተዳደር የፖሊት ቢሮ አባልነት የለቀቁ የመጀመሪያው ሰው ነበሩ ፣ ይህም ተወዳጅነቱን ፀረ-መመስረቻ ሰው አድርጎታል ። እ.ኤ.አ. በ 1990 የሩሲያ ጠቅላይ ሶቪየት ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ እና በ 1991 የሩሲያ ሶቪየት ፌደሬሽን ሶሻሊስት ሪፐብሊክ () ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ ። ዬልሲን ከተለያዩ የሩሲያ ብሔርተኛ ካልሆኑ መሪዎች ጋር ተባብሮ ነበር፣ እና በዚያው ዓመት በታህሳስ ወር የሶቪየት ኅብረት መደበኛ መፍረስ ላይ ትልቅ ሚና ነበረው። የሶቪየት ኅብረት ሲፈርስ፣ የራሺያ ፌዴሬሽን፣ ራሱን የቻለ መንግሥት ሆነ። በዚያ ሽግግር ዬልሲን በፕሬዚዳንትነት ቦታ ላይ ቆይቷል። በኋላም በ1996ቱ ምርጫ በድጋሚ ተመረጡ፣ ተቺዎችም ሰፊ ሙስና አለባቸው ሲሉ ነበር። ዬልሲን የኢኮኖሚ ድንጋጤ ሕክምናን፣ የሩብልን የገበያ ምንዛሪ መጠን፣ አገር አቀፍ የፕራይቬታይዜሽን እና የዋጋ ቁጥጥርን በማንሳት የሩሲያን የዕዝ ኢኮኖሚ ወደ ካፒታሊስት ገበያ ኢኮኖሚ ለውጦታል። ኢኮኖሚያዊ ተለዋዋጭነት እና የዋጋ ግሽበት ተፈጠረ. በኢኮኖሚው ሽግግር ወቅት ጥቂት የማይባሉ ኦሊጋርኮች አብዛኛውን የሀገሪቱን ንብረትና ሀብት ያገኙ ሲሆን ዓለም አቀፍ ሞኖፖሊዎች ገበያውን መቆጣጠር ጀመሩ። እ.ኤ.አ. በ 1993 ዬልሲን የሩሲያ ፓርላማ ሕገ-መንግሥታዊ ባልሆነ መልኩ እንዲፈርስ ካዘዘ በኋላ ሕገ መንግሥታዊ ቀውስ ተፈጠረ ። የየልሲን ታማኝ ወታደሮች ፓርላማውን ከገቡ በኋላ የትጥቅ አመጽ ካቆሙ በኋላ ቀውሱ አበቃ። ከዚያም የፕሬዚዳንቱን ሥልጣን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያሰፋ አዲስ ሕገ መንግሥት አቀረበ። በሩሲያ ካውካሰስ ውስጥ የመገንጠል ስሜት ወደ መጀመሪያው የቼቼን ጦርነት፣ የዳግስታን ጦርነት እና ሁለተኛው የቼቼን ጦርነት ከ1994 እስከ 1999 አመራ። በአለም አቀፍ ደረጃ ይልሲን ከአውሮፓ ጋር አዲስ ትብብርን አበረታች እና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን ተፈራረመ። ውስጣዊ ግፊት እየጨመረ በመምጣቱ እ.ኤ.አ. በ 1999 መጨረሻ ላይ ሥልጣናቸውን ለቀቁ እና በተመረጡት ምትክ ቭላድሚር ፑቲን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል። ከቢሮ ከወጡ በኋላ ዝቅተኛ መገለጫቸውን ይዘዋል እና በ 2007 ህይወታቸው ሲያልፍ መንግስታዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጽሟል ። ዬልሲን አከራካሪ ሰው ነበር። በአገር ውስጥ በ1980ዎቹ መጨረሻ እና በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ በፕሬዚዳንትነታቸው በፈጠሩት ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች ዝናቸው ተጎድቶ የነበረ ቢሆንም፣ በሩሲያ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ሳያገኝ ሥራውን ለቋል። ሶቭየት ኅብረትን በማፍረስ፣ ሩሲያን ወደ ተወካይ ዴሞክራሲ በማሸጋገር እና አዳዲስ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የባህል ነፃነቶችን ለአገሪቷ በማስተዋወቅ ላበረከተው ሚና ምስጋናና ትችት ደረሰበት። በአንፃሩ በኢኮኖሚ አስተዳደር እጦት፣ ከፍተኛ የሆነ የእኩልነት እና የሙስና እድገትን በመቆጣጠር እና አንዳንዴም ሩሲያ እንደ ትልቅ የዓለም ኃያል ሀገር ያላትን አቋም በማሳጣት ተከሷል።
13223
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8C%88%E1%8B%B5
ሞገድ
ሞገድ ማለት በጊዜና በኅዋ ውስጥ የሚጓዝ ረብሻ ሲሆን አብላጫውን ጊዜ ይሄው ረብሻ የሚጓዘው ኃይልን ከአንድ ቦታ ወድ ሌላ ቦታ በማሻገር ነው። ሞገድ (ተንቀሳቃሽ ረብሻ) የሚያልፍበትን የቁስ አካል ሞለኪል በቋሚ ሁኔታ አቀማመጣቸውን አይቀይርም። ይልቁኑ እነዚህን ሞለኪሎች ባሉበት ቦታ በማርገብገብ በውስጣቸው ሰንጥቆ ያልፋል። ለምሳሌ ድምጽን ብንወስድ፣ በአየር ውስጥ ሲጓዝ የአየርን ጥቃቅን ክፍልፋዮች (ሞለኪሎች) አንዳቸው ባንዳቸው እንዲጋጩ በማድረግ ነው። ነገር ግን እነዚህ ሞለኪሎች ተጋጭተው በሄዱበት አይቀጥሉም። ይልቁኑ ከተጋጩ በኋላ በመፈናጠር ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ። በዚህ አይነት መንገድ ሞገዱ ሰንጥቆ ሲያልፍ ነገር ግን አየሩ እነበረበት እንዳለ ይቀጥላል ማለት ነው። በሌላ ምሳሌ ለማየት የሳፋ (ጢሽት) ውሃ ላይ ቆርኪ ብናስቀምጥና ውሃው ላይ የውሃ ጠብታ ብናደርግ፣ ውሃው ገጽታ ላይ የምናየው ሞገድ ክብ እየሰራና እየሰፋ ወደ ሳፋው (ጢሽቱ) ዳር ቢሄድም፣ ቆርኪው ግን ሞገዱ ሲያልፈው ወደላይና ወደታች ከመዋዥቅ በቀር አብሮ ከሞገዱ ጋር ወደ ዳር አይሄድም። ባጠቃላይ መልኩ ማንኛውም በቁስ ውስጥ የሚያልፍ ሞገድ ኃይልን ከማስተላለፍ ውጭ በምንም አይነት መጠነ ይዘትን አያስተላልፍም። እኒህ በቁስ አካል ውስጥ የሚያልፉ ሞገዶች መካኒካል ሞገድ ይሰኛሉ። ያለ ቁስ አካል መተላለፍ የሚችሉም ሞገዶች አሉ። ማለት ከመሬት ውጭ ባለው አየር በሌለበት ኅዋ ውስጥ የሚያልፉትን አይነት ማለት ነው። ከነዚህ ውስጥ ብርሃን አንዱ ነው፣ አለዚያ የፀሐይ ጨረር ከምድር አይደርስም ነበር።። ብርሃን እራሱ ኮረንቲና ማግኔት ማዕበል የተሰኙት የሞገድ ዝርያወች አባል ነው። ይህ ዝርያ እንግዲህ ኤክስ ሬይን አንስታይ ቀይን ተባታይ ወይን ጠጅ የተባሉትን ሁሉ ይጠቀልላል። የሚንቀሳቀሱትም የኮሬንቲ እና ማግኔት ጠባያቸውን በቋሚ ጊዜ በማርገብገብ ነው። ሌላው እስካሁን ድረስ በቀጥታ ማስረጃ ያልተገኘለት የሥበት ሞገድ የተሰኘውም ምንም ቁስ በሌለበት ኅዋ ውስጥ እንደ ብራሃን እንዲጓጓዝ ይታመናል።
20924
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%89%A5%20%E1%88%A9%E1%89%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%AD%20%E1%88%9C%E1%8B%B3%20%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%8C%8D%20%E1%8B%B1%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%8D%8D%E1%88%AD
ዝንብ ሩቅ አይበር ሜዳ አደግ ዱር አይደፍር
ዝንብ ሩቅ አይበር ሜዳ አደግ ዱር አይደፍር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝንብ ሩቅ አይበር ሜዳ አደግ ዱር አይደፍር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
17100
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8A%AB%E1%8D%8A%E1%8B%AB%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%AD%E1%88%B5
በካፊያ የሚርስ
በካፊያ የሚርስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቶሎ የሚሰማው ተረትና ምሳሌ
50864
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8E%E1%89%BD%E1%89%B5
ጎችት
መነጥብ ስያሜው የተወሰደው መነሻና ነጥብ ከሚሉ ሁለት የአማርኛ ቃላት ሲሆን የነገሮች / የህዋስና የአተም/ መነሻ ማለት ነው። በሥነ ሕይወት መነጥብ // በህዋስ ውስጥ ሐብለበራሂያዊ መስሪቃዎች የሚገኙበት የመረጃ ማዕከል ነው። በስነ አካል / ሥነ ሕይወት ኑክሌር ፊዚክስ
12368
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5%20%E1%89%85%E1%8B%A8%E1%88%B3
መንገድ ቅየሳ
መንገድ ቅየሳ (እንግሊዝኛ፦ ሰርቬይንግ) በአጠቃላይ የመሬት ቅየሳ ወይም በመሬት ላይ የሚካሄድ የቅድመ ምህንድስና ጥናት ነው። በመሬት ላይ ያሉ ቦታዎችን አንግሎችን ርቀቶችን የሚያጠና ሙያ ነው። የመሬት ጥናት
4218
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8D%8D
ክንፍ
ክንፍ በአየር ውስጥ ለመጓዝ በረራ የሚያስችል ገጽ ወይም ክፍል ነው። ወፎች ብቻ ሳይሆን ብዙ ነፍሳትና የሌት ወፍ ክንፍ አላቸው። እንዲሁም ሰው ሠራሽ መኪናነት ለምሳሌ አውሮፕላን ክንፍ እንዳለው ይባላል። ሥነ ሕይወት
19919
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%89%B3
ሰብታ
ሰብታ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 10 መሠረት የኩሽ ሦስተኛ ልጅ ነበር። በአንዳንድ ሊቃውንት ዘንድ፣ ሰብታ በአረቢያ ዳርቻ (በቀይ ባህር ላይ) ይገኝ የነበረው ሳቦታ በተባለ ሥፍራ ሰፈረበት። ይህ ሳቦታ የሃስረሞት ዋና ከተማ ነበረች። ዳሩ ግን በ1ኛው ክፍለ ዘመን የጻፈው አይሁዳዊ መምህር ፍላቭዩስ ዮሴፉስ እንዳለው፣ «የሰብታ ልጆች ግሪኮች አሁን አስታቦራውያን የሚሏቸው ናቸው።» በጥንት «አስታቦራስ» ማለት አሁን በሱዳንና በኢትዮጵያ አትባራ ወንዝ የሚባል ስለ ሆነ፣ የሰብታ ኩሽ ልጆች በዚያ እንደ ሰፈሩ አመለከተ። በልማዳዊ መዝገብ የተወረሰው የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝር ደግሞ ሰብታ ለ30 አመታት በኩሽ መንግሥት ላይ ንጉሥ ሆነ ይላል፤ ይህም ከካም፣ ኩሽና ሃባሢ በኋላ ሲሆን አመቶቹ ሲቆጠር ምናልባት ከ2264 እስከ 2234 ዓክልበ. ይሆናል። አባ ጎርጎርዮስ እንዳሉ የሰብታ ሌላ ስም «አቢሲ» ስለ ሆነ ሀበሻ የሚለው ስም ከዚህ ነው። በነገሥታት ዝርዝሩ ግን ሰብታ የሀባሢ ተከታይ ይባላል። በሌላ ታሪክ መጽሐፍ ዘንድ፣ ሰብታ ወደ አባይ መነሻ ምንጭ ተጉዞ «በዚያው ቦታ ፱ በሮች የነበሩት ታላቅ ግንብ አስገንብቶ ወንድ በሽር ብሎ ሠየመው (ያሬድ ግርማ 1999 ዓም)።» በማለት ይጨምራል። በዚያውም መጽሐፍ አቆጣጠር ዘንድ፣ ሰብታህ በቀጥታ ከአባቱ ከኩሽ ቀጥሎ ከ2545-2515 ዓክልበ. ነገሠ፤ ተከታዩም ኤለክትሮን የሰብታህ ልጅ ይለዋል። እንደገና በሌላ ታሪክ ዘንድ ሰብታህ በኩሽ የገዛ 2300 ዓክልበ. ግድም ሲሆን ይህ «ወንደ በሽር» ግንብ ዋና ከተማው ነበር በአኒዩስ ቪተርቦ ባሳተመ በአንዱ አፈ ታሪክ ዘንድ፣ ይህ የኩሽ ልጅ ሰብታ (ወይም «ሳባትዮስ ሳጋ» ተብሎ) ከዚያ ዘመን በፊት በሳካዎች (እስኩቴስ) በአርሜኒያና ባክትሪያ ላይ የነገሠ ሲሆን፣ የመስጴጦምያ ንጉሥ ኒኑስ ከዚያ አባረረው። ከዚያም ዘመን በኋላ ከአፍሪካ ወደ ጣልያን ሂዶ በዚያው አገር ደቡብ ክፍል ነገሠ። ከዚህ በላይ ሳጉንቶ ከተማ በእስፓንያ እንደ መሠረተ የሚል ልማድ አለ። ሌላ ሊቃውንት እንደሚያስቡት፣ በሞሮኮ ዳርቻ (በጂብራልታር ወሽመጥ ላይ) የሚገኘው ሴውታ የሰብታ ልጆች መኖራያ ይሆናል። ይህም የሴውታ ስያሜ በአረብኛ «ሰብታ» ስለ ሆነ ነው። ሆኖም የአረብኛው ከተማው ስም «ሰብታ» የመጣ ከሮማይስጥ ስያሜው «ሰፕታ ፍራትሬስ» (ማለት «ሰባት ወንድሞች»፣ ባካባቢው ስላሉ ፯ ኮረብቶች) ሲሆን፣ ከኩሽ ልጅ ሰብታ ጋር ግንኙነት እንዳለው አይመስልም። የኢትዮጵያ ነገሥታት የኖህ ልጆች
31822
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8A%E1%88%BC%20%E1%88%AB%E1%89%A4%E1%88%8D
ጊሼ ራቤል
ግሼ ራቤል በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የምትገን ከተማ ናት። አካባቢው ገብስ፣ አተር፣ ስንዴ በማምረት ሲታወቅ፣ የበግ ምርቱም ከፍተኛ ነው። በ1960 ዓ.ም. የግሼ ራቤል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ 234 ወንዶችና 19 ሴት ተማሪዎች እንዲሁም 1 የአገር ውስጥና 2 የውጭ አገር አስተማሪዎች እንደነበሩት ይጠቀሳል። የኢትዮጵያ ከተሞች
8364
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8A%AB%20%E1%88%A5%E1%8A%90%E1%8D%85%E1%88%81%E1%8D%8D
የአፍሪካ ሥነፅሁፍ
ሰነ ልሳን ቺኑዋ አቼቤ (ናይጄሪያ) አዪ ኩዌ አርማህ (ጋና) ናጊብ ማህፉዝ (ግብጽ) ሳህለሥላሴ ብርሀነማርያም (ኢትዮጵያ) ጸጋዬ ገብረ መድህን (ኢትዮጵያ) አማ አታ አዪዶ (ጋና) አሚልካር ካብራል (ጊኔ-ቢሳው) ንጉጊ ዋ ቲዮንጎ (ኬንያ) ናዲን ጎርድመር(ደቡብ አፍሪካ) ዎሌ ሾይንካ (ናይጄሪያ) ሥነ ጽሁፍ
16698
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%88%9D%E1%88%99%20%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%8B%9B%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%88%E1%8C%A5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8D%8B%E1%8C%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%AE%E1%88%98%E1%8C%A5%E1%8C%A5
ቅምሙ የበዛበት ወጥ አይፋጅ አይኮመጥጥ
ቅምሙ የበዛበት ወጥ አይፋጅ አይኮመጥጥ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
48374
https://am.wikipedia.org/wiki/2010%E1%88%AE%E1%89%B9
2010ሮቹ
2010ዎቹ ዓመተ ምኅረት ከ2010 ዓም ጀምሮ እስከ 2019 ዓም ድረስ ያሉት ዓመታት ናቸው።
23206
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%88%9D%20%E1%88%98%E1%89%83%E1%89%A5%E1%88%AD
የአዳም መቃብር
የአዳም መቃብር በላሊበላ ውስጥ ከሚገኘው ቤተ ጎለጎታ ምዕራብ የሚገኘውን ትልቅ አራት ማዕዘን ደንጊያ ነው። በግድግዳው ላይ በመስቀል አምሳያ የተቀረጹት የመቋማምያ እና መጽሐፍትን የያዙ ቅዱሳን ለቦታው መስህብነትን ይሰጡታል። የኢትዮጵያ ታሪክ አብያተ ክርስቲያናት
20775
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%89%A2%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8A%A0%E1%88%B3%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%85
ውሀ ቢደርቅ አሳ ያልቅ
ውሀ ቢደርቅ አሳ ያልቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀ ቢደርቅ አሳ ያልቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
53980
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A1%E1%8B%9A%E1%8B%B5%20%E1%89%A1%E1%88%B5%E1%88%83%E1%89%82
ቡዚድ ቡስሃቂ
ቡዚድ ቡስሃቂ (ቴኒያ፣ አልጄሪያ፣ ኤፕሪል 3፣ 1935–ቴኒያ፣ ጥር 23፣ 2023) በአልጄሪያ የነፃነት ጦርነት ውስጥ የተሳተፈ የአልጄሪያ ወታደራዊ ሰው እና ፖለቲከኛ ሲሆን ያኔ የአልጄሪያ የሰራተኞች ማህበር አጠቃላይ ህብረት መሪ እና የአልጄሪያ የህዝብ ኩባንያዎች ከፍተኛ ስራ አስኪያጅ ነበር። የአፍሪካ መሪዎች
52028
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%88%8B
ጠበላ
ጠበላ በወላይታ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ ከተማ ነው። ጠበላ በዎላይታ ዞን የሁምቦ ወረዳ አስተዳደር ዋና ከተማ ነው። ጠበላ ከአዲስ አበባ ወደ ደቡብ 345 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች። እንዲሁም ጠበላ ከወላይታ ዞን ዋና ከተማ ከሶዶ በስተደቡብ 20 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች። በካርታ የከተማዋ ቅንብር 6°42′24 ". በከተማ ውስጥ ያለው ምቹ ኹኔታዎች፤ 24 ሰዓታት የኤሌክትሪክ ኀይል፣ ንጹህ የሕዝብ ውሃ፣ ባንኮች፣ የአንደኛ እና ኹለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ ኮሌጆች፣ የፖስታ አገልግሎት, የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጤና ማእከል፣ የግል ክሊኒኮች፣ መድኃኒቶች መደብር፣ የሕዝብ ገበያ፣ መንገዶች ዙሪያ ያሉ መብራት፣ የውስጥ እና ከተማ ማቋረጥ አስፋልት መንገዶች እና ሌሎች አሏት። የሕዝብ ቁጥር ጠበላ በደቡብ ብሔረሰቦች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በብዛት ሰው ከሚኖርባቸው አካባቢዎች አንዷ ናት። በ2020 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ወኪል ሲመራ የነበረው የከተማዋ ጠቅላላ ሕዝብ ብዛት 16,019 ነው። የኢትዮጵያ ከተሞች የወላይታ ከተሞች
12615
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AA%E1%89%BB%E1%88%AD%E1%8B%B5%20%E1%8A%92%E1%8A%AD%E1%88%B0%E1%8A%95
ሪቻርድ ኒክሰን
ሪቻርድ ሚልሆስ ኒክሰን (ከጃንዌሪ 9፣ 1913 እ.ኤ.አ. እስከ ኤፕሪል 22፣ 1994 እ.ኤ.አ. የኖሩ) ከ1969 እስከ 1974 እ.ኤ.አ. (1962-1966 ዓ.ም.) ባለው ጊዜ ውስጥ 37ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል። ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ማዕረጋቸን የተዉት እሳቸው ብቻ ሆነው፤ ምክትላቸው ጄራልድ ፎርድ የዘመናቸውን ትርፍ ጨረሱ። መንግሥታቸው በሁከቶች የተመላ ነበር። ከመጀመሩ ቀዳሚው ሊንደን ጆንሰን ጦርነት በቬት ናም አወረሷቸው። ይህም ጦርነት በአሜሪካ ውስጥ ብዙ ተቃራኒዎች ነበሩት። ኒክሰን ግን ጦርነቱን ስላልጨረሱት፣ ነገር ግን ወደ ላኦስና ካምፖድያ ስላስፋፉት፣ ለሰላም የሚጮህ ወገን በሃይል ሠለፉ። በሠልፎቹ ጫፍ በኤፕሪልና በመይ 1971 እ.ኤ.አ.፣ በዋሺንግቶን ዲሲ የጸረ ጦርነት ሰልፈኞች እጅግ በዙና ከተማው ተሞላባቸው። ሠራዊቱ ተጠራና ፖሊሶቹ ከ12 ሺ በላይ ያዙ። ኒክሰን ከዚህ በኋላ ጦርነቱን አስጨረሱ፣ ለሁለተኛ ዘመን በ1972 እ.ኤ.አ. ተመረጡ። በዚህ ዘመን በዋተርጌት ቀውስ በወንጄል ተከሰሱና ማዕረጋችውን ተዉ። የአሜሪካ መሪዎች
51156
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%88%A0%E1%88%AB%E1%89%B0%E1%8A%9E%E1%89%BD%20%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ ያቋቋመው የጠፋ መንግስቱ ሃይሌ ማሪያም ፣ ከተገረሰሰ ከአንድ ሳምንት በኋላ ተበተነ ፡፡
38374
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%8A%A9%E1%88%AD%E1%8C%89%E1%88%B5%20%28%E1%8B%A8%E1%8C%A5%E1%88%AB%E1%8A%AD%E1%8B%AB%20%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%A5%29
ሊኩርጉስ (የጥራክያ ንጉሥ)
ሊኩርጉስ (ሉኮርጎስ) በግሪክ አፈታሪክ የጥራክያ ንጉሥ ነበር። ከትሮያን ጦርነት አስቀድሞ እንደ ገዛ በብዙ ጽሐፊዎች ከነሆሜር ተጽፎዋል። ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ እንደሚለን፣ ይህ ሊኩርጉስ አምባ ገነን ሆኖ ከአለቆቹ አንድ ሞፕሶስ የተባለውን ከመንግሥቱ አባረረው። በተጨማሪ የእስኩቴስን ሰው ሲፑሉስን አባረረው። ከዚህ ጥቂት ጊዜ በኋላ ግን አማዞኖች የተባሉት ሴት ወታደሮች ከሊብያ አንስተው አገሩን ወረሩ። ያንጊዜ ሞፕሶስና ሲፑሉስ ከስደት ተመልሰው ሠራዊታቸው ከአማዞኖች ጋር በተዋገው ውግያ ንግሥታቸው ሚሪና ተገደለችና ተሸነፉ። በኋላ ዘመን ግን አፒስ ዲዮኔሶስ በየአገሩ ስለ ግብርና እያስተማረ ተዛውሮ ከእስያ ወደ አውሮፓ ለመሻገር ሲፈልግ ሊኩርጉስ ግን አቃወመው። ኦሲሪስ ግን ሊኩርጉስን ገደለውና በፈንታው አለቃውን ማሮን አገረ ገዥ አደረገው። የግሪክ አፈታሪክ
49790
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%B8%E1%8B%AD%20%E1%8C%88%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%89%B5%E1%88%AD%E1%8A%A2%E1%89%B5
የራውንድኸይ ገነት ትርኢት
የራውንድኸይ ገነት ትርኢት በጥቅምት 5 ቀን 1881 ዓም የተቀረጸ የዓለም መጀመርያው ተንቀሳቃሽ ፊልም እንደ ነበር ይታመናል። ፊልሙን ያቀረጸው የፈረንሳይ ፈጠራ ፈልሳፊ ሉዊ ለ ፕረንስ ሲሆን ቦታው በራውንድኸይ ሰፈር ሊድስ፣ እንግላንድ በጆሰፍና ሳራ ውትሊ ቤት ግቢ «ኦክዉድ ግሬንጅ» ነበር። የውትሊዎች ልጅ ኤልሳቤት የሉዊ ለፕረንስ ሚስት ነበረች፣ አዶልፍም የለፕረንሶች ልጅ ሲሆን በፊልሙ ከጓደኛው አኒ ሃርትሊ አጠገብ ይታያል። እንዳጋጣሚ ወ/ሮ ሳራ ውትሊ ከተቀረጸው 10 ቀን በኋላ አረፉ። የፊልሙ ርዝመት 2.11 ሴኮንድ ብቻ ሲሆን ከ1881 ዓም ጀምሮ የሰው ልጅ እንቅስቃሴ ወይም ጭፈራ በቀጥታ መመልከት የሚያስችል በመሆኑ ግሩም ነው። ባለድምጽ ፊልም ገና ስላልኖረ ይሄ ድምጽ-የለሽ ፊልም ይባላል። ዋቢ ምንጮች የውጭ መያያዣዎች በ ዩቱብ
22372
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A9%E1%8A%93%E1%88%9B
ኩናማ
ሕዝብ ቁጥር መልክዓ ምድር ታሪክ ያሳዝናል ምንም አለመፃፉ ታዋቂ ሰዎች ኩናማ የኢትዮጵያና የኤርትራ ብሔር ነው። የኢትዮጵያ ብሔሮች
14770
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B5%E1%89%81%E1%88%88%E1%89%B5%E1%88%9D%20%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%BB%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%AE%E1%8C%A1%E1%88%88%E1%89%B5%E1%88%9D
ለልጅ አይስቁለትም ለውሻ አይሮጡለትም
ለልጅ አይስቁለትም ለውሻ አይሮጡለትም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይህን ካደረጉ በራስወ ላይ ችግር አመጡ ነው። ምናባትም ስለውሻው ልክ ይሆናል ግን ለልጅ አይሳቁ የሚለው ምክር ከዘመናዊ የኑሮ ዘይቤ ጋር የሚጋጭ ያለፈበት ምክር ሳይሆን አይቀርም። መደብ : ተረትና ምሳሌ
3589
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%B5
አልጀርስ
አልጀርስ የአልጀሪያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,917,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,742,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
49688
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%8E
ጥሎ
ከገብስ የሚሰራ ሆኖ በተለይ በትግራይ ክልል በአዲግራት እና በኢሮፕ አከባቢ የሚዘወተር የምግብ አይነት ነው የኢትዮጵያ አበሳሰል
49396
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%96%E1%89%A4%E1%88%8D%20%E1%88%BD%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%89%B5
ኖቤል ሽልማት
የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ። የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ የኖቤል ሽልማት በሕክምና የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ (ከ1961 ዓም ጀምሮ) የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል) የኖቤል ሰላም ሽልማት የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ። ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ። ኖቤል ሽልማት
20359
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%88%8D%E1%89%A5%20%E1%88%98%E1%8A%AB%E1%88%AA%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%89%83%E1%88%8D%20%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%8C%8B%E1%88%AA
እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ
እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
17366
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%89%80%E1%88%88%20%E1%8B%B3%E1%89%A6%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ተስፋ የተሰቀለ ዳቦ ነው
ተስፋ ማለት ርቆ የተሰቀለ ዳቦ ነው ተረትና ምሳሌ
3607
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%88%AB%E1%8B%AC%E1%89%AE
ሳራዬቮ
ሳራዬቮ () የቦስኒያ-ሄርጸጎቪና ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 602,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በታሪክ ብዙ ሰፈሮች በሥፍራው አካባቢ ይገኙ ሲሆን ዘመናዊው ከተማ በኦቶማን ቱርክ መንግሥት በ1453 አ.ም. አካባቢ ተሠራ። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች ቦስኒያና ሄርጸጎቪና
46938
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%83%E1%8B%8B
ጃዋ
ጃዋ ወይም ጃቫ የኢንዶኔዥያ ደሴት ነው።
47972
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%20%E1%8A%93%E1%8B%AD%E1%89%B5%20%E1%88%8E%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%28%E1%8A%A0%E1%88%8D%20%E1%8A%93%E1%8B%AD%E1%89%B5%29
አል ናይት ሎንግ (አል ናይት)
«አል ናይት ሎንግ (አል ናይት)» ከ1983 እ.ኤ.አ. (1975 ዓም) የሆነ የላዮነል ሪቺ ነጠላ ዘፈን ነው። ከሁለተኛ (ለብቻው ያለ ዘ ኮሞዶርዝ ቡድኑ) አልበሙ ካንት ስሎ ዳውን ነው፤ በብዙ አገራት በዚያው አመት እስከ #1 ሥፍራ ድረስ ፈለቀ። ዓለም ዙሪያ ተወደደና በሌሎችም ተቀርጿል። በዐረብኛም አገራት አሁንም ይወደዳል። በ2013 እ.ኤ.አ. (2006 ዓም) በታተመ ቃለ መጠይቅ፣ ላዮነል ስለ ዘፈኑ የሚከተሉትን አዲስ መረጃዎች ገልጿል። በመጀመርያ ለዚህ ዜማ አርእስት አነበረውም። አርእስቱን ያገኘው እንዳጋጣሚ አንድ ጃማይካዊ ሃኪም የሆነ ጓደኛው «አል ናይት ሎንግ» ሲል ያንጊዜ ዝም ብሎ አወቀው። የ«አፍሪከኛ» ቃላቶች እንቶ ፈንቶ (ለማዝናናት) ናቸው እንጂ በውነት ቋንቋ አይደለም። የውነተኛ ቋንቋ ፈልጎ ነበር፣ ግን የሚስማማ አፍሪካዊ አረፍተ ነገሮች ለማግኘት ጊዜ አልነበረውም። ስለዚህ ከልቡ ፈጠረው። በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ብዙ አሜሪካዊ ሙዚቃ ባይፈቅድም ይህና ሌሎች የላዮነል ሪቺ ዘፈኖች ተፈቅደዋልና እንግሊዝኛን ለማስለምድ በትምህርት ቤት እንኳ ተጠቅመዋል። ዘፈኑ ሲወጣ የ«ኤምቲቪ» ጣቢያ ገና አዲስ ነበር። ብዙ የጥቁር ዛፋኞች ሙዚቃ አናጫወትም ብለው ነበር። ሆኖም በተመልካቾቻቸው ምርጫ #1 ስለ ሆነ ሀሣባቸውን ቀየሩ። በቅርብ ያልፉት የኦፔራ ሙዚቃ አንጋፋ ዘማሪ ሉቻኖ ፓቫሮቲ ከሁሉ የሚወዱት ዘፈን ብለውታል። ላዮነል ሪቺ 1983 እ.ኤ.አ. - ቪዴኦው የአሜሪካ ሙዚቃ
19906
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8C%AF%E1%8A%95%20%E1%8B%8D%E1%8C%8D%E1%8B%AB
የባንጯን ውግያ
የባንጯን ውግያ በቻይና ልማዳዊ ታሪክ መሠረት በጥንት የተካሔደ ግጥሚያ ነበረ። በዚህ ጦርነት የኋንግ ዲ (ብጫው ንጉሥ) ወገን ወይም ዮውሥዮንግ በያንዲ (የነበልባል ንጉሥ) ወገን ወይም ሸንኖንግ ላይ ድል አደረገ። ከዚህ ድል በኋላ ሁለቱ ወገኖች በኋንግ ዲ ሥር ተባብረው አንድላይ ኋሥያ የተባለ ብሔር ፈጠሩ። ይህም ኋሥያ ነገድ የዛሬው ቻይናዊ ዘር አባቶች ነበሩ። በአንድ ልማዳዊ አቆጣጠር ይህ ውግያ 2600 ዓክልበ. ገደማ የተፈጸመ ሲሆን፣ በአዲስ ምርመራዎች ግን ዘመኑ 2350 ዓክልበ. ያሕል ይሆናል። ነገር ግን ይህ ሁሉ ከአፈ ታሪክ የሚገኝ በመሆኑ፣ ብዙ ተጨማሪ መረጃ የለም። የኋንግ ዲ ሠራዊቶች በ7 ክፍሎች ወይም ጎሣዎች እንደ ተከፋፈሉ ይባላል፤ እነርሱም 'ጥቁር ድብ'፣ 'ቡናማ ድብ'፣ 'ቀበሮ'፣ 'ነብር' ወዘተ. የመሳሰሉትን ስያሜዎች ነበሯቸው። የውግያው ሥፍራ ደግሞ የሚከራከር ጉዳይ ነው፤ 3 ዋና ሃሣቦችም አሉ፦ 1) በዥዎሉ ዙሪያ፤ 2) በያንሢንግ ዙሪያ፤ ወይም 3) በዩንቸንግ ዙሪያ ተፈጸመ። ወይም ደግሞ በኋንግ ዲ እና በያንዲ መካከል ምናልባት 3 ልዩ ልዩ ውግያዎች ነበሩ። በዚህ ዘመን ደግሞ፣ ሌላ የዥዎሉ ውግያ በኋንግ ዲ እና በቺ ዮው መካከል ሆነ። የቺ ዮው ወገን (ጅዩሊ) የኋሥያ ወገን ጋራ ጠላቶች ሆነው ነበር፤ ከዚያ በኋላ ጅዩሊ ሸሽተው የቢጫው ወንዝ ሸለቆ ለኋሥያ ሕዝብ እድገት ሆነ።
13937
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%85%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%B0%E1%8C%88%E1%8B%B5
ጅን አሰገድ
አጼ ጅን አሰገድ የአጼ ይግባ ጽዮን ልጅ የአጼይኩኖ አምላክ የልጅ ልጅ ሲሆኑ ከ1297-1298 ለአንድ አመት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ታሪክ ጻህፍት እንደሚሉት አባታቸው ይግባ ጽዮን 5 ወንድ ልጆች ስለነበሩዋቸውና የትኛው ንጉስ እንዲሆን መምረጥ ስላልቻሉ እያንዳንዱ ወንድ ልጅ አንድ አንድ አመት እንዲነግስ ቃል ስላስገቡዋቸው 1 አመት ብቻ ነግሰዋል ዋሊስ በድጅ የተሰኘው የታሪክ ተመራማሪ ተፎካካሪ የንጉሳዊ ቤተሰቦችን አምባ ግሸን ማሰር የጀመሩት እኒሁ ንጉስ ናቸው ይላል። ይህንም ያደረጉት አስቸጋሪ ወንድማቸውን ሳባ ሰገድን ከራሳቸው ለማራቅ ነበር ይላል ዋሊስ። ከሳባ ሰገድ በተጨማሪ ሶስቱ ወንድሞቻቸውንና የራሳቸውን ልጅ አምባው ላይ እንዳሰሩ ዋሊስ ያትታል። ሆነም ቀረም ጅን አሰገድ የነገሱት ለአንድ አመት ብቻ ነበር። የኢትዮጵያ ነገሥታት
11756
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%89%85%E1%88%9D%E1%89%B5%20%E1%8D%B2%E1%8D%AB
ጥቅምት ፲፫
ጥቅምት ፲፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፫ኛው እና የመፀው ፲፰ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፫ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፪ ቀናት ይቀራሉ። በሁንጋሪያ በ፲፱፻፵፱ ዓ.ም ተነስቶ የነበረውን ጸረ ስታሊን ሽብር እና አዲሲቱ የሁንጋሪያ ሪፑብሊክ በ ፲፱፻፹፪ ዓ.ም በአገሪቱ ፕሬዚደንት ማትያስ ስዙሮስ የታወጀበት ዕለት ማስታወሻ የብሔራዊ ቀን ነው። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፯፻ ዓ/ም - በታላቋ ብሪታንያ፣ እንግሊዝ እና ስኮትላንድ በሕጋዊ ስምምነት ከተዋሐዱ በኋላ፣ የመጀመሪያው የሕዝብ ተወካዮች ሸንጎ ስብሰባ ተካሄደ። ፲፱፻፬ ዓ/ም - በቱርክና በኢጣሊያ መካከል በነበረው ጦርነት የቱርኮችን የጦር ግንባር ከአየር ለመሰለል የኢጣልያ አውሮፕላን ከሊቢያ ተነሳ። ይሄም ድርጊት አውሮፕላን በጦርነት ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለበት ዕለት ነው። ፲፱፻፶፬ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የእስራኤልን መንግሥት ሕጋዊነት እንደሚያውቅና እንደሚያከብር ይፋ አደረገ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከእስራኤል መንግሥት ጋር የነበረውን የ’ዲፕሎማቲክ’ ግንኙነት አቋረጠ። ፲፱፻፳፭ ዓ/ም - የዓለም ሊቀ ሊቃውንት፣ የኪነ ጥበብ ምሑር ኢዮጵያዊው የተከበሩ ሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ፤ አንኮበር ተወለዱ። ፲፱፻፴፫ ዓ/ም - ፔሌ በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀው የብራዚል እግር ኳስ ተጫውች ኤዲሶን አራንቴስ ዶ ናሲሜንቶ ተወለደ። ፔሌ በዓለም የኦሊምፒክ ሸምቡድ () “የ፳ኛው ክፍለ ዘመን አትሌት” ብሎታል። ዕለተ ሞት ፲፰፻፷ ዓ/ም - ግብጻዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አቡነ ሰላማ አርፈው በመቅደላ መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ። ዋቢ ምንጮች መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
21525
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%8A%E1%89%B5%20%E1%88%98%E1%88%AA%20%E1%8B%A8%E1%8A%8B%E1%88%8B%20%E1%89%80%E1%88%AA
የፊት መሪ የኋላ ቀሪ
የፊት መሪ የኋላ ቀሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የፊት መሪ የኋላ ቀሪ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21408
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%88%AE%20%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%8C%8D%20%E1%88%8D%E1%89%A5%20%E1%89%A0%E1%89%81%E1%8A%93%20%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%8D%88%E1%88%AB%E1%88%8D
የአብሮ አደግ ልብ በቁና ይሰፈራል
የአብሮ አደግ ልብ በቁና ይሰፈራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የአብሮ አደግ ልብ በቁና ይሰፈራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2525
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%BB%E1%8A%95%E1%88%BA%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%80%E1%8C%A5%E1%89%80%E1%8C%A5
የሻንሺ ምድር መንቀጥቀጥ
የሻንሺ ምድር መንቀጥቀጥ በ 1548 ዓ.ም. በቻይና የደረሰባት ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ነበር። 830,000 ያሕል ሰዎች በመግደሉ ይህ ከታሪክ መዝገብ ሁሉ እስካሁን ድረስ አንደኛው ታላቅ መንቀጥቀጥ ነበር። ያንጊዜ ብዙ ሕዝብ በዋሻ ውስጥ ስለ ኖሩ በአወዳደቁ ወዲያው ጠፉ። ይህ የሆነበት ወቅት በሚንግ ሥርወ መንግስት በጅያጂንግ ንጉሥ ዘመን ነበር። ዛሬ የመሬት ጥናት ሊቃውንት ታላቅነቱ በመጠን 8 እንደ ደረሰ ይገምታሉ። በቻይና ዜና መዋዕል (ታሪካዊ መዝገቦች) እንዲህ ተጽፎ ይገኛል፡- «በ1548 ዓ.ም. በጋ፣ የምድር መንቀጥቀጥ መቅሠፍት በሻንሺ እና ሻንሺ* አውራጆች ሆነ። በኛ ኋ ወረዳ ልዩ ልዩ መጥፎ ዕድል ደረሰ። ተራሮችና ወንዞች ተለዋወጡ መንገዶችም ጠፉ። በአንዳንድ ስፍራ መሬቱ ከድንገት ተነሥቶ አዲስ ኮረብታ ተፈጠረ፣ ወይም ብርግድ ብሎ አዲስ ሸለቆ ሆነ። በሌላ ዙሪያ ፈሳሽ ከመቅፅበት ፈለቀ፣ ወይም ምድር ተሰብራ አዲስ ጉድጓዶች ታዩ። ጎጆዎች፣ መሥሪያ በቶች፣ መቅደሶችና ቅጥሮች ሁሉ በድንገት ፈረሱ።» (* - በቻይና ሁለት ጎረቤት አውራጆች "ሻንሺ" ሲባሉ በድምጽ ጣዕመ ዜማ ግን ይለያያሉ፡፡) የቻይና ታሪክ
19507
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%89%A2%E1%8B%AD%20%E1%89%A2%E1%8A%96%E1%88%AD%20%E1%89%A0%E1%8A%A8%E1%89%A0%E1%88%A8%20%E1%8A%90%E1%89%A0%E1%88%AD
ነቢይ ቢኖር በከበረ ነበር
ነቢይ ቢኖር በከበረ ነበር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ነቢይ ቢኖር በከበረ ነበር == ትርጉሙ == መደብ : ተረትና ምሳሌ
12517
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%95%E1%88%8B%E1%89%B2%E1%8A%90%E1%88%9D
ፕላቲነም
ፕላቲነም ንጥረ ነገር ሲሆን ብራማ ቀለም ያለው የማይዝግ ብረታብረት ነው። ለጌጣጌጥና ለኢንዱስትሪ ይጠቅማል። የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 78 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
35137
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%20%E1%8A%A4%E1%8A%95%20%E1%8A%A4
አር ኤን ኤ
አር ኤን ኤ እንደ ዲ ኤን ኤ ከኒክሉኢክ አሲድ የተሠራ ነው። እንደ ዲ ኤን ኤ አራት ቤዝ () አለው። እነሱም አዴናዪን ፤ ዩራሲል ( ዲ ኤን ኤ ግን በዩራሲል ፋንታ ታያሚን ነው ያለው) ጓኒን እና ሳይቶሲን ። ኑክሌይክ አሲዶች ደግሞ ሶስት መሰረታዊ አካላቶች አላቸው። ቤዝ፡ ሱካሩ እና ፎስፌት ግሩፑ ናቸው። አር ኤን ኤን ከዲ ኤን ኤ የሚለየዉ ሌላው ነገር የአር ኤን ኤ ስኳር ሁለተኛ ካርቦን ሀይድሮክሲል ሲኖረው ዲ ኤን ኤ ግን ያለው ኤች ብቻ ነው። ይህም አር ኤን ኤን በጣም ተለካካፊ አድርጎታል።
21362
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%A8%E1%88%A8%20%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%8B%8D%E1%88%80
የተመረረ ድሀ ይገባል ከውሀ
የተመረረ ድሀ ይገባል ከውሀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የተመረረ ድሀ ይገባል ከውሀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22762
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%88%9D%E1%89%A7%E1%8B%AD
የምድር እምቧይ
የምድር እምቧይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ የዚህ ኪያር ፍሬው በጣም መርዛም ነው አይበላም። የምድር እምቧይ በውነት እምቧይ አይደለም፤ የኪያር ዘመድ ነው። የሮማይስጥ ስሙ ማለት «የነቢያት ኪያር» ሲሆን፣ ይህም ከአረብኛው «የኒቢዩ ኪያር» ወይም «የውሻዎች ኪያር» ከመባሉ ነው። ሌላ ተመሳሳይ የኪያር ወገን ዝርያ ደግሞ «የምድር እምቧይ» ተብሏል። ከዚህም በላይ የምድር እምቧይ ቢጫው ፍሬ እንደ ሌላ ዱባ ዝርያ የበረሃ ቅል ትንሽ ይመስላል፤ እሱም () ደግሞ አንዳንዴ «የምድር እምቧይ» ተብሏል። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር በመስክ ይታያል። በከፊል ደረቅ አየር ይገኛል። የተክሉ ጥቅም ፍሬው ለልጆች ኳስ ተጠቅሟል እንጂ መርዛም ስለ ሆነ አይበላም። በአንድ ጥናት ዘንድ፣ ሥሩ () የተለያዩ ጥቅሞች እንዳሉት ተዘገበ። ሥሩን መብላት ለእባብ ነከስ፣ ወይም ለ«ሞኝ ባገኝ» (አበባ ሰንጋ)። ሥሩን ጭማቂውንም መኘካት ለሆድ ቁርጠት ወይም ለትኩሳት («ምች»)። ሥሩ ተድቅቆ እንደ ለጥፍ ለ«ቁስል መርዝ» (የቁስል ልክፈት)። ሥሩ በቅቤ እንድ ለጥፍ ለችፌ። ሥሩም ከአንዳንድ ሌሎች ተክሎች ጋር ሌሎችንም ጥቅሞች አሉት። በተጨማሪ ጥናት፣ የሥሩ () መኘካት ደግሞ ለቁርባ፣ አኖሬክሲያ፣ ለወላድ ምጥ ያከማል፤ የሥሩም ዱቄት በማር ለማጅራት ገትር ይበላል፣ በጤፍ ቂጣ ለውሻ በሽታ ይበላል፤ በ[[ወተት] ወይም ኑግ ለወፍ በሽታ በጥዋት ይጠጣል፤ ወይም ለነስር የሥሩ ጭማቂ ወደ አፍንጫ ማስገባት ነው። እንደገና በሌላ ጥናት፣ የመላው ተክል መረቅ ትልን ለማስወጣት፣ ወይም የከብቶች ተቅማጥ ለማከም፣ ለመጠጣት ይሰጣል። የኢትዮጵያ እጽዋት
18808
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%8B%8B%E1%8B%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%88%83%E1%8B%88%E1%88%AD
ድዋይት አይዘንሃወር
ድዋይት አይዘንሃወር (እንግሊዝኛ: ) የአሜሪካ ሠላሳ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1953 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሪቻርድ ኒክሰን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1961 ነበር። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር የአሜሪካ መሪዎች
48491
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%88%98%E1%8A%90%E1%8D%8D%E1%88%B5
ደመነፍስ
ደመነፍስ ወይም ውርስሜት ለማናቸውም ሕያው ፍጡር ከተፈጥሮ ከልደት እንጂ ከትምህርት ወይም ልምምድ የማይመጣው የሥራ አስተዋይነት ነው። የካንጋሮ (ወይም የማናቸውም ኪሴ እንስሳ) ግልገል ሲወለድ፣ እንደ ጥቃቅን ቀይ ስለግ ወይም ሺል ይመስላል እንጂ ካንጋሮን ምንም አይመስልም። ሆኖም፣ ካንጋሮ በጣም ሃይለኛ ደመነፍስ ስላለው፣ እንደ ተወለደ ወዲያው ያለ ምንም ልምምድ ከማሕፀን ወደ እናቱ ኪስ የጡት ጫፍ ወዳለበት ይጓዛል። የካንጋሮ እናት ጡት ደግሞ እንደ ልጆቹ እድሜ ልዩ ልዩ አይነት ወተት ያዘጋጃል፣ ታናሹም እስከሚታድግ ድረስ አዲስ ሺል በማሕፀን ከተፈጥሮ ይቆያል። በዚህ ካንጋሮች መርሃግብር ውስጥ የግልገሉ ደመነፍስ ምንጊዜም ወሳኝ ነው። ይህ ጥበብ ከየት እንደ መጣ ሳይንስ በግልጽ ባይነግረንም እንኳን ስያሜዎቹ «ደመ ነፍስ» ወይም «ውርስሜት» አንዳመለከቱ ከወላጅ የተወረሰ መንፈስ ወይም ስሜት እንደ ሆነ ይገመታል። በተመሳሳይ ምሳሌ፣ የባሕር ኤሊ ግልገል በወደብ ላይ ከእንቁላል ወጥቶ ምንም ነገር ሳያውቅ በቀጥታ ወደ ባሕር ይጓዛል። ክሥተቱ በሕፃንነት ብቻ ሳይሆን ከዚያ በኋላ የሚታይ ደመነፍስ አለ። ለምሳሌ ንቦች ምንም ትምህርት ወይም ልምምድ ሳይማሩ የመብልን አቅጣጫ ና ርቀት የሚያጠቆመውን ጭፈራ ዝም ብለው ያውቃሉ። የካንጋሮ ወይንም የአጋዘን ወንድ ታድጎ ከሌላው ወንድ ጋር ቡጢ ሲያደርግ ደግሞ እንዲህ ነው። የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ መጠን ከእንስሳ ይልቅ እጅግ ስለሚበልጥ፣ የደመነፍሳችን መጠን እንዲህ ከነርሱ ያንሳል፣ ደመነፍሳችንንም በነጻ ፈቃዳችን ማገልበጥ እንችላለን። ለደመ ነፍስ (እንግሊዝኛ፦ /እንስቲንክት/) የተዛመደ ሃሣብ ደመነፍሳዊ ስጦታ ( /ኢንቱዊሽን/) ይባላል። ልዩነቱም «ደመነፍሳዊ ስጦታ» ወይም ኢንቱዊሽን ከተፈጥሮ የምናገኘውን አስተዋይነት፣ ጥበብ፣ ዕውቀት ወይም መረጃ ያጠቁማል። «ደመነፍስ» ወይም ኢንስቲንክት ግን የምናውቀውን ሥራ እራሱን ያጠቁማል።
47078
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%81%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8D
ታላቁ ገደል
ታላቁ ገደል በአሜሪካ አገር በአሪዞና ክፍላገር የሚታይ ታላቅ የተፈጥሮ ገደላማ ሸለቆ ነው።
13990
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%9B%E1%89%A5%E1%88%85
ራስ በዛብህ
ራስ በዛብህ የጎጃም ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ልጅ ነበሩ። የኢትዮጵያ ታሪክ የኢትዮጵያ ሰዎች
2228
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%88%8E%E1%89%A5%E1%8D%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%AA%E1%8B%9E%E1%8A%93
ግሎብ፥ አሪዞና
ግሎብ () በሒላ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. 7,486 ሰዎች በከተማው ይገኛሉ። ከተማው የሒላ ካውንቲ መቀመጫ ነው። ግሎብ በ33°23'59" ሰሜን ኬክሮስ እና 110°46'54" ምዕራብ ኬንትሮስ ይገኛል። ከተማው 46.7 ካሬ ኪ.ሜ ቦታ ይሸፍናል። የሕዝብ እስታትስቲክስ በ2000 እ.ኤ.አ. 7,486 ሰዎች ፣ 2,814 ቤቶች እና 1,871 ቤተሰቦች ይገኛሉ። የሕዝብ ስርጭት 160.4 በ1 ካሬ ኪ.ሜ. ነው። አሪዞና ከተማዎች ሒላ ካውንቲ፥ አሪዞና
14296
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%88%86%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%A9%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%98%E1%88%AC%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%89%80%E1%89%A0%E1%88%A9%E1%89%B5
ሁለት ሆነው የተናገሩት በመሬት የቀበሩት
ሁለት ሆነው የተናገሩት በመሬት የቀበሩት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ሆነው የተናገሩት በመሬት የቀበሩት የአማርኛ ምሳሌ ነው። መልሶ ይወጣል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
18333
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8D%88%E1%8A%9B
መድፈኛ
መድፈኛ ነገሮች እንዳያፈሱ እርስ በርሳቸው በማጋጠም የሚደፍን ማሽን ነው። መድፈኛወች ብዙ አይነት ቅርጽን ሊይዙ ይችላሉ። ከመድፈኛ አይነቶች ጋስኬት፣ የፒስተን ቀለበት፣ ወዘተ... ይገኙበታል።
4062
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%90%E1%88%B4%20%E1%8D%B2%E1%8D%AC
ነሐሴ ፲፬
ነሐሴ 14 ቀን:... ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ሴኔጋል ‘የማሊ ፌዴሬሽን’ ተብሎ ከተመሠረተው ውሕደት ስትወጣ ማሊ እና ሴኔጋል ሁለት የተለያዩ ሉዐላዊ አገራት ሆኑ። 1983 - ኤስቶኒያ ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።
10282
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AE%E1%88%93%E1%8A%95%E1%88%B5%20%E1%8C%8E%E1%8B%B3%E1%8A%93
ዮሓንስ ጎዳና
አቶ ዮሓንስ ጎዳና በደቡብ ኢትዮጵያ የተወለዱ ስመ ጥርና አንቱ የተባሉ ምሑር ሲሆኑ፣ ለ30 ዓመታት በተለያዩ የመንግስት ስራ በኃላፊነት የሰሩ ሲሆን፣ የተባለ አስተማሪ መጽሓፍ ጽፈዋል። የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
20256
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%89%A5%20%E1%89%A2%E1%88%84%E1%8B%B5%20%E1%8A%AB%E1%8C%A5%E1%88%AD%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%A2%E1%88%B0%E1%8B%B0%E1%8B%B5%20%E1%8A%AB%E1%8C%88%E1%88%AD
ንብ ቢሄድ ካጥር ሰው ቢሰደድ ካገር
ንብ ቢሄድ ካጥር ሰው ቢሰደድ ካገር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
50002
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%88%AC%E1%89%B5%20%E1%8A%90%E1%8A%AD%20%E1%88%9D%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%8A%93%20%28%E1%8C%82%E1%8A%A6%E1%89%B4%E1%8A%AD%E1%8A%92%E1%8A%AB%E1%88%8D%20%E1%88%9D%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%8A%93%29
መሬት ነክ ምህንድስና (ጂኦቴክኒካል ምህንድስና)
መሬት ነክ ምህንድስና የግንባታ አካላትን የሚሸከሙ አለቶችና አፈሮችን የምህንድስና ጠባይ የሚያጠና የሲቪል ምህንድስና ዘርፍ ነው። ይህ ዘርፍ ከአፈር ሳይንስ፣ ከቁስ ሳይንስ ፣ ከሜካኒክስ እንዲሁም የፍሰት ሳይንስ () እውቀቶችን በመጠቀም ደህንነታቸው የተጠበቀና የገንዘብ አቅምን ያገናዘቡ የግንባታ መሰረቶችን፣ የመጠበቂያ ግድግዳዎችን፣ ግድቦችን፣ ዋሻዎችን የመሳሰሉ የግንባታ አካላትን መንደፍና መገንባት ላይ ትኩረት ያደርጋል ። የከርሰ ምድር ውሃን በተለያዮ ምክንያቶች ከመበከል የመጠበቅ እንዲሁም የቆሻሻ ክምችትን በአግባቡ ለመቆለልና ክምችቱ የአፈርና የከርሰ ምድር ውሃን እንዳይበክል የማድረግ ስራዎችም በዚሁ የምህንድስና ዘርፍ የሚተገበሩ ናቸው። የአፈርን የምህንድስና ጸባይ የማወቅ ተግባር ለመሬት ነክ መሃንዲሶች ፈታኝ ነው። በሌሎች የሲቪል ምህንድስና ዘርፎች የግንባታ ቁሶች ጸባይ (ለምሳሌ እንደ ብረት እና ኮንክሪት) በሚገባ የሚታወቅ ሲሆን፤ በግንባታ አካባቢ የሚገኝን የአፈር ጸባይ ማወቅ ግን ከተለዋዋጭነቱና በናሙና በሚደረጉ ሙከራዎች መፈተሽ የሚቻለው ከጠቅላላውን የተወሰነውን ብቻ በመሆኑ በጣም አዳጋች ነው። ከዚህም በተጨማሪ አፈር በጭነት ምክንያት የሚያደርገው የቅርጽ ለውጥ ከጫናው ጋር ቀጥተኛ ያልሆነ () ተዛምዶ ስላለው፤ ማለትም አነስተኛ እና ከፍተኛ ለሆኑ ጫናዎች የተለያየ ጥንካሬ()፤ ጠጣርነት()፤ የቅርጽ ለውጥ ስለሚኖረው፤ የአፈርን የምህንድስና ጸባይ በተሟላ ሁኔታ ለማወቅ የዳግታል። መሬት ነክ መሃንዲሶች አብዛኛውን ጊዜ ከከርሰ ምድር ባለሙያዎችና የአፈር ሳይንቲስቶች ጋር በትብብር ይሰራሉ። መሬት ነክ ምህንድስና
36877
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A8%E1%8A%96
ጨኖ
ጨኖ ግራጫ ቢጤ የሆነ፣ ፈርጠም ያለ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ደቡብ አፍሪቃ፣ በተጨማሪም በኮንጎ ደኖች የሚገኝ ዝንጀሮ ነው። በኢትዮጵያ የሚገኘው ዓይነት ጨኖ የፀጉሩ ቀለም ግራጫና ጥቁር የሆነ፣ ፊቱ የጠቆረ ሰማያዊ የሆነ፣ አገጭና አንገቱ ነጭ ነው። የወንዶቹ ክብደት እስከ 12 ኪ.ግ. ሲሆን፤ አማካዩ 4.5 ኪ.ግ ይመዝናሉ። ጨኖ የደን ዝንጀሮ ነው። የደን ዝንጀሮች ብዙ ጊዜ ከዝናባማ ሥፍራዎች ደኖች ውጪ አይገኙም። ጨኖ ግን ከነዚህ ደኖች ውጪም በሚገኙ ደኖች ውስጥ ይኖራል። በኢትዮጵያ፣ በጎደሬ ደን ውስጥ፣ ቴፒ አጠገብ ሜጢ አካባቢ ይገኛሉ። በተራራማ ሥፍራዎች ደኖችም እስከ 3000 ሜትር ከፍታ ድረስ ይገኛሉ። እጅጉን በዛፍ ላይ የሚገኝ ዝንጀሮ ነው። የሚገኘው በደን ዛፎች ግማሽ ላይ ነው። ጨኖ ከማንኛቸውም የዝንጀሮ ዓይነቶች የበለጠ ቅጠል በል ቢሆንም ብዙ ዓይነት ምግቦች ይመገባል። ቅጠላ ቅጠል፣ ፍራፍሬ፣ ትላትልና ሦስት አፅቄዎች፣ አበቦች፣ ጥራጥሬዎች ወዘተ ይበላሉ። ዛፍ ላይ ታቁሮ የሚያገኙትን ውኃ ይጠጣሉ። የሚያስፈልጋቸውን ብዙ ውኃ የሚያገኙት ግን ውኃማ ከሆኑ ፍሬዎችና ቅጠሎች ነው። የተገኘውን ብዛት ያለው ምግብ በመመገብ፣ ጨኖዎች አነስተኛ በሆነ የመኖሪያ አካባቢዎች ሊኖሩ ይችላል። ማህበራዊ አደረጃጀታቸው፣ ክልልተኛና ሴቶቹ ዘመዳሞች የሆኑበት፣ ባለአንድ ወገን ቡድኖች ናቸው። የደን ጦጣዎች ባህርይ እንዲህ ነው። የሴቶቹን የክልላቸው ባለቤት ወንዱ ነው። ሴቶቹንና ክልሉን በመጠበቅ ብዙ ትግል አለበት። ለዚህም ይሆናል የወንዱ ክብደት የሴቷን እጥፍ የሚሆነው። አንድ ወንድ ሁለት ዓመት ወይም ከዚያ በላይ፣ እንዲህም ክልሉንም ሴቶቹንም እየተቆጣጠረ ይቆያል። ሥልጣኑን ከሌላ ቡድን በመጣ ወንድ ሲነጠቅ፣ በዚያም ቡድን አካባቢ እያንዣበበ ይቆያል። ይህን በመሰለ የሥልጣን ንጥቂያው አንዳንዴ ቶሎ ቶሎና ብዙ ሕፃኖች የሚሞቱበት ይሆናል። አንዳንዱ ጊዜ፣ የደረሱት ሴቶች ቁጥር በቡድኑ ውስጥ ብዙ ሲሆን፣ ብቸኛ ወንዶች ቡድኑን ተደብቀው ይቀላቀላሉ። ይህ ሁኔታ የቡድኑ አለቃ የሆነው ወንድ ሳይገነዘበው፣ በሴቶቹ ፍላጎት የተደበቁት ወንዶች ግንኙነት ያድጋሉ። በእንዲህ ያለ ጊዜ ከአለቅየው ይልቅ፣ የሰረቁት ወንዶች ልጆች ብዛት ሊኖራቸው ይችላል። አለቅየው ወንድ ሌሎች ወንዶችን በቡድኑ መሃል ባገኛቸው ቁጥር ያባርራቸዋል። ሆኖም፣ ቡድኑ ሴቶች ስርቆሽ ለመቆጣጣር አይችልም። ምክንያቱም በደን ወስጥ በሰፊው ተበትነው ስለሚመገቡ ነው። አንዳንዴ ሴቶቹ ራሳቸው እንግዳ ወንዶች ያባርራሉ። ሆኖም ሴቶቹ ብዙውን ጊዜ ከእንግዶቹ ወንዶች ግንኙነት ሲያደርጉ፣ በምርጫቸው ነው። ብዙ ጊዜ፣ ሥልጣን ነጣቂዎቹ ተደብቀው የቡድን አለቃውን የሚታዘቡ ወንዶች ናቸው። በየጊዜው አቅሙን ይፈትናሉ። በቡድኑ ክልል ገብተው የአለቅነት ድምፅ ያስማሉ። ሴቶቹን ያጠጋሉ። እንዲህ ሲሆን ወኔውን ያላሰየ ወንድ ለግልበጣ ምቹ ነው። ከተገለበጠም ሌሎች አድፍጠው ያሉ ስለሚኖሩ ፣ የመገለባበጥ ሰሞን ይሆናል። ጨኖዎች በድምፅና በአካላዊ ንቅናቄ ግንኙነታቸውን ያደርጋሉ። በተለያዩ ዓይነት ተግባሮች መገለጫ የሚሆኑ ሰባት ዓይነት ድምፆች አሏቸው። በቡድናቸው ውስጥ የሚታየው አብዛኛው ፀብ፣ በዋናው ወንድና ለአካለ መጠን ባልደረሱና ጎረምሳ ወንዶች መሃል የሚታየው ነው። በሴቶቹና ሕፃናትን በሚገድሉ ወንዶች መኻከል ከባድ ግጭት ያድጋል። በቡድኖች መኻከል የሚደረግ ግጭት የሚሆነው አልፎ አልፎ ነው። እንዲህ ያለ ግጭት የሚነሳው በድንበር አካባቢ በምግብ ሽኩቻ የተነሳ ነው። የእርግዝና ጊዜአቸውን 140 ቀን ነው። የልጆቻቸውን እድገትም ቀስ ያለ ነው። ከወለዱ ወዲያ ለሚቀጥለው እርግዝና 15 ወራት መቆየት አለባቸው። ሆኖም የወለደችው የሞተባት፣ በ45ኛው ቀን ግንኙነት ታደርጋለች። ስለዚህም ይመስላል አዲስ ወንድ የቡድን አለቅነቱን ሲያሸነፍ ሕፃናቱን የሚገድለው። እንዲህ በማድረግ የሴቶቹን የግንኙነት ጊዜ በብዙ ወራት ያሳጥረዋል። ዶ/ር ሰሎሞን ይርጋ «አጥቢዎች» የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት
50120
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%93%E1%8D%84%20%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%88%88%20%E1%88%83%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%8A%96%E1%89%B5
ዓፄ ተክለ ሃይማኖት
ቀዳማዊ ተክለ ሃይማኖት፣ ዙፋን ስም ለዓለ ሰገድ፣ ከ1698 እስከ 1700 ዓም ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። የቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱና የንግሥት መለኮታዊት ልጅ ነበሩ። አፄ ኢያሱ ቁባታቸው ቅድሥተ ክርስቶስ አርፈው በጣና ሃይቅ ውስጥ ወዳለ ደሴት ቆይተው ነበር። በንግሥቲቱ መለኮታዊት ድጋፍ፣ ከመኳንንት ወገን አያሌዎች ኢያሱ እንደ ጥንቱ አክሱም ንጉሥ ካሌብ ማዕረቁን እንደ ተዉ ተከራከሩና ልጅ ተክለ ሃይማኖት በጎንደር እንደ ንጉሠ ነገሥት ሆነው ዘውድ ጫኑባቸው። ይሄው ድርጊት በመላው ግዛት ስላልተቀበለ በተነሣው ሁከት ውስጥ ተክለ ሃይማኖት አባታቸውን ኢያሱን አስገደሏቸው። በዚህ ሥራ ስማቸውን «እርጉም ተክለሃይማኖት» አግኝተዋል። በመስከረም ወር 1700 ዓም አንድ የጎጃም አመጸኛ እራሱን ንጉስ «ዓምደ ጽዮን አድርጎ አዋጀ። ወደ ዋና ከተማው በጎንደር ደርሶ ዘውድም ተጫነ። አጼ ተክለ ሃይማኖት ክረምት ቢሆንም ቶሎ ወደ ጎንደር ተመለሱ፤ ነጣቂውንም አባረሩት። ከትንሽ በኋላ ዓምደ ጽዮን በማይጻ በውግያ ተገደለ። ሆኖም ግን የተወደዱትን አባታቸውን ኢያሱን ስላስገደሉዋቸው፣ ሕዝቡ ለተክለሃይማኖት የነበረው ቅያሜ ጥልቅ ሆኖ ቀረ። እናታቸው መለኮታዊት እጃቸውን በነገሩ ስላስገቡ፣ ሌሎችም የንጉሣዊ ቤተሠብ አባላት ዝም ስላሉ፣ ይሄ ሁናቴ ለሥርወ መንግስቱ ክብርና ተጽእኖ ጉዳት ሆነ። ሎሌዎቻቸው በሤራ ይገቡባቸው ጀመርና የሥርወ መንግሥቱ ዋጋ ምን ያህል እንደ ነበር የሚሉ ውይይቶች በዙ። በአገር ቤት እየተጓዙ አጼ ተክለሃይማኖት በአባታቸው ሎሌዎች ዕጅ በጩቤ ተወግተው ዓረፉ። በአንዳንድ የታሪክ ምሁራን አስተሳሰብ፣ የኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት የጀመረበት ድርጊት ያው ኢያሱ በልጃቸው ተክለሃይማኖት ትዕዛዝ ሲገደሉና ከዚያ የሥርወ መንግሥቱ ክብር ሲዋረድ ተከሠተ ብለው ያምናሉ። ዋቢ ምንጮች የኢትዮጵያ ነገሥታት
22601
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%88%88%E1%88%AA
ሰለሪ
ሰለሪ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት የመድኃኒት እጽዋት
16613
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%8A%95%E1%8C%AB%20%E1%88%88%E1%89%B5%E1%88%8D%E1%89%85%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%8B%AD%E1%89%A3%E1%88%8B%E1%88%8D
ቁንጫ ለትልቅ ሰው ይበረታል ይባላል
ቁንጫ ለትልቅ ሰው ይበረታል ይባላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
10504
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%AB%E1%89%A0%20%E1%8B%98%E1%8B%8D%E1%8B%B4
ተካበ ዘውዴ
ተካበ ዘውዴ ዝነኛ ኮከብ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች
9281
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%83
ውሃ
ውሃ () በምድር የሚበዛ ፈሳሽ ነው። ውሃ ሕይወት ላላቸው ከሚያስፈልጉ ንጥረነገሮች ዋንኛው ነው። ደግሞ ይዩ ለጋ ውሃ የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ)
15273
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8E%E1%88%8C%20%E1%88%88%E1%88%B5%E1%88%85%E1%89%B0%E1%89%B5%20%E1%8C%8C%E1%89%B3%20%E1%88%88%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%A8%E1%89%B5
ሎሌ ለስህተት ጌታ ለምህረት
ሎሌ ለስህተት ጌታ ለምህረት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሎሌና የጌታን ይሆናሉ ተብሎ የሚታመንባቸውን ባህርይ መግለጫ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
17927
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%95%E1%8A%AE%E1%88%88%E1%8A%9B%20%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%89%A3%E1%89%A5%E1%88%AE%20%E1%89%B0%E1%8A%9B
ተንኮለኛ ተሰባብሮ ተኛ
ተንኮለኛ ተሰባብሮ ተኛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
21063
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8B%8D%20%E1%89%A2%E1%88%98%E1%8C%A3%20%E1%8B%88%E1%8B%AD%20%E1%8D%8D%E1%8A%95%E1%8A%AD%E1%89%BD%20%E1%8B%AB%E1%89%A3%20%E1%89%A2%E1%88%8B%E1%8B%8B%20%E1%88%8D%E1%8C%85
የመጣው ቢመጣ ወይ ፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ
የመጣው ቢመጣ ወይ ፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመጣው ቢመጣ ወይ ፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22290
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%8A%95%E1%89%BA%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%BB%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%89%A3%E1%88%8B%E1%8C%88%E1%8A%9D%20%E1%88%8C%E1%88%8B%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%89%B3%E1%8C%88%E1%89%A2%20%E1%8C%A0%E1%89%A5%E1%89%82%E1%8A%9D
ካንቺ የተሻለች ሴት ባላገኝ ሌላ እንዳታገቢ ጠብቂኝ
ካንቺ የተሻለች ሴት ባላገኝ ሌላ እንዳታገቢ ጠብቂኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ካንቺ የተሻለች ሴት ባላገኝ ሌላ እንዳታገቢ ጠብቂኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
10346
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%8A%96%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%8B%8C
ሜኖንጉዌ
ሜኖንጉዌ (ከ1975 እ.ኤ.አ. በፊት ሰርፓ ፒንቶ ይባል ነበር) በደቡብ-ምሥራቅ መሀል አንጎላ የሚገኝ ከተማ ሲሆን የኩዋንዶ ኩባንጎ ክልል ዋና ከተማ ነው። ከናሚቤ የሚመጣው የባቡር መስመር በዚህ ከተማ ነው የሚያልቀው። የአንጎላ ከተሞች
3597
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%8A%A9
ባኩ
ባኩ (አዘርኛ፦ /ባኪ/) የአዘርባይጃን ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3 ሚሊዮን ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,074,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ባኩ እጅግ ጥንታዊ ነው። ከክ.በ. ምናልባት በ6ኛ ክፍለ ዘመን አንድ መቅደስ እዚህ ተሠራ። በአፈ ታሪክ ሃዋርያው በርተሎሜዎስ እዚህ የተቀበሩ ቢሆን ይህ ግን እርግጥኛ አይደለም። እስከ 8ኛ ክፍለ ዘመን ዓ.ም. ድረስ ስሙ ባጋቫን እንደ ነበር ይታሥባል። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
14560
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A6%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%88%98%E1%8C%A3%20%E1%8B%9B%E1%89%A2%E1%8B%AB%20%E1%89%86%E1%88%A8%E1%8C%A3
ጦር ሲመጣ ዛቢያ ቆረጣ
ጦር ሲመጣ ዛቢያ ቆረጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጦር ሲመጣ ዛቢያ ቆረጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሙሽራ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ከሚለው አባባል ጋር ይሄዳል። ነገሮችን ከበፊቱ አስቀድሞ ማቀድን የሚያበረታታ አባባል ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
20937
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%89%82%E1%8C%A7%E1%8A%95%20%E1%88%98%E1%88%8B%E1%8C%A3%20%E1%88%B3%E1%89%B3%E1%8B%AD%20%E1%89%A0%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AB%E1%8B%8B%20%E1%89%B5%E1%88%B5%E1%89%83%E1%88%88%E1%89%BD
ዝንጀሮ የቂጧን መላጣ ሳታይ በባልንጀራዋ ትስቃለች
ዝንጀሮ የቂጧን መላጣ ሳታይ በባልንጀራዋ ትስቃለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝንጀሮ የቂጧን መላጣ ሳታይ በባልንጀራዋ ትስቃለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13630
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%88%9D%E1%88%8C%20%E1%8D%B2%E1%8D%B1
ሐምሌ ፲፱
ሐምሌ ፲፱ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፱ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፵፯ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፵፮ ዕለታት ይቀራሉ ። የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ ፣ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢያሉጣን ከእሳት ውስጥ ያወጣበት ቀን ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፳፫ ዓ/ም ቤልጂየም ነጻ ስትሆን ቀዳማዊ ሊዮፖልድ የአገሪቷ ንጉሥ ሆኑ። ፲፱፻፵፬ ዓ/ም የግብጽ ንጉሥ ፋሩቅ ዙፋናቸውን ለልጃቸው ንጉሥ ፉዋድ ለቀቁ። ፲፱፻፵፭ ዓ/ም በኩባዊው ፊደል ካስትሮ መሪነት ሞንካዳ በሚባል የሠራዊት ሠፈር ላይ የተሞከረው ያልተሳካ ጥቃት በአገሪቱ ፕረዚደንት ፉልጀንሲዮ ባቲስታ ላይ የተከሰተውን የኩባ አብዮት የመጀመሪያ ድርጊት ሆነ። ፲፱፻፵፰ ዓ/ም የግብጽ መሪ ጋማል አብደል ናሰር የዓለም ባንክ ለአስዋን ግድብ ሥራ ብድር/ዕርዳታ ሲከለክላቸው በምላሽ የሱዌዝ ን ቦይ የኣገር ንብረት ኣደረጉት። ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት የከተማ ቦታን በግል መያዝ ክልክል መሆኑንና የከተማ መሬት ሲወረስም ምንም ካሣ እንደማይከፈል የሚያበሥረውን «የከተማ ቦታና ቤት አዋጅ» አወጣ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
11851
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%85%E1%8B%B3%E1%88%AD%20%E1%8D%AF
ኅዳር ፯
ኅዳር ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፷፯ተኛው እና የመፀው ወቅት ፵፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፺፱ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፺፰ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፫፻፸፯ ዓ/ም - ንግሥት ጃድዊጋ በፖሎኝ ንጉሥ ተብላ በወንድ ስም ዘውድ ጫነች። ከሞተችም በኋላ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ሄድዊግ ብሏታል። ፲፰፻፷፰ ዓ/ም - ከግብጽ ሠራዊቶች ጋር ጉንደት በተባለ ሥፍራ ላይ የዓፄ ዮሐንስ አራተኛ ኢትዮጵያ ሠራዊት ጦርነት ገጥመው ወገኖቻችን በግብጾች ላይ ድል ተቀዳጁ። ፲፱፻፴፰ዓ/ም - በየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምሕርት፤ ሰገላዊ እና ባህላዊ ድርጅት () ተመሠረተ። የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ፓሪስ ከተማ ላይ ነው። ፲፱፻ ዓ/ም - በአሜሪካ የምትገኘው ኦክላሆማ የሕብረቱ አርባ ስድስተኛ አባል ሆነች። ፲፱፻፷፪ዓ/ም - በደጃዝማች ታከለ ወልደ ኃዋርያት መሪነት የተደራጀ የመኮንኖች ቡድን ንጉሠ ነገሥቱን ለመግደል ያደረገው ሙከራ በደኅንነትና ጸጥታ አባላት ተደርሶበት ከሸፈ። ደጃዝማች ታከለም እጃቸውን ላለመስጠት ቆርጠው እራሳቸውን ገደሉ። ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የቃሊቲ የምግብ ማሸጊያ ፋብሪካ በቀድሞው ንጉሠ ነገሥት ሕገ ወጥ በሆነ የተያዘ ነው በሚል የኢትዮጵያ ግዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) በመንግሥት ስም ወረሰው። ፲፱፻፹፩ ዓ/ም - የኢስቶንያ ምክር ቤት አገሪቱን ሉዐላዊ ሪፑብሊክ አድርጎ ደነገገ። ዕለተ ሞት ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - ደጃዝማች ታከለ ወልደ ኃዋርያት ዋቢ ምንጮች
13093
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%8B%8B%E1%88%AE%E1%89%A2%E1%89%B5
ሽዋሮቢት
ሸዋሮቢት፣ ሸዋ ሮቢት በማዕከላዊ ሰሜን ኢትዮጵያ በራያ ቆቦ አካባቢ የምትገኝ ከተማ ስትሆን የቀወት ወረዳ ዋና ከተማ ናት። የኢትዮጵያ ከተሞች ቀወት (ወረዳ)
49322
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%AD%E1%8A%AA%E1%8B%B5
ኦርኪድ
ኦርኪድ የአባቢ ተክል አይነት ሲሆን የአንድክክ መደብ ውስጥ የሆነ በጣም ሰፊ አስተኔ ነው። በዚሁ አስተኔ 763 ወገኖችና 28,000 ያህል ልዩ ልዩ ዝርዮች አሉ። ከነዚህ 168 ዝርዮች ያህል በኢትዮጵያ ይኖራሉ። ኦርኪዶች በጣም ብዙ የተለያዩና ውስብስብ አበቦች አይነቶች አሉዋቸው። በተለይ ስለ አበቦቹ ይታወቃሉ፣ ሆኖም ቫኒላ (የምግብ ጻዕም የሚሰጥ ተክል) ደግሞ በዚሁ አስተኔ ውስጥ አለ።
3720
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%8A%AD%E1%88%B2%E1%8A%AE%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B
ሜክሲኮ ከተማ
ሜክሲኮ ከተማ (እስፓንኛ፦ /ሲዩዳድ ዴ ሜሒኮ/) የሜክሲኮ ዋና ከተማ ነው። ከተማው ቴኖችቲትላን ተብሎ የተመሠረተው በመጋቢት 14 ቀን 1317 ዓ.ም. በአዝቴክ (መሺካ) ኗሪዎች ነበር። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 19,231,829 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,720,916 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የሜክሲኮ ከተሞች
20465
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%8D%E1%88%AD%20%E1%88%B2%E1%8B%88%E1%89%A0%E1%88%AB%20%E1%89%A0%E1%89%B5%E1%88%A9%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%88%8B%E1%88%8D
እውር ሲወበራ በትሩን ይጥላል
እውር ሲወበራ በትሩን ይጥላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
30947
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%8B%AB
ካርያ
ካርያ በጥንታዊ አናቶሊያ የነበረ አገር ነው። ታሪካዊ አናቶሊያ
17281
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%8C%E1%89%A3%20%E1%88%8C%E1%89%A3%20%E1%89%A2%E1%88%B0%E1%88%AD%E1%89%80%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%89%80%E1%8B%8D
ተሌባ ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው
ተሌባ ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከሌባ ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው መደብ :ተረትና ምሳሌ
21127
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%8C%8D%E1%89%A5%20%E1%89%82%E1%8C%A3%20%E1%8A%A8%E1%88%9D%E1%8C%A3%E1%8B%B1%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%88%E1%8C%A3%20%E1%8C%A5%E1%8C%83%20%E1%8A%A8%E1%8C%88%E1%88%98%E1%8B%B1
የሚያጠግብ ቂጣ ከምጣዱ የሚወጣ ጥጃ ከገመዱ
የሚያጠግብ ቂጣ ከምጣዱ የሚወጣ ጥጃ ከገመዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20922
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%89%A5%20%E1%8B%98%E1%8A%90%E1%89%A0%20%E1%89%A2%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8A%A8%E1%8B%B0%E1%8C%85%E1%88%85%20%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%8B%8D
ዝናብ ዘነበ ቢለው ከደጅህ እየው
ዝናብ ዘነበ ቢለው ከደጅህ እየው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝናብ ዘነበ ቢለው ከደጅህ እየው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20543
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%B5%E1%88%9C%20%E1%8A%AB%E1%88%8B%E1%8A%90%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8C%8A%E1%8B%9C%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%88%E1%88%B0%E1%8B%8D
እድሜ ካላነሰው ጊዜ አለው ለሰው
እድሜ ካላነሰው ጊዜ አለው ለሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። እድሜ ካላነሰው ጊዜ አለው ለሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
17274
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%88%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%8A%93%20%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%BD%E1%8A%A8%E1%88%BD%20%E1%8A%A5%E1%8A%9D%E1%88%85%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%E1%89%B5%E1%88%BD%20%E1%88%80%E1%88%99%E1%88%B5%20%E1%8A%A8%E1%89%BD
ተለመደና ዶሮ መከሽከሽ እኝህ እናትሽ ሀሙስ ከች
ተለመደና ዶሮ መከሽከሽ እኝህ እናትሽ ሀሙስ ከች የአማርኛ ምሳሌ ነው። የለመደች ጦጣ ሁልጊዜ ሽምጠጣ መደብ :ተረትና ምሳሌ
14462
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%85%E1%88%98%E1%88%99%20%E1%89%80%E1%88%AD%E1%89%B6%20%E1%88%9E%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8C%A0%E1%8A%9D
ህመሙ ቀርቶ ሞቱን በሰጠኝ
ህመሙ ቀርቶ ሞቱን በሰጠኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ህመሙ ቀርቶ ሞቱን በሰጠኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ክምሰቃይ ብገላገል ይሻላል ይመስላል ትርጉሙ መደብ : ተረትና ምሳሌ
21888
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%89%BC%20%E1%8B%B0%E1%8C%84%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%8B%98%E1%8C%8D%E1%89%BC
ይህን ፈርቼ ደጄን በቀን ዘግቼ
ይህን ፈርቼ ደጄን በቀን ዘግቼ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይህን ፈርቼ ደጄን በቀን ዘግቼ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12985
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%89%B5%E1%8D%8E
ክትፎ
ክትፎ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከበሬ ስጋ ነው። የምያስፈልጉ ነገሮች፤ ቅቤ፣ በደቃቁ የተከተፈ የበሬ ስጋ፣ ሚጥሚጣ፣ ኮረሪማ እና ጎድዱዋ ሳህን ቅቤውን ማቅለጥ ከዝያም ስጋውን፡ ሚጥሚጣውን እና ኮረሪማውን በሳህን ውስጥ ካደረጉ በዋላ ስጋውን ጨምሮ መለወስ ያስፈልጋል። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ አበሳሰል
13014
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8C%A5%E1%88%9A%E1%89%B5
አጥሚት
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የመጠጥ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከስንዴዱቄትና ብዙ ጊዜ ከንጥር ቂቤ ነው። ጉንፋን ሲይዝም ዓይነተኛ መጠጥ ነው። ሊተረጎም የሚገባ የኢትዮጵያ መጠጦች
41113
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%8B%B4%E1%8B%8E%E1%8A%95
አራዴዎን
አራዴዎን (ዕብራይስጥ፦ አርዋዲ) ከከነዓን ልጆች አንዱ ነበረ። በፊንቄ ደሴት ላይ አራድ (አርዋድ በአሁኑ ሶርያ) የተባለው ከተማ ስሙን ከርሱ እንዳገኘው ይባላል። አለቃ ታዬ እንደ ጻፈው፣ በኩሽ ንጉሥ ሓር (ሆርካም) 15ኛ ዓመት ረሃብ በእስያ ስለ ደረሰ፥ ከዚሁ አርዋዲ ልጆች መካከል አንዱ አይነርና ሚስቱ እንተላ ከከነዓን አገር ፈልሰው ወደ ኩሽ መንግሥት ገቡ፣ በደጋም ሲኖሩ የቅማንት ብሔር ወላጆች ሆኑ። የኖህ ልጆች
21609
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%8B%8B%E1%89%82%20%E1%89%B0%E1%88%AB%E1%89%BD%20%E1%8B%A8%E1%88%AB%E1%88%B1%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AB%E1%89%BD
ያለአዋቂ ተራች የራሱን አመልካች
ያለአዋቂ ተራች የራሱን አመልካች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያለአዋቂ ተራች የራሱን አመልካች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22292
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%88%8D%E1%8C%83%E1%8C%88%E1%88%A8%E1%8B%B5%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8A%9B%E1%88%8D%20%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B5
ካንድ ልጃገረድ ይገኛል ሁለት ዘመድ
ካንድ ልጃገረድ ይገኛል ሁለት ዘመድ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ካንድ ልጃገረድ ይገኛል ሁለት ዘመድ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16534
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%93%20%E1%88%B2%E1%89%B3%E1%8C%A3%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%88%E1%88%98%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%8C%8E%E1%89%A3%E1%8C%A3
ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ
ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ቀና ቢታጣ ይመለመላል ጎባጣ መደብ : ተረትና ምሳሌ
9496
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8A%AB%E1%8A%90%20%E1%8A%A2%E1%8B%A8%E1%88%B1%E1%88%B5
መካነ ኢየሱስ
መካነ ኢየሱስ፡ ቃሉ የመጣው ከግእዝ ሲሆን መካነ (ቦታ፣ስፍራ) ማለት ነው፤ የኢየሱስ መኖሪያ፣ ማድሪያ ወይም ቦታ እንድማለት ነው። በዚህ ስም የሚጠሩ ቦታዎችና ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ዋና ዋናዎቹ፤- በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ የመካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ፡ደቡብ ጎንደር መካነኢየሱስ ከተማ ይህም በተለምዶ እስቴ ድቡብ ጎንደር የኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተክርስንቲያን መካነኢየሱስ (የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን)
15285
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%88%8A%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8A%95%20%E1%8A%AB%E1%88%8B%E1%8C%A0%E1%8C%88%E1%89%A1%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8C%AE%E1%88%80%E1%88%8D%20%E1%88%8E%E1%88%8C%E1%88%9D%20%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%88%B0%E1%8C%A1%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%8B%B3%E1%88%8D
ላሊበላን ካላጠገቡት ይጮሀል ሎሌም ካልሰጡት ይከዳል
ላሊበላን ካላጠገቡት ይጮሀል ሎሌም ካልሰጡት ይከዳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
17021
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8A%E1%88%8D%E1%8C%8B%E1%88%98%E1%88%BD
ጊልጋመሽ
ጊልጋመሽ (ወይም ቢልጋመሽ፥ በቅድመኞቹ ሱመርኛ ጽላቶች) የኡሩክ 4ኛው ንጉሥ ነበረ። በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ላይ 126 ዓመታት እንደ ነገሠ ይጠቀሳል። እንዲሁም የጊልጋመሽ ትውፊት የሚባለው ሥነ ጽሑፍ አለ። በዚህ በኩል አባቱ ሉጋልባንዳ ይባላል። ጊልጋመሽም በኡሩክ የነገሰው ከሉጋልባንዳ ተከታይ ከዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ ቀጥሎ እንደ ነበር ይባላል። በአንዱ ጽላት የኤንመባራገሲ ልጅ የኪሽ ንጉስ አጋ ከጊልጋመሽ ጋር ሲዋጋው፣ ጊልጋመሽ አሸነፈው። ኤንመባራገሲና አጋ ታሪካዊ የኪሽ ነገሥታት መሆናቸው በስነ ቅርስ ረገድ እርግጠኛ ስለ ሆነ፤ ጊልጋመሽ ደግሞ አፈታሪካዊ ብቻ ሳይቀር ታሪካዊ ንጉስ እንደ ሆነ ይገመታል። ሌላ ሰነድ የቱማል ጽሑፍ እንደሚለን፣ ጊልጋመሽ የኒፑር ቤተ መቅደስ ከኪሽ ያዘ። ይህም ቤተ መቅድስ በሱመር ሙሉ ሥልጣን የሰጠ ሆነ። የሱመር ነገሥታት
31031
https://am.wikipedia.org/wiki/2%20%E1%88%BB%E1%88%AD%E1%88%9B-%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%8B%B5
2 ሻርማ-አዳድ
2 ሻርማ-አዳድ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ3 ዓመታት (ከ1576 እስከ 1573 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ። የቀዳሚው የሹ-ኒኑዓ ልጅ ይባላል፣ ተከታዩም 3 ኤሪሹም ወንድሙ እንደ ነበር ይላል። ከዚህ ዘመን ምንም ሥነ ቅርስ ወይም ሌላ መረጃ የለንም። የአሦር ነገሥታት
50667
https://am.wikipedia.org/wiki/%F0%9D%84%B5
𝄵
ቋንቋ አቋራጭ አራት ወይም ሁለት
9426
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%95%E1%88%AE%E1%89%B4%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8A%95%E1%89%B5
ፕሮቴስታንት
ፕሮቴስታንት የክርስትና አይነት ነው። የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ከሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በ16ኛ ክፍለ ዘመን በአውሮፓ ተለይተው የሮማ ፓፓ መሪነትና ከወንጌል ጋር አይስማማም በማለት በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ያለው ሥርዓተ ትምህርት የማይቀበሉ ናቸው። ስሙ «ፕሮቴስታንት» የመነጨው ከሮማይስጥ ቃል (መቃወም) ከሚል ቃል ሲሆን የሮማ ካቶሊክን የሚቃወሙት ወገኖች ማለት ነበር። በሮሜ ፓፓ መሪነት «ተቃዋሚዎች» ሲባሉ ግን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትንና ትምህርተ ሥላሴን በግማሽ የሚቀበሉ ናቸው። በፕሮቴስታንት ዉስጥ ብዙ ክፍፍሎች አሉ ይህም የሆነዉ በሀይማኖቱ መስራች በማርቲን ሉተር መሰረተ ትምህርት እርሱም፦ መጽሐፍ ቅዱስን እንደፈለጉ መተርጎም የሚለዉ ዋነኛዉ ትምህርቱ ነዉ። በተጨማሪ የፕሮቴስታንት እምነት መሰረት የሆኑት ማለትም፦ እነዚህ ዋናዎቹ መሰረቶች ናቸዉ። ‎ፕሮቴስታንታዊነት‎‎ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን ‎‎የተሃድሶ እንቅስቃሴ‎‎የመነጨ ‎‎የክርስትና‎‎ ሃይማኖት ነው። ተከታዮቹ ‎‎በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን‎‎ውስጥ ‎‎ስህተት‎‎ ነው ብለው ያሰበውን የሚቃወም እንቅስቃሴ‎‎ነው‎‎ ‎‎ ። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ከተሃድሶው መነሻ የሆኑ ፕሮቴስታንቶች የሮማ ‎‎ካቶሊክን የሊቀ ጳጳሱ የበላይነት‎‎አስተምህሮ ቢቃወሙም ‎‎የቅዱስ ቁርባንን‎‎ብዛት፣ ‎‎ክርስቶስ‎‎ በቅዱስ ‎‎ቁርባን‎‎ ‎‎እውን መገኘቱን‎‎ እንዲሁም ‎‎የቤተ ክህነት ና‎‎ ‎‎ሐዋርያዊ ተተኪነትን‎‎የሚመለከቱ ጉዳዮችን በተመለከተ ግን እርስ በርሳቸው አይስማሙም ። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ለምእመናን ሁሉ ክህነት አበክረዋል‎‎፤ በመልካም ‎‎ሥራ‎‎በእምነት ሳይሆን ‎‎በእምነት ብቻ‎‎ ሰበብ ፤ ‎‎መዳን‎‎ የሚመጣው ‎‎በመለኮታዊ ፀጋ‎‎ ወይም "በማይገባ ሞገስ" ብቻ እንጂ እንደሚገባቸው ነገር አይደለም ፤ እንዲሁም መጽሐፍ ‎‎ቅዱስ‎‎ ‎‎ከቅዱስ ወግ‎‎ጋር ከመስማማት ይልቅ ለክርስትና መሠረተ ትምህርት ብቸኛ ከፍተኛ ባለሥልጣን‎‎ ወይም ዋነኛ ሥልጣን‎‎ መሆኑን ያረጋግጣሉ ። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ የሉተራንና የተሃድሶ ክርስትና ‎‎አምስት ‎‎ሶላቶች‎‎ ‎‎ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንን በመቃወም ረገድ መሠረታዊ የሆኑ ሃይማኖታዊ ልዩነቶችን ጠቅለል አድርገው ይጠቅሳሉ። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎ ‎ፕሮቴስታንትነት የጀመረው በ1517 ‎‎በጀርመን‎‎ሲሆን‎‎ ‎‎ ማርቲን ‎‎ሉተር‎‎ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የኃጢአት ‎‎ንረት‎‎ ለገዢዎቻቸው ‎‎ጊዜያዊ የኃጢአት ቅጣት‎‎ ያስተላልፋታል በሚል ርዕስ ‎‎ ‎‎ዘጠና አምስት ቴስቶችን‎‎ ‎‎ አሳትሞ ነበር። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ቃሉ ግን በ1529 ዓ.ም. ከጀርመን ሉተራን ‎‎መኳንንት‎‎ ‎‎የማርቲን ሉተርን አስተምህሮ‎‎ ‎‎መናፍቅ‎‎ነት በማውገዝ ‎‎በሽፔየር ዲት‎‎ ‎‎አዋጅ‎‎ ላይ ከጻፈው ‎‎የተቃውሞ ደብዳቤ‎‎ የተወሰደ ነው ። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ምንም እንኳ ቀደም ሲል የካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንን በተለይም ‎‎በፒተር ዋልዶ፣‎‎ ‎‎በጆን ዊክሊፍእና‎‎ ‎‎በያን ሁስ‎‎የተሃድሶ እንቅስቃሴ ለማካሄድ ጥረት ተደርጎ የነበረ ቢሆንም ሉተር ብቻ ሰፊ፣ ዘላቂና ‎‎ዘመናዊ‎‎ እንቅስቃሴ እንዲቀጣጠል በማድረግ ተሳክቶለታል። ‎‎ ‎‎በ16ኛው ክፍለ ዘመን‎‎ ‎‎ሉተራኒዝም‎‎ ከጀርመን‎‎[ሐ]‎‎ ‎‎ ወደ ‎‎ዴንማርክ‎‎፣ ‎‎ኖርዌይ‎‎፣ ‎‎ስዊድን‎‎፣ ‎‎ፊንላንድ‎‎፣ ‎‎ላትቪያ‎‎፣ ‎‎ኢስቶኒያና‎‎ ‎‎አይስላንድ‎‎ተዛመተ ። ‎‎ ‎‎ ‎‎የካልቪኒስት‎‎ አብያተ ክርስቲያናት በጀርመን ፣‎‎በኔዘርላንድ‎‎ ‎‎ ‎‎፣‎‎ ‎‎በስኮትላንድ‎‎፣ ‎‎በስዊዘርላንድና‎‎ ‎‎በፈረንሳይ‎‎ እንደ ‎‎ጆን ካልቪን‎‎፣ ‎‎ሁልድሪች ዝዊንግሊ‎‎ እና ‎‎ጆን ኖክስ‎‎ባሉ ‎‎ ‎‎ፕሮቴስታንታዊ ተሃድሶ አራማጆች‎‎ ተሰራጭተዋል ። ‎‎ ‎‎‎‎ ‎‎ ‎‎የእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን‎‎ ‎‎በንጉሥ ሄንሪ ስምንተኛ‎‎ ነት ‎‎ከሊቀ ጳጳሱ‎‎ መለያየታቸው ‎‎አንግሊካኒዝም‎‎የጀመረ ሲሆን ይህም ‎‎እንግሊዝና‎‎ ‎‎ዌልስ‎‎ ወደዚህ ሰፊ የተሃድሶ እንቅስቃሴ እንዲገቡ አደርጓቸው ነበር።‎በዛሬው ጊዜ ፕሮቴስታንታዊ እምነት ‎‎(ከካቶሊክ እምነት‎‎በኋላ) ‎‎ሁለተኛውን‎‎ ደረጃ የያዘ ሲሆን በዓለም ዙሪያ ከ800 ሚሊዮን እስከ 1 ቢሊዮን የሚደርሱ ተከታዮች ወይም ከሁሉም ‎‎ክርስቲያኖች‎‎መካከል 37 በመቶ የሚሆኑት ናቸው ። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ፕሮቴስታንቶች በትምህርት፣ በሰብአዊነትና በሳይንስ፣ በፖለቲካና በማህበራዊ ስርዓት፣ በኢኮኖሚና በኪነ ጥበብ እንዲሁም በሌሎች ብዙ መስኮች ከፍተኛ አስተዋፅኦ በማድረግ የራሳቸውን ባህል አዳብረዋል።‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ፕሮቴስታንታዊ እምነት ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን፣ ‎‎ከምስራቅ ኦርቶዶክስ‎‎ ቤተ ክርስቲያን ወይም ‎‎ከኦሪየንታል ኦርቶዶክሳዊ ነት‎‎ይልቅ ‎‎በቲኦሎጂያዊና‎‎ ‎‎በቤተ ክህነት‎‎ የተከፋፈለ ነው ። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ፕሮቴስታንቶች የመዋቅር አንድነትም ሆነ ማዕከላዊ ሰብዓዊ ሥልጣን ሳይኖራቸው ከካቶሊክ ፣ ከምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከምሥራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ፣ ‎‎ከምሥራቅ አሦር ቤተ ክርስቲያንና‎‎ ‎‎ከጥንቷ የምስራቅ ቤተ‎‎ክርስቲያን‎‎በተቃራኒ ‎‎በዓይን የማይታይ ቤተ‎‎ክርስቲያን ጽንሰ ሐሳብ አዳብረዋል ።‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ አንዳንድ ‎‎ሃይማኖታዊ ቡድኖች‎‎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የአባላት ነትና ስርጭት ያላቸው ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ በአንድ አገር ብቻ የተወሰነ ነው። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎ አብዛኛዎቹ ፕሮቴስታንቶች‎‎[]‎‎ ‎‎ በጣት የሚቆጠሩ የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ቤተሠቦች አባላት ናቸው። ‎‎አናባፕቲስቶች፣‎‎ ‎‎የአንግሊካን‎‎/‎‎ኤጲስቆጶሳውያን፣‎‎ ‎‎ባፕቲስቶች፣‎‎ ‎‎ካልቪኒስት/ተሃድሶ‎‎፣‎‎[]‎‎ ‎‎ ‎‎ሉተራን፣‎‎ ‎‎ሜቶዲስትእና‎‎ ‎‎የጰንጠቆስጤ ተወላጆች‎‎ናቸው። ‎‎አድቬንቲስቶች ከፕሮቴስታንት የተገነጠለ ቡድን ነው። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎‎የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ያልሆኑ፣‎‎ ‎‎ቻሪስማቲክ፣‎‎ ‎‎ወንጌላዊ፣‎‎ ‎‎ነጻ፣ እና‎‎ሌሎችም አብያተ ክርስቲያናት እየበረቱ ነው። የፕሮቴስታንት እምነት ጉልህ አካል ምእመናን ናቸው። ‎‎ ‎‎ ‎‎ ‎ ‎‎ በወላይታ አከባቢ የሚገኙ የፕሮቴስታንት አብያተ እምነቶች ቃለ ህይወት ቤ/ክ የህይወት ቃል ቤ/ክ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ 7ኛው ቀን አድቬንቲስት ሉተራን(መካነ ኢየሱስ) ሕይወተ ብርሃን ቤ/ክ የክርስትና ክፍልፋዮች
47880
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95%20%E1%8D%93%E1%88%99%E1%8A%AD
ኦርሃን ፓሙክ
ኦርሃን ፓሙክ (ቱርክኛ፦ 1944 ዓም - ) የቱርክ ልብ ወለድ ጸሐፊ ነው።
17079
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%9D%20%E1%89%B0%E1%89%A5%E1%88%8E%20%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%8B%9B%E1%8D%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%88%9D
ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም
ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ነገሮችን ደረጃ በደርጃ ማስፈጸምን የሚደፍ መደብ :ተረትና ምሳሌ
20544
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%B5%E1%88%9C%E1%8A%93%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%88%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%9D
እድሜና መስታወት አይጠገብም
እድሜና መስታወት አይጠገብም የአማርኛ ምሳሌ ነው። እድሜና መስታወት አይጠገብም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20983
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8B%E1%88%9D%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%83%20%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%9B%20%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%8C%83%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%88%AD%20%E1%88%98%E1%89%85%E1%8C%83
የላም መንጃ የሰማ መከንጃ የማር መቅጃ
የላም መንጃ የሰማ መከንጃ የማር መቅጃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የላም መንጃ የሰማ መከንጃ የማር መቅጃ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12044
https://am.wikipedia.org/wiki/18%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8B%95%E1%89%B0%20%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B5
18ኛው ምዕተ ዓመት
18ኛው ምዕጤ ዓመት ከ1701 እስከ 1800 ዓም ድረስ የነበረው ክፍለ ዘመን ነበረ። ክፍለ ዘመናት
16840
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9A%E1%8A%95%E1%8A%AD
ዚንክ
ዚንክ የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 30 ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) ንጥረ ነገሮች
22962
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%8B%B6%20%E1%8A%A6%E1%88%B6%E1%88%AA%E1%8B%AE
ሪካርዶ ኦሶሪዮ
ሪካርዶ ኦሶሪዮ ሜንዶዛ (መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተወለደ) ወሓካ፣ ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሞንተሬይ በተከላካይነት ይጫወታል። መደብ :ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች