id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
50201
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%8A%95%E1%8A%9D%E1%89%B5
ቀላል ንኝት
ቀላል ንኝት () ሟሚዎች በሙሙት ውስጥ ወይም በከፊል አስተላላፊ ክርታስ በኩል በብዛት ተከማችተው ከሚገኙበት ስፍራ አነስተኛ ክምችት ወዳለበት ስፍራ ነፃ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀሱበት ሂደት ነው።
20829
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%93%20%E1%88%B3%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%9D%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5%20%E1%8B%88%E1%8B%B5%E1%89%80%E1%8B%8D%20%E1%88%B3%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%99%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%88%B1%20%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%95%20%E1%8C%A5%E1%88%88%E1%8B%8D
ዘመድና ሳንቲም ከመንገድ ወድቀው ሳንቲሙን አነሱ ዘመድን ጥለው
ዘመድና ሳንቲም ከመንገድ ወድቀው ሳንቲሙን አነሱ ዘመድን ጥለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘመድና ሳንቲም ከመንገድ ወድቀው ሳንቲሙን አነሱ ዘመድን ጥለው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
19136
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%9C%E1%89%A5%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8D%8D%E1%8A%95
አዜብ መስፍን
ወ/ሮ አዜብ መስፍን የህወሃት ነባር ታጋይና የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ናቸው። ቀዳማዊ እመቤት በነበሩበት ወቅት በኢትዮጵያ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ተቋሞች ስብስብ የሆነውን የትግራይ መልሶ ማቋቋሚያ ማህበር (ት.እ.ም.ት) መሪ ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባ እና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች ወይዘሮዋን በተለያዩ ከባድ የሙስና ቅሌቶች ይፈርጁዋቿል፡፡ ወይዘሮ አዜብ የባለቤታቸው መታሰቢያ የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን መስራች እና የቦርድ ሰብሳቢ ናቸው፡፡ ከመለስ ዜናዊ ጋር ትዳር ከመመስረታቸው በፊት የአርከበ እቁባይ የፍቅር ጓደኛ እንደነበሩ የህዋህት ታጋይ የነበሩት ገብረመድህን አርአያ መስክረዋል። የኢትዮጵያ ሰዎች
22207
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%89%A3%20%E1%88%88%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B1%20%E1%89%A3%E1%8A%A5%E1%8B%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ጀርባ ለባለቤቱ ባእድ ነው
ጀርባ ለባለቤቱ ባእድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጀርባ ለባለቤቱ ባእድ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
4012
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%89%A8%E1%88%A8%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%89%B0%E1%88%AB%E1%88%AB
ኤቨረስት ተራራ
የኤቨረስት ተራራ በከፍታ ከአለም አንደኛ ደረጃውን የያዘው ተራራ ሲሆን በሂማላያ የተራሮች ሰንሰለት የሚገኝ ኔፓልና የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ የሚጋሩት ተራራ ነው።
48796
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B3%E1%89%A6
ዳቦ
ዳቦ በዓለም ዙሪያ በሊጥ የሚሠራ የሚጋገር ምግብ አይነት ነው። ሊጡም የሚሠራው ከዱቄትና ውሃ ነው። ለብዙ አይነት ዳቦ እንዲስፋፋ እርሾ ይጨመራል። በኢትዮጵያም ብዙ ልዩ ልዩ የዳቦ አይነቶች አሉ። የኢትዮጵያ ዳቦ አይነቶች
12573
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%AB%E1%88%9B%20%28%E1%88%8D%E1%89%A3%E1%88%A0%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%29
ጫማ (ልባሠ እግር)
ጫማ ወይም ልባሰ እግር ሲጀመር የሰው ልጅን እግር ከአደጋ ለመጠበቅ፣ ወደበኋላ ደግሞ በፋሽን ለውበት የሚለበስ ጠንካራ የእግር ልብስ ነው። ይህንንም በቅድሚያ ካልስ በማድረግ ለእግር የተሻለ ምቾትን መፍጠር ይቻላል።
49911
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B6%E1%8D%92%E1%8A%AB
ቶፒካ
ቶፒካ (እንግሊዝኛ፦ ፣ /ቶፒከ/) የካንሳስ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1847 ዓ.ም. ተመሠረተ። የአሜሪካ ከተሞች
49639
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%8B%9B%E1%8B%9C
ኑዛዜ
ሐጢአትን በማወቅ ከፈፀሙ በኋላ የእግዚአብሔርን ይቅርታ ለማግኘት ያንን ሐጢዓት ዳግመኛ ላለመስራት ወስኖ ተፀፅቶ ስጋዊ ፍላጎትን በመግታት ነፍሱን ሊያድናት ነፃ ሊያደርጋት ለካህን መንገር ተገቢ ነዉ፡፡ ኑዛዜ ማለት በእምነታችን መጉደል ምክንያት ለቅፅበትም ቢሆን እግዚአብሔር እንደሚያየን ዘንግተን ስጋዊ ፍላጎት አሸንፎን በችኩልነት በጥድፊያ የፈፀምነዉን ለካህን መናገር ነዉ፡፡ ቢሆንም ልብ እና ኩላሊት የሚመረምረዉ አምላክ ፍፁም መፀፀታችንን ተመልክቶ ይቅር ይለናል፡፡ ይቀጥላል…
12544
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8B%B4%E1%88%8B%20%E1%89%A1%E1%8A%A8%E1%88%AD%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%88%8A
ሰዴላ ቡከር ማርሊ
ሰዴላ ቡከር ማርሊ (ጁላይ 23 ቀን፣ 1926 እ.ኤ.አ. እስከ ኤይፕሪል 8 ቀን፣ 2008 እ.ኤ.አ.) የዕውቁ የሬጌ ሙዚቀኛ ቦብ ማርሊ እናት ሲሆኑ ዘፋኝ እና ፀሐፊም ነበሩ። የትውልድ ሥማቸው ሰዴላ ማኮልም ይባል ነበር የተወለዱትም በጃማይካ ውስጥ በቅዱስ አን የቤተክርስቲያን ማህበር ነበር። የጃማይካ ሰዎች
21786
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8A%AB%E1%88%B3%20%E1%88%8D%E1%89%A1%20%E1%8A%A2%E1%8B%A8%E1%88%A9%E1%88%B3%E1%88%8C%E1%88%9D
ያንካሳ ልቡ ኢየሩሳሌም
ያንካሳ ልቡ ኢየሩሳሌም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያንካሳ ልቡ ኢየሩሳሌም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15656
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%8C%85%20%E1%88%9B%E1%88%83%E1%88%8D
ታጅ ማሃል
ታጅ ማሃል ህንድ አገር ውስጥ አግራ ከተማ የሚገኝ በዩጻድ አህመድ ላሃውሪ በተባለ ስነ-ህንጻ አዋቂ አቅድ እየተመራ ከ1632 እስከ 1653 ባለው ጊዜ ውስጥ የተሰራ በውበቱ የተደነቀ ህንጻ ነው። ሕንጻው የህንድን ፋርስን እና የእስልምናን ስነ-ህንጻ አዋህዶ የሚገኝ ነው። የቦታው ግልጋሎት እንደ መቃብርነት ሲሆን የተሰራው በሙጋሉ መሪ ሻህ ጃህን ለሶስተኛ ሚስቱ ሙምታዝ ማሃል መታሰቢያነት/መቃብር ነበር። ሥነ ህንጻ
14916
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%88%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%8C%8D%E1%88%A9%20%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%8A%AD%E1%88%A9
ለብልህ አይነግሩ ለንጉስ አይመክሩ
ለብልህ አይነግሩ ለንጉስ አይመክሩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለቱም አላስፈላጊ ናቸው ይመስላል። ንጉስ አይመከርም የሚለው የቆየ ብሂል ይመሳላል። ይህ አባባል ለሹመት ሳይመክሩ ለጥርስ ሳይነክሩ ከሚለው ጋር ይጋጫል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
50178
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%9D%E1%88%99%E1%88%A8%20%E1%8B%B3%E1%8B%8A%E1%89%B5
መዝሙረ ዳዊት
መዝሙረ ዳዊት የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ
13701
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BB%E1%88%8B%E1%89%B8%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%88%B8%E1%8A%93%E1%8D%8A
ቻላቸው አሸናፊ
ቻላቸው አሸናፊ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የባህል ሙዚቃ ድምፃዊ ቻላቸው አሸናፊ የተለያዩ የባህል ሙዚቃዎችን በመጫወት ዝነኝነትን ያተረፈው ቻላቸው አሸናፊ የተወለደው በርከት ያሉ ባህላዊ የአዝማሪ ሙዚቃ ተጫዋቾች በፈለቁባት የጎንደሯ ደብረታቦር ከተማ በ1957 ዓ.ም ነበር። የስራ ዝርዝር ነይ መላ የኢትዮጵያ ዘፋኞች
31092
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%8D%95%E1%89%B3%E1%88%AD-%E1%88%B2%E1%8A%95
ኢፕታር-ሲን
ኢፕታር-ሲን በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ12 ዓመታት (ከ1634 እስከ 1623 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ። ስሙ ግን እርግጥኛ አይደለም። በሌላ ዝርዝር ላይ ግን ስሙ «ሊኩድ-ሻማሽ» ተብሎ ይጻፋል። የ1 ሻርማ-አዳድ ልጅና ተከታይ ይባላል፤ ተከታዩም የቤሉባኒ ልጅ ባዛያ ይባላል። ስለዚሁ ዘመን ግን አንዳችም ተጨማሪ መረጃ አይታወቅም። የአሦር ነገሥታት
16518
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%8D%E1%8B%B0%E1%8A%9B%20%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%8A%93%E1%8B%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%8A%A8%E1%8D%88%E1%89%B0
ቀልደኛ ገበሬ ናይት ክለብ ከፈተ
ቀልደኛ ገበሬ ናይት ክለብ ከፈተ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
31222
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%AD%20%E1%8A%B2%E1%88%8D
ማክ ኲል
ማክ ኲል በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። የዳግዳ ልጅ ከርማይት ልጅ ሲሆን ከወንድሞቹ ማክ ኬክትና ማክ ግሬን ጋር አይርላንድን ለ ፳፱ ዓመታት በጋርዮሽ ገዛ። ዕውነተኛ ስሙ ኤጡር ሲሆን ስሙን ማክ ኲል ስለ አምላኩ ኰል ወሰደ። በ1434 ዓክልበ. ማክ ኲል የአባቱን የከርማይት ቂም በቅሎ ንጉሡን ሉግን ገደለው። ከመቶ ዓመታት በኋላ በ1334 ዓክልበ. ንጉሡ ፍያካ ማክ ደልበህ በተገደለበት ጊዜ ማክ ኲልና ፪ ወንድሞቹ ለ29 ዓመታት በጋርዮሽ እንደ ገዙ ይባላል። የፍያካና የእናቱ ኤማስ ሦስት ሴት ልጆች፣ ባንባ፣ ፎድላና ኤሪው የከርማይት ልጆች ሚስቶች ሆኑ፤ እነዚህም የአይርላንድ ደሴት ስያሜዎች ሆኑ። የማክ ኲልም ሚስት ባንባ ነበረች። በጥንታዊ ታሪኮች ዘንድ ሦስቱ ወንድማማች እያንዳንዱ የደሴቱን ሲሶ እንደ ገዛ ቢለንም፣ የአይርላንድ ታሪክ የሚባለው መጽሐፍ ግን እንደሚገልጸው፣ እያንዳንዱ ወንድም በመፈራረቅ ከፈተኛ ንጉሥነቱን ለ፩ ዓመት ይይዝ ነበር። በመጨረሻ በ1305 ዓክልበ. ግ. ሚሌሲያን የተባለው ወገን አይርላንድን ከእስፓንያ ወርረው ሦስቱን የቱዋጣ ደ ዳናን ነገሥታት በታይልቲን ውግያ አሸንፈው ገደላቸው፤ የሚሌሲያንም መጀመርያ ነገስታት ኤቤር ፊን እና ኤሪሞን ተከተሉዋቸው። ቱዋጣ ዴ ዳናን
19848
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%89%E1%8A%AB%E1%88%B5%20%E1%89%B5%E1%8B%8B%E1%88%8B
ሉካስ ትዋላ
ሉካስ ቦንጋኔ ትዋላ (ጥቅምት ፱ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኦርላንዶ ፓይሬትስ እና ለደቡብ አፍሪካ በተከላካይነት ይጫወታል። መደብ : የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ተጫዋቾች
19782
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%8C%E1%8A%AD%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8A%AD%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8A%AD
ኤሌክትሪክ መስክ
የኤሌክትሪክ መስክ በኤሌክትሪክ ቻርጅ ዙሪያ ወይንም ከጊዜ አንጻር በሚለዋወጥ የመግነጢስ መስክ ዙሪያ የሚገኝ የጉልበት መስክ ነው። 3, ... የተሰኙ ቻርጆችን ያቀፈ የቻርጅ ስርዓት ቢሰጥና እና እያንዳንዳቸው ቻርጆች እርስ በርሳቸው የሚያሳርፉትን ጫና ሳይሆን ከውጭ በሚመጣ እንግዳ ቻርጅላይ የሚያሳርፉትን ጫና ለማስላት የሚጠቅም አይነተኛ መንገድ ነው። ይህንም የሚያረገው በእያንዳንዱ የከባቢው ኅዋ ነጥብ ላይ ከየሙላቱ የሚመነጩ ጉልበቶችን በቬክተር ስርዓት በንብብር በመደመርና የቬክተር መስክ በመፍጠርና፣ ያ ቬክተር መስክ በመጭው ቻርጅ ላይ የሚያሳርፈውን ጉልበት በማስላት ነው። መለኪያውም ኒውተን በኩሎምብ ነው። አልፎ አልፎም በ ቮልት ለሜትር ሲለካ ይታያል። በእያንዳንዷ ነጥብ ላይ ያለው የ መስኩ ጥንካሬ የሚፈተሸው 1ኩሎምብ ፖዚቲቭ የሆነ መፈተሻ ቻርጅ በዚያ ነጥብ ላይ ቢቀመጥ መስኩ የሚያደርስበትን የጉልበት ጫና በማስላት ነው። የመስኩ አቅጣጫ በዚያ ቻርጅ ላይ የሚያርፈው ጉልበት አቅጣጫ ነው። የኤሌክትሪክ መስክ ለኤሌክትሪክ ቻርጅ፣ ልክ ግስበታዊ ፍጥንጥነት ለግዝፈት እንደሆነ ነው። አንድ የኤሌክትሪክ መስክ ከጊዜ አንጻር የሚቀያየር ከሆነ፣ ለምሳሌ የኤሌክትሪክ ቻርጅእኑሶች በመስኩ ውስጥ ሲጓዙ፣ በአካባቢው የሚገኘውን የመግነጢስ መስክ ያውካል። በሌላ አነጋገር የኤሌክትሪክና የመግነጢስ መስኮች ግንኙነት የሌላቸው ነገሮች አይደሉም። አንድ ሰው የኤሌክትሪክ መስክ ነው የሚለውን ሌላ ሰው የኤሌክትሪካና መግነጢስ መስክ ነው ብሎ ሊደመደም ይችላል። የኤሌክትሪክ መስክ ሲተረጎም በአንድ የኅዋ ነጥብ ላይ በሚገኝ የማይንቀሳቀስ መፈተኛ ፖዚቲቭ-የኤሌክትሪክ ቻርጅ ላይ ሊፈጠር የሚችል የጉልበት መጠን ነው ። በሒሳብ ቋንቋ ሲጻፍ፦ ማለት በመፈተኛ ሙላቱ ላይ ሊያርፍ የሚችል የኤሌክትሪክ ጉልበት የመፈተኛው ኤሌክትሪክ ቻርጅ በተወሰነ ነጥብ ላይ የሚገኝ የኤሌክትሪክ መስክ( ጨረር) በነጠላ ቻርጅ የሚፈጠር መስክ ስሌት በሌላ ጎን በኩሎምብ ህግ መሰረት በአንድ ጠጣር ቻርጅ ምክንያት ከሙላቱ የተወሰነ ርቀት ላይ የሚፈጠረው የኤሌክትሪክ መስክ ስብጥር እንዲህ ይሰላል፦ እዚህ ላይ፡ የኤሌክትሪክ መስኩ ፈጣሪ ቻርጅ ሲሆን ከሙላቱ እስከ መስክ መለኪያው ነጥብ ድረስ ያለ ርቀት ከ ወደ መስክ መለኪያው ነጥብ የሚያመለክት አሀድ ጨረራ (ዩኒት ቬክተር) ነው። 0 ደግሞ የኦና አስተላላፊነት ቁጥር መጠን ነው። በተነጣጠሉ ጠጣር ምላቶች የሚፈጠር መስክ ስሌት የኤሌክትሪክ መስኩን የሚፈጥሩ ከአንድ በላይ ቻርጆች ቢኖሩ፣፣ የዚህ የቻርጆች ስርዓት መስክ ውጤት የሚሰላው በ አነባበሮ መርህ (ሱፐርፖዚሽን ፕሪንሲፕል) ሲሆን ይሄውም የእያንዳንዱን ቻርጅ አስተዋጾ በየነጥቡ ላይ የጨረር ድምር ውጤቱን በማስላት ነው: ከጓጎለ የቻርጅስብስብ የሚፈጠር መስክ ስሌት ሙሌቶቹ ጠጣር ሳይሆኑ አንድ ላይ የጓጎሉ ከሆኑ መስካቸውን በካልኩልስ መደመሪያ (መጠረዝ) ያስፈልጋል። = ቻርጅበይዘት ወይንም የቻርጅዴንሲቲ ነው ጽንስ ሐሳቡ ለምን አስፈለገ የኤሌክትሪክ መስክ ሃሳብ ከሞላ ጎደል ከኩሎምብ ህግ ጋር ተመሳሳይ ነው። ሆኖም በውስጡ ተጨማሪ ሃሳብን ያዝላል። ይሄውም የአነባበሮ መርህን ወይን የሱፐርፖዚሽን ፕሪንሲፕልን። ስለሆነም አንድ የተወሰነ ቦታ ላይ ልናስቀምጠው የምንፈልግን ቻርጅ ምን አይነት ጉልበት እንደሚያጋጥመው ለማወቅ እዚያ ቦታ ላይ ያለውን የኤሌክትሪክ መስክ ማወቅ ብቻ በቂ ነው። በኤሌክትሪክ መስክ ጽንስ ሃሳብ መሰረት፣መስኩን ምን ፈጠረው፣ ስንት ቻርጆች ፈጠሩት ወዘተ... የሚለውን ማወቅ አላስፈላጊ ኣይደለም። ስለሆነም የኤሌክትሪክ መስክ በኅዋ ውስጥ ለሚገኙ ለያንዳንዳቸው ነጥቦች መንደርተኛ (ሎካል) ባህርይ ይሰጣቸዋል ይባላል። ከማዕከላዊ ስሌት ያላቅቃል። የኤሌክትሪክ መስክ
20410
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%AB%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%89%A3%E1%8A%A5%E1%8B%B5%20%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%AB%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8B%B5
እንጀራን ከባእድ መከራን ከዘመድ
እንጀራን ከባእድ መከራን ከዘመድ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
20560
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%8B%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%8C%88%E1%89%A1%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%8B%AD%E1%8B%9E%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%88%8D
እጅ ይዘው ያስገቡት እጅ ይዞ ያስወጣል
እጅ ይዘው ያስገቡት እጅ ይዞ ያስወጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። እጅ ይዘው ያስገቡት እጅ ይዞ ያስወጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
16895
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8C%E1%88%AE
ፌሮ
ፌሮ ብረት ወይም የማጠናከሪያ ብረት ከካርቦን ብረት የሚሰራ ጠንካራ የግንባታ መሣሪያ ሲሆን የሚጠቅመውም በሲሚንቶ ቅልቅል ውስጥ እንደማጠናከሪያነት ነው። ይህ ብረት የተሠራው መዋቅር ጭመቃዊ ጥንካሬ እንዲኖረው ያደርገዋል።
46078
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B5%20%E1%8A%A7%E1%8B%AD%E1%8C%85%3A%20%E1%8B%98%20%E1%88%98%E1%88%8D%E1%89%B5%E1%8B%B3%E1%8B%8D%E1%8A%95
አይስ ኧይጅ: ዘ መልትዳውን
አይስ ኧይጅ: ዘ መልትዳውን (በእንግሊዝኛ: ) ከ2006 እ.ኤ.አ. የሆነ የአሜሪካ አኒሜሽን ፊልም ነው። የአሜሪካ ፊልሞች
23011
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%94%20%E1%8D%B0
ሰኔ ፰
ሰኔ ፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸፰ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፰ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፯ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፯፻፴፫ ዓ/ም - ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ከቀትር እስከ ፱ ሰዓት ድረስ በኢትዮጵያ እንደታየ የወቅቱ ዜና መዋዕል ዘግቦታል። ፲፯፻፷፮ ዓ/ም - የታላቋ ብሪታኒያ ሰሜን አሜሪካዊ ቅኝ ግዛቶች መኻል የ ሮድ ደሴት () የባርነትን ንግድ በማቆም የመጀመሪያዋ ሆነች። ፲፱፻፹፯ ዓ/ም - ሰብል ወንጌል ተወለደ (ተዋናይ) ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
21734
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%BD%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%8B%AB%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8A%A9%E1%88%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%8D
ያሽላል ያሉት ኩል አይን ያጠፋል
ያሽላል ያሉት ኩል አይን ያጠፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያሽላል ያሉት ኩል አይን ያጠፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20266
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%89%BA%E1%8A%95%20%E1%8B%98%E1%8B%B4%20%E1%88%88%E1%8C%8B%E1%88%BD%20%E1%8B%98%E1%8B%8D%E1%8B%B4
እቺን ዘዴ ለጋሽ ዘውዴ
እቺን ዘዴ ለጋሽ ዘውዴ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
50389
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%8B%E1%88%BD%20%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
ነጋሽ ገብረማርያም
ነጋሽ ገ/ማርያም በ፲፱፲፯ ዓ.ም. በሐረርጌ ጠ/ግዛት በጨርጨር አውራጃ በሀብሮ ወረዳ ልዩ ስሟ መቻራ በምትባል አካባቢ ተወለዱ፡፡ ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ በአካባቢያቸው የባህላዊ ትምህርት ተከታትለዋል። ከጣሊያን ወረራ በኋላ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ጎልቶ መታየት በመጀመሩ ጣሊያኖችን በብዙ ነገሮች ማውገዝና መቃወም ተጀመረ፡፡ እነሱም እንደ ሲጋራ ማጨስ፣ ሴተኛ አዳሪነትንና የመሳሰሉት ነበሩ፡፡ ነጋሽ ይህን በተመለከተ ሴተኛ አዳሪነትና ምንም እንኳን በጣሊያኖች ጊዜ ይፋ በሆነ መንገድ ቢታይም ከዚያ በፊት እንደነበረም “ሴተኛ አዳሪ” በተሰኘው መጽሐፋቸው ገልጸውታል፡፡ ነጋሽ ገ/ማርያም ችሎታቸውን ያሳዩት “ሴተኛ አዳሪ” የተሰኘ ልብወለድ መጽሐፋቸውን በጻፉበት ጊዜ ነበር፡፡ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ድራማዎች ውስጥ “የአዛውንቶች ክበብ” እና “የድል አጥቢያ አርበኞች” ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማሀበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ።
51311
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%89%AA%E1%8B%B5%2019
ኮቪድ 19
ኮቪድ 19 በሳርስ-ኮቭ2 ቫይረስ የመጣ በሽታ ነው። ተመሳሳይ ስም - ኮሮና ቫይረስ ለመተንፈስ መቸገር
37468
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%A9%E1%8B%8A%E1%88%B5
ድሩዊስ
ድሩዊስ በ1490 ዓ.ም. አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ የተባለው ጣልያናዊ መነኮሴ ባሳተመው ዜና ማዋዕል ዘንድ፣ የኬልቶች (በጋሊያ፣ አሁንም ፈረንሳይ አገር) አራተኛ ንጉሥ ነበረ። የሳሮን ተከታይ ሲሆን ለ14 ዓመት (ምናልባት 2153-2139 ዓክልበ. ግድም) እንደ ነገሠ ተብሏል። ዜና መዋዕሉ በሙያ የተመላ ይለዋል፤ አኒዩስም ባቀረበው ሓረግ ዘንድ አባቱ የሳሮን ልጅ ናምኔስ ነበረ። በሻርትረ አካባቢ በድርው ኮሌጅ ሠርቶ የድሩዊዶች ሥርዓት መስራች እንደ ሆነ ይታመን ነበር። በሻርትረ ዙሪያ ደግሞ በጥንት የተገኘው ካርኑቴስ ወገን አባት እንደ ነበር ተጽፏል። የፈረንሣይ አፈታሪካዊ ነገሥታት
46902
https://am.wikipedia.org/wiki/T
T
በላቲን አልፋቤት ሀያኛው ፊደል ነው። የ«» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ታው» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመስቀል ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ታው" () ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ተ» («ታው») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ታው» ስለ መጣ፣ የላቲን '' ዘመድ ሊባል ይችላል። የላቲን አልፋቤት
35063
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A4%E1%88%8D%E1%8A%AD%E1%88%B2%E1%8B%AE%E1%8A%95
ጤልክሲዮን
ጤልክሲዮን (ግሪክ፦ ) በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአርጊያሌያ (በኋላ ሲክዮን) ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች 52 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ። ይህ ምናልባት 2243-2191 ዓክልበ. ግድም ያህል ነው። በዝርዝሩ ላይ ከአፒስ ቀጥሎና ከአይጊሮስ በፊት ይገኛል። ፓውሳኒዩስም የአፒስ ልጅና የአይጊሮስ አባት ይለዋል። በአርጎስ ነገሥታት ዝርዝር የአፒስ ዘመን ከዚህ በኋላ ስለሚታይ የጤልክኪዮን ቀዳሚ አፒስ ሳይሆን ቴልቂን ይመስላል። ቢብሊዮጤኬ የተባለው መጽሐፍ (ከ150 ዓክልበ. በኋላ፣ በአፖሎዶሮስ ተጽፎ እንደተባለ) በፍጹም ሌላ ቅድም-ተከተል ያቀርባል። በዚህ ትውፊት ዘንድ መጀመርያው ንጉሥ አይጊያሌዎስ ያለ ልጅ ሞቶ ወንድሙ ፎሮኔዎስ አገሩን ያዘ፣ ከዚያ የፎሮኔዎስ ልጅ አፒስ አምባገነን ሆኖ አገሩን ስለ ራሱ ስም አፒያ አለው። ሆኖም ቴልቂንና ጤልክሲዮን አብረው አፒስን ገደሉት። ከዚያ በኋላ ከጊጋንቴስ ወገን (ታላላቅ ሰዎች) አርጎስ ፓኖፕቴስ ቂሙን በቅሎ ቴልቂንንና ጤልክሲዮንን ገደላቸው። በዚሁ ጽሑፍ ውስጥ አፒስን የገደለው ጤልክሲዮን የአፒስ ልጅ ስለማይባል፣ አንዳንድ ምሁር 2 ልዩ ልዩ ጤልክሲዮኖች እንደ ኖሩ ገምተዋል። የሲክዮን ነገሥታት
13623
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%90%E1%8A%93%20%E1%88%B8%E1%8A%95%E1%89%81%E1%8C%A4
ሐና ሸንቁጤ
ሐና ሸንቁጤ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
18684
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%8D%E1%8B%9B%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%88%83%E1%88%AD%E1%8B%B5%E1%8B%8A%E1%8A%AD
ኤልዛቤት ሃርድዊክ
ኤልዛቤት ሃርድዊክ (1916-2007 እ.ኤ.አ.) ታዋቂ አሜሪካዊት ደራሲ ነበረች። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራዋ ትታወቃለች። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
19190
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%8B%9D%E1%8B%AB%20%E1%8D%B2%E1%8D%AD
ሚያዝያ ፲፭
ሚያዝያ ፲፭፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፭ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፳ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በአብዮቱ ፍንዳታ እይተካሄዱ ያሉትን አድማዎችና ሰላማዊ ሰልፎችን ለመግታት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች አስታወቀ። የፖስታ ሠራተኞች የአራት ቀን አድማቸውን ጀመሩ። ፲፱፻፹፪ ዓ/ም - ናሚቢያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መቶ ስልሳኛ አባል ሆነች። ፲፱፻፹፭ ዓ/ም - በኤርትራ በተካሄደው የሕዝብ ድምጽ ቁጥር አብዛኛው ሕዝብ ከኢትዮጵያ ተገንጥሎ በሉዓላዊነት ራሱን ማስተዳደር መምረጡ ታወጀ። ዕለተ ሞት ፲፱፻፺፱ ዓ/ም - የሩሲያ ኅብረት መንግሥት () የመጀመሪያው ፕሬዚደንት የነበሩት ቦሪስ የልስቲን በተወለዱ በሰባ ስድስት ዓመታቸው አረፉ። ዋቢ ምንጮች
16258
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%8B%8B%20%28%E1%8D%8A%E1%88%8D%E1%88%9D%29
አድዋ (ፊልም)
አድዋ በኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የተሰራ ጥናታዊ ፊልም ነው። ፊልሙ በ1999 እ.ኤ.አ. የተሠራ ሲሆን የአድዋ ጦርነት ጊዜ የነበረውን የኢትዮጵያ ሁኔታ ይዳሥሳል። ጥናታዊ ፊልሞች የኢትዮጵያ ፊልሞች
44984
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%8C%E1%8A%AD%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8A%AD%20%E1%88%9D%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%B5%E1%8A%93
ኤሌክትሪክ ምህንድስና
ኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ ኤሌክትሪካል ኤንጂነሪንግ በመባል የሚታወቀዉ የምህንድስና ክፍል ስለ ኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ ኤልክትሮ-መግነጢዝምነት የሚያወሳ የትምህርት የትግበራ ዘርፍ ነው። ይህ የምህንድስና ክፍል ተለይቶ የተጠራዉ እንደ ቴሌግራፍ ፤ ስልክ እና የኤልክትሪክ ኀይል ጥቅም ተገኝቶ ትግበር ላይ ከዋለ በኋላ ነዉ፤ ወደ ታሪኩ ስንመጣ ኤሌክትሪሲቲ ኮረንቲነት በሳይንሳዊ አስተሳሰብ መታሰብ ምንአልባትም ዊሊያም ጊልበርት ስታቲካሊ ቻርጅድ(የማይለዋወጥ የሀይል ሙል) የሆኑ ቁሶች የሚለይ መሳሪያ በመፈልሰፉ ነው። ከ1830ዎቹ ጀምሮ የቴሌግራፍ ጥቅም ላይ መዋል ሙከራ ተደርጎም መሳካት ዐለምን ወደ ፈጣን ግኑኝነት እንዳስገባዉ ይታመናል። የሚከተሉትን በዘርፉ ልብ ይሏቸዋል፣ ባትሪ (የኀይል ሙል)፤ የኀይል ፍሰት ጥርቅም እና ማስተላለፊያው፤ ኤሌክትሮ መግነጢዝም፤ ተለዋዋጭ የማይለዋወጥ የኀይል ፍሰት፤ ትራንስፎርመር፤ ሞተር፤ ራዲዮ፤ መስመር አልባ ግንኙነት፤ ሞገድ፤ የጨረር ቱቦዎች፤ ቴሌቪዥን፤ ቫኪዉም ቱቦዎች፤ ትራንዚስተሮች፤ የተቀናጁ ሽቦዎች፤ ፕሮሰሰሮች፤ አስተላላፊዎች ተቀባዮች፤ መንሰላስል(ኮምፒውተር)… የኀይል ምህንድስና ፤ የመቆጣጠር ምህንድስና ፤ ኤሌክትሮኒክስ ፤ የመረጃ ትንተና ፤ የግንኙነት ምህንድስና ( ፤ የመሳሪያዎች ምህንድና ፤ የመንሰላስል ምህንድስና ፤ እንዲሁም ኤሌክትሮ መካኒክስ፣ ስነህይወት ከዘርፉ ተያያዥነት ካላቸዉ ታዋቂ ሊቆች መካከልም ዊሊያም ጊልበርት፣ ቮልታ፤ ፋራዳይ፤ ኦህም፣ ማክስዌል፤ ኤዲሰን፤ ስታንሌይ፤ ቴስላ፤ ስቴይንሜትዝ፤ ዶቦሎቮሎስኪይ፤ ሀርትዝ፤ ማርኮኒ፤ ፍሌሚንግ፤ ሾክሌይ፡ ይጠቀሳሉ። ደግሞ ይዩ ኤሌክትሮኒክ ኢንጂኔሪንግ ኮምፒዩተር ምህንድስና የጆሜትሪክ ድርድር የጂኦሜትሪክ ዝርዝር የፎሪየር ዝርዝር የፎሪየር ሽግግር የላፕላስ ሽግግር ኤሌክትሪካል ኢንጂኔሪንግ
51914
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B6%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8A%95%20%E1%88%80
ቶርስተን ሀ
ቶርስተን ሀ (ጀርመንኛ፦) (1970 ዓም ተወልደው) እሱ ጀርመናዊ ጻህፊ፣ እና ሐያሲ። ቶርስተን ሀ ደግሞ የቤተመጽሐፍት ባለሙያ ነው። ኪም ጎዳል (ጀርመንኛ፦) በሚለው ስምም ያትማል። በ ጥናት ከ ሽቱትጋርት ሽቱትጋርት ( ዛሬ ) የማዕርግ ተመራቂ ነው። ቶርስተን ሀ "" ፣ "" ያትማል።፣ "" ፣ "" ፣ እና ""ን ጨምሮ በተለያዩ ጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ በሚያቀርባቸው መጣጥፎች ይታወቃል። የተፈጠረበት ቀን። የመጽሐፉ ርዕስ ልብ ወለድ ያልሆነ 1996። ፣ እንደ አርታኢ 2019። ፣ ከዴትሌቭ ሽናይደር-ሱደርላንድ (ጀርመንኛ፦ ) ጋር 2020። ፣ ከማክስሚሊያን እስፓንብሩከር (ጀርመንኛ፦ ) ጋር ድርሰቶች እና ግምገማዎች 2021። ፣ የመጽሐፍት ተከታታይ ሀ ፣ የመጀመሪያ መጽሐፍ 2021። ፣ የመጽሐፍት ተከታታይ ሀ ፣ ሁለተኛ መጽሐፍ 2021። ፣ የመጽሐፍት ተከታታይ ሀ ፣ ሦስተኛው መጽሐፍ 2021። ፣ የመጽሐፍት ተከታታይ ቢ ፣ የመጀመሪያ መጽሐፍ 2021። ፣ የመጽሐፍት ተከታታይ ቢ ፣ ሁለተኛ መጽሐፍ ልብ ወለድ 2006–2011። ፣ ስድስት ጥራዞች የውጭ ማያያዛዎች የመስመር ላይ ካታሎግ ጀርመን፣ኦስትሪያ፣ስዊዘርላንድ፣ ፦ ን ይፈልጉ የመስመር ላይ ካታሎግ ጀርመን፣ኦስትሪያ፣ስዊዘርላንድ፣ ፦ ን ይፈልጉ የጀርመን ሰዎች
9842
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%8B%AB
ኒሞንያ
ኒሞንያ የሳንባ መቁሰል ነው። ሳንባ ኦክሲጅንን ከአየሩ የሚቀስሙ ብዙ ዋሽቶች አሉት። በኒሞንያ ግን ዋሽቶቹ በፈሳሽ ተሞልተው ኦክሲግንን እንደ በፊቱ ሊቀስሙ አይችሉም። መተንፈስን ያስቸግራል፣ መሳል ውይም ኅመም ይፈጥራል። ባክቴሪያ፣ ቫይረስ፣ ወይም ፈንገስ ጠንቆች ሊሆኑ ይችላሉ። ለብዙ አይነት ኒሞንያ፣ አንቲባዮቲክ መድኃኒት ሊፈውሰው ይችላል። ሆኖም በሽታው ለማንኛውም ሰው አደገኛ ነው።
17346
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%8B%B0%E1%8C%85%20%E1%88%9E%E1%8D%88%E1%88%AD%20%E1%8B%AD%E1%89%86%E1%88%A8%E1%8C%A3%E1%88%8D
ተሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል
ተሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሞኞች ምን እንደሚጠቅማቸው አያውቁም ተረትና ምሳሌ
16046
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%93%E1%88%B2%E1%88%9E%E1%88%B5%20%E1%8A%90%E1%88%B2%E1%89%A5
አናሲሞስ ነሲብ
አናሲሞስ ነሲብ ( አባ ገመቺስ ) 1842-1923 በ 1842 በቀድሞ አጠራር ኢሉባቦር ክ. ሀገር ሀሩሙ በምትባል ትንሽ መንደር የተወለደው አናሲሞስ ወላጆቹ «ሂካ» የሚል ስም አወጡለት ......ይህ ሂካ የሚለው ስም ተርግዋሚ ለሚለው የአማርኛ ቃል አቻ ቀረቤታ እንዳለው የቋንቅዋው አዋቂዎች ይናገራሉ ........በአራት አመቱ ወላጅ አባቱን በሞት ያጣው ህፃኑ ሂካ .....12 አመት ሲሆነው በባርያ ፈንጋዮች ከተወለደበት ቀዬ ከዕናቱ እቅፍ ተመንጭቆ ተወሰደ ........ከዚያ በህዋላ የባርነት ኑሮውን በመቀጠል የምፅዋን አፈር ረግጦ ባርያ እየገዛ ነፃ በሚያወጣ በአንድ የፈረንሳይ ቆንሲል እጅ እስኪገባ ድረስ ሁለቴ ተፈንግሎ አራት ጊዜ እንደ እቃ ተቸርችሯል ..... መኩርያ ባልቻ በሚለው ጽሁፉ እንደገለጸው በዚህ የባርያ ዝውውሩ ወቅት ነበር በአንዱ ጌታው <ነሲብ > የሚል ስም የተሰጠው .........ይህ ፈረንሳዊ ቆንሲል ነበር ከባርነት ነፃ አውጥቶ ከመጀመርያ መምህሩ ፒተር ሉንድህል ጋ ያገናኘው ...............ታህሳስ 24/1872 ይሄው መምህሩ ፒተር ሉንድህል የሂካን ሁኔታ አስመልክቶ ሲፅፍ ከጥቂት ወራት ቆይታ በህዋላ ሂካ ክርስቶስን አመነ ....እናም ተጠመቀ ...በራሱ ምርጫም አናሲሞስ የሚለውን የክርስትና ስም ተቀበለ ........አናሲሞስ የልብ ወዳጅ ሊቀርቡት የሚገባ ትሁት ፍጹም ደከመኝን የማያውቅ ነው አሁንማ የአማርኛን መፅሀፍ ቅዱስ ጠንቅቆ ከማወቁም በላይ በውስጡ ያሉትን እውቀቶች ከቅን ልብ ጠልቆ ተረድቷል ሲል አብራርቷል የሚል ፅሁፍ የፃፈው አለም እሽቴ እንደገለጸው ቀዳሚዎቹ የሁንድህል ተማሪዎች አናሲሞስን ጨምሮ 6 ሲሆኑ ት .ቤቱ በታሪክ በካታኪዝም በቤተ ክርስትያን ታሪክ ጊኦግራፊና አርቲሜቲክ እንዲሁም ቅዋንቅዋ ( አማርኛ ኦሮምኛ ስዊድንኛ ጀርመንኛ ) ተማሪዎችን ያሰለጥን እንደነበር ፅፏል አናሲሞስ በነበረው የትምህርት ብቃት የተነሳ ከተማሪዎቹ ተመርጦ ወደ ስዊድን ለከፍተኛ ትምህርት ተልኳል ..... የተሰኘወን መፅሀፍ የደረሰው ተርፋሳ ዲጋ በኢትዮጵያ ጥናት ተቅዋም የተዘጋኘውንና ለህትመት ያልበቃውን በመጥቀስ አናሲሞስ የስካንዲኒቭያን ምድር ለምርገጥ የበቃ ቀዳሚ የኦሮሞ ተወላጅ እንደነበር ይናገራል ........... ቄስ ተስገራ በተሰኘ ስራቸው አናሲሞስ አማርኛን አረብኛን የስዊድንና የእንግሊዝኛ ቅዋንቅዋዎችን አቀላጥፎ ይናገር እንደነበር እንዲሁም ጀርመንኛ ማጥናቱን ፅፈዋል ..... ኢዶሳ ገመቺስ ደግሞ ትግርኛና ጣሊያንኛ ይናገር እንደነበር ፅፈዋል በስዊድን ኮሌጅ ለአምስት አመታት የተሰጠውን ትምህርት ተከታትሎ ካጠናቀቀ በህዋላ በ 1873 አ .ም ወዳገሩ ተመልሶ ምፅዋ ደረሰ .....እዝያው ምፅዋ ውስጥ በማስተማር ሙያ ተመድቦ ማገልገል ጀመረ .......ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ በተሰኘው መፅሀፋቸው እንደገለፁት በወቅቱ አፄ ዮሀንስ በሚስዮናውያን ላይ አርገውት በነበረው የእንቅስቃሴ እገዳ ምክንያት ወደ ትውልድ መንደሩ ኢሊባቡር ለመመለስ በርካታ አመታት ፈጅቶበታል ........ በእምኩሉ (ምፅዋ ) ቆይታው በ 1878 አ .ም አነስተኛ የማተምያ መሳርያን ወደ ምፅዋ በማስመጣት 100 ) የተሰኘው የአናሲሞስ ስራ የማተምያ ቤቱ የመጀመርያ ስራ በመሆን የህትመትን ብርሀን አየ ......... እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቀው የመፅሀፍ ቅዱስ ትርጉም ስራ ከፍፃሜ ለመድረስ በርካታ አመታትን ወስዶበታል ...የአዲስ ኪዳን ትርጉም ከሰባት አመታት በህዋላ ተጠናቀቀ ...ብዙም ሳይቆይ በተከታታይ የብሉይ ኪዳንን ትርጉም በታላቅ ትጋት አጠናቆ መፅሀፉን ለማሳተምና የፊደል ለቀማውን ለመስራት እንደገና ወደ ስዊዘርላንድ ለዘጠኝ ወራት ያህል መሄዱን ዶ .ር ድርሻዬ መንበሩ በመፅሀፋቸው ጠቅሰውታል ....በነዚሁ ዘጠኝ ወራትም በባለሙያዎች እንደገና ተሻሽሎ ለመታተም እስከተወሰነበት ድረስ ለሰባ አመታት ያገለገለውን የኦሮምኛ መፅሀፍ ቅዱስ እትመት አጠናቆ ወደ አገሩ ተመለሰ ..... በወቅቱ መሪ ለነበሩት አፄ ሚኒልክም ይህንን የኦሮምኛ መፅሀፍ ቅዱስ በስጦታ በማበርከት ወደ ወለጋ ሄዶ እንዲያስተምር ነጋድራስ ሀይለጊዮርጊስን ባልደረባ በመስጠት የሚከተለውን ንጉሳዊ የይለፍ ደብዳቤ ሰጥተውታል ሞአ አንበሳ ዘዕም ነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ሚኒልክ ስዩመ እግዚአብሄር ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ይህን ደብዳቤ ይዞ ደጃዝማች ገ .እግዚአብሄር አገር ለሚያቀናው አናሲሞስ ከርሱ ጋ ላሉት 10 ሰዎችና 3 ጠባቂዎቻቸው ፈቃድ ሰጥተናቸዋልና ማንም መንገዳቸው ላይ አይቁም : ዋና የትምህርት ጣብያውን ነቀምት ያረገው አናሲሞስ በአገሩ ሰዎች የሞቀ አቀባበል ቢደረግለትም .......ግብፃዊው ጳጳስ አቡነ ማቴዎስ በእምነቱ ምክንያት ፊታቸውን ስላዞሩበት .....በደረሰበት ስደት ምክንያት ንብረቱን ከመውረስ አልፈው በእግረ ሙቅ ታስሮ ውህኒ እንዲወርድ አርገውታል ........ለጥቂት ጊዜያትም ቢሆን አንፃራዊ እረፍት ያገኘው በ 1909 አካባቢ ከልጅ እያሱ ባገኘው የእምነት ነፃነት በህዋላ ነው .... ከመንፈሳዊ ትምህርቱ ጎን ለጎንም የአገሬውን ሰዎች ልጆች በመሰብሰብ ማንበብና መፃፍ ከማስተማሩም በላይ ባንድ ወቅት የተማሪዎቹ ቁጥር ወደ 100 ያህል ደርሶ እንደነበር ይነገራል .....በአካባቢው ሰዎች ከፍተኛ ተቀባይነት ማግኘቱ ያስደነገጣቸው አቡነ ማቴዎስና ተከታዮቻቸው በተደጋጋሚ ክስ እየሰነዘሩበት ማስፈራራትና ዛቻ በመቀበል እስከ መጨረሻው ድረስ በእምነቱ ፀንቶ ኖርዋል ... ይህን ታላቅ ሰው በእለተ ሰንበት በሰማንያ አንድ አመቱ በወርሀ ሰኔ 1923 አ .ም እስከወድያኛው ድረስ ሩጫውን ፈፅሞ አንቀላፍቷል .......ነፃው አናሲሞስ የቀዳሚውንም ሆነ የህዋላኛውን ስሙን ትርጉም በሚገባ ኖሮ አለፈ .....አናሲሞስ የሚለው የተፀውኦ ስም የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ጠቃሚ ማለት ነው ..... የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
39403
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8C%8E%E1%88%B5
አርጎስ
አርጎስ (ግሪክኛ፦ ) በግሪክ አገር የሚገኝ ከተማ ሲሆን እጅግ ጥንታዊ ፍርስራሽ ይገኝበታል። አሁንም ፴ ሺ ያሕል ሰዎች ይኖሩበታል። የግሪክ ከተሞች
36321
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%88%AA%20%E1%88%B5%E1%89%B4%E1%89%B5%20%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%B2%E1%8B%A8%E1%88%9D
ፍሪ ስቴት ስታዲየም
ፍሪ ስቴት ስታዲየም ወይም ቮዳኮም ፓርክ በብሉምፎንቴይን፣ ደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ስታዲየም ሲሆን 40,911 ተመልካቾችን ይይዛል። ደቡብ አፍሪካ
18630
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%8C%8E%20%28%E1%8D%8A%E1%88%8D%E1%88%9D%29
ራንጎ (ፊልም)
ራንጎ (በእንግሊዝኛ: ) ከ2011 እ.ኤ.አ. የሆነ የአሜሪካ አኒሜሽን ፊልም ነው። የአሜሪካ ፊልሞች
14871
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%8D%20%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%9E%E1%89%B5%E1%88%9D%20%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%88%B0%E1%8B%8D
ለሰው የማይል ሰው ሞትም ሲያንሰው
ለሰው የማይል ሰው ሞትም ሲያንሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
46553
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%81%E1%8A%90%E1%8B%8D%E1%8D%A3%20%E1%8A%A0%E1%88%8B%E1%88%B5%E1%8A%AB
ጁነው፣ አላስካ
ጁነው (እንግሊዝኛ፦ ) የአላስካ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1873 ዓ.ም. ተመሠረተ። የአሜሪካ ከተሞች
18583
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%B3%E1%8D%BB%E1%8D%AB%20%E1%8B%93.%E1%88%9D.%20%E1%8B%A8%E1%88%8A%E1%89%A2%E1%8B%AB%20%E1%88%95%E1%8B%9D%E1%89%A3%E1%8B%8A%20%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%AE%E1%89%B5
የ፳፻፫ ዓ.ም. የሊቢያ ሕዝባዊ አብዮት
የ፳፻፫ ዓ.ም. የሊቢያ ሕዝባዊ አብዮት በሊቢያ ውስጥ የተከሰተ እና በሰሜን አፍሪቃ በተከታታይ ከተደረጉ የተለያዩ ሀገራት ፀረ መንግስታዊ አብዮቶች አንዱ ነው። ይህ አብዮት የተጀመረው በእ.አ.አ. 15 ፌብሩዋሪ 2011 ሲሆን በዚሁ ወር መጨረሻ አካባቢ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተባብሶ ታይቷል። አብዮቱ በዋናነት የኮለኔል ሞአመር ጋዳፊን የ42 ዓመታት የስልጣን ላይ ቆይታ በመቃወም ነው። ፀረ መንግስታዊ አገዛዙን በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰቱ አብዮቶች ጋር እንዲያያዝ የሚያደርገው ዋናው ነገር በቱኒዚያ እና ግብፅ የተደረጉ ሕዝባዊ አብዮቶች ተከትሎ መደረጉ ነው። የኋላ ታሪክ ሞአማር ጋዳፊ ቀድሞ የነበረውን አሃዳዊ አገዛዝ በመገርሰስ የስልጣን መንበሩን የተቆናጠጠው እ.አ.አ. በ1969 ነበር። የኡመር ቦንጎን በእ.አ.አ. 2009 መሞት እና የፊደል ካስትሮን በእ.አ.አ. 2008 ከስልጣን መውረድ ተከትሎ የሊቢያው ሞአማር ጋዳፊ በህይወት የሚገኝ እና ለረዥም ጊዜ ሥልጣን ላይ የቆየ ኢ-ንጉሳዊ መሪ ነው። የህትመት ነፃነት ሥርዓት እንደ የህትመት ነፃነት ማውጫ መሰረት ሊቢያ በህትመት ነፃነት በኩል ከመካከለኛው ምስራቅ እና ሰሜን አፍሪካ በከፍተኛ ሁኔታ የከበደ ቁጥጥር የሚደረግባት ሀገር ናት። በአብዛኸኛው የሀገሪቱ ፍርድ ከውጭ ሀገር ዜጋ ጋር ስለፖለቲካ ጉዳዮች መነጋገር እስከ ሶስት ዓመት የሚደርስ የእስር ቅጣት ሲያስጥል ቆይቷል። ጋዳፊ በሀገሪቱ ውስጥ የውጭ ቋንቋዎች እንዲጠፉ አድርጓል። ከነዚህም እ.አ.አ. 1986 ከአሜሪካ እና እንግሊዝ ጋር ዲፕሎማሲያዊ እንዲሁም ሌሎች ግንኙነቶች ሲቋረጡ እንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት እንዳይሰጥ ከልክሎ ነበር። ቅድመ አነሳስ አቡ ሳሊም ፕሪሰን የተባለው የሊቢያ ከፍተኛ የጠበቃ ባለስልጣን በሀገሪቱ ለተደረጉ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተጠያቂ መሆን አንዱ ለአብዮቱ መነሳት እንደዋነኛ ምክንያትነት ይጠቀሳል። ይህ ግለሰብ በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በአለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ለ1,270 ያህል እስረኞች መገደል እንደዋነኛ ተኘያቂ ነው። የክስተቶች ቅደምተከተል ከፌብሩዋሪ 15-21 ፌብሩዋሪ 15 ቀን መጀመሪያ ወደ 200 የሚጠጉ ሰልፈኞች የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ የሆነውን የፋትሂ ተርቢልን መታሰር በመቃወም በተለያዩ የቤንጋዚ ፖሊስ ጣቢያዎች ፊት አደረጉ። በኋላም ከ500 እስከ 600 የሚጠጉ ሌሎች ሰልፈኞች ጋር በመቀላቀል ተቃውሞ ሲያደርጉ ፖሊስ ሰልፉን ለመበተን ባደረገው ጥረት ከሰልፈኞቹ መካከል 40 የሚሆኑት ጉዳት ደረሰባቸው። ከፌብሩዋሪ 22-28 የየዓይን እማኞች ፌብሩዋሪ 22 ጋዳፊ ከአሜሪካ ወደ ሀገሪቱ በአውሮፕላን ቅጥር ነብሰ-ገዳዮችን አስመጥቷል ሲሉ ተናገሩ። ጋዳፊም ለብጥብጡ መነሳት የውጭ መንግስታትን እና የውጭ ሃይሎችን ተጠያቂ እንደሆኑ በዚህም ተቃውሞ ሰልፈኞቹ እንዲወጡ መገደዳቸውን በዚሁ እለት አስታወቁ። ከማርች 1-4 በማርች አንድ የአውስትራልያው መከላከያ ሚኒስትር የጋዳፊ መንግስት በፍቃደኝነት ስልጣኑን እንደማይለቅ በማስገንዘብ የኃይል አማራጭ መውሰድ አስፈላጊ መሆኑን አመላክተዋል። ከማርች 5-8 በማርች 5 ቀን ከጋዳፊ ሃይሎች ጋር በተደረገ ከባድ ውጊያ ራስ ላኑፍየተባለችዋን የሀገሪቱን ከተማ በተቃዋሚ ሃይሎች እጅ ስር ማስገባት ተችሏል። የጋዳፊ ሃይሎች ሁኔታ እንደ የጋዳፊ ከተማ ሲርት ባሉ ከተሞች የሚኖሩ ሰዎች በጥሩ የኑሮ ደረጃ ያሉ እና ለአገዛዙ ታማኞች ናቸው። ከእንደዚህ ያሉ ከተሞች ሃይሎችን ማስወጣት ለተቃዋሚ ሃይሎች ፈተና ሁኗል። ሞት እና አካል ጉዳት በገለልተኛነት እስካሁን የሞቱትን እና የተጎዱትን በትክክል ለማወቅ አልተቻለም። ሆኖም አንዳንድ ምንጮች 1000 አካባቢ ሰዎች እንደሞቱ በመዘገብ አቋርጠዋል። እንደ የአለም የሰብዓዊ መብት ፌዴሬሽን መረጃ ደግሞ ከ3000 የማያንሱ ሰዎች እንደሞቱ ተዘግቧል። ነገር ግን የተቃዋሚ ኃይሎች ይህን አሃዝ በማጣጣል የሟቾች ቁጥር ከ6500 በላይ እንደሆኑ አስታውቀዋል። የተጎጅዎችንም ብዛት የሚገልፅም ቢሆን ይህ ነው የሚባል ታማኝ መረጃ የለም። የግብፅ ሕዝባዊ አብዮት የቱኒዚያ ሕዝባዊ አብዮት የመካከለኛው ምስራቅ አብዮቶች
20252
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%96%E1%88%A8%E1%88%BD%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8C%A0%E1%89%80%E1%88%9D%E1%88%BD%E1%8A%95%20%E1%88%9E%E1%89%B0%E1%88%BD%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%80%E1%89%85%E1%88%BD%E1%8A%95
ኖረሽ አልጠቀምሽን ሞተሽ አለቀቅሽን
ኖረሽ አልጠቀምሽን ሞተሽ አለቀቅሽን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
22797
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%8B
ግራዋ
ግራዋ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። ግራዋ በኢትዮጵያ ውስጥ ባህላዊ መጠጦችን ከማዘጋጀታቸው በፊት ለዕቃ ማጠቢያነት ያገለግላል። ለምሳሌ ጠላ፣ጠጅ ከማዘጋጀታቸው በፊት እቃወቹ በግራዋ ቅጠል ይታጠባሉ። ከዚህች በተጨማሪ ሰዎች ለቁርባ በሽታ፣ ለሆድ ቁርጠት እንደ መድሃኒት ይጠቀሙበታል ። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ቊጥቋጥ ወይም ትንሽ ዛፍ፣ እስከ 10 ድረስ ሊቆም ይችላል። ሲያብብ ንቦቹ ይወዱታል። ቶሎ በቀላል በራሱ ይታደጋል። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር በተለይ በጠፍ መሬት፣ በደን ዳርቻ፣ በውድማ በ1700-3000 ሜትር ከፍታ ያድጋል። የተክሉ ጥቅም የውስጡ ፈሳሽ ለሚያስቀምጥ መድሃኒት ይጠቀማል። ደረቁ አበባ የሆድ ቁርጠት ለማከም ተጠቅሟል። ወባን ደግሞ ለማከም እንደ ተጠቀመ ይነገራል። ቅጠሎቹ አንዳንዴ በጌሾ ፈንታ ጠላን ለመሥራት ይጠቀማሉ። የተበሰሉ ቅጠሎቹ ሊበሉ ይቻላል። ቅጠሉም ተድቅቆ በውሃ ለኮሶ ትል፣ ለወስፋት፣ እና ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል። የቅጠሉም ጭማቂ ለአንጓ ብግነት («እንጥል ሲወርድ») እንደ ተጠጣ ተዘግቧል። እንዲሁም የግራዋ፣ የሰንሰልና የእምቧጮ ቅጠል ጭማቂ ለሆድ ቁርጠት ወይም ለወባ ይሰጣል። የኢትዮጵያ እጽዋት ኮሶ በሽታ
2072
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%AD%20%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D
ትግራይ ክልል
ትግራይ ከ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቅሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ ሑመራ፣ ነበለት፣ ሸራሮ፣ዓዲግራት፣ አኽሱም፣ ሽረ እንዳስላሰ፣ ማይጨው፣ ኮረም፣ ኣላማጣ ናቸው። የሕዝብ ብዛት በ1999 ህዝብ እና ቤት ቆጠራ መሰረት 7.9 ሚልዮን ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ፣ ፅበት እና ወርሐት በትግራይ ሀገር ያሉ ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ትግራይ በርካታ ተፈጥሯዊ፣ ባህላዊና ታሪካዊ ሃብቶች የታደለ ሀገር ነው። የ3000 ዓመት የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የ2000 ዓመት የአክሱም ጥንታዊ ሃውልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ሀገር ነው። ትግራይን በባህልና በታሪካዊ ኣመጣጥ ከኤርትራ ነጥሎ ማየት ኣይቻለም። የዳኣማትና የአክሱም ግእዛዊ ሥልጣኔ ባለቤት ናት።
21039
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%89%80%E1%8A%93%E1%8C%86%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%88%B2%E1%88%98%E1%88%BD%20%E1%8B%88%E1%8B%B0%20%E1%89%A4%E1%89%B1%20%E1%8B%AD%E1%88%B5%E1%89%A3%E1%88%8D
የመቀናጆ በሬ ሲመሽ ወደ ቤቱ ይስባል
የመቀናጆ በሬ ሲመሽ ወደ ቤቱ ይስባል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመቀናጆ በሬ ሲመሽ ወደ ቤቱ ይስባል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
17347
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%B3%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%AD%E1%88%89%20%E1%8B%AD%E1%8C%8D%E1%89%A3%E1%8A%9D%20%E1%8B%AD%E1%88%8B%E1%88%89
ተረታን እንዳይሉ ይግባኝ ይላሉ
ተረታን እንዳይሉ ይግባኝ ይላሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይግባኝን የሚገልጽ ተረትና ምሳሌ
19199
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AD%E1%89%A2%20%E1%88%B5%E1%89%A5%E1%88%B5%E1%89%A5
ርቢ ስብስብ
የስብስብ ርቢ ስብስብ የምንለው ማናቸውንም የስብስብ ታህታይ ስብስቦች አቅፎ የሚይዝን ስብስብ ነው። ማለት ከ አባላት የሚሰሩ ማናቸውንም ስብስቦችና ባዶ ስብስብን ይይዛል። አንድ ብዛቱ አእላፍ ያልሆነ (አባላቱ የሚያልቁ) ስብስብ ብዛቱ ቢሆነ የርቢ ስብስቡ ብዛት 2 ነው። የርቢ ስብስብ እንዲህ ይወከላል ስብስብ ቢሰጠን፣ ርቢ ስብስቡ ይሄ ነው . የመጀመሪያው ስብስብ ብዛት 3 ሲሆን የርቢ ስብስቡ ብዛት 23 = 8 ነው። ሥነ ስብስብ
18470
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%9E%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%88%9B%E1%89%80%E1%89%85%20%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%80%E1%8B%B5%E1%88%9E%20%E1%88%98%E1%8C%A0%E1%8A%95%E1%89%80%E1%89%85
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መጠንቀቅን የሚመክር ተረትና ምሳሌ መደብ :ተረትና ምሳሌ
49215
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%8B%B5%E1%88%B5
ሊድስ
ሊድስ (እንግሊዝኛ፦ ) የእንግላንድ ከተማ ነው። የእንግሊዝ ከተሞች
42524
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8A%AD%E1%88%AE%E1%8A%94%E1%8B%A5%E1%8B%AB%20%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%89%A3%E1%88%AA%20%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8B%E1%8C%88%E1%88%AE%E1%89%BD
የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች
የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ፓሊኪር ነው። ዋናው ኢንዱስትሪ ከውቅያኖስ አሣ በተለይም ጦን ማጥመድ ነው። የመቆያ ግብርና ብቻ አለ፤ ዋና ምርቶቹም ኮኮነት ዘምባባ፣ ሙዝ፣ አሬካ ዘምባባ፣ ካሳቫ፣ ስኳር ድንች ናቸው። እንግሊዝኛ የሥራ ቋንቋና መደበኛው ቋንቋ ነው፤ የተለያዩ የልዩ ልዩ ደሴቶች ኗሪ ቋንቋዎች አሉ። ዙሪያው ለ1100 እስከ 1600 ዓም ግድም ድረስ የሳውደዩር መንግሥት ተባለ፤ በዚያም ጊዜ ኢሶከለከል ለተባለ አሸናፊ እንደ ወደቀ በአፈ ታሪክ ይባላል። የኢሶከለከል ሥርወ መንግሥት እስከ 1878 ዓም ድረስ ቆየ፤ ከዚያ በኋላ የእስፓንያ ቅኝ ግዛት ሆነ። አውሮጳዊ ተጓዦች ግን ከ1522 ዓም ጀምሮ በመርከብ ይጎበኙ ነበር። የእስፓንያ ቅኝ ግዛት መሆኑ ከ1878 እስከ 1891 ዓም ቆየ፣ በ1891 ዓም ለጀርመን መንግሥት ተሸጠ። በ1906 ዓም አንደኛው የዓለም ጦርነት ሲጀመር ጃፓን ደሴቶቹን ከጀርመን ያዛቸው፤ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ግን በ1936 ዓም አሜሪካ ከጃፓን ያዛቸው። ከጦርነቱ በኋላ በይፋ የተመድ አደራ ተብሎ በአሜሪካ አስተዳደር ስር እስከ 1979 ዓም ድረስ ቆየ።
47455
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A0%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%88%84
ዠንግ ሄ
ዠንግ ሄ (1363-1427 ዓም) የቻይና ተጓዥ ሲሆን እስከ አፍሪካ ድረስ ተጓዘ። ታሪካዊ ተጓዦች የቻይና ታሪክ የቻይና ሰዎች
49503
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B1%E1%8B%B5%E1%88%90%E1%88%8A%E1%8B%AB
ቱድሐሊያ
ቱድሐሊያ እንደሚታሠብ ምናልባት 1628-1605 ዓክልበ. አካባቢ ከዙዙ በኋላ በካነሽ ወይም በኩሻራ (በሐቲ) አገር) የገዛ ንጉሥ ነበር። ይህ ግን በሥነ ቅርስ ሊረጋገጥ አይችልም። በዙዙ ቤተ መንግሥት ውስጥ «ዋናው ዋንጫ ተሸካሚ» የሚል ማዕረግ የነበረው ሰው ቱድሐሊያ እንደ ተባለ ሲታወቅ፣ ምናልባት የሻላቲዋራ ከተማ ንጉሥ ካሩም ካነሽን ካጠፋ በኋላ (1628 ዓክልበ ግድም) ቱድሐሊያ እንደ ተነሣ ይገመታል። ከዚህ በቀር በአንድ ኬጥኛ ሰነድ ላይ የኬጥያውያን ነገሥታት ሲዘረዝር፣ ቱድሐሊያ የንጉሥ ሕሽሚ-ሻሩማ አባት ይባላል። በታሪካዊ ሰነዶች ጉድለት ምክንያት ይህ ሁሉ ወቅት አሁን እርግጥኛ አይደለም። ቱድሐሊያ በውኑ ያንጊዜ ከነገሠ ምናልባት መጀመርያው የኬጥያውያን መንግሥት ንጉሥ ሊቆጠር ይችላል። ሕልውናው እርግጥኛ ስላልሆነ ግን በተለመደ ቁጥር ሳይሰጥ «1 ቱድሐሊያ» አይባለም፤ ዳሩ ግን በኋላ ዘመናት የነገሡት ሌሎች «ቱድሐሊያ» የተባሉት 1 ቱድሐሊያ፣ 2 ቱድሐሊያ፣ 3 ቱድሐሊያ እና 4 ቱድሐሊያ በኬጥያውያን መንግሥት ነበሩ። ታሪካዊ አናቶሊያ
11628
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%89%A2%E1%89%B5
መጋቢት
መጋቢት የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሰባተኛው የወር ስም ነው። «መጋቢት» ከግዕዙ ግስ «መገበ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የመጋቢትን ትርጉም እንደዚህ አስቀምጠውታል፦ "የወር ስም፤ ፯ኛ ወር። ይኸውም ጌታ በጸሎተ ኀሙስ ለሐዋርያት ሥጋውንና ደሙን መመገቡንና ዐርብ በሠርክ ዲያብሎስን ሽሮ አዳምን ወደ ቀድሞ ማዕርጉ መመለሱን ያሳያል።" በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረምሃት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከፈርዖን ስም «ፓ-ኤን-አመንሆተፕ» (የአመንሆተፕ ወር) መጣ። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የማርች መጨረሻና የኤፕሪል መጀመርያ ነው። በመጋቢት ወር ነጻነታቸውን ያገኙ የአፍሪቃ አገራት መጋቢት ፫/3 ቀን ፲፱፻፷/1960 ዓ/ም ስዋዚላንድ ከብሪታንያ መጋቢት ፫/3 ቀን ፲፱፻፷/1960 ዓ/ም የሞሪሸስ ደሴቶች ከብሪታንያ መጋቢት ፲፩/11 ቀን ፲፱፻፵፰/1948 ዓ/ም ቱኒዚያ ከፈረንሳይ መጋቢት ፲፪/12 ቀን ፲፱፻፹፪/1982 ዓ/ም ደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ ትባል የነበረችው ናሚቢያ ከአፓርታይድ ደቡብ አፍሪቃ ነጻ ወጣች መጋቢት ፳፱ ቀን ፲፱፻፵፰
20813
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8A%90%E1%88%B3%E1%8B%8D%20%E1%89%85%E1%88%8D%20%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8B%AD%20%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%88%AB%E1%88%8D
ዘመን ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል
ዘመን ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘመን ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
12948
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85%E1%8A%94
ቅኔ
ቅኔ ማለት፡ 'ቀነየ'ከሚል የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ ደግሞ አመሰገነ (ምስጋና)ማለት ነው። ወይም፡ 'ቀነየ' ፡ገዛ፡ የሚለውን፡ አንቀጽ፡ ያስገኘ፡ ጥሬ፡ ዘር፡ ነው። ፍችውም፡ 'መገዛት'፡ ማለት፡ ነው። 'ቁሙ፡ እንከ፡ ወኢትሑሩ፡ ዳግመ፡ ውስተ፡ አርዑተ፡ ቅኔ'፡ እንዲል፡ (ገላ.፥5፥1)፥ ቅኔ፡ ማለት፡ መገዛት፡ ማለት፡ ከኾነ፥ ይህ፡ ከያንዳንዱ፡ ሰው፡ በየጊዜው፡ የሚመነጨው፡ እንግዳ፡ ድርሰት፡ ስለ፡ ምን፡ ቅኔ፡ ተባለ፡ ቢሉ፥ ፍጡር፡ ዐዲስ፡ ዐዲስ፡ ምስጋና፡ እየደረሰ፡ በማቅረብ፥ ለፈጣሪው፡ መገዛቱን፡ የሚገልጥበት፡ ስለ፡ ኾነ፡ ነው። ለፍጡራን፡ የሚደረሰውም፡ ቅኔ፥ ቅኔው፡ የሚደረስለት፡ ፍጡር፡ ከቅኔ፡ ደራሲው፡ በላይ፡ ክብር፡ ያለው፡ መኾኑን፡ የሚገልጽ ፡ ድርሰት፡ ስለ፡ ኾነ፥ መገዛትን፡ ከማመልከት፡ የራቀ፡ አይደለም። አንድም፥ ሕዋሳተ፡ አፍኣን፣ ሕዋሳተ፡ ውስጥን፡ ለኅሊና፡ አስገዝቶ፥ በተወሰነ፡ ቍርጥ፡ ሐሳብ ፡ የሚታሰብ፡ ስለ፡ ኾነ፥ ቅኔ፡ ተብሏል። ይኸውም፡ ሊታወቅ፥ በቅኔ፡ ምስጢር፡ ልቡ፡ የተነካ፡ ሰው፥ ቅኔ፡ በሚያስብበት፡ ጊዜ፥ እፊቱ፡ የሚደረገውን፡ ነገር፡ እያየ፣ እየሰማ፥ አይሰማም። ከዚህም፡ የተነሣ፥ በጎንደሮች፡ መንግሥት፥ የቍስቋሙ፡ አለቃ፡ በእልፍኙ፡ ውስጥ፡ ምንጣፉን፡ አስነጥፎ፥ መጻሕፍቱን፡ እፊቱ፡ ደርድሮ፥ ለበዓለ፡ ቍስቋም፡ የሚቀኘውን፡ ቅኔ፡ ሲያወጣና፡ ሲያወርድ፥ ንጉሡ፡ ዘው፡ ብለው፡ ቢገቡ፥ ልቡ፡ ተመሥጦ፥ ሊያያቸው፡ ባለመቻሉ፥ ቀና፡ ብሎ፡ ሳያያቸው ፡ ቁጭ፡ እንዳለ፡ ቀረ። ንጉሡም፥ ነገሩ፡ ደንቋቸው፥ ፍጻሜውን፡ ለማየት፥ ርሱን፡ ዐልፈው፡ ዐልጋ፡ ላይ፡ ተቀምጠው፥ ኹኔታውን፡ ይመለከቱ፡ ዠመር። ብዙ፡ ሰዓት፡ ካሳለፈ፡ በዃላ፥ አእምሮው፡ ሲመለስ፥ ንጉሡ፡ ተቀምጠው፡ ቢያይ፥ ደንግጦ፡ ተነሥቶ፡ እጅ፡ ነሣ። ንጉሡም፦ ምነው፧ ምን፡ ኾነኽ፡ነው፧ ቢሉት፦ ጃንሆይ፥ ቍስቋምን፡ ያኽል፡ ደብር ፡ አምነው፡ ሾመውኛል፤ ለበዓል፡ የተሰበሰበው፡ ሰው፡ አለቃው፡ ምን፡ ይናገር፡ ይኾን፧ እያለ፡ ዐይን፡ ዐይኔን፡ ሲያየኝ፥ ያልኾነ፡ ነገር፡ ቢሰማ፡ ደብሩን፡ አዋርዳለኹ፥ ጃንሆይንም፡ አሳማለኹ፥ እኔም፡ አፍራለኹ፡ ብዬ፥ ቅኔ፡ እቈጥር፡ ነበር፡ አለ፡ ይባላል። አንድም፥ ቅኔ፡ ማለት፥ 'ተቀንየ'፡ ሙሾ፡ አወጣ፥ ግጥም፡ ገጠመ፥ አራቆ፡ ተናገረ፥ አዜመ፥ አንጐራጐረ፥ መራ፥ ዘፈነ፡ ካለው፡ የወጣ፡ ጥሬ፡ ዘር፡ ነው። ስለዚህ፥ ቅኔ፡ ማለት፥ ባጪሩ፥ ጠቅላላ፡ ትርጕሙ፥ ሰው፡ ከራሱ፡ አንቅቶ፡ ለእግዚአብሔር፡ ዐዲስ፡ ምስጋና፡ ላቅርብ፡ ባለ፡ ጊዜ፥ ምሳሌ መስሎ፥ ምስጢር፡ አሻሽሎ፡ ግጥም፡ በመግጠም፥ የልቡናውን፡ ዕውቀት፣ የአእምሮውን፡ ርቀት፡ የሚገልጽበት፥ የዕውቀቱን፡ ደረጃ፡ የሚያስታውቅበት፥ የሰሚንም፡ ልቡና፡ የሚያነቃቃበትና፡ የሚያራቅቅበት፡ ድርሰት፡ ማለት፡ ነው። ከዚህም፡ የተነሣ፥ መጋቢ፡ መርሻ፡ ኀይሉ፡ የተባሉ ፡ የዲማው፡ ባለ፡ ቅኔ፦ የሰውን፡ ዕውቀቱን፡ መጠን፡ የማውቀው፡ በቅኔው፡ ነው፡ ይሉ፡ ነበር፡ ይባላል። ከስም ውስጥ ይተሽሞነምነ ወርቅ እንደሚወጣ ሁሉ ከቃላትም የተደበቀ ምስጢር ሲወጣ ያ ጥበብ ሰምና ወርቅ (ቅኔ) ይሰኛል። የአማርኛ ቅኔወች ትሂድ ትመልሰው ከጥላቸው እራቅ ያህል ነው እንጂ መፍቻ መንገዶች የግዕዝ ቅኔወች ንሁር በፍናዌሀሙ ወንትሉ በኣሰሮሙ ሥነ ጽሁፍህፃናት አእባን ኢትሁሩ ከዊነ እክሙ ሠላሳ ዉስተ ቤተ ዮሤፍ ባእድ አምጣነ ሀሎ አንበሣ ኒቆዲሞስ ገብር በሌሊተ ግርማ ቀጥቅጦ ለአስተብርኮ ብርክ ጸርከ እስከ ይወጽዕዘሂጦ
21817
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%8B%E1%89%82%20%E1%8A%A0%E1%8C%A5%E1%8D%8A%20%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%88%AB%E1%8A%A4%E1%88%8D%20%E1%8C%A3%E1%8D%8A
ያዋቂ አጥፊ የእስራኤል ጣፊ
ያዋቂ አጥፊ የእስራኤል ጣፊ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያዋቂ አጥፊ የእስራኤል ጣፊ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48128
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%88%9B%E1%88%9A%E1%89%B5
የአውርስያ እንድርማሚት
የአውርስያ እንድርማሚት ወይም ተራ እንድርማሚት () በአውርስያና በአፍሪካ የሚገኝ አዕዋፍ (እንድርማሚት) አይነት ነው።
2423
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%92%E1%8A%AB%E1%88%AB%E1%8C%93%20%E1%88%9D%E1%88%8D%E1%8A%AD%E1%89%B5%20%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B
የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ
የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ ( ወይም ) በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ በምዕራብ ኒካራጓ የመስማት መሳን ባለባቸው ተማሪዎች የተለማ የምልክት ቋንቋ ነው። የተለማው ከቆዩት እጅ ቋንቋዎች ሳይሆን በተማሪዎች እራሳቸው በድንገት ነበር። ስለዚህ ለቋንቋ ሊቃውንት "የመነጋገር ልደት" ወይም የመንስኤው ሁኔታ ለማጥናት ያስችላል። ከ1969 ዓ.ም. በፊት በመስማት የተሳናቸው ሰዎች ኅብረተሠብ አልነበራቸውም። ከቤተሠቦቻቸው ጋራ ለመነጋገር ይቻሉ ቀላል በሆነ እጅ ንቅናቄ ብቻ ነበር። በ1969 ዓ.ም. ግን ጆሯቸው ለማይስማ ተማሪዎች ልዩ ተምህርት ቤት በዋና ከተማ በማናጓ ስለ ተመሠረተላቸው 50 ተማሪዎች ወዲያው ትምህርታቸውን ጀመሩ። የሳንዲኒስታ አብዮት በሆነበት ወቅት (1971 ዓ.ም.) መቶ ተማሪዎች ነበሩ። በ1972 ሁለተኛ ልዩ ትምህርት ቤት ተከፍቶ በ1975 ዓ.ም. የተማሪዎች ቁጥር 400 ደረሰ። በመጀመርያ ትምህርት ቤቶቹ የከንፈር ማንበብና የጣት ፊደል ብቻ ለማስተማር አስበው ይህ ዘዴ ግን አልተከናወንም። ዳሩ ግን ተማሪዎቹ በትርፍ ጊዜያቸው በቤተሠቦቻቸው የተጠቀሙትን እጅ ምልክቶች እርስ በርስ ስለተማማሩ በትንሽ ጊዜ የራሳቸውን ቋንቋ ፈጠሩ። የትምህርት ቤት አስተማሪዎች ግን ስለዚህ ልማት አላወቁም ነበር። የእጅ ምልክቶቻቸው እንደ ጨዋታ ብቻ መስሏቸው እስፓንኛ መማር ስለማይችሉ ይሆናል በማሰብ ገመቱ። እንዲግባቡ ከቶ ስላልቻሉ በመጨረሻ በ1978 ዓ.ም. ከአሜሪካ አንዲት የአሜሪካ ምልክት ቋንቋ መምህር ጁዲ ኬግል አስመጥተው እሷ ምልክቶቻቸውን በድንብ ለማጥናት ወሰነች። ያልታወቀ አዲስ ቋንቋ መሆኑን የገለጠች እርሷ ሆነች።
12646
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8B%B3%E1%88%B4%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D
ውዳሴ ማርያም
ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረስውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ) ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ስነ ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርአተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።ይህን ትምህርት ከተማሩ በየእለቱ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይደገማል።
21674
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8A%90%E1%89%A0%E1%88%A8%20%E1%8B%AB%E1%8D%88%E1%88%AD%E1%88%B3%E1%88%8D%20%E1%89%80%E1%8B%B3%E1%8B%B3%20%E1%8B%AB%E1%8D%88%E1%88%B3%E1%88%8D
ያልነበረ ያፈርሳል ቀዳዳ ያፈሳል
ያልነበረ ያፈርሳል ቀዳዳ ያፈሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልነበረ ያፈርሳል ቀዳዳ ያፈሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14597
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8C%80%E1%88%98%E1%88%AA%E1%8B%AB%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8C%A6%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5
የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት
የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት በአውሮፓ አገሮች መኻል ከ ፲፱፻፮ ዓ/ም እስከ ፲፱፻፲፩ ዓ/ም መግቢያ፣ ለአራት ዓመታት የተካሄደ ጦርነት ነው። ይኼ ግጭት የዘመኑ ኃያላን አገራት በሁለት ተቃራኒ ወገን ተሰልፈው ያካሄዱት ግብግብ ሲሆን እስከ ሰባ ሚሊዮን ታጣቂዎች የተካፈሉበትና እስከ አስራ አምስት ሚሊዮን አውሮፓውያን ሕይወታቸውን ያጡበት ትልቅ ጦርነት ነው። ለጦርነቱ ቅስቀሳ ብዙ ምክንያቶች በታሪክ ምሑራን ይጠቀሳሉ። ዓቢይ ከሚባሉት ነገሮች ግን የወቅቱ ኃያላን መንግሥታት የውጭ ጉዳይ ተልዕኮዎች ሲሆኑ የክብሪቱ መጫሪያ ምክንያት ግን የ አውስትሪያ እና ሁንጋሪያው ዘውድ አልጋወራሽ፣ አውስትሪያዊው አርች ዱክ ፍራንዝ ፈርዲናንድ በዩጎዝላቪያዊ ነፍሰ ገዳይ እጅ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፮ ዓ/ም መገደል ነው። የሳቸውን መገደል ምክንያት በማድረግ የ አውስትሪያ እና ሁንጋሪያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ለ ሰርቢያ ንጉዛት ሊያሟሉት የማይችሉትን፣ አስር ነጥብ ያዘለ የእላፊ ገደብ () ማስጠንቀቂያ ይሰጡና ገደቡ ሲያልፍ ቅድሚያውን እንደወጠኑት በሰርቢያ ላይ የጦር አዋጅ አወጁ። ይሄም የታቀደ ትንኮሳ ከአስር ዓመታት በፊት ተመሥርተው የነበሩትን ብዙ የትብብር ውሎችን የሚያንቀሳቅስ ሁኔታ ስለነበረ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ሁሉንም ኃያላን መንግሥታት ጦርነቱ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ አስገደዳቸው። እያንዳንዳቸው ደግሞ በዓለም ዙሪያ የሚያስተዳድሯቸው ቅኝ ግዛቶች ስለነበሯቸው እነዚህንም ቅኝ ግዛቶች በዚሁ ግብግብ ተሳታፊ አደረጋቸው። የጦርነቱ መግቢያ የጦርነቱ ትርዒት የተከፈተው የአውስትሪያ እና ሁንጋሪያ ሠራዊት ሰርቢያን ሲወሩ አጋራቸው የአለማኛ መንግሥት ደግሞ ቤልጂግን፣ ሉክሳምቡርግን እና ፈረንሳይን ወረረ። በተቃራኒው ደግሞ የሩሲያ ሠራዊት የምዕራብ አለማኛን ግዛት ይወራሉ። የኦቶማን ንጉሠ ነገሥት ሠራዊት ደግሞ ወዲያው ጦርነቱ ውስጥ ሲገባ በቀጣዩ ዓመት ኢጣልያና ቡልጋሪያ ተከትለው ገቡበት። የሩሲያ ሠራዊት ለሦስት ዓመታት ከተዋጋ በኋላ የጥቅምት አብዮት በ፲፱፻፲ ዓ/ም ሲፈነዳ ከዚህ ታላቅ ጦርነት ወጣ። የአለማኛ ሠራዊት በ፲፱፻፻፲ ዓ/ም የምዕራብ የጦርነቱን ግንባር ማጥቃት ከጀመሩ በኋላ የአሜሪካ ሠራዊት ከአጋሮቹ ጋር ሲሰለፍ፣ የምዕራብ አገሮች ቡድን አለማኞቹን በማጥቃት እያቸነፏቸው መጡ። መጨረሻ ላይ ተሸናፊው የአለማኛ ሠራዊት መሸነፉን አምኖ ኅዳር ፩ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ/ም የእጅ መስጫ ውል ሲፈርም፤ ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፮ ዓ/ም የተለኮሰው ጦርነት አከተመ። አብሮትም የአውስትሪያ እና ሁንጋሪያ ግዛት፣ የኦቶማን ግዛት ሲጠፉ የጀርመን እና የሩሲያ ኃያልነት በፖለቲካም ሆነ በጉልበት ተደምስሰው የአራቱንም ቅኝ ግዛቶች አሸናፊዎቹ እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ተከፋፈሏቸው። የአንደኛው ዓለም ጦርነት ተስቦ የቀድሞ ኃያላን መንግሥታትትን ውድመት ያስከተለ ክስተት ከመሆኑም ሌላ፤ በመካከለኛ አውሮፓ የብዙ ትናንሽ ሉዓላዊ አገሮችን መወለድ፤ የዓለም መንግሥታት ማኅበርን መቋቋሚያ መንስዔ፤ ከሁሉም በላይ ግን በአውሮፓ አኅጉር የብሔራዊነትን መንፈስ የቀሰቀሰና የጀርመን ሽንፈትን ያረጋገጠው የቬርሳይ ውል () በጀርመኖች ላይ ያስከተለው የጭቆና ስሜት አገራችን ኢትዮጵያ በ፲፱፻፳፰ ዓ/ም በፋሽስት ኢጣልያ በግፍ ስትወረር የተለኮሰውን የሁለተኛው የዓለም ጦርነት መነሻ ምክንያት መሆኑ ነው። ዋቢ ምንጮች የውጭ መያያዣ
46551
https://am.wikipedia.org/wiki/O
O
በላቲን አልፋቤት አሥራ አምስተኛው ፊደል ነው። የ«» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዐይን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዐይን ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ዕ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኦ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ኦሚክሮን" () ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ዐ» («ዐይን») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዐይን» ስለ መጣ፣ የላቲን '' ዘመድ ሊባል ይችላል። የላቲን አልፋቤት
16755
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%89%A0%E1%88%AC%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%88%8B%E1%88%98%20%E1%8A%A8%E1%88%9E%E1%89%B0%20%E1%8A%A0%E1%8C%8D%E1%8A%9D%E1%89%B0%E1%88%BD%E1%8B%8D%20%E1%8B%8B%E1%8C%A5%20%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%89%85%E1%8C%A5%20%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%88%E1%88%BD%20%E1%8A%A8%E1%88%9D%E1%8A%94%E1%8B%8D%20%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%88%BD%E1%8B%8D
በርበሬን ከላመ ከሞተ አግኝተሽው ዋጥ ስልቅጥ አድርገሽ ከምኔው ጨረሽው
በርበሬን ከላመ ከሞተ አግኝተሽው ዋጥ ስልቅጥ አድርገሽ ከምኔው ጨረሽው የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
13760
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%88%B6%E1%89%A5%E1%8B%8E%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A1
ከመሶብዎ አይጡ
ከመሶብዎ አይጡ ሰው መቼም ወዶም ይሁን ፈርቶ አለቃን ይጋብዛቸዋል። አንድ ቀን ሊጋበዙ ወደ አንዱ ቤት ጎራ ብለው እንደተቀመጡ ጋባዥዋ ሴት እንጀራ ለማቅረብ መሶቡን ከፈት ስታደርገው ትንሽ አይጥ ዘላ ትወጣና ትሰወራለች። አለቃም ይህችን ጠንቀኛ አይጥ አይተዋት እንዳላዩ ጸጥ ብለዋል። ርቧቸው ስለነበረ ከራሳቸው ጋር እየታገሉ እስኪበቃቸው ድረስ ይበላሉ። ከዚያም በመጨረሻ ማእድ ሲነሳ መመረቅ የተለመደ በመሆኑ እንዲህ ብለው ይመርቃሉ ;- በላነው ጠጣነው ከእንጀራ ከወጡ እ /ር ይስጥልኝ ከመሶብዎ አይጡ። የኢትዮጵያ ቀልዶች
16242
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8B%B5%E1%88%9D
አልወለድም
«አልወለድም» በደራሲ አቤ ጉበኛ ብዕር ተከሽኖ የቀረበና በ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ለሕትመት የበቃ ልብ ወለድ መጽሐፍ ነው። በ ፲፱፻፷፮ ዓ/ም ዳግም ለኅትመት የበቃው እና አብዮቱ በሀገሪቱ ሲቀጣጠል በኅብረተሰቡ ዘንድ በከፍተኛ ሁኔታ የተነበበው ‘አልወለድም’ ማንንም ሰው ከእናቱ ማሕጸን ጀምሮ ምኞትና ጥንቃቄ ሊለየው እንደማይገባ የሚያትት ሲሆን በመታየት ላይ ያለው እውነታ ግን አዳጋች የሆነና የሰው ዘር በድህነት ተወልዶ፣ አድጎ እና ኑሮው በድህነት እንደሚያልፍ ያሳያል። እንዲህ ያለው ሁኔታ አግባብ አለመሆኑንም ይቃወማል። መጽሐፉ የሰው ልጅ የሚደርስበትን መከራ በመቃወም ይሞግታል። የሰው ልጅ መብት በአግባቡ መጠበቅ እንዳለበት ያስረዳል። ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ መዝገበ ሕትመት ዳሰሳ፣ ቅፅ ፳፭፣ ቁጥር ፭፣ ፳፻ ዓ.ም.፣ ገፅ ፲፬ የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ
15954
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B7%E1%88%8D%20%E1%88%9B%E1%8C%80%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8C%8E%E1%8B%B3%E1%8C%89%E1%8B%B7%E1%88%8D
ሴት ይወዷል ማጀት ያንጎዳጉዷል
ሴት ይወዷል ማጀት ያንጎዳጉዷል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለሴት ሲሉ የማይሰሩትንም ይሰራሉ? መደብ : ተረትና ምሳሌ
47495
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%96%E1%88%9D%20%E1%89%BE%E1%88%9D%E1%88%B5%E1%8A%AA
ኖም ቾምስኪ
ኖም ቾምስኪ ( 1921 ዓም- ) የአሜሪካ አገር ፈላስፋ፣ ጸሓፊ እና የቋንቋ ጥናት ሊቅ ናቸው። የአሜሪካ ጸሓፊዎች የቋንቋ ጥናት
49737
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%8A%A0%E1%88%95%E1%88%9E%E1%88%B5
1 አሕሞስ
አሕሞስ (ግብጽኛ፦ /ያሕመስ/) በጥንታዊ ግብጽ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት መሥራች ሲሆን ምናልባት 1558-1534 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። በዘመኑ ሂክሶስን ከግብጽ አባረራቸው። የአሕሞስ ወንድም ካሞስ ካረፈ በኋላ አሕሞስ የደቡብ ግብጽ ብቸኛ ፈርዖን ሆነ። የዙፋን ስሙ ነብፐሕቲሬ ሆነ። በ1548 ዓክልበ. ገደማ በመጨረሻ አቫሪስን ከሂክሶስ ንጉሥ ኻሙዲ ያዘ። ሂክሶስ ከግብጽ ሸሽተው የዕብራውያን ነገደ ስምዖን ርስት የሆነውን ሻሩሄንን ያዙ። አሕሞስም በሻሩሄን ለ6 አመት ከብቦአቸው በ1542 ዓክልበ. ሻሩሄንን ያዘባቸው። ሻሩሄንን ከያዘ በኋላ ወደ ደቡብ ተመልሶ ቡሄንን በኖቢያ ከኩሽ መንግሥት ያዘ። የጦር አለቃው የአሕሞስ ወልደ አባና ጽሑፍ እነዚህን ዘመቻዎች ይዘርዝራል። ሌላ አለቃው አሕሞስ ፐን-ነኽበት በጽሑፉ ውስጥ ንጉሥ አሕሞስ በጃሂ (ፊንቄ) እንደ ዘመተ ይላል። በንጉሡ አሕሞስ 22ኛው አመት የተቀረጸ ጽሑፍ እንደሚል ከፊንቄ የተማረኩት በሬዎች የግንባታ ድንጋይ ለመሸከም ይጠቅሙ ነበር፤ ስለዚህ በፊንቄ የዘመተ ከ1536 ዓክልበ. ትንሽ በፊት እንደ ሆነ ይመስላል። ከፊንቄ የብርጭቆ ኢንዱስትሪ በግብጽ የተመሠረተው በዚህ ወቅት ያህል እንደ ሆነ ይታስባል። አሕሞስ እንደ አባቱ በመምሰል ሦስቱን እኅቶቹን አገባቸው። መቃብሮቻቸውና የአሕሞስ ፒራሚድ ሁሉ ለሥነ ቅርስ ታውቀዋል። ልጁም 1 አመንሆተፕ በፈርዖንነት ተከተለው። የአዲስ መንግሥት ፈርዖኖች
21752
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%89%A3%E1%89%B5%20%E1%88%9E%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B1%20%E1%88%A8%E1%8C%83%E1%89%B1%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%B0%E1%8B%B1
ያባት ሞቱን አይወዱ ረጃቱን አይሰዱ
ያባት ሞቱን አይወዱ ረጃቱን አይሰዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያባት ሞቱን አይወዱ ረጃቱን አይሰዱ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
46850
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%8D%20%E1%8A%A6%E1%8D%8D%20%E1%88%9B%E1%8A%95
አይል ኦፍ ማን
አይል ኦፍ ማን («የማን ደሴት») ከኢንግላንድና ከስሜን አይርላንድ መካከል የሚገኝ የዩናይትድ ኪንግደም ራስ-ገዥ ደሴት ግዛት ነው። ዩናይትድ ኪንግደም
17961
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8B%AD%E1%8B%9B%20%E1%89%B5%E1%8B%98%E1%8D%8D%E1%8A%95%20%E1%8C%A6%E1%8C%A3
ተይዛ ትዘፍን ጦጣ
ተይዛ ትዘፍን ጦጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
19862
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%8B%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%8B%B2
ኋንግ ዲ
ኋንግ ዲ (ቻይንኛ፦ «ቢጫው ንጉሥ») በቻይና ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ የቻይና ሕዝብ አባትና ንጉሥ ነበረ። የቤተሠቡ ስም «ጎንግሱን» የተሰጠው ስም «ሽወንዩወን» ነበር ይባላል። አባቱ ሻውድየን ተባለ። የተወለደው ሾው ጪው በተባለ ሥፍራ በጩፉ ሲሆን በኋላ ነገዱን ወደ ዥዎሉ ወሰደው፤ በዚያ ገበሬ ሆኖ ድብ፣ ነብርና ባለክንፍ አንበሣ የመሰለ ፍጡር አንዳስለመደ የሚል ትውፊት አለ። ያንጊዜ የኋንግ ዲ ወገን እና የያንዲ (ዩዋንግ) ወገን ለቢጫው ወንዝ ሸለቆ ተወዳዳሪዎች ነበሩ። ሦስተኛ ወገን - የሊ ሕዝብና ንጉሣቸው ቺ ዮው - ደግሞ ጠላቶቻቸው ሆኑ። ሦስት ውግያዎች ተከተሉ። በመጀመርያው የቺ ዮው ሥራዊት ያንዲውን አሸነፈው። ከዚያ ያንዲው ተሸንፎ ወደ ኋንግ ዲ ሸሸ። በሁለተኛው የዥዎሉ ውግያ ኋንግ ዲ እና ቺ ዮው ተጋጠሙ። በዚህ ውግያ ቺ ዮው ጉምን በጥንቆላ ፈጥሮ ኋንግ ዲ እንደገና በተነው፣ ብዙም ሌሎች ጉድ ሥራዎች እንደ ተከሠቱ የሚል ትውፊት አለ። ቺ ዮው በዚህ ውግያ ቢሸነፍም፣ የኮርያ ሕዝብና የህሞንግ ሕዝብ ዛሬውንም እንደ ቅድማያታቸው ይቆጥሩታል። በሦስተኛው የባንጯን ውግያ፣ ኋንግ ዲ በያንዲው ላይ ድል አደረገ። ከዚያ በኋላ ወገኖቻቸው ተባብረው የኋሥያ ብሔር (የቻይና ሕዝብ ቅድማያቶች) ፈጠሩ። ኋንግ ዲ በይፋ የቻይና ንጉሥነት ማዕረግ ወሰደ፤ የዘውድና ቤተ መንግሥት ሥርዓት ጀመረ። ከዚህ በተረፈ ኋንግ ዲ ጋሪና መርከብ እንደ ፈጠረ ይጻፋል። ደግሞ ምኒስትሩ ጻንግችየ መጀመርያ የቻይና ጽሕፈት ፈጠረ፤ የኋንግ ዲ ሚስት ሌዙም ልብስ ከሃር ትል እንዴት እንደሚሠራ አሳየች። የህክምና መጽሓፍ ኋንግዲ ኔጂንግ ሌሎችንም መጻሕፍት እንደ ጻፈ ይታመናል። ከዚህ በላይ የቻይና ስነ ፈለክና የቻይና ዘመን አቆጣጠር ፈጠረ። ስለ ኋንግ ዲ ብዙ ሌሎች ትውፊቶች አሉ። መጀመርያ ሚስቱ ሌዙ ተከታዩን ሻውሃውን ወለደች። 3 ሌሎች ሚስቶች እነርሱም ፋንግሌ፣ ቶንግዩ እና ሞሙ ነበሩት። በተለመደው ታሪክ ዘንድ ለ99 አመት ነገሠ። ታላቅ መቃብሩ በያንአን ከተማ ሲገኝ እስከ ዛሬ ድረስ በየአመቱ በሥነ ስርአት ይከብራል። የኋንግ ዲ ዘመነ መንግሥት በቀርከሃ ዜና መዋዕል ዘንድ የቀርከሃ ዜና መዋዕል የሚባሉት ጥንታዊ መዝገቦች በኋንግ ዲ ዘመን ይጀምራሉ። በመጀመርያው አመት (2389 ዓክልበ. ግድም) ዋና ከተማው ዮሾንግ (የአሁን ሺንዠንግ) ነበረ። ንጉሣዊ ወግ ልብስ - መጎናጸፊያውና ከቆብ የተንጠለጠለ ጌጥ - መሰረተ። 20ኛው አመት (2370 ዓክልበ.) - የደመቀ ደመናት ምልክት በሰማይ ታይቶ መኳንንቱን እንደ ደመናዎች ቀለሞች ሰየማቸው። 59ኛው አመት (2331 ዓክልበ.) - «የተቀደዱ ደረቶች»ና «ረጅም እግሮች» የተባሉት ወገኖች ለኋንግ ዲ ተገዙ። 77ኛው አመት (2313 ዓክልበ.) - የኋንግዲ ልጅ ቻንግዪ (የዧንሡ አባት) ወደ ስሜን ወደ ርዎ ሽዌ ወንዝ ወጣ። 100ኛው አመት (2290 ዓክልበ) - ኋንግ ዲ ዐረፈ፤ የምድር መንቀጥቀጥ ነበረ። ኋንግ ዲ 7 አመት ከአረፈ በኋላ፣ ሚኒስትሩ ጻንግችየ ዧንሡን ንጉሥ እንዳደረገው ይባላል። የኋሥያ ነገሥታት
21104
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%88%E1%8C%A1%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8A%95%E1%8C%A0%E1%88%88%E1%8C%A0%E1%88%89%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%89%85%E1%8C%A0%E1%88%8D
የሚወጡበት ገደል የሚንጠለጠሉበት ቅጠል
የሚወጡበት ገደል የሚንጠለጠሉበት ቅጠል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚወጡበት ገደል የሚንጠለጠሉበት ቅጠል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
22266
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%86%E1%88%AE%20%E1%89%A3%E1%8B%AD%E1%8C%A6%E1%88%9D%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%88%86%E1%8B%B3%E1%88%9D
ጆሮ ባይጦም ይመስላል ሆዳም
ጆሮ ባይጦም ይመስላል ሆዳም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጆሮ ባይጦም ይመስላል ሆዳም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21387
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%90%E1%89%B6%E1%88%8E%20%E1%89%B6%E1%88%8E%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%89%A0%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%89%B6%E1%88%8E%E1%88%B3
የነቶሎ ቶሎ ቤት ዘበኛው ቶሎሳ
የነቶሎ ቶሎ ቤት ዘበኛው ቶሎሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የነቶሎ ቶሎ ቤት ዘበኛው ቶሎሳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
46112
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8B%E1%8B%AD%E1%8A%93%E1%8A%95%E1%88%B5
ፋይናንስ
ፋይናንስ ጠቅላላ የገንዘብ አመጣጠንን፣ አጠቃቀምን፣ አመዳደብንና አስተዳደር ነው። ይህን የገንዘብ አስተዳደርና አመጣጠን የአኀዝ የሚያጠናው ሥነትምህርትም ፋይናንስ ይባላል።
21207
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%89%BB%E1%88%8D%20%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8A%A8%E1%8B%88%E1%8B%B3%E1%8C%85%20%E1%8B%AD%E1%89%86%E1%8C%A0%E1%88%AB%E1%88%8D
የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል
የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50775
https://am.wikipedia.org/wiki/23/1978
23/1978
ሐይቆች/ ማለት በደረቅ መሬት የተከበበና ውሃ የያዘ መሬት ክፍል ነው
12333
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%8C%8B%E1%8B%9D%20%E1%8A%AD%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%8B%8E%E1%88%AD%E1%89%85
አበጋዝ ክብረዎርቅ
አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ በኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ሙዚቃ አቀናባሪዎችና ኪቦርድ ተጫዋጮች አንዱ ነው። {ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን ሰርቷል። የሙዚቃው ኢንጅነር . ሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ አቀናባሪ፣ መምህር እንዲሁም ሙዚቀኛ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሺኦታ ;የሙዚቃ አቀናባሪዎች አንድን ግጥምና ዜማ አቀናብረው፣ ለጆሮ ለየት የሚሉና ልብን የሚማርኩ፣ ሰዎችን በተመስጦ ወደ ሌላ ቦታ የሚወስዱ ዘፈኖችን መፍጠር ይችላሉ፡፡ ለሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ አቀናባሪ፣ መምህር እንዲሁም ሙዚቀኛ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሺኦታ እውነተኛ ሙዚቃ ጆሮን ኮርኩሮ ልብን የሚመስጥ እንዲሁም የነፍስ ምግብ የሚሆን ነው፡፡ ዘመን ከማይሽራቸው ዜማዎች ጀርባ ያለው አበጋዝ ነው፡፡ በሙዚቃው የተለያየ ትውልድን ማገናኘት ችሏል፡፡ ለሀገራችን ሙዚቃ የተሰጠ ልዩ አአቀናባሪ መሆኑን ብዙዎች ይመሰክሩለታል።ብዙ ጊዜውን የሚያሳልፈው ስቱዲዮው ነው፡፡ ስለ ውልደቱ ግማሽ ኢትዮጲያዊ ግማሽ ጃፓናዊ ነው የተወለደው ጃፓን ሲሆን ቀኑም እ.ኤ.አ ሰኔ 14;1976 ነው። ያደገው በኢትዮጲያ ሲሆን ገና የአንድ ዓመት ልጅ እያለ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ሲሆን በቅዱስ ዮሴፍ እና በሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ተምሯል፡፡ የመጀመሪያ የተጫወተበት ፕሮፌሽናል ባንድ ዳህላክ ነበር፡፡ ከዛም በኢትዮ-ስታር፡ በዋቢሸበሌ ባንድ ተጫውቷል፡፡ ከሀገር ከወጣ በኋላ ከሙሉቀን መለሰ ጋር ለኹለት ዓመታት ተጫውቷል፡፡የሙዚቃ ትምህርትን በበርክሌ ዩኒቨርሲቲ ሙዚቃ ተምሯል፡፡ …….. ትህትናው፡ ብሔራዊ ስሜቱና ለሌሎች ያለውን አድናቆት ብዙዎች ያወሱለታል፡፡ በዚኽም ያከብሩታል፡፡ ከ100 በላይ አልበሞችን አቀናብሯል ጥላሁን ገሰሰ፣ማህሙድ አህመድ፣አስቴር አወቀ፣አሊ ቢራ፣ቴዋድሮስ ታደሰ፣ኤፍሬም ታምሩ፣ንዋይ ደበበ፣ፀሀዬ ዮሀንስ፣አረጋኝ ወራሽ፣ሀመልማል አባተ፣ኩኩ ሰብስቤ፣ነፃነት መለሰ。。。 ከአሁኑ ድምፃውያን ደግሞ ቴዎድሮስ ካሳሁን፣ጎሳዬ ተስፋዬ፣ህብስት ጥሩነህ፣ሚካሄል በላይነህ፣ታምራት ደስታ፣ዳዊት መለሰ፣ግርማ ተፈራ፣ሀይልዬ ታደሰ፣ሸዋንዳኝ ሀይሉ፣ሄለን በርሄ፣የኛ。。。እሱ ከሰራላቸው ሙዚቀኞች ውስጥ በጣም ጥቂቶቹ ናቸው። ከዚህም በተጨማሪ በፊልም የተሳተፈበት ቀሚስ የለበስኩለት ፊልም በ2ተኛው ጉማ አዋርድ ምርጥ ስኮር አሸናፊ ነበር አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ። @ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ
22104
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%80%E1%8A%93%20%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%8B%AB%20%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%99%20%E1%8B%AD%E1%88%9E%E1%89%B3%E1%88%8D
ድሀና ገበያ ሳይገናኙ ይሞታል
ድሀና ገበያ ሳይገናኙ ይሞታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
31018
https://am.wikipedia.org/wiki/1%20%E1%8A%A0%E1%88%B9%E1%88%AD-%E1%88%AB%E1%89%A2
1 አሹር-ራቢ
1 አሹር-ራቢ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ በ1451-1441 ዓክልበ. ገደማ የአሦር ንጉሥ ነበረ። ስንት ዓመት እንደ ገዛ ከሰነዱ ጠፍቷል። ቀዳሚው አሹር-ሻዱኒ የወንድሙ ኑር-ኢሊ ልጅና ወራሽ ነበር። አሹር-ሻዳኒ አንድ ወር ብቻ ከገዛ በኋላ አጎቱ የ1 ኤንሊል-ናሲርም ሁለተኛው ልጁ 1 አሹር-ራቢ ዙፋኑን ከአሹር-ሻዱኒ በመንፍቅለ መንግሥት ያዘው ይላል። ልጁ 1 አሹር-ናዲን-አሔ ተከተለው። የአሦር ነገሥታት
20802
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8C%A3%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%8C%8D%E1%88%AD%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%88%B2%E1%8D%8D%E1%89%85%20%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%8D
ውጣ ያለው ብር ግርግዳ ሲፍቅ ያድራል
ውጣ ያለው ብር ግርግዳ ሲፍቅ ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውጣ ያለው ብር ግርግዳ ሲፍቅ ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20233
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%88%B5%20%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%88%A8%E1%88%B5
ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ
ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
15212
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8B%AB%E1%88%8B%20%E1%8B%A8%E1%88%B5%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B5%20%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5
ኒያላ የስፖርት ክለብ
ኒያላ የስፖርት ክለብ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን ስታዲየሙ ኒያላ ስታዲየም ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች
20433
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%89%86%E1%88%89%20%E1%8C%A5%E1%88%AC
እየቆሉ ጥሬ
እየቆሉ ጥሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። እየቆሉ ጥሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
47272
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8A%E1%8B%B4%E1%88%8D%20%E1%8A%AB%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AE
ፊዴል ካስትሮ
ፊዴል ካስትሮ (እስፓንኛ፦ ) 1918-2009 ዓም የኖረ ከ1951 እስከ 1969 ዓም ድረስ የኩባ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ከ1969ም እስከ 2000 ዓም ድረስ የኩባ ፕሬዚዳንት ነበር።
20982
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%8B%E1%88%9C%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%88%AB%E1%8B%AC%20%E1%8B%8D%E1%88%8B%E1%8C%85
የላሜ ልጅ ያውራዬ ውላጅ
የላሜ ልጅ ያውራዬ ውላጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የላሜ ልጅ ያውራዬ ውላጅ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
14792
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8A%9D%20%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%89%A5%E1%8B%B5%20%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%89%BB%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A5%E1%88%8D%E1%88%9D
ለማኝ ቢያብድ ስልቻውን አይጥልም
ለማኝ ቢያብድ ስልቻውን አይጥልም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የለማኞችን አሰመሳይነት ያመላክታል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
3631
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8B%89%E1%8A%95%E1%8B%B4
ያዉንዴ
ያዉንዴ የካሜሩን ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 1,430,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ1880 ዓ.ም. በጀርመን ዝሆን ጥርስ ነጋዴዎች ተመሠረተ። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
21297
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%88%8D%E1%89%A3%E1%88%9D%20%E1%8B%AB%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%89%80%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%88%9D
የሴት ልባም ያህያ ቀንዳም
የሴት ልባም ያህያ ቀንዳም የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሴት ልባም ያህያ ቀንዳም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
3785
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8A%95%20%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8A%96%20%28%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%29
ሳን ማሪኖ (ከተማ)
ሳን ማሪኖ ከተማ የሳን ማሪኖ ዋና ከተማ ነው። ከተማው የተመሠረተ በቅዱስ ማሪኑስ በ293 ዓ.ም. ነበር። ስለዚህ ክርስትና ቶሎ ከተቀበሉት አገራት አንዷ ነች። በዚያን ጊዜ እንኳን ክርስትና በሮሜ መንግሥት ገና ሕጋዊ እምነት አልነበረም። በሳን ማሪኖ በተራራማ ቦታ የሰፈሩት ክርስቲያኖች ስደተኞች ነበሩና። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 4,493 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
34128
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%8A%AD%E1%89%B3%E1%89%AD%20%E1%88%9A%E1%88%AD%E1%89%A6
ኦክታቭ ሚርቦ
ኦክታቭ ሚርቦ () በአውሮፓውያን አቆጣጠር ከፌብርዋሪ ፲፮ ቀን ፲፰፻፵፰ እስከ ፌብርዋሪ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓመተ ምሕረት የነበረ ፈረንሣዊ ተወላጅ ሰው ነው። ይህ ሰው ጸሐፊ፣ ጋዜጠኛ፣ የኪነ ጥበብ አስተያየት ሰጭ (ሐያሲ) ከመሆኑ ሌላ የታወቀ የልብ ወለድ ደራሲ ነበር። ኦክታቭ ሚርቦ ታጋይ ምሁር፣አናርኪስት፣ለሰላም ተከራካሪ፣የሀየማኖት ጣልቃ ገቢነትን ተቃዋሚ በመሆን ሙሉ ዕድሜውን ለሰው ልጅ መብትና ትክክለኛ ፍርድ ሲታገል የኖረ ሰው ነበር። ስለኪነ ጥበብ በተለይም ስልሰዓሊዎች ያለው አስተያየት በጊዜው ካሉት ጋዜጠኞች ቀደምንነት ስልነበረው ከሁሉም በፊት ትልቅ ማዕረግ ለማግኘት የበቁትን እነ ክሎድ ሞኔን ፣ ኦጉስት ሮደን፣ ቨነሳን ቫን ጎህ፣ ፖል ጎገን፣ ፖል ሴዛንን ለሕዝብ ማስተዋወቅ በቅቷል። በጣም የታወቁት ሁለቱ ልብ ወለድ መጽሐፍቶቹ ፥ ይባላሉ። እንደ አውሮውያን አቆጣጠር ፲፱፻፫ ዓ፥ም ተብሎ የተጻፈው ቲያትር ድርሰት በመላው አውሮጳ በሚገኙ የቲያትር መድረኮች ላይ ትልቅ ዝነኛነትን አትርፎለታል። ፡ ኦክታቭ ሚርቦ. የፈረንሳይ ጸሓፊዎች
42429
https://am.wikipedia.org/wiki/2%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%8D%8D
2 አንተፍ
2 አንተፍ ዋሃንኽ ግብጽን ከጤቤስ (11ኛው ሥርወ መንግሥት) የገዛ ፈርዖን ነበረ። የታችኛና የላይኛ ግብጽ ዘውዶች ይግባኝ ቢለውም በተግባር ግዛቱ በላይኛ ግብጽ ላይ አስከ አቢዶስ ድረስ ብቻ ነበር። በዘመኑ ከጠላቶቹ ወደ ስሜን ከቀጢዎቹ ወገን ጋር ይዋጋ ነበር። ወደ ደቡብ አስከ ግብጽ ደቡብ ጠረፍ አስከ ኤሌፋንቲኔ (የቡ) ድረስ ገዛ። የ1ኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
50177
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%90%E1%8D%88%20%E1%88%9D%E1%88%B3%E1%88%8C
መጽሐፈ ምሳሌ
መጽሐፈ ምሳሌ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከንጉሥ ሰሎሞን መጻሕፍት አንዱ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ