id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
20860
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%98%E1%8C%88%E1%8B%A8%E1%89%BD%20%E1%8A%A8%E1%88%A8%E1%88%98%E1%89%BD%20%E1%89%86%E1%8B%AD%E1%89%B3%20%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%89%BD
ዘገየች ከረመች ቆይታ መጣች
ዘገየች ከረመች ቆይታ መጣች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዘገየች ከረመች ቆይታ መጣች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
53692
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8E%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8B%8D%E1%8C%8A%E1%8B%AB
ሎንግ አይላንድ ውጊያ
የሎንግ ደሴት ጦርነት በአሜሪካ የነፃነት ጦርነት ወቅት የተደረገ ጦርነት ነው። አሞንጉስ
8740
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5%20%E1%8D%B3%E1%8D%AE
የካቲት ፳፮
የካቲት ፳፮፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፮ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፩ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፺ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፱ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክቶር ምናሴ ኃይሌ በኢትዮጵያእና በሱዳን መንግሥታት መሃል ውይይት ለማድረግ የኢትዮጵያን ልዑካን መርተው ወደካርቱም አመሩ። ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሕገ መንግሥቱን አጥንቶ የሚያሻሽል ቡድን መሰየማቸውን ይፋ አደረጉ። ዕለተ ሞት ፲፱፻፵፭ ዓ/ም - የሶቪዬት ሕብረት መሪ ጆሴፍ ስታሊን ከምሽቱ ለሦስት ሰዓት አሥር ጉዳይ ላይ እንደሞቱ ተገለጸ። ምትካቸው ኒኪታ ክሩስቾቭነበሩ። ዋቢ ምንጮች
20265
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%89%B4%20%E1%8A%A8%E1%88%86%E1%8A%95%E1%88%BD%20%E1%8A%AB%E1%88%88%E1%88%B5%E1%88%9C%20%E1%8A%A0%E1%89%B3%E1%88%8D%E1%89%85%E1%88%BD
እቴ ከሆንሽ ካለስሜ አታልቅሽ
እቴ ከሆንሽ ካለስሜ አታልቅሽ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
22904
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%A3
አይባ
አይባ ከጎንደር ከተማ በስተምስራቅ በኩል 11ኪ.ሜ. ርቆ በወገራ የሚገኝ ቦታ ነው። የአካባቢው ህዝብ በገብስ፣ ስንዴምርትና በግ፣ ፍየል እርባታ መስኮች የተሰማራ ነው። የዓፄልብነ ድንግል ሚስት እቴጌ ሰብለ ወንጌል መኖሪያዋን በአይባ አድርጋ ሳለች ከ3ዓመት በኋላ በ1537 በምርኮ ወደ የመን ተሰዶ የነበረው ልጇን ሚናስን እዚሁ ቦታ እንደተረከበች የዜና መዋዕሏ ያትታል ። በኋላ፣ የአጼ ሚናስ ልጅ የነበረው አጼ ሠርፀ ድንግል ለጤንነት ሲል ከጉዛራ ለቆ የአገሪቱን ዋና ከተማ በ1582 በዚሁ በአይባ መሰረተ። በዚህ ቦታ ሠርጸ ድንግል ታዕካ (የቤተ መንግስት ግንብ) እና ቤተክርስቲያን አስርቶ ነበር። እንዲሁም የካቲት 28፣ 1586 ላይ ወይዘሮ ብዝግና አሕቶነ ለተባለች ሴትዮ በዚሁ ቦታ ጉልት ሰርቶላት እንደነበር ታሪክ አጥኝው ዶናልድ ክረሚ መዝግቦት ይገኛል። ከዚህ በኋላ አጼ ሱሰኒዮስም የክረምት ወራትን በአይባ ያሳልፍ ነበር፣ ሆኖም በ1611 ጠቅልሎ ከተማውን ወደደንቀዝ ቀየረ ። ደግሞ ይዩ፦ መደብ :ሰብለ ወንጌል ሠርፀ ድንግል
16192
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%88%B3%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8B%8A%E1%89%BD
ክለብ ሳንድዊች
ክለብ ሳንድዊች አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች (ለ6 ሰው) 1 ኪሎ ግራም ዳቦ 3 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ 4 የሾርባ ማንኪያ (100 ግራም) ማዮኔዝ ሶስ 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) ተቀቅሎ የተከተፈ የዶሮ ሥጋ 1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተከተፈ ቲማቲም 2 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተከተፈ የሰላጣ ቅጠል 1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 3 በቁመቱ የተከተፈ ቃርያ 4 ተቀቅሎ በቁመቱ የተከተፈ ዕንቁላል 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) በቁመቱ የተከተፈ ለስላሳ የበሬ ሥጋ 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) በቁመቱ የተከተፈ ሞርቶዴላ 1. ጥሬ ዕቃዎቹን በሙሉ ከዳቦ በስተቀር ከማዮኔዙ ጋር ቀላቅሎ መለወስ፤ 2. ዳቦውን በጐኑ በሦስት ማዕዘን በስሱ መቁረጥ፤ 3. የእያንዳንዱን ቁራጭ ጠብሶ አንዱን ገጽታ በቅቤ ማውዛት፤ 4. ሦስት የሾርባ ማንኪያ ዉሑድ ባንድ ቁራጭ የወዛ ገጽታ ላይ አድርጐ በቢላዋ እየተጫኑ መስተካከል፤ 5. በላዩ አንድ ቁራጭ ዳቦ መደረብና ከዉሑዱ ሦስት የሾርባ ማንኪያ ጨምሮ ማስተካከል፤ 6. ተጨማሪ አንድ ቁራጭ መደረብና ጫን፣ ጫን አድርጐ ማስተካከል፤ 7. ዙርያውን በቀጭኑ በቢላዋ እየከረከሙ ማስተካከል፤ 8. የተደራረበውን ዳቦ ከላይኛው ግራ ማዕዘን ጫፍ በመጀመር ቀኝ ማዕዘኑ ድረስ በቢላዋ መቁረጥ፤
15017
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8B%B3%E1%89%A3%20%E1%88%88%E1%89%A3%E1%88%BD%20%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%E1%88%85%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%89%B3%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%88%BD
ለዳባ ለባሽ ነገርህን አታበላሽ
ነገርክን ለሚመለከተው አስታውቅ እንጂ ለማንም አትንገር መደብ : ተረትና ምሳሌ
47562
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%B6%E1%8A%92%E1%8A%95%20%E1%8B%B5%E1%89%AE%E1%88%AD%E1%8B%A3%E1%8A%AD
አንቶኒን ድቮርዣክ
አንቶኒን ድቮርዣክ (ቼክኛ፦ 1833-1896 ዓም) ቼካዊ ክላሲካል ሙዚቃ አቀነባሪ ነበር። በዚያ ጊዜ የቼኮች አገር የኦስትሪያ-ሀንጋሪ መንግሥት ክፍል ነበር። ቼክ ሰዎች
16531
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%89%A0%E1%88%AE%20%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%89%86%E1%88%88%E1%8C%A5%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8B%B5%E1%89%85%E1%88%8D%E1%8A%9B%E1%88%8D%20%E1%89%A5%E1%88%8B%20%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%8D%20%E1%8B%8B%E1%88%88%E1%89%BD
ቀበሮ የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች
ቀበሮ የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
42346
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%8B%B6
በረዶ
በረዶ በጣም ቀዝቅዞ ጠጣር የሆነ ውሃ ነው። የውሃ ቅዝቃዜው ኣልቦ ዲግሪ ሴንቲግሬድ ወይም 32 ዲግሪ ፋረንሃይት ሲደርስ በረዶ ይሆናል።
14913
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%88%85%20%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%88%A8%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8B%8D%20%E1%89%A5%E1%8B%AC%20%E1%88%88%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%88%A8%E1%8B%8D%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%8B%8D%20%E1%89%A5%E1%8B%AC
ለብልህ ንገረው ምን ይስተው ብዬ ለሞኝ ንገረው ምን ይገባው ብዬ
ለብልህ ንገረው ምን ይስተው ብዬ ለሞኝ ንገረው ምን ይገባው ብዬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ብልህ ሰው ያዳምጣል ሞኝ ግን አይሰማም። መደብ : ተረትና ምሳሌ
15196
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%88%88%E1%8D%88%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%B8%E1%8C%B8%E1%89%B1%E1%88%9D%20%E1%88%88%E1%88%9A%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%88%E1%8C%A1%E1%88%9D
ላለፈ አይጸጸቱም ለሚመጣው አይበለጡም
ከስህተት ተማር ብሎ የሚገስጽ ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21361
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%88%E1%8C%8E%E1%88%98%20%E1%89%A0%E1%88%AC%20%E1%8A%A8%E1%89%80%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%A9%20%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8C%A5%20%E1%89%A2%E1%88%8B%E1%8B%8B%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%89%A5%E1%89%80%E1%8B%8B%E1%88%8D
የተለጎመ በሬ ከቀንበሩ ቢያመልጥ ቢላዋ ይጠብቀዋል
የተለጎመ በሬ ከቀንበሩ ቢያመልጥ ቢላዋ ይጠብቀዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የተለጎመ በሬ ከቀንበሩ ቢያመልጥ ቢላዋ ይጠብቀዋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
4043
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%89%A2%E1%89%B5%20%E1%8D%B3%E1%8D%AE
መጋቢት ፳፮
መጋቢት ፳፮፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፮ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት የመጀመሪያው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፷ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፱ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፰፻፺፯ ዓ/ም - ‘የካንግራ ሸለቆ’ በሚባለው የሕንድ ግዛት ውስጥ የተከሰተው እሳተ ገሞራ የ ፳ ሺ ሰዎችን ሕይወት ሲያጠፋ የአካባቢውን ከተማዎችና ሠፈሮች አውድሟል። ፲፱፻፵፩ ዓ/ም - አሥራ ሁለት ምዕራባውያን አገሮች፤ የአሜሪካ ኅብረት፣ ታላቋ ብሪታንያ፣ ፈረንሲስ፣ ቤልጂግ፣ ሆላንድ፣ ዴንማርክ፣ ኢጣልያ፣ ሉክሳምቡርግ፣ ኖርዌይ፣ አይስላንድ፣ ካናዳ እና ብርቱጋል በስምምነት የሰሜን አትለንቲስ የውል ድርጅት መሠረቱ ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ሴኔጋል ከ ፈረንሳይ ነጻነቷን ተቀዳጀች። ፲፱፻፷ ዓ/ም - በአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና የጥቁር አሜሪካውያን መሪ የነበረው ታናሹ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄምስ ኧርል ሬይ በተባል ነፍሰ ገዳይ እጅ በሜምፊስ ከተማ ተገደለ። የኪንግ ሞት ዜና ሲሰማ በ መቶ የአሜሪካ ከተሞች ከፍ ያለ የሕዝብ ሽብር ተከተለ። ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የኒው ዮርክ መንታ ሰማይ-ጠቀስ ፎቆች (‘የዓለም የንግድ ማዕከል’ ) ሕንፃ ግንባታ ተጠናቀቀ። እነዚህ መንታ ፎቆች መስከረም ፩ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ/ም በአመጽ የአየር ዠበብ ግጭት ወድመዋል። ዕለተ ሞት ፲፱፻፷ ዓ/ም - ጥቁር አሜሪካዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና መሪ የነበረው ታናሹ ማርቲን ሉተር ኪንግ በሜምፊስ ከተማ በነፍሰ-ገዳይ እጅ ተገደለ። ዋቢ ምንጮች
14274
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8A%A0%E1%89%80%E1%8D%8D%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%88%9B%E1%8A%85%E1%89%A0%E1%88%AD
የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር
የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፈረንሳይኛ፡ ፣ ፊፋ) ፪፻፰ አባላትን ያዘለ የእግር ኳስ ጨዋታ አስተዳዳሪ ድርጅት ነው። ዋና መሥሪያ ቤቱ በስዊስ ከተማ ዙሪክ ላይ ሲሆን ማኅበሩ ከሌሎች ውድድሮች በተጨማሪም የዓለም ዋንጫን በየአራት ዓመቱ ያዘጋጃል።
21680
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8B%88%E1%88%88%E1%8B%B1%20%E1%88%81%E1%88%89%20%E1%8C%8A%E1%8B%B0%E1%88%AE%E1%89%BD%20%E1%8B%AD%E1%89%A3%E1%88%8B%E1%88%89
ያልወለዱ ሁሉ ጊደሮች ይባላሉ
ያልወለዱ ሁሉ ጊደሮች ይባላሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልወለዱ ሁሉ ጊደሮች ይባላሉ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44383
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8B%AD%E1%8B%B5%E1%8A%95
ለይድን
ለይድን (ሆላንድኛ፦ የሆላንድ ከተሞች
45010
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8A%AA%E1%88%9C%E1%8B%B4%E1%88%B5
አርኪሜዴስ
አርኪሜዴስ (ግሪክኛ፦ ) (295 -220 ዓክልበ. የኖረ) የጥንታዊ ግሪክ አገር የሒሳብ ተመራማሪና ሳይንቲስት ነበር። ሒሳብ ተመራማሪዎች የግሪክ ሰዎች አርኪሜድስ እጅግ በጣም አነስተኛ እና የድካም ዘዴ ን ጽንሰ ሐሳብ በመተግበር እና በጥብቅ የተለያዩ የጂኦሜትሪ ቲዮሬም ንድፈ-ሐሳቦችን በማረጋገጥ ዘመናዊ ካልኩለስ እና ትንተናን ጠብቀው ነበር, ጨምሮ- የአንድ ዙር አካባቢ; የላይኛው አካባቢ እና የክብ መጠን; የኤልሊፕስ አካባቢ፤ በፓራቦላ ሥር ያለው አካባቢ፤ የአብዮት ክፍል ጥራዝ፤ የአብዮት ክፍል ጥራዝ፤ እንዲሁም የሽመልስ አካባቢ።
19510
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%89%A5%E1%88%AD%20%E1%89%A3%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%89%A0%E1%89%B5%20%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%95%20%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%A8%E1%89%B3%E1%88%8D
ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይበረታል
ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይበረታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21216
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8B%B5%E1%8A%95%20%E1%89%A0%E1%88%BD%E1%89%B0%E1%8A%9B%20%E1%89%A0%E1%89%A0%E1%8C%8B%20%E1%8A%A5%E1%88%B8%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%8C%A1%E1%88%8D%E1%8A%9D%20%E1%8B%AD%E1%88%8B%E1%88%8D
የማይድን በሽተኛ በበጋ እሸት አምጡልኝ ይላል
የማይድን በሽተኛ በበጋ እሸት አምጡልኝ ይላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የማይድን በሽተኛ በበጋ እሸት አምጡልኝ ይላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
31665
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B1%E1%8B%AD%E1%88%B5%E1%89%A1%E1%88%AD%E1%8C%8D%E1%8D%A3%20%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95
ዱይስቡርግ፣ ጀርመን
ዱይስቡርግ (ጀርመንኛ፦ የጀርመን ከተሞች
52706
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%AD%E1%8B%9B%E1%8C%8B%E1%8A%95%E1%8C%85%E1%8D%A3%20%E1%8D%93%E1%89%B1%E1%8A%AB%E1%88%83%E1%88%8A
ሚርዛጋንጅ፣ ፓቱካሃሊ
ሚርዛጋንጅ፣ ፓቱካሊ በደቡባዊ ማዕከላዊ ባንግላዲሽ ባራይሳል ክፍል ውስጥ በፓቱካሊ አውራጃ ውስጥ ያለ መንደር ነው።
18875
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%89%A2%E1%89%B5%20%E1%8D%B4
መጋቢት ፴
መጋቢት ፴፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፭ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፴፰ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀሜሪያ ጊዜ የዓለም አቀፍ በረራውን ከአዲስ አበባ ተነሥቶ በአስመራ በኩል በምስር ርዕሰ ከተማ ካይሮ ላይ አከናወነ። ፲፱፻፵፭ ዓ/ም - በኬንያ ‘የአፍሪቃ ኅብረት እንቅስቃሴ’ መሪ የነበሩት ጆሞ ኬንያታ ድርጅቱ በቅኝ ገዝዎቻቸው ላይ የ’ማው ማው’ ሽብርን አካሂዷል በሚል በተሰነዘርበት ክስ ኃላፊነት አለብዎ ተብለው ለሰባት ዓመት የጽኑ እሥራት ቅጣት ተፈረደባቸው። ፲፱፻፺፯ ዓ/ም - የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ አቡነ ዳግማዊ ዮሐንስ-ጳውሎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በቫቲካን የቅዱስ ጴጥሮስ ‘ባዚሊካ’ የዓለም መሪዎችና ምዕመናን በተገኙበት ተከናወነ። ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች
21789
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%8B%B1%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%88%B2%E1%89%83%E1%8C%A0%E1%88%8D%20%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B1%20%E1%89%8B%E1%8B%AB%E1%8B%8D%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ያንዱ ቤት ሲቃጠል ላንዱ ቋያው ነው
ያንዱ ቤት ሲቃጠል ላንዱ ቋያው ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያንዱ ቤት ሲቃጠል ላንዱ ቋያው ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20216
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%95%E1%89%A5%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%B0%E1%88%85%20%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%8B%9B%20%E1%89%A5%E1%88%8E%E1%8B%8B%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%8B%9C%E1%88%AD
ንብን አይተህ ተገዛ ብሎዋል እግዜር
ንብን አይተህ ተገዛ ብሎዋል እግዜር የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
45541
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%89%85%E1%8B%B0%E1%88%9A
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ
"ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ" በደርግ ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ነበር። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ በኅብረተሰባዊነት አብቢ ለምልሚ! ቃል ኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ ለኢትዮጵያ አንድነት ለነፃነትሽ መስዋዕት ሲሆኑ ለክብር ለዝናሽ! ተራመጂ ወደፊት በጥበብ ጎዳና ታጠቂ ለሥራ ላገር ብልጽግና! የጀግኖች እናት ነሽ በልጆችሽ ኩሪ ጠላቶችሽ ይጥፉ ለዘላለም ኑሪ! ግጥም: አሰፋ ገብረማርያም ዜማ: ዳንኤል ዮሐንስ ብሄራዊ መዝሙር የኢትዮጵያ ዘፈኖች
19701
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5%20%E1%8D%B0
ግንቦት ፰
ግንቦት ፰ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፯ ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፴ ዓ/ም - ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ምሑር፤ አስተማሪ፤ ደራሲ እና የቅዱስ ያሬድ የሙዚቃ ትምሕርት ቤት መሥራች ዶክቶር አሸናፊ ከበደ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ተወለዱ። ዕለተ ሞት ፲፰፻፷ ዓ/ም - የዓፄ ቴዎድሮስ ሚስት እና የልዑል ዓለማየሁ እናት፤ እቴጌ ጥሩነሽ በዚህ ዕለት አረፉ። ፲፱፻፺ ዓ/ም - ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ምሑር፤ አስተማሪ፤ ደራሲ እና የቅዱስ ያሬድ የሙዚቃ ትምሕርት ቤት መሥራች ዶክቶር አሸናፊ ከበደ በዛሬው ዕለት በተወለዱ በስልሳ ዓመታቸው አረፉ። ዋቢ ምንጮች
39409
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%20%E1%88%95%E1%8C%8D
የኢትዮጵያ ሕግ
ኢትዮጵያ የተጠቃለሉ ሕጎች ባለቤት ናት። ከእነዚህም ውስጥ የፍትሐብሔር ሕግ፣ የወንጀል ሕግ ፣ የንግድ ሕግ፣ የባሕር ሕግ (የባህር በር ባይኖራትም)... ይጠቀሳሉ።
36881
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%A5%E1%88%AA%E1%89%B3%E1%8A%95%E1%8B%AB%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5
የብሪታንያ መንግሥት
የብሪታንያ መንግሥት () ኢንግላንድና ስኮትላንድ በ1699 ዓም እንደ ታላቅ ብሪታንያ ከተዋሐዱ ጀምሮ ከሌሎች ባህር ማዶ ጥገኛ ግዛቶች ጭምር ማለት ነው። ከ1699 ዓም አስቀድሞ የኢንግላንድ መንግሥት በአሜሪካ በአትላንቲክ ውቅያኖስ አጠገብ፣ እንዲሁም በካሪቢያን ባህር ዙሪያ አንዳንድ ቅኝ አገራት መሠርተው ነበር። በ1775 ዓም ከአሜሪካዊ አብዮት ቀጥሎ 13ቱ ቅኝ አገሮች ተነቅለው የራሳቸው አገር (ዩናይትድ ስቴትስ) ሆኑ። ካናዳ ግን ለዩናይትድ ኪንግደም ግዛት ሆና ቀረች። የብሪታንያ ፪ኛ መንግሥት የተባለው ከዚህ በኋላ በተለይ በእስያ፣ በአፍሪካና በአውስትራሊያ ይስፋፋ ጀመር። የግዛቱም ጫፍ በ1912 ዓም ያህል ተከሰተ። ከ2ኛ ዓለማዊ ጦርነት ቀጥሎ ብዙዎቹ ቅኝ አገሮቿ ነጻነታቸውን በሰላማዊነት አገኙ። በአሁኑ ሰዓት ለዩናይትድ ኪንግደም 14 ጥቃቅን ባህር ማዶ ግዛቶች ብቻ ቀርተዋል። በተጨማሪ የዩናይትድ ኪንግደም ንግሥት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ እስካሁን የሌሎች 15 አገራት ንግሥት ሆነው ቀርተዋል። ዩናይትድ ኪንግደም
17968
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%89%B0%E1%88%9F%E1%8C%8D%E1%89%B6%20%E1%89%B3%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%88%9B%20%E1%89%B0%E1%8B%8B%E1%8C%8D%E1%89%B6
ተዳኛ ተሟግቶ ታዲያማ ተዋግቶ
ተዳኛ ተሟግቶ ታዲያማ ተዋግቶ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
14831
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%8C%89%E1%8B%B5%E1%8C%93%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%88%B3%E1%8B%A9%E1%89%B5%E1%88%9D%20%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8A%90%E1%8B%8D%20%E1%89%A5%E1%88%8E%20%E1%8B%AD%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%89%B3%E1%88%8D
ለሞኝ ጉድጓድ አያሳዩትም ቤት ነው ብሎ ይገባበታል
ለሞኝ ጉድጓድ አያሳዩትም ቤት ነው ብሎ ይገባበታል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሞኝ ሰው ማለት አለምን በተጨባጭ እንዳለች ሳይሆን በራሱ አስተሳሰብ የሚተረጉም እንደሆነ ያሳያል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21451
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%98%E1%8C%88%E1%8A%90%20%E1%8A%A0%E1%8B%98%E1%8A%90%20%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8B%98%E1%8C%88%E1%8A%90%20%E1%8A%A0%E1%8B%98%E1%8A%90
የዘገነ አዘነ ያልዘገነ አዘነ
የዘገነ አዘነ ያልዘገነ አዘነ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የዘገነ አዘነ ያልዘገነ አዘነ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2203
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%92%E1%88%9B%20%E1%8A%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8D%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%AA%E1%8B%9E%E1%8A%93
ፒማ ካውንቲ፥ አሪዞና
ፒማ ካውንቲ፥ አሪዞና
21336
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%84%E1%88%B5%20%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%89%83%20%E1%8B%B3%E1%8B%8A%E1%89%B5%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%89%85%E1%88%B3%E1%88%8D
የቄስ ጠበቃ ዳዊት ይጠቅሳል
የቄስ ጠበቃ ዳዊት ይጠቅሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የቄስ ጠበቃ ዳዊት ይጠቅሳል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13785
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%83%20%E1%8B%A8%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%88%8D%E1%8C%85
የአለቃ የልጅ ልጅ
የአለቃ የልጅ ልጅ ነገሩ የሆነው ፎገራ ውስጥ ሲሆን በደርግ ዘመን ነው። ካድሬው ህዝቡን ሰብስቦ ስለ መንደር ምስረታ አስፈላጊነት ሲያብራራ «በመንደር ከሰፈራችሁ ውሃና መብራት በየቤታችሁ ይገባላችኋል» እያለ ከቀሰቀሰ በኋላ የህዝቡም ተቃውሞ አዳማጭ ሳያገኝ ሰፈሩ ሜዳ ላይ ተሰርቶ ሕዝብ ሰፈረ። ክረምት ሲመጣም ጣና ሐይቅ እንደተለመደው የፎገራን ሜዳ ቤቴ ብሎ ሲያጥለቀልቀው ህዝቡ ወደ በአካባቢው ከተሞች ተሰደደ። በዛን ወቅት የአለቃን የልጅ ልጅ ጋዜጠኛ አግኝቶ ስለ ሁኔታው ሲያነጋግረው «ያው በካድሬው እንደተነገረን ውሃው በየቤታችን ገብቷል መብራቱ ብቻ ነው የቀረው» ብሎ አስተያየቱን ሰጠ። የኢትዮጵያ ቀልዶች
22306
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%B3%E1%88%B5%20%E1%88%88%E1%88%AB%E1%88%B5%E1%88%BD%20%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8B%AD%20%E1%8C%8E%E1%88%8D%20%E1%8C%8D%E1%89%A2%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8B%9A%E1%8B%AB%20%E1%8D%8E%E1%88%AA%20%E1%89%A5%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%88%8D%E1%8B%99%E1%88%BB%E1%88%8D
ኳስ ለራስሽ ስተይ ጎል ግቢ አለዚያ ፎሪ ብለው ይጠልዙሻል
ኳስ ለራስሽ ስተይ ጎል ግቢ አለዚያ ፎሪ ብለው ይጠልዙሻል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ኳስ ለራስሽ ስተይ ጎል ግቢ አለዚያ ፎሪ ብለው ይጠልዙሻል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15681
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%89%A6%E1%89%B5
ሮቦት
ሮቦት ማለት በምናባዊው አለም ሆነ በተጨባጭ ያለ ሰው ሰራሽ ስራ ፈጻሚ ነው። ይህ አጠቃላይ ትርጉሙ ሲሆን በውኑ አለም ግን ሲተገበር የምናየው በተንቀሳቃሽ የኤሌክትሪክ መሳሪያወች ነው። ሮቦቶች ብዙ ጊዜ በኮምፒውተር የሚታዘዙ ይሁኑ እንጂ በኤሌክትሪክ ትዛዝም ቀልጥፈው እንዲሰሩ የሚደረግበት ጊዜ አለ። ሮቦትን ከሌሎች አይነት የሰው ልጅ መሳሪያወች የሚለየው አንድን ስራ የሚሰራው በራሱ መሆኑ ነው።
22666
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%89%A5%E1%88%AB
ብርብራ
ብርብራ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ እስከ 12-15 ሜትር ድረስ በቶሎ የሚበቅል ዛፍ ነው። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር በጫካ ዳር በሰፊ በኢትዮጵያ ይገኛል። የተክሉ ጥቅም መልካም የማጌጫ ዛፍ ነው። የአሣ መርዝ መሆኑ በሰፊ ይታወቃል። ልጡና የበሰለው ፍሬ ከነዘሮቹ እንደ ዱቄት ተደቅቀው በውሃው ላይ ይበተናል። አሣው ተደንዝዞ ወደ ላይ ሲመጣ ማጥመድ ቀላል ይሆናል። በሌላ ጥናት ዘንድ፣ የብርብራ ፍሬ ለጥፍ በቅቤ ለሙጃሌ ይለጠፋል። የፍሬውም ዱቄት በማር ለአሚባ በሽታ ይጠጣል። የቅጠሉ ወይም የአገዳው ጭማዊ ጠብታ በጆሮ ውስጥ ለጆሮ ልክፈት ያክማል። የቅጠሉም ለጥፍ ለጥፍረ መጥምጥ ይለጠፋል። የኢትዮጵያ እጽዋት
18156
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A81938%20%E1%8A%A5.%E1%8A%A4.%E1%8A%A0.%20%E1%8D%8A%E1%8D%8B%20%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D%20%E1%8B%8B%E1%8A%95%E1%8C%AB
የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፫ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፯ እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፴ ዓ.ም. በፈረንሳይ ተካሄዷል። ጣሊያን ሀንጋሪን ፬ ለ ፪ በፍጻሜው ጨዋታ በመርታት ለሁለተኛ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል። ፊፋ የዓለም ዋንጫ
14885
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B9%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8A%9D%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%83%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D
ለሹመት ያደለው የለማኝ አለቃ ይሆናል
ለሹመት ያደለው የለማኝ አለቃ ይሆናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16358
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BA%E1%88%85%20%E1%89%A2%E1%89%B3%E1%88%88%E1%89%A5%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%8C%88%E1%88%8C%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5
ሺህ ቢታለብ አንድ በገሌ አለች ድመት
ሺህ ቢታለብ አንድ በገሌ አለች ድመት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሺ ቢታለቡ ከገሌ አላልፍም አለች ድመት መደብ : ተረትና ምሳሌ
46810
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%AB%E1%8A%95%E1%88%B5%E1%8A%92%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8B%AB
ትራንስኒስትሪያ
ትራንስኒስትሪያ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ነው። ነጻነቱን በ1982 ዓ.ም. ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ ሞልዶቫ ግን ይግባኝ አለው። ከተባበሩት መንግሥታት ምንም አገራት ትራንስኒስትሪያን ተቀባይነት አልሰጡም። የሞልዶቫ ግዛት እንዲሆን የሞልዶቫን ይግባኝ ተቀባዮች ናቸው። በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ አብካዝያ፣ ደቡብ ኦሤትያ እና ናጎርኖ-ካራባቅ ትራንስኒስትሪያን እርስ በርስ ይቀበላሉ። በከፊል ተቀባይነት ያገኙ አገራት
18520
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A1%E1%88%8D%E1%89%B5%E1%88%AB%20%E1%8A%A0%E1%8C%AD%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%89%86%E1%8C%A3%E1%8C%A0%E1%88%AD
ኡልትራ አጭር አቆጣጠር
ኡልትራ አጭር አቆጣጠር (አብልጦ አጭር አቆጣጠር) ማለት በታሪክ ሊቃውንት ከተገመቱት የጥንት (ከ1000 ዓክልበ. በፊት) ዘመን አቅጣጠሮች መካከል አንዱ ነው። ከ1000 ዓክልበ. ያሕል በኋላ ለሆነው ታሪክ፣ በተወሰነ አመት ይህ ድርጊት ሆነ ለማለት በጣም አጠያያቂ አይደለም። ከዚያ አስቀድሞ ግን መዝገቦች በካሳውያን ዘመን ጥቂት ስለ ነበሩ፣ ትንሽ 'ጨለማ ዘመን' ተብሏል። በ«ኡልትራ አጭር አቆጣጠር» ዘንድ፣ በ1507 ዓክልበ. የሐቲ (የኬጥያውያን) ንጉስ 1 ሙርሲሊ ባቢሎንን ዘረፈ፤ ከዚያ ካሳውያን ከተማውን ይዘው ስሙን ካራንዱንያሽ አሉት። የባቢሎን ውድቀት ዓመት መወሰን የባቢሎን መጨረሻ ንጉሥ ሳምሱ-ዲታና ለ31 ዓመታት የነገሠ ቢታወቅም፣ የባቢሎን (ካርንዱንያሽ) መጀመርያ ካሳውያን ነገሥታት (እስከ 1 ካዳሽማን-ኤንሊል ድረስ፣ 1383-1368) ግን ስንት አመታት እንደ ነገሡ በትክክል ስላልተገኘ፣ የባቢሎን ውድቀት አመት በትክክል ለመወሰን ለረጅም ጊዜ አልተቻለም ነበር። ዳሩ ግን በንጉሥ አሚ-ሳዱቃ ዘመን በ8ኛው ዓመት የዘሃራ ሁኔታና አቀማመጥ በደንብ ስለ ተመዘገበ፣ ይህ የታሪክ ሊቃውንት ዘመኑን ለመወሰን ረድቷል። ስለዚሁ የሥነ ፈለክ ቁጠራ፣ የአሚ-ሳዱቃ 8ኛው አመት ወይም በ1702፣ በ1646፣ በ1582፣ ወይም በ1550 ዓክልበ. እንደ ተከሠተ ታወቀ። ዛሬ የብዙ አገራት ታሪክ ሊቃውንት «መካከለኛ አቆጣጠር» የተባለውን ሲቀበሉ፣ የአሚሳዱቃ 8ኛው አመት በ1646 እና የባቢሎን ውድቀት በ1603 ዓክልበ. የሚወስኑት ናቸው። አለዚያ «አጭር አቆጣጠር» ተከትለው የአሚሳዱቃ 8ኛው አመት በ1582፣ የባቢሎንም ውድቀት በ1539 ዓክልበ. ያደርጉታል። ባለፈው ቅርብ ጊዜ ግን በሥነ ቅርስ እርምጃ ሳቢያ የአሦር ነገሥታት ዘመናት ቁጥር ለማወቅ ስለ ተቻለ፣ የፈረንሳይ ሊቅ ዤራርድ ዠርቱ «ከሁሉ አጭሩ» ('ኡልትራ' ወይም 'አብልጦ አጭር') አቆጣጠር በትክክል እንደሚስማማው አስረድቷል። የአሚሳዱቃ 8ኛው አመት በ1550፣ የባቢሎንም ውድቀት በ1507 ዓክልበ. ሆነ (ወይም ክ.በ. በ1499 እንደ ኤውሮጳውያን አቆጣጠር) ለማለት እንችላለን ማለት ነው።
3718
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%8B%8B%E1%8A%AD%E1%88%BE%E1%89%B5
ኑዋክሾት
ኑዋክሾት (ዓረብኛ፦ ‎ ወይም ‎) የሞሪታኒያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ (1991 ዓ.ም.) 881,400 ሆኖ ተገመተ። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። እስከ 1950 ዓ.ም. ድረስ ትንሽ የአሣ አጥማጅ መንደር ብቻ ነበር። ከዚያ እንደ ዋና ከተማ ተመረጠ። ዛሬ የአገሩ 1ኛ ታላቅ ከተማ ነው። ስሙ ኑዋክሾት ከበርበርኛ 'ናዋክሹጥ' (ማለት፣ የንፋሶች ቦታ) እንደ ተወሰደ ይታመናል። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
2191
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%20%E1%8D%93%E1%8B%9D%20%E1%8A%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%8D%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%AA%E1%8B%9E%E1%8A%93
ላ ፓዝ ካውንቲ፥ አሪዞና
ላ ፓዝ ካውንቲ፥ አሪዞና
32039
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B6%E1%88%AD%E1%8B%AB
ሶርያ
ዘመናዊ ታሪክ ሶርያ በረጅሙ ታሪክ ላይ ኃያላት የሚታግሉበት የጦርነት ሜዳ አካባቢ ሆኖዋል። አሁንም ከ2003 ዓም ጀምሮ በብሔራዊ ጦርነት ተይዟል። በኅዳር 20 ቀን 2009 ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን እንዲህ ብሏል፦ «ሥራዊታችን ወደ ሶርያ የገቡበት ምክንያት፣ የባሻር አል-አሣድን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።» ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ። በእስልምና ትንቢት በሃዲስ ዘንድ፣ በስሜን ሶርያ የቱርክ ሥራዊት አሁን የያዙት መሬት የዚህ አለም መጨረሻ ውጊያ ቦታ መሆኑ ይነበያል። አገራት ግን ከ2300 ዓክልበ. ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሶርያን ለመግዛት ተወዳደሩና ተዋጉ።
20530
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%B3%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%8D%8D%E1%88%8E%20%E1%8B%A8%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%89%B0%20%E1%8C%8C%E1%89%B3%E1%8B%8D%E1%8A%95%20%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%8A%93%E1%89%A0%E1%89%B0
እዳውን ከፍሎ የከተተ ጌታውን የተሰናበተ
እዳውን ከፍሎ የከተተ ጌታውን የተሰናበተ የአማርኛ ምሳሌ ነው። እዳውን ከፍሎ የከተተ ጌታውን የተሰናበተ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50358
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85/%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%8A%A4%E1%88%8D
ቅ/ገብርኤል
ገብርኤል (ቅዱስ ገብርኤል) በአብርሃማዊ ሀይማኖቶች (ክርስትና ፤ አይሁድ ፤ እስልምና) ከሶስቱ ዋና የእግዚአብሔር መላዕክት (ቅዱስ ሚካኤል፡ ቅዱስ ገብርኤል፡ቅዱስ ሩፋኤል) አንዱ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በመጽሐፈ ዳንኤል ነው። የስሙም ትርጉም «ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ» ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ለቅድስት ድንግል ማርያም አብስሯል። በተጨማሪም ስለ መላእክት ከመጽሐፍ ቅዱስ ለመረዳት ፡
17075
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BD%E1%8A%AE%20%E1%8B%A8%E1%8C%A6%E1%88%9D%20%E1%88%B5%E1%8C%8B
ችኮ የጦም ስጋ
ችኮ የጦም ስጋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ :ተረትና ምሳሌ
22559
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%A0%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%88%AE%20%E1%88%95%E1%8B%9D%E1%89%A5%20%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8B%8A%20%E1%88%95%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B5
የጠምባሮ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ሕብረት
የጠምባሮ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ሕብረት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
20690
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%89%A3%E1%89%B1%20%E1%8D%8A%E1%89%B5%20%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8A%93%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8A%A0%E1%8D%8D%20%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8C%BD%20%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%93%E1%88%8D
ከአባቱ ፊት የሚናገር አፍ ለምጽ ይሆናል
ከአባቱ ፊት የሚናገር አፍ ለምጽ ይሆናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከአባቱ ፊት የሚናገር አፍ ለምጽ ይሆናል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20290
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8A%94%E1%88%9D%20%E1%8D%88%E1%8C%A3%E1%8C%A3%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%BA%E1%88%9D%20%E1%8D%88%E1%8C%A3%E1%8C%A3%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AB%E1%8C%A3%E1%88%8B%E1%8A%93%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%8C%A3
እኔም ፈጣጣ አንቺም ፈጣጣ ምን ያጣላናል በሰው ሰላጣ
እኔም ፈጣጣ አንቺም ፈጣጣ ምን ያጣላናል በሰው ሰላጣ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
17275
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%88%E1%88%9B%E1%88%9B%E1%8C%AD%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%8C%AD
ተለማማጭ አልማጭ
ተለማማጭ አልማጭ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሚለማመጥ ሰው ስራ አይወድም መደብ :ተረትና ምሳሌ
30815
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8C%8B%20%E1%89%A2%E1%8B%B3%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%89%A5%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%8D%20%E1%88%BD%E1%88%9B%E1%8C%8D%E1%88%8C%20%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%8C%90%E1%89%A5%E1%89%A5%20%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%8C%8B%20%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%8D
በጋ ቢዳምን ይዘንብ ይመስላል ሽማግሌ ቢያጐብብ ይወጋ የመስላል
በጋ ቢዳምን ይዘንብ ይመስላል ሽማግሌ ቢያጐብብ ይወጋ የመስላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። በጋ ቢዳምን ይዘንብ ይመስላል ሽማግሌ ቢያጐብብ ይወጋ የመስላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
32456
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%88%B3%E1%8C%8C%E1%89%B3%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95
ማሳጌታያውያን
ማሳጌታያውያን (ግሪክ፦ /ማሣገታይ/) በእስያ በእስኩቴስ ውስጥ በጥንት የኖረ ብሔር ነበሩ። ሄሮዶቶስ (470 ዓክልበ. ግድም) በተለይ ስለ ማሳጌታያውያን አኗኗርና አገር መግለጫ ጻፈ ። አገራቸው በአራክስስ ወንዝ ስሜንና በካስፒያን ባሕር ምሥራቅ እንደ ተገኘ መሠከረ። አራክስስ ግን ከካስፒያን ምዕራብ ስለሚገኝ፣ ከ«ያክሳርትስ ወንዝ» ወይም አሁን ሲር ዳርያ ወንዝ በላይ በአሁኑ ካዛክስታን እንደ ኖሩ ይታመናል። በግሪክና ሮማዊ ጸሓፍት ዘንድ፣ የማሣጌታያውያን ጎረቤቶች በስሜን «አስፓሲዮይ» ወይም አሽቫካ፣ በምዕራብ እስኩቴስና ዳሃይ፣ በምሥራቅ ኢሠዶናውያን (ምናልባት ከቻይና መዝገቦች የታወቀው ዉሱን ብሔር) እና በደቡብ ሶግዲያ (ኾራሳን) ነበሩ። በአውሮፓ ከተገኙት ጌታያውያን ጋር ዝምድና እንደ ነበራቸው ይታመናል። የራባኑስ ማውሩስ 10ኛው ክፍለ ዘመን ዓም መጽሐፍ «ዴ ኡኒቬርሶ» (ስለ ዓለሙ) እንዲህ ይላል፦ «ማሣጌታያውያን በመነሻቸው ከእስኩቴስ ብሔር ናቸው፤ ማሣጌታይ የተባሉት ከባድ ወይም ብርቱ ጌታያውያን ለማለት ነው።» እንዲሁም በጥንታዊ ኢራናዊ ቋንቋዎች እንደ አቨስትኛ የ«ማሣ» ትርጉም «ብርቱ፣ ከባድ፣ ታላቅ» ነው። በተጨማሪ ከካስፒያን ባሕር ስሜን «ጢውሣጌታያውያን»፣ በጥቁር ባህርም ላይ በቱራስ አካባቢ «ቱራጌታያውያን» ተገኙ። የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ በ538 ዓክልበ. ከማሳጌታውያን ንግሥት ቶሚሪስ ጋር በጦርነት ሲታገል መገደሉን ሄሮዶቶስ ይለናል። ዮርዳኔስ (543 ዓ.ም.) እንደሚጨምር፣ ከዚሁ ድል በኋላ ቶሚሪስ ብዙ ሀብት በምርኮ ወስዳ ወደ አውሮጳ ባልካኖች ተዛወሩ፤ በዚያ «ቶሚስ» ከተማ (የአሁን ኮንስታንጻ፣ ሮሜኒያ) በጥቁር ባሕር ላይ ሠሩ፣ ከጎታውያን ጋራ አንድ እንደ ነበሩ ይላል። አሚያኑስ ማርክያኑስ (370 ዓ.ም.) እንዳለው፣ ቀድሞ ማሳጌታያውያን የነበሩት ነገዶች በኋላ አላኖች ሆነው ነበር። ፕሮኮፒዮስ ደግሞ (543 ዓ.ም.) እንደሚለን ሁኖች ከነዚህ ማሳጌታውያን መጥተው ነበር። ዮሐንስ አቨንቲኑስ (16ኛው ክፍለ ዘመን) የጻፈው፣ የጀርመን መጀመርያ ንጉሥ ቱዊስኮን የአራምን ልጆች ሞሶሕንና ጌቴርን ወደ እስኩቴስ ልኮ ልጆቻቸው ማሣጌታያውያን ከስሞቻቸው ተባሉ። ይህ ዛሬ እንደ ትክክለኛ ታሪክ አይቆጠረም። በሌላ አስተያየት ማሣጌታያውያን የሳካዎች ክፍል ሆነው ሳካዎች ወደ ሕንድ ከወረሩ ጀምሮ በሕንድ የተገኘው ጃት ነገድ ከማሣጌታያውያን እንደ ተወለዱ ይታመናል። የእስያ ታሪክ
14571
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%B8%E1%88%80%E1%8B%AD%20%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%8C%AD%20%E1%8B%88%E1%8D%8D%20%E1%8C%AD%E1%8C%AD%20%E1%88%B2%E1%88%8D
ጸሀይ ብልጭ ወፍ ጭጭ ሲል
ጸሀይ ብልጭ ወፍ ጭጭ ሲል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ጸሀይ ብልጭ ወፍ ጭጭ ሲል የአማርኛ ምሳሌ ነው። በጣም ጠዋት ላይ/ ሳያረፍዱ/ በጊዜው መደብ : ተረትና ምሳሌ
34882
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%8C%BD
ማይንጽ
ማይንጽ (ጀርመንኛ፦ የጀርመን ከተሞች
21513
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8D%88%E1%88%AA%20%E1%8C%88%E1%8B%B3%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%88%9B%E1%89%B3
የፈሪ ገዳይነት ለማታ
የፈሪ ገዳይነት ለማታ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የፈሪ ገዳይነት ለማታ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44815
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%92%E1%8B%8D%E1%8A%AB%E1%88%B5%E1%88%8D%20%E1%8B%A9%E1%8A%93%E1%8B%AD%E1%89%B5%E1%8B%B5
ኒውካስል ዩናይትድ
ኒውካስል ዩናይትድ እግር ኳስ ክለብ (እንግሊዝ፦ ) በኒውካስል ኧፖን ተይኝ፣ እንግሊዝ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የእንግሊዝ እግር ኳስ ክለቦች
3709
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AA%E1%88%8D%E1%8A%92%E1%8B%8D%E1%88%B5
ቪልኒውስ
ቪልኒውስ የሊትዌኒያ ዋና ከተማ ነው። ቪልኒውስ በታሪክ መዝገብ ከ1315 ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቃል። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 560,192 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ቪልኒውሰ የ ሊታውያን ዋና ከተማ ነች። ስሙ የመታው ከ ቫሊና ሪቨር ነው ዋና ከተሞች የአውሮፓ ከተሞች
3825
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A1%20%E1%8B%B3%E1%89%A2
አቡ ዳቢ
አቡ ዳቢ (አረብኛ፦ ) የዩናይተድ አራብ ኤሚሬተስ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1.8 ሚሊዮን ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ዋና ከተሞች የእስያ ከተሞች
13349
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8C%E1%8B%AE%E1%8A%93%E1%88%AD%E1%8B%B5%20%E1%8A%A6%E1%8B%AD%E1%88%88%E1%88%AD
ሌዮናርድ ኦይለር
ሌዮናርድ ኦይለር የ18ኛው ክፍለ ዘመን ታላቁ ሂሳብ ተመራማሪ ተብሎ ሲታወቅ (አንዳንዶች ምናልባትም የሁሉ ዘመን ታላቅ ሂሳብ ተመራማሪ ይሉታል) ፣ በሂሳብ ጥናት ውስጥ በጣም ሰፊና ሁሉን አቀፍ አዳዲስ ጽሁፎች ሲያቀርብ፣ ባጠቃላይ 886 የሚሆኑ ጥናታዊ ህትመቶችን አበርክቷል። የሚገርመው ከዚህ ካበረከተው ጽሁፍ ውስጥ አብዛኛው የተጻፈው በመጨረሻወቹ ሃያ አመታቱ ሲሆን በዚህ ወቅት አይነ-ስውር ነበር። ኦይለር የተወለደ ባዝል ከተማ ስዊትዘርላንድ ቢሆንም ብዙውን ዘመኑን ያሳለፈው ሴንት ፒተርስበርግ (ሩሲያ) እና በርሊን (ጀርመን) ነበር። በ1727 የሴንት ፒተርስበርግ ሳይንስ አካዳሚ አባል ሆነ። በ1741 በጀርመኑ ንጉስ ታላቁ ፍሬዴሪክ ግብዣ ወደ በርሊን ተጉዞ ነገር ግን ከንጉሱ ጋር መስማማት ስላልቻለ በ1766 ወደ ሩሲያ ተመለሶ እስከ እለተ ሞቱ በዚያ ኖረ። ከሞተ በኋላ እስከ 30 አመታት ያክል፣ ከብዛታቸው የተነሳ በህይወት እያለ መታተም ያልቻሉት አዳዲስ ጽሁፎቹ በሴንት ፒተርስበርግ ሳይንስ አካዳሚ ለህትመት በቅተዋል። ኦይለር ሁለት ጊዜ አግብቶ 13 ልጆች ያፈራ ቢሆንም፣ የነበረበትን ጊዜ የጤና ችግር በሚያሳይ መልኩ፣ ከ5ቱ በቀር ሌሎቹ ልጆቹ በሙሉ በህጻንነታቸው ለሞት በቅተዋል። ኦይለር በማስታወስና በማተኮር ችሎታው በጣም የታወቀ ነበር። ለምሳሌ የሆሜርን ጽሁፍ በቃሉ ከመጄሪያ እስከ መጨረሻው ድረስ መድገም ይችል ነበር። ብዙውን የሂሳብ ስራውንም የሰራው ልጆቹን እግሩ ስር እያጫወተ ነበር። ስሌቶችን በጭንቅላቱ ማስላቱ ፣ በተለይ አይነ ስውር ከሆነ በኋላ፣ በትውልድ የማይረሳ ታዋቂነትን አትርፎለታል። ) የተባሉትን ምልክቶች ለሂሳብ ያስተወቀው ኦይለር ሲሆን በርግጥም ይህን ማድረጉ ይህን ጥናት ሊያቃልል ችሏል። በሥነ ብርሃን፣ በሥነ እንቅስቃሴ፣ በኮረንቲ እና ማግኔት ጥናት ላይም እስካሁን የሚሰራባቸው ግንዛቤወችን አስጨብጧል። የሚከተሉትን ቀመሮችን ያገኘውም ይሄው ሰው ነበር፦ ከዚህ የምትሳበው ታዋቂዋ ቀመር የኦይለር ስራወች በጀርመንኛና በእንግሊዝኛ ፦ ሒሳብ ተመራማሪዎች የባዝል ችግርን ፈታ (የኢንቲጀር ሬሲፕሮካል ድምር ስኩዌር)
20161
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%B3%E1%8A%9B%20%E1%89%B5%E1%89%A5%E1%89%B5%E1%89%A5%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%88%98%E1%8C%AB%E1%8A%9B
ነገር ያለዳኛ ትብትብ ያለመጫኛ
ነገር ያለዳኛ ትብትብ ያለመጫኛ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
17925
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%95%E1%8A%AE%E1%88%88%E1%8A%9B%20%E1%88%98%E1%89%A0%E1%88%88%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8C%BE%E1%88%9D%20%E1%8B%B6%E1%88%AE%20%E1%89%A0%E1%8D%8B%E1%88%B2%E1%8A%AB%20%E1%8A%A5%E1%88%8D%E1%89%A0%E1%89%B5
ተንኮለኛ መበለት በጾም ዶሮ በፋሲካ እልበት
ተንኮለኛ መበለት በጾም ዶሮ በፋሲካ እልበት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
20685
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%8B%AB%20%E1%8B%A8%E1%8B%8B%E1%88%88%E1%89%BD%20%E1%88%B3%E1%88%AD%20%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%8C%A5%20%E1%89%B5%E1%88%9B%E1%88%AB%E1%88%88%E1%89%BD
ከአህያ የዋለች ሳር መጋጥ ትማራለች
ከአህያ የዋለች ሳር መጋጥ ትማራለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከአህያ የዋለች ሳር መጋጥ ትማራለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48282
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B2%E1%88%9B%20%E1%8C%AD%E1%8B%A8%E1%8A%95
ሲማ ጭየን
ሲማ ጭየን (ቻይንኛ፦ ) ከ153 እስከ 94 ዓክልበ. ድረስ የቻይና ታሪክ ጸሐፊ ነበረ። በተለይ በ100 ዓክልበ. ግድም ስላሳተመው «የታላቁ ታሪክ ጸሐፊ መዝገቦች» ወይም «ሽጂ» ይታወቃል። በዚህ መጽሐፍ የቻይና ታሪክ ከኋንግ ዲ (2389 ዓክልበ. ግድም) ጀምሮ እስከ ራሱ ዘመን ድረስ ይጽፋል። የቻይና ሰዎች የቻይና ታሪክ
14156
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B8%E1%88%AD%20%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%8C%B8%E1%8B%8D%E1%89%B3%E1%88%8D%20%E1%8C%A0%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8B%AB%E1%8C%A0%E1%8D%8B%E1%88%8D
ቸር ይመጸውታል ጠላት ያጠፋል
ቸር ይመጸውታል ጠላት ያጠፋል የአማርኛ ምሳሌ ነው። - ጠላት መጥፎ ነው ወዳጅ ጥሩ ነው ለማለት ይመስላል። ነገር ግን ይህ ሁልጊዜ ትክክል አይደለም ምክንያቱም የመጥፎ ሰው ወዳጅ መጥፎ ሊሆን ይችላልና። መደብ : ተረትና ምሳሌ
21891
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%89%A0%E1%88%8B%20%E1%89%A2%E1%88%86%E1%8A%95
ይሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን
ይሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ይሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
17101
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A0%E1%8A%AD%E1%88%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%88%AD%E1%8A%96%E1%88%B5%E1%8A%AD%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%89%B3%E1%8B%8D%E1%88%8D%20%E1%8A%A5%E1%89%A4%E1%89%B5
በክረምት በርኖስክን አታውል እቤት
በክረምት በርኖስክን አታውል እቤት የአማርኛ ምሳሌ ነው። በርኖስ የተሰራው ለሙቀት ስለሆነ ለክረምት ተጠቅምበት ተረትና ምሳሌ
16571
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8A%95%20%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%8B%B3%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8B%B3
ቀን ይነዳ እንደ ፍሪዳ
ቀን ይነዳ እንደ ፍሪዳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የጊዜን ህይለኝነት የሚያሳይ መደብ : ተረትና ምሳሌ
20476
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8B%8D%E1%88%AD%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%88%AA%E1%8B%8D%20%E1%88%9E%E1%8A%9D%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8A%AB%E1%88%AA%E1%8B%8D
እውር ከመሪው ሞኝ ከመካሪው
እውር ከመሪው ሞኝ ከመካሪው የአማርኛ ምሳሌ ነው። እውር ከመሪው ሞኝ ከመካሪው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
9998
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%88%B3%E1%88%8C%E1%8B%8E%E1%89%BD
ምሳሌዎች
ሆድና ግንባር አይሸሸግም፤ ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው፤ ሕግን መናቅ በሽቦ መታነቅ፤ ለሂያጅ የለውም ወዳጅ፤ ለሰው ሞት አነሰው፤ ለሰባቂ ጆሮ አትስጠው፤ ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ፤ ልጅ ታርጣጣ እህል ከዘበጣ፤ መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት፤ ምናልባት ቢሰበር አናት፤ ሞኝ የእለቱን ብልህ የአመቱን፤ ሰው ለአማኙ እግዜር ለለማኙ፤ ሰው ያለአገር መሬት ያለዘር፤ ሰው በወሬ ዱቄት በሙሬ፤ ሰው በአገሩ ዘፈን በትብብሩ፤ ዘመድ ከዘመዱ አህያ ካመዱ፤ ሰው ወጣኝ እግዚአብሔር ፈጻሚ፤ ሰነፍ ሳል ያበዛል፤ ሰርገኞች መጡ ብቅል አስጡ፤ ሰይጣን ለወዳጁ ድርብ ነው አሉ፤ ሰምቶም ዝም አይቶም ዝም ወይ የምድር ሰው በሆድ ያለ አይነቅዝም፤ ሳይፈሩ እውነት ሳይጠራጠሩ ዕምነት፤ ሳይቸግር ጤፍ ብድር፤ ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት፤ ስሙን ለሰው አወረሰው፤ ስንቅና አባይ እያደር ይቀላል፤ስትግደረደሪ ጦም አትደሪ፤ ስንተዋወቅ አንተናነቅ፤ ሥራ ያጣ ገበሬ ይሞታል በሰኔ፤ ሥራ ከመፍታት ልጄን ማፋታት፤ ሥጋ ለጥጋብ አጥንት ለትካዜ፤ ቀጥኜ ቢያየኝ ጅማት ለመነኝ፤ ረጅም ባይፈራ አጭር ባይኮራ፤ በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ፤ በወረት ኮሶ ይጣፍጣል፤ በገቡበት አይወጡበት፤ በፊት እውቁኝ - እወቁኝ በኃላ ደብቁኝ፤ በዝና የለም ጤና፤ በዳቦ ላይ ሙልሙል፤ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ፤ በትንሽ ያልታመነ በብዙ አይታመንም፤ ቢሄዱ አገር ቢተኙ ነገር፤ ቢከማች ዕዳው የአንቺ፤ ባለፀጋ በሀብቱ ድሃ በጉልበቱ፤ ባልቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም፤ ባትዋጋ እንኳን ተሰልፍ ፤ ብዙ መላ እምብዛም አይበጅ፤ ተለማማጭ አልማጭ፤ ተግደርዳሪ ጦም አዳሪ፤ ታሞ የተነሳ እግዜርን ረሳ፤ ታጉል ጥንቆላ የሰው ልጅ መላ፤ ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ፤ ነገር ቢበዛ በአህያ አይጫንም፤ ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ፤ ነገረኛ ናቸው በጣም ፍሯቸው፤ አንድነት ያለው ጠላቱን ያሸንፋል፤ አተርፍ ባይ አጉዳይ፤ አምላክ ሲሰጥ ምክንያት ያዛል፤ አበልጅ አትቁም ከደጅ፤ አታላይ ጉድጓድ ዘላይ፤ አላዋቂ ወሬ ጠያቂ፤ አለኩያ ጋብቻ ቆይ ብቻ፤ አባይ ለእለቱ ደስ ያሰኛል፤ አባት ሲታማ ልጅ አይስማ፤ እኛ በሃገራችን ዳቦ ነው ፍሪዳችን፤ እጅግ ሞኝነት ያደርሳል ከሞት፤ እንደገና ይሞታል በገና፤ ከነገሩ ጦም እደሩ፤ ከሰጪው አሰጪው፤ ከመቸገር ሰርቆ ማደር፤ ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል፤ ከተሰቀለ አይወርድ ከተሳለ አይበርድ፤ ከአያያዝ ይቀደዳል ከአነጋገር ይፈረዳል፤ ከስብ ስም ይሸታል፤ ከራስ በላይ ንፋስ፤ ካልዘለሉ አይሰበሩ፤ ካልታረደ ስባቱ ካልተሞከረ ብልሃቱ፤ ክርና ነገር ባጭር፤ ወዳጅ ሲከዳ ይቀላል እዳ፤ ውሻ ከሸሹለት ልጅ ከሳቁለት፤ ውሻ በበላበት ይጮሃል፤ ዘንዶ የዳገት በረዶ፤ የሴት ላብ ወንድ ሊበላ፤ የበላ ቢያብል ገላው ይናገር፤ የበላ ዳኛ የወጋ መጋኛ፤ የቀበጡ ዕለት ሞት አይገኝም፤ የዘነጋ ቤቱን ዘጋ፤ የተከፋ ተደፋ፤ የማታ ማታ እውነት ይረታ፤ የሰውን ነገር አለመናገር፤ የድሃ ጉልበቱ በገበያ ያልቃል፤ የድሃ ብድር አይውል አያድር፤ የቸኮለ አፍሶ ለቀመ፤ የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው፤ የሴት አመዳም የአሮጌ ሆዳም፤ የወፍ ወንዱ የሰው ሆዱ አይታወቅም፤ የቸገረው እርጉዝ ያገባል፤ የሮጠ አመለጠኝ የበላ በለጠኝ፤ የአፍ ብልሃት ጌትነት የእጅ ብልሀት ባርነት፤ የራበው ሰው ይጠግብ አይመስለው፤ የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል፤ ያለአንድ የላት ጥርስ በዘነዘና ትነቀስ፤ ይሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን፤ ደስታ በሽታ፤ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት፤ ገባር የአህያ ግንባር፤ ገንዘብ ከጅ ከወጣ ያመጣል ጣጣ፤ ጠጅ የወረት ወዳጅ የበላ ዕለት፤ ጥሩ ወዳጅ ጠላት ይሆናል፤ ትንሽ ሥጋ እንደመርፌ ትወጋ፤ ዋቢ መጻሕፍት እና ማስታወሻ ከልደት እስከሞት፤ ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን፤ 1964 ዓ.ም.
33784
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%80%E1%89%A5%E1%89%B7%20%E1%89%80%E1%8A%93
ሀብቷ ቀና
እምብርቱን የተተኮሰ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። መደብ : ፈሊጣዊ አነጋገር
48513
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%91%E1%88%AB%E1%8B%B0%E1%8D%91%E1%88%A8%20%E1%88%98%E1%88%83%E1%89%AA%E1%88%83%E1%88%A8
አኑራደፑረ መሃቪሃረ
አኑራደፑረ መሃቪሃረ በአኑራደፑረ፣ ስሪ ላንካ የሚገኝ ጥንታዊ የቡዲስም ትልቅ ገዳምና ቤተ መቅደስ ነው። በ244 ዓክልበ. በንጉስ ደቫናምፒያ ቲሣ ተመሠረተ። የ«መሃ ቪሃረ» ትርጉም ከፓሊኛ «ታላቅ ገዳም» ሲሆን ከቡዲስት ገዳም በላይ ለቡዲስም ኅብረተሠብ ተከታዮች እንደ ከፍተኛ ትምህርት ቤት አገልግሏል። ከ244 ዓክልበ. እስካሁን ወይም 2,254 ዓመታት ያህል፣ ይህ አኑራደፑረ መሃቪሃረ ለጤራቫዳ ቡዲስም ዓለም የጤራቫዳ እምነትና ርዕዮተ አለም ጠባቂዎች ሆነዋል። ስለዚህ ዛሬ ከሚገኙት ከዓለም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እርሱ ከሁሉ ጥንታዊው የሆነው ሊባል ይችላል። ከ80 ዓክልበ. እስከ 1157 ዓም. ድረስ፣ ሌላ ተወዳዳሪ መሃ-ቪሃረ «አበየጊሪ ቪሃረ» በዚያው ከተማ ይገኝ ነበር። እርሱ ያስተማረው ጤራቫዳ እምነት ግን ከሌላው ቡዲስም ወገን ከመሃያነ ቡዲስም ወገን ትምህርቶች ጋር የተቀላቀለ ነበር፤ ስለዚህ በ1157 ዓም ሃራ ጤቆች ተብለው ያው ቪሃረ በንጉሥ ፩ ፐራክረመባሁ ትዕዛዝ ተዘጋ። እንዲሁም በ270 ዓም ግድም የነበረው ንጉሥ መሃሴነ የመሃያነን ወገን ስለ ደገፈ፣ መሃቪሃረውን አጥፍቶ አዲስ ሦስተኛ ተቋም ጄተቨና በአኑራደፑረ ከተማ መሠረተ። ከዚህ ትንሽ በኋላ ያው ንጉሥ ዳግመኛ መሃቪሃረውን አሠራ። ሦስተኛው ተቋም ጄተቨና ደግሞ ከ270 እስከ 1157 ዓም ድረስ ቆመ። የቻይና ተጓዥ ፋሥየን ተቋሙን በ398 ዓም በጎበኘው ጊዜ 3,000 ተማሮች መኖኩሶች (ቢኩዎች) እንደ ተገኙ ጻፈ። በዚያውም ወቅት፣ ከአለም ዋና ዩኒቨርስቲዎች አንድ ነበረ። ሆኖም ፋሥየን በዚያው አመት ተወዳዳሪው አበየጊረ 5,000 ቢኩዎች እንደ ነበሩት መሠከረ፣ ከ1157 ዓም በፊት ነገሥታቱ ለአበየጊረ አድልዎን ያሳዩ ነበርና። ከ1157 ዓም ጀምሮ ግን ጤራቫዳ ብቻ ተደገፈና ሌሎቹ ሁለት ተቋማት ወደ መሃቪሃረ ተጨመሩ። ተቋሙ የሚያስተምረው በተለይ ለጤራቫዳ እምነት ተከታዮች የሚገቡት ጽሁፎችና ኑሮ ዘዴዎች በተመለከተ ነው። ስሪ ላንካ የጥንት ዩኒቨርሲቲዎች
15238
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%8B%AB%E1%8B%98%E1%88%8D%E1%89%85%20%E1%8C%B8%E1%88%8E%E1%89%B5%20%E1%88%88%E1%89%85%E1%88%B5%E1%8D%88%E1%89%B5
ላያዘልቅ ጸሎት ለቅስፈት
እስከፍጻሜው ያልተገፋ/ያልተሰራ ነገር መጨረሻው መጥፎ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
15267
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8D%E1%8D%8B%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%88%8A%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AE%20%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%88%B5%E1%88%AD%20%E1%8B%AD%E1%8B%8D%E1%88%8B%E1%88%8D
ልፋ ያለው ሊስትሮ እግር ስር ይውላል
ልፋ ያለው ሊስትሮ እግር ስር ይውላል የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
13206
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%81%E1%8C%A5%E1%89%8B%E1%8C%A6
ቁጥቋጦ
ቁጥቋጦዎች ከዛፎች የሚለያቸው አነስተኛ ከፍታ (ከ6 እና 5 ሜትር በታች) ስላላቸው ነው። ማንኛውም የዛፍ ዘር በእድገት ደረጃው ላይ የቁጥቄጦነት ጊዜን ያሳልፋል።
47406
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A8%E1%8A%94%E1%89%B6
ቨኔቶ
ቨኔቶ የጣልያን ክፍላገር ነው። ዋና ከተማው ቬኒስ ነው። የጣልያን ክፍላገራት
12730
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%83%E1%88%8D%20%28%E1%8B%A8%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%20%E1%8A%A0%E1%8A%AB%E1%88%8D%29
ቃል (የቋንቋ አካል)
ቃል ትርጉም በሚሠጥ መልኩ የተደረደሩ የሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ፊደላት ስብስብ ነው። በዚህም አነስተኛው ትርጉም አዘል የቋንቋ ክፍል ነው። የሠዋሰው ባለሙያዎች አንዳንድ ፊደላት እንደቃል ስለሚያገለግሉ የቃል ገለጻ የአንድ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ፊደላት ስብስብ ሲሉ ይገልፁታል። ለዚህም ምሳሌያቸው ና እና ዋ የሚሉት ይሆናሉ። ቃላት ተደራጀ መልኩ ተቀናጅተው ሐረግ አልያም ዓረፍተ-ነገር ሊመሠርቱ ይችላሉ።
2518
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8B%E1%8B%8A
ላዊ
ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ ሏ ላዊ (ወይም ላዌ፥ ለው) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 12ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 12ኛው ፊደል «ላሜድ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ላም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 12ኛ ነው። የላዊ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የቅዝምዝም ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ዐወት» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ላሜድ» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ል» ሆኖ እንዲሰማ መጣ። የከነዓን «ላሜድ» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ላሜድ» የአረብኛም «ላም» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ላምብዳ» () አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት () እና የቂርሎስ አልፋቤት () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ላዊ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፴ (ሠላሳ) ከግሪኩ በመወሰዱ እሱም የ«ለ» ዘመድ ነው።
49022
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%88%AA%E1%89%A1
ካሪቡ
ካሪቡ () የፈረንጅ አጋዘን አይነት ነው። ዝርያው በተለይ በካናዳ እና በሩስያ አገራት ይገኛል። በእንግሊዝኛ እንስሳው በስሜን አሜሪካ ሲገኝ /ካሪቡ/ ይባላል። ይህ በፈረንሳይኛ በኩል ከሚግማቅኛ /ቃሊፑ/ ደረሰ። እንስሳው በአውርስያ ሲገኝ ግን፣ በእንግሊዝኛ በሌላ ስም /ረይንዲር/ ይባላል፤ ይህም ከጥንታዊ ኖርስኛ /ሕረይን/ ደረሰ። ሆኖም ሁላቸው አንድ ዝርያ ናቸው፤ በስሜን አሜሪካ ከሚኖሩትና በአውርስያ ከሚኖሩት ካሪቡ መካከል ያሉት ልዩነቶች ጥቃቅን ብቻ ናቸው። አጥቢ እንስሳት
50789
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A2%E1%8A%95%E1%8C%8D%20%E1%8A%AD%E1%88%AE%E1%88%B5%E1%89%A2
ቢንግ ክሮስቢ
ሀሪ ሊሊስ «ቢንግ» ክሮስቢ፣ ጁኒየር (መይ 3 ቀን 1903 - ኦክቶበር 14 ቀን 1977 እ.ኤ.አ.) አሜሪካዊ ዘፋኝ እና ተዋናይ ነበሩ። የመጀመሪያው የመልታይሚዲያ ኮከብ ፣ ክሮስቢ በመዝጋቢ ሽያጮች ውስጥ አንጋፋ ነበሩ ፣ በዓለም ዙሪያ 1 ቢሊዮን ሬኮርዶችን በመሸጥ በዓለም ዙሪያ ከ50 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች በዋነኝነት የሚሸጠውን ዘፈን ይደግፋል። ክሮዝቢ በአልበሞቹ ፣ በሬዲዮ ጣቢያዎች እና በዓለም ታዋቂ ፊልሞች የማይታወቅ የማይታወቅ ሽያጭ ነበረው ፡፡ እሱ ብዙውን ጊዜ በታሪክ ውስጥ በጣም ታዋቂ ከሆኑ የሙዚቃ ተዋናዮች እንደ አንዱ ተደርጎ የሚቆጠር ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በኤሌክትሮኒክ የተቀዳ የሰው ድምፅ ነው ፡፡ 2 እንደ ፍራንክ ፣ ፔሪ ኮሞ ፣ ዲን ማርቲን ፣ ጆን ሌነኖን ፣ ኤሊቪስ ፕሌይሌ ፣ ሚካኤል ቡባሌ ላሉት ሌሎች ታላላቅ ወንድ አስተርጓሚዎች ታላቅ መነሳሻዎች መሆናቸው መናገሩ ትልቅ ጠቀሜታ አለው። ቢን ክሮቢቢ እስከ ዛሬ ድረስ በዓለም ዙሪያ ከ 1 ቢሊዮን በላይ መዝገቦችን ለሽያጭ ሸ3ል 4 ምናልባትም በታሪክ ውስጥ ትልቁ መዝገብ ሻጭ እንዲሁም በዓለም ዙሪያ ከ 50,000,000 በላይ ቅጂዎች በመሸጥ በዓለም ዙሪያ ከነጭ ሽያጭ የተሸጠው ዘፈን / በ 20 ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ አጋማሽ ላይ ክሮቢቢ በጣም ዝነኛ እና ታዋቂ ነበር ስለሆነም ክርክቢ በወቅቱ ከፕሬስ ፒዩስ 10 ኛ የበለጠ ዝነኛ እና የተከበረ እንደነበር ያሳያል ፡፡ የእሱ የገበታ ስኬት አስደናቂ ሆኖ ይቆያል-41 ቁጥር 1 ን ጨምሮ 396 የግል ካርዶች ፡፡ ብዙ ጊዜ ‹ነጭ የገና› ውጤት እንደተመዘገበ ከተቆጠሩ ፣ ያ ቁጥር ቢያትልስ እና ኤቪ ፕሬሊይ ከተጣመሩት ያ ቁጥር ወደ 43 ያመጣዋል ፡፡ ክሮብቢ ከ1931 እስከ 1954 እ.ኤ.አ. ድረስ ባለፈው ወቅት በየዓመቱ የተለየ የገበታ ነጠላ ሰንጠረ ች ነበሩት ፣ በተጨማሪም በ 1939 ብቻ 24 የተለያዩ ተወዳጅ ነጠላ ሴቶች ነበሩት ፡፡ ቢን ክሮቢቢ ከ 2000 በላይ የንግድ መዝገቦችን እና በግምት 4,000 ሬዲዮዎችን ፣ እንዲሁም የፊልም እና የቴሌቪዥን ዕይታዎችን ዝርዝር የሚያሳይ እርሱ በታሪክ ውስጥ እጅግ የተዘገበ አርቲስት ነው ፡፡ ቢን ክሮቢቢ በሠንጠረ 41ች 41 ቁጥር 1 መዝገቦችን ያስመዘገበው (43 ን ለ “ነጭ የገና” ሁለተኛ እና ሦስተኛ ርዕሶችን ጨምሮ) ፣ ቢያትልስ ከ እና ኤልቪ ፕሌይይ በ መዝገቦች ነበር ፡፡ የእሱ ቀረፃዎች ከፍራንክ ሲተራ እና ከኤልቪ ፕሌይ አንድ ላይ ወደ ቻርዶቹ 396 ጊዜ ደርሰዋል ፡፡ የአሜሪካ ዘፋኞች የአሜሪካ የፊልም ተዋናዮች
44895
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8D%8C%E1%88%B6%E1%8A%95
ኤፌሶን
ኤፌሶን (ግሪክኛ፦ /ኤፈሶስ/) በጥንታዊ ኢዮኒያ የነበረ ከተማ ሲሆን አሁን በቱርክ አገር ያለው ሰፊ ፍርስራሽ ቦታ ነው። በኬጥያውያን መንግሥት ዘመን፣ ከተማው አፓሳ ተብሎ የኬጥያውያን ጎረቤት በስተምዕራብ የአርዛዋ (የቀድሞ «ሉዊያ») ዋና ከተማ ነበረ። ኬጥያውያን አርዛዋን በኋላ ቢጨምሩም፣ ኤፌሶን የግሪኮች (ኬጥኛ፦ «አሐያ») ግዛት ውስጥ ሆነ። ታሪካዊ አናቶሊያ የቀድሞ ከተሞች
32452
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8B%AD%E1%88%B5%E1%8B%AB
ሞይስያ
ሞይስያ (ግሪክ፦ ) በጥንታዊ ዘመን ከዳኑብ ወንዝ ደቡብ (በተለይ በዛሬው ቡልጋሪያ ውስጥ) የተገኘ አውራጃ ነበር። ከ37 ዓክልበ. ጀምሮ እስከ 370 ዓ.ም. ድረስ አገሩ የሮሜ መንግሥት ግዛት ሆነ። የአውሮፓ ታሪካዊ አገሮች የሮሜ መንግሥት
47418
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A3%E1%8A%95-%E1%8B%A3%E1%8A%AD%20%E1%88%A9%E1%88%A6
ዣን-ዣክ ሩሦ
ዣን-ዣክ ሩሦ (ፈረንሳይኛ፦ ) 1704-1770 ዓም. የስዊዘርላንድ ፈላስፋ እና ጸሓፊ ነበር።
18682
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%8A%95%20%E1%88%83%E1%8A%95%E1%88%B0%E1%8A%95
ሮን ሃንሰን
ሮን ሃንሰን (እ.አ.አ. 1947) ታዋቂ አሜሪካዊ ደራሲ ነው። በዋናነት እንግሊዝኛ: በተሰኘው ስራው ይታወቃል። ‎የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር የአሜሪካ ጸሓፊዎች
16350
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BA%20%E1%89%A0%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%A8%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%88%E1%88%A8
ሺ በመከረ አንድ በወረወረ
ሺ በመከረ አንድ በወረወረ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ከወሬ ይልቅ ተግባር ከፍተኛ ይዘት እንዳለው ያሳያል። መደብ : ተረትና ምሳሌ
16674
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%82%E1%8C%A5%20%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%89%A5%E1%8C%A5%20%E1%88%8D%E1%89%A5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%88%86%E1%8A%95%E1%88%9D
ቂጥ ቢያብጥ ልብ አይሆንም
ቂጥ ቢያብጥ ልብ አይሆንም የአማርኛ ምሳሌ ነው። መደብ : ተረትና ምሳሌ
34569
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8B%B5%E1%8B%8B%E1%88%AD%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8B%B6%E1%88%AD%E1%8D%8D
ኤድዋርድ አለንዶርፍ
ኤድዋርድ አለንዶርፍ (እ.ኤ.አ ጥር 25, 1920 – መጋቢት 6, 2011 ዓ.ም. ) ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ብዙ ጥናታዊ ጽሑፎችን በማቅረብ ይታወቁ ነበር። የኢትዮጵያ ታሪክ
32496
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%8B%B5%E1%8B%AB
አርካድያ
አርካድያ በደቡብ ግሪክ ያለ ክፍላገር ነው።
20204
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%91%E1%88%AE%20%E1%8A%91%E1%88%AE%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%88%AC%E1%89%B5%20%E1%8B%99%E1%88%AE%20%E1%8B%99%E1%88%AE%20%E1%8A%A8%E1%89%A4%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD%E1%88%9D
ኑሮ ኑሮ ከመሬት ዙሮ ዙሮ ከቤት አይቀርም
ኑሮ ኑሮ ከመሬት ዙሮ ዙሮ ከቤት አይቀርም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ
44499
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%89%A2%E1%8B%A9%E1%88%9D
ሳቢዩም
ሳቢዩም ከ1757 እስከ 1743 ዓክልበ. ድረስ (ኡልትራ አጭር) የባቢሎን ፫ኛ ንጉሥ ነበረ። አባቱን ሱሙላኤልን ተከተለው። በአባቱ ሱሙላኤል ዘመን መጨረሻ ወይም 1757 ዓክልበ. ግድም የላርሳ ንጉሥ ሲን-ኢዲናም ባቢሎንን እንዳሸነፈው በርሱ ዓመት ስም ዘገበ። ለሳቢዩም ዘመን 14 ያህል የዓመት ስሞቹ ታውቀዋል። ከነርሱም መካከል፦ 1751 ዓክልበ. ግ. - «የላርሳ ሥራዊት በመሣርያዎች የተመታበት ዓመት» 1746 ዓክልበ. ግ. - «የካዛሉ ግድግዳ የጠፋበት ዓመት» የሳቢዩም ተከታይ ልጁ አፒል-ሲን ነበረ። የውጭ መያያዣ የሳቢዩም ዓመት ስሞች የባቢሎን ነገሥታት
3604
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%AD%E1%89%B6%20%E1%8A%96%E1%89%AE
ፖርቶ ኖቮ
ፖርቶ ኖቮ (፤ ደግሞ /ሆግቦኑ/፣ /አጃሽ/ ተብሎ) የቤኒን ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 238,199 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ፖርቶ ኖቮ በድሮ 'አጃች' ሲባል የአጃ መንግሥት መቀመጫ ነበረ። የአሁኑ ስም ከፖርቱጊዝ ባርያ ፈንጋዮች በ17ኛ ክፍለ ዘመን ወጣ። እነሱ አንድ ጣቢያ እዚያ ሰርተው ነበር። በኋለኛ ዘመን በ1855 ዓ.ም. እንግሊዞች አደጋ ስለ ጣሉ የፖርቶ ኖቮ መንግሥት የፈረንሳይ ጠባቂነትን ተቀበለ። ነገር ግን የጎረቤት ዳሆመይ መንግሥት የፈረንሳያውያንን ጥልቅ ማለት ስላልወደዱ ከሁለቱ መንግሥታት መካከል ጦርነት ሆነ። በ1875 ዓ.ም. የፈረንሳይ ባሕር ኃይል በፖርቶ ኖቮ ደረሰና ፖርቶ ኖቮ ወደ ፈረንሳይ ቅኝ አገር ወደ ዳሆመይ ተጨመረ። በ1892 ዓ.ም. የዳሆመይ መቀመጫ ሆነ። ዋና ከተሞች የአፍሪካ ከተሞች
44143
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B1%E1%89%A3%E1%8B%AD
ዱባይ
ዱባይ ከየተባበሩት የዓረብ ግዛቶች አንዱ ግዛትና ከተማ ነው። የሕዝብ ቁጥር 2,106,177 ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 17 ከመቶ ብቻ የአገር ዜጎች ናቸው። የተረፉት 83 ከመቶ ኗሪዎች የውጭ ዐገር ጊዜያዊ ሠራተኞች ናቸው። አብዛኞቹም (ከግማሽ በላይ) ከሕንድ አገር የመጡ ሠራተኞች ናቸው። ከሌሎችም አገራት ደግሞ በዱባይ የሚሠሩ አሉ። የእስያ ከተሞች
15794
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%8A%94%E1%8A%93%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%AD%E1%8C%89%E1%88%AE%E1%8B%8D
ሥልጣኔና እንጉርጉሮው
ሥልጣኔና እንጉርጉሮው በስነ-ልቡና ተመራማሪው ሲግመንድ ፍሮይድ በ1929 እ.ኤ.አ. የተጻፈ እንዲሁም በ1930 እ.ኤ.አ. በጀርመንኛ የታተመ መጽሃፍ ነው። በጀርመንኛ አርእስቱ /ዳስ ኡንበሃግን ኢን ደር ኩልቱር/ ወይም «በባህሉ ያለው አለመመቸት» ተሰየመ። ከፍሮይድ ስራዎች ዋና ከሚባሉት ወገን ሲሆን በምዕራቡ አለም ከፍተኛ ተነባቢነት ያለው መጽሃፍ ነው።. ግለሰቦች በሥልጣኔ ላይ ያንጎራጉራሉ፡ የዚህ ምክንያቱ በአንድ ግለሰብና በስልጣኔ መካከል የማያባራ ቅራኔ በመኖሩ መሆኑን ፍሮይድ አሰፈረ። የዚህ ቅራኔ መሰረታዊ መንስኤ ግለሰቦች በደመነፍስ ነጻነትን ሲፈልጉ ስልጣኔ ግን ከያንዳንዱ ግለሰብ መታዘዝንና እራስን መግዛት ይጠይቃል። የሰው ልጅ በራሱ አረመኒያዊ የሆኑ የደመነፍስ ፍላጎቶች አሉት (ለምሳሌ የመግደል፣ የማያልቅ የፍትወተ ስጋ ፍላጎት ወዘተ...) ። ነገር ግን እኒህ ደመነፍስ ፍላጎቶች በማህበራዊ ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳሉ። ስለሆነም በማናችውም የታሪክ ዘመናት የተፈጠሩ ስልጣኔዎች የሰውን ልጅ ደመነፍስ ፍላጎት ለማቀብ ህግ አውጥተዋል። አትግደል፣ አትድፈር፣ አታመንዝር፣ የሌላ ሰውን ሃብት አትውሰድ ወዘተ... የሚሉ ህጎች ወጥተው ህጎቹን የተላለፈ ከፍተኛ ቅጣት በዘመናትና በስልጣኔያት ሁሉ ሲቀበል ይታያል። ይህ እንግዲህ፣ በፍሮይድ አስተሳሰብ፣ በስልጣኔ ውስጥ የሚንሸራሽሩ ዜጎች በስልጣኔ ላይ የማያባራ ቅሬታ እንዲያበጁ አድርጓል። ከላይ የተጻፈው የፍሮይድ መላምት መሰረቱ የሰው ልጅ አንድ አንድ በተፈጥሮ ያሉት ምንጊዜም የማይቀየሩ የደመነፍስ ባህርዮች ናቸው። ከነዚህ የሰው ልጅ መሰረታዊ ባህርዮች ፍሮይድ ዋና ያላቸው፦ ፍትወተ ስጋ የመፈለግ ባህርይና አንድ ግለሰብ ይህን ፍላጎት እንዳያሟላ ከላይ ሆነው የሚከለክሉትን የበላዮች (ባለ ስልጣናት፣ አለቆች፣ አዛዦች..ወዘተ..)ና በፍትወት ስጋ ተፎካካሪወች ላይ ጥል ለመፍጠር ያለ የደመነፍስ ባህርይ ናቸው። መጽሃፉ ባጭሩ ፍሮይድ መጽሃፉን የሚጀመረው የሃይማኖታዊነት ስሜት መነሻ ሊሆን ይችላል ያለውን የውቅያኖሳዊነት ስሜትን በመመርመር ነው። ውቅያኖሳዊነት ስሜት የሚለው ጽንሰ ሃሳብ አንድ ግለስብ በአንድ ወቅት ምሉዕነት፣ ወሰን አልባነትና ዘላለማዊነትን በጥልቅ ሲሰማው የሚመጣ ልዩ ስሜት ነው። ፍሮይድ ይህን "በአለም ውስጥ እንደጨው የመሟሟት" ስሜት በግሉ ሊሰማው ባይችልም ሌሎች ግለሰቦች በጤናማ እና በታወከ አዕምሮ ሊሰማቸው እንደሚችል አስተውሏል። ለምሳሌ ሰዎች ፍቅር ሲይዛቸው በእኔነትና በሚወደደው ውጫዊ ነገር መካከል ያለው ድንበር ወይ ይደበዝዛል ወይም ደግሞ ሟሙቶ ይጠፋል። ስለዚህም ለፍሮይድ የውቅያኖሳዊ ስሜት የሚመነጨው ቀደምት የሰዎች ንቃተ ህሊና እኔነቱን ከከባቢው አለም ሳይለይ በፊት ሁሉ በሁሉ በተደባለቀበት ኩነት ውስጥ ሟምቶ ሲጠፋ ነው። ይህም ከፍሮይድ አጠቃላይ እምነት ጋር የተያያዘ ነው፦ ማለት ፍሮይድ ከዚህ መጽሃፍ በፊት እንዳስረዳ የሃይማኖታዊነት ስሜት የሚመነጨው ጨቅላዎች ከሚሰማቸው ደካማነትና እራስን አለመቻል የተነሳ "የአባታቸውን እርዳታ ከመፈለግ" የሚመጣ ነው ፤ ስለሆነም በፍሮይድ አስተያየት "የውቅያኖሳዊ ስሜት በኋላ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ" በጨቅላነት የእኔነት መሟሟት የሚመነጭ ነው። በሌላ አባባል እውነተኛ የሃይማኖት ስሜት ሳይሆን ነገር ግን ይህን ሁኔታ የተሰማቸው ሰዎች እንደ እውነተኛ የሃይማኖት ስሜት የሚረዱት ስሜት ነው። መደብ :ስነ ልቡና ሥነ ጽሁፍ
44350
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%B8%E1%88%9D%E1%8A%AB%E1%88%AC%205%20%E1%8A%A0%E1%88%98%E1%8A%90%E1%88%9D%E1%88%83%E1%89%B5
ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት
5 አመነምሃት ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1811 እስከ 1808 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የነሪካሬ ተከታይ ነበረ። የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስረዳው፣ የቶሪኖ ቀኖና የተባለው ነገሥታት ዝርዝር «ሰኸምካሬ ...[ሶንበ]ፍ...፣ ...፣ አመነምንሃት ...ሬ» ይላል። አለዚያ ለዚህ አመነምሃት የተረጋገጠ ቅርስ የለም። አንድ ሐውልት ተገኝቶ «ንጉሥ ሰኸምካሬ የንጉሥ አመነምሃት ልጅ» ተጽፎበት ስለ ተገኘ፣ የዚህ ፭ አመነምሃት ሌላ ስም «ሰኸምካሬ» እንደ ነበር ተገመተ። ሆኖም ይህ ምስል የቀዳሚው የሰኸምካሬ ሶንበፍ ሐውልት ይመስላል። በብዙ መምህሮች አስተሳሰብ እነዚህ ሁለቱ ሰዎች (ሶንበፍ እና ፭ አመነምሃት) አንድ ፈርዖን ነበሩ። «የጨለማ ዘመን» በመሆኑ ለዚሁ ወቅት የመዝገቦች ጉድለት አለ። ዋቢ ምንጭ የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
47400
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%81%E1%8B%98%E1%8D%94%20%E1%89%AC%E1%88%AD%E1%8B%B2
ጁዘፔ ቬርዲ
ጁዘፔ ቬርዲ (ጣልኛ: ) 1806-1893 የጣልያን ኦፔራ አቀነባባሪ ነበሩ። የጣልያን ሰዎች
31712
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%89%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8B%B6%E1%88%AD%E1%8D%8D
ፉለንዶርፍ
ፉለንዶርፍ (ጀርመንኛ፦ የጀርመን ከተሞች
16170
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%8C%E1%8A%95
ባህሌን
ባህሌን በአቦነሽ አድነው በ፲፱፻፺፮ ዓ.ም. የወጣ የሙዚቃ አልበም ነው። የዜማዎች ዝርዝር ብሔራዊ ቢብሎግራፊ (መዝገበ ቀረፀ ድምፅ ወምስል)፤ ሰኔ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. ፤ ገጽ 5
42783
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%B2%E1%8A%AB
አቲካ
አቲካ የግሪክ አገር ታሪካዊ ክፍል ነው። በአቲካ ውስጥ አቴና፣ ኤሌውሲስና ሌሎች ከተሞች ይገኛሉ። እያንዳንዱ ከተማ የራሱ መንግሥት ነበረው እንጂ አቲካ የተባበረው መንግስት አልነበረም። ጎረቤቶቹ ሜጋራ፣ ቦዮቲያ፣ እና ኤውቦያ ደሴት ናቸው። የአውሮፓ ታሪካዊ አገሮች