id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
525
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
9
241k
16523
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B3%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%88%B5
ቀስ እንዳይፈስ
ቀስ እንዳይፈስ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል መደብ : ተረትና ምሳሌ
13589
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8C%E1%89%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D%20%E1%8A%AB%E1%88%B3
ጌታቸው ካሳ
ጌታቸው ካሳ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። የህይወት ታሪክ የስራ ዝርዝር የኢትዮጵያ ዘፋኞች
2645
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A81773%20%E1%8B%93.%E1%88%9D.%20%E1%89%B3%E1%88%8B%E1%89%85%20%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%8E%20%E1%8A%90%E1%8D%8B%E1%88%B5
የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ
የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ ከሰው ልጅ ታሪክ ሁሉ ታላቁ አውሎ ንፋስ ነበር። ከጥቅምት 2 ቀን 1773 ዓ.ም. (10 1780 እ.ኤ.አ). ጀምሮ እስከ ጥቅምት 8 ድረስ፣ መውጁ በማርቲኒክና በባርባዶስ ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ 22,000 የሚያሕሉ ሰዎች ጠፍተዋል።
8399
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8B%E1%89%A5%E1%88%AC%E1%88%8D%20%E1%8C%8B%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%8B%AB%20%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%AC%E1%8B%9D
ጋብሬል ጋርሲያ ማርኬዝ
ጋብሬል ጋርሲያ ማርኬዝ የኮሎምቢያ ደራሲ ናቸው።
44681
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%95%E1%88%8B%E1%8B%9B%20%E1%8A%AE%E1%88%8E%E1%8A%92%E1%8B%AB
ፕላዛ ኮሎኒያ
ፕላዛ ኮሎኒያ በኮሎኒያ፣ ኡራጓይ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኡራጓይ እግር ኳስ ክለቦች
21873
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%8D%8D%20%E1%8B%88%E1%88%88%E1%88%9D%E1%89%B3%20%E1%89%A0%E1%89%85%E1%89%A4%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%B3%E1%88%BD%E1%88%9D
ያፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም
ያፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
15996
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8C%8B%20%E1%89%81%E1%8C%A0%E1%88%AD%20%E1%89%A2%E1%88%89%E1%89%B5%20%E1%8C%A3%E1%8D%8A%E1%8B%AB%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8A%A0%E1%88%88
ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ
ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዋናውን ትቶ የማይሆን ነገር ላይ የሚናውዝን ሰው መግለጫ ምሳሌ። መደብ : ተረትና ምሳሌ
31062
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8A%E1%89%A3%E1%8B%AB
ሊባያ
ሊባያ ከ1662 እስከ 1645 ዓክልበ. ('ኡልትራ አጭሩ' አቆጣጠር) የአሦር ንጉሥ ነበረ። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር የተባለው ሰነድ እንደሚለው፣ ለ17 ዓመታት ከአባቱ ቤሉባኒ ቀጥሎ ነገሠ። ብዙ ሌላ ስለ ሊባያ ዘመን አይታወቅም። የሊባያ ልጅ 1 ሻርማ-አዳድ ተከተለው። የዓመት ስሞች በቅርብ ጊዜ ውስጥ በካነሽ የተገነው ሰነድ «» ምናልባት እስከ ሊባያ ዘመን ድረስ ሊሙዎች ይዘርዝራል። ከነዚህ መካከል ግን ፲፪ ያህል ስሞች ከሰነዱ ጠፍተዋል። የያንዳንዱ አሦራዊ ዓመት ስም ለዚያ ዓመት የተሾመው የሊሙ ስም ነበረ። ከዚህ በታች የዓመቱ ሊሙ እና የሊሙ አባት ስም እንደ ኡልትራ አጭር አቆጣጠር ይዘርዝራሉ። 1661 ዓክልበ. - አሙር-እሽታር 1660 ዓክልበ. - ኢብኩ-እሽታር 1659 ዓክልበ. - 1658 ዓክልበ. - 1657 ዓክልበ. - 1656 ዓክልበ. - 1655 ዓክልበ. - 1654 ዓክልበ. - 1653 ዓክልበ. - 1652 ዓክልበ. - 1651 ዓክልበ. - 1650 ዓክልበ. - 1649 ዓክልበ. - 1648 ዓክልበ. - 1647 ዓክልበ. - ፑዙር-ሻማሽ 1646 ዓክልበ. - ሹሚ-ኢላብራት 1645 ዓክልበ. - ቂሽቲሊ የአሦር ነገሥታት
50144
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%94%E1%8B%8B%E1%8A%95
ሔዋን
ሔዋን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት እግዚአብሔር ከአዳም የጎን አጥንት ወስዶ የፈጠራት የመጀመሪያዋ ሴት ናት ። መጽሐፍ ቅዱስ
3334
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%8D%E1%88%AA%E1%8A%AD
ግሪክ
ግሪክ (አገር) ግሪክ (ቋንቋ) ኮይኔ ግሪክ ግሪክ (ሕዝብ) ደግሞ የግሪክ አልፋቤት ያዩ።
12552
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%8B%9B%20%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%8A%AD%E1%88%B5
ሮዛ ፓርክስ
ሮዛ ሉዊዝ ማካውሊ ፖርክስ (እ.አ.አ. ከፈኤብሩዋሪ 4፣ 1913 እስከ ኦክቶበር 24፣ 2005) በኋላ የአሜሪካ ኮንግረስ የዘመናዊ የጥቁሮች መብት ንቅናቄ እናት ብሎ የሠየማት ብሎ የሠየማት አፍሪካ-አሜሪካዊ የመብት ተከራካሪ ነበረች:: የአሜሪካ ሰዎች
21670
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%88%88%20%E1%8A%A8%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%AD%20%E1%88%8A%E1%8D%95%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8A%AD%20%E1%8B%AB%E1%89%A0%E1%8B%9B%E1%88%8D
ያልታደለ ከንፈር ሊፕስቲክ ያበዛል
ያልታደለ ከንፈር ሊፕስቲክ ያበዛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልታደለ ከንፈር ሊፕስቲክ ያበዛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21586
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%AB%E1%88%88%20%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%89%A5%20%E1%8A%90%E1%8C%8E%E1%8B%B3%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%89%A5%E1%8B%B5%E1%88%AD%20%E1%8A%A5%E1%8B%B3
ያለ ዝናብ ነጎዳ ያለብድር እዳ
ያለ ዝናብ ነጎዳ ያለብድር እዳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያለ ዝናብ ነጎዳ ያለብድር እዳ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20553
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A5%E1%8C%85%20%E1%88%88%E1%8A%90%E1%8C%8D%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%8C%8D%E1%8B%9B%E1%88%8D%20%E1%88%8D%E1%89%A5%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0%20%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%B5%20%E1%8B%AB%E1%8B%9B%E1%88%8D
እጅ ለነግር ያግዛል ልብ እንደ ንጉስ ያዛል
እጅ ለነግር ያግዛል ልብ እንደ ንጉስ ያዛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። እጅ ለነግር ያግዛል ልብ እንደ ንጉስ ያዛል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48437
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%AA%E1%88%B7
ቪሷ
ቪስዬይ (ጀርመንኛ፦ ) የስዊዘርላንድ መንደር ነው። የስዊዘርላንድ ከተሞች
47303
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BD%E1%8C%A8%E1%89%BA%E1%8A%95
ሽጨቺን
ሽጨቺን (ፖሎኛ፦ ) የፖላንድ ከተማ ነው። የፖላንድ ከተሞች
12016
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%92%E1%8B%AC%E1%88%AD%20%E1%88%88%20%E1%89%B0%E1%88%8D%E1%8B%AC
ፒዬር ለ ተልዬ
ፒዬር ለ ተልዬ (በ ፈረንሳይኛ ፡ ) ፈረንሳዊ ሠዓሊ ነበሩ።
53291
https://am.wikipedia.org/wiki/Tigrigna
Tigrigna
ትግሬ ወይስ ትግራዋይ፣ ተጋሩ፣ትግራይ ይህ ከኣመጣጡ ብዙዎችን ያከራከረ ጉዳይ ሲሆን ነገር ግን ከተሰራው ጥናትና ከተፃፉት ፅሁፎች በጊዜ ሂደት በኣማርኛ ቋንቋ የተቀየረ የኣነጋገር ውጤት ሲሆን በዲያቆን ካሕሳይ ኣብርሃ የተፃፈውን ሳባውያን ወኣግኣዝያን የሚለው መፅሃፍ በደምብ ተገልፅዋል ። ትግራይ ተጋሩ ትግራዋይ ወደ ኣማርኛ በጊዜ ሂደት ሲቀየር ወደ ትግሬ የተቀየረበት ኣነጋገር ነው ይህም በግዕዝ ቋንቋ በጣም የወጣ ኣባባል ነው ። ለምሳሌ በትግርኛና ግዕዝ ብዕራይ በ ኣማርኛ በሬ ላሕም ላሕሚ በ ኣማርኛ ላም በትግርኛም ላም ነው እዎ በ ኣማርኛ ኣዎ እያለ የቀየረው ወዳልነበረው ኣባባል የቀየረው የኣማርኛ ጉልህ ስህተት ነው። ትግሬ የሚባል ስህተት ነዉ ። ስም ወደ ሌላ ቋንቋ ሊቀየር አይችልም እንዳለ ነዉ ሚጠራዉ ለአብነት ፥ ትግራይ የቦታ ስም ሲሆን ትግርኛ ቛንቛዉ ነዉ ። ሲጠራ ትግራወይ ፣ትግራወይቲ ፣ተጋሩ ፣ትግራዎት እንደየ ፆታዉ እና ብዛታቸዉ መጥራት ይቻላል ::
49484
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%B8%E1%88%9D%E1%88%AC%20%E1%8C%80%E1%88%81%E1%89%B2
ሰኸምሬ ጀሁቲ
ሰኸምሬ ሰመንታዊ ጀሁቲ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1646-1643 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ «ሰኸምሬ ሰመንታዊ ጀሁቲ» የሚታወቀው ከአንዳንድ ቅርስ ብቻ ነው። 1) የታችኛ ግብጽ ዘውድ ለብሶ የሚያሳይ ድንጋይ ክፍል አለ። ከዚህና ከስሙ «-ታዊ» በታችኛ ግብጽ ላይ ይግባኝ እንደ ጣለ ሊገመት ይችላል። ሆኖም ይህ በሂክሶስ ዘመን ስለ ነበር፣ እንዲሁም አቢዶስ በአቢዶስ ሥርወ መንግሥት ነጻ እንደ ሆነ ስለሚታሰብ፣ ጀሁቲ በእውነት በታችኛ ግብጽ ላይ እንደ ገዛ አይታሰብም። 2) አንድ ሌላ ስሙ የተቀረጸበት ድንጋይ 3) የሚስቱ ንግሥት መንቱሆተፕ ኮስሞቲክ ሳጥን በመቃበርዋ ሲገኝ ስሙ ተገኘበት። 4) በካርናክ ፈርዖኖች ዝርዝር ላይ «ሰኸምሬ ሰመንታዊ» የሚባል ፈርዖን ይዘረዘራል። ይህ ሰነድ ግን ምንም ቅድም-ተከተል አይጠብቅም። 5) በቶሪኖ ቀኖና ላይ በአንድ ክፍል «ሰኸምሬ ፫ አመት፣ ሰኸምሬ ፲፮ አመት፣ ሰኸምሬ... ፩ አመት» ሲል ይህ ክፍል ባብዛኛው የ16ኛው ሥርወ መንግሥት እንደ ሆነ ይታመናል። መጀመርያው የተዘረዘረው ሰኸምሬ ጀሁቲ እንደ ነበር ይገመታል። የሁለተኛው ጨለማ ዘመን ፈርዖኖች
20804
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%8C%A3%20%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8B%8D%20%E1%8C%88%E1%8A%95%E1%8B%98%E1%89%A5%20%E1%8C%8D%E1%88%AD%E1%8C%8D%E1%8B%B3%20%E1%88%B2%E1%8C%AD%E1%88%AD%20%E1%8B%AB%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%8D
ውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲጭር ያድራል
ውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲጭር ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲጭር ያድራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
21314
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%88%AD%20%E1%89%A3%E1%88%8D%E1%8B%8B
የሴት አገር ባልዋ
የሴት አገር ባልዋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የሴት አገር ባልዋ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
44781
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B3%E1%8A%95%20%E1%88%8E%E1%88%AC%E1%8A%95%E1%8B%9E%20%E1%8B%B4%20%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%88%9B%E1%8C%8D%E1%88%AE
ሳን ሎሬንዞ ዴ አልማግሮ
ሳን ሎሬንዞ ዴ አልማግሮ አትሌቲክ ክለብ (እስፓንኛ፦ ) በብዌኖስ አይሬስ፣ አርጀንቲና የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። የአርጀንቲና እግር ኳስ ክለቦች
43874
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%8A%95%E1%89%B3
ትንታ
ትንታ አየር ከውጭ ወደ ሳንባችን እንዳይገባ የሚያደርግ አካል ሲኖር የሚከሰት አደጋ ነዉ። እንዲሁም ተመልከት
30840
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%93%E1%8B%AD%E1%8A%95%20%E1%8A%A8%E1%88%9B%E1%8B%A8%E1%89%B5%20%E1%8C%86%E1%88%AE%20%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%88%B5%E1%88%9B%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8C%8D%E1%89%A1%E1%88%9D
ዓይን ከማየት ጆሮ ከመስማት አይጠግቡም
ዓይን ከማየት ጆሮ ከመስማት አይጠግቡም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዓይን ከማየት ጆሮ ከመስማት አይጠግቡም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
13294
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8C%80%E1%88%88%E1%8A%9B%E1%8B%8D%20%E1%8B%B3%E1%8A%9B
ወንጀለኛው ዳኛ
ወንጀለኛው ዳኛ በደራሲ ሀዲስ አለማየሁ በ1970 የተደረሰ ልብ ወለድ ነው። መደብ : የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ
32586
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%A9%E1%88%AD%E1%8C%8B%E1%88%8D
አኩርጋል
አኩርጋል የላጋሽ ንጉሥ ኡር-ናንሼ ልጅና ተከታይ ነበረ። ዘመኑ ከ2284 እስከ 2254 ዓክልበ. ግድም ሲሆን የኡማ ንጉሥ ኡሽ ትንሽ መሬት ከላጋሽ በግፍ ያዘ። የአኩርጋል ልጅ ኤአናቱም ተከተለው። የሱመር ነገሥታት
13770
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A4%E1%89%B4%20%E1%89%A0%E1%8B%A8%E1%89%B5%20%E1%8B%9E%E1%88%A8%E1%88%85%20%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%88%85
ቤቴ በየት ዞረህ መጣህ
ቤቴ በየት ዞረህ መጣህ እንግዲህ እሳቸው አያልቅባቸውም አይደል አንዴ ምን ሆኑ መሰላችሁ። ሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያ ነጋ ጠባ እንጀራ በተልባ እያቀረቡ ቢያስቸግሯቸው ጊዜ የተለየ ምግብ አላጣም ይሉና ቅምጣቸው ቤት ብቅ ይላሉ። ውሽማቸውም «ደህና መጡ» ትልና እንጀራ በተልባ ታቀርብላቸዋለች። ከዛ አለቃም በተራቸው ውሽሚት ሳትሰማ ዞር ብለው «ቤቴ በየት ዞረህ ቀደምከኝ ብለው እርፍ»። የኢትዮጵያ ቀልዶች
22960
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%88%8D%20%E1%8A%92%E1%8A%AE%E1%88%8B%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%8C%8A%E1%88%8B%E1%88%AD
ፖል ኒኮላስ አጊላር
ፖል ኒኮላስ አጉዊላር ሮሃስ (, የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለክለብ አሜሪካ ይጫወታል። መደብ :ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች
3376
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B6%E1%88%9B%E1%88%8A%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5
ሶማሊላንድ
ሶማሊላንድ እውቅና ያልተሰጠው በስራው ግን እንደ አንድ ልዑላዊ ሃገር የሚንቀሳቀስ በአፍሪካ ቀንድ በሰሜን ምስራቅ ሶማሌ የሚገኝ አካል ነው። ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ/ም፥ የሶማሊላንድ ሕዝብ ነጻነቱን አውጆ ከሶማሌ ፲፰ ክፍለ ሀገራት ፭ቱን አካቶ ይዟል። ይህም በጅቡቲ፣ በኢትዮጵያ፣ በቀድሞው የጣልያን ሶማሊላንድና በአደን ባሕረሰላጤ የሚካለለውን ፻፴፯ ሺ ፮መቶ ካሬ ኪሎሜትር የሚሸፍነውን ቦታ ከሞላ ጎደል ይሸፍናል። የሶማሊላንድ ዋና ከተማ ሃርጌሳ ነው። እውቅና ባያገኝም አካሉ ሳይዋዥቅ እንደ መንግሥት እየሠራ ይገኛል። በመስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ/ም በተደረገው የከተሞች የሊቀመንበርና የሕዝብ ተወካዮች ምርጫ ኡዱብ ፓርቲ ሲያሸንፍ በተለያዩ ታዛቢዋ ትክክለኛና ነጻ ምርጫ እንደ ነበር ዘገባ ቀርቧል። ይህም ሶማሊላንድ ላቀረበችው የእውቅናው ጥያቄ ድጋፍ ይሰጣል የሚሉ ወገኖች አሉ። ምሥራቅ አፍሪቃ በከፊል ተቀባይነት ያገኙ አገራት
46666
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%8A%95%E1%89%A1%E1%88%AD%E1%8A%AD-%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8D%96%E1%88%98%E1%88%AD%E1%8A%95
መክለንቡርክ-ፎርፖመርን
መክለንቡርክ-ፎርፖመርን (ጀርመንኛ፦ ) የጀርመን ክፍላገር ነው። መቀመጫው ሽቨሪን ነው። የጀርመን ክፍላገራት
36318
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%94%E1%88%8D%E1%88%B5%E1%8D%95%E1%88%A9%E1%8B%8A%E1%89%B5
ኔልስፕሩዊት
ኔልስፕሩዊት () በደቡብ አፍሪካ የምትገኝ ከተማ ናት። የደቡብ አፍሪካ ከተሞች
22701
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%89%A5%E1%88%BD
ኣብሽ
ለመጠጡ፣ አብሽን ይዩ። ኣብሽ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር አፍሪካና ብዙ አገራት፣ በሕንድ በተለይ እንደ ሰብለ ገብያ በጅምላ ይታረሳል። በኢትዮጵያ በደጋ ና ወይናደጋ ይታደጋል። የተክሉ ጥቅም ቅጠሎቹ እና ዘሮቹ በብዙ አበሳሰሎች ውስጥ ቅመሞች ናቸው። የአብሽ ዘሮች ወይንም ዱቄቱ በአገር ቤት ገበያ ይታያል። ዱቄቱ ወደ ማር ሲጨመር ለጥሩ መጠጥ ይደረጋል። መጠጡ ሞርሟሪ ሲሆን ክብደት ለመጨመር ይረዳል ተብሏል። እንዲሁም እንደ ቡና ሊፈላ ይችላል። አብሽ ከባቄላ ተቀቅሎ ለብጉንጅ ህክምና ይውላል። ተወቅጦ ወይም ልሞ በእብጠቱ ላይ ይለጠፋል። በቁምጥና፣ በጡንቻ በሽታ፣ በቁርጥማጥ ላይ ጥቅሙ ተዘግቧል። የአብሽ ዘሮችም ለስኳር በሽታ እንደሚረዳ በኢትዮጵያ ይታመናል። በ2008 በተደረገ ትንተና ዘንድ፣ ተጨማሪ ምርመራ ያስፈልጋል ብለዋል። ፍሮንስ ከበደ የኢትዮጵያ እጽዋት
45439
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%96%E1%89%B6%E1%88%9B%E1%8A%AD%20%E1%8B%88%E1%8A%95%E1%8B%9D
ፖቶማክ ወንዝ
ፖቶማክ ወንዝ በምስራቅ ሰሜን አሜሪካ የሚገኝ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ የዋሽንግተን ዲሲ፣ ቨርጂኒያ፣ ዌስት ቨርጂኒያ እና ሜሪላንድ ክፍለ ሃገሮችን ድንብር በከፊል ይወስናል። ፖቶማክ ከሁለት ክፍሎች ፈልቆ በመፍሰስ ዌስት ቨርጂኒያ ውስጥ ከተገናኘ በኋላ 665 ኪሎ ሜትር ተጉዞ ቼሰፒክ ቤይ እተባለ ቦታ ሰምጦ ይቀራል። በወንዙ ዙሪያ ወደ ፭ ሚሊዮን የሚጠጋ ሰው ኑሮውን መስርቶ ይገኛል። የቀድሞ ስሙ «ፓቶሞወክ ወንዝ» ነበረ። ዌስት ቨርጂኒያ ዋሺንግተን ዲሲ
22543
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E%20%E1%8D%8C%E1%8B%B4%E1%88%AB%E1%88%8A%E1%88%B5%E1%89%B5%20%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%88%B2%E1%8B%AB%E1%8B%8A%20%E1%8A%95%E1%89%85%E1%8A%93%E1%89%84
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
47618
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A6%E1%88%B0%E1%8D%8D%20%E1%8D%89%E1%88%AD%E1%8B%AC
ዦሰፍ ፉርዬ
ዦሰፍ ፉርዬ (ፈረንሳይኛ፦ 1760-1822 ዓም) የፈረንሳይ ፊዚሲስትና ሒሳብ ተመራማሪ ነበር። የፈረንሳይ ሰዎች ሒሳብ ተመራማሪዎች
31685
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A9%E1%8B%8B%E1%8A%95
ሩዋን
ሩዋን (ፈረንሳይኛ፦ ) በስሜን ፈረንሳይ አገር የሚገኝ ከተማ ነው። ከሮማውያን በፊት የወሊዮካሴስ ጎሣ ዋና ከተማ «ራቶማጎስ» ነበር። በሮሜ መንግሥት ዘመን ከተማው «ሮቶማጉስ» ተባለ። የፈረንሣይ ከተሞች
46958
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A1%E1%89%A5%20%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8B%AB
ደቡብ እስያ
ደቡብ እስያ በተለምዶ ማለት ሕንድ፣ ፓኪስታን፣ አፍጋኒስታን፣ ስሪ ላንካ፣ ቡታን፣ ኔፓልና ማልዲቭስ አገራት ናቸው።
46489
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B3%E1%88%9A%E1%88%8D%E1%8A%9B
ታሚልኛ
ታሚልኛ (் /ታሚል/) በደቡብ ሕንድና በስሪ ላንካ የሚናገር ቋንቋ ነው። የድራቪዲያን ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው። 70 ሚሊዮን ተናጋሪዎች ሲኖረው ከሕንድ አገር 23 ይፋዊ ቋንቋዎች አንዱ ነው። እንዲሁም በስሪ ላንካና በሲንጋፖር ይፋዊ ኹኔታ አለው። ስሪ ላንካ
3691
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AE%E1%88%9B
ሮማ
ሮማ ወይም ሮሜ (ጣልያንኛ፦ ) የጣሊያን ዋና ከተማ ነው። በጥንታዊ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ከተማው የተሠራው በመንታ ወንድማማች ሮሙሉስና ሬሙስ በ761 ዓክልበ. ነበረ። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ደግሞ ይዩ፦ የሮሜ መንግሥት ዋና ከተሞች የጣልያን ከተሞች
2554
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AD%E1%8A%A5%E1%88%B5
ርእስ
ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ ሯ ርእስ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 20ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 20ኛው ፊደል «ሬስ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ራእ» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 20ኛ ነው። የርእስ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ተፕ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ሬስ» ስላሉት፣ ይህ ስዕል "ር» ሆኖ እንዲሰማ መጣ። የከነዓን «ሬስ» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ሬስ» የአረብኛም «ራእ» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት ፊደል «ሮ» () አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት () እና የቂርሎስ አልፋቤት () ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ርእስ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፻ (መቶ) ከግሪኩ በመወሰዱ እሱም የ«ረ» ዘመድ ነው።
18842
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%95%E1%8A%95%E1%8B%B5%20%E1%8B%8D%E1%89%85%E1%8B%AB%E1%8A%96%E1%88%B5
ሕንድ ውቅያኖስ
የህንድ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: ) በስፋቱ ፫ኛው ውቅያኖስ ነው። በዚህም ምድራችን ላይ ከሚገኘው ውሃ ፳ በመቶውን በመሸፈን ነው። ውቅያኖሱ በሰሜን የህንድ ንኡስ አህጉር፣ በምዕራብ በኩል ከምስራቅ አፍሪካ ጋር፣ በደቡብ በኩል ደቡባዊ ውቅያኖስ ወይም አንታርክቲካ በምስራቅ በኩል ደግሞ ከኢንዶችና፣ የሱንዳ ደሴቶች እና አውስትራልያ ይዋሰናል። ሰላማዊ ውቅያኖስ አትላንቲክ ውቅያኖስ ደቡባዊ ውቅያኖስ አርክቲክ ውቅያኖስ የውሃ አካል
14868
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B4%E1%89%B5%20F%20%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%88%B0%E1%8B%8D
ለሰው እንዴት F አነሰው
ለሰው እንዴት አነሰው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለሰው ሞት አነሰው ከሚለው አባባል የተወሰደ መደብ : ተረትና ምሳሌ
2808
https://am.wikipedia.org/wiki/1773
1773
1773 አመተ ምኅረት ጥቅምት 2-8 - ታላቅ አውሎ ነፋስ በማርቲኒክና በባርባዶስ ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ 22,000 የሚያሕሉ ሰዎች ጠፍተዋል። የካቲት 22 ቀን - እንግሊዞች የዛሬውን ጋያና ከሆላንድ ያዙትና ጆርጅታውን ከተማ መሠረቱ። ጳጉሜ 1 ቀን - ሎስ አንጅለስ የምትባል ከተማ በ44 እስፓንያዊ ሠፈረኞች ተመሰረተች።
11003
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%B5
ደንደስ
ደንደስ በሰዎችና አፅም ባላቸው እንስሶች ስነ አካል ውስጥ በጀርባ ላይ ከራስ እስከ ጅራት ድረስ የሚዘረጋ የአጥንቶች ዓምድ ነው። ሥነ አካል
14999
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%8B%8D%E1%88%BB%20%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%8D%8A%E1%89%B5%20%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%8C%A9%E1%88%88%E1%89%B5%E1%88%9D
ለውሻ ሞት ፊት አይነጩለትም
ለውሻ ሞት ፊት አይነጩለትም የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
20944
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9E%E1%88%AE%20%E1%8B%9E%E1%88%AE%20%E1%8A%A5%E1%88%AB%E1%89%B1%20%E1%8C%A5%E1%88%AC
ዞሮ ዞሮ እራቱ ጥሬ
ዞሮ ዞሮ እራቱ ጥሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዞሮ ዞሮ እራቱ ጥሬ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50355
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%88%9D%E1%8D%92%E1%8B%8D%E1%89%B0%E1%88%AD%20%E1%88%83%E1%88%AD%E1%8B%B5%E1%8B%8C%E1%88%AD
ኮምፒውተር ሃርድዌር
ኮምፒውተር ሃርድዌር ማለት የሚዳሰስ የሚጨበጥ የሚታይም የኮምፒውተር ኣካል ነው። ይህ የኮምፒተር ሃርድዌር ከኮምፒውተር ሶፍትዌር የሚቃረን ነው።
33892
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%A8%E1%8C%83%20%E1%8A%85%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B0%E1%88%A0%E1%89%A5
የመረጃ ኅብረተሠብ
የመረጃ ኅብረተሠብ ማለት ዘመናዊ የመረጃና የመገናኛ ቴክኖዎሎጂ አይነተኛ ሚና የሚጫወትበት ኅብረተሠብ ነው። በዚሁ ኅብረተሠብ ውስጥ በምጣኔ ሀብት ረገድ የተነገደው ሸቀጣሸቀጥ ወይም የሚዛወረው ዋና ጥቅም ተጨባጭ ዕቃ ሳይሆን የመረጃና ዕውቀት ማሠራጨት እራሱ ይሆናል። ብዙ ጊዜ የአሁኑ ዓለም «የመረጃ ኅብረተሠብ» ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ጀመሮ የተካሔደው የኢንዱስትሪ አብዮት ተከታይ እንደ ሆነ ይቆጠራል። ሥነ ኅብረተሰብ የመረጃና የመገናኛ ቴክኖዎሎጂ
48068
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%88%9D%20%E1%8A%93%E1%8C%A5%20%E1%8A%AE%E1%89%AA%E1%8A%95%E1%8B%B5
ራም ናጥ ኮቪንድ
ራም ኛፍ ኮቪንድ የህንድ ፕሬዝዳንት ነው።
31383
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%8D%E1%8B%AB%E1%8A%A9%20%E1%8D%8A%E1%8A%95%E1%8B%B6%E1%8B%AD%E1%88%8D%E1%8A%AC%E1%88%B5
ፍያኩ ፊንዶይልኬስ
ፍያኩ ፊንዶይልኬስ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ835 እስከ 815 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፍያኩ ዘመን ለ20 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ835 እስከ 815 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።) የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
14757
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%88%E1%88%86%E1%8B%B4%20%E1%8C%A0%E1%8C%8D%E1%89%A4%20%E1%89%A0%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%88%B4%20%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%89%A4
ለሆዴ ጠግቤ በልብሴ አንግቤ
ለሆዴ ጠግቤ በልብሴ አንግቤ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለሆዴ ጠግቤ በልብሴ አንግቤ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ለሆዴ ጠግቤ በልብሴ አንግቤ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉ ሞልቶ ተርፎ ምን ጐድሎ። ምንጭ፦ አዲሱ የምሳሌያዊ አነጋገሮች መጽሐፍ ፣ ገጽ ፲፯ ተረትና ምሳሌ
1914
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B0%E1%89%A1%E1%89%A5%20%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8A%AB
ደቡብ አፍሪካ
በደቡብ አፍሪቃ ሕገ መንግሥት መሠረት 11 ልሳናት በእኩልነት ይፋዊ ኹኔታ አላቸው። ከነዚህ መካከል ኳዙሉ ከሁሉ ብዙዎች ተናጋሪዎቹ በአገሩ ውስጥ አሉት፤ ቆሣ በቁጥር ብዛት 2ኛው ነው። ከነዚያ በኋላ በተናጋሪዎች ብዛት አፍሪካንስ 3ኛው፣ ስሜን ሶጦ 4ኛው፣ እንግሊዝኛም 5ኛው፣ ጿና 6ኛው፣ ደቡብ ሶጦ 7ኛው፣ ጾንጋ 8ኛው፣ ሷቲ 9ኛው፣ ቬንዳ 10ኛው፣ ንዴቤሌም 11ኛው ነው። ብዙ ሰዎች እስከ 6 ቋንቋዎች ድረስ የመናገር ዕውቀት አላቸው፤ ከነጭም ዜጋዎች አብዛኛው አፍሪካንስና እንግሊዝኛ ሁለቱን ይችላሉ። ትልቁ ከተማ ጆሃንስበርግ ሲሆን ዋና ከተሞቹ ሦስት ናቸው፤ እነርሱም ኬፕ ታውን፣ ብሉምፎንቴንና ፕሪቶሪያ ናቸው። ይህ ፓርላሜንቱ በኬፕ ታውን፣ ላዕላይ ችሎቱ በብሉምፎንቴን፣ ቤተ መንግሥቱ በፕሪቶሪያ ስለ ሆነ ነው። ስመ ጥሩ የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች ሂው ማሴኬላ እና ሌዲስሚስ ብላክ ማምባዞ ናቸው። የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች አሁን የራሳቸውን ዘመናዊ ሙዚቃ ዓይነት «ኳይቶ» አላቸው። የአገሩ አበሳሰል የተለያየ ነው። ብዙ ኗሪዎች የተቀመመ በሬ ቋሊማ ጥብስ (ቡረቮርስ)፣ የበቆሎ አጥሚት (ኡምጝቁሾ)፣ የተቀመመ ዶሮ፣ እና የተቀመመ ወጥ (ካሪ) ይወድዳሉ። የተወደዱ እስፖርቶች እግር ኳስ፣ ክሪኬት እና ራግቢ ናቸው። በአገር ቤት ሜዳዎች አንበሣ፣ ቀጭኔ፣ ጉማሬ፣ ጅብና አውራሪስ ሞልተው ሊታዩ ይቻላል። ደቡባዊ አፍሪቃ
12653
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%88%E1%8D%8D
ወፍ
ወፎች ወይም አዕዋፍ ክንፍ ያላቸው፣ ደመ ሞቃት፣ የጀርባ አጥንት ያላቸው እና እንቁላል ጣይ የሆኑ የእንስሳት መደብ አባላት ናቸው። በምድራችን ላይ ከ10,000 በላይ የወፍ ዝርያዎች ይገኛሉ። በዚህም ወፎች በአለማችን ብዙ ዝርያ ያላቸው ባለጀርባ አጥንት እንስሳት ያደርጋቸዋል። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ (አርክቲክ) እስከ ደቡባዊ ጫፍ (አንታርክቲካ) ድረስ ባላው ቦታ ይኖራሉ። መጠናቸው ከ5 ሣ.ሜ. (ሁለት ኢንች) የምትረዝመው ትንሿ ወፍ እስከ 3 ሜትር (አስር ጫማ) የምትረዝመው ሰጎን ድረስ ይለያያል። የወፍ ዝርያዎች ዳክዬ በአብዛኛው በጨዋማና በለጋ ውሃ ላይ የሚኖር የወፍ ዘር ነው። ዳክዬ በአማካኝ 6ኪሎ ይመዝናል። ኃያል እንሽላሊት
33816
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8A%AE%E1%8D%8D%20%E1%8B%9E%E1%8D%89
ሰንኮፍ ዞፉ
ሰንኮፍ ዞፉ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው። ምሳሌ ከራራ ፈሊጣዊ አነጋገር
22668
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%B3%E1%8A%93
ብሳና
ብሳና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ዛፉ ባብዛኛው ከ7 እስከ 15 ሜትር ይደርሳል። በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር በኢትዮጵያ በጣም ተራ ነው። የተክሉ ጥቅም ፍሬዎቹና የሥሮቹ መረቅ ለአባለዘር በሽቶች ተጠቅመዋል። የተደቀቀው ልጥ ከኮሶ ወይም መተሬ ጋር ተቅላቅሎ ትልን ያስወጣል። ዘሮቹና ሙጫዎቹ መርዛም ናቸው፣ ለአሣ መርዝ ይጠቀማሉ። የቅጠሎቹ ውጥ ለአናት እከክ ይጠቀማል። ለወፍ በሽታ፦ የብሳና ቡቃያ ቅጠል መረቅ ከሰንሰል ጋር ተቀላቅሎ፣ ቁንዶ በርበሬና ቅቤ ይጨምር ለ፫ ቀን በዳቦ ይበላል፤ በርካታ ወተትም ይጠጣል እንጂ ሥጋ ወይም ዘይታም ምግቦች መተው አለበት። ከልዩ ልዩ ቦታዎች ባህላዊ መድሃኒት ውስጥ፣ የብሳና ላፒስ እንደ ቅባት ለችፌ፣ ቋቁቻ ወይም ጭርት ያከማል። እንዲሁም የብሳና ዛፍ ልጥ ዱቄት ለቁስሎች ይለጠፋል። የአገዳው ልጥ ዱቄት በወተት ለልብ ድካም ይጠጣል። የብሳና፣ የጨጎጊትና የክትክታ ቅጠላቅጠል ተደቅቀው እንደ ለጥፍ ደግሞ ለቁስል ይለጠፋል። ለትኩሳት («ምች»)፣ የብሳና ቅጠልና የቀበሪቾ ሥር እንደ ጢስ ይናፈሳል። የብሳና ቅጠል ከተለያዩ ሌሎች አይነት ቅጠሎች ጋር በውሃ ተፈልቶ እንፋሎቱ ለ«ምች» ይናፈሳል፦ ለምሳሌ ነጭ ባሕር ዛፍ፣ ዳማ ከሴ፣ ዋንዛ፣ ጥንጁት ቅጠል፣ ፌጦ ዘር። ለውሻ በሽታ፦ የብሳና ልጥ፣ የእምቧይ፣ የገበር እምቧይና የግንዶሽ ሥር፣ የጽድ ቅጠልና የጤፍ ዘር፣ አንድላይ ተጋግሮ ተድቅቆ በውሃ ይጠጣ። እንዲሁም ለእንስሳ ውሻ በሽታ፣ በትንሽ ጤፍ እንጀራ ይበላ። በዘጌ ልሳነ ምድር ጥናት እንደ ተዘገበ፣ ለቁርባ ማከም የብሳና ቅጠል ወደ ወጥ ይጨመራል። የቅጠሉም ዱቄት ለተቅማጥ ይጠጣል፣ ለወፍ በሽታ ደግሞ ለ፯ ቀን ይጠጣል። የውጭ መያያዣ ተጨማሪ መረጃ ስለ ብሳና የኢትዮጵያ እጽዋት ኮሶ በሽታ የመድኃኒት እጽዋት
31258
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%88%98%E1%8B%B5
ነመድ
ነመድ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ በአየርላንድ በጥንት የሰፈረ ንጉሥ ነበር። የነመድ ዘመድ ፓርጦሎን ወገን በቸነፈር ከሞተ 30 ዓመታት በኋላ የነመድ ወገን ከእስኩቴስ እንደ ደረሰ ይጻፋል። በነመድ ዘመን 4 ሐይቆች ከምድር መነጩ። ነመድ በሮስ ፍሬቃይን ውግያ የፎሞራውያንን አለቆች ጋንና ሰንጋንን ገደላቸው። አምባዎች በራይጥ ቂምባይጥና በራይጥ ቂንደይቅ እንደ ቆፈረ 12ም ሜዳዎች እንደ ተጠሩ ይጨመራል። በሌላ 3 ውግያዎች ደግሞ ነመድ ፎሞራውያንን አሸነፈ፦ ባድብግና በኮናሕት፤ ክናምሮስ በለይንስተር፣ ሙርቦልግ በዳልሪያታ። 9 አመት ከደረሰ በኋላ ነመድም ከቸነፈር ሞተ። ከዚያ የፎሞራውያን አለቆች ኮናንድና ሞርክ በነመድ ወገን ላይ ዕጅግ ጨቆኑባቸው። የፎሞራውያን አምባ የኮናንድ ግምብ በቶሪ ደሴት ላይ ነበር። ከነመዳውያን ምርት፣ ወተትና ልጆችም ሳይቀሩ 2 ሢሶዎች በየዓመቱ ለፎሞራውያን ማቅረብ ነበረባቸው። ከጊዜ በኋላ ግን ነመዳውያን አመጹ፣ 60,000 ነመዳውያን ተነሥተው ግንቡን አጠፉ፣ ኮናንድን ገደሉ። ከደሴቱ ሲመለሱ ግን መርከቦቻቸው በሞርክ ወገን ተሰመጡ። ሌቦር ጋባላ ኤረን የጊላ ኮማይን ግጥም (1064 ዓም) ሲጠቅስው፣ ይህ የሆነው የነመድ ወገን ከደረሰው 217 ዓመት በኋላ ነበር። የቀሩት ነመዳውያን ተበተኑ፤ አንድ ወገን ወደ ታላቅ ብሪታንያ ገባ፤ አንዱም ወደ ስሜን ሄዶ ቱአጣ ዴ ዳናን ሆኑ፤ ሦስተኛውም ወገን ከነመድ ተወላጅ ስምዖን ጋራ ወደ ግሪክ አገር ገባ። ግሪኮች ግን ባርዮች አደረጉዋቸው፤ አፈር በቦርሳዎች ውስጥ ወደ ተራራ ጫፍ መሸከም ነበረባቸው። ስለዚህ ስማቸው «ፊር ቦልግ» (የቦርሳ ሰዎች) ተባለ። ከሌላ 200 ዓመታት በኋላ የነመድ ተወላጆች የነበሩት 5000 ፊር ቦልግ ከግሪክ አገር በ1,130 መርከቦች አመለጡ። መርከቦቹንም ወይም ከቦርሳዎች ፈጠሩ ወይም ከግሪኮች ሰረቁ፤ እንደ ልማዱ ዝርዝሩ ይለያያል። መጀመርያ በእስፓንያ ደርሰው ከዚያ ወደ ነመድ አገር ወደ አይርላንድ ተመልሰው በ፭ አለቆቻቸው ሥር ወረሩ። ዋና አለቃቸው ስላንጋ መጀመርያው የፊር ቦልግ ከፍተኛ ንጉሥ ሆነ። ይህ ሁሉ ከአይርላንድ ታሪክ መጻሕፍት ውጭ አልተገኘም። የአየርላንድ አፈታሪካዊ ነገሥታት
47429
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8B%95%E1%88%AB%E1%89%A5%20%E1%89%A4%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%88%8D
ምዕራብ ቤንጋል
ምዕራብ ቤንጋል በምሥራቅ የምትገኝ የሕንድ ክልል ናት። የሕንድ ክፍላገራት
22541
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E%20%E1%8A%90%E1%8C%BB%E1%8A%90%E1%89%B5%20%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2
የኦሮሞ ነጻነት ፓርቲ
የኦሮሞ ነጻነት ፓርቲ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። በምርጫ 2003 የተሳተፉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች
17655
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%A5%E1%88%AD%20%E1%8D%AC
ጥር ፬
ጥር ፬ ቀን፦ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፬ተኛው ዕለት እና የበጋ ፱ነኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፵፪ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፵፩ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - በዛንዚባር ደሴት በጊዜው በሱልጣን ይመራ የነበረውን አረባዊ መንግሥት በጆን አኬሎ የሚመራ ሽብርተኛ ቡድን ፈንቅሎ የዛንዚባር ሪፑብሊክን መሠረተ። ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - በናይጄሪያ ሲካሄድ የሰነበተው የእርስ በርስ ጦርነት በቢያፍራ ወገኖች ተሸናፊነት አከተም። ፳፻፪ ዓ/ም - በሀይቲ ደሴት ላይ ትልቅ የመሬት እንቅጥቅጥ ተነስቶ ፪ መቶ ፴ ሺህ ያህል ሰዎችን አጠፋ። ዋቢ ምንጮች
53359
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%B3%E1%8B%8D%E1%88%8E%E1%88%B5%20%28%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%B3%20%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B6%E1%89%BD%29
ጳውሎስ (መንታ መንገዶች)
ጳውሎስ የተለያዩት ፍች ሊሆነው ይችላል፦ የአባት ስም ጳውሎስ ኞኞ 1ኛ ጳውሎስ ዶ/ር ጳውሎስ ሌቃ ቀዳማዊ ዮሐንስ ጳውሎስ ዳግማዊ ዮሐንስ ጳውሎስ የሚሰጥ ስሞች
17942
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%8D%89%20%E1%89%B0%E1%8B%88%E1%88%8D%E1%8C%84%20%E1%88%B5%E1%8D%88%E1%8C%AD%20%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%8A%A9
ተክፉ ተወልጄ ስፈጭ አደርኩ
ተክፉ ተወልጄ ስፈጭ አደርኩ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ተረትና ምሳሌ
1617
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%B1%E1%88%9D
አክሱም
አክሱም በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ክ/ሃገር ከአድዋ ተራራዎች አጠገብ የምትገኝ ከተማ ነች። በክርስቶስ ልደት በፊት ተመስርቶ የነበረው የአክሱም ስርወ መንግስት ማእከል ነበረች የአገው አክሱም ስርወ መንግስት በ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አካባቢ እየተዳከመ ሲመጣ የማእከላዊው መንግስት ወደ ደቡብ ተንቀሳቀሰ። ሰባ አምስት በመቶ የሚሆነው የከተማው ነዋሪ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነው። የተቀሩት ነዋሪዎች የሱኒ እስልምና ተከታዮች ናቸው። ባላቸው ታሪካዊ ተፈላጊነት ከተማ ውስጥ የሚገኙት የአገው አክሱም ስርወ መንግስት ቅሪቶች በ1980 የአለም ቅርስ ቦታ ተብለው ተሰይመዋል ። አክሱም በኢትዮጵያ የ ትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በማዕከላዊ ዞንና በላዕላይ ማይጨው ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ47,320 ሰው መኖሪያ ሲሆን እነሱም 23,542 ወንዶችና 23,778 ሴቶች ይገኙበታል። በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ41,197 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ ላይ ነው። {{የኢትዮጵያ ከተ የኢትዮጵያ ከተሞች
8400
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%93%E1%8B%8D%E1%88%8E%20%E1%8A%AE%E1%88%84%E1%88%8E
ፓውሎ ኮሄሎ
ፓውሎ ኮሄሎ (ፖርቱጊዝ፦ ) የብራዚል ጸሓፊና ባለቅኔ ናቸው።
39210
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%BD%E1%8D%8C
ችፌ
ችፌ እግር እና እጅ ላይ እንዲሁም ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚወጣ እና የሚያሳክክ ቁስል ሲሆን ሁልጊዜ የሚያዥ እና ዐልፎ ዐልፎ ሽፍ የሚል ነው። ባህላዊ መድኀኒቱም የተወቀጠ ኮሶ በማር ለውሶ መቀባትና ቅጠል ለጥፎ በጨርቅ ማሰር ነው።
49102
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A6%E1%88%AD%E1%89%B6%E1%8B%B6%E1%8A%AD%E1%88%B5
ኦርቶዶክስ
ኦርቶዶክስ ከግሪክኛ ቃላት «ኦርቶ» (የቀና፣ ርቱዕ፣ ትክክለኛ) እና «ዶክስ» (ትምህርት) የመጣ ቃል ነው። በተለያዩ እምነቶች ወይም ርዕዮተ አለሞች ውስጥ «ኦርቶዶክስ» የተባሉት ወገኖች ሊኖሩ ይችላሉ። በዋናኛነት ኦርቶዶክስ የሚባሉት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትን ስርአት የሚከተሉት ናቸዉ ማለትም፦ አምስቱ ኦርዬንታል አብያተ ክርስቲያናት -የኢትዮጵያ/የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን -የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን -የአርመን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን -የሶርያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን -የህንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን - ግሪክ ኦርቶዶክስሩስያ ኦርቶዶክስ ወዘተ. ኦርቶዶክስ አይሁድና ኦርቶዶክስ እስልምና ወይም ሱኒ እስልምና ለማለት ነው። ኦርቶዶክስ ሂንዱኢዝም ወይም ሰናተኒ የተሰኘው ዘመናዊ ክፍልፋይ ለማለት ነው። ኦርቶዶክስ ማርክሲስም ከ1875-1906 ዓም የተገኘ የማርክሲስም ክፍልፋይ ነበረ። ኦርቶዶክስ ባሃይ እምነት - ከባኃኢ እምነት የተገነጠለ በጣም ትንሽ ክፍልፋይ (ከመቶ ምዕመናን በታች አሉት)
31624
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9E%E1%8A%95%E1%8B%9E%E1%8A%95
ሞንዞን
ሞንዞን (እስፓንኛ፦ ) በእስፓንያ የሚገኝ መንደር ነው። አምባው በእስልምና ግዛት በ8ኛው ክፍለ ዘመን ዓ.ም. ተሠራ። ክርስቲያኖች በ1075 ዓ.ም. መለሱት። ከ1081 እስከ 1135 ዓ.ም. ድረስ ራስ-ገዥ የሞንዞን መንግሥት ዋና ከተማ ነበር። እስላሞች ግን ከ1118 እስከ 1122 እና ከ1128 እስከ 1133 ዓ.ም. ድረስ እንደገና ያዙት። በ1135 ዓ.ም. ከተማው ለቴምፕላርስ ተሸጠ። ከዚያ በኋላ የአራጎን መንግሥት ግቢ፣ ችሎት ወይም ፓርላማ አንዳንዴ በሞንዞን ይገኝ ነበር። የእስፓንያ ከተሞች
50113
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AD%E1%88%8C%E1%88%B5%E1%88%9D%20%E1%88%B5%E1%8B%AB%E1%88%9C
ክሌስም ስያሜ
ክሌስም ስያሜ በሥነ ሕይወት ማለት ማናቸውም የሕያዋን ዝርያ በይፋ በዓለም አቅፍ ሳይንቲስቶች በኩል የሚታወቅበት ሮማይስጥ ስም ነው። «ክሌስም» መባሉ እያንዳንዱ ስያሜ ሁለት ክፍሎች ስላሉት ነው። መጀመርያው ክፍል የወገን ስም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የዝርያው ስም ይሆናል። ለምሳሌ የሰው ልጅ ክሌስም ስያሜ በሮማይስጥ /ሆሞ ሳፒየንዝ/ ሲሆን፣ መጀመርያው ስም /ሆሞ/ («ሰው») ወገኑ፣ ሁለተኛውም /ሳፒየንዝ/ («ጥበበኛው») ዝርያው ነው። የላም ክሌስም በሮማይስጥ /ቦስ ታውሩስ/ ሲሆን፣ /ቦስ/ ወገኑ፣ /ታውሩስ/ ዝርያው ነው። ወይም ለአትክልት ይጠቀማል፤ ለምሳሌ የነጭ ሽንኩርት ክሌስም /አሊየም ሳቲቨም/ ነው። ይሄ ዘዴ በስዊድን ሥነ ሕይወት መምህር ካርል ልኔየስ በ1745 ዓም ተጀመረ። ሥነ ሕይወት
53922
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%8B%8D%20%E1%88%B0%E1%88%AB%E1%88%BD%20%E1%8A%AD%E1%88%85%E1%88%8E%E1%89%B5
የሰው ሰራሽ ክህሎት
የሰው ሰራሽ አስተውሎት () የተለያዩ ማሽኖች ከሰው ተፈጥሮአዊ ክህሎቶች ጋር የሚመሳሉ ተግባሮችን የማድረግ አቅም ማለት ሲሆን እነዚህም ራስን በራስ ማስተማር እና ችግሮችን መፍታት ያካትታል። በአሁኑ ጊዜ እንደ ጎግል ያሉ የመጠይቅ ገጾች ፣ ራሳቸውን በራሳቸው የሚያሽከረክሩ መኪናዎች ፣ ቁንቁን ለመተርጎም ፣ ፌስቦክ ላይ የምናውቃቸውን ሰዎች ለማገናኘት፣ ዩትዩብ ላይ ያየነውን ቪዲዮ ጋር ተያያዥነት ያለውን ምስል ለመጠቆም፣ ልዩ ልዩ በሽታዎችን ለመመርመር ወ.ዘ.ተ ጥቅም ላይ ይውላል። ለሰው ሰራሽ አስተውሎት መጀመር አለን ቱሪንግ የተባለ የሂሳብ ባለሙያ 0 እና 1ን በማቀያየር የኮምፒውተሮችን አቅም ማሳደግ እንደሚቻል ጥናት ካደረገ በኋላ ሲሆን ቱሪንግ ሰዎች እና ኮምፒውተሮች ተመሳሳይ ስራዎችን እንዲያደርጉ በማድረግ እና ሌላ ገምጋሚ የተለየ ክፍል ላይ በማስቀመጥ የሰው እና የኮምፒውተሩ የትኛው እንደሆነ መለየት እንዲችሉ ፈተና አዘጋጅቶ ነበር። ይህም የቱሪንግ ፈተና () በመባል ይታወቃል። ገምጋሚው የትኛው መልስ የኮምፒውተሩ እንደሆነ ለይቶ ለማወቅ ካልቻለ ኮምፒውተሩ ከሰዎች አስተውሎት ጋር ተቀራራቢ የሆነ ችሎታ አለው ማለት ነው። አለን ቱሪንግ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አባት ተደርጎ ይቆጠራል።
16353
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%BA%20%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%8D%20%E1%8A%A8%E1%88%9A%E1%88%9E%E1%89%B5%20%E1%88%BA%20%E1%8B%AD%E1%88%99%E1%89%B5
ሺ አውል ከሚሞት ሺ ይሙት
ሺ አውል ከሚሞት ሺ ይሙት የአማርኛ ምሳሌ ነው። የመሪን ዋጋ የሚያሳይ መደብ : ተረትና ምሳሌ
10758
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A9%E1%88%8B%E1%88%8A%E1%89%B5
ኩላሊት
ኩላሊት በሰዎችና በብዙ እንስሶች ውስጥ ሽንት የሚሠሩት አካላት ናቸው። የቃሉ «ኩላሊት» መነሻ ከግዕዝ «ኲሊት» እና በተለይ ከዚሁ ግዕዝ ቃል ብዙ ቁጥር («ኲሊያት») ነበር። ከ4 መቶ ዓመታት በፊት፣ ኩላሊት የኅሊና መቀመጫ መሆኑ በአውሮፓ በሰፊ ይታመን ነበር። ይህም የተነሣ ከዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ (መዝሙር 7:9) እንዲሁም በከአዲስ ኪዳን (የዮሐንስ ራዕይ 2:23) መሠረት ነው። የዛሬ ሕክምና ሊቃውንት ግን ኩላሊት እንዲህ አይነት ሥነ ልቡናዊ ሚና እንዳለው አይቆጠሩም። የሚያስደንቀው ግን አድሬናል ሆርሞን (ኩላዕጢ እድገንጥር) ወይም ግላንድ (ኩላትጌ ዕጢ) የሚገኘው በኩላሊት በላይኛው ክፍል ነው!!! ታላቅ ደስታ ወይም ድንጋጤ ሲገጥመን ሰውነታችንን መቆጣጠር እስኪያቅተው ድረስ ለዐይምሮዋችን መልክት የሚያስተላልፍ ክፍል ነው ። ብቻ ከፍተኛ ግንኙንት ከዐይምሮዋችን ጋር አለው ፤ ለምሳሌ የፋይት ኦር ፍላይት ስሜታችንን ይቆጣጠራል። ሥነ አካል
13743
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%AD%E1%8A%95%20%E1%8A%A5%E1%8B%AB%E1%8A%90%E1%88%B1%20%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8C%A0%E1%89%B5
ጭን እያነሱ መስጠት
ጭን እያነሱ መስጠት የአጼ ምኒልክ ወዳጅ የሆኑትን አለቃ በተረባቸው እቴጌ ጣይቱ በጣም ይጠሏቸው ነበር አሉ። እናም አንድ ቀን በአል ነበር በአሉን ረሳሁት ለአለቃ እቴጌ አንድ የበሬ ንቃይ ይልኩላቸዋል። አንድ ጊደር ወይም ወይፈን የጠበቁት አለቃ በተላከላቸው የበሬ ንቃይ እግር (ጭን) ተናደው። «አይ እቴጌ እንዲያው ለሰው ሁሉ አንዳንድ ጭን እያነሱ እየሰጡ ለምኒልክ ምን ሊተርፋቸው ነው? አይይ ኧረ ይሄን ለማንም እግር እያነሱ መስጠቱን ቢተውት ይሻላል።» ብለው በመናገራቸው ከምኒልክ ቤተመንግስት ለመጨረሻ ጊዜ ተባረዋል። የኢትዮጵያ ቀልዶች
4022
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%8E%E1%8C%8B%E1%8A%95
ሎጋን
ሎጋን ተራራ በካናዳ የሚገኝ በከፍታ ከአለም 6ኛውን ደረጃና ከሰሜን አሜሪካ 2ኛውን ደረጃ የያዘ ተራራ ነው።
13274
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%B8%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8B%A8
አሸንድየ
አሸንድየ የአማርኛ ቃል ነው። በዚህ በዓል፣ ህጻናት አሸንዳ ከተባለ፣ የነጭ ሽንኩርት ቅጠል የሚመስል ረጅም ሳር የተለያዩ አይነት ጌጦችን በማበጀት፣ እንዲሁም ቀበቶና ቀሚስ በመስራት፣ በየቤቱ በመሄድ አሸንድየ አሸንድ አበባ እርግፍ እንደ ወለባ እያሉ በመዝፈን የሚጨፍሩበት የጨዋታና በዓል አይነት ነው። አለቃ ታየ በ1902 ዓ.ም. በታተመ የትብብር መጽሐፋቸው፣ አሸንድየ በዓልን አሸንዳ በማለት በራሱ በተክሉ ስም ይጠሩታል። ይህ በዓል፣ በእርሳቸው ዘመን በሚከተሉት የግጥም ስንኞች ይታጀብ ነበር፦ አሸንዳ በሉ አሸንዳ ብዬ ለባሌ ብዬ ጎመን ቀቅዬ አረ ኣረረብኝ እናንተ ሆዬ አሸንዳ በሉ የበዓሉን አዋጭነት በሚያሳይ መልኩ፣ እንዲህ በማለት የዘመሩ ሕጻናት በሚያገኙት ገንዘብ ወይንም ፍሪዳ፣ ወይንም በግ፣ አለበለዚያ ጠላና እንጀር ይገዙ እንደነበር አለቃ ታየ አስፍረዋል።
18793
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%8B%98%E1%88%AD%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%8B%B5%20%E1%88%84%E1%8B%AD%E1%88%B5
ራዘርፎርድ ሄይስ
ራዘርፎርድ ሄይስ (እንግሊዝኛ: ) የአሜሪካ አስራ ዘጠነኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1877 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ዊሊያም ዊለር ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1881 ነበር። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር የአሜሪካ መሪዎች
20796
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%BB%20%E1%89%A0%E1%89%80%E1%8B%B0%E1%8B%B0%E1%8B%8D%20%E1%8B%B5%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%88%E1%89%BD
ውሻ በቀደደው ድመት ተከተለች
ውሻ በቀደደው ድመት ተከተለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሻ በቀደደው ድመት ተከተለች የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
20891
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9D%E1%88%86%E1%8A%95%20%E1%89%A2%E1%8B%AB%E1%8A%95%E1%89%80%E1%88%8B%E1%8D%8B%20%E1%8B%9B%E1%8D%8D%20%E1%89%B0%E1%8B%B0%E1%8C%8D%E1%8D%8E%20%E1%8A%90%E1%8B%8D
ዝሆን ቢያንቀላፋ ዛፍ ተደግፎ ነው
ዝሆን ቢያንቀላፋ ዛፍ ተደግፎ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ዝሆን ቢያንቀላፋ ዛፍ ተደግፎ ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
50528
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%9D%20%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%B4%20%E1%8C%88%E1%8D%85%20%E1%8D%B2%E1%8D%AB
የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፫
፺፪ ፤ ወዮ ካንቺ የተገኘ ጽዋ በማመን ከእርሱ ለሚጠጡ ሰዎች ጥበብን የሚገልጽ ሕይወትንም የሚገልጽ ነው ። ፺፫ ፤ ወዮ ካንቺ የተገኘ ጽዋ በማመን ከእርሱ ለማይጠጡ ሰዎች የሚያሰክርና የሚያፍገመግም የሚጥልና ኃጢአትን ስለማስተስረይ ፈንታ ኃጢአትን የሚጨምር ነው ። ፺፬ ፤ አሁንም ለአንተ ምስጋና ይገባሃል ለመንግሥትህም ምስጋና ይገባል እያልን እናመስግነው ። ከንጹሕ ዕጣን ጋር ምስጋና እናቀርብልሃለን ። ፺፭ ፤ (በዚህ ጊዜ ዕጣኑን ያሳርግ ።) አቤቱ በመንግሥትህ አስበን ። ፺፮ ፤ በጎ ሀብት ሁሉ ፍፁም ዕድልም ሁሉ ከእርሱ የሚገኝ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆነ ከኃጢአት ብቻ በቀር የሰውን ሕግ ሁሉ ፈፀመ የዕብራውያንንም ሕግ ተማረ ። ፺፯ ፤ ከዮሐንስ ዘንድም ተጠመቀ በገዳም ተፈተነ ተራበም ተጠማም ተአምራትንም አደረገ ። ፺፰ ፤ ሰውነቱን ለሞት በሰጠባት በዚያች ሌሊት ለደቀ መዛሙርቱ በብዙ ምልክት አመለከተ የሕማሙንና የስቅለቱን የሞቱን ነገር በሦስተኛውም ቀን የመነሣቱን በሥጋና በነፍስ በአጥንትና በደም ቀድሞ እንደ ነበረው ፣ ደቀ መዛሙርቱ ከርሱ ጋር በቀኙና በግራው ሳሉ ፍጥረቱ ክርዳድ የሚሆን ከስንዴ ጋር የተቀላቀለ ያስያዘው ይሁዳም ከነርሱ ጋር የተቆጠረ ሆኖ ነበረ ። ←ወደ ገፅ ፲፪ ወደ ገፅ ፲፬→
22678
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%AD%E1%8A%95%E1%8C%8E
ትርንጎ
ትርንጎ () ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ፍሬያማ ተክል ነው። የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር የተክሉ ጥቅም የኢትዮጵያ እጽዋት የትርንጎ ጥቅም ከብዙ በጥቂቱ የሜታቦሊክ ስራዎችን የቀላጥፋል፣ የአሲድ ቤዝ መሰተጋብርን ያስተካክላል፣የአፍ ጠረንን ይከላከላል....
10495
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%86%E1%88%AD%E1%8C%85%20%E1%8A%A4%E1%89%BD%20%E1%89%A1%E1%88%BD
ጆርጅ ኤች ቡሽ
ጆርጅ ኤች ቡጭ 41ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንትና የ43ኛው ፕሬዚዳንት የጆርጅ ዳብሊዩ ቡሽ አባት ናቸው። የአሜሪካ መሪዎች
18130
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9D%E1%8B%95%E1%88%AB%E1%8D%8D
ምዕራፍ
ምዕራፍ ከአንድ መነሻ ነጥብ ተንስቶ መድረሻ ነጥብ ላይ የሚደርስ ከሁሉ መስመር በላይ በጣም አጭሩ ርቀት ነው። ስለሆነም ምዕራፍ፣ ምናባዊ ቀጥተኛ መንገድ ነው። የምዕራፍ ጨረር የዚያን ቀጥተኛ መስመር ርዝመትና አቅጣጫ ይወክላል። ብዙ ጊዜ ይህ ጽንስ ሃሳብ በተፈጥሮ ኅግጋት ጥናት ዘርፍ ተጠቃሚነትን ያገኛል። ፍጥነት፣ ፍጥንጥነትን ለማስላት ይህ ጽንሰ ሃሳብ አይነተኛ መሳሪያ ነው።
17657
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5%20%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3%20%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%20%E1%88%9B%E1%8B%98%E1%8C%8B%E1%8C%83%20%E1%89%A4%E1%89%B5
የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት
የአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ እድገት፣ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴና የከተማዋ የቆዳ ስፋት እየጨመረ በመምጣቱ፣ ለንጉሱ ግብር ለማስገባት ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ የክልል አስተዳዳሪዎችም በመብዛታቸው እነዚህን እንቅስቃሴዎች በአግባቡ ለማስተናገድ ዘመናዊ የከተማ አስተዳደር መመስረት ያስፈልጋል ተብሎ የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ1909 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ተመሰረተ፡፡ የማዘጋጃ ቤት አስተዳደር ከተመሠረተ በኋላ ሊዮ ሸፍኑ በተባለ አንድ ፈረንሳዊ እና እድሊቢ በተባለ ሶሪያዊ ግፊት ማዘጋጃ ቤቱ አድዋ ሲኒማ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እንዲመሠረት ተደረገ፡፡ ማዘጋጃ ቤቱም የከተማው ማሕበር ቤት ተብሎ ይጠራ ነበር፡፡ ይህ ሥያሜ የተሰጠውም ማዘጋጃ ቤቱ እንዲመሰረት ግፊት ሲያደርጉ በነበሩት በሶሪያዊው እድሊቢ ነው፡፡ ተቋሙ የከተማ ማሕበር ቤት ተብሎ ቢሰየምም አንድም የከተማዋ ነዋሪ በአባልነት አለመመዝገቡ፣ ይልቁንም የማዘጋጃ ቤቱን ሥራ የሚያከናውኑት የመንግሥት ተቀጣሪዎችና የተለያዩ የውጭ አማካሪዎች በመሆናቸው፣ ለተቋሙ የተሰጠው የከተማው ማሕበር ቤት የሚለው ስያሜም “” የሚለውን የእንግሊዝኛ አቻ ቃል አይወክልም በሚል በወቅቱ ከንቲባ የነበሩት ኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ) በ1920 ዓ.ም ማዘጋጃ ቤት የሚል ስያሜ እንደተሰጠው በታሪክ ሰፍሯል፡፡ ማዘጋጃ ቤቱ በወቅቱ ማዘጋጃ ቤታዊ የታክስ ምንጮችን መመስረትና ታክስ መሰብሰብ፣ ለውጭ ሰዎችና በንጉሱ እውቅና ለተሰጣቸው ባለሥልጣናት መሬት ማደል፣ የንግድ ፈቃድ መስጠት፣ ማዘጋጃ ቤታዊ የሆነ የፍትህ አገልግሎት ማዳረስ የመሳሰሉትን ተግባራት ያከናውን ነበር፡፡ ይህ ለአዲስ አበባ ከተማ እድገትና ለከተማዋ ህዝብ ደህንነት የተቋቋመው ማዘጋጃ ቤት በ1926 ዓ.ም የሚያከናውናቸውን ተግባራት በ16 ዋና ዋና የሥራ ክፍሎች በመከፋፈል ከ250 ባልበለጡ ሠራተኞች ሥራውን ያከናውን ነበር፡፡ እነርሱም የከንቲባ ጽ/ቤት፣ የርስት ክፍል፣ የካርታ ማንሳትና የግምት ክፍል፣ የመንገድ ክፍል፣ የሂሳብ ክፍል፣ የግምጃ ቤት፣ የዳኝነት ክፍል፣ የአራዳ ዘበኛ፣ የተሽከርካሪና የመንጃ ፈቃድ/የቁማር ጨዋታ ቁጥጥርን ጨምሮ/ክፍል፣ የጽዳት ክፍል፣ የህክምና ክፍል፣ የገንዘብና የሥራ መቆጣጠሪያ ክፍል፣ የምሥጢር ክፍል /ልዩ ጓዳ/፣ የውል ክፍል፣ የእሳትና አደጋ መከላከያ ክፍልና የጋራዥ ክፍል የተባሉት ነበሩ፡፡ እነዚህ የሥራ ክፍሎች ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ እያንዳንዱ ክፍል ንዑስ ቅርንጫፎች ነበሩት፡፡ ማዘጋጃ ቤቱ ከላይ የተዘረዘሩት ዋና ዋና ክፍሎች ይኑሩት እንጂ ለከተማዋ እድገት ሲያደርግ የነበረው እንቅስቃሴ አመርቂ እንዳልነበረ የተለያዩ ጽሁፎች ያስረዳሉ፡፡ ለዚህም ምክንያቱ ማዘጋጃ ቤቱ በራሱ ከሚያገኘው ገቢ ውጪ በመንግሥት የሚመደብለት የመተዳደሪያ በጀት ስላልነበረው ነው፡፡ በዘመኑ ያገኝ የነበረው የአገልግሎት ዋጋ ወይም ግብር የሚሰበሰበው ከተወሰኑ ድርጅቶች ብቻ ሲሆን የሚያስከፍለው ግብር ደግሞ በጣም አነስተኛ ነበር፡፡ በዘመኑ ገቢ የሚገኘው ማዘጋጃ ቤቱ ከሚያከራያቸው ከራሱ ቤቶች፣ ከንግድ ፈቃድ፣ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ካላቸው ቦታዎችና ከውጭ አገር ዜጐች ጋር ተቀጥረው ከሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነበር፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የቦታ ካርታ መሰጠት የተጀመረው በ1903 ዓ.ም ሱሆን፣ በ1920ዎቹ በዚህ ዙሪያ በርከት ያለ ገቢ አይሰበሰብም ነበር፡፡ በዚህ ሂደት አገልግሎቱን ሲሰጥ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ከከተማዋ እድገት ጋር ተያይዞ የመጣውን የህዝቡን የከተማ ኑሮ ለማሻሻልና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አደረጃጀትና ሕንጻ ያስፈልገዋል ተብሎ ዛሬ በማገልገል ላይ የሚገኘው የማዘጋጃ ቤት ሕንፃ እንዲገነባ ጥቅምት 23 ቀን 1942 ዓ.ም በዓፄ ኃይለ ሥላሴ የመሠረት ድንጋይ ተጣለ፡፡ በዚህ ጊዜ የማዘጋጃ ቤት አማካሪዎች የሚባል ምክር ቤት የነበረ ሲሆን የም/ቤቱ ምርጫም በየዓመቱ የሚካሄድ ነበር፡፡ በወቅቱ ማዘጋጃ ቤቱ ለህዝቡ የሚሰጠውን አገልግሎት እያሰፋ የሄደ ሲሆን ለአብነት ያህልም ለማዘጋጃ ቤት ጥያቄ በማቅረብ በግለሰብ ደረጃ በየቤቱ የውሃ ቧንቧ ካስገባው የከተማዋ ነዋሪ በተጨማሪ ህዝቡ በነፃ በየሰፈሩ ውሃ የሚቀዳባቸው 58 የውሃ ማደያዎች /ቦኖ/ ነበሩ፡፡ እንዲሁም የኤሌከትሪክ ብርሃንን በተመለከተ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለከተማው መንገዶች ለሚሰጠው የመብራት አገልግሎት ማዘጋጃ ቤቱ ዋጋ ይከፍል ነበር፡፡ በወቅቱ አዲስ አበባ ውስጥ የነበረው የመብራት ኃይል 45,000 ቮልት ነበር፡፡ በዚያን ጊዜ ማዘጋጃ ቤት ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች አንዱ ድሆችን መጦር ሲሆን፣ የድሆች ጡረታ ቤት የሚባል የሥራ ዘርፍ በማቋቋም በከተማዋ ውስጥ ጠዋሪ የሌላቸውን ደካሞች ይረዳ ነበር፡፡ ለዚህም አገልግሎት በጊዜው 15693.00 ብር ያወጣ ነበር፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በዚህ ሂደት የአገልግሎት አድማሱን እያሰፋና በጀቱንም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሳደገ በመምጣት በአሁኑ ወቅት ለከተማዋ ነዋሪ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን በስፋት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ዋቢ ምንጭ አ.አ. ሚሌኒየም ጽ/ቤት አዲስ አበባ ባለፈውና በአዲሱ ሚሌኒየም ገጽ 10-12 አዲስ አበባ
47858
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AB%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%8A%95
ካይዘን
ካይዘን (ጃፓንኛ፦ «ማሻሻል» ማለት ነው) የአመራር ፍልስፍና ነው። ከጦርነቱ በኋላ በጃፓን ድርጅቶች ተለማ። በአንዳንድ ኢንዱስትሪ በተለይም በአንዳንድ መኪና ፋብሪኮች (ቶዮታ ድርጅት) በተግባር ውሏል። የካይዘን ፍልስፍና ዘዴ በአጭሩ «ማቀድ -> ማድረግ -> ማመልከት -> መገሰብ/ማስተካከል» ይባላል። በተጨማሪ ማናቸውም ዕንቅፋት በደረሰ ጊዜ የሥሩን ጠንቅ ለማወቅ አምስት ጊዜ «ለምን» መጠይቅን ያስተምራል። (እያንዳንዱ ምክንያት ላይኛ ምክንያት እንዳለው በማሠብ)። እንዲህ ሲደረግ አንድ የሚታወስ መርኅ «የሚጎደለው ሂደቱ እንጂ ሰዎቹ አይደሉም» ነው ይባላል። የ«ካይዘን» ትርጉም ከጃፓንኛ እንዲያውም «ማሻሻል» ሲሆን፣ ብዙ ጊዜ ፅንሰ ሀሣቡ እንደ «ምንጊዜም ማሻሻል» ይተረጎማል።
53011
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%88%95%E1%8B%8B%E1%88%B5%20%E1%88%BD%E1%8D%8B%E1%8A%95
የሕዋስ ሽፋን
የሕዋስ ሽፋን, የፕላዝማ ሽፋን ወይም የውጭ ሴል ሽፋን ተብሎም ይጠራል የ ኢኮቶፕላስት: ሽፋን ሁሉንም የጂኦግራፊያዊ አቀማመጦች መለየት, መለየት ሳይቶፕላዝም ስለ አከባቢው መካከለኛ (ውጫዊ መካከለኛ በሞኖሳይትስ)። ሴል ሽፋን ነው ባለ ሁለት ንብርብር ሊፒድ አማራጭ መተላለፍ ለሁሉም የተለመደ ነው ። ሕያው ሴሎች. ይህ መተግበሪያ ሙሉውን ክፍል ይዟል ሳይቶፕላዝም ጨምሮ የተንቀሳቃሽ አካል በተለይም ይህ ፕሮቲኖች እና ቅባቶች በሙሴ የተደራጁ ፣ እነዚህ የሽፋን አካላት ወደ ብዙ የተለያዩ ሴሉላር ሂደቶች ይገባሉ። በተመሳሳይ ጊዜ እንደ የግንኙነት ነጥብ ሆኖ ሊያገለግል ይችላል የተንቀሳቃሽ ስልክ መዋቅር እና የሕዋስ ግድግዳ ከሆነ. ምናልባትም ዋናው ተግባሩ ሞለኪውሎችን ወደ ህዋስ ውስጥ መግባት እና መውጣትን መቆጣጠር ነው ፣ አስፈላጊ ምልክቶችን ከሴሉ ውጭ ከመቀበል ውጭ ። አቀባበል.
21444
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%88%9D%E1%8A%95%20%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8A%9D%20%E1%89%80%E1%88%80
የውሀ ውሀ ምን አለኝ ቀሀ
የውሀ ውሀ ምን አለኝ ቀሀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የውሀ ውሀ ምን አለኝ ቀሀ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
38307
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AE%E1%8B%AD%E1%8A%94%20%E1%8C%8D%E1%88%AA%E1%8A%AD
ኮይኔ ግሪክ
ኮይኔ ግሪክ ታላቅና ጥንታዊ በሄለን ዘመን ይነገር የነበረ የግሪክኛ መግባብያ ነበር። ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች
21457
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%8B%8D%20%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%89%85%20%E1%8B%AB%E1%88%B5%E1%88%AB%E1%88%8D
የደላው ወርቅ ያስራል
የደላው ወርቅ ያስራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። የደላው ወርቅ ያስራል የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
2270
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%95%E1%88%AC%E1%88%B5%E1%8A%AE%E1%89%B5%E1%8D%A5%20%E1%8A%A0%E1%88%AA%E1%8B%9E%E1%8A%93
ፕሬስኮት፥ አሪዞና
ፕሬስኮት () በያቫፓይ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው ሕዝብ ብዛት 33,938 ነበር። ከተማው የያቫፓይ ካውንቲ መቀመጫ ነው። ከ1863 እ.ኤ.አ. እሰከ 1867 ድረስ ወደ ቱሣን ከመለወጡ በፊት የአሪዞና ዋና ከተማ ነበር። በ1877 እ.ኤ.አ. ፕሬስኮት እንደገና የአሪዞና ዋና ከተማ ሆነ። በ1889 እ.ኤ.አ. ግን ዋና ከተማው ወደ ፊኒክስ፥ አሪዞና ተለወጠ። ፕሬስኮት በ34°34'6" ሰሜን እና 112°27'41" ምዕራብ ይገኛል። 96.6 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ከዚህ ውስጥም 0.6 ካሬ ኪ.ሜ በውሃ ተሸፍኗል። 1,645.92 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ይገኛል። የሕዝብ እስታቲስቲክስ በ2000 እ.ኤ.አ. 33,938 ሰዎች ፣ 15,098 ቤቶች እና 8,968 ቤተሰቦች በከተማው ይገኛሉ። የሕዝብ ስርጭት 353.5 በ1 ካሬ ኪ.ሜ. ነው። እነዚህ የትምህርት ተቋሞች በፕሬስኮት ይገኛሉ፦ ያቫፓይ ኮምዩኒቲ ኮሌጅ ፕሬስኮት ኮሌጅ ኢምብሪ-ሪድል ኤሮናቲካል ዩኒቨርስቲ ምዕራብ ካምፓስ አሪዞና ከተማዎች ያቫፓይ ካውንቲ፥ አሪዞና
13081
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9B%E1%8A%AB%E1%89%AC%E1%88%8A
ማካቬሊ
ማካቬሊ በ 1469, ፍሎረንስ ከተማ , ጣልያን ሲወለድ , በ 1527 ሊያርፍ በቅቷል :: ከማካቬሊ በፊት በዙ ርዮቶች ቢኖሩም , የሱን ርዮት አብዮታዊ የሚያረገው ፖለቲካን ከሥነ ምግባር ነጻ ማውጣቱ ነበር :: ሥነ ምግባር () በጅ የማይዳሰስ , በስንዝር የማይለካ ነው :: ሥነ ምግባር የሌለው ፖለቲካ እንግዲህ ሳይንሳዊ ፖለቲካ ሊባል ይችላል ምክንያቱም ውጤቱ ተጨባጭ ነውና ::ከማካቬሊ ታዋቂ መጽሀፎች ውስጥ , "" ከፍተኝውን ቦታ ይይዛል :: ይህ መጽሀፍ ከያዛቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል :-- 1) መሪዎች ለመፈራት ና ለመወደድ መሞከር አለባቸው ብሎ ይመክራል :: ከሁለቱ አንዱን የግድ መምረጥ ካለባቸው ግን : መፈራትን መምረጥ ይሻላል ብሏል :: 2) መሪዎች ምንጊዜም ደካማ ተቃዋሚን መታገስ አለባቸው ምክንያቱም ግርግር በተነሳ ቁጥር ይህን ደካማ ቡድን በቀላሉ በመደምሰስ , ለቀሪው ህዝብ የማያሻማ ማስጠንቀቂያ መስጠት ይቻላልና :: 3)ሁለት ጎራወች ሲጣሉ , መሪዎች , ምንጊዜም ጠንካራውን ወግን መደገፍ እንዳለባቸው መክሯል :: ለዚህ ምክንያቱ : ከጥሉ በሁአላ ድሉ የጠንካራው ስለሚሆን , የደካማው ጥላቻ ምንም ለውጥ አያመጣም :: ሁለቱንም አለመደገፍ ግን , የደካማውን ጥላች ሲያተርፍ , የጠንካራውን የድል -አጥቢያ ጡንቻ በራስ ላይ ይጋብዛል :: ይህ ደግሞ ሁለት እጥፍ ኪሳራን ያመጣል ብሏል :: ከማካቬሊ ጥቅሶች 1. አንድ መሪ የገባውን ቃል ለማጠፍ ምንጊዜም በቂ ምክንያት አለው። 2. ጠቢብ መሪ፣ ከራሱ ጥቅም ጋር ሚቃረንን ነገር ሁሉ እርግፍ አድርጎ መተው ይገባዋል። 3. ከሁሉም በፊት ፣ ትጥቅ ታጠቅ። 4. ሌላውን ሰው ስትጠቅም ቀስ በቀስ ይሁን ምክንያቱም ጣሙን ለብዙ ጊዜ ማጣጣም ይችላሉ እና ። በዚህ ትይዩ ፣ ስትጎዳ ግን በአፋጣኝ ይሁን ። 5. ሀብት ፈጣሪወች በጥሩ እድል እና በእንቅፋት መካከል ያለውን ልዩነት የማይገነዘቡ ናቸው። ቢገነዘቡም እንኳ ፣ እንቅፋቱን ወደ ጥሩ እድል መቀየር የሚችሉ ናቸው ። 6. ጥላቻ (መጠላት)፦ በመጥፎ ስራ ብቻ ሳይሆን የሚመጣው ፣ በጥሩ ስራም ጭምር ነው። 7. ሌላ ሰው እንዲታዘዘው የሚፈልግ ፣ እንዴት ማዘዝ እንዳለበት ማወቅ አለበት ። 8. ሌላን መጉዳት ከተፈለገ ፣ ጉዳቱ ከመጠን ያለፈ መሆን አለበት ምክንያቱም በዚህ መንገድ በቀሉን ሲፈሩ መኖር አያስፈልግም። 9. አታላይን ማታለል ድርብ -እጥፍ ደስታ ነው ። 10. ማዕረግ ሳይሆን ሰውየውን የሚያስከብረው ሰውየው ነው ማዕረግን የሚያስከብረው ። የፖለቲካ ጥናት የጣልያን ሰዎች
20772
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8D%E1%88%80%20%E1%89%A0%E1%8A%A5%E1%88%B3%E1%89%B5%20%E1%88%B0%E1%88%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%B3%E1%8C%88%E1%89%B5
ውሀ በእሳት ሰስ በዳገት
ውሀ በእሳት ሰስ በዳገት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ውሀ በእሳት ሰስ በዳገት የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
33617
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%8A%93%E1%8A%93%E1%89%B1%E1%88%9D
ኤናናቱም
1 ኤናናቱም ከ2195 እስከ 2190 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ ገዢ («ኤንሲ») ነበረ። የኤናናቱም ወንድምና የአኩርጋል ልጅ ኤአናቱም ንጉሥ በሆነበት ዘመን ላጋሽ ሰፊ መንግሥት ይዞ ነበር። ነገር ግን ኤአናቱም በ2195 ዓክልበ. ግድም ካረፈ በኋላ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ያንጊዜ የኡሩክ ንጉሥ የኤንሻኩሻና ልጅ ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ ኒፑርንና የሱመርን ላዐላይነት ያዘ፤ ኤናናቱምም የላጋሽ አለቃ ሆነ። የኤናናቱም ንግሥት አሹመ-ኤረን ተባለች። በኤናናቱም ዘመን የላጋሽ ጎረቤት ኡማ በአለቆቹ ኡር-ሉማ እና ኢሊ ተመርቶ ከላጋሽ ጋር ተዋጋ። ኤናናቱም ተገድለና ልጁ ኤንመተና ተከተለው። የሱመር ነገሥታት
11995
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%8A%AD%E1%88%88%E1%8C%BB%E1%8B%B5%E1%89%85%20%E1%88%98%E1%8A%A9%E1%88%AD%E1%8B%AB
ተክለጻድቅ መኩርያ
ከ ብርሃነ መስቀል ደጀኔ እና ጌታሁን ሽብሩ “ያሠርቱ ምእት፥ የብርዕ ምርት” የተወሰደ ተክለጻድቅ መኩርያ በ፲፱፻፮ ዓ.ም. በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ አሳግርት ልዩ ስሙ ሳር አምባ በተባለ ሥፍራ ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምሕርት ሲደርስ መጀመሪያ ከአባታቸውና ቀጥሎም በአጥቢያቸው ባህላዊውን ትምሕርት እስከቅኔ ያለውን ቀስመዋል። ከዚያም አዲስ አበባ መጥተው አሊያንስ ፍራንሴዝና ተፈሪ መኮንን ትምሕርት ቤት ገብተው የጊዜውን የትምሕርት ደረጃ አጠናቀዋል። ኢጣልያ አገራችንን የወረረች ጊዜም በየካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. ፍጅት ተይዘው ወደ ሶማሌ ደናኔ ተግዘው ለሦስት ዓመታት ታስረዋል። ከነጻነትም መልስ አገራቸውን በተለያዩ የኃላፊነት ደረጃዎች አገልግለዋል። መጀመሪያ ተቀጥረው ያገለገሉት በትምሕርትና ሥነጥበብ ሚኒስቴር ነበር። እዚያም ሳሉ በአገራችን ሰው የተጻፈ የአገራችን ታሪክ አንድም ባለመኖሩ በቁጭትና በመቆርቆር ነበር ‘መጻፍ አለብኝ’ ብለው በደንብ ከሚታወቀው ከቅርቡ ጊዜ በቅጡ ወደማይታወቀው የሩቁ ዘመን መጻፍ የጀመሩት። የመጀመሪያውን መጽሐፍ “የኢትዮጵያ ታሪክ ከዓፄ ቴዎድሮስ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ” የሚለውን በ ፲፱፻፴፰ ዓ.ም. አሳተሙ። ከጫፍ እስከ ጫፍ ጽፈው የመጨረቻውን መጽሐፍ፣ የታሪካችን መጀመሪያ የሚሆነውን “የኢትዮጵያ ታሪክ ኑብያ-አክሱም-ዛጉዬ እስከ ዓፄ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግሥት” የሚለውን በ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. አቅርበዋል። እኒህኑ መጻሕፍት ትምሕርት ሚኒስቴር ታሪክ ለማስተማሪያ በትምሕርት ቤት ተጠቅሞባቸዋል። ተክለጻድቅ ከታሪክ ውጭ የጻፏቸው “የሰው ጠባይና አብሮ የመኖር ዘዴ” እና በሚዮቶሎዢያ ( አፈ ታሪክ) ላይ ያተኮረ “ከጣዖት አምልኮ እስከ ክርስትና” የሚሉም መጽሐፎች አሏቸው። ተክለጻድቅ በምድር ባቡር በዋና ጸሐፊነት፥ በቤተ መጻሕፍት ወመዘክር ዋና ሥራ አስኪያጅነት፥ እንዲሁም በፈረንሳይ፥ በእስራኤል፥ በዩጎዝላቪያ በዲፕሎማሲ ሥራ በመጨረሻም የትምሕርትና የባህል ሚኒስቴር ሆነው አግልግለዋል። በፈቃዳቸው ጡረታም ከወጡ በኋላ በምርምር የታገዙ ሦስት ታላላቅ የታሪክ ሥራዎችን አቅርበዋል። ተክለጻድቅ ከረጅም የአገልግሎት ዘመን በኋላ በተወለዱ በ ሰማንያ ስድስት ዓመታቸው ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. አርፈዋል። የተክለጻድቅን ሥራዎች ዋጋ የምንሰጣቸው ለሚከተሉት ምክንያቶች ነው፦ ታሪክን ከተተበተበበት ልማዳዊ አጻጻፍ ነጻ አውጥተው በሰገላዊ መንገድ መጻፍ በመጀመራቸው አገራዊውን መረጃም ሳይተው በውጭ ቋንቋ በጣልያንኛ፥ በፈረንሳይኛ፥ በእንግሊዝኛ ጭምር ያለውን ሁሉ ተጠቅመው ከስር እስከጫፍ የአገሪቱን ታሪክ በመጻፋቸው እኒህን ሁሉ መጻሕፍት የጻፉት በመደበኛ የቀለም ትምሕርት ቤት ሳይሰለጥኑ፥ በከፍተኛ የመንግሥት ሥራና ኀላፊነት ተጠምደው፥ ያላቸውን የምዝናኛ ጊዜ ሁሉ ሰውተው ቁም ነገር በመሥራታቸው በተለይም ከአሥራ አምሥት ዓመታት በላይ የደከሙበት “የግራኝ አሕመድ ወረራ” የተሰኘው መጽሐፋቸው በመቶ አምሳ አምሥት ምዕራፎችና ስምንት መቶ አርባ ገጾች በጽሑፍ፥ በካርታ፥ በሠንጠረዥ፥ በፎቶግራፍ መረጃዎች ተሞልቶ ሥርዓት ባለው መልክ ታሪኩ ትንትን ተደርጎ የተሠራ ግዙፍ ሥራ በመሆኑ ዋቢ መጻሕፍት ብርሃነ መስቀል ደጀኔ እና ጌታሁን ሽብሩ፣ “ያሠርቱ ምእት፥ የብርዕ ምርት ክፍል ፩” ፣ ጳጉሜን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም. ተክለጻድቅ መኩሪያ ተክለጻድቅ መኩርያ የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች
43718
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%8B%AB%E1%88%9D
ሜሪያም
ሜርያም በቁርዓን መሠረት የነብዩ ሃሩን እና ሙሳ ሰላም በነሱ ይሁን እና እህት ነች፤ ሙሳ ባህር ላይ እናቱ በጣለችዉ ጊዜ ስትከታተለዉ እና መድረሻዉን አጥንታ የደረሰችበት እነ ፊራዉን አግንተዉት በርሃብ ስያለቅ ሌሎች አጥቢዎችን እምቢ ሲል አይታ እናቱን እንደለላ ሰዉ አድርጋ የጠቆመችለተና ከናቱ ጋር እንዲገናኙ ሰበብ የሆነች የነብያት እህት ነች። 28:11 ለእኅቱም ተከታተይው አለቻት። እርሱንም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ በሩቅ ሆና አየችው።፡ 28:12 (ወደናቱ ከመመለሱ) በፊትም አጥቢዎችን (መጥባትን) በእርሱ ላይ እርም አደረግን። (እኅቱ) «ለእናንተ የሚያሳድጉላችሁን እነርሱም ለእርሱ ቅን አገልጋዮች የሆኑን ቤተሰቦች ላመልክታችሁን» አለችም። በአማርኛ ብሉይ ኪዳን ማርያም (የሙሴ እኅት) ትባላለች።
45661
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A4%E1%88%B0%E1%88%8D%E1%8B%8B%E1%88%8D%E1%8A%BD
ኤሰልዋልኽ
ኤሰልዋልኽ () የደቡብ ሳክሶናውያን መንግሥት (ሱስ ሴየክስ ወይም ሳሰክስ በአሁኑ እንግላንድ) መጀመርያው ክርስቲያን ንጉሥ ነበረ። የደቡብ ሳክሶናውያን ንጉሥ የሆነው ምናልባት 637 ዓ.ም. ነበር። ከዚያ በፊት ሳሰክስ የጎረቤቱ የዌሰክስ ግዛት ሆኖ ነበር። የዌሰክስ ንጉሥ ከንዋልኽ ሚስት የሜርቸ ንጉሥ ፐንዳ እኅት ስትሆን፣ እርስዋን በፈታት ጊዜ ፐንዳ በቊጣው የሳሰክስ ግዛት ከዌሰክስ ይዞ ያንጊዜ እሰልዋልኽን የነጻ ሳሰክስ ንጉሥ እንዳደረገው ይታስባል። በ653 ዓ.ም. አሰልዋልኽ ወደ ሜርቸ ሄዶ የፔንዳ ተከታይ ዉልፍሄረ በክርስትና አስጠመቀው፤ ተጨማሪ ግዛቶች ሜዮንዋራ እና ዋይት ደሴት ለአሰልዋልኽ ተሰጡት፣ አሰልዋልኽም የክርስቲያን ኊቸ ነገድ አለቃ የኤንፍሪስን ሴት ልጅ ኤቫን አገባት። ሕዝቡ ደቡብ ሳክሶናውያን ግን (፯ ሺህ ቤተሠቦች) እስከዚያ ድረስ ገና አረመኔዎች ነበሩ። በ670 ዓ.ም. ዝናቡ ለ፫ አመታት ተቋርጦ ታላቅ ረሃብ በአገሩ ጀመረ። የእንግሊዝ ታሪክ ጸሐፊ ቤድ እንዳለው፣ ብዙ ጊዜ 40 ወይም 50 ወጣቶች በረሃብ ተድክመው ከገደል አብረው ወደ መሞታቸው ይዘልሉ ነበር። ከሳሰክስ በቀር የተረፉት እንግሊዛውያን መንግሥታት ክርስትናን በይፋ ተቀብለው ነበር፤ የሳሰክስም ሰዎች ብቻ የአረመኔነት ወዳጆች ሆነው ቀሩ። በ673 ዓ.ም. ኤጲስ ቆጶሱ ውልፍሪድ ደርሶ ሕዝቡ የአሣ አጥማጅ ዕውቀት ስላልነበረው ውልፍሪድ ዓሣን በመርበብ ለማጥመድ አስተማራቸውና በታላቅ ደስታ ተጠመቁ፣ ወዲያውም ሰማይ ከፍቶ ዝናቡ እንደ ተመለሠ ተብሏል። አሰልዋልኽም ርስት ለገዳም ለውልፍሪድ ሰጠው። በ678 ዓም. ግን የየዊሠ ነገድ መስፍን (በኋላም የዌሰክስ ንጉሥ) ካድዋላ ወርሮ አሰልዋልኽን ገደለው፤ ከዚያም የአሰልዋልኽ አለቆች ቤርኽትሁንና አንድሁን ካድዋላን አባረሩትና ሳሰክስን ለጊዜ ገዙ። የእንግሊዝ ሰዎች የአውሮፓ ታሪክ
21496
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8C%A8%E1%8B%8B%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%A8%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%20%E1%8B%A8%E1%8B%B5%E1%88%80%20%E1%88%8D%E1%8C%85%20%E1%8A%A8%E1%8B%8D%E1%8B%B5%E1%88%9B
የጨዋ ልጅ ከከተማ የድሀ ልጅ ከውድማ
የጨዋ ልጅ ከከተማ የድሀ ልጅ ከውድማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። የጨዋ ልጅ ከከተማ የድሀ ልጅ ከውድማ የአማርኛ ምሳሌ ነው። ያልተተረጎመ ምሳሌ ተረትና ምሳሌ
48211
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A9%E1%88%A8%E1%88%B3%E1%8B%8D
ኩረሳው
ኩርሶ (ሆላንድኛ:) በካሪቢያን ባህር በቬኔዝዌላ አጠገብ የሚገኝ የኔዘርላንድስ ደሴት ግዛት ነው። ደቡብ አሜሪካ
51927
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A9%E1%8A%AB%E1%89%B3%E1%8A%95%20%E1%88%8D%E1%88%B3%E1%8A%90%20%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD
ዩካታን ልሳነ ምድር
ዩካታን ልሳነ ምድር በሜክሲኮ እና በቤሊዝ አገራት እንዲሁም በከፊሉ በጓተማላ የሚገኝ ልሳነ ምድር ነው።
1809
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B4%E1%88%9D%E1%8D%95%E1%88%8B%E1%88%AD%E1%88%B5
ቴምፕላርስ
ቴምፕላር ወይም በሙሉ ስማቸው የክርሰቶስ እና የሰለሞን መቅደስ ምስኪን ወታደሮች የሚባሉት በጣም ታላቅ እና ሃይለኛ ከነበሩት ክርስቲያናዊ ወታደራዊ ስርአቶች ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው። ይህ ስርዓት በ1088 ዓ.ም. ከተካሄደው አንደኛው የመስቀል ጦርነት በኋላ ማለትም በ1110 ዓ.ም. አዲስ የተቋቋመውን የእየሩሳሌም መንግስት ከእስላሞች ለመከላከልና ወደ ከአውሮፓ ወደ እየሩሳሌም የሚጎርፉትን ተሳላሚዎች ደህንነት ለመጠበቅ የተመሰረተ ነው። ቴምፕላሮች የተዋቀሩት በገዳማዊ ስርዓት ሲሆን ይኸውም የሲሰተርሲያን ስርዓት መስራች የነበረው የክላርቮው በርናርድ በዘረጋላቸው ህግጋት መሰረት ነው። ቴምፕላሮች ከብዙ መሳፍንት ጋር ግንኙነት ስለነበራቸው እና ጳጳሱም እነሱ ከሚቆጣጠሩዓቸው ቦታዎች ሁሉ ግብርና አስራት እንዲሰበስቡ ስለፈቀደላቸው በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝነኛና ሃይለኛ ለመሆን ችለዋል። ቴምፕላሮቹ አራት ዋና ክፍሎች የነበሩአቸው ሲሆን እነዚሁም፤ ዋነኞቹ ወታደሮች ወይም ናይትስ የሚባሉት፤ ሙሉ የፈረሰኛ ትጥቅ የታጠቁ ከዝቅተኛ የህብረተሰቡ ክፍል የተውጣጡት ወይም ሰርጀንትስ በመባል የሚታወቁት፤ መለስተኛ የፈረሰኛ ትጥቅ የታጠቁ ገበሬዎች፤ ዋነኛው ስራቸው የስርዓቱን ንብረት ማስተዳደር የነበረ እንዲሁም ካህናት፤ ስራቸው የስርዓቱን መንፈሳዊ ህይወት መከታተል የነበረ ናቸው። የአውሮፓ ታሪክ
32642
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%90%E1%8D%8B%E1%88%B3%E1%8B%8A%20%E1%8A%A4%E1%88%8C%E1%8A%AD%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8A%AD%20%E1%88%9B%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%AB
ነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ
ንፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ የንፋስን አቅም ወደ ኤሌክትሪክ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ኤሌክትሪክ ማመንጫው አብዛኛውን ጊዜ ከ4 አበይት ክፍሎች ይዋቀራል። እኒህም #ዘዋሪ ላባ፣ #ጄኔሬተር ቆጥ፣ #መቆጣጠሪያ ስርዓት እና #የነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ሰገነት ናቸው ። ዘዋሪው ላባ በንፋስ ጉልበት ሲሽከረክረ፣ እርሱ በተራው ዳይናሞውን (የመግነጢስ እና ጥቅልል መዳብ ሽቦ ስርዓት) በመዘወር ኤሌክትሪክ እንዲመነጭ ያደርጋል። የመቆጣጠሪያ ስርዓቱ፣ የሚመነጨው ኤሌክትሪክ እንዳፈለገ እንዳይለዋወጥ፣ በተወሰነ መጠን እንዲረጋ የሚያደርግ የኮምፒዩተር ስርዓት ነው። ቀላል የነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ አሰራር ዘዋሪ ላባ የኤሌክትሪክ ማመንጫን ለመስራት መጀመሪያ ከዘዋሪ ላባው ይጀመራል። ዘዋሪ ላባውን ከፒቪሲ ቱቦ መስራት በጣም ቀላልና ርካሽ ነው። ፒሲቪ ላስቲክ አይነት የቦምቦ ውሃ ቱቦ ነው። ደረጃ 1፡ መጀመሪያ ሬዲየሱ 7.5 ሴንቲ ሜትር የሆነ፣ ቁመቱ 60 ሴንቲ ሜትር የሆነ ቱቦ መግዛት። ከዚያ ይሄን ቱቦ፣ በቁመቱ ትይዩ ከአራት መቁረጥ። ይህንን በቀጥታ ማድረግ ስለማይቻል፣ መጀመሪያ ቱቦውን በሰፊ ወረቀት መጠቅለልና፣ ያንን ወረቀት ከአራት በማጠፍ እንደገና ቱቦውን በመጠቅለል፣ የት ቦታ ላይ ቱቦው ቢቆረጥ አራት እኩል ቦታ እንዲከፈል በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። ደረጃ 2፡ ከስዕሉ ላይ እንደሚታየው ከእያንዳንዳቸው ቁራጮች ኮርነር ላይ 5 ሳንቲሜትር በ5ሳንቲሜትር አራት ማዕዘን ማስመር። በዚህች አራት ማዕዘን ውስጠኛ ኮርነር ላይ ቀዳዳ መንደል (መብሳት)። ከዚያ አራት ማዕዘኗን ቆርጦ ማውጣት። ቀዳዳው የመነደሉ ምክንያት፣ አራት ማዕዘኑ ተቆርጦ ሲወጣ ሊስፋፋ የሚችል ቁርጠት በኮርነሩ ላይ እንዳይተው ነው። በስዕሉ መሰረት አራት ላባዎች ከአራቱ ቁራጮች ተቆርጠው ይወጣሉ። በእያንዳንዱ ላባ እጀታ ላይ ሁለት ሁለት ቀዳዳዎች ይነደላሉ። ደረጃ 4፡ ከአራቱ፣ ሦስቱ በክብ ብረት ላይ በብሎን ይታሰራሉ። አራተኛው ላባ፣ ግልጋሎት ላይ የዋሉት ላባዎች ጉዳት ሲደርስባቸው ለመቀየሪያነት ያገልገላል። አራቱንም ላባ በአንድ ላይ መጠቀም ዋጋ የለውም። ጄኔሬተር ቆጥ የዘዋሪው ላባ ሲሽከረከር የሚፈጥረውን አቅም ወደ ኤሌክትሪክ አቅም ለመቀየር ጄኔሬተር ወይንም ዳይናሞ ያስፈልጋል። ጄኔረተሮች የሚሰሩት ከጥቅልል ሽቦ እና ከመግነጢስ ሲሆን ለኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚያስፈልግን ያክል ጄኔሬተር በ እጅ ለመስራት ከባድ ነው። ስለሆነም ለነፋስ ኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚሆን ጄኔሬተር ወይም ከሱቅ መገዛት አለበት ወይንም ከተጣለ መሮጫ ማሽን ውስጥ በማውጣት፤ ወይንም ደግሞ ከተጣለ መኪና ውስጥ ኦልተርኔተሩን በማውጣት ለዚህ ጥቅም ማዋል ይቻላል። ጄኔሬተሩ ክተገኘ በኋላ ከግራ በኩል በሚታየው ስዕል መሰረት በጄኔረተር ቆጡ ላይ በሚገባ ማሰር ግድ ይላል። ከጄኔረተሩ በተቃራኒ የቆጡ ጅራት በስዕሉ በሚታየው መልክ ይሰካል። የጅራቱ ተግባር የጄኔረተሩን ቆጥ በነፋስ ኃይል በማዞር ጄኔረተሩ ላይ የሚሰካው ዘዋሪ ላባ ምንጊዜም ወደተሻለ የንፋስ አቅጣጫ እንዲዞር ማድረግ ነው። ከቆጡ ስር የሰገነት ዘንጉ ይታያል። ዘንጉ በቆጡ ስር በሚበጅ ቀዳዳ በምግባት ቆጡን ሲደግፍ በዚያው መጠን ደግሞ ቆጡ እንደልቡ እንዲሽከረከር ያደርጋል። ውስጡ ክፍት ስለሆነ ከጄኔሬተሩ የሚመጡት ሽቦዎች በውስጡ ያልፋሉ። የነፋሳዊ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ሰገነት ሰገነቱ ከመሬት ውስጥ በሲሚንቶ ይቀበርና ከመሃሉ ደግሞ በቋሊማ (መወጠሪያ ገመዶች) እንደ ድንኳን በችካል ይገተራል። የሰገነቱ ርዝመት ሲጨምር የሚያገኘውም ነፋስ ከፍ እያለ ስለሚሄድ ቁመቱ ከፍ እንዲል ፍላጎት አለ። መቆጣጠሪያ ስርዓት በዚህ ማሽን የሚገኘው ኤለክትሪክ መጠን እንደ ነፋሱ ጉልበት ይወሰናል። ሆኖም ግን የኤሌክትሪክ እቃዎች የኤሌክትሪክ መጠን መቀያየርን አይወዱም፣ ስለሆነም የጄኔሬተሩ የሚመነጨው ኤሌክትሪክ ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆን መጠኑን መቆጣጠር ግድ ይላል። ለዚህ ተግባር ዳዮድ እና መሰል ኤሌክትሪክ አካላትን መጠቀም ይቻላል። ተጨማሪ ንባቦች/ ቪዲዮዎች በጣም ዝርዝር የሆነ ገለጻ - ከ20 በላይ ደረጃዎች አሰራር ቪድዮ በጥልቀት ለማንበብ ለሚፈልጉ እራስህ ስራ
47888
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9B%E1%88%AB%E1%8C%8E%E1%8B%9B
ዛራጎዛ
ዛራጎዛ (እስፓንኛ፦ ) የእስፓንያ ከተማ ነው። የእስፓንያ ከተሞች
19837
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8D%89%E1%88%A2
ፉሢ
ፉሢ (ቻይንኛ፦ ) ወይም ፓውሢ () በቻይና አፈ ታሪክ ዘንድ በጥንታዊ ዘመን መጀመርያው ንጉሥ ነበረ። መጻፍንና ማጥመድን እንደ ፈጠረ ይባላል። ፉሢ የተወለደው በቢጫ ወንዝ ሸለቆ በቸንግጂ (ምናልባት የአሁን ላንትየን ወይም ትየንሽዌ) ይባላል። በቻይናዊ ትውፊት ዘንድ፣ ፉሢና እህቱ ኑዋ ብቻቸው ከማየ አይኅ አመለጡ። ከዚያ ወደ ኩንሉን ተራራ ሄደው ምልክት ከሰማያት እንዲታይላቸው ጸለዩ። ከተፈቀደላቸው በኋላ ተዳሩና እነርሱ የሰው ልጆችን ሁሉ ወለዱ። በተጨማሪ የሕዝብ ቁጥር በፍጥነት እንዲበዛ፣ ፉሢና ኑዋ ሌሎችን ነገዶች ከሸክላ ይሠራሉ። ከዚያ ፉሢ በልጆቻቸው ላይ ለ115 ወይም 116 ዓመታት እንደ ንጉሣቸው ይገዛል። በተለመደው አቆጣጠር ይህ በ28ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ያሕል ይሆን ነበር። በመሞቱ እድሜው 197 ዓመት ሲሆን መቃብሩ እስከ ዛሬ ድረስ በኋያንግ መገኘቱ ይባላል። «በመጀመርያው ኅብረተሠብ ገና አልኖረም። ሰዎች እናቶቻቸውን ብቻ እንጂ አባቶቻቸውን አላወቁም ነበር። ሲራቡ ምግብን ፈለጉ፣ ሲጠገቡም ቀሪውን ጣሉ። ሥጋቸውን ሙሉ ከነቆዳው ከነጽጉሩ ከነደሙም ይበሉ ነበር፤ በቆዳ ወይም በመቃ ይለበሱ ነበር። ያንጊዜ ፉሢ መጣና አሻቅቦ የሰማይን ምልክቶችን አሰላሰለ፤ በታችም የምድርን ድርጊቶች አሰላሰለ። ባልንና ሚስትን አዋኸደ፤ የለውጥ 5 ደርጃዎችን አስተዳደረ፤ የሰው ልጆች ሕግጋትንም አጸና። ስምንቱም ባለ 3 ምልክቶች ፈጠረ፣ ዓለሙን ለመግዛት።» -- ባን ጉ፣ ባይሁ ቶንግዪ ከዚህ በላይ ፉሢ ማብሰልን፣ በመርበብ አሣን ማጥመድ፣ እና በብረት መሣርያ ማደን እንደ ፈጠረ ይባላል። የትዳርና የመስዋዕት ሥርዓቶችን አስቆመ። ባለ 3 ምልክቶች (ትራይግራም) የሚሠሩትን ኢ ቺንግ ፈጠረ። ደግሞ ጉ ጪን የተባለውን የሙዚቃ መሣርያ እንዳደረጀ ተብሏል። የቻይና አፈታሪካዊ ነገሥታት