input
stringlengths
1
130k
የሊማዉ ጉባኤ በተስፋ ታጅቦ እንደተጀመረ በመልካም ዜና ተጠናቀቀ ቢባልም ተሰብሳቢዎቹን ሁሉ እኩል አላረካም።
የእኛን አዲስ ዓመት ከአራት ወራት በፊት እንደተቀበልን በጎርጎሪዮስ አቆጣጠር ከሚቀምሩት ጋም ከነገ በስተያ አንድ እንለዋለን።
በኤርትራ እና የሱዳን ስደተኞች መካከል በተነሳ ፀብ በርካቶች ተጎዱ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ለኢትዮጵያ የሀይል ማመንጨት ስራ አስተዋፅኦ ያደርጋል ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ያለፈውን የብራዚል የዓለም ዋንጫ ወደ ቢሊዮን ህዝብ አይቶታል ነው የሚባለው፡፡
በነገራችን ላይ ያለፈው የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ጀርመን ካሸነፈች እያንዳንዱ ተጫዋች ዩሮ ጉርሻ ያገኛል፡፡
ኔይማር ደግሞ ከብራዚል ጋር ዋንጫ ካሸነፈ ናይኪ ዶላር ይከፈለዋል ተብሏል፡፡
በነገራችን ላይ በሩስያው የዓለም ዋንጫ አንድም እንግሊዛዊ ዳኛ የለም፡፡
በቀድሞው ዘመን እኛም አኮ ለዓለም ዋንጫ ዳኛ ልከን ነበር
እግረ መንገድ ያለፉት ውድድሮች እንደሚጠቁሙት ከሆን በዓለም ዋንጫው የተነሳ የሩስያ ህዝብ ብዛት ከዘጠኝ ወር በኋላ በጥቂተ መቶ ሺዎች ሊጨምር ይችላል፡፡
ምክንያቱም ከደቡብ አፍሪካ የዓለም ዋንጫ ዘጠኝ ወራት በኋላ በአገሪቷ የውልደት መጠኑ አሻቅቦ ነበርና፡፡
በ ጀርመን ያዘጋጀች ጊዜም እንዲሁ በአንዳንድ የአገሪቱ ከፍሎች የውልደት መጠኑ በ አድጎ ነበር፡፡
እንግዲህ ቤት ተቀምጦ ኳስ ሲያዩ ማምሸትና ውጪ ድራፍት ሲጨልጡ በማምሸት መሀል ያለው ልዩነት ማለት ነው፡፡
እንግዲህ በዓለም ዋንጫ ወቅት ገር ገር የሆኑ ነገሮችን የምንጠብቅ ቢሆንም ህይወት ኳስ ቦታም ይሁን የትም ስፍራ በአበቦች መሀል ሽርሽር አይደለችምና፡፡
የዓለም ዋንጫ ግን እርካታ የሚፈጥረውን ያህል ደስ የማይሉ ክስተቶችም በየጊዜው ይታዩበታል ጦር እስከማማዘዝ የደረሱ ክስተቶች፡፡
እጅግ አስቀያሚ የተባለው የቺሊው ዓለም ዋንጫ በእግር ኳስ ላይ የማይለቅ ጥቁር ነጥብ የተወ ነው ይባላል፡፡
ይህ የዓለም ዋንጫ እጅግ አስቀያሚና ከእግር ኳስ ጥበብ ይልቅ ቅልጥም ሰበራ የበዛበት ነው ተብሏል፡፡
በወቅቱ ዘ ኤክስፕሬስ የተባለው የእንግሊዝ ጋዜጣ ከስፍራው የሚመጡ ዘገባዎች ከጦር ሜዳ የሚላኩ ይመስላሉ ብሎ ነበር፡፡
ለምሳሌ የጣልያንና የጀርመን ግጥሚያ ነጻ ትግልና ጦርነት ነው የተባለው፡፡
ተጫዋቾች ከመጫወት ይልቅ እግራቸውን ለማትረፍ ኳሷን እየሸሹ ይዘሉ የነበሩበት ጨዋታ ነው ብሏል ጋዜጣው፡፡
በመጀመሪያ ሁለት ቀናት በተደረጉ ስምንት ግጥሚያዎች ብቻ አራት ቀይ ካርዶች ነው የተሰጡት፡፡
አፍሪቃ ከልማት ርዳታ በላይ ትሻለች ባለሙያዎች ጀርመን የቡድን አባል አገራት ፕሬዝዳንትነቷን በመጠቀም ለአፍሪቃ ተጨማሪ ርዳታ ማሰባሰብ ትሻለች።
ኬ ዋይ አሞኮ ስለ አፍሪቃ መፃኢ እጣ ፈንታ ሲያስቡ መጀመሪያ ትውስ የምትላቸው የሰባት ዓመቷ ልጅ ናት።
በትናንትናው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተጸመው ጥቃት በጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ ላይ ያነጣጠረ እንደነበር አዘጋጆቹ ተናገሩ።
ጥናቱ በተወሰኑ የአፍሪቃ ሃገራት በጎርጎሮሳዊው ዓ ም ይከሰታል ያለው ይኸው የስራ አጥነት ቀውስ ለዓለም ኤኮኖሚ ዳፋው ይተርፋል ተብሏል።
ይኸን የሚለው የዓለም ባንክን መረጃዎች እያጣቀሰ የአፍሪቃ አገሮችን ኤኮኖሚያዊ ፈተና የሚዳስሰው የቶኒ ብሌር ኢንስቲቲዩት ነው።
እንደ ዘገባው በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ከሰሐራ በታች የሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራት ገበያን ያማከለ ልማት ያሻቸዋል።
ዶ ር ጌትነት ኃይሌ ኢትዮጵያን ጨምሮ አብዛኛው የአፍሪቃ ሕዝብ ሥራ ፈላጊ ብቻ ሳይሆን ገበያ ጭምር እንደሆነ ይናገራሉ።
ዶ ሩ በኖቲንግሐም ዩኒቨርሲቲ የኢንዱስትሪያል ኤኮኖሚክስ ረዳት ፕሮፌሰር ናቸው።
በእርሳቸው አባባል የአፍሪቃ ሃገራት ወጣት የሰው ኃይላቸውን እንዴት ይጠቀሙበታል
አሁን ያለው የኢትዮጵያም ሆነ በአጠቃላይ የአፍሪቃ አብዛኛው ህዝብ ወጣት ነው።
አገሮች ይኸንን እንዴት ይጠቀሙበታል የሚለው ነገር በጣም አስፈላጊ ጥያቄ ነው።
ጥሩ ፖሊሲ አስቀምጠህ ይኸንን በከፍተኛ ሁኔታ እየመጣ ያለ የሰው ኃይል መጠቀም ከቻልክ ብዙ ጉልበት እየመጣ ነው ማለት ነው።
በአሁኑ ጊዜ በአፍሪቃ እና በኢትዮጵያ እስከ የሚደርሰው ሕዝብ ከ አመት በታች ነው።
ግን ያንን እምቅ አቅም ለመጠቀም የሚያስፈልግ ዝግጅት አለ ወይ የሚለው ሌላ ነገር ነው።
ለዚህም መንግሥታቱ ከዘመናዊ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ይልቅ ጠቅለል ያሉ መንገዶችን መምረጣቸውን ይተቻል።
መንግሥታቱ እና የልማት አጋሮቻቸው ለፖለቲካዊ ኤኮኖሚ ፈተናዎቻቸው በተናጠል መፍትሔ አለመሻታቸው እንዲሁም እቅዶቻቸውን መተግበር መቸገራቸው ከተጠቀሱት መካከል ይገኛሉ።
በተለይ ከሰሐራ በታች ለሚገኙ ሃገራት የክህሎት እና የገበያ ፍላጎት አለመጣጣም ሁነኛው ፈተናዎቻቸው ናቸው።
ሃገራቱ የትምህርት ተቋሞቻቸውን ቁጥር ማሳደጋቸው በቂ አለመሆኑን የሚተቹት ዶ ር ጌትነት ኃይሌ ወጣቶች የስራ ላይ ስልጠና እንደሚያስፈልጋቸው ይናገራሉ።
አሁን በብዛት የሚነሳው የኢትዮጵያም የአፍሪቃም ችግር ምንድነው የክኅሎት አለመጣጣም የሚባል ነገር አለ።
የክኅሎት አለመጣጣም ማለት ገበያ ላይ ፋብሪካዎች የሚፈልጉት የሰው ኃይል አለ።
ዶ ር ጌትነት ኢትዮጵያን የመሰሉ የአፍሪቃ ሃገራት ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ፈተና ለወጣቶቻቸው ሥራ የመፍጠር ጉዳይ ብቻ እንዳልሆነ ይናገራሉ።
ለወጣቶች ገንዘብ የሚያቀርቡ ተቋማት ተደራሽነት እና ለወጣቶቹ ክኅሎት የሚመጥን ክፍያ መኖር ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።
ቁጣ የቀሰቀሰዉ ወሲባዊ ጥቃት በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት አሳሳቢ ነው ተባለ።
በ ዓመቷ ታዳጊ ሐና ላላንጎ ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተፈጽሞባት ህይወቷ ካለፈ በኋላ ድርጊቱ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል።
የ ኛ ክፍል ተማሪ እና የ ዓመት ታዳጊ ነበረች።
ታዳጊዋን አፍነው በመውሰድ ደፍረዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው በምርመራ ላይ ናቸው።
በሐና ላላንጎ ላይ የተፈጸመው ወሲባዊ ጥቃት በመገናኛ ብዙሃን ይፋ ከሆነ በኋላ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የታዳጊዋ ቤተሰቦች በሀዘን ተጎድተዋል ሲሉ የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ሃላፊ ወ ሮ ዜናዬ ታደሰ ተናግረዋል።
ማህበሩን በበላይነቲ የሚመሩት ወ ሮ ዜናዬ ታደሰ በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት አሳሳቢ መሆኑንና ትኩረት እንደሚያሻው ተናግረዋል።
ሙስሊም እስረኞች ጠበቃቸው አቶ ተማም እስር ቤት ያሉ ደንበኞቻቸው ጅሓዳዊ ሐረካት የተባለው ዘጋቢ ፊልም በቴሌቪዥን መተላለፍ ደንበኞቻቸውን እንዳሳዘናቸውም ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ መንግስት ያስራቸዉ የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ መሪዎች ጠበቃ አቶ ተማም አባ ቡልጋ ሰሞኑን ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ተጠርተው እንደነበር ተሰምቷል።
አቶ ተማም እስር ቤት ያሉ ደንበኞቻቸው ጅሓዳዊ ሐረካት የተባለው ዘጋቢ ፊልም በቴሌቪዥን መተላለፍ ደንበኞቻቸውን እንዳሳዘናቸውም ተናግረዋል።
ፖለቲከኞችም ዉጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል የማይታወቅ ድርድር ለወራቶች ሲያካሄዱ ቆይቶአል።
ሌሊቱን በቀድሞዉ የጀርመን ምክር ቤት ህንጻ አናት ላይ የደስታዉ መግለጫ ርችት ሲፈነጥቅ በርካታ ህዝብ በደስታ አልቅሶአል።
ሕዝቡ ጀርመናዊዉም ሆነ ሌላዉ የአዉሮጻ ነዋሪ ይሆናል ብሎ ያልገመተዉ የአንድ ትልቅ ታሪካዊ ክስተት መስካሪ ነዉ።
የምስራቅ ጀርመን ህዝብ ሰላማዊ በሆነ አብዮት በሶሻሊስት ርዕዮተ አለም የሚመራዉን መንግስት አስወገደዉ።
በማግሥቱ ጥቅምት ቀን የጀርመን ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ከጀርመን ፊደራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ጋር ተዋሃደች።
ለመራሔ መንግስት ሄልሙት ኮል ታማኝ ሰራተኛ በመሆን ባለፉት አስራ ሁለት ወራቶች የተከሰተዉን ሁሉ አይተዋል።
ከዉህደቱ ድግስ አንድ ቀን ቀደም ብለዉ ያደሩት በርሊን ዉስጥ ባለዉ በዚያን ጊዜዉ የመንግስት ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ዉስጥ ነበር።
የዉጥረትና አጓጊዎቹ ዕለታት የበርሊኑ ግንብ ከተደረመሰ ጀርመን በይፋ ዳግም እስከ ተዋሐደችበት እስከ ጥቅምት እ ጎ አ ድረስ ቀናት አለፉ።
ለሁለቱ የጀርመኖች ፖለቲከኞች ቀናቱ ዉስብስብ ድርድር የተደረጉባቸዉ እና ከባድ ዉሳኔዎች ያሳለፉባቸዉ ነበሩ።
ከሁሉም በላይ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጀርመን ብዙ ለዉጦች ተደርገዉ በአዲስ መንገድ ጉዞ ጀምራለች።
የፊደራል ጀርመን የመገበያያ ገንዘብ ዲ ማርክ የምስራቅ ጀርመን የመገበያያ ገንዘብ ሆነ።
በምስራቅ አዉሮጳ ዉስጥ የለዉጥ እንቅስቃሴ ከጀመረ ጀምሮ አዉሮጳ እረፍት አጥታ ከርማለች።
በተለያዩ ቦታዎች ህዝብ ከቦታ ቦታ በነፃ መንቀሳቀስ እንዲችል እንዲሁም የአመራር እና የፖለቲካ ለዉጥ እንዲደረግ ጥያቄ ማቅረቡን ቀጥሏል።
የዉሕደት መስኮት የጀርመኖች መዋሐድን መፈለጋቸዉ በአንዳንድ የአዉሮጻ መንግስታት ዘንድ ጥርጣሪን አስከትሎ ነበር።
በመሃል አዉሮጳ አንዲት ጠንካራ ጀርመን መመስረቷ ከፍተኛ ስጋትን ቀስቅሶአል።
የያኔዋ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርጋሪት ታቸር ጀርመንን ዉሕደት በግልጽ ተቃዉመዋል።
ምክንያቱም አለምን ሲቆጣጡ የነበሩ በአገሮች ላይ ያላቸዉን ሃያልነት እያጡ መጡ።
ምክንያቱም በይፋ በተዋሐዱበት እ ጎ አ በ በአለም ዉስጥ የተፈፀመ ታላቅ ፖለቲካዊ ታሪክ የነሱ ብቻ ነበርና።
በዚህም በዚያን ጊዜ ከጀርመን ዉሕደት በስተቀር አለምን የሳበ ምንም አይነት የፖለቲካ ትኩረት አልነበረም።
ከዚያን ጊዜዉ ትንሽ ዘግየት ብሎ ቢሆን ኖሮ የአለምን ፖለቲካዊ ትኩረት በኢራቅ ላይ ያነጣጥር ነበር።
ይኸዉም እ ጎ አ ኢራቅ ኩየትን ወርራ የራሴ ግዛት አካል ነች በማለት በሐይል መቆጣጠሯ አለም ወደ ኢራቅ ፊቱን እንዲመልስ አድርጎታል።
ይህ ክስተት ጀርመን ከመዋሃድዋ አንድ አመት በፊት ቢፈጸም ኖሮ ዳግም ዉህደቱ ዉስብስብ እና ረጅም ጊዜ የሚፈጅ፥
በዚህም ጀርመን በተዋሃደችበት ወቅት የአለምን የፖለቲካ መድረክና ትኩረት ብቻዋን መቆጣጠር ችላለች።
በጥዋት የምዕራብ ጀርመን የፓርላማ አባላት እና የሶሻሊስት ጀርመን ፖለቲከኞች በጋራ ተሰባስበዉ ዉይይታቸዉን አካሂደዋል።
ከዚሕም ከሁለት ወራት እንዳለፈ ሁለቱ ጀርመኖች እ ጎ አ ከ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋራ የምክር ቤት አባላት ምርጫ አደረጉ።
በምርጫዉም የክርስትያን ዲሞክራቲክ እና የነጻ ዲሞክራቲክ ፓርቲዎች ጥምር መንግስት ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት አሸነፈ።
የፍርድ ቤት ውሎ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
አብዛኞቹ እስራኤልን መልቀቅ አይፈልጉም መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የሕዝብ አስተያየት ስለ የኮሮና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
አውሮጳውያን በኢራን አሜሪካ ፍጥጫ የዩናይትድ ስቴትስ እና የኢራን ፍጥጫን ከማራገብ ይልቅ ኹኔታውን ማቀዝቀዝ እንደሚያስፈልግ አውሮጳውያን ሃገራት እያሳሰቡ ነው።
የዩናይትድ ስቴትስ እና የኢራን ፍጥጫን ከማራገብ ይልቅ ኹኔታውን ማቀዝቀዝ እንደሚያስፈልግ አውሮጳውያን ሃገራት እያሳሰቡ ነው።
የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ደጋፊና ተቃዋሚዎች በአምቦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን በመደገፍ ዛሬ በአምቦ ከተማ ሊካሄድ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ተሰረዘ።
አባይን በሙዚቃ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ዛሬ አንድ ሰው ሲገደል ሌላ አንድ ሰው መቁሰሉን ደግሞ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡
የደኅንነት ሥጋት የገባቸው የሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ወደ ኬንያ ተሰደዋል ተብሏል፡፡
የሞያሌ ከተማ ከንቲባ አቶ አስቻለው ዮሃንስ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት ትላንት ከተገደሉት ውስጥ የአራቱ ቀብር ዛሬ ተፈጽሟል፡፡
የቆሰሉት ሰዎች ለተጨማሪ ህክምና ወደ ሐዋሳ መላካቸውንም ከንቲባው ገልጸዋል፡፡
የከተማይቱ ነዋሪዎች ትላንት እና ዛሬ ወደ ኬንያ መሰደዳቸውን አቶ አስቻለው አረጋግጠው ብዛታቸው ምን ያህል እንደሆነ ግን እንደማያውቁ አስረድተዋል፡፡
ከቆሰሉት ውስጥ አንድ ተጨምሮ አሁን የሟች ቁጥር አስር ደርሷል፡፡
እነርሱን እስከ ነገ ጠብቀን የሚደረገውን ነገር ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር ተወያይተን ውሳኔ እንሰጣለን፡፡
ትላንት ያው በተፈጠረው ሁኔታ ህዝቡ ስጋት ስለገባው ምንም የደህንነት ማስተማመኛ የለም በሚል ወደዚያ መሸጋገሩ ያለ ነገር ነው፡፡
ህዝቡ አሁን ወደ ኬንያ ማዶ ሴሺ ሞያሌ ታውን የሚባል አካባቢዎች ላይ ነው ሰፍሮ ያለው፡፡
ስለዛሬው ሁኔታ የተጠየቁት የሞያሌ ከንቲባ አንድ ሰው በሞተር ሳይክል ሲሄድ በጥይት ተመቶ መቁሰሉን መስማታቸው እና ተጨማሪ መረጃ እንደሌላቸው ተናግረዋል፡፡
አንድ የሞያሌ ሆስፒታል ሰራተኛ ግን ዛሬ በጥይት ከተመቱት ውስጥ አንደኛው ሞቶ ሌላኛው መቁሰሉን እማኝነታቸውን ለዶይቸ ቬለ ሰጥተዋል፡፡
አሁን በትምህርት ቤት ውስጥ ተጠልለው እንደሚገኙ የተናገሩት ተፈናቃዩ መሬት ላይ ተኝተው ማደራቸውን ገልጸዋል፡፡
ያንን ፍራቻ እንደገና ይደገማል ብሎ ሀዝቡ ከሶስት ቀበሌ ወጥቷል፡፡
ከጫሙቅ ሸዋበር እና አርበሌ ቀበሌዎች ኬንያ ተሰድደው ማለት ይቻላል፡፡