input
stringlengths
1
130k
የጸጥታ ተንታኞች የሶማሊያ የግዛት አስተዳደር አመሰራረት የፈጠረው አለመግባባት መፍትሄ ካልተበጀለት አገሪቱን ለማረጋጋት የተጀመረው ጥረት ችግር እንደሚገጥመው ይወተውታሉ።
አህመድ ሱሌይማን አሁን በሶማሊያ ህገ መንግስት አስገራሚ ሁነት እየተመለከትን ነው።
እንደ ጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር ከ ወይም ዓ ም ጀምሮ በተለያዩ የፖለቲካ ሃይሎች ፍላጎት የህገ መንግስቱ የተወሰኑ ክፍሎች እየተጣሱ ነው።
ሲሉ የሶማሊያ ህገ መንግስት ህልውና አደጋ ውስጥ መውደቁን ይናገራሉ።
አሁን የጁባላንድ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት አህመድ ማዶቤ የአሸባብ ታጣቂ ቡድንን ከይዞታዎቹ ለማስለቀቅ ቃል ገብተዋል።
የግዛቲቱ አስተዳደር ከማዕከላዊ መንግስት ጋር የገባበት አለመግባባት የሚፈታበት መንገድ ግን እስካሁን አልታወቀም።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በበኩሉ ህገ ወጥ ነጋደዎችን ተጠያቂ ለማደረግና ገበያውን ለማረጋጋት እየጣረ መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግሯል።
የኑሮ ውድነት በአሶሳ የኑሮ ውድነትና የሸቀጥና ምርት ዋጋ ጭማሪ የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎችን አማሯል።
ነዋሪዎቹ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የአንዳንድ የምርት ዓይነቶች ዋጋ በእጥፍ ማደጉ አሳስቧቸዋል፡፡
ከፍተኛ ጭማሪ ከተደረገባቸው ምርቶች መካከል ከምግብ ሽንኩርት ጤፍ እና የመሳሰሉት ከኮንስትራክሽን ግብአቶች መካከል ደግሞ የሲሚንቶ ዋጋ ንረት ይጠቀሳል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በበኩሉ ሕገ ወጥ ነጋደዎችን ተጠያቂ ለማደረግና ገበያውን ለማረጋጋት እየጣረ መሆኑን ለዶቼ ቬለ ተናግሯል።
የደቡብ አፍሪቃዊቱ አትሌት ጣጣ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ከሳዉዲ ለመመለስ የተዘጋጁ ወገኖች አቤቱታ በጅዳውስጥሸረፍያ በሚባል አካባቢ ወደሃገራችን እንግባ በሚሉ ኢትዮጵያዉያን እና በጸጥታ አስከባሪዎች መካክል ግጭት መፈጠሩ ተገለጸ።
ስፖርት ጥቅምት ስድስት ዓም በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቸልሲን አርሰናል ያልተጠበቀ ሽንፈት በሳምንቱ መጨረሻ አስተናግደዋል።
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና ነጥብ ጥለዋል።
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና የ የዓለማችን ምርጥ አትሌት ሆና ለመመረጥ ከሌሎች አትሌቶች ጋር በእጩነት ቀርባለች።
በዛሬው የስፖርት ዝግጅት እነዚህ ና አትሌቲክስ እንዲሁም ሌሎች አጫጭር ስፖርታዊ ዘገባዎች ተካተዋል።
ወጣቱና ሱሰኝነት በሱስ ተጋላጭ የሆነው አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል ወጣቱ እንደሆነ ይነገራል።
በሱስ የተጠመዱ ወጣቶች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን መጨመሩ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንዳለም ይነገራል።
የበርሊን ግንብ መናድና የዓለም ፖለቲካ መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
በድፍረት እና ሙያዊ በሆነ መንገድ የጥብቅና ሥራውን በማከናወንም በበርካቶች ይደነቃሉ።
የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጠበቃዋ ቤት በመገኘት በዓሉን እንዲህ ቃኝቶታል።
የዓርብ መጋቢት ቀን ዓ ም ሙሉ ዝግጅት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ሰሜን ኮሪያ የቦምብ ሙከራዋ ስኬታማ ነበር አለች ዓለም በሰሜን ኮሪያ የሐይድሮጅን ቦምብ ሙከራ ጭንቅ ጥብብ ብሏት ውላለች።
የሰሜን ኮሪያ ዜና አገልግሎት በአኅጉር አቋራጭ ሚሳይል ላይ ሊጠመድ የሚችል የሐይድሮጅን ቦምብ ሙከራው ስኬታማ ነበር ሲል ዘግቧል።
ከጃፓን እስከ አሜሪካ ከበርሊን እስከ ፓሪስ የሙከራው ዜና ሲወገዝ ውሏል።
የተለያዩ የሥነ ምድር ምርምር ማዕከላትም በሰሜን ምሥራቅ ሰሜን ኮሪያ ሰው ሰራሽ የምድር መንቀጥቀጥ መፈጠሩን መመዝገባቸውን ገልጠዋል።
የደቡብ ኮሪያ ጦር ሙከራውን እየመረመርኩ ነው ሲል ጃፓን በበኩሏ የኪም ጆንግ ኡን ሀገር ሙከራውን ለማድረጓ እርግጠኛ ነኝ ብላለች።
ሰሜን ኮሪያ አደረኩት ካለችው የሐይድሮጅን ቦምብ ሙከራ በኋላ የቀጠናውን አገራት ጨምሮ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሥጋት ተጭኗቸዋል።
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒሥትር ሺንዞ አቤ የሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ግንባታ መርኃ ግብር ከባድ እና አስቸኳይ ሥጋት ፈጥሯል ብለዋል።
የሰሜን ኮሪያ የአሁኑ ሙከራ በጃፓን ሰማይ ላይ ሚሳይል ከተኮሰች ከጥቂት ቀናት በኋላ የተደረገ ነው።
ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ተቆጣጣሪ ድርጅት በበኩሉ የሰሜን ኮሪያን ሙከራ የሚያሳዝን ድርጊት ብሎታል።
ሁሉም ወገኖች እንዲረጋጉ ጥሪ ያቀረበችው ሩሲያ ቀውሱን ለመፍታት ሁነኛው መንገድ መነጋገር ብቻ ነው ብላለች።
የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ ዕንግዳው ያነጋገራቸው ወይዘሮ አልማዝ እስካሁን መልሱን በተስፋ እየተጠባበቁ መሆኑንም ገልፀዋል ።
በተለያዩ ምክንያቶች የዓይን ብርሃናቸውን ያጡ በርካታ ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ጥቂት አይደለም።
ችግሩን በህክምና ለማስተካከል መንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።
ከነዚህ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች መካከል በኩዬት ባለሀብቶች የተቋቋመው ዳሬክት ኤይድ ኢትዮጵያ አንዱ ነው።
ፖርቲዎች ጠንካራና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በትብብርም በውድድርም ሊሰሩ ይገባል ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በሱዳን የተለያዩ አካባቢዎች እንደሚኖሩ የገለጠው ኤምባሲው ኢትዮጵያውያኑ ሱዳናውያን ሰልፍ ከሚያካሂዱባቸው ሥፍራዎች ራሳቸውን እንዲያርቊ መክሯል።
የኢትዮጵያ የኤርትራ እና የሶማሊያ የሶስትዮሽ ውይይት መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የዶቸ ቬለ ራዲዮ ጣቢያ ኛ ዓመት ምሥረታ ልዩ ዝግጅት ሚያዚያ ቀን ዓም ዓርብ ነዉ ቀኑ።
በአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ወኪሎች አማካኝነት ወደ ኩዌት የገቡ ኢትዮጵያዉያን ችግር ላይ ወድቀናል እያሉ ነዉ።
የኬንያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሕብረት መሪ ራይላ ኦዲንጋ ባለፈዉ ሳምንት የተደረገዉን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዉጤት ለማሻር በፍርድ ቤት እንደሚሟገቱ አስታወቁ።
ፕሬዝደንት ኬንያታ ምርጫዉን በ ከመቶ ድምፅ ማሸነፋቸዉን የሐገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን አስታዉቋል።
በተያየዘ ዜና የኬንያ መንግስት መንግሥታዊ ያልሆኑ ሐገር በቀል ድርጅቶች እንዲዘጉ ያሳለፈዉን ዉሳኔ ለሰወስት ወራት ያክል አነሳ።
ስለ ኬንያ የምርጫ ዉዝግብ የፖለቲካ ተንታኝ ፍቅረማርያምን በሥልክ አነጋግሬያቸዉ ነበር።
አዉሮጳዉያንን ያፋጠጠዉ የስደተኞች ጎርፍ ወደአንድ መቶ ሺ ገደማ የሚሆኑ ስደተኞች በያዝነዉ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ብቻ ወደአዉሮጳ ገብተዋል።
ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት ደግሞ የሚሆኑት ወደአዉሮጳ ለመግባት ሲጓዙ መንገድ ላይ ሕይወታቸዉ አልፏል አለያም የደረሱበት አልታወቀም።
በተለያዩ የአዉሮጳ ግዛቶች የሚገኙ ተሰዳጆች ከአንዱ ሀገር ይሻለናል ወዳሉት ለመሸጋገር ይሞክራሉ።
የአዉሮጳ ኅብረት የአባል ሃገራት የሀገር ዉስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስደተኞችን በየሀገራቱ በእኩል ደረጃ ለመከፋፈል የጀመሩት ዉይይት እጅግም አዎንታዊ ዉጤት አላስገኘም።
ጣሊያን መንግሥታቱ ሊተባበሯት ፈቃደኛ ካልሆኑ ስደተኞቹን ወደፈለጉበት መሄድ እንዲችሉ ልትለቃቸዉ እንደምትችል እያስፈራራች ነዉ።
ፈረንሳይና ጣሊያን ድንበር አካባቢ የተሰባሰቡ ስደተኞችን ትናንት የሁለቱም ሀገራት ፖሊሶች ከግዛታቸዉ ሊያስወጡ ሲታገሉ በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ታይቷል።
ጣሊያን በስደተኞች ጎርፍ በመጥለቅለቋ ወደግዛቷ የገቡትን ጥገኝነት ፈላጊዎች ሳትመዘግብ ወደተለያዩ የአዉሮጳ ሃገራት እንዲሻገሩ መንገዱን የከፈተች ይመስላል።
ጣሊያን ዉስጥ ያልተመዘገቡ ደግሞ በአብዛኛዉ ወደብሪታንያ ነዉ መጓዝ የሚሹት።
በዚህ ምክንያትም አብዛኞቹ ተሰዳጆች በፈረንሳይዋ የድንበር ከተማ ካሌ ለመከማቸት ተገደዋል።
ከዚያ ተነስተዉ ነዉ በመርከብ በባቡር ወይም በትላልቅ እቃ መጫኛ ተሽከርካሪዎች ተሸሽገዉ ወደብሪታንያ ለመግባት የሚሞክሩት።
ዩኒስ አልመሃዲ ከሱዳን ወደሊቢያ ለመድረስ ከዚያም በሜዲትራንያን ባህርን አቋርጦ ወደአዉሮጳ ለመግባት ከአንድ ዓመት በላይ ፈጅቶበታል።
ግን ደግሞ አሁን በፈረንሳይዋ ካሌ ግዛት በድንኳን መጠለያ ዉስጥ ነዉ።
አዉሮጳ ዉስጥ የምገኝበት በተለይም እዚህ ያለዉ የፈረንሳይ ሁኔታ ያስከፋል።
ወደብሪታንያ በሚወስደዉ አዉራ ጎዳና ላይ ተሽከርካሪዎች በረድፍ ተደርድረዉ እየተጠባበቁ ይጓዛሉ።
በዚህ ጊዜ እያንዳንዱ ተሰዳጅ ከሚጓዙት ትላልቅ ተሽከርካሪዎች ላይ ዘልሎ በመዉጣት ወደሚመኛት ሀገር ለመሄድ እድሉን የሚሞክርበት አጋጣሚ እንደሆነ ያዉቃል።
ሆኖም ግን ተሽከርካሪዎቹ ሁሉ ተሰዉሮ ለመጓዝ የሚመቹ አይነቶች አይደሉም።
አንዳንዶቹ ከባድ ሸክሞችን ጭነዋል ያ ቢቀር እንኳ ከፖሊስ ለመሰወር አይቻልምም ይሆናል።
ወደ የሚሆኑ ሴቶችና ወንዶች እንዲሁም ሕፃናት በዚህ ጊዜያዊ መጠለያ ይኖራሉ በየቀኑም አዳዲስ ይጨመሩባቸዋል።
ላበርግ ደ ሚግራንትስ ከተሰኘዉ ማኅበር ክርስቲያን ሳሎሜ ይህንኑ ነዉ የሚያስረዱት ባለፈዉ ዓመት ስደተኞች ነበሩን እዚህ።
የፈረንሳይዋ የድንበር ግዛት ወደብሪታንያ የመግባት የሚሹ ተሰዳጆች በብዛት የሚገኙባት ትልቋ መዳረሻ ናት።
ወደእቃ መጫና መርከቦችና ትላልቅ ተሽከርካሪዎች እንዳይወጡ እንዲያግድ በወደቡ ላይ አንድ ሜትር ከፍታ ያለዉ አጥር ብሪታንያ መንግሥት ዘርግቷል።
ወደብሪታንያ ቢሻገርም ለዩኑስ የተሻለ ሕይወት የማግኘቱ ተስፋ እጅግ አናሳ ነዉ።
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ብሪታንያ ዉስጥ እጅግ በጣም ጥቂት የጥገኝነት ጥያቄዎች ናቸዉ አዎንታዊ ምላሽ የሚያገኙት።
በወቅቱም የመድሃኒት ተስፋ እንደሌለ የተረዳዉ የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርም ኅብረተሰቡ የግልና የአካባቢዉን ንፅሕና እንዲጠብቅና ጥንቃቄ እንዲያደርግ ማሳሰቢያ አስተላልፎ ነበር።
ኤቦላን ግን እንደሰደድ እሳት ከመንደር መንደር ከሀገር ሀገር መዛመቱን የገታዉ አልታየም።
በሽታዉ ዋል አደር ብሎ ወደጎረቤት ላይቤሪያ ብሎም ሴራሊዮን ገባ።
ችግሩን በእነዚህ ሃገራት ይበልጥ ካባባሱት ምክንያቶች በዋነኛነት የሚጠቀሰዉ የሕክምና መስጫ ተቋማት አለመስፋፋት መሆኑ ተነግሯል።
ወረርሽኙ ያስከተለዉ ጉዳት ዓለም የግድ ትኩረት እንዲሰጠዉ በማድረጉ ይመስላል በተጠቀሱት ሃገራት የተወሰዱ ፈጣን የቁጥጥር ርምጃዎች ምናልባት ከመዛመት የገቱት ይመስላል።
በበሽታዉ መያዛቸዉ የተጠረጠረ ሰዎች በተየያዩ ሃገራት ለጊዜዉ ተገልለዉ እንዲቆዩ ተደርጓል አሁን ይህ ተግባር ቀጥሏል።
አንድ ሰዉ በበሽታዉ ከተያዘ ከስምንት እስከአስር ቀናት ዉስጥ የበሽታዉ ምልክቶች ሊታዩበት ይችላሉ።
ተሐዋሲዉ በሰዉነት ገብቶ ጥቃት ለመሰንዘር እስኪጠናከር ደግሞ እስከ ቀናት ሊቆይ እንደሚችል ተደጋግሞ ተገልጿል።
እስካሁንም የሟቾቹም ሆነ በኤቦላ የተያዙት ሃኪሞች ቁጥር ሊጨምር ይችላል።
የኤቦላ ታማሚዎችን በሙያቸዉ ሲረዱ ወረርሽኙ የተቀሰቀሰባቸዉ ሃገራትና የሌሎች ሃገራት ዜጎችን ጨምሮ በተሐዋሲዉ የስፔን የአሜሪካ የኖርዌይ የፈረንሳይና የብሪታንያ ዜጎች ተይዘዋል።
ወደሀገራቸዉ ተወስደዉ ህክምና የተደረገላቸዉ አብዛኞቹ የምዕራብ ሃገራት ዜጎች ከቀናት በኋላ ከበሽታዉ አገግመዋል።
የህክምና ባለሙያዎች የሚሉት ደግሞ በኤቦላ የተያዘ ሰዉ የመዳን ተስፋ በሰዉነቱ ዉስጥ ባለዉ በሽታን የመቋቋም የተፈጥሮ አቅም ይወሰናል ነዉ።
አንዴ በተሐዋሲዉ ተይዞ መዳን የቻለ ደግሞ ቢያንስ እስከ አስር ዓመታት ሊቆይ የሚችል በሽታን የመከላከል አቅም የመገንባት እድል አለዉ።
እስካሁን ይህነዉ የሚባል መድሃኒት ያልተገኘለት ምናልባት የቀድሞዉ የተመድ ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን የድሃ በሽታ እንዳሉት ሆኖ ይሆን ያስብላል።
የዓለም የጤና ድርጅት በኤቦላ ከተያዙ በመቶዉ እንደማይተርፉ ነዉ ቀደም ሲል የገለፀዉ።
በሽታዉ ጊኒ ዉስጥ እንደተቀሰቀሰ በስፍራዉ ተሰማርተዉ ከነበሩት የድንበር የለሽ ሃኪሞች ባልደረባ አንዱ ሚሸል ፋንኸርፕ ይህንኑ አረጋግጠዉ ነበር።
ዓመቱ እንደባተ በወረርሽኝ መልክ ተቀስቅሶ እስካሁንም ስለኤቦላ መነገሩ እሱም ነፍስ መቅጠፍ መበከሉ አላባራም።
ኩፍን በየዕለቱ የአራት መቶ በሰዓት ደግሞ የ ሕፃናትን ነፍስ እንደሚቀጥፍ የዓለም የጤና ድርጅት ይገልጻል።
በኩፍኝ ምክንያትም በርካታ የሕጻናት ነፍስ የሚያልፍባቸዉ ሃገራት ናይጀሪያ ፓኪስታን ኢትዮጵያ ኢንዶኔዢያ እና ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ መሆናቸዉም ተነግሯል።
ዓ ም በብዛት ስለኤቦላ መዛመትና ጉዳት ቢነገርበትም የመሬት መንጥቀጥ እና መናድ እንዲሁም ጎርፍና እና ወጀብ በተለያዩ አካባቢዎች ጉዳት ማድረሳቸዉ አይዘነጋም።
አፍጋኒስታን ዉስጥ ሁለት ጊዜ የደረሰዉና የመሬት መናድ በሰሜን ምሥራቅ የሀገሪቱ ክፍል በመቶዎች የሚቆጠሩ ወገኖችን ሕይወት የጠፈዉን የተፈጥሮ አደጋ እናስታዉሳለን።
ደቡብ ምዕራብ ቻይና ዉስጥ ደግሞ በሬሽተር መለኪያ የተመዘገበዉ የመሬት መንቀጥቀጥ ከስድስት መቶ ሰዎች በላይ ሞተዉበታል።
እንዲያም ሆኖ ከአንድ ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ከመኖሪያ ቀየዉ ለመፈናቀል ተገዷል።
ዛሬም በጎርፍና እሱ ባስከተለዉ የመሬት መናድ ቢያንስ የ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።
ኔፓልን ደግሞ ገና በጥቅምት ወር መባቻ ነዉ ኃይለኛ የበረዶ ዉሽንፍር የገረፋት።
በከተራራዎች አካባቢ ተራራ ወጪ ቱሪስቶች ላይ የወረደዉ የበረዶ ክምርም በማዕከላዊ የሀገሪቱ ክፍል ቢያንስ የ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል።
ፔሩ ያስተናገደችዉ ኛዉ የተመድ የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤም ይህንን ሰናይ ወሬ ይዞ ነዉ በተነቃቃ ስሜት የተጀመረዉ።
በችኮላም ቢሆን ተሰብሳቢዎቹ በመጪዉ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ፓሪስ ላይ በሚካሄደዉ ጉባኤ ለድርድር ሊቀርብ የሚችል መንደርደሪያ ሃሳብ ያካተተ ዶሴ አሰናድተዋል።
በዚህ መሠረትም ሃገራት በየበኩላቸዉ ሊያደርጉ ያቀዱትን እስከከ መጋቢት አጋማሽ እስከ ሰኔ ወር እኩሌታ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
በዚህ ጉባኤ ላይ የበለፀጉት ሃገራት እንደዋና ጉዳይ ያዩት ከባቢ አየርን የሚበክለዉን የአደገኛ ጋዝ የልቀት መጠን የመቀነስን ርምጃ ነዉ።
ከዚህ በፊት ቃል የተገባዉ በየዓመቱ የአንድ መቶ ቢሊዮን ዶላር ድጎማ ከአምስት ዓመታት በኋላ ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል ነዉ የሚነገረዉ።