input
stringlengths 1
130k
⌀ |
---|
ሩሲያም ከአዉሮጳ ሕብረት ጋር የመጋጨቱ ፍላጎት ሊኖራት አይገባም ብዬ አምናለሁ።
|
ይሕ ቢቀር የአዳዲሶቹ የኪየቭ መሪዎች ርምጃ ሩሲያን አዉሮጳ ዉስጥ የነበራትን ተሠሚነትና የምታሳርፈዉን ተፅዕኖ ከፍፃሜዉ የሚያደርስ ነዉ ከሚል ሥጋት ባልዶላት ነበር።
|
ተገንጣዮቹ በሩሲያ የሠለጠኑ በሩሲያ የታጠቁ በሩሲያ ገንዘብ የሚደገፉ ናቸዉ።
|
ሩሲያ ሆን ብላ እና በተደጋጋሚ የዩክሬንን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ጥሳለች።
|
የሩሲያ ወታደሮች ዩክሬን ዉስጥ መግባታቸዉን የሚያሳየዉ አዲሱ ምሥል ደግሞ ዓለም ሁሉንም በግልፅ እንዲያዉቀዉ ያደርጋል።
|
ዓለም አዉቆ የሚያደርገዉ ወይም ለማድረግ የሚችለዉ ካለ የሚያዉቀዉ ሁሉንም ነዉ።
|
ተሰናባቹ የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ሆሴ ማኑኤል ባሮሶ እንዳሉት ምዕራባዉያንም ሩሲያም ቀጥታ ግጭት ጦርነቱን አይፈልጉት ይሆናል።
|
ባለፉት አስምስት ወራት ብቻ ከሁለት ሺሕ በላይ ሰዉ ሞቷል።
|
የአሽተን ዲፕሎማሲ የባሮሶ የድርድር ሐሳብ ከዘገየ የፑቲንም የድርድር መልዕክት በርግጥ አርፍዷል።
|
ለሠላም ካሰቡ ግን የዉይይት ድርድሩ መፍትሔ ዘገየ እንጂ ጨርሶ አልቀረም።
|
ኮምፒውተር ሳይንስ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
|
ቃዛፊ ከተገደሉ በኋላ ሊቢያ የጦር አበጋዞች የየጎጥ ሚሊሺያ መፈንጪያ የአሸባሪዎች መደራጂያ የስደተኞች መገደያ መሸጪያ መደፈሪያ መታገቻ ሆናለች።
|
የሊቢያ መዘዝ ለሳሕሎች ተርፎ ከማሊ እስከ ለኒዠር ከቡርኪና ፋሶ እስከ ቻድ ሺዎች ተገድለዋል።
|
ሞስኮ ላይ ድርድር በርሊን ላይ ጉባኤ ብራስልስ ላይ ዉይይት እያለ ይራወጥ ያዘ።
|
በሊቢያ እና በሶሪያ ጦርነት ተቃራኒ ኃይላትን የሚረዱት የቱርክ የፈረንሳይ የሩሲያ እና የግብፅ መሪዎች እንደ እንደ ፖለቲካ ዲፕሎማሲዉ ወግ ተነጋግረዋል።
|
የአንዲት ሊቢያ የአንድ ዘመን ትዉልዶች ግን የተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ስለገዛ ሐገራቸዉ መነጋገር ዓይደለም አንድ አዳራሽ ዉስጥ አብሮ መቀመጥም አልፈለጉም።
|
ምክንያቱም ልዩነታቸዉ ስር የሰደደ ስለሆነ ይላሉ የጉባኤዉ አስተናጋጅ የጀርመኗ መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል።
|
በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለዉ ልዩነት በጣም ሰፊ በመሆኑ አይነጋገሩም።
|
ይሁንና እዚሁ በቅርብ ነበሩ አንድ ክፍል ዉስጥ ግን አልነበሩም።
|
የዓለም ኃያላን በርሊን ላይ ሥለ ሊቢያ ዉድመት ሲነጋገሩ የሐፍጣር ጦር የነዳጅ ማምረቻና ማከማቻ ተቋማት ነዳጅ ዘይት እንዳሸጡ አግዷል።
|
ሐፍጣር እንደ ጦር አበጋዝ ወታደራዊ እርምጃ ሲወስዱ አል ፈራጅ እንደ ሲቢል መሪ የተረፋቸዉን አማራጭ ቀሰቀሱ።
|
ምክንያቱም ተኩስ አቁሙን ወንጀለኛዉ ሐፍጣር ትሪፖሊን ለመቆጣጠር እና ተጨማሪ ደም ለማፍሰስ ጦር መሳሪያ ለማከማችትና ወታደሮቹን ለማደራጀት ይጠቀምበታልና።
|
ተቃዉሟችን ለምዕራባዉያን ለፀጥታዉ ምክር ቤትና ለአዉሮጳ ሕብረት መልዕክት ለማስተላለፍ ነዉ።
|
ቱርክ የኔቶ አባል ብትሆንም የቱርኩ ፕሬዝደንት አጋጣሚዉን በመጠቀም ጦራቸዉን ወደሊቢያ ለማዝመት ይፈልጋሉ።
|
በ የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርቱን ለመከታተል ከሰሜን ምስራቃዊቱ የትዉልድ መንደሩ አጅዳቢያ ሻል ወዳለችዉ ከተማ ደርና ገባ።
|
በዚያዉ ዓመት ከጥንቷ ጣራቦሊስ ቅኝ ገዢ ከቱርክ ደም የሚወርሱት የንጉስ ኢድሪስ ሐብታም ሚንስትር መሐመድ አል ሳራጅ የወንድልጅ አባት ሆኑ።
|
ፋይዝ እንደ ሐብታም ሚንስትር ከቱጃሮቹ ትምሕርት ቤት ፊደል ሲቆጥር ወጣቱ ኸሊፋ ጦር ትምሕርት ቤት ገባ።
|
በ ሻለቃ ሙዓመር ቃጣፊ በመሩት መፈንቅለ መንግሥት የንጉስ ኢድሪስን ዘዉዳዊ አገዛዝ ሲያስወግዱ ወጣቱ የጦር መኮንን ከቃዛፊ ቀኝ እጆች አንዱ ነበር።
|
ኸሊፋ እንደ ወታደር ምሽግ ገብቶ እንደ ፖለቲከኛ ቤተንግስትን የሚያማትረዉን የናስር አስተምሕሮን ሲያቀነቅኑ ፋይዝ ትምሕርት ቤት እያማረጡ ዩኒቨርስቲ ለመግባት ይዘጋጁ ነበር።
|
በዉልደት ክልስ ባመለካከት ቅይጥ የሆኑት የመስመር መኮንን ሶቭዬት ሕብረት ሔደዉ የአብዮታዊ የጦር መኮንንነትን ተምረዉ ተመለሱ።
|
በ አረቦች እና እስራኤል ሲዋጉ ሲና በረሐ የነበረዉን የእስራኤል ጦር ምሽግ ሰብሮ የገባዉ የአረብ ጦር አባል በመሆናቸዉ ተሸልመዉ ተሾሙ።
|
በ ቻድን የሚወጋዉን ጦር እንዲያዙ ሲሾሙ ፈይዝ አልሰራጅ በሥነ ሕንፃ አርክቴቸር ትምሕርት ከዩኒቨርስቲ ተመረቁ።
|
የአሜሪካዉ ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት መረጃ አቀባይ ሰላይ መሆናቸዉ በሰፊዉ መነገር የጀመረዉም ያኔ ነዉ።
|
የሥነ ሕንፃዉ ባለሙያ ፋይዝ አልሰራጅ ግን በዚህ ሁሉ መሐል የሊቢያ የቤቶች ጉዳይ ሚንስቴር ባልደረባ ሆነዉ ይሰሩ ነበር።
|
ከ ጀምሮ አልሰራጅ የፖለቲካ ኃይልና ተጣማሪ እየቀያየሩ የትሪፖሊን ፖለቲካ ሲዘዉሩ ሐፍጣር ከቤንጋዚ ተቀናቃኞቻቸዉን ተራ በተራ እያጠፉ ኃይላቸዉን ያጠናከሩ ነበር።
|
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሊቢያ ተዋጊዎች ላይ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማዕቀብ ጥሏል።
|
በ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤትን ዉሳኔን በመጣስ ሊቢያ በቦምብ እድትደበደብ ሲወሰን ኢጣሊያ የትነበረች።
|
የያኔዎቹን ጀብደኞቹን መሪዎች ማንነት ሁሉም ስለሚያወቀዉ እኔ መጥቀስ ያለብኝ አይመሰለኝም።
|
ላቭሮቭ ጀብደኛ ያሏቸዉ የ ዶቹ ወራሪዎች ሳርኮዚ ካሜሩን እና ኦባማ ነበሩ።
|
የአንካራና የሞስኮ መሪዎች የሊቢያ ተፋላሚ ኃይላትን ተኩስ እንዲያቆሙ ማስገደዳቸዉ ንቅናቄዉ ለሰላም ወዳዶች ሳይደግስ አይጣላም ዓይነት ሆኖ ነበር።
|
ይሁንና ባለፈዉ ሳምንት ተኩስ አቁሙን በፊርማ ለማፀደቅ ሞስኮ ላይ የተጠራዉን ድርድር የጦር አበጋዝ ኸሊፋ ሐፍጣር ማቋረጣቸዉ ተስፋ በተስፋ ያስቀረዉ መስሏል።
|
ትናት በርሊን የተደረገዉ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ደግሞ የሞስኮዉን ጅምር የሚያጠናክር የተኩስ አቁሙን የሚያፀና መሆኑ በሰፊዉ ተነግሯል።
|
የጀርመኑ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሐይኮ ማስ ከሚነገረዉም አለፍ ብለዉ ለሊቢያ ሰላም የሚወርድበት ቁልፍ አግኝተናል ይላሉ።
|
የገንባንበት ጉባኤን ዓላማ ዛሬ ከግቡ ካደረስን በኋላ የሊቢያን ጦርነት የምንፈታበትን ቁልፉ አግኝተናል ማለት እችላለሁ።
|
እስካሁን በሊቢያዉ ቀዉስ በቀጥታ እጃቸዉን ካላስገቡ ትላልቅ የአዉሮጳ ሐገራት አንዷ ጀርመን ናት።
|
ጀርመን የጨበጠችዉ በማስ አገላለጥ የመትሔ ቁልፍ የአዉሮጳ ሕብረት እንዲሆን የሕብረቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች እየመከሩ ነዉ።
|
የቱርክ የረጅም ጊዜ ጠላት ግሪክ ግን የሕብረቱን የጋራ አቋም ለመሻር ትፎክራለች።
|
ግብር ከፋዮች በሐረሪ ክልል ቅሬታ እያሰሙ ነው ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
|
የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ በነኢንጅንየር ይልቃል ጌትነት የሚመራው የሰማያዊ ፓርቲ ክንፍ ፓርቲውን ወደ ቀድሞው ህጋዊ የአመራር ጥንካሬው ለመመለስ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ።
|
ይኸው የፓርቲው ክንፍ ትናንት በአዲስ አበባ ባካሄደው ስብሰባ ይህን የፓርቲውን እቅድ የሚያስፈጽም አንድ የስራ አስኪያጅ ኮሚቴም ማቋቋሙንም ገልጿል።
|
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተኅዋሲዉን ስርጭት ለመቀነስ ይህን ያህል ሚና ይጫወታል ብለን መዘርዘር ባንችልም አደጋዉን ለመቀነስ ሚና እንዳለዉ እሙን ነዉ።
|
በኤች አይቪ ላይ የሰራነዉ ስህተት የኮሮና ላይ ልንደግም አይገባም።
|
ሁሉም በጥምረት በጋራ የሚሰራበት ጊዜ ነዉ ተወያዮች ያነስዋቸዉ ነጥቦች ናቸዉ።
|
ያም ሆኖ ለተኅዋሲዉ ማርከሻ የሚሆን መድሐኒትም ይሁን መከላከያ ክትባት አልተገኘም።
|
የኮሮና ተኅዋሲ ስርጭትን ለመግታት የዓለም ሃገራት መንግሥታት በየሃገሮቻቸዉ የተለያዩ የጥንቃቄ ድንጋጌዎችን እያሳለፉ ነዉ።
|
የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሮና ሥርጭትን ለመግታት ለአምስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን አስታዉቋል።
|
በኢትዮጵያ ኅብረተሰቡ በተኅዋሲዉ እንዳይያዝ ነባሩን ማኅበራዊ ትስስር እንዲገታ ለማድረግ የሚደረገዉ ሙከራም ከባድ ሲሆን ታይቶአል።
|
የኮሮና ስርጭትን ለመግታት ኢትዮጵያ ከሌሎች ሃገሮች ምን ልምድን ትዉሰድ
|
በሃገሪቱ ዉኃ በወረፋ የሚታደልበት አሰራር በመኖሩ የንጽሕና መጠበቅያ ዉኃ እጥረት ቢኖር እንኳ ንክኪን መቀነስ አካላዊ ቅርቀትን መጠበቅ ያስፈልጋል።
|
የኮሮና ተኅዋሲ አደገኝነነት ለጥቁር አልያም ለአፍሪቃ አደጋ የለዉም በሚል በተሳሳተ መረጃ ችላ ተብሎ ነበር።
|
ነገር ግን ሃገሪቱ ላይ የመጀመርያዉ የኮሮና ተኅዋሲ ታማሚ ከተገኘ በኋላ ጉዳዩ አጽኖት ተሰጥቶት ጥንቃቄ ለማድረግ እየተሞከተረ ነዉ።
|
የኮሮና ተኅዋሲ በመጀመርያ በኢትዮጵያ ሳይሆን በሌሎች ሃገሮች ተዛምቶ መረጃዉ እኛ ጋር ቢደርስም በቅድምያ ጥንቃቄ ለማድረግ እድሉን አልተጠቀምንም።
|
ለዚህ ምክንያቱ የኅብረተሰቡ አንድ ላይ የመኖር ባህላዊ ሁኔታ ሊሆን ይችላል።
|
ወይም ኅብረተሰቡ ላይ ያለዉን የባህሪ ለዉጥ ለማምጣት አስቸጋሪ ይሆናል።
|
ኮሮና ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ወዲህ የተከሰተ ከባድ ቀዉስ ነዉ።
|
እንዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕዝብን የሚያፈናቀል እንዲህ ፍርሃት ዉስጥ የሚከት ሁኔታ ታይቶ አይታወቅም።
|
ማኅበራዊ ትስስር በጎላበት በኢትዮጵያ ኮሮናን ለመከላከል የሚደረገዉ ጥረት ከባድ አድርጎታል።
|
ለምሳሌ ከአዲስ አበባ ም ከንቲባ ጀምሮ የተለያዩ ሚኒስትሮች ኅብረተሰቡን ስለኮሮና ጥንቃቄ ንቃትና ትምህርት ለማድረግ ሲጥሩ ይታያል።
|
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተኅዋሲዉን ስርጭት ለመቀነስ ይህን ያህል ሚና ይጫወታል ብለን መዘርዘር ባንችልም አደጋዉን ለመቀነስ ግን ሚና እንዳለዉ እሙን ነዉ።
|
በአፍሪቃ የኮሮና ተኅዋሲ መዛመት ታሪክ ሲታይ አብዛኛዉን የሚታየዉ በከተሞች ላይ ነዉ።
|
ይህ የሆነዉ በአፍሪቃ ዋና ከተሞች ከአዉሮጳ አልያም ከሌላ ክፍለዓለማት ከተኅዋሲዉ ጋር ንኪኪ ያላቸዉ ተጓዦች ስለሚገቡ ነዉ።
|
ኢትዮጵያ ላይ ያለዉን ሁኔታ ስንወስድ አዲስ አበባ ላይ ይህ ይታያል።
|
በሌላ በኩል ከተማ ዉስጥ የሚኖረዉ ሕዝብ ቁጥር በጣም ከፍተኛ እና ተጠጋግቶ የሚኖር በመሆኑ ነዉ።
|
የተኅዋሲዉን መዛመት ስናጤን አዲስ አበባ ከሌሎች ከተሞች ጋር ያ ለዉን መስተጋብርም ማጤን ይኖርብናል።
|
ግን አሁንም ይህ ጉዳይ ሊጤን ይገባል ወደ አዲስ አበባ እንደልብ መዉጣት መግባት ይቻላል።
|
ስንት ሰዉ ተመርምሮ ስንት ሰዉ ተገኘበት ብሎን ልንጠይቅ ይገባል።
|
በሃገሪቱ ዉስጥ ኮሮናን ለመርመር ያለዉ አቅም እጅግ ጥቂት ነዉ።
|
ስለዚህም መረጃ ስንሰጥ ከዚህ ሰዉ መካከል ይህን ያህል ተመርምሮ ይህን ያህል በተህዋሲዉ ተይዞ ተገኘ ብለን ግልፅ ልናደርግ ይገባል።
|
በመረጃዉ ላይ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል ተብሎ በአጽሕኖት ሊነገር ይገባል።
|
በዚህ ወቅት ምንም አይነት የፖለቲካ ልዩነት የሚታይበት መድረክ ሊኖር አይገባም።
|
የኮረና ተኅዋሲ ወረርሺኝ የዓለምን የጤና ፖሊስ የጤና መርህ ያጋለጠበትም አጋጣሚ ነዉ።
|
የሃገራት ፖለቲከኞችም ሆኑ የጤና ባለሞያዎች በጤና ፖሊስያችን እንዴት እናስተካክል በተለይ የወረርሽኝ ሕክምናን እንዴት እናቃል ብለዉ ዳግም መርሃቸዉን የሚፈትሹበት ይሆናል።
|
በሌላ በኩል በተለይ በአፍሪቃ የኮሮና መፈወሻ መድሃኒት ናቸዉ ተብሎ እየተራገፉ ናቸዉና ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል።
|
ተኅዋሲዉን ማርከሻም ሆነ መከላከያ መድሃኒትም ሆነ ክትባት እስካሁን አልተገኘም።
|
በዉይይቱ የተሰታፉትን በማመስገን ሙሉ ዉይይቱን የድምፅ ማድመቻ ማይቀፉን በመጫን እንዲከታተሉ እንጋብዛለን
|
ከመቶ ዓመታት በላይ ዘልቋል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
|
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤቶች በየጣቢያዎች ይፋ ተደርገዋል መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
|
የመንግሥት ባለስልጣናት መታሠር በዛሬዉ ዕለትም የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ የኮሙኒኬሼን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደኣ መታሰራቸዉ ተሰምቷል።
|
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኤርትራ ላይ የጣለዉ ማዕቀብ እንዲነሳ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ከዚሕ ቀደም ያቀረቡት ጥያቄ ድጋፍም ተቃዉሞ ገጥሞታል።
|
ይህ ዕልቂት በሰዉ ልጆች ላይ የተፈፀመ ወንጀል ነዉ ሲልም ድርጅቱ ገልጿል።
|
የድርጅቱ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሀላፊ ሚሸል ባችሌት እንደገለፁት ግጭቱ ከተቀሰቀሰባቸዉ አራት ቦታዎች ዉስጥ በሶስቱ ድርጅቱ ማጣራት አድርጓል።
|
በዩንምቢ ከተማ ዉስጥ ቦንጌንዴ እና እንኮሎ መንደሮች ቢያንስ ወንዶች ሴቶችና ህፃናት መገደላቸውን እና ሌሎች ሰዎች ደግሞ መጎዳታቸውን ማረጋገጥ ችለናል።
|
የተወሰኑ አስከሬኖች ወደ ኮንጎ ወንዝ በመወርወራቸው የሟቾች ቁጥር ከዚህ በላይ ሊጨምር ይችላል ተብሎ ይታመናል።
|
የድርጅቱ የምርመራ ቡድን ናባናዚ በተባለዉ ቦታ ማጣራት ያላደረገ በመሆኑ የሟቾችና የጠፉ ሰዎች ቁጥር ሊያሻቅብ ይችላል የሚል ግምት መኖሩንም ሃላፊዋ አመልክተዋል።
|
እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዘገባ ማጣራቱ በተደረገባቸዉ ቦታዎች የጅምላ መቃብሮች ተገኝተዋል።
|
ግድያዉ ለማምለጥ ጊዜ በማይሰጥ ሁኔታ በፍጥነት የተካሄደና ዘግንኝ እንደነበርም በሪፖርቱ በዝርዝር መቀመጡን ሃላፊዋ ገልፀዋል።
|
በአንዳንድ ኹኔታዎች የዐይን እማኞች የኮንጎን ወንዝ ለማቋረጥ ሲሞክሩ በርካቶች መገደላቸውን ሌሎች ከነ ሕይወታቸው መቃጠላቸውን ገልጸዋል።
|
ከቃጠሎዉ በህይወት የተረፉትም ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል በጎሳዎቹ መካከል ዕርቅ ለማዉረድ በድርጊቱ የሚጠየቅ አካል መኖር አለበት ብለዋል።
|
ግጭቱ በተቀሰቀሰበት አካባቢ የሚገኙ የመንግስት ባለስልጣናትም ህዝቡን ከአደጋ መከላከል ባለመቻላቸዉ ተወቃሾች መሆናቸውን ተናግረዋል።
|
በወቅቱ ውጥረቶች እየጨመሩ መሔዳቸውን የሚጠቁሙ ምልክቶች ቢኖሩም እና የኹከት ሥጋት ቢያይልም ከጥቃቶቹ በፊት የጸጥታ ኹኔታውን ለማጠናከር እርምጃ አልተወሰደም።
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.