input
stringlengths
1
130k
የዳርፉር ደፈጣ ተዋጊዎችን ለመደምሰስ ከተመሠረተዉ የግመለኞች ጃንጃዊድ ሚሊሺያ ጦር የተመለመለዉ የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ጦር ሰልፈኛ አድመኞቹን በመደዳ ረሸናቸዉ።
የመብት ተሟጋቾችና ተቃዋሚዎች እንደሚሉት የካርቱም ጭፍጨፋ በተባለዉ በሰኔ ቱ የኃይል እርምጃ ሲያንስ ሲበዛ ሰላማዊ ሰዉ ተገድሏል።
ወታደራዊዉ ሁንታ የሰየመዉ አጣሪ ኮሚቴ ግን የሟቾቹን ቁጥር ብሎታል።
የኢትዮጵያዉን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ እና የአፍሪቃ ሕብረት መሪዎችን ከአዲስ አበባ አሩጦ ካርቱም የዶለዉ የሰኔ የካርቱም ጭፍጨፋ ነዉ።
ካርቱም የሰላሳ ዘመን ገዢዋን ባሰናበተች በ ኛ ወሯ የግፍ ስዉዖችዋን በቀበረች በሁለተኛ ወር ከሁለተኛ ሳምንቷ ፈገገች።
የሽግግር መንግስቱን መርሐ ግብር የሚመሰረተዉ የአብዮቱ መሰረታዊ ዓላማ በሆኑት ነፃነት ሰላምና ፍትሕ ማስፈን ላይ ነዉ።
ቁጥር አንድ ቅድሚያ የሚሰጠዉ ጦርነቱን ማቆምና ዘላቂ ሰላም ማስረፅ ነዉ።
ጠቅላይ ሚንስትሩ ራሳቸዉ ባለፈዉ መጋቢት ዘጠኝ ከግድያ ሙከራ ለጥቂት ነዉ ያመለጡት።
ከሁሉም በላይ ሕዝቡን ተቃዉሞ የጫረዉ የምጣኔ ሐብት ድቀት ዛሬም ያቺን ደሐ ሰፊ የየዋሆች ሐገር እየፈደፈዳት ነዉ።
ኢትዮጵያ የኢታካ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ካዚዶንያ ግሩፕ የተባለ የጣልያን ድርጅት የገነባው ኢታካ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ከጥቂት ጊዜ በፊት መመረቁይታሳል።
መቐለ አሸጎዳ አካባቢ የተገነባው ይህ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ የተለያዩ ዘመናዊ የሴቶችና ወንዶች አልባሳት አምርቶ ወደ አውሮጳ ገበያ ያቀርባል።
ኢታካ በአሁኑ ጊዜ ለአንድ ሺህ አንድ መቶ ዜጎች ቋሚ የስራ ዕድል ፈጥሯል።
የኢትዮጵያ መንግስት ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት እንደሰጠው የኢንዳስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስቲር ዴኤታ ዶክተር መብራህቱ መለስ አስታውቀዋል።
አፍሪቃ የኧል በሽር ዉዝግብ የጋረደዉ የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤ ኛዉ የአፍሪቃ ሕብረት መንግሥታ የመሪዎች ጉባዔ ከትናንት ጀምሮ በደቡብ አፍሪቃ ጆሃንስበርግ ተካሄደ።
በዚህም ምክንያት የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት በመጀመርያ ደረጃ እንደ እንደ ሕጋዊ የሕብረቱ አባል ሃገር ውሳኔውን የማክበር ግዴታ አለበት።
በጉባኤዉ መክፈቻ የወቅቱ የአፍሪቃ ሕብረት መሪና የዚምባቢዉ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በአፍሪቃ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ሃገራት ጥረት እንዲያደርጉ ጥሪ አስምተዋል።
ሙጋቤ ያለ ሰላም የአፍሪቃ የኤኮኖሚ አጀንዳ ስኬታማነት አይኖረዉም ሲሉም ተናግረዋል።
ይህ ደግሞ እስከ ጎርጎረሳያዊዉ ዓ ም ድረስ በአህጉሩ ማንኛዉም ጦርነት ለመግታት የያዝነዉን እቅዳችንን ከግብ በማድረሱ ጥረት ላይ ዋነኛ ርምጃ ነዉ።
ሙጋቤ ሴቶች በአህጉሪቱ ለሚታየዉ ልማት ያላቸዉን አስተዋፅኦ በማወደስ ሴቶችን በንቁ ለማሳተፍ አፍሪቃ በቀጣይ ስልጣን ልትሰጣቸው እንደሚገባ ተናግረዋል።
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ የአፍሪቃ ሃገራት በምዕራብ አፍሪቃ የተከሰተዉን ኤቦላ ተኃዋሲን ለመዋጋት ያደረጉትን ጥረት አወድሰዋል።
እንድያም ሆኖ በአፍሪቃ እያሻቀበ የመጣዉ ድሕነት ሥራ አጥነትና ግጭቶች አህጉሪቱን ሥጋት ላይ መጣላቸዉ አልቀረም ሲሉ ነዉ የገለፁት።
በዚህም ምክንያት በሽዎች የሚቆጠሩ አፍሪቃዉያን ብሩህ ሕይወትን ፍለጋ ወደ አዉሮጳ ለመግባት ሜዲተራንያን ባህር ላይ ያልቃሉ ሲሉ ድላሚኒ ዙማ ተናግረዋል።
የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ በበኩላቸዉ በሁለቱ ቀናት ጉባኤ መሪዎቹ አህጉሪቱን ለመቀየር በሚያስችሉ ነጥቦች ላይ ይነጋገራሉ።
አፍሪቃ በአዲስ የልማትና እድገት ጎዳና ላይ ትገኛለች ይህ ደግሞ በዓለም የፖለቲካ መድረክ ለመሳትፍ የሚሳችላት አቅጣጫ ነዉ።
የአፍሪቃ ሕብረት መንግሥታትና ርዕሳነ ብሔራት ደቡብ አፍሪቃ ላይ ትናንት የጀመሩት ጉባኤ ዛሬ ምሽት ላይ በይፋ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል።
በጉባኤ ላይ ከተነሱት በርካታ የመነጋገርያ ነጥቦች መካከል አሸባሪነትን ስደትንና ድህነትን ማጥፋት የተሰኙት ርዕሶች ይገኙበታል።
ከዓለም ደሐ አገሮች ተርታ የምትመደበው ቡርኪና ፋሶ ግን ምርጫ ማካሄድ ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚያዊ ለውጥም እንደሚያስፈልጋት የአገሪቱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ያምናሉ።
የአገሪቱ ድህነት እና ከ ሚሊዮን ህዝብ ስድሳ በመቶ ድርሻ እንዳለው የሚነገርለትን ወጣት የሚፈትነው ስራ አጥነት ተጨማሪ ገፊ ምክንያቶች ነበሩ።
እናም ለቡርኪና ፋሶ ወጣቶች የብሌዝ ኮምፓዎሬ ከስልጣን መልቀቅ ብቻ በቂ አይደለም።
ብዙዎች ከሁለት ወራት በኋላ የሚካሄደው ምርጫ ይዞ የሚመጣው አዲስ መሪ ብቻ ሳይሆን የአዲስ ዘመን ብስራት ጭምር ነው ብለው ተስፋ አድርገዋል።
ለቡርኪና ፋሶ ዜጎች ብሌዝ ኮምፓዎሬና ትናንት እንዳይመለሱ ሆነው አልፈዋል።
የቡርኪና ፋሶ ዜጎች በጉጉት የሚጠብቁት አገራዊ ምርጫ ለፕሬዝዳንታዊው መንበረ ስልጣን አስራ አንድ እጩዎች ይወዳደሩበታል።
አብረውት ግን ስጋቶች መምጣታቸው እንደማይቀር ነው አሊ ሳኑ የቡርኪናቤ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ዋና ጸሃፊ የሚገምቱት።
ሲቪል ድርጅቶች ወገንተኛ ሳይሆኑ ሰላምና መረጋጋት ለአገሪቱ እጅግ ጠቃሚ ነገሮች መሆናቸውን የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው።
እጅጉን የሰለጠኑ ወታደሮች እና ዘመናዊ ትጥቆች ያሉት ይህ ኃይል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኮሎኔል ኢሳክ ዚዳ ከመንግስታዊ መዋቅር እንዲባረሩ እስከ መጠየቅ ደርሷል።
ክፍለ ጦሩ ከአንድ ኦመት በፊት በብሌዝ ኮምፓዎሬ ላይ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ ለሞቱት ሰዎች እና ቁስለኞች ተጠያቂ ሆኖዋል።
ይሁንና እንደ አሊ ሳኑ ከሆነ የቡርኪና ፋሶ ምርጫ ማካሄድ ብቻውን ካለ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ዋጋ አይኖረውም።
በዚህ ምርጫ ከሚሳተፉት የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዳቸውም ቡርኪና ፋሶ የምትገኝበትን ኋላ ቀርነት ለመታገል የሚያስችል እቅድ የላቸውም።
አገሪቱ በበቂ ሁኔታ እስካላደገች እና ደሐ እስከሆነች ድረስ ከምርጫውም በኋላ ተዓምር ይፈጠራል ብዬ አልጠብቅም።
በዚህ ጉዳይ ላይ የአካባቢዉ ነዋሪዎች የታዘቡት ካለ አስተያየታቸዉን እንዲሰጡን ጠይቀን ነበር።
ጉዳዩን እየተከታተሉ መሆናቸዉን የነገሩን በአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት የሕግ ባለሙያዉ አቶ ከበደ ኃይለማርያም የወልቃይት ጠገዴ ጥያቄ ትክክል ነዉ ይላሉ።
በማኅበራዊ ድረ ገፆች የመላምት ትንታኔዎች በዝተዋል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
በዘመነ ኮቪድ የህክምና ባለሙያዎች ሥራ እየተመሰገነ ነው ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ስፖርት ዓመታዊ የስፖርት ክንውን ለመጀመሪያ ግዜ አፍሪቃ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድርን በምድሯ ለማዘጋጀት በቃች።
ዓ ም የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስሜት በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን በ ዓ ም ውስጥ የተከናወኑ አበይት ስፖርታዊ ክስተቶችን እንቃኛለን።
በተለይ በኦሮሚያ ክልል በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ በሰዎች ላይ የሚደርሰው አፈና እና እስራት ሊቆም ይገባል ብሏል።
የሰብዓዊ መብቶች ሊግ የኢትዮጵያ መንግሥት እስራት ያቁም ጥሪ በኢትዮጵያ በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ የታሰሩ ሰዎች በአፋጣኝ እንዲፈቱ የሰብዓዊ መብቶች ሊግ አሳሰበ።
በሊጉ የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች እንዳስታወቀው የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎች በፖለቲካው ላይ የጎላ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው።
በሺህ የሚቆጠሩትም የተፈናቀሉበት የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት በሳምንቱ የማኅበራዊ የመገናኛ አውታሮች አብይ መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ ቆይቷል።
ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የቴሌኮም መሣሪያዎች በአጠቃላይ እንዲመዘገቡ የሰጠው ቀነ ገደብም በርካቶችን አነጋግሯል።
ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ሥፍራዎች የተለያዩ ብሔሮች ግጭት ያሳሰባቸው የማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ተጠቃሚዎች የግጭቶችን መንሥዔ በመጥቀስ የተለያዩ ትንታኔያቸውን ሰጥተዋል።
በርካቶች በሰጡት አስተያየት የሰሞኑ ግጭት ድንገት የተከሰተ እንዳልሆነ ይልቁንስ ውስጥ ውስጡን ሲብላላ የከረመ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ለዚህ ሰበቡ በብሔር ላይ የተመሰረተው የፌዴራል ሥርዓት ነው ሲሉ ይሞግታሉ።
አሁን ቡርጂና ጉጂ አማራና አፋር ቅማንትና ጎንደር እረ ተወኝ ጌታው ያለው ደግሞ ከኢትዮጵያ በዋትስአፕ አድራሻችን መልእክቱን የላከልን ተከታታያችን ነው።
ለበርካታ ሰዎች ሞት እና በሺህዎች ለሚቆጠሩት ደግሞ የመፈናቀል ሰበብ የሆነው የኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት አሁንም አሳሳቢነቱ አላከተመም።
ቀደም ሲል የሶማሌ ክልል በአወዳይ የሞቱ የክልሉ ተወላጆችን ለማሰብ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የሐዘን ቀን ማወጁ ይታወሳል።
በተለይ የመስከረም ሁለቱን የአወዳይ ጭፍጨፋ በሚል በመሰየም የክልሉ ባንዲራ ዝቅ ብሎ እንደሚውለበለብ ማድረጉ ተገልጧል።
ሞሐመድ አዩብ በፌስቡክ በሰጠው አስተያየት ፌዴራሊዝም ስርዓት ችግር ሳይሆን መንግስት ያሉበትን ችግሮች መቅረፍ ማስተካከል አለበት ይላል።
ሞሐመድ በሀገሪቱ አለ ያለው እድገት የተገነባው በፌዴራል ስርዓት ነው ሲል አክሏል።
በውጭ የሚኖሩ ስደተኞች ለሃገራችሁ ለውጥ እና እድገት አይናችሁ ደም ይለብሳል ሲልም ጽሑፉን አጠቃሏል።
ተጨማሪ ከኢትዮጵያ በዋትስአፕ የደረሰን መልእክት ላኪ ነዋሪነቱ በአፋርና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች እንደሆነ ተናግሯል።
እኔ አፋር እና አማራ ክልል የሚታዋስነው ወረዳ ሀብሩ ነዋሪ ነኝ።
በስሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ነው ቁጥር ጃራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ነው።
ሌላ ከኢትዮጵያ በዋትስአፕ የደረሰን መልእክት የግጭቶች ሰበብ ያለውን ለመጠቃቀስ ይሞክራል።
አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በበኩሉ በምሥራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ስለተከሰተው ግጭት መግለጫ አውጥቷል።
ኤምባሲው በኦሮሚያ ሶማሌ ድንበር የተከሰተውን የጎሳ ግጭት አስመልክቶ መስከረም ዓ ም ያወጣውን መግለጫ በርካቶች በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተቀባብለውታል።
በተመሳሳይ ሁኔታ ግጭቱ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለችግሩ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲሹ መበረታታት ይኖርባቸዋል ሲል አክሏል።
ከምን በላይ የኪራይ ሰብሣቢ ባለሥልጣን መበራከትና የኢትዮጵያ ህዝብ ችግራቸውን ነቅሦ እደያወጣበቸው የሚደረግ ሴራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ መረደት ያለበት ይመሥለኛል ይላል።
በብሔረ እና በድንበር ምክንያትም ኢትዮጵያውያን መጋጨት እንደሌለባቸው አበክሮ ይጠይቃል።
በሳምንቱ ሌላኛው መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የኢትዮ ቴሌኮም መግለጫ ነው።
ይህ የኢትዮ ቴሌኮም መግለጫ በብዙዎች ዘንድ የተለያዩ ጥያቄዎችን አጭሯል።
ገሚሱ መግለጫው የወጣው ሕገወጥነትን ለማስወገድ ነው ከእንግዲህ ስልኮችን የሚሰርቁ ስለሚታወቁ ጥሩ ነው ሲሉ መግለጫውን ደግፈዋል።
ገሚሱ ደግሞ የለም ይህ መግለጫ የወጣው ቀድሞም ያለአግባብ ሲበዘብዘን የከረመው ኢትዮ ቴሌኮም ለተጨማሪ ብዝበዛ ሲያመቻቸን ነው ሲሉ ተደምጠዋል።
እነሱ ሀብት ሳያስመዘግቡ እኛን ቀፎ አስመዝግቡ ይሉናል ኤርሚ ፍሪደም ኢትዮ የሰጠው አጭር አስተያየት ነው።
ደረጃ ያልጠበቁ ስልኮች ሲሸጥ የት ነበር የአደሬ ደሞ ሌላ እጥር ምጥን ያለ አስተያየት።
ሔስ ሰርት በበኩሉ፦ በሌብነት የዘቀጠው ባለሥልጣን እያለ የእርሱ ንብረት ምንም ሳይባል የኔ ተራ ቀፎ ትመዝገብ ማለት እህህህህ ሲል አማሯል።
የተሰጠው ምከንያት ውሽት ነው ትክክለኛው የህዝቡን የቀን በቀን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ነው።
ልክ እንደ ሰሜን ኮሪያ ያለው ደግሞ ሳሚ ታደሰ ነው።
ብሩክ አስፋው ደግሞ፦ ይህ ዘዴ ኢሞ ዋትሳፕ የመሳሰሉትን ከማሳጣቱ በተጨማሪ ብዙ ገንዘብ ወጥቶ የተገዙትን ሞባይሎች ከጥቅም ውጭ አድርጓል፡፡
የሳካሮቭ ተሸላሚዎቹ ናድያ እና ላምያ የዘንድሮው የአውሮጳ ኅብረት ፓርላማ የሰብዓዊ መብቶች ሽልማት ለሁለት የዚድ የተባለው ሃይማኖት ተከታዮች ትናንት ተበርክቷል።
የመስዋዕትነት ታሪካቸው የሚጀምረው ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት በጎርጎሮሳዊው ነሐሴ ዓም ነው።
በዚህ ዕለት ራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ የሚጠራው አሸባሪ ቡድን የየዚድ እምነት ተከታዮች የሚገኙበትን የሁለቱ ሴቶች መኖሪያ የሆነውን የትውልድ ስፍራቸውን ያዘ።
የጽንፈኛው ቡድን አባላት በዚያ ነዋሪ የነበሩት ወንዶች እና በዕድሜ የገፉ ሴቶችን በሙሉ ገደሉ።
ታናሽ እህትዋ እና እርስዋ በቡድኑ አባላት ለባርነቱ አያያዝ ተፈነገሉ።
ናድያ እንደተናገረችው ያኔ በሺህዎች ከሚቆጠሩ ሌሎች የዚዶች ጋር በአፋኞቻቸው በአውቶብስ ከተወሰዱ በኋላ ለጽንፈኛው እስላማዊ ቡድን እንደ ስጦታ ተበረከቱ።
ልታመልጥ በሞከረችበት ወቅትም ለጠበቃዎቹ አሳልፎ ሰጥቷት ራስዋን እስከምትስት እንደደፈሯት በጎርጎሮሳዊው በተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት በተገኝችበት ወቅት ተናግራለች።
ከጥቂት ወራት በኋላ ነበር ናድያ በሰዎች እርዳታ ከአፋኞቿ አምልጣ ጀርመን ለመግባት የበቃችው።
ናድያ አሁን እንደ ርስዋ በአፋኞች በደል ስለተፈፀመባቸው ሰዎች የምትከራከር እና የምታስረዳ የተመድ ልዩ አምባሳደር ናት።
ከዚህ ሌላ ከሶሪያ እና ከኢራቅ የተሰደዱ ሴቶች እና ሕጻናትን የመርዳት ሙከራ ታደርጋለች።
እንደ ናድያ ሁሉ የጽንፈኛው እስላማዊ ቡድን ሰለባ የነበረችው ላምያ እንደ ናድያ ብዙም አትታወቅም።
ይሁንና በሚያዚያ ተሳክቶላት ብታመልጥም የ ተዋጊዎች ተከታትለዋት ባደረሱት የቦምብ አደጋ አብረዋት የነበሩ ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ላምያ ከባድ ጉዳት ደርሶባታል።
በአደጋው የዓይን ብርሃንዋን ሙሉ በሙሉ እስከ ማጣት ደርሳ ነበር።
ይህ ሁሉ በደል የተፈጸመባት ላምያ በመጨረሻ ጀርመን መግባት ችላለች ።
ጀርመን ከገባች በኋላ የህክምና እርዳታ ያገኘችው ላምያ አሁን ጽንፈኞቹ የሚያደርሱትን በደል የማስተዋወቅ ዘመቻ ታካሂዳለች።
የሳካሮቭ ተሸላሚዋ ላምያ የአውሮጳ ኅብረትአይ ኤስ ን እንዲዋጋ ጠይቃለች ።
ይህ ከአውሮጳ ኅብረት በኩል ለያዝዲን ማህበረሰብ የሚደረግ ትልቅ እገዛ ነው።
ሆኖም የሳካሮቭ ሽልማት ራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ የሚጠራውን ቡድን አያስቆምም።
ባለሥልጣናቱ በአዉሮጳ ለሁለት ሳምንት ያደረጉትን ጉብኝት ባለፈዉ ዕሁድ ፓሪስ ፈረንሳይ ዉስጥ ባደረጉት ስብሰባ አጠናቅቀዋል።
ኢንቬስትመን በትግራይ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ዓለም ዶቼ ቬለ የመገናኛ ብዙኀን መድረክ ዓመታዊዉ የዶቼ ቬለ የመገናኛ ብዙኀን መድረክ በሚቀጥሉት ቀናት ይካሄዳል።