input
stringlengths
1
130k
ዶቼ ቬለ ከፊታችን ሰኞ እስከ ረቡዕ ድረስ ዶቼ ቬለ በሚያካሂደዉ ዓመታዊ የመገናኛ ብዙሃን መድረክ የሚሳተፉ ገደማ እንግዶችን ያስተናግዳል።
ኢትዮጵያ ፕሪዘደንታዊ ምርጫ በሶማሌ ላንድ ሶማሌ ላንድ ባለፈዉ ቅዳሜ ፕሪዘደንታዊ ምርጫ አካሂዳለች።
እራሳዋን ነጻ መንግስት ብላ ከሰየመች ካለፉት አመታት ጀምሮ ምርጫን ስታካሂድም ይህ ለአራተኛ ግዜ መሆኑ ታዉቋል።
ባለፈዉ ሳምንት ሶማሌላንድ በተደረገዉ ምርጫም ተቃዋሚዉ ፓርቲ ማሸነፉ ተዘግቦአል።
የምርጫዉ ዉጤት ለአፍሪቃዉ ቀንድ የሚሰጠዉ ገጽታ ተንታኞችን እያየጋገረ ነዉ።
የጀርመን አለም አቀፍ የሰላም እና የጸጥታ ተቋም ተመራማሪ እንደሚሉት የምርጫዉ በጎ ገጽታ በአሸናፊዉ ፓርቲ ቀጣይ እርምጃዎች ላይ የሚወሰን ነዉ።
ፊልሙ ጥቁር ሆኖ ጀርመን ሀገር መኖር ምን ማለት እንደሆነ ይቃኛል።
ለዚህም የተለያዩ እና ሁለት የጋራ ነገር የሚጋሯት ሰዎች አነጋግራለች።
ለምሳሌ እንደ ያና ሐምቡርግ ከተማ ያደገው ሙዚቀኛ ሳሚ ዴሉክስ።
ከመጀመሪያው አንስቶ ስለ እኔ ትንሽ ግራ ያጋባ የነበረው ጸጉሬ ሉጫ መሆኑ ነው።
ትምህርት ቤት ልጆች እኔን ኒገር ብለው ሲጠሩኝ እና እኔ ስናደድ ወይም ስቆጣ ለነገሩ ጸጉርህ ሉጫ ነው።
ነገር ግን ፀጉሬ ከርዳዳ ስላልሆነ ልበሳጭ አይገባኝም እያልኩ ራሴን ለማረጋጋት እሞክራለሁ።
ያና የአፍሮ ጀርመን ዘጋቢ ፊልምን ያዘጋጀትበትን ምክንያት እንዲህ ትገልፃለች።
የተከፋፈለ አስተሳሰብ በሚንፀባረቅበት ባሁኑ ሰዓት ከሌላ አቅጣጫ እንደዚህ አይነት ፊልም መስራቱ አስፈላጊ ይመስለኛል።
ቴውዶ ቮይና ሚሻኤል እኢአ ዓም በበርሊን ከተማ ነው የተወለዱት።
ቦታውም አሁን ድረስ የዱር እንስሳት እና አራዊት በሚጎበኝነት ስፍራ።
እዛም አፍሪቃን ወክለው ቀሚስ ለብሰው በከበሮ በሙዚቃ በጭፈራ ብቻ አፍሪቃውን የሚያደርጉትን እንዲያቀርቡ ይደረጋል።
እነዚህ ነገሮች ግን ከበስተጀርባቸው ተመልከቱ እነዚህ መጤዎች ሀገራቸው እንዴት እንደሆነ ያሳያሉ በማለት ከዚህ ሀገር እንዳልሆንን ለመግለፅ የሚደረግ ነው።
ዘረኝነት ማለት በየጊዜው በቀኝ አክራሪዎች ከሚፈጸመው የኃይል ርምጃ በላይ የሆነና ከአስተሳሰብ ጋር የተያያዘ ነው።
ሁል ጊዜ በእንደዚህ አይነት ጥያቄዎች መፈተን ቅር መሰኘትን ይፈጥራል።
እኔ ደግሞ እረ አይደለሁም ስለጋዜጣዊ መግለጫው ልዘግብ ነው የመጣሁት አልኩኝ።
ጋዜጠኛ ያና ፓራይገስ ዛሬ ያና ዶይቸቬለን ጨምሮ ለሁለት ጣቢያዎች የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ ናት።
በዚሁ ፊልም የተካፈለችው ኤስታ ዴንኮር ለምሳሌ ከርዳዳ ፀጉር ላላቸው ሰዎች የኦንላይን መፅሄት አዘጋጅታለች።
ብዮንሴን እንደ ምሳሌ ብንወስድ ጥቁር ናት መድረክ ላይ ትቀርባለች።
ማቆም የማይቻለውን ነገር ለማቆም ከመሞከር እንዴት በጋራ መኖር እንችላለን ስለሚለው መወያየቱ ይሻላል።
የስፖርት ዘገባ ሐምሌ ቀን ዓ ም ኛው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ባሳለፍነው ሳምንት ረቡዕ ጀምሮ ቅዳሜ ዕለት ተጠናቋል።
እጅግ ደማቅ በሆነው ስፖርታዊ ውድድር እስከ አምስት ሺህ የሚደርሱ ታዳሚያን መሳተፋቸው ተገልጧል።
የ ዓመቱ ናታን ቢንግ የኢትዮ ስዊስ ቡድን አጥቂ ነው።
ሌላኛው ተወዳዳሪ ደግሞ ቅዱስ አክሊለ ይባላል እድሜያቸው ከ እስከ የሆኑ አዳጊዎች በሚጫወቱበት ውድድር ላይ ኢትዮ ስዊስን ወክሎ ነው የተጫወተው።
የእነቅዱስ ቡድን ኢትዮ ስዊስ ለፍፃሜ ደርሶ በኢትዮ ዙሪክ ለ ተሸንፏል።
እነቅዱስ ግን ሁለተኛ በመውጣታቸው ደስተኛ ሆነው ለሚቀጥለው ውድድር ጠንክረው መምጣታቸው አይቀርም።
የውድድሩ አስተባባሪ አቶ ከበደ ኃይሌ በአዋቂዎች በተደረው ውድድር ለፍፃሙ የደረሰው ኢትዮ ለንደን ቡድን ነበር።
መጀመሪያ ላይ በኢትዮ ኖርዌይ ለባዶ ሲመራ ቆይቶ የማታ ማታ ከመረብ ባስቆጠራት አንድ ግብ አቻ ለመውጣት ችሏል።
በፍፁም ቅጣት ምቱም ኢትዮ ለንደን ኢትዮ ኖርዌይን ለ አሸንፏል።
በዚህ ደማቅ የስፖርት ውድድር ሊታደሙ ከተለያዩ የአውሮጳ ሃገራት ከአሜሪካ እና ከመላው ዓለም በርካታ ሰዎች ተገኝተው ነበር።
ነዋሪነቱ በአሜሪካን ሀገር የሆነው አቶ ያሬድ ይፍሩ በድግሱ በመገኘቱ ደስተኛእንደሆነ ግልጧል።
ፌዴሬሽኑ ለረዥም ጊዜ እያገለገሉ ከሚገኙ ሰዎች መካከል አቶ ግርማ ሳህሌ ዮሐንስ ይገኝበታል።
በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባሕል ድግስ ኢትዮጵያንን በአንድነት የሚያገናኝ መድረክ መሆኑን ተናግረዋል።
ነዋሪነታቸው በለንደን የሆነው አቶ ዮሐንስ መሰለ በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን ሊቀመንበር ናቸው።
አቶ ዮሐንስ የሚኖሩበት የለንደን ከተማ ቡድን ኢትዮ ለንደን ዋንጫውን ይዞ ወደ ለንደን አቅንቷል።
ለኢትዮ ስዊስ የሚጫወተው ናታንም ምኞቱ እና ፍላጎቱ ተሳክቶለታል ቡድኑ ኢትዮ ስዊስ ከኢትዮ ጀርመን ጋር ያለምንም ግብ ተለያይቷል።
ሆኖም በፍፁም ቅጣት ምት ኢትዮ ጀርመን ለ ማሸነፍ ችሏል።
ፓስፖርቱ እና ገንዘቡን የያዘው ቦርሳው የጠፋበት ዓሊ ረዲም ገንዘቡን ባያገኝም ፓስፖርቱን እና ሌሎች ሰነዶቹን ግን ማግኘት ችሏል።
ውድድሩ ቢጠናቀቅም ፌዴሬሽኑ ባዘጋጀው የሙዚቃ ድግስ ታዋቂው ቴዎድሮስ ካሳሁን ምሽቱንታዳሚያንን እያዝናና የኢትዮጵያውያኑ የስፖርት እና ባህል ድግስ ተጠናቋል።
ገንዘቤ እንደ ጎርጎሪዮሳዊው አቆጣጠር በ በቻይናይቱ ዩንሺያ ኩ ተይዞ የቆየውን ክብርወሰን ነው የሰበረችው።
ስብሰባው እንደ ጎርጎሪዮሳዊው አቆጣጠር በ የክረምት ኦሎምፒክ አዘጋጅ ከተማን ለመምረጥ የሚኪያሄድ ነው።
በግለሰቦች ግቢ ተጠግተን ዝናብ እየወረደብን ነው ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
አፍሪቃ ብሔራዊ የአንድነትና የእርቅ ጉባኤ በማሊ በማሊ የሀገሪቱ መንግስትና በተቃዋሚዎች መካከል የብሄራዊ አንድነት ጉባኤ ተጀመረ።
በሀገሪቱ ዋና ከተማ ባማኮ በዛሬዉ ዕለት የተጀመረዉ ጉባኤ ሰላምን ብሄራዊ አንድነትና እርቅን ዋና አላማ ያደረገ ነዉ ተብሏል።
በጎርጎሮሳዊዉ የዘመን ቀመር በ ዓ ም ከፈረንሳይ ነጻነቷን ያገኘችዉ ምእራብ አፍሪካዊት ሀገር ማሊ በአፍሪካ በጥጥ ምርቷ ትታወቃለች።
ሀገሪቱ ከቅኝ ተገዢነት ነጻ ብትወጣም በጎሮጎሮሳዊዉ ዓ ም ዲሞክራሲያዊ ምርጫ እስኪካሄድ ድረስ ለ ዓመታት በአምባ ገነን አገዛዝ ስር ቆይታለች።
በዚህም ምክንያት በሀገሪቱ በመቶ የሚሆነዉ ወጣት ለሥራ አጥነት ተጋልጧል ።
እዚህ ለሚዉሉት ወጣቶች የሥራ ዕድል ለማመቻቸት መዋዕለ ንዋይ አልፈሰሰም።
ተመልከቱ ሥራ ፈልጎ ማግኘት ስለማይቻል ነዉ በየቀኑ እዚህ የምንመጣዉ።
ተስፋ የምናደርገዉ መንግሥት ችግራችንን አዳምጦ ሥራ ይፈጥርልናል ብለን ነዉ።
በጋዮ ከተማ የሶንጋይ ጎሳ ባህላዊ መሪ ሙሳ ማይጋ ይናገራሉ።
ይህንን ችግር ለመፍታት በተለያዩ ጊዜያት በአማጺያኑና በመንግሥት መካከል ድርድሮች ተካሂደዋል።
በሀገሪቱ ዋና ከተማ ባማኮ በመንግስትና በተቃዋሚወች መካከል የብሄራዊ አንድነትና እርቅ ጉባኤ በዛሬዉም እለት ተጀምሯል።
የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ቦባካር ኪታ በጉባኤዉ የመክፈቻ ስነስርአት የምንፈልገዉ የተዋሃደች ማሊን በመሆኑ ለሁሉም በራችን ክፍት ነዉ ብለዋል።
የዛዋድ የተባበረዉ ንቅናቄ የቀድሞ የአማፅያን ጥምረት እንዲሁም የማሊ የተቃዋሚ ቡድኖች ለዉይይትና ለዝግጅት የተሰጠዉ ጊዜ አነስተኛ መሆን በጉባኤዉ እንዳይገኙ እንዳደረጋቸዉ አስታዉቀዋል።
እንዲያም ሆኖ ባህላዊዉ የጎሳ መሪ ሙሳ ማያጋ በማሊ ቀዉሱ እንዲያበቃ ከተፈለገ ለሀገር ፍቅር ሲባል ራስን ማሸነፍ እንደሚያስፈልግ አመልክተዋል።
ኢትዮጵያ ላይ አሁን ከአንበጣው ይልቅ አርሚ ዎርም የተባለው ተምች ሁሉንም ቦታ አድርሷል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ፀሐይ አሳታሚ አመት ደፈነ መቀመጫውን በአሜሪካን ያደረገው ፀሐይ አሳታሚ የተቋቋመበትን ኛ ዓመት እያከበረ ነው።
ለ ዓመታት በዘለቀ ሥራው ገደማ መፃሕፍትን አሳትሞ ለገበያ አቅርቧል።
ኢትዮጵያን የተመለከቱ የማመሳከሪያ መፃሕፍት ማጣት የወለደው ፀሐይ አሳታሚ በተመሰረተበት አገር የአፍሪቃ አሜሪካውያንን ጉዳይ የተመለከቱትን ጭምር ለአንባብያን ያደርሳል።
ስለ ኢትዮጵያ ያጠኑት የዶናልድ ሌቪን ክላውድ ሰመር ዶ ር አምባሳደር ዴቪድ ሺን ሥራዎችን ለንባብ ያበቃው ፀሐይ አሳታሚ ከተቋቋመ አመታት ሞላው።
የስፖርት ጥንቅር በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የቸልሲው አሠልጣኝ መነጋገሪያ ሆነዋል።
ጀርመናዊው የመኪና ሽቅድምድም ባለድሉ ሹማኸር የራስ ቅሉ ላይ አደጋ ከደረሰበት ዛሬ ዓመት ሞላው።
በዝውውር ዜናዎች፦ ፈርናንዶ ቶሬዝ የልጅነት ዘመኑን ወዳሳለፈበት ቡድኑ ሊያቀና ነው።
የጣሊያኑ ሣምፕዶሪያ ቡድን የሊቨርፑሉ አጥቂ ማሪዮ ባሎቴሊን ልውሰድ ብሏል።
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያ ትናንት አርሰናል ዌስትሐም ዩናይትድን ለ አሸንፏል።
ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶትንሐም ሆትስፐር ያለምንም ግብ ነጥብ ተጋርተዋል።
ፍፁም ቅጣት ምት የተነፈገው ቸልሲ ከሳውዝሐምተን ጋር አቻ ወጥቷል።
ኩዊንስ ፓርክ ከክሪስታል ፓላስ እንዲሁም አስቶን ቪላ ከሰንደርላንድ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ግብ ሳይቆጠር ተጠናቋል።
ሌስተር ሲቲ ሁል ሲቲን ለባዶ ኒውካስል ዩናይትድ ኤቨርተንን ለ አሸንፈዋል።
ፈርናንዶ ቶሬዝ በዚህም መሠረት ቸልሲ ነጥብ ይዞ በደረጃ ሠንጠረዡ በአንደኛነት ይመራል።
ማንቸስተር ዩናይትድ ከቸልሲ በ ነጥቦች ርቀት ሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
ሳውዝ ሐምፕተን ከማንቸስተር ዩናይትድ በ ነጥብ ዝቅ ብሎ ነጥቦችን በመያዝ አራተኛ ደረጃን ተቆናጧል።
አርሰናል በተመሳሳይ ነጥብ ሆኖም በግብ ልዩነት ከሳውዝ ሐምፕተን ስር አምስተኛ ነው።
አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀረው ሊቨርፑል ቁልቁል ኛ ደረጃ ላይ ነው የሚገኘው።
ስዋንሲ ሲቲ ሊቨርፑልን በሦስት ነጥብ በልጦ ነጥቦችን በመያዝ ደረጃው ስምንተኛ ነው።
የማንቸስተር ሲቲው ሠርጂዮ አጉዌሮ በ ግቦች ኮከብ ግብ አግቢነቱን ይመራል።
ማንቸስተር ሲቲ ቸልሲ ከሣውዝሐምተን ጋር አንድ እኩል የተለያየበት ጨዋታ ብዙዎችን አወዛግቧል።
ጨዋታው በተጀመረ ኛው ደቂቃ ላይ የቸልሲው አማካይ ሴስ ፋብሬጋስ በሳውዝሐምተኑ ተከላካይ ማት ታርጌት ይጠለፍን ፍፁም ቅጣት ክልል ውስጥ ይወድቃል።
ዳኛው ግን በተቃራኒው ሴስ ፋብሬጋስን ለማጭበርበር ሞክረሃል በሚል ቢጫ ሰጥተውታል።
ክስተቱ በዝግታ ሲታይ በእርግጥም የማት ቀኝ እግር ፋብሬጋስን ማደናቀፉን ማሳበቁ አልቀረም።
የቸልሲው አሠልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆ ዳኛው ፍፁም ቅጣት ምት ሳይሰጡ ጭራሽ ተጨዋቻቸውን በቢጫ መቅጣታቸው አድልዎ እንደሆነ ገልጠዋል።
ጆዜ ሞሪንሆ ግልጽ የሆነ ዘመቻ ተከፍቶብኛል ሲሉ ቅሬታቸውን አሠምተዋል።
ተንታኞች ጋዜጠኞች ተቺዎች እና አሠልጣኞች ባደረሱት ተፅዕኖ ዳኞች ስህተት እየሰሩ መሆናቸውንም አሠልጣኙ ተናግረዋል።
ጆዜ ሞሪንሆ የእንግሊዝ ጋዜጦች እና መገናኛ አውታሮች አብይ መነጋገሪያ ሆነዋል።
ሞሪንሆ የሚፋለሙት በአምስት ግንባር ነው አለ አንድ የእንግሊዝ ጋዜጣ።
ኤፍ ኤ ካፕ እና ካፒታል ዋን ካፕም ከፊታቸው ተደቅኗል።
ይሄ ብቻም አይደል እንደጋዜጣው ከሆነ ሞሪንሆ ከዳኞች ጋር የጀመሩት ፍልሚያ አምስተኛ ግንባር ተብሎ ተዘግቦበታል።
ጆዜ ሞሪንሆ የቸልሲው አጥቂ ፈርናንዶ ቶሬዝ የልጅነት ዘመኑን ወዳሳለፈበት የቀድሞ ቡድኑ እንደሚመለስ ይፋ ሆኗል።
ቸልሲ የክሮሺያው የፊት አጥቂ አንድሬ ክራማሪችን ወደ ቡድኑ ለማስመጣት ሚሊዮን ፓውንድ መመደቡ ተገልጧል።
እነዚህን እና ሌሎች የዝውውር ዜናዎችን ወደ በኋላ ላይ እናሠማለን።
የመኪና ሽቅድምድም የራስ ቅሉ ከድንጋይ ጋር ተላትሞ የጭንቅላት አደጋ ከደረሰበት ልክ ዛሬ አንድ ዓመት ሞላው ጀርመናዊ የመኪና አሽከርካሪ ሚሻኤል ሹማኸር።
በበረዶ ግግር የተዋጡት የአልፐፕስ ተራራዎች ለዓለማችን ቁጥር አንድ የመኪና ሽቅድምድም አሽከርካሪው ሚሻኤል ሹማኸር አዲስ አይደሉም።
የዛሬ ዓመት በእርግጥ ወደበረዷማ ተራራዎቹ ሲወጣ ጥቂት ቀናቶችን እዚያው ለማሳለፍ በማሰብ ነበር።
ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚብተውን አዲስ ዓመትን እና የልደት ቀኑን እዛው በአልፕስ ለማክበርም አቅዶ ነበር።