input
stringlengths
1
130k
ቢያንስ አድዋ እራሱ መኖሩ ለኛ መጽናኛ ነው ጉራም አንወድም ምናምን ብለን እንለፈው እንጂ ብላለች።
ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ የጣልያን ባሪያ እንጅ ባልተባልኩ ሐበሻ አደዋ አድዋ አድዋ ያለው ደግሞ ባይለኝ ቦጋለ ነው።
እንኳን ለአድዋ ድል ኛው ዓመት ክብረ በዓል አደረሰን ያለው ሸገር ኤፍ ኤም በትዊተር ገጹ፦ ስለአድዋ ምን ያውቃሉ
ታላቁ የአድዋ ድል በዓል የሚከበርበት የአፄ ምኒሊክ ሐውልት የቆመው ከአድዋ ጦርነት ዓመታት በኋላ ጥቅምት ዓ ም መሆኑን ያውቃሉ
አድዋ የአፍሪቃዊያን ኩራት ያብ ሲሳይ ማማሩ የፌስቡክ አጭር መልእክት ነው።
ያለው አህመድ ሐምዛ ሲኾን ቶፊቅ ሀሰን አድዋ የኛነታችን መለያ ብሏል።
ፀጋው መላኩ፦ ኢትዮጵያዊነት ወደ መሥመሩ እየተመለሰ ነው አድዋ ሲል በእንግሊዝኛ ጽፏል እዛው ፌስቡክ ላይ።
ከተማ ለቆ ድንበር ይጠብቅ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አንቀበልም የሚሉ ተቃውሞዎች በነቀምትና ደንቢዶሎ ተደረገ ሲልም ተቃውሞውን የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን አያይዟል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በአብላቻ ድምፅ አጽድቋል።
ፍትዊ ዘ መሀሪ ደግሞ እዛው ፌስቡክ ላይ ፦ እና ወሮበላ አገሪትዋን ይበጥብጣት በማለት ጠይቋል።
ፍትኅ ለብላቴናው መሀመድ በሚል የተደረገው የትዊተር ዘመቻ ሌላኛው የማኅበራዊ መገና ዘዴዎች ርእስ ነው።
ሃይከል ትዊተር ላይ ባሰፈረው የእንግሊዝኛ መልእክቱ በሕክምና ስህተት ተብዬ ኢትዮጵያዊው ህጻን ራሱን ስቷል።
ኢትዮጵያያዊቷ እናት ወ ሮ ሐሊማ ሙዛሚል ሁሴን የዛሬ ዓመት ስለኾነው ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ልጃቸው ሐኪም ቤት ሲገባ ጤነኛ ነበር።
ልጄ ሞሐመድ አብደልአዚዝ ያህያ እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ የአራት ዓመት ሕጻን ሳለ ወደ ሐኪም ቤቲ የሄደው በእግሩ እየተራመደ ነበር ብለዋል።
እናት በስህተት ልጃቸው ለዓመታት አቅሉን ስቶ ለአልጋ በመዳረጉ የ ሚሊዮን የሳውዲ ሪያል ገንዘብ ካሣ እንዲሰጣቸው ተወስኖላቸው ነበር።
ይኹንና ሐኪም ቤቱ ገንዘቡን የሚሰጣቸው የህይወት ማቆያው ተነቅሎ ልጃቸውን ከወሰዱ መኾኑን ሲነግራቸው ሳይስማሙ ቀርተዋል።
ለዓመታት የሞሐመድን ጉዳይ በቅርበት የሚከታተለው ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ ያገባኛል የሚል ተቆርቋሪ ዜጋ ያስፈልገናል
ድምጽ ለሌለው ለማያይ ለማይሰማና ለማይናገረው ብላቴናው መሐመድና ለከልታማ ቤተሰቦቹ መገፋት መብት ማስከበር መቆም ዋጋ አለው
ከ በላይ የሚቆጠሩ ሰዎች ከአመዱ ውስጥ ተቀብረው ቀርተዋል አውዲዮውን ያዳምጡ።
የጠቅላይ ምኒስትሩ ጉብኝት በፈረንሳይ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ሰዎችን ካገር አገር ከሚያዘዋውሩ የሲና ዐረብ ዘላኖች እጅ የወደቁት ደግሞ እስካሁን ድረስ የሚፈጸምባቸው ግፍ የሚዘገንን መሆኑን የዜና አገልግሎት ድርጅቶች ያስረዳሉ።
የእሥራኤል መንግሥት ህገ ወጥ በሆነ መንገድ ወደ ግዛቱ የሚገቡ ሰዎችን ተቀብሎ ተገቢውን ክብካቤ የማድረግ ፍላጎት የለውም።
እንደምንም በለስ ቀንቷቸው የሚገቡትን ከሚያግዙት መካከል የአንዱን ድርጅት ተጠሪ በማነጋገር ተክሌ የኋላ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል።
በተጠቀሰው የመንግሥት ባልሆነው ድርጅት ውስጥ የስደተኞችና ፈላስያን ክፍል ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ ት ሾኻር ሾኻም እንዲህ ይላሉ።
አንዳንድ የዜና አውታሮች ዘመናዊ ባርነት በሚሉት ጭካኔ በተመላበት ዘግናኝ እርምጃ ኩላሊትና ጉበት እየተነጠቁ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸው እስከማለፍ መድረሱን አስታውቀዋል።
ሰዎችን ከቦታ ቦታ በድብቅ ለማሸጋገር የተደራጁና የራሳቸውን መረብ የዘረጉ ክፍሎች መኖራቸውንና እነዚህም ሰዎች ከአያንዳንዱ ሰው እስከ ዶላር እንደሚጠይቁ ሰምተናል።
በተደጋጋሚ ቁም ሥቅል እያዩ አያሌ ወራት በእንዲህ ሁኔታ ሊቆዩ ይችላሉ።
በዩናይትድ እስቴትስ ው ጉ ሚንስቴር የሰብአዊ መብት ይዞታ ነክ ዘገባ ላይ ተወስቷል።
ቁም ስቅል የሚያዩትን ተገን ጠያቂዎች ማስለቀቅ ሰውን ካገር አገር ህገ ወጥ በሆነ መንገድ የሚያሸጋግሩትን መያዝና ድርጊታቸውን ማስቆም ነው
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቃል አቀባይ አቶ መሐመድ አብዱረሕማን አውዲዮውን ያዳምጡ።
ዉይይት ፍካት እና ፅልመት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የሜቴክ ሹማምንት ምዝበራ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የመን በሑቲ አማጽያን የስደተኛው መንግስት ወታደሮች የአይሲስ ታጣቂ ቡድንና አልቃዒዳ ከውስጥ በኢራንና ሳዑዲ አረቢያ ደግሞ ከውጭ መታመሷን ቀጥላለች።
ከሰሞኑ፦የነፍጠኛ ጉዳይ የኤልያስ ስንብት የኖቤል ሽልማት ሁለቱም በተወከሉበት የፖለቲካ ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ናቸው።
የ ዎቹ ትውልድ ጎልቶ በሚታይበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በወጣትነታቸው የፖለቲካ ስልጣንን መቅመሳቸውም ያመሳስላቸዋል።
የኦሮሚያ እና የአማራ ክልልን እያስተዳደሩ ባሉ የእህትማማች ፓርቲዎች አባልነታቸው በገዢው ግንባር ኢህአዴግ ጥላ ስር ተጥልለዋል።
እኒህ ፖለቲከኞች የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲው ኦዲፒ አቶ ታዬ ደንደአ እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲው አዴፓ አቶ አሰማኸኝ አስረስ ናቸው።
ሁለቱ ወጣት ፖለቲከኞችን ወደ ንትርክ የከተተው ጉዳይ ባለፈው አርብ መስከረም በተካሄደው የኢሬቻ በዓል ዋዜማ ስነ ስርዓት ላይ የተደረገ ንግግር ነው።
ንግግሩን በመስቀል አደባባይ ለተሰበሰቡ በሺህዎች ለሚቆጠሩ የበዓሉ ታዳሚያን በኦሮምኛ ቋንቋ ያሰሙት የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ናቸው።
ጠንካር ያሉ ቃላትን ያዘለው የአቶ ሽመልስ ንግግር የአማርኛ ትርጉም ፌስ ቡክን በመሳሰሉ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በፍጥነት ነበር የተሰራጨው።
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በንግግራቸው የተጠቀሙት ነፍጠኛ የሚለው አጠራር ውዝግብ ቀስቅሷል።
አቶ ሽመልስ በንግግራቸው ዛሬ የሰበረንን ሰብረን ከስሩ ነቅለን ኦሮሞ በተዋረደበት ቦታ ላይ ድል አድርጓል የሚለው አገላለጻቸውም አስተችቷቸዋል።
ነፍጠኛ አገር አቀና እንጂ አገር አላጠፋም ሲሉ የተሟገቱ ግለሰቦች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አስተያየቶቻቸውን አስፍረዋል።
ከአስተያየት ሰጪዎቹ መካከል አንዱ የሆኑት አቶ የአዴፓው አሰማኸኝ እኔ ነፍጠኛው ሲሰደብ ያመኛል።
እናም ባለማወቅም ሆነ ሆን ብለው አማራን በነፍጠኝነት የሚዘልፉትን ልታገስ አልችልም ሲሉ በንግግሩ መከፋታቸውን በግልጽ አሳውቀዋል።
ሁናቸው ጌትነት የተባሉ የትዊተር ተጠቃሚ የነፍጠኛ ታሪክ የሚያኮራ እንጂ የሚያሸማቅቅ አይደለም።
ነፍጠኛ አባቶቻችን ከባርነት ነጻ ያወጡን ባለውለታዎቻችን ናቸው ሲሉ ተመሳሳይ ሀሳባቸውን አጋርተዋል።
ይልማ ኪዳኔ በዚያው በትዊተር አዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ጠብቀው ያስረከቡን ከተለያዩ ክፍሎች የመጡ ነፍጠኞች ምስጋና እንጂ ስድብ አይገባቸውም ብለዋል።
ነፍጠኛ መሆን ክብር እና ጀግንነት እንጂ ወንጀል አይደለም ሲሉ ተሟግተዋል።
ቃበታ ከሮርሳ የተባሉ የትዊተር ተጠቃሚ ሀገር በነፍጥ አትገነባም ሲሉ መሰል አስተያየቶችን ተቃውመዋል።
እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ነው ለዘመናት በመካከላችን የማይድን ጠባሳ ያኖረው።
አቶ ታዬ የአዴፓውን አቶ አሰማኸኝ በስም ጠቅሰው ባሰፈሩት ጽሁፍ በኢትዮጵያ ነፍጠኝነት እና አማራነት አንድ ስለመሆናቸዉ የሚተርክ አመለካከት የለም።
ያ ስርዓት ደግሞ በአማራ ህዝብ ስም ነገደ እንጂ ለደሀው አማራ ጉዳት እንጂ ጥቅም አላመጣም።
የአማራ ህዝብ ዛሬም ከወንድሞቹ እኩል ወይም ይበልጥ በድህነት እየማቀቀ ነዉ።
የእዚህ ህዝብ ችግር ከህዝባችን ችግር እኩል ይሰማናል ብለዋል አቶ ታዬ።
የህዝቦችን ቁሳዊ እና መንፈሳዊ መብቶችን በጭካኔ አጥፍቷል ሲሉም ከስሰዋል።
ማዲ ዮናስ በትዊተር ነፍጠኛ የአማራ አቻ ላለመሆኑማ መሬት ላራሹን ከፊት ሆነው የመሩት ባለታሪኮች አማራዎችም ጭምር መሆናቸው ምስክር ነው።
ነገር ግን ባለፉት ዓመታት በኢህአዴግ ዘመን አውድ ነፍጠኛ እየተባለ ግፍ የተፈጸመበት አማራ ብቻ ነው በማለት ተከራክረዋል።
መንግስቱ ዲ አሰፋ በማህበራዊ ድረገጾች ላይ የተመለከቱትን እና ባለስልጣናት ጭምር የተሳተፉበትን መካሰስ ተችተዋል።
ያለፈው ነፍጠኛ እና ገባር የፈጠረውን ሥርዓት በመውቀስም ኾነ ያለልክ የጽድቅ ጸሃይ አድርጎ መሳል ለኛ ምንም አይጠቅመንም።
ታሪካችንን ፖለቲካ ከወረረው ይኸው ውለን አድረን ዛሬም እዚያው ነን።
እናንት ወጣት መሪዎች እንዲህ ዝቅ ካላችኹስ የዚህች አገር ተስፋ ምንድን ነው
አቤል ሽመልስ የተባሉ የፌስ ቡክ ተጠቃሚ የሽመልስ አብዲሳን ንግግር ሰምተህ የእስክንድርን ባልደራስ አለመደገፍ እንዴት ይቻላል
የሀሳቡ ደጋፊዎች በመጪው እሁድ ጥቅምት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶችን የሚያሳዩ ፎቶዎችን በየገጾቻቸው ሲያጋሩ ታይተዋል።
የዛሬ ሳምንት መስከረም ምሽት ህይወቱ ያለፈው እና ባለፈው ሰኞ ስርዓተ ቀብሩ የተፈጸመው ኤልያስ በብዙ ኢትዮጵያውያን የሙዚቃ አፍቃሪያን ተዘክሯል።
ከ በላይ ዘፈኖችን እንዳቀናበረ የተነገረለት ኤልያስን ከስራዎቹ ባሻገር በበጎ ስራዎቹ እና የህይወት ፍልስፍናው ምሳሌ እንደነበር ብዙዎች መሰክረዋል።
ሲሉ ሀዘናቸውን የገለጹት ደግሞ አዴሞ የተሰኙ የትዊተር ተጠቃሚ ናቸው።
የፊልም ባለሙያው ዳዊት ተስፋዬ በበኩሉ ኤልያስን የሰው ልክ የሙዚቃ አድባር የብርሃን ልጅ ሲል በትዊተር መልዕክቱ ገልጾታል።
ጋዜጠኛ ቆንጂት ተሾመም ኤልያስ መልካ ለጥበብ ታማኝነቱን ሳያጎድል አርፏል።
ዘሚኪ የተባሉ የትዊተር ተጠቃሚ ያደግንባቸው የጎረመስንባቸው ብዙ የፍቅር የደስታ የሃዘን ጊዜዎችን ካለፍንባቸው የ ዎቹ ስራዎች ጋር ሁሌም በልባችን ትኖራለህ።
ሞት ለማንም ባይቀርም በስራዎችህ ህያው ሆነህ ትኖራለህ ሲሉ ለኤልያስ መልካ የስንብትን መልዕክታቸውን አሰፍረዋል።
ሽልማቱ ያንን መተማመን ርዕይ እና ቁርጠኝነት መልሶ እንዲያገኙ ያበረታታቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብሏል።
ኤልዛቤት ገብረክርስቶስ የተባሉ የትዊተር ተጠቃሚ ሸላሚዎቹ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስተዳደር በኢትዮጵያ የተከሰቱ ችግሮችን ከግምት ማስገባታቸው ላይ ያላቸውን ጥርጣሬ አንስተዋል።
ሸላሚዎቹ በእርሳቸው ሀገር ለተከሰተው ሞት መፈናቀል እና አለመረጋጋት ግድ የላቸውም ማለት ነው
የኒዮ ሊበራል የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች እና የተቀባቡ የፖለቲካ ለውጦችን የሚያስተጋቡ ናቸው።
መላዕከ ጸሀይ አበራ የተባሉ የትዊተር ተጠቃሚ ሽልማቱን ከኢትዮጵያ ጋር አያይዘውታል።
ኢትዮጵያ ወደቀች ሲባል እየተነሳች ዛሬም ለወደፊቱም በልጆቿ ከፍ ብላ ትታያለች ብለዋል ጸሀፊው የኖቤል የሰላም ሽልማቱን ተከትሎ በትዊተር ባሰፈሩት መልዕክት።
ቆይታ ከድምፃዊና ኮሜዲያን አዝመራዉ ሙሉሰዉ ጋር ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ተጠርጣሪዎች ከመታሰራቸዉ በፊት በቂ ምክንያት መኖሩ በደንብ ይጣራም ሲል ጠይቆአል
ስንል በለፌስ ቡክ እና በትዊተር ባስተላለፍነዉ መልክት መሰረት ጥቂት የማይባሉ የዶቼ ቬሌ ወዳጆች የእንኳን አደረሳችሁ መልክት በፊስቡክ ገጻችን አስተላልፈዉልናል።
ተሻለ ቢጂጎ የተባሉ በሃገር ዉስጥም ላላችሁ ሆነ ከአገር ዉጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያዉያን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ።
ይህ የገና በዓል ለመላ ኢትዮጵያዉያን ሰላም አንድነት እና ፍቅር ያምጣ ሲሉ ምኞታቸዉን አስቀምጠዋል።
ሲሉ መልክት ያስቀመጡልን ደግሞ ምህረቱ ዘለቀ የተባሉ የዶቼ ቬለ ደንበኛ ናቸዉ።
ለመለው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ጌታችን ለአድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል አደረሳችሁ።
በዓሉ ከፀብ፡ከዘረኝነት እና ከመጥፎ ነገሮች የምንርቅበት ይሁን ያሉን ደግሞ አዳፍር አዳፍር የተባሉ ተከታታያችን ናቸዉ።
እንኳን ለበዓሉ አደረሳችሁ አደረሰን ለመላ ቤተሰቤ ኤሮሚያ ክልል ጉባ ቆርቻ ለሚኖሩ እና ለወዳጅ ዘመዶቼ ሁሉ ብሎም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች።
እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ በዓሉ ወደ ልቦናችን የምንመለስበት የሰላም የፍቅር የመከባበር እንዲሆንልን እመኛለው።
በዛውም ይህችን መልዕክት አየር ላይ አውሉልኝ ዶቼ ቬለዎች ያሉን ኢዮብ ወንዱ ናቸዉ።
ለክርስትያን እምነት ተከታይ አባቶች እናቶች እህቶችና ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ ያሉት ሻሪፍ አባ ገላን ይባላሉ።
አብዛኞቹ የዶቼ ቬለ ፊስ ቡክ ተከታታዮች እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ፍቅርን ያብዛልን ዘረኝነት ይዉደም የሚል መልክትን አስተላልፈዋል አሜን ብለናል።
የዶቼ ቬለዉ የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት እንኳን አደረሳችሁ ይላል በድጋሚ።
ትኩረት በአፍሪካ፦ በኮረና ወረርሽኝ የአፍሪቃ አገራት ድንበሮች መዝጋት ያስከተለው ቀውስ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ጭምር በሚታደሙበት በዚህ የመክፈቻ ስብሰባ ፕሬዝዳንቱ የኢትዮጵያ መንግሥትን የዓመቱን ዕቅዶችን እና የትኩረት አቅጣጫዎች የሚዘረዝሩበት ነው፡፡
ንግግራቸው ከኢኮኖሚ እስከ መሰረት ልማት ግንባታ ከትምህርት እስከ ጤና ያሉ ዘርፎችን እንደሁም የወጣቶችን እና ሴቶችን ጉዳይ የዳሰሰ ነበር፡፡
የዛሬ ዓመት በተመሳሳይ የመክፈቻ ንግግራቸው በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተከስተው የነበሩ ግጭቶች እና የፖለቲካ አለመረጋጋቶች በቀዳሚነት ካነሷቸው ሁለት ጉዳዮች አንዱ ነበር፡፡
የወቅቱ የመነጋገሪያ አጀንዳ የሆነው የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ግጭት በዛሬው ንግግር ከተካተቱ ፖለቲካዊ ጉዳዮች የመጨረሻ ስፍራ ተሰጥቶታል፡፡
ፕሬዝዳንት ሙላቱ የሁለቱን ክልሎች ጉዳይ ያነሱት ባለፈው ዓመት ለ ወራት በሀገሪቱ ታውጆ ከቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር አያይዘው ነው፡፡
ይህ ሁኔታ በፍጽም መወገዝ ያለበት እና መንግስት ጸጥታውን ከማስከበር ባሻገር አጥፊዎቹን ወደ ህግ ለማቅረብ ሳይታክት እየሰራ ይገኛል፡፡
በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች መካከል ለተከሰቱ ግጭቶች ሀገሪቱ የምትከተለውን በብሄር ላይ የተመሰረተ የፌዲራሊዝም ስርዓትን ተጠያቂ የሚያደርጉ አሉ፡፡
ፕሬዝዳንቱ በንግግራቸው በዝርዝር ባይገልጹትም ከፌዴራላዊ ስርዓት ጋር የተያያዙ ሕጎች እንደሚወጡ ጠቁመዋል፡፡