input
stringlengths
1
130k
የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚንስትር ጂም ማቲያስ እንደሚሉት መንግሥታቸዉ በየመኑ ጦርነት አይሳተፍም።
ግን ለሳዑዲ አረቢያ እና ለተከታዮችዋ የሚሰጠዉን የጦር ድጋፍ አያቋርጥም።
እኛ የምናተኩረዉ በአረብ ልሳነ ምድር እና አልቃኢዳን በማሸነፍ ላይ ነዉ።
ሳዑዲ አረቢያ እና ተባባሪዎችዋ የአብድረቦን መንግሥት ጦር ያስታጥቃሉ የአብድረቦ መንግሥት ጦር አልቃኢዳን ያስታጥቃል።
ዩሱፍ ያሲን እንደሚሉት ግራ አጋቢዉ ትብብር ቀይ ባሕርን ተሻግሮ አፍሪቃም ቀድም ደርሷል።
በገፍ የሚዛቀዉ የነዳጅ ዘይት ዶላር የአሜሪካኖች ረቂቅ ምክር ምርጥ ጦር መሳሪያም ቱጃሪቱን አረባዊት ሐገር በጦርነቱ ጢስ ጠለስ ከማስነጠስ አላዳናትም።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አጥኚ ቡድን ባልደረባ እንደሚሉት የየመኑ ጦርነት ባጭር ጊዜ ይቆማል የሚል ተስፋ የለም።
የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ ዋነኛዉ ርምጃ ነዉ ጀርመን ታዲያ እንደኢትዮጵያ ለቁጥር የሚያታክት የብዝሃ ሕይወት ስብጥር የላትም።
ጀርመንም ብትሆን ግን ዛሬ የሚታየዉ ገጽታዋ ላይ ለመድረስ ብዙ መጓዟ እሙን ነዉ።
ይኸዉ ፓርክ በጎርጎሪዮሳዊዉ ዓ ም ለአደጋ የተጋለጡ የዓለም ቅርሶች መዝገብ ዉስጥ ገባ።
በያዝነዉ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ሐምሌ ወር ደግሞ ከዚህ ስጋት ነፃ መሆኑን ሰማን።
ፓርኩን ለአደጋ ካጋለጡት መካከል ከፍተኛ የአፈር መሸርሸር የግጦሽ መሰማሪያ መሆኑ እና የተሽከርካሪዎች መተላለፊያ መሆኑ በዋነኛነት ተጠቅሰዋል።
ለምሳሌ የባሌ ናሽናል ፓርክን ብንወስድ በአፋር በቦረና በሱማሌ አካባቢ ያሉ ችግሮችን የመቆጣጠር እና የመወሰን አቅም እንዳለዉ የሚያሳዩ ጥናቶች አሉ።
እና እንደዚህ በብዝሃ ሕይወት የደረጁ አካባቢዎችን መጠበቅ ትልቁ ሥራ ነዉ ማለት ነዉ።
ለመሆኑ ዩኔስኮ አንድ የተፈጥሮ ሃብት ክምችት ያለበት ፓርክ ወይም አካባቢ ለአደጋ ተጋልጧል ብሎ ጥንቃቄ እንዲደረግለት ማሳሰቢያ የሚሰጠዉ ምን ሲሆን ነዉ
ለሚለዉ የተረጋገጠ ለአደጋ ተጋልጧል የሚል እና ሊጋለጥ ይችላል የሚል ሁለት ክፍሎች አሉት።
አሁን ደግሞ የዋልያዎቹ ቁጥር ከአንድ ሺህ በላይ መድረሱን የቀበሮዎቹም ከ ከፍ ማለቱን አስረድተዋል።
የተፈጥሮ ሃብት ላይ ጉዳት ለማድረስ የሰዎች ድርሻ ከፍተኛ መሆኑ ይታመናል።
በዚህ ረገድም የአካባቢ ተፈጥሮን ለመጠበቅ የሚደረገዉ ጥረት በተለይ ለአዳጊ ሃገራት ቀላይ እንዳልሆነ ነዉ አቶ ያለምሰዉ የሚናገሩት።
በታዳጊ ሃገራት ያለዉ ከፍተኛ ድህነት የቱንም አይነት ፖሊሲ ቢወጣ ምንም አይነት መመሪያዎች ቢኖሩም በቀላሉ እነዚህን ችግሮች መፍታት ይቻላል ማለት አይደለም።
እንደምታዉቂዉ እነጀርመን የእናንም ጣቢያ ያለበት ምን ያህል ዝርያ አላቸዉ ብትይ በእጽዋት እንኳ ከ ከ ዝርያ በላይ የበለጠ የላቸዉም።
ለዛች ለ እፅዋት ከፍተኛ የሆነ ትኩረት ሰጥተዉ ነዉ ሲንቀሳቀሱ የምታይዉ።
እንደኢትዮጵያ ያሉ ደግሞ የብዝሃ ሕይወት መነሻ እና ክምችት ያለባቸዉ ቦታ ስትሄጂ ድህነቱ እራሱ ተጽዕኖ ያደርሳል ማለት ነዉ እነዚህ ሃብቶች ላይ።
የተትረፈረፈ ነገርም አለኝ ብሎ ሲታሰብ አንዱ መሠረታዊ ችግር ይሆናል ነገሮችን ትኩረት አለመስጠት።
በተለይ ይሄ በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል አይነት ነዉ የሚሆነዉ።
እና ለአደጋ የሚጋለጡበትን እና በተለይ በዉስጡ ያሉ እፅዋትም ሊሆን ይችላል የዱር እንስሳት ሊጠፉ ከሚችሉበት ሁኔታ መታደግ የሚያስችሉ አካሄዶችን መከተል ነዉ።
ከምንም በላይ ኅብረተሰቡን የማስተማር እና የማንቃቱ ሥራ ትልቅ ሚና ይኖረዋል።
የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ ምን መደረግ አለበት ለሚለዉ አሁንም አቶ ያለምሰዉ ጥሩ እንግዲህ ግንዛቤ የመጀመሪያዉ ትልቁ መሣሪያ እሱ ነዉ የሚመስለኝ።
በተለይ ከአካባቢ ጋር የተገናኙ ሥራዎችን ስናስብ ግንዛቤ ነዉ የመጀመሪያዉ ትልቁ ነገር መሆን ያለበት ብዬ አምናለሁ።
አካባቢ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መንቀሳቀስ እንደቅንጦት አድርገዉ የሚያስቡ የሥራ ኃላፊዎች ትልልቅ ዉሳኔ ሰጪ ቦታ ላይ የተቀመጡ ይኖራሉ።
ፖሊሲዉ እጅግ ጠንካራ ሆኖ እንደሀገር ቢቀመጥ እንኳን ያ ግንዛቤ መፈጠር አለበት ማለት ነዉ።
እንደእሳቸዉ እምነትም ይህን የተመለከተዉ የግንዛቤ ትኩረት በትምህርት ዉስጥ ሁሉ ተካቶ ቢሰጥ መልካም ይሆናል።
ምክንያቱም ዘላቂ በሆነ መልኩ እዉቀቱን ወደ ኅብረተሰቡ ማስረጽ የሚቻለዉ በትምህርት ነዉና።
ትምህርት ቤቶቻችን በመጽሐፎቻቸዉ ላይ የእንደዚህ አይነት ቦታዎች አስፈላጊነት በብዙ መልኩ ሊማሩት ይገባል።
ከታች ከአንደኛ ክፍል ጀምሮም ሊሆን ይችላል በሚገባቸዉ ደረጃ ምን ማለት ነዉ የእነዚህ ቦታዎች እንደ ሀገር መኖር
በዋነኛነት ለዚህ ትልቁን ሚና ይጫወታሉ የምለዉ መገናኛ ብዙሃን ሚዲያዎች ናቸዉ።
ሚዲያዎች የሀገሪቱን ሁሉንም ጥግ ይደርሳሉ ትኩረት ሰጥተዉት የእነዚህ ጥቅም ማስረዳት ይቻላል።
ትናንት ከብቶቻቸዉ ሲታመሙ ቅንጥስ አድርገዉ አንድ ቅጠል አሽተዉግተዋቸዉ የሚድኑ ከብቶች ዛሬ ያን ማድረግ ይቻላል ወይ
ለኅብረተሰቡ ራሱ ማስተማሪያ ሊሆኑ የሚችሉ ነባራዊ ሁኔታዎችን ከአካባቢዉ እየወሰዱ መልሶ ማኅበረሰቡን ማንቃት ያስፈልጋል።
በዚህ መሥሪያ ቤት ሥርም ሁለት ትልልቅ የምርምር ተቋማት አሉ።
ከፍተኛ በጀት ተመድቦላቸዉእና ብዙ የሰዉ ኃይል ተቀጥሮላቸዉ ፖሊሲዎች ወጥተዉ ምርምሮች እንደሚካሄዱም አዉስተዋል።
እናም ይመስለኛል ይሄ ግንዛቤ ሲሰራ እንደማኅበረሰብ ንቃተ ሕሊናችን በሁሉም ዘርፍ መሆን አለበት።
ምናልባት ጀርመን የምታዉቂዉ ነዉ የግንዕዝ ቋንቋን የሚያስተምሩ ትልልቅ ዩኒቨርሲቲዎች አሉ።
እኛ ያሉን የብዝሀ ሕይወት ሃብቶች በእጽዋት በእንስሳት በአዕዋፍ ስናየዉ ትልቅ ነዉ።
ከአንድ እስከ ስምንት እና እስከ አስር ባሉ የብዝሃ ሕይወት ክምችት ካለባቸዉ ሃገራት አንዱ የእኛ ሀገር ነዉ።
አሁን ከደን እና የአየር ንብረት ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎች የሀገሪቱ የደን ሽፋን እየተሻሻለ መምጣቱን እንደሚያመለክቱ ነዉ ባለሙያዉ የገለጹልን።
ሆኖም ግን ያላሉ ካወደምነዉ የደን ሀብት ገና ይሄ ነዉ የሚባል በቂ መጠን ዳግም መሸፈን እንዳልተቻለ ግን ያሳስባሉ።
ለዚህም ደግሞ እንደ አንድ ችግር ያነሱት ያንዱ ሴክተር ከሌላዉ ጋር ያለመናበብ መሆኑን ነዉ የተናገሩት።
ለመልሶ ግንባታዉ ገንዘብ ለመስጠት ቃል የገቡ በርካታ ቢሆንም ቃሉን የጠበቀ ግን የለም አውዲዮውን ያዳምጡ።
ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ከአዋጁ በፊት እንደነበረው ጋዜጠኞች እና የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች መሪዎች እና አባላት መታሰራቸው ቀጥሏል።
የኦብነግ በምርጫዉ እንደሚሳተፍ አስታወቀ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር ኦብነግ ሃገራዊ ግንባር ሆኖ እንደሚሰራ አስታወቀ።
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር ኦብነግ ሃገራዊ ግንባር ሆኖ እንደሚሰራ አስታወቀ።
ቃለ ምልልስ ከዶ ር አርከበ እቁባይ ጋር ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
አንድ ሀገር ወደከባቢ አየር በሚለቀዉ የበካይ ጋዝ መጠን ምን ያህል ገንዘብ ለዚህ መክፈል ይኖርበታል የሚለዉም አከራካሪ ነዉ።
ኤኮኖሚ ባለሙያዎች ግን መፍትሄ ያሉትን በጋራ የበጎ አድራጎት የልማት ድርጅት ቢቋቋም እንደሚበጅ እየመከሩ ነዉ።
ኢትዮጵያ የከባድ ጭነት አሽከርካሪዎች ስሞታ ሕብረተሰቡ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል በተገቢው መረጃ ላይ መመስረት ነበረባቸው ብለዋል።
በርግጥ ባቀረበዉ ሙዚቃ በርካታ ነጥቦችን አግኝቶ የዘንድሮዉ ዉድድር አሸናፊ ቢሆንም ብዙዎች በአለባበሱ እና በመድረክ አቀራረቡ ነቀፊታን ጥለዉበታል።
ከዩኤስ አሜሪካም እንዲሁ አንዳንድ ታዋቂ የሙዚቃ ሰዎች በመድረክ አቀራረቡ አወድሰዉታል።
የኦስትርያዉ ከያኒም በመጀመርያ ወደ ጀርመን በመጋበዝ በተለያዩ የቴሌቭዥን ጣብያዎች በቅረብ ራሱን አስተዋዉቋል በስሙ የምግብ ሸቀጥ ምልክት እስከ መሆን ደርሶአል።
የማህበሩ አባላት ደግሞ እስራኤልን የእስያ ሀገሮችን ብሎም የሰሜን አፍሪቃ ሀገራትንም ሁሉ ያጠቃልል።
እስከ ዛሪ በዚህ ዉድድር ከአፍሪቃ ሞሮኮ እንደ ጎርጎረሳዊዉ አቆጣጠር በ ዓ ም በዚህ የሙዚቃ ዉድድር መድረክ ተሳትፋለች።
የአዉሮጳ የራድዩ ስርጭት ማኅበር አባላት በአጠቃላይ ሰባ አምስት ሲሆኑ ሃምሳ ስድስቱ አዉሮጳ ዉስጥ የሚገኙ ናቸዉ።
ቀሪዎቹ አስራ ዘጠኝ ሀገራት ደግሞ ሰሜን አፍሪቃ እና እስያ ዉስጥ የሚገኙ ሀገሮች እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ።
ያደመጣችኋቸዉ ቶልማቺቭ ሲስተርስ የተሰኙት ሁለት አንድ አይነት ልብስና አንድ አይነት ፀጉር ስራ ተሰርተዉ መንትያ መስለዉ የቀረቡት የሩስያ ከያኒዎች ነበሩ ።
በዘንድሮዉ ዉድድር ኦስትርያ ኔዘርላንድ ስዊድን ከአንድኛ እስከ ሶስተኛ ነጥብን ሲያገኙ ጀርመን በዉድድሩ ኛ ደረጃን ነዉ ያገኘችዉ።
መድረኩ ከመጠቃቀም ባሻገር የፖለቲካ መድረክም እየሆነ መምጣቱን አንዳንድ ታዛቢዎች ይናገራሉ።
በጎርጎረሳዉያኑ አ ም ለመጀመርያ ግዜ በኦስትርያ ሉጋኖ ዉስጥ የተካሄደዉ ይህ የአዉሮጻ የሙዚቃ ዉድድር መድረክ በዓለም ዙርያ ተወዳጅ የሆኑ ሙዚቀኞችን አፍርቶአል።
ሀገራት የተሳተፉበትን የዘንድሮዉን የአዉሮጳ የሙዚቃ ዉድድር መድረክ በጥቂቱ የቃኘንበት መሰናዶ እስከዚሁ ነበር።
በሚቀጥለዉ ዓመት አዘጋጅ የሆነችዉ የዘንድሮ ዉድድር አሸናፊ ሀገር ኦስትርያ ላይ የሚካሄደዉን ኛዉን የአዉሮጳ ሀገራት የሙዚቃ ዉድድር ለማየት ያብቃን።
ሕንድ ብቻ ሳትሆን ቻይናም ከአፍሪቃ ጋር የምጣኔ ሐብት ጉባኤዎች ታደርጋለች።
አፍሪቃ በነብር እና በደራጎን መካከል ሕንድ ከአፍሪቃ ጋር የምታደርገዉን የንግድ ልዉዉጥ የቻይናዉ በብዙ እጅ ይበልጠዋል።
የሁለቱ የእስያ ባለግዙፍ ኤኮኖሚ ሃገራት በሚያደርጉት ዉድድር አፍሪቃ በነብር እና ደራጎን መካከል ያለች አስመስሏታል።
ከአፍሪቃ ዉጪ በተካሄደ ጉባኤ በርካታ የአፍሪቃ መሪዎች ሲካፈሉ ያሁኑ የመጀመሪያዉ ነዉ።
በኅዳር ወር ማለቂያ ላይ ደቡብ አፍሪቃ የቻይና አፍሪቃ ጉባኤን ታስተናግዳለች።
በአዲሱ አፍሪቃን የመቃራመት መርሕ ማለትም አዲስ ተዘዋዋሪ ቅኝ የመግዛት ፉክክር ሕንድ ጎረቤቷ በጥሬ ሀብት ስትበለጽግ ማዘኗ አይቀርም።
ለነገሩ ቻይና ከአፍሪቃ ጋር የምታካሂደዉ የንግድ ልዉዉጥ የሕንዱን በሶስት እጅ እጥፍ ይበልጣል።
አፍሪቃዉያንም በታኅሳስ ወር ናይሮቢ ላይ በሚካሄደዉ የዓለም የንግድ ድርድር ላይ ሕንድን ለስልታዊ ጉድኝት ይፈልጓታል።
ለዚህም ኒዉዴሊህ ለልማት እርዳታና ብድር በቢሊዮን የሚገመት ዶላር ለመስጠት ቃል ገብታለች።
ሕንዳዉያን አስተያየት ሰጪዎች ከጉባኤዉ አስቀድሞ ይህን ታሪካዊ ጉባኤ በሚመለከት ከአፍሪቃ ወገን መጠነኛ ደስታ እና ደካማ ዝግጅት መኖሩን በመጠቆም አግራሞታቸዉን ገልጸዋል።
በኤኮኖሚ የገፋችዉ ደቡብ አፍሪቃ ለረዥም ዘመናት ለሕንድ ከሰል አቅራቢ ናት።
ሆኖም ግን ሚሊየን የሕንድ ዝርያ ያላቸዉ ዜጎች ለሚኖሩባት የማንዴላ ሀገር የንግድም ሆነ የእዉቀት ሽግግር አልተደረገም።
ይህ ደግሞ በታላቅ ተስፋ በተመሰረተዉ ብሪክስ በመባል በሚጠራዉ እና ብራዚል ሩሲያ ሕንድ ቻይና እና ደቡብ አፍሪቃን ባሰባሰበዉ ትብብርም የሚታይ ነዉ።
የብራዚል ልዑካን ለደቡብ ደቡብ ትብብሩ ሕይወት ለመስጠት እስካሁን ከደቡብ አፍሪቃ አንድ ወኪል እንኳ የሚያገኙበት አድራሻ እንደሌላቸዉ በይፋ የሚወቅሱት ጉዳይ ነዉ።
ሕንዳዉያን አስተያየት ሰጪዎች በአሁኑ ጊዜ የፀጥታ መርህን አስመልክቶ የጋራ እና ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራት አፍሪቃን ማበረታታቸዉ አስደሳች ነዉ።
ለምሳሌ ዩናይትድ ስቴትስ እና ሕንድ ካለ አፍሪቃ ህብረት ድጋፍ የሕንድ የሰላም አስከባሪዎችን አፍሪቃ ዉስጥ ለማሰልጠን እንዴት ይወስናሉ
ሌላዉ ጥያቄ እንዴት አፍሪቃ ከሌሎች ጉዳዮች በላይ በጤናዉ ዘርፍ ከሕንድ ጋር በጋራ ለመሥራት በይፋ ተስማማች የሚለዉ ነዉ።
እንደሻዶምስኪ ገለፃ በግዙፉ የሕንድ አፍሪቃ ጉባኤ አፍሪቃ እንደተጓዳኝ ሳይሆን እንደተጋባዥ ነዉ የተገኘችዉ።
ከአራት ቀናቱ ጉባኤ በኋላ አንድ ሺህ የሚሆኑት ልዑካን ከቻይናዉ ደራጎን ይልቅ የሕንዱ ነብር አቀራረብ ሳይስባቸዉ አይቀርም።
በዚህ ጉባኤ ላይ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል መዳኛ ፍርድ ቤት የእስራት ማዘዣ የተቆረጠባቸዉ የሱዳኑ ኦማር አልበሽርም ተጋብዘዋል።
አፍሪቃን እንደበማደግ ላይ ያለ ገበያ የመረጠዉ የሕንድ መንግሥታዊ የነዳጅ ኩባንያ ሱዳን ዉስጥ መሬት አለዉ።
የመኖርያ ፈቃድ ለፈላሻሙራ ቤተ ዘመዶች አይሁድ የሚለዉ በአጠቃላይ በዓለም ላይ የሚገኙ የአይሁድ ሃይማኖትን የሚከተሉ ማለት ነዉ።
የምርጫ ህግ ማሻሻያ በኢትዮጵያ በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ሀገር አቀፍ ምርጫ ለማካሄድ አንድ ዓመት ከ ወር ያህል ጊዜ ነው የቀረው።
ምርጫውን ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሀዊ ለማድረግ ይረዳሉ የተባሉ እርምጃዎች በመወስድ ላይ ናቸው።
ከመካከላቸው በምርጫ ቦርድ አወቃቀር እና የምርጫ ህግ ማሻሻያ ላይ የሚካሄደው ውይይት አንዱ ነው።
የምርጫው አስፈጻሚ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድም ከሳምንት በፊት አዲስ ሰብሳቢ ተሰይሞለታል።
ከውጭ በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡትን ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ጨምሮ በሀገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱም የተወሰኑት ጊዜው አጭር ነው የሚል መከራከያ እያቀረቡ ነው።
ምርጫው በታቀደው መሠረት እንዲካሄድ የሚደግፉ ደግሞ መዘግየቱ አደጋ ሊኖረው ይችላል ሲሉ እያስጠነቀቁ ነው።
የኢትዮጵያ የምርጫ ህግ ማሻሻያ እና የ ዓም ምርጫ የዛሬው እንወያይ ትኩረት ነው።
ጥቃቱ በተለይ የፖላንድ ዜጎችን የነካ ሲሆን ባለፈው ሳምንት አንድ የፖላንድ ዜጋ በዘረኝነት ሰበብ በተጣለ ጥቃት ተገድሏል ሌሎች ሶስትም ቆስለዋል።