input
stringlengths 1
130k
⌀ |
---|
ይሄ እንግዲህ በሀገራችን በመላዉ ኢትዮጵያ በድምቀት የሚከበር አንዱ በዓል ነዉ።
|
ይሄ የሁሉም የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በዓል ስለሆነ በጣም ደስ የሚል ነዉ።
|
በዚህ በተለይ በዉጭ በጀርመን ሃገር ሁሉ ተሰብስቦ እንዲህ ሲያከብር ሳይ በጣም ነዉ ደስታ የተሰማኝ።
|
ለኔ ደግሞ በተለይ በጀርመን ሳከብር የመጀመርያዬም ስለሆነ በጣም ተደስቻለሁ።
|
በዓለም ላይ ሀገራት የሚሰደዱ ሰዎችን ተቀብሎ ማስተናገድ ዓለማቀፍ ሕግ ነዉ።
|
ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን ዘማሪ አስካለ ማርያም ደመራን በፍራንክፈርት ስታከንር ይህ ለሦስተኛ ጊዜ ነዉ።
|
በድምቀት አክብረናል የተለያዩ ኃይማኖታዊ ክንዉኖችን በማድረግ አሳለፍን የከርሞ ሰዉ ይበለን።
|
በስደት ሀገር ላይ ሆነን እንደዚህ በዝማሪ በተለያዩ ባህላዊ ክንዉኖች ታጅበዉ ህዝቡም የሀገር ባህል ልብሱን ለብሶ ተዉቦ ነዉ የተገኘዉ።
|
እዚህ የተወለዱትንም ልጆቻችንን ባህላቸዉንና ወጋቸዉን እንዲያዉቁ የባህል ልብስን አድርገዉ ነዉ የመጡት በጣም ደስ ይል ነበር።
|
ባቡር ዉስጥ ሆነዉ ፎቶ ሲያነሱም አይቻለሁ ጀርመናዊዉ ዮሴፍ ዩስት መስቀል በዓልን በፍራንክፈርት ሲያከብሩ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነዉ።
|
በዚህ በባዕድ ሀገር ይህን ያህል ሰዉ ይገኛል ብዬ አልገምትም።
|
ምዕመናኑ ስላሉ ነዉ አባቶች ወደዚህ የመጡት ምዕመናኑ ስላሉ ነዉ ቤተ ክርስትያንዋ ወደዚህ የመጣችዉ።
|
ይህ በዓል ብዙ እሴት ያለዉ ነዉ ለዚህ ሀገርም ቢሆን ጀርመን የክርስትያኖች ሀገር ነች እና ነዋሪዉ ይህን ሲያይ ይደሰታል።
|
መላከ ስብሃት ተክሌ ሲራክ ጀርመን በርካታ የዉጭ ዜጋ መኖሩን ሀገሪትዋ ለስደተኞች በርዋን መክፈትዋ በተመለከተ የጀርመን ታላቅነት ያሳያል ሲሉ ነዉ የገለፁት።
|
ይህ ጉዳይ የነሱ ጉዳይ ሆኖ የሚያስፈልገዉን ነገር አሟልተዉ ተቀብለዉ አስተናግደዉ ማስቀመጣቸዉ በጣም የሚደነቁ ህዝቦች ናቸዉ።
|
ወ ሮ መብራት በፍራንክፈርት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን ስትመሰረት ጀምሮ ወደዚች ቤተ ክርስትያን እንደሚሄዱ ነዉ የነገሩን።
|
ይህች ቤተ ክርስትያን ስትመሰረት ጀምሮ ወደዚህ ቤተ ክርስትያን እመጣለሁ።
|
የብሪታንያ መንግሥት በበኩሉ የየመን መንግሥት አቶ አዳርጋቸዉን ለኢትዮጵያ አሳልፎ መስጠቱን የጄኔቫ ሥምምነትን የጣሰ ብሎታል።
|
በአቶ አንዳርጋቸዉ ላይ ግርፋት ወይም ሌላ በደል እንዳይፈፀምባቸዉ ከኤምባሲና ከሕግ ባለሙያዎች ጋር የመነጋገር መብታቸዉ እንዲጠበቅ ጠይቋል።
|
አዉሮጳ እና ሰሜን አሜሪካ የሚኖረዉ ኢትዮጵያዊ በየከተማዉ ባደረገዉ የተቃዉሞ ሠልፍ የአቶ አንዳርጋቸዉን መያዝና መጋዝ አዉግዟል።
|
የኢትዮጵያ መንግሥትን ባለሥልጣናትን ሥለ ጉዳዩ ለማነጋገር ቢቻል በዚሕ ዉይይት እንዲሳተፉ ለመጋበዝ ለተከታታይ ቀናት ሞክረን ነበር ያገኘናቸዉ እስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ አይደሉም።
|
የእርምጃዉ ሕጋዊ ሠብኣዊና ፖለቲካዊ እድምታ የዛሬ ዉይይታችን ትኩረት ነዉ።
|
ከ ዓመት ገደማ በፊት ሚሊዮን ሰዎች ናቸው በልብ ድካም ወይም በስኳር በሻታ ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጡት።
|
ከእነዚህም መካከል ከሞላ ጎደል ገሚሱ ለምሳሌ ያህል ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑት ዓመት ሳይደፍኑ ነው ለሕልፈተ ሕይወት የተዳረጉት።
|
የሞቱትም በካንሠር በልብ ድካም በሰውነት ውስጥ የደም የዝውውር ሳንክ እና በስኳር በሽታ ነው።
|
ድርጅቱ እንደሚያስገነዝበው ከሆነ ከመደበኛ በሽታዎች ይልቅ ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው በቀላሉ ሊገቱ የሚችሉት ናቸው የጤና ጠንቆች የሆኑት።
|
ትምባሆ የአልኮል መጠጥና አለመንቀሳቀስ ለተጠቀሰው የሥልጣኔ በሽታ ሰፊ ድርሻ አላቸው።
|
በምግብ ላይ ጨው ማብዛትና የደም ጋፊት ማየልም ዕድሜን እንደሚያሳጥሩ የሚያጠራጥር አልሆነም።
|
እ ጎ አ እስከ በዚሁ የሥልጣኔ በሽታና ፍጻሜው ሳቢያ በሚያድጉ አገሮች የ ቢሊዮን ዶላር ያህል ኪሣራ ማስከተሉ የማይቀር ነው።
|
ታዲያ ተደጋጋሞ የሚሰጠው ምክርም ሆነ ማስጠንቀቂያ ችላ ስለሚባል ሊሆን ይችላል የሥነ ቴክኒኩ ዓለም ተጨባጭ ያለውን ማስገንዘቢያ ይዞ ለመቅረብ የተገደደው።
|
በዚያ የኤሌክትሮኒክስ ዐውደ ርእይ ላይ ከ ያላነሱ በዋናነት የሚጠቀሱ የረቂቅ ኤልክትሮኒክስ ውጤቶች መቅረባቸውም ነው የተገለጠው።
|
በግዙፉ ማለትም ካሬሜትር ስፋት ባለው የዐውደ ርእይ ቦታ እጅግ ዘመናዊ የተሰኙ አውቶሞቢሎችም ቀርበዋል።
|
የጀርመኑ ሜርሰደስ ቤንዝ በላስ ቬጋስ ጎዳና ያለ ዘዋሪ የሚሽከረከር አውቶሞቢል አቅርቦ ነበር።
|
ሙሉ አውቶማቲክ ተሽከርካሪ ያለአሽከርካሪ ተንቀሳቅሶ በአውቶሞቢሎች ማቆሚያ ሥፍራ ቦታ ፈልጎ ያላንዳች ሳንክ መቆም እንደሚችል አሳይቷል።
|
በተመሳሳይ ሁኔታ አውዲ አውቶሞቢልም ይህን ማድረግ እንደሚችል በዐውደ ርእዩ ላይ ለመታዘብ ተችሏል።
|
እንዲሁም የደቡብ ኮሪያው ሂዩንዴይ የተለያዩ የአውቶሞቢል ክፍሎች በልዩ የእጅ ሰዓት ትእዛዝ የሚንቀሳቀሱበትን ሁኔታ አሳይቷል።
|
ከብስክሌተኞች ቆብ ብርሃን ይንጸባረቅና ፊት ለፊት የሚመጣ ቮልቮ ተሽከርካሪ ካለ ስልኩ የመንቀጥቀጥም ሆነ የንዝረት ምልክት ይሰጣል።
|
ሆኖም ገበያ ላይ ከመዋሉ በፊት ቆቡ አሁንም ተጨማሪ ፍተሻ እንደሚያሻው ቮልቮ አስታውቋል።
|
በዚያው የተጠቃሚዎች የኤልክትሮኒክስ ዐውደ ርእይ የስፌት መኪናም በካሜራ ርዳታ ቅድን ጥለትን እንደ መራጩ ፍላጎት አሳምሮ ራሱ መስፋትም መጥለፍም እንደሚችል ታይቷል።
|
የዓይን መንጽር ተንቀሳቃሽ ምስልና የመሳሰለው የሚታይበት ኢምንት የቴሌቭዥን ሣጥን ሆኖም ያገለግላል።
|
በባርሴሎና እስፓኝ ከዚያም በሃኖፈር ጀርመን ዘንድሮ ምን ተጨማሪ አዳዲስ የኤልክትሮኒክስ ውጤቶች ይቀርቡ ይሆን ጊዜው ሲደርስ የምንመለከተው ይሆናል።
|
የስፖርት ዘገባ መጋቢት ቀን ዓ ም በስፔን ላሊጋ ክሪያስቲያኖ ሮናልዶ በ ደቂቃ ሐትሪክ በመሥራት ለቡድኑ ግቦችን አስቆጥሯል።
|
የውጭ ጉዳይ ሚንሥትር መግለጫ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
|
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
|
ከድምፅ ሰጭዎቹ አብዛኛዎቹ እቅዱን ቢቃወሙም ድምጹን ለመስጠት የወጣው ህዝብ ቁጥር ከ በመቶ በማነሱ ህዝበ ውሳኔው ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል።
|
በስተሰሜን ስሎቫክያ በስተሰሜን ምዕራብ ኦስትሪያ በስተምዕራብ ስሎቬንያ በስተደቡብ ምዕራብ ክሮኤሽያ እና በስተደቡብ ሰርቢያ በስተምሥራቅ ሩሜንያ በስተሰሜን ምሥራቅ ደግሞ ዩክሬን።
|
ሀንጋሪ የአሁኑን ድንበርዋን የያዘችው ከግዛትዋ በመቶውን ከህዝብዋ ደግሞ በመቶውን ካሳጣት ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ነው።
|
ከጦርነቱ በኋላ በኮሚንስቶች ጎራ ስር የወደቀችው ሀንጋሪ የምሥራቁ ጎራ ሲፈረካከስ በጥቅምት ዴሞክራሲያዊ ምክርቤታዊ ሪፐብሊክ ሆነች።
|
በጎርጎሮሳዊው ዓ ም የአዉሮጳ ኅብረት የሆነችው ሀንጋሪ ወደ ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ አላት ።
|
ድምፅ ለመስጠት ከወጡት ሀንጋርያውያን በመቶው ወይም ሚሊዮኑ እቅዱን ተቃውመዋል ።
|
ይሁንና ድምጽ የሰጠው ህዝብ ቁጥር በመቶ ብቻ በመሆኑ ህዝበ ውሳኔው ውድቅ ተደርጓል ።
|
ያም ሆኖ ኦርባን ለፓርቲያቸው ለፊዴስዝ ደጋፊዎች ባሰሙት ንግግር ውጤቱን እጹብ ድንቅ ብለውታል ።
|
በንግግራቸው የህዝበ ውሳኔውን ተቀባይነት አለማግኘት ግን ፈጽሞ አላነሱም ።
|
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ የተባለ ስደተኛ በገባበት ባለፈው ዓመት ድንበሯን በመዝጋት የመጀመሪያዋ የምሥራቅ አውሮጳ ሀገር ናት ።
|
እርምጃው በአውሮጳ ኅብረት ቢወገዝም የሀንጋሪ መንግሥት ከዚህ አቋሙ አሁንም ፍንክች አላለም ።
|
ከእሁዱ ህዝበ ውሳኔ በኋላም ኦርባን ግባቸውን ለማሳካት በመጪዎቹ ቀናት ህገ መንግሥታዊ ማሻሻያዎችን ለማድረግ የሚያስችሉ ህጎችን እንደሚያወጡ እና እንደሚሰሩም አስታውቀዋል ።
|
ኦርባን መንግሥታቸው አሁንም የህብረቱን እቅድ መቃወሙን እንደሚቀጥል አስታውቀዋል ።
|
ጥያቄው ብራሰልስ አሁን የብዙሃኑን ውሳኔ ይቀበላል አይቀበልም ነው ።
|
የኦርባንን ማስፈራሪያ እና አዝማሚያቸውን የብራሰልስ ባለሥልጣናት እንደ ዋዛ አላለፉትም ።
|
እጅግ ዝቅተኛው የምርጫ ተሳትፎ የሌሎችን መብት የሚጋፉ ህዝበ ውሳኔዎች የአውሮጳ ፖለቲካ የሚካሄድበት መንገድ አለመሆኑን በድጋሚ ያሳያል ።
|
እዚህ ጥያቄው ህዝበ ውሳኔ ሳይሆን አንድ አምባገነን መሪ ለፀረ የውጭ ዜጋ መርሁ ምኞት እና ፍላጎት ማረጋጋጫ ማግኘት ነበር ።
|
ህብረቱ እስከ መጪው የጎርጎሮሳውያኑ ዓም መጨረሻ ደግሞ ሺህ ያህሉን ለአባላቱ ለማከፋፈል አቅዷል ።
|
የህብረቱ አባል ሀገራት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች ባሳለፉት ውሳኔ መሠረት ሀንጋሪ ስደተኞችን መቀበል አለባት ።
|
ሀንጋሪ ግን ይህን በመቃወም አቤቱታዋን ለአዉሮጳ የበላይ ፍርድ ቤት አቅርባ ነበር ።
|
ከዚያ በኋላ ደግሞ በእቅዱ ላይ ህዝበ ውሳኔ ጠራች ።
|
ሀንጋሪያዊው የፖለቲካ ሳይንቲስ ጋቦር ቶሮክ አሁን ሊተኮርበት የሚገባው ዋናው ጉዳይ ውጤቱ ነው ይላሉ ።
|
ውድቅ ከሆነው ህዝበ ውሳኔ በኋላ ተቃዋሚዎቹ የግራ እና የቀኝ ፓርቲዎች ኦርባን ከሥልጣን ይውረዱ እያሉ ነው ።
|
ሀገሪቱ አንድ ላይ ናት ዋናው ነገር ብዙሀኑ ኮታውን እምቢ ሲል ድምጹን መስጠቱ ነው ።
|
በመቶ የሚሆነው ህዝብ ለህዝበ ውሳኔው ደንታ አልነበረውም ወይም በጥያቄው አልተስማማም ።
|
እኚህ አስተያየት ሰጭ ደግሞ ኦርባን እስካሁን ከተናገሩት በላይ የህዝበ ውሳኔው ውጤት ሊያመጣ የሚችለውን ነገር ያብራሩልን ሲሉ ጠይቀዋል ።
|
ቪክቶር ኦርባን ውጤቱ በብራሰልስ ምን እንደሚያስከትል አንድ የተጨበጠ ነገር መናገር ከቻሉ የበለጠ እናውቃለን ።
|
ማንም ምንም እስካልተናገረ ድረስ እኛ የምናውቀው ህዝበ ውሳኔው ተቀባይነት እንደሌለው ነው ።
|
ተቃዋሚዎች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም የመብት ተሟጋቾች ህዝቡ ድምጹን ለመስጠት እንዳይወጣ ሲቀሰቅሱ ነበር ።
|
ከተሰጠው ድምፅም ከ ሺህ በላይ የሚሆነው ተቀባይነት አላገኘም ።
|
ከህዝበ ውሳኔው በፊት መንግሥት ለቅስቀሳ የተጠቀመባቸው የቴሌቪዥን ማስታወቂያዎች ስደተኞችን ከአሸባሪነት እና ከወንጀል ጋር የሚያያዙ ነበሩ ።
|
ሀንጋርያውያን አብዛኛው ህዝብ ስለ መጻኤ እድሉ አለመጨነቁ አሳስቧቸዋል ።
|
ከአውሮጳ ኅብረት ጋር በጀመሩት እሰጣ ገባ የቀጠሉት ኦርባን ግባቸውን ለማሳካት እወስዳለሁ ያሏቸው እርምጃዎች በርካታ ትችቶች እየተሰነዘሩባቸው ነው ።
|
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት ጠቅላይ ሚንሥትር አቢይ አህመድ የአምቦ ጉብኝት እና የኅብረተሰቡ የለውጥ ተማጽኖን ይዳስሳል።
|
ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሱ የለውጥ አቅጣጫቸውንም እንዲያመላክቱ የሚወተውቱ ጥያቄዎች በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እየተነሱ ነው።
|
ከተለያዩ የማኅበረሰቡ አባላት ጋር ከጀመሩት ንግግር ባሻገር ሌሎች ጉዳዮችን ለመመልከት ጊዜ ያስፈልጋቸዋል ሲሉ የሚሞግቱም አሉ።
|
ረቂቁ በኢትዮጵያ ገዢው መንግሥት ሰብአዊ መብቶችን እንዲያከከብር ብሎም ለመልካም አስተዳደር ትኩርት እንዲሰጥ ይጠይቃል።
|
በሳምንቱ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መነጋገሪያ ከኾኑ ጉዳዮች መካከል የጠቅላይ ሚንሥትር አቢይ አህመድ በአንቦ ከተማ ያደረጉት ንግግር ይገኝበታል።
|
በሺህዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች የጠቅላይ ሚንሥትሩ ንግግርን በሥፍራው ተገኝተው ያደመጡ ሲኾን ይኽን መልእክት የያዘው የቪዲዮ ምስልም በትዊተር እና ፌስቡክ ተንሸራሽሯል።
|
በጠቅላይ ሚንሥትሩ ንግግር በመደመም አድናቆት የሰጡም ትችት እና ተቃውሞ የሰነዘሩም ነበሩ።
|
በትዊተር እና በፌስቡክ ብሎም በዋትስአፕ ከተሰጡት የድጋፍ እና የትችት አስተያየቶች የትዊተሮቹን እናስቀድም።
|
የቀድሞ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጅ አቢይ ተክለማርያም በትዊተር ገጹ ቀጣዩን መልእክት በእንግሊዝኛ አስፍሯል።
|
አቢይ ሰዎችን ማነጋገር ይወዳል በማለት ይንደረደራል አቢይ ጠቅላይ ሚንሥትር አቢይን ሲገልጣቸው።
|
ስትል ጽሑፏን የጀመረችው ሐና ጫላ፦ የቀድሞው ሰርዐት ስትሉ ከዶክተር አብይ በፊት የነበረውን ኢህአዴግ ነው የምናስገባው ወይስ ደርግን ነው
|
እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር አሁን ከሁሉም ነገር በላይ የሆነው አንድነትና ሰላም እየሸተተን ነው በሞገስ ሀረጎት የተሰጠ አስተያት ነው።
|
አብይ የበፊቱን በሚያወግዝ መልኩ ከአሁን በኃላ በሚሉ ቃላቶች የታጨቀ ንግግር ነው የሚናገረው።
|
በከዚህ በፊቱም አመራር ላይ እኮ እሱም ነበረ አሁን መቼስ አዲስ ጭንቅላት አላስገጠመ ብሏል።
|
ኤች አር የተባለው የውሳኔ ሐሳብ በዩናይትድ ስቴትስ ሕግ መምሪያ ምክር ቤት መጽደቁ በሣምንቱ ዋና የመነጋገሪያ የነበር ርእሰ ጉዳይ ነበር።
|
ውሳኔ ሐሳቡ በኢትዮጵያ የተፈጸሙ ግድያዎች እንዲጣሩ የታሰሩ እንዲፈቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ እና አፋኝ የተባሉ ሕግጋት እንዲሻሩ ይጠይቃል፡፡
|
የውሳኔ ሐሳቡ ከመጽደቁ ቀደም ባሉት ጊዜያት በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የምክር ቤት አባላቱን ለማሳመን ከፍተኛ ዘመቻ ተከናውኗል።
|
የዘመቻው ተሳታፊዎች በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ የኮንግሬስ አባላትን የትዊተር አድራሻ በማያያዝ ድጋፍ እንዲሰጡ በተደጋጋሚ ወትውተዋል።
|
የውሳኔ ሐሳቡ መጽደቁ የዘመቻው ተሳታፊዎችን እና ሌሎች የውሳኔው ደጋፊዎችን እጅግ አስደስቷል።
|
ማይክ ኮፍማን፦ በኮሎራዶ ግዛት የስድስት የምርጫ ወረዳዎች ተወካይ ሲኾኑ ክሪስ ስሚዝ የኒው ጄርሲ አራተኛውን የምርጫ ወረዳ ይወክላሉ።
|
እነዚህ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባላትን ኢትዮጵያውያን ውለታችሁን መቼም አንረሳም ሲሉ አወድሰዋል።
|
ፕራውድ ኢትዮጵያ በሚል የትዊተር አድራሻ ለማይክ ኮፍማን የቀረበ መልእክት እንዲህ ይነበባል።
|
በትጋት ላደረጉት በተጨቆነው የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ስም እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ማለት እፈልጋለሁ።
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.