en
stringlengths 3
1.39k
| am
stringlengths 1
1.24k
|
---|---|
7 consider: babylon the great is the world empire of false religion. | 7 እስቲ የሚከተለውን አስብ፥ ታላቂቱ ባቢሎን፣ በአለም ላይ ያሉ የሃሰት ሃይማኖቶችን በሙሉ እንደምታመለክት እናውቃለን።
|
(1 corinthians 6: 9, 10) indeed, from time immemorial, men and women of god drank wine, a beverage mentioned over two hundred times in the bible. | (1 ቆሮንቶስ 6፥ 9, 10) በእርግጥም አምላክን የሚያመልኩ ወንዶችና ሴቶች ከጥንት ዘመናት ጀምሮ የወይን ጠጅ ይጠጡ ነበር፤ የወይን ጠጅ በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ጊዜያት ተጠቅሷል።
|
we too can choose to worship jehovah. | እኛም ያህዌን ለማምለክ መምረጥ እንችላለን።
|
he says that giving sincere commendation is one of the most important aspects of training. | ሪቻርድ ስልጠና ለመስጠት በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ልባዊ ምስጋና ማቅረብ እንደሆነ ይናገራል።
|
(1 john 5: 19) surely, love will dominate every activity on earth in the new world after satan, his demons, and rebellious humans have been removed from the scene. | (1 ዮሃ 5፥ 19) ሰይጣን፣ አጋንንቱና አመጸኛ ሰዎች ከጠፉ በኋላ በምድር ላይ የሚኖረው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ፍቅር የሚንጸባረቅበት እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።
|
'jehovah is my name' (8) | 'ስሜ ያህዌ ነው' (8)
|
but uriah would not even enter his home despite david's efforts to encourage him to do so. | ይሁንና ኦርዮን፣ ዳዊት በጣም ቢጎተጉተውም ወደ ቤት እንኳ ለመግባት ፈቃደኛ አልነበረም።
|
blossoms have appeared in the land, | በምድሩ ላይ አበቦች አብበዋል፤
|
let us, then, be determined to follow his steps closely. | እንግዲያው ቁርጥ ውሳኔያችን የኢየሱስን ፈለግ በጥብቅ መከተል ይሁን።
|
late in 1929, there was a financial crash. | በ 1929 መገባደጃ ላይ የኢኮኖሚ ቀውስ ተከስቶ ነበር።
|
the invited guests observed the signed treaty that was made between the founder investors and california university (stanislaws). | ተጋባዥ እንግዶቹ በመስራች ኢንቨስተሮቹና በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ (ስታኒስላውስ) መካከል የተፈረመውን የስምምነት ውል በታዛቢነት ተመልክተዋል።
|
so we said, 'if they should say that to us and to our descendants in the future, we will then say: "see the replica of jehovah's altar that our forefathers made, not for burnt offerings or sacrifices, but to be a witness between you and us."' | ስለዚህ እኛ እንዲህ አልን፥ 'ወደፊት እኛንም ሆነ ዘሮቻችንን እንዲህ ቢሉ እኛ ደግሞ "የሚቃጠል መባ ወይም መስዋእት የሚቀርብበት ሳይሆን በእኛና በእናንተ መካከል ምስክር እንዲሆን አባቶቻችን የያህዌን መሰዊያ አስመስለው የሰሩት መሰዊያ ይኸውና" እንላቸዋለን።'
|
"may jehovah be magnified, who takes pleasure in the peace of his servant." | "በአገልጋዩ ሰላም የሚደሰተው ያህዌ ከፍ ከፍ ይበል።"
|
consider it all joy, my brothers, when you meet with various trials, knowing as you do that this tested quality of your faith produces endurance. | ወንድሞቼ ሆይ፣ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት፤ ይህን ስታደርጉ ተፈትኖ የተረጋገጠው እምነታችሁ ጽናት እንደሚያስገኝ ታውቃላችሁ።
|
she must have hoped so. | ጸሎቷን እንደሚሰማ ተስፋ አድርጋ መሆን አለበት።
|
he protectively encircled him, took care of him, | ሊጠብቀውም ዙሪያውን ከበበው፤ ተንከባከበው፤
|
make me as one of your hired men. "' | ከቅጥር ሰራተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ። "'
|
a slave girl was at her master's disposal. | በዚያ ዘመን የነበረች ባሪያ፣ ጌታዋ ያዘዛትን ሁሉ ለመፈጸም ፈቃደኛ ናት።
|
2 thessalonians 1: 6 9. | 2 ተሰሎንቄ 1፥ 6 9
|
you change his appearance, and you send him away. | ገጽታውን ለውጠህ ታሰናብተዋለህ።
|
the alemaya agricultural university which is the only agricultural university in africa which operates with a lot of foreign aid, and its research center which was in debrezeit town was given to the formerly known as agricultural research institute and now ethiopian agricultural research organization, which shows that it is intended to totally devastate the university, say educational professionals, the animal science, which has been playing a great role in producing efficient professionals, is also encountering several obstacles, they said. | በአፍሪካ ብቸኛውና ከፍተኛ የውጭ እርዳታ እያገኘ ይንቀሳቀስ የነበረው የአለማያ ግብርና ዩኒቨርስቲ በደብረ ዘይት ከተማ የነበረው የምርምር ማእከሉ ቀድሞ የእርሻ ምርምር ኢንስቲትዩት ይባል ለነበረው ለኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ድርጅት መሰጠቱ ዩኒቨርሲቲውን ጨርሶ ለመግደል እንደታሰበ ያሳያል ያሉት የትምህርት ባለሙያዎች ብቁ ሙያተኞችን በማፍራት የጎላ ሚና የነበረው የእንስሳት ሳይንስ ፋካልቲም ራሱን እንዲገድል በርካታ መሰናክሎች ተዘጋጅተውለታል ብለዋል።
|
priests plot to kill jesus (1,) | ካህናት ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ (1,)
|
their cowardly acts of civil disobedience, which they tried to hide under the cloak of outrage at a war they characterized as "immoral," weakened the national fabric and threw additional burdens on those who served honorably in that conflict. | "ግብረ ገብነት የጎደለው" ብለው የቆጠሩትና በጦርነት ወቅት የተፈጸመ የጭካኔ ስራ በሚል ካባ ለመሸፈን የሞከሩበትን ህዝባዊ እምቢተኝነታቸውን ያሳየ የፈሪ እርምጃ፣ የብሄራዊ አቋሙን በማድከምና በጥሉ ወቅት በክብር ላገለገሉት ሁሉ ተጨማሪ ጫናዎችን ጥሎባቸዋል።
|
for instance, paul described timothy as his "beloved and faithful child in the lord," one who would genuinely care for the concerns of other christians. | ለምሳሌ ያህል፣ ጳውሎስ ስለ ጢሞቴዎስ ሲናገር 'በጌታ ልጄ የሆነው የምወደውና ታማኝ የሆነው' በማለት ገልጾታል፤ በተጨማሪም ጳውሎስ፣ ጢሞቴዎስ ለሌሎች ክርስቲያኖች ከልቡ እንደሚያስብ ተናግሯል።
|
today, no one has been dealt a perfect set of circumstances. | በዛሬው ጊዜ ሁሉም ነገር የተመቻቸለት አንድም ሰው የለም።
|
and tread down the wicked where they stand. | ክፉዎችንም በቆሙበት ስፍራ ጨፍልቃቸው።
|
far beyond what human efforts can hope to achieve, the spirit of jehovah brings liberation from enslavement to sin and death, as well as from slavery to false worship and its practices. | ሰዎች ሊያስገኙ ከሚችሉት ነጻነት በተለየ የያህዌ መንፈስ የሰው ልጆችን ከሃጢአትና ከሞት ባርነት ነጻ ያወጣቸዋል፤ እንዲሁም የሃሰት ሃይማኖትና ልማዶቹ ከሚጭኑባቸው ቀንበር ያላቅቃቸዋል።
|
the book consists of many extremely difficult things to believe. | መጽሃፉ እጅግ ለማመን የሚያስቸግር ነገሮችን አካቶ ይዟል።
|
in thought or word, never label your son or daughter a "rebellious teenager" or a "problem child." | እናንተም ስለ ልጃችሁ ያላችሁ አመለካከትና የምትናገሩት ነገር ልጁን እንደ "አመጸኛ" ወይም "አስቸጋሪ" አድርጋችሁ እንደምትመለከቱት የሚያሳይ እንዳይሆን ተጠንቀቁ።
|
then one who looked like a man touched my lips, and i opened my mouth and said to the one who stood in front of me: "my lord, i am shuddering because of the vision, and i have no strength. | በዚህ ጊዜ የሰው ልጅ የሚመስል ከንፈሮቼን ዳሰሰ፤ እኔም አፌን ከፍቼ በፊቴ ቆሞ የነበረውን እንዲህ አልኩት፥ "ጌታዬ ሆይ፣ ከራእዩ የተነሳ እየተንቀጠቀጥኩ ነው፤ ሃይሌም ተሟጥጧል።
|
the earth was meant to be a happy home for mankind | ምድር የተፈጠረችው ለሰው ልጆች አስደሳች መኖሪያ እንድትሆን ነው
|
7 "trust in jehovah and do what is good" | 7 "በያህዌ ታመን፤ መልካም የሆነውንም አድርግ"
|
rather, executing them will be an appropriate expression of god's compassion for the righteous, whom he will preserve. | እንዲያውም ክፉዎችን ማጥፋቱ ለጻድቃን ማለትም በህይወት እንዲተርፉ ለሚያደርጋቸው ሰዎች ርህራሄ እንዳለው የሚያሳይ ይሆናል።
|
saul now said: "listen, please, you son of ahitub!" to which he replied: "here i am, my lord." | ሳኦልም "አንተ የአኪጡብ ልጅ፣ እስቲ ስማኝ!" አለው፤ እሱም መልሶ "እሺ ጌታዬ፣ እየሰማሁ ነው" አለ።
|
deuteronomy 4: 1 49 | ዘዳግም 4፥ 1 49
|
(ena): at the polio anthropology heritage center in konso the group that is conducting the study disclosed that it got a human race skull that lived before 1.4 million years, the discovery of which appeared in scientific publication, organization for heritage protection uncovered. | (ኢዜአ)፥ በኮንሶ በሚገኘው 'የፓሊዎ አንትሮፖሎጂ' መካነ ቅርስ ጥናቱን በማካሄድ ላይ የሚገኘው ቡድንያገኘው ከ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን አመት በፊት የነበረ የጥንት ሰው ዝርያ የራስቅል ግኝት ለሳይንሳዊ ህትመት መብቃቱን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ድርጅት አስታወቀ።
|
matthew 5: 41. | ማቴዎስ 5፥ 41
|
for years, in such lands as congo, madagascar, and rwanda, brothers often had to choose between having food for their families and having copies of the bible, which sometimes cost the equivalent of a weekly or a monthly wage. | ለበርካታ አመታት እንደ ማዳጋስካር፣ ሩዋንዳና ኮንጎ ባሉት አገሮች የሚኖሩ ወንድሞች፣ ለቤተሰባቸው የሚሆነውን ምግብ ወይም መጽሃፍ ቅዱስ ከመግዛት አንዱን ለመመረጥ ይገደዱ ነበር፤ አንዳንድ ጊዜ፣ መጽሃፍ ቅዱስ ለመግዛት ከአንድ ሳምንት ወይም ከአንድ ወር ደሞዛቸው ጋር የሚመጣጠን ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል።
|
and in 1993 the brothers in kyrgyzstan hosted a convention at spartak stadium in bishkek for the first time. | በ 1993 ደግሞ በኪርጊስታን ያሉ ወንድሞች ቢሽኬክ ውስጥ በስፓርታክ ስታዲየም የመጀመሪያውን ትልቅ ስብሰባ አደረጉ።
|
she said to them: "this is what jehovah the god of israel says, 'tell the man who sent you to me:" this is what jehovah says,' i will bring calamity on this place and its inhabitants, all the curses that are written in the book that they read before the king of judah. | እሷም እንዲህ አለቻቸው፥ "የእስራኤል አምላክ ያህዌ እንዲህ ይላል፥ 'ወደ እኔ የላካችሁን ሰው እንዲህ በሉት፥" ያህዌ እንዲህ ይላል፥' በዚህ ቦታና በነዋሪዎቹ ላይ መከራ አመጣለሁ፤ በይሁዳ ንጉስ ፊት ባነበቡት መጽሃፍ ላይ የሰፈረውን እርግማን ሁሉ አመጣለሁ።
|
in order to do his work, two thousand workers were assigned and enough work instructions are setup, the necessary materials and tools for the exchange of birr have already been prepared, he explained. | ይህንኑ ስራ ለማከናውን ሁለት ሺ ሰራተኞች መመደባቸውንና የተሟላና በቂ የስራ መመሪያ እንደተዘጋጀ አቶ ዱባለ አስታውቀው ለብር ኖት ለውጡ አስፈላጊ የሆኑ የመገልገያ መሳሪያዎችም ከወዲሁ መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።
|
every day, we see proof of his goodness. " | በየእለቱ የእሱን ደግነት በተግባር እናያለን። "
|
"and there will stand up in his position a despised one, and they will not give him the majesty of the kingdom; and he will come in during a time of security and take hold of the kingdom by means of smoothness. | "በእሱም ቦታ የተናቀ ሰው ይነሳል፤ እነሱም ንጉሳዊ ክብር አይሰጡትም፤ እሱም ሰዎች ተረጋግተው በሚኖሩበት ጊዜ ይመጣል፤ መንግስቱንም በብልጠት ይይዛል።
|
the sons of jehallelel were ziph, ziphah, tiria, and asarel. | የይሃሌልኤል ወንዶች ልጆች ዚፍ፣ ዚፋ፣ ቲሪያ እና አሳርኤል ነበሩ።
|
this is what jehovah of armies, the god of israel, says: "they will again say these words in the land of judah and in its cities when i gather back their captives: 'may jehovah bless you, o righteous dwelling place, o holy mountain.' | የእስራኤል አምላክ፣ የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፥ "የተማረኩባቸውን ሰዎች በምሰበስብበት ጊዜ በይሁዳ ምድርና በከተሞቹ 'አንተ ጻድቅ መኖሪያ፣ አንተ ቅዱስ ተራራ፣ ያህዌ ይባርክህ' የሚል ቃል እንደገና ይናገራሉ።
|
so the scroll of the prophet isaiah was handed to him, and he opened the scroll and found the place where it was written: "jehovah's spirit is upon me, because he anointed me to declare good news to the poor. | የነቢዩ ኢሳይያስ ጥቅልልም ተሰጠው፤ ጥቅልሉንም ተርትሮ እንዲህ ተብሎ የተጻፈበትን ቦታ አገኘ፥ "የያህዌ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤ ምክንያቱም ለድሆች ምስራች እንድናገር ቀብቶኛል።
|
toward the mountain that god has chosen as his dwelling? | አምላክ መኖሪያው አድርጎ የመረጠውን ተራራ በምቀኝነት አይን የምታዩት ለምንድን ነው?
|
beg for holy spirit to give you the spiritual stamina you need. | የሚያስፈልግህን መንፈሳዊ ጥንካሬ ለማግኘት አምላክ ቅዱስ መንፈሱን እንዲሰጥህ ለምነው።
|
and with the fat of your sacrifices you did not satisfy me. | በመስዋእቶችህም ስብ አላጠገብከኝም።
|
researchers have apparently unveiled the thorny devil's secret. | ተመራማሪዎች የቶርኒ ዴቭልን ሚስጥር የደረሱበት ይመስላል።
|
sometimes when she was on her way, he chased after her and pulled her back into the house. | አንዳንድ ጊዜ መንገድ ከጀመረች በኋላ ተከትሏት በመሄድ ወደ ቤት ይመልሳት ነበር።
|
he was formerly useless to you, but now he is useful to you and to me. | እሱ ቀደም ሲል ምንም አይጠቅምህም ነበር፤ አሁን ግን ለአንተም ሆነ ለእኔ የሚጠቅም ሰው ሆኗል።
|
i call to god the most high, | ወደ ልኡሉ አምላክ፣
|
now i will go back to fight with the prince of persia. | አሁን ከፋርስ አለቃ ጋር ለመዋጋት ተመልሼ እሄዳለሁ።
|
read ephesians 5: 1, 2. | ኤፌሶን 5፥ 1, 2 ን አንብብ።
|
finally the water in the skin bottle was used up, and she pushed the boy under one of the bushes. | በመጨረሻም በአቁማዳው ውስጥ የነበረው ውሃ አለቀ፤ እሷም ልጁን አንዱ ቁጥቋጦ ስር ጣለችው።
|
jesus said that this global work would continue right on through the last days, "and then the end would come." | ኢየሱስ ይህ አለም አቀፋዊ የስብከት ስራ በመጨረሻዎቹ ቀናት ውስጥም እንደሚከናወንና 'ከዚያም መጨረሻው እንደሚመጣ' ተናግሯል።
|
brothers, the goodwill of my heart and my supplication to god for them are indeed for their salvation. | ወንድሞች፣ ለእስራኤላውያን ከልቤ የምመኘውና ስለ እነሱ ለአምላክ ምልጃ የማቀርበው እንዲድኑ ነው።
|
so the city became filled with confusion, and all together they rushed into the theater, dragging along with them gaius and aristarchus, macedonians, traveling companions of paul. | በመሆኑም ከተማዋ በረብሻ ታመሰች፤ ህዝቡም የመቄዶንያ ሰዎች የሆኑትን የጳውሎስን የጉዞ ጓደኞች ይኸውም ጋይዮስንና አርስጥሮኮስን እየጎተቱ ግር ብለው ወደ ጨዋታ ማሳያው ስፍራ ገቡ።
|
time and again, experience has shown that our environment the situations we put ourselves in and the people we spend time with influences our success in building good habits and breaking bad ones. | በተደጋጋሚ እንደታየው፣ ያለንበት ሁኔታና አብረናቸው ጊዜ የምናሳልፋቸው ሰዎች ጥሩ ልማዶችን ማዳበርም ሆነ መጥፎ ልማዶችን ማሸነፍ እንድንችል ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ።
|
7 but how bad do you expect conditions to become before "the great tribulation"? | 7 ይሁንና 'ታላቁ መከራ' ከመጀመሩ በፊት ነገሮች ምን ያህል የከፉ እንደሚሆኑ ትጠብቃለህ?
|
the rock, perfect is his activity, | እሱ አለት፣ የሚያደርገውም ነገር ሁሉ ፍጹም ነው፤
|
no matter how sincere the suggestion, we do well to keep in mind that there may be risks even with widely used medications and treatments. | ምክሩ የተሰጠው በአሳቢነት ሊሆን ይችላል፤ ያም ቢሆን በሰፊው የሚሰራበት መድሃኒትም ሆነ የህክምና አይነት እንኳ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል ማስታወስ ይኖርብናል።
|
her husband, vladimir, and their three sons all serve as elders. | ባለቤቷ ቭላዲሚርና ሶስት ወንዶች ልጆቻቸው የጉባኤ ሽማግሌ ሆነው በማገልገል ላይ ናቸው።
|
in all these adjustments, jehovah's hand is clearly seen. | በእነዚህ ማስተካከያዎች ሁሉ ላይ የያህዌ እጅ እንዳለበት በግልጽ መመልከት ይቻላል።
|
romans 14: 19. | ሮም 14፥ 19
|
the years of the distant past. | የጥንቶቹን አመታት አስታወስኩ።
|
those who made up this group were not merely alive in 1914, but they were spirit anointed as sons of god in or before that year. | የዚህ ቡድን አባላት በ 1914 በህይወት የነበሩ ከመሆናቸውም ባሻገር በዚያ አመት ወይም ከዚያ በፊት በመንፈስ ተቀብተው የአምላክ ልጆች ሆነው ነበር።
|
did he have greater affection for the fish and the fishing business than for jesus and the things that he taught? | ጴጥሮስ፣ ለአሳዎቹና አሳ ለማጥመድ ስራው የነበረው ፍቅር ከኢየሱስና እሱ ካስተማራቸው ነገሮች ይበልጥበት ይሆን?
|
(this very man, therefore, purchased a field with the wages for unrighteousness, and falling headfirst, his body burst open and all his insides spilled out. | (ይኸው ሰው ለአመጽ ስራው በተከፈለው ደሞዝ መሬት ገዛ፤ በአናቱም ወድቆ ሰውነቱ ፈነዳ፤ ሆድ እቃውም ተዘረገፈ።
|
the apostle pointed out that "by reaching out for this love some have been led astray from the faith and have stabbed themselves all over with many pains." | አክሎም "አንዳንዶች በዚህ ፍቅር ተጠምደው ከእምነት ጎዳና ስተው ወጥተዋል፤ እንዲሁም ሁለንተናቸውን በብዙ ስቃይ ወግተዋል" ብሏል።
|
true, your mate may lack certain qualities or abilities that your former spouse had. | እውነት ነው፣ የአሁኗ ባለቤትህ የቀድሞ የትዳር ጓደኛህ የነበሯት አይነት ባህርያት ወይም ችሎታዎች አይኖሯት ይሆናል።
|
so that those who hate him may rise up no more. " | በእሱ ላይ የሚነሱትን እግራቸውን አድቅቅ። "
|
clue: read genesis 2: 4; psalm 90: 4. | ፍንጭ፥ ዘፍጥረት 2፥ 4 ን (በ 1954 ትርጉም) እና መዝሙር 90፥ 4 ን አንብብ።
|
expressions of thankfulness help to cultivate good relationships. " | አመስጋኝ መሆን ጥሩ ግንኙነት ለመመስረት ይረዳል። "
|
is this one newer than the others? "you ask your guide." | በመሆኑም አስጎብኚህን "ይሄኛው ከሌሎቹ ይልቅ አዲስ ነው?" ብለህ ጠየቅከው።
|
get up, call out to your god! perhaps the true god will show his concern for us, and we will not perish. " | ተነስተህ ወደ አምላክህ ጩህ! ምናልባት እውነተኛው አምላክ ለእኛ አስቦ ከጥፋት ያድነን ይሆናል። "
|
in the delightful parklike surroundings, away from the noise of the old world, it was a paradise indeed, "recalled one brother. | አንድ ወንድም ያን ጊዜ የነበረውን ሁኔታ ሲገልጽ እንዲህ ብሏል፥ "ከአሮጌው አለም ሁካታ ርቆ የሚገኘው ያ ደስ የሚል መናፈሻ በእርግጥም ገነት ይመስል ነበር።"
|
(romans 5: 12) to correct that injustice, jesus will bring back to life, or resurrect, billions from the dead. | (ሮም 5፥ 12) ኢየሱስ ይህን የፍትህ መዛባት ለማስተካከል ሲል በቢሊዮን የሚቆጠሩ የሞቱ ሰዎች ከሞት እንዲነሱ ማለትም ትንሳኤ እንዲያገኙ ያደርጋል።
|
this helps us to avoid stumbling spiritually, keeping our "foot" stable. | ጥበብ 'እግራችን' እንዳይሰናከል ስለሚረዳን በመንፈሳዊ ሁኔታ ከመውደቅ ይጠብቀናል።
|
the next day the witnesses knocked on my door, and i accepted a bible study. " | በማግስቱ የያህዌ ምስክሮች ወደ ቤቴ መጡ፤ ከዚያም መጽሃፍ ቅዱስን እንድማር ያቀረቡልኝን ግብዣ ተቀበልኩ። "
|
but when he is alone with his wife, frank is terribly cruel. | ከሚስቱ ጋር ብቻውን በሚሆንበት ጊዜ ግን በጣም ጨካኝ ነው።
|
wisdom personified speaks (1 36) | ጥበብ በሰው ተመስላ ተናገረች (1 36)
|
so it seems that jesus was asking him where his true affection lay. | በመሆኑም ኢየሱስ፣ ይበልጥ የሚወደው ማንን እንደሆነ ጴጥሮስን እየጠየቀው ይመስላል።
|
1, 2. (a) how has isaiah 60: 22 come true in this time of the end? | 1, 2. (ሃ) በዚህ የመጨረሻ ዘመን የኢሳይያስ 60፥ 22 ትንቢት ፍጻሜውን እያገኘ ያለው እንዴት ነው?
|
(matthew 5: 44) among other ways, i show this love by sharing the good news of god's kingdom. | (ማቴዎስ 5፥ 44) ይህን ፍቅር ከማሳይባቸው መንገዶች አንዱ የአምላክን መንግስት ምስራች ለሌሎች ማካፈል ነው።
|
but he met with bitter opposition, particularly from protestant sources. | ይሁን እንጂ በተለይ ከፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መራራ ተቃውሞ ገጠመው።
|
nebuzaradan frees jeremiah (1 6) | ናቡዛራዳን ኤርምያስን በነጻ ለቀቀው (1 6)
|
the earth, for example, was once believed to be the center of our solar system. | ለምሳሌ ምድር የስርአተ ጸሃይ እምብርት እንደሆነች የሚታመንበት ጊዜ ነበር።
|
and he will see that the resting place is good and that the land is pleasant. | ማረፊያ ቦታው መልካም፣ ምድሩም አስደሳች መሆኑን ያያል።
|
in your loyal love you have led the people whom you have redeemed; | የታደግካቸውን ህዝቦች በታማኝ ፍቅርህ መራሃቸው፤
|
the chief priests may have included the heads of the 24 divisions of the priesthood; prominent members of high priestly families; and former high priests who had been deposed, such as annas. | ሃያ አራት ምድብ ያለው የክህነት ስርአቱ መሪዎች፣ የሊቀ ካህናቱ ቤተሰቦች ዋና ዋና አባላት እንዲሁም ከሃላፊነታቸው የወረዱ እንደ ሃና ያሉ የቀድሞ ሊቀ ካህናት "የካህናት አለቆች" በሚለው ስያሜ ይጠሩ ነበር።
|
the brother's confidence was not misplaced. | ያህዌም ይህን ወንድም አላሳፈረውም።
|
the present sudanese ambassador for the united nations and former president nemere's security adviser, mr. faz irwa in his short stay in addis recently stated that here's no problem with khartoum and eprdf. | በአሁኑ ሰአት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሱዳን አምባሳደርና የቀድሞው የፕሬዝደንት ኑሜሪ የጸጥታ አማካሪ የነበሩት ሚስተር ፋዝ ኢርዋ በቅርቡ አዲስ አበባ ውስጥ ቆይታ ካደረጉ በኋላ በካርቱምና በኢሃዴግ መካከል ችግር እንደሌለ ተነግረዋል።
|
god's word describes that development as the attack by "gog of the land of magog." | የአምላክ ቃል ስለዚህ ክንውን ሲገልጽ ጥቃቱን የሚፈጽመው 'በማጎግ ምድር የሚገኘው ጎግ' እንደሆነ አድርጎ ይገልጻል።
|
the panamanian golden frog (atelopus zeteki) "waves" its limbs to attract prospective mates and warn rivals | የፓናማው ወርቃማ እንቁራሪት (አቴሎፐስ ዜቴኪ) ተጓዳኙን ለመማረክና ተፎካካሪዎቹን ለማስፈራራት የፊት እግሮቹን ሰላምታ የሚሰጥ በሚመስል መንገድ ያወዛውዛል
|
one 84 year old widower did not feel that he could auxiliary pioneer because of his age and poor health. | ባለቤታቸውን በሞት ያጡ አንድ የ 84 አመት አረጋዊ፣ እድሜያቸውና ጤናቸው በረዳት አቅኚነት ለማገልገል እንደማይፈቅድላቸው ተሰምቷቸው ነበር።
|
how grateful we are that jehovah preserved the record of "all the things that were written beforehand," so that "through the comfort from the scriptures we might have hope"! | ያህዌ "ከቅዱሳን መጻህፍት በምናገኘው መጽናኛ ተስፋ ይኖረን ዘንድ ቀደም ብሎ የተጻፈው ነገር ሁሉ" ተመዝግቦ እንዲቆይልን በማድረጉ ምንኛ አመስጋኞች ነን!
|
god intended that jesus have a key role in providing comfort. | አምላክ፣ ኢየሱስ መጽናኛ በመስጠት ረገድ ቁልፍ ሚና እንዲኖረው አድርጓል።
|
(1 sam. 26: 9 11; 2 sam. 16: 5 10) that is not to say that david always controlled himself, as we know from his sin with bath sheba and his initial reaction to nabal's greed. | (1 ሳሙ 26፥ 9 11፤ 2 ሳሙ 16፥ 5 10) ይህ ሲባል ግን ዳዊት ሁልጊዜ ራሱን የሚቆጣጠር ሰው ነበር ማለት አይደለም፤ ከቤርሳቤህ ጋር የፈጸመው ሃጢአት እንዲሁም ናባል ያደረገውን ሲሰማ የሰጠው ምላሽ ዳዊት ራሱን መቆጣጠር የተሳነው ጊዜ እንደነበር ይጠቁማሉ።
|
Subsets and Splits