en
stringlengths
3
1.39k
am
stringlengths
1
1.24k
a cardiac surgeon from italy who spoke at the congress said that he is well acquainted with jehovah's witnesses and has successfully completed about 70 bloodless heart operations on witness patients.
በስብሰባው ላይ ንግግር ያቀረቡ ከጣሊያን የመጡ አንድ የልብ ቀዶ ህክምና ባለሙያ፣ የያህዌ ምስክሮችን በደንብ እንደሚያውቋቸውና 70 ለሚሆኑ የያህዌ ምስክሮች ህሙማን በተሳካ ሁኔታ ያለ ደም የልብ ቀዶ ህክምና እንዳደረጉ ተናግረዋል።
we wonder who the caller is and what he really wants.
እንዲህ አይነት ሁኔታ ቢያጋጥመን ሰውየው ማን እንደሆነና ምን እንደሚፈልግ ማሰባችን አይቀርም።
rider of black horse to bring famine (5,)
ረሃብ የሚያመጣው የጥቁሩ ፈረስ ጋላቢ (5,)
finally, if christians went into bondage to false religion from the second century a.d. onward, when did they get freed?
ክርስቲያኖች በሃሰት ሃይማኖት ቀንበር ስር የሆኑት ከሁለተኛው መቶ ዘመን አ.ም ወዲህ ከሆነ ነጻ የወጡት መቼ ነው?
you might feel that those incidents appear minor.
እዚህ ላይ የተጠቀሱት ችግሮች ያን ያህል ከባድ እንዳልሆኑ ይሰማህ ይሆናል።
so is his son, the head of the congregation.
የጉባኤው ራስ የሆነው ልጁ ኢየሱስም ከእኛ ጋር ነው።
we won't participate in such a game.
የሚባል ጨዋታ ውስጥ አንገባም። "
it is noteworthy that paul followed his illustration of "the solid foundation of god" with another illustration.
ጳውሎስ ስለ "ጠንካራው የአምላክ መሰረት" ከተናገረ በኋላ የጠቀሰው ሌላ ምሳሌም ትኩረት የሚስብ ነው።
sophia: hmm.
ሃና፥ አይ፣ በደንብ አልገባኝም።
(matthew 5: 28, 29) the point?
(ማቴዎስ 5፥ 28, 29) ኢየሱስ ሊያስተላልፍ የፈለገው ነጥብ ምንድን ነው?
on the other hand, do not allow yourself to become overwhelmed with discouragement just because you have something to work on.
በሌላ በኩል ደግሞ ልታሻሽለው የሚገባህ ነገር መኖሩ በተስፋ መቁረጥ ስሜት እንድትዋጥ ሊያደርግህ አይገባም።
semmelweis immediately introduced a strict policy of handwashing, which included sterilizing the hands in a solution of chlorinated lime before initiating examinations of pregnant women.
ዜመልቫይስ ወዲያውኑ የህክምና ባለሙያዎች እጃቸውን እንዲታጠቡ የሚያስገድድ መመሪያ ሰጠ፤ ይህም በነፍሰ ጡር ሴቶች ላይ ምርመራ ከማድረጋቸው በፊት እጃቸውን ከጀርም ነጻ ለማድረግ ክሎሪን በተጨመረበት ኬሚካል መታጠብን ያካትታል።
perhaps peter thought that one of those seats should be for him because jesus had already said that peter would have a special role.
ጴጥሮስ ልዩ ሚና እንደሚኖረው ኢየሱስ ስለተናገረ ከክርስቶስ አጠገብ የመቀመጡ መብት ለእሱ ሊሰጥ እንደሚገባ አስቦ ሊሆን ይችላል።
they have given the dead bodies of your servants as food to the birds of the heavens
የአገልጋዮችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣
"perhaps he will make a foolish mistake,
"ምናልባት ይታለል ይሆናል፤
despite failing eyesight, 79 year old inge prepares for meetings using computer printouts with extra large type provided for her by a brother in the congregation.
የ 79 አመት አረጋዊት የሆኑት ኢንገ የማየት ችሎታቸው እየደከመ ቢመጣም በጉባኤ ውስጥ የሚገኝ አንድ ወንድም በትላልቅ ፊደላት እያተመ የሚያመጣላቸውን ጽሁፎች በመጠቀም ለስብሰባዎች ይዘጋጃሉ።
while they were still speaking with him, the king's court officials arrived and quickly took haman to the banquet that esther had made.
እነሱም ገና ከእሱ ጋር እየተነጋገሩ ሳሉ የንጉሱ የቤተ መንግስት ባለስልጣናት ደርሰው ሃማን አስቴር ወዳዘጋጀችው ግብዣ እያጣደፉ ወሰዱት።
in contrast, when a spouse feels taken for granted, it can threaten the very integrity of a marriage. "
በተቃራኒው ደግሞ አንድ ባል ወይም ሚስት ብዙም ትኩረት እንዳልተሰጣቸው የሚሰማቸው ከሆነ ትዳራቸው አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላል።
immediately after his baptism, jesus proclaimed "the good news of the kingdom of god" far and wide.
ኢየሱስ ከተጠመቀ በኋላ ወዲያውኑ "የአምላክን መንግስት ምስራች" በስፋት ማወጅ ጀምሯል።
the school principal, an anglican clergyman, expelled me for being "an unsatisfactory character."
የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ቄስ የነበረው ርእሰ መምህራችን ከትምህርት ቤት አባረረኝ።
6 as a result of fierce competition for a limited number of jobs, many employees feel compelled to work more hours, sometimes for less pay.
በርካታ ሰራተኞች ለረጅም ሰአት ለመስራት ይገደዳሉ፤ አንዳንድ ጊዜም የሚሰጣቸው ክፍያ አነስተኛ ነው።
a wise son makes his father rejoice (1)
ጥበበኛ ልጅ አባቱን ደስ ያሰኛል (1)
jehoiakim, king of judah (4 8)
ኢዮአቄም በይሁዳ ላይ ነገሰ (4 8)
after handling garbage.
ቆሻሻ ከጣልክ በኋላ
8. what are some things that can make us unclean in god's eyes?
8. በአምላክ ፊት ርኩስ እንድንሆን የሚያደርጉን አንዳንድ ልማዶች የትኞቹ ናቸው?
august von schlĂśzer, german historian and publicist (1735 1809).
አውጉስት ፎን ሽኡትጸ፣ ጀርመናዊ የታሪክ ምሁርና ጋዜጠኛ (1735 1809)
solomon starts building the temple (1 7)
ሰለሞን ቤተ መቅደሱን መገንባት ጀመረ (1 7)
israel
እስራኤል
'the one bringing an offering on the high place
ከፍ ባለ የማምለኪያ ቦታ ላይ መባ የሚያቀርበውንና
(rom. 12: 17 19) can you rightly condemn another person?
(ሮም 12፥ 17 19) ታዲያ በሌላ ሰው ላይ መፍረድህ ትክክል ሊሆን ይችላል?
this is why every loyal one will pray to you
ታማኝ የሆነ ሁሉ
the ark of the true god was with the household of obed edom, remaining at his house for three months, and jehovah kept blessing the household of obed edom and all he had.
የእውነተኛው አምላክ ታቦት ከኦቤድኤዶም ቤተሰብ ጋር በቤቱ ለሶስት ወራት ያህል ተቀመጠ፤ ያህዌም የኦቤድኤዶምን ቤተሰብና ያለውን ሁሉ ባረከ።
physical training is beneficial, "acknowledges the bible.
መጽሃፍ ቅዱስም "የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በጥቂቱ ይጠቅማል" ይላል።
amy jones, who participated in the discussions, recalled, "while in the field ministry, i would introduce myself and the householder would sometimes say, 'oh, yes, i heard you on the radio.'"
በእነዚህ ውይይቶች ላይ ትካፈል የነበረችው ኤሚ ጆንስ "ከቤት ወደ ቤት ሳገለግል ለማገኛቸው ሰዎች ስሜን ስነግራቸው 'ድምጽሽን በሬዲዮ ሰምቼዋለሁ' የሚሉኝ ጊዜ ነበር" በማለት ተናግራለች።
12 paul compared the memorial to a meal shared with others, and he warned partakers: "you cannot be drinking the cup of jehovah and the cup of demons; you cannot be partaking of 'the table of jehovah' and the table of demons."
12 ጳውሎስ የመታሰቢያውን በአል በህብረት ከሚበላ ማእድ ጋር በማመሳሰል ከቂጣውና ከወይን ጠጁ ለሚካፈሉት ሰዎች እንዲህ የሚል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷቸዋል፥ "የያህዌን ጽዋና የአጋንንትን ጽዋ መጠጣት አትችሉም፤ 'ከያህዌ ማእድ' እና ከአጋንንት ማእድ መካፈል አትችሉም።"
haile g/silassie wins 10 thousand meters race for third time
ሃይሌ ገ/ስላሴ በ 10 ሺ ሜትር ለሶስተኛ ጊዜ አሸነፈ
he ordered some of the mighty men from his army to bind shadrach, meshach, and abednego and to throw them into the burning fiery furnace.
ከዚያም በሰራዊቱ መካከል ያሉ ሃያላን ሰዎች ሲድራቅን፣ ሚሳቅንና አብደናጎን አስረው ወደሚንበለበለው የእቶን እሳት እንዲጥሏቸው አዘዘ።
if anyone repays bad for good,
ማንኛውም ሰው ለመልካም ነገር ክፉ የሚመልስ ከሆነ
a young woman named jessica observed: "my father and mother truly love and respect each other.
ጄሲካ የምትባል አንዲት ወጣት ስለ ወላጆቿ ስትናገር እንዲህ ብላለች፥ "አባቴና እናቴ በጣም የሚዋደዱና የሚከባበሩ ሰዎች ናቸው።
addis zemen: after you went to canada from rome in what profession were you in?
አዲስ ዘመን፥ ከሮም ወደ ካናዳ ከሄዱ በኋላ በምን ሙያ ላይ ተሰማሩ?
the town of exultation?
እንዴት ሳትተው ቀረች?
since lydda was near joppa, when the disciples heard that peter was in that city, they sent two men to him to urge him: "please come to us without delay."
ልዳ ለኢዮጴ ቅርብ ስለነበረች ደቀ መዛሙርቱ ጴጥሮስ በዚያች ከተማ እንዳለ ሲሰሙ "እባክህ ፈጥነህ ወደ እኛ ና" ብለው እንዲለምኑት ሁለት ሰዎች ወደ እሱ ላኩ።
the value of wisdom (1 22)
ጥበብ ያላት የላቀ ዋጋ (1 22)
for instance, we observe the way jehovah thwarts opposers.
ለምሳሌ ያህል፣ ያህዌ የተቃዋሚዎችን እቅድ እንዴት እንደሚያከሽፍ እንመለከታለን።
(1 cor. 8: 9) in other cultures and localities, beards are not considered acceptable for christian ministers.
(1 ቆሮ 8፥ 9) በሌሎች ባህሎች ወይም አካባቢዎች ደግሞ ክርስቲያን አገልጋዮች ጢማቸውን ማሳደጋቸው በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት የለውም።
but the mayor and police officials arrived and listened to the entire program.
ይሁን እንጂ ከንቲባውና የፖሊስ መኮንኖች በቦታው የደረሱ ሲሆን ሙሉውን ፕሮግራም አዳመጡ።
(gen. 2: 16, 17) the serpent told her: "you certainly will not die.
(ዘፍ 2፥ 16, 17) እባቡ ሄዋንን እንዲህ አላት፥ "መሞት እንኳ ፈጽሞ አትሞቱም።
after some days had passed, agrippa the king and bernice arrived in caesarea for a courtesy visit to festus.
የተወሰኑ ቀናት ካለፉ በኋላ ንጉስ አግሪጳና በርኒቄ ለፊስጦስ ክብር ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ወደ ቂሳርያ መጡ።
amy relates how she quickly became aware of a great need: "shortly after arriving in ghana, we preached in a small village and searched for deaf individuals.
ኤሚ፣ ሰባኪዎች በጣም እንደሚያስፈልጉ የተገነዘበችው ወዲያውኑ እንደሆነ ትናገራለች፥ "ጋና ከደረስኩ ብዙም ሳልቆይ በአንዲት አነስተኛ መንደር እየሰበክን መስማት የተሳናቸውን ግለሰቦች መፈለግ ጀመርን።
secession by iraqi kurds could inspire turkey's rebel kurds, who for 15 years have been fighting for autonomy.
የኢራቅ ኩርዶች መገንጠል ለ 15 አመታት ያህል ለራስ ገዝ ሲዋጉ የነበሩትን በቱርክ የሚገኙ የኩርድ ሃማጺያንን ይቀሰቅሳል።
he also mentioned that he had changed his itinerary, informing them that he would first go to macedonia and then to corinth.
ከዚህም በተጨማሪ ከጉዞው ጋር በተያያዘ የነበረውን እቅድ እንደቀየረና መጀመሪያ ወደ መቄዶንያ ሄዶ ከዚያ በኋላ ወደ ቆሮንቶስ እንደሚመጣ ነገራቸው።
yet it has no blue pigment.
ይሁን እንጂ ፍሬው በውስጡ ሰማያዊ ቀለም እንዲኖረው የሚያደርግ ንጥረ ነገር የለውም።
for example, god said, 'honor your father and your mother,' and, 'let the one who speaks abusively of his father or mother be put to death.'
ለምሳሌ አምላክ 'አባትህንና እናትህን አክብር' እንዲሁም 'አባቱን ወይም እናቱን የሚሳደብ ይገደል' ብሏል።
but by the same word the heavens and the earth that now exist are reserved for fire and are being kept until the day of judgment and of destruction of the ungodly people.
ሆኖም በዚያው ቃል አሁን ያሉት ሰማያትም ሆኑ ምድር ለእሳትና ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው ሰዎች ለሚጠፉበት የፍርድ ቀን ተጠብቀው ይቆያሉ።
other bible questions answereddoes the bible comment on same sex marriages?
ሌሎች የመጽሃፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸውመጽሃፍ ቅዱስ ተመሳሳይ ጾታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረግ ጋብቻን በተመለከተ ምን ይላል?
resisting temptation trains you to deal with tougher situations that you might face in the future. "
ፈታኝ ስሜቶችን መቋቋም ወደፊት ሊያጋጥሙህ የሚችሉ ይበልጥ ከባድ የሆኑ ሁኔታዎችን እንድትቋቋም ያሰለጥንሃል። "
will it be forever?
ለዘላለም?
for example, two witnesses in australia listened respectfully to a householder who spoke very unkindly to them.
ለምሳሌ በአውስትራሊያ ሁለት የያህዌ ምስክሮች፣ ለአንዲት ሴት ሊመሰክሩላት ሲሉ ስርአት የጎደለው ምላሽ ሰጠቻቸው፤ እነሱ ግን ስትናገር በአክብሮት አዳመጧት።
cnn reporter quoting officials told that pride in the nation nationality has been strengthening and thousands of ex combatants have voluntarily joined, took a second time training and went to the front.
የብሄረተኝነት ኩራት እየጠነከረ በመሄድ ላይ መሆኑን የገለጠው የሲ.ኤን.ኤን ሪፖርተር የቀድሞዎቹ በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎች በፈቃደኝነት ለመዝመት የገቡና ዳግም ስልጠና ተሰጥቷቸው ወደ ግንባር የተንቀሳቀሱ መሆኑን ከባለስልጣኖች የተለገጠለት መሆኑን ዘግቧል።
spirit of adoption bears witness (12 17)
'የአምላክ ልጆች መሆናችንን መንፈሱ ይመሰክራል' (12 17)
it begins to warm up over parts of the south.
በደቡብ አካባቢ እየሞቀ መሄድ ይጀምራል።
the earthly part of jehovah's organization
የያህዌ ድርጅት ምድራዊ ክፍል
14 did moses learn from the practical training he received as a shepherd?
14 ታዲያ ሙሴ እረኛ ሆኖ ካገኘው ተግባራዊ የሆነ ስልጠና ጥቅም አግኝቷል?
11. (a) how does the illustration of the sower apply to our ministry?
11. (ሃ) ስለ ዘሪው የሚናገረው ምሳሌ ከአገልግሎታችን ጋር የሚያያዘው እንዴት ነው?
(see the box "memorial 2014.")
(" የ 2014 የመታሰቢያ በአል "የሚለውን ሳጥን ተመልከት።)
but he upheld justice and righteousness,
ሆኖም ለፍትህና ለጽድቅ ቆሟል፤
(1 john 4: 8; psalm 37: 29) how, though, can you survive the great tribulation and enjoy the promised blessings?
(1 ዮሃንስ 4፥ 8፤ መዝሙር 37፥ 29) ይሁንና ከታላቁ መከራ በህይወት መትረፍና አምላክ ቃል የገባቸውን በረከቶች ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?
let us first discuss paul's words recorded at philippians 4: 6, 7. (read.)
እስቲ በመጀመሪያ በፊልጵስዩስ 4፥ 6, 7 (ጥቅሱን አንብብ) ላይ የሚገኘውን ጳውሎስ የተናገረውን ሃሳብ እንመልከት።
mint
ኮሰረት
(1 tim. 4: 8) many have concluded that a measure of regular exercise promotes good health and refreshes the body and mind.
(1 ጢሞ 4፥ 8) ብዙዎች አዘውትሮ የተወሰነ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ለጥሩ ጤንነት እንደሚጠቅም እንዲሁም ሰውነትንና አእምሮን እንደሚያነቃቃ ያምናሉ።
(mark 3: 21, 31) mary, of course, thought no such thing, but she went with her sons, perhaps in the hope that they would learn something that would help them to grow in faith.
(ማርቆስ 3፥ 21, 31) እርግጥ ነው፣ ማርያምም አብራቸው ሄዳለች፤ ይህን ያደረገችው ግን እንደ እንደ እነሱ አስባ ሳይሆን ልጆቿ በኢየሱስ ላይ እምነት እንዲያሳድሩ የሚያደርግ አንድ ነገር እንዲያገኙ ተስፋ በማድረግ ሊሆን ይችላል።
at that the pharisees went out and immediately began holding council with the party followers of herod against him, in order to kill him.
ፈሪሳውያኑ ወጥተው ከሄዱ በኋላ ወዲያው ከሄሮድስ ስርወ መንግስት ደጋፊዎች ጋር በመሰብሰብ እንዴት እንደሚገድሉት መመካከር ጀመሩ።
our family felt the effects of the desperate economic times of the 1930's known as the great depression.
በ 1930 ዎቹ ተከስቶ የነበረው ታላቁ የኢኮኖሚ ድቀት የእኛንም ቤተሰብ ነክቷል።
yet, the mosaic law stated that anyone who touched a dead body was ceremonially unclean.
ሆኖም የሙሴ ህግ ሬሳ የነካ ማንኛውም ሰው የረከሰ እንደሆነ ይናገራል።
(2 cor. 12: 9, 10) thus, we can all benefit from the support of fellow christians.
(2 ቆሮ 12፥ 9, 10) በመሆኑም ሁላችንም የእምነት ባልንጀሮቻችን ድጋፍ ያስፈልገናል።
because i, on the other hand, tell you the truth, you do not believe me.
በሌላ በኩል ግን እኔ እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም።
it is to you, therefore, that he is precious, because you are believers; but to those not believing, "the stone that the builders rejected, this has become the chief cornerstone" and "a stone of stumbling and a rock of offense."
በመሆኑም እናንተ አማኞች ስለሆናችሁ እሱ ለእናንተ ክቡር ነው፤ የማያምኑትን በተመለከተ ግን እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፥ "ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ እሱ የማእዘን ራስ ድንጋይ ሆነ "፤ እንዲሁም" የሚያደናቅፍ ድንጋይና የሚያሰናክል አለት ሆነ። "
in the penalty kick given to differentiate the winner, trans won 7 to 6.
አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠ የፍጹም ቅጣት ምት ትራንስ 7 ለ 6 በሆነ ውጤት ረቷል።
hezekiah, king of judah (1,)
ህዝቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሰ (1,)
since he came to our sanctuary, peace and stability regions.
ይኸውም በደብራችን ከመጡበት ጊዜ አንስቶ ጸጥታና ሰላም ነው የሚታየው።
this is esau the father of edom.
የኤዶማውያን አባት ኤሳው ይህ ነው።
you are to speak to all those who are skillful, those whom i have filled with the spirit of wisdom, and they will make aaron's garments for his sanctification, so that he may serve as priest to me.
የጥበብ መንፈስ የሞላሁባቸውን ጥሩ ችሎታ ያላቸውን ሰዎች ሁሉ አንተ ራስህ ታናግራቸዋለህ፤ እነሱም አሮን ለእኔ ካህን ሆኖ እንዲያገለግለኝ እሱን ለመቀደስ ልብሶቹን ይሰሩለታል።
my missionary partner lovingly cared for me when i was sick.
አብራኝ በሚስዮናዊነት የምታገለግለው እህትም በፍቅር ታስታምመኝ ነበር።
amid a chill in relations over the war in iraq, which canada opposed, bush indefinitely postponed a visit to canada, instead choosing to host australian prime minster john howard, who endorsed that military campaign.
ካናዳ በተቃወመችው በኢራቅ ጦርነት በተፈጠረው ቀዝቃዛ ግንኙነት የተነሳ ቡሽ ካናዳን ለመጎብኘት ያወጡት እቅድ ላልተወሰነ ጊዜ አራዝመው በዚህ ፋንታ ያን ወታደራዊ ዘመቻ ያጸደቁትን የአውስትራሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር የጆን ሃዋርድ ጉብኝት ለማስተናገድ መርጠዋል።
one of them named agabus stood up and foretold through the spirit that a great famine was about to come on the entire inhabited earth, which, in fact, did take place in the time of claudius.
ከእነሱም መካከል አጋቦስ የተባለው ተነስቶ በምድሪቱ ሁሉ ታላቅ ረሃብ እንደሚከሰት መንፈስ አነሳስቶት ትንቢት ተናገረ፤ ይህም በቀላውዴዎስ ዘመን ተፈጸመ።
the unrighteous will have paid for their sins by dying.
አመጸኞች ሲሞቱ የሃጢአታቸውን ዋጋ ከፍለዋል።
still, most patients experience at least some of these changes.
ያም ሆኖ አብዛኞቹ ህመምተኞች ከእነዚህ ለውጦች ውስጥ ቢያንስ የተወሰኑት ያጋጥሟቸዋል።
how would you feel knowing that you had not listened to the counsel that he provided for your good?
ያህዌ ለገዛ ጥቅምሽ የሰጠውን ምክር ባለመስማትሽ ምን ይሰማሽ ይሆን?
on the claim that the ethiopian evangelical church mekane yesus wrote against the history of the ethiopian orthodox monophysitism church, he responded, "the book is not intended to provoke hatred but it was written based on the history of mekane yesus church and it should be realized that it doesn't refer to the present orthodox church," he said.
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ከርስቲያንን ታሪክ በአሉታዊ መልክ ጽፋበታለች ለተባለው መጽሃፍ ሲመልስም "መጽሃፍ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ታሪክ ለማጥላላት ሳይሆን ከዚህ በፊት በመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ደርሶ ከነበረው ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተጻፈ መሆኑንና ታሪኩ የአሁኗን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የማይመለከት መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል" ብለዋል።
he will give up all the valuables of his house.
በቤቱ ያለውን ውድ ነገር ሁሉ ያስረክባል።
how precious is it?
ይህ ባህርይ ምን ያህል ውድ ነው?
then the eyes of those seeing will no longer be pasted shut,
በዚያ ጊዜ፣ የሚያዩ ሰዎች አይኖች አይጨፈኑም፤
nearly 45 percent of respondents said they are not religious, and another 10 percent claimed to be atheists.
በጥናቱ ላይ ከተካፈሉት ሰዎች መካከል 45 በመቶ የሚሆኑት ሃይማኖተኛ እንዳልሆኑ የተናገሩ ሲሆን 10 በመቶዎቹ ደግሞ አምላክ የለሽ ናቸው።
it has become a wasteland.
ባድማ ሆኗል።
blinking or staring at an icon is like clicking a mouse on a computer.
በኮምፒውተሩ ላይ አንድን ፕሮግራም ለመክፈት፣ የፕሮግራሙ ምልክት ላይ አይንን ብልጭ ድርግም ማድረግ ወይም ምልክቱን አተኩሮ ማየት በቂ ነው።
they have betrayed jehovah,
እነሱ ያህዌን ከድተዋል፤
(1 corinthians 6: 9, 10) i knew that to make those changes, i would have to stop seeing my old friends and seek new associates who shared my standards.
(1 ቆሮንቶስ 6፥ 9, 10) እነዚህን ለውጦች ለማድረግ ግን ከቀድሞ ጓደኞቼ ጋር መገናኘቴን ማቆምና ልመራበት የምፈልገውን የስነ ምግባር መስፈርት የሚያከብሩ አዳዲስ ጓደኞች መፈለግ ነበረብኝ።
while she was going home, she urged him to ask her father for a field.
እሷም ወደ ባሏ ቤት እየሄደች ሳለ ባሏን ከአባቷ መሬት እንዲጠይቅ ወተወተችው።
sharpen your ax, as it were, by planning ahead so that you can make the most effective use of your time.
ጊዜህን በጣም ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም እንድትችል አስቀድመህ እቅድ ማውጣት በምሳሌያዊ አነጋገር መጥረቢያህን መሳል ያስፈልግሃል።
and the mouth of the wicked gulps down evil.
የክፉዎችም አፍ ክፋትን ይሰለቅጣል።